የፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምንነት፣ ጠቀሜታ እና የምዝገባ ሒደት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 10. 2022
  • የ #ፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው የመታወቅ መብቱን የሚያረጋግጥ ስርዓት ነው::
    ጠቀሜታው እና የምዝገባ ሂደቱ ምን እንደሚመስል ይመልከቱ:
    ለበለጠ መረጃ ድህረገጻችን id.gov.et ይጎብኙ

Komentáře • 58

  • @frewmesele5318
    @frewmesele5318 Před rokem +6

    እኔ ባለሑበት አካባቢ ወረዳ የሚለው ላይ የተገለፀው 2 ብቻ ሲሆን ያለው ግን ከዛ በላይ ነው ። ስለሆነም የራሣችንን ወረዳ ሞልተን መመዝገብ አልቻልንም? መፍትሔ መፈትሔ መፈትሔ .......

  • @AfraAb-yh2lp
    @AfraAb-yh2lp Před rokem +2

    አብረን ተከታታይ ፎርም የሞላነ ቁጥር ተልኮለታል የኔ አልተላከም ችግሩ ምን ነው
    ሀይሉ ፍስሀ ተገኜ

  • @dreamlifet
    @dreamlifet Před rokem

    No Slots Available, Appointment booking/re-booking cannot be done. Please try again later.
    How to fix

  • @RayaNesh-j4m
    @RayaNesh-j4m Před 2 měsíci

    ❤❤

  • @sintayehuabate8988
    @sintayehuabate8988 Před rokem +1

    ፋይዳ ቁጥር ያልደረሰው እንዴት ነው ማግኝት ይችላል

  • @jafarexpresss5447
    @jafarexpresss5447 Před rokem +3

    ምዝገባው አለቀ?

  • @yabimelkamsew9663
    @yabimelkamsew9663 Před rokem +1

    ይህን id ከ 18+ በላ ብቻ ወይስ በታችም መውሰድ ይቻላል?

  • @IntellectFacade
    @IntellectFacade Před rokem

    is vaild to fill out passport form

  • @user-xg3hu3og7b
    @user-xg3hu3og7b Před 11 měsíci

    የፋይዳ ቁጥሩ ደርሶኛል የት ነዉ የምቀበለዉ ካርዱን??????

  • @user-rk5js9ku6j
    @user-rk5js9ku6j Před 10 měsíci

    እኔ አ አ አዋሽ ባንክ ዋናው ቢሮ ተመዝግቤ ነበር ሚሴጅ አልደረሰኝም እባክዎ የምደውልበትኅ ቁጥር ይላኩልኝ

  • @TensuTube19
    @TensuTube19 Před rokem +1

    Fayda eresche neber yet nw magnet yimichalew

  • @Mohammed-Asefa1471
    @Mohammed-Asefa1471 Před 10 měsíci

    እንደመታወቂያ ያገለግላል ወይ????

  • @user-rm8de9bl2m
    @user-rm8de9bl2m Před 9 měsíci

    አባካችሁ የፋይዳ ቁጥሬን ማወቅ አልቻልኩም

  • @MelakuAbebe-jc5di
    @MelakuAbebe-jc5di Před 24 dny

    ፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ እንደ ቀበሌው መታወቂያ መንጃ ፍቃድ
    ፓስፖርት እና የተለያዩ መሰረታዊ
    ነገሮችን መጠቀም ይቻላል ? ወይስ
    አይቻልም? መልስ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል
    በተረፈ ፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ብዙ
    ሙስናን እንደ ሚያስቀር አልጠራጠርም
    አመሰግናለሁ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 21 dnem

      ውድ ደንበኛችን፤አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ የያዙ ተመዝጋቢዎች መታወቂያ ካርዱን በመጠቀም በተለያዩ ተቋማት አገልግሎቶችን እያገኙ ይገኛሉ። ነገር ግን በአንዳንድ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚስችል የቴክኖሎጂ ትሥሥር የሚያስፈልግ በመሆኑ የቴክኖሎጂ ሲስተሞችን ከዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ስራ በሰፊው እየሰራ ነው።ይህ የማስተሳሰር ስራ ሲጠናቀቅ፣ የዲጂታል መታወቂያን በሁሉም ተቋማት ውስጥ መገልገል የሚቻል በመሆኑ ይህ ስራ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን ለመግለፅ እንወዳለን።

  • @yilmalambebo2454
    @yilmalambebo2454 Před rokem

    I'd number dersognal be message indet new mitekemu?

  • @abubekerred5028
    @abubekerred5028 Před rokem

    ID cardu bemn yahl gize ydersal formu molten ashara setten kecehresn behuwala?

  • @birhanuawoke1773
    @birhanuawoke1773 Před 4 měsíci

    እኔ ፋይዳ ድጅታል መታወቂያ ከሞላዉ ከ1 ወር በላይ ሆኗዋል ግን እስከአሁን ልዩ ምስጥር ቁጥርበአጭር መልዕክት ይመጣል ተብሎ አልመጣም ምን ላድርጎ? ሌላዉ ስለጉዳዩ ደዉለን ለመጠየቅ የነፃ መስመርስልክቢኖር

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 4 měsíci

      እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help

  • @hawihawi2805
    @hawihawi2805 Před 10 měsíci

    የተሳሳተ ዳታ ማለትም የትውልድ ዘመን እንዴት ማስተካከል ይቻላል

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 10 měsíci

      እባክዎን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት id.et/faq8 ይመልከቱ።

  • @getachewderibe
    @getachewderibe Před rokem

    Yeteyeknachun.tyakewoch.tolo.btmelsuln.kiburan

  • @AbdiGali-cu2ks
    @AbdiGali-cu2ks Před rokem

    Selam.buzu.sw.mesgi.almtanim.iyaleno.amt.onwl.kireta.alee

  • @lemonforex
    @lemonforex Před 11 měsíci

    ተመዝግቤ ግን ቴሌብር ላይ አልመጣም አለ ብዙ ቆየ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 11 měsíci

      እባክዎን ጥያቄዎን ከዚህ በታች ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help። ድረ ገጹን ለመክፈት ከተቸገሩ VPN ማጥፋትዎን ያረጋግጡ።

  • @behrdinShafi-ug1oq
    @behrdinShafi-ug1oq Před 2 měsíci

    ባህረድን ሻፊ ምሴጂ ጣፊብኛ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 2 měsíci

      እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ድረገጽ ላይ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help

    • @BilinYetarki
      @BilinYetarki Před 2 měsíci

      @@IDethiopiaህዳር 13ነው የተመዘገ ብኩ ት እስካሁን ሚሰጅ አልገባኝም. ምን ላድርግ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 2 měsíci

      እባክዎን ጥያቄዎን እዚህ ድረገጽ ላይ ባለው ቅጽ ያስገቡ id.et/help

  • @tsegagezaw9971
    @tsegagezaw9971 Před rokem

    Ye hawassa newari negn be ahun seat yechalal??

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před rokem +1

      እባክዎን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት id.gov.et/faq14amharic/ ይመልከቱ።

  • @nahomhd6630
    @nahomhd6630 Před rokem

    Endet nw metawekiyawen magegnet michalew?

    • @fikretsion892
      @fikretsion892 Před rokem

      addis ababa abrehot bete mtsihaft ategeb kalew ye ethiopia enovetsion hintsa tagegnewalek hideh temezgeb

    • @mubarek6378
      @mubarek6378 Před rokem

      ​@@fikretsion892 ende meyawkiya new miyagelegelew

  • @HabibiYasufi-ko3fl
    @HabibiYasufi-ko3fl Před 10 měsíci

    ከበደ ሽታ ቢተው

  • @Escape_the._matrix432
    @Escape_the._matrix432 Před 11 měsíci

    Mtawekiya yalew mawtat yechelale

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 11 měsíci

      Yes. Please visit id.et/faq to get detailed information.

  • @familyeffort5881
    @familyeffort5881 Před rokem

    ስለ እድሳቱ ህደት አንድ በይን

  • @MekoyetAddis-un4qk
    @MekoyetAddis-un4qk Před 9 měsíci

    ሚስጥር ቁጥር ተልኮልኝ በቴሌ ብር አልከፍት አለኝ ሪጅስተር እያለ ምን ላርግ

    • @netafamily8886
      @netafamily8886 Před 7 měsíci

      National id yekftubet kuter ena telebirr yekftubet kuter temsasay mehon albet enem alseram belogn neber

  • @RobelAlemu-ms6oz
    @RobelAlemu-ms6oz Před 2 měsíci

    selam ዲጅታል መታወቂያ ለይ መረጃ ለመቀየር አይቻልም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před měsícem

      ውድ ደንበኛችን፤አንድ ሰው ዴሞግራፊክ መረጃውን (ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ አድራሻ፣ ወዘተ...)በማንኛውም ጊዜ በኦንላይን ላይ እና በአካል ማስረጃዎችን በማቅረብ ማስተካክል ይችላል። ይህ አገልግሎት ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የሚጀምር ሲሆን በአሁኑ ጊዜ መረጃ ማደስ አይቻልም።

  • @MudinKedir-ix2xi
    @MudinKedir-ix2xi Před 14 dny

    ቁጥር ያልመጣለትስ

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 13 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Před 11 měsíci

    For one world order program not for used to us

  • @Beken-kw7ln
    @Beken-kw7ln Před rokem

    biro ኮዱን ተልኮልኝ ነበር ልጆች አጠፉብኝ ሌላ አመራጭ ይኖራል

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před rokem

      እባክዎን ምዝገባ ሲያጠናቅቁ ከተቀበሉት ወረቀት ላይ የሚያገኙትን ባለ 29 አሀዝ የምዝገባ ቁጥር ይላኩ።

  • @abdumola-h9v
    @abdumola-h9v Před 7 dny

    የፍእዳቁጥርኣልደረስኝም

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 6 dny

      ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎን ወደ ድረገፃች id.et/help ላይ በመግባት የተቀመጡትን መጠይቆች በመሙላት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልዩ ቁጥርዎን በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/Gwn3yvipLJk/video.html

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 Před 8 měsíci +1

    በቃ ሰይጣናዊ ስርዓት በኢትዮጵያ ሊዘረጋ ነው ወይኔ ሀገሬ

  • @getachewderibe
    @getachewderibe Před rokem

    Temesgbko.kutr.altelakelgnmko.kiburan

  • @Worldsun2424
    @Worldsun2424 Před 5 měsíci

    passport mawtat yichalal

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 5 měsíci

      አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ የያዙ ተመዝጋቢዎች መታወቂያ ካርዱን በመጠቀም በተለያዩ ተቋማት አገልግሎቶችን እያገኙ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን በአንዳንድ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚስችል የቴክኖሎጂ ትሥሥር የሚያስፈልግ በመሆኑ የቴክኖሎጂ ሲስተሞችን ከዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ስራ በሰፊው እየሰራ ነው፡፡ ይህ የማስተሳሰር ስራ ሲጠናቀቅ፣ የዲጂታል መታወቂያን በሁሉም ተቋማት ውስጥ መገልገል የሚቻል በመሆኑ ይህ ስራ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን ለመግለፅ እንወዳለን።

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Před rokem +2

    እች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማሳት ነዉ አሉ 😏😏😏😏 ሞኝ ፈልጉ እኛ በጌታ ነን አንፈልግም ሰው ጌታ ኢየሱስ ያመኛው ይህ መታወቂያ እዳት ወስድ አውሬው ተጠቀቁ ስለ እዝ መታወቂያ ምስጥ ማወቅ ከፈለጋችሁ የምፀት አዎጅ ነገር ብላቹ ሰርች አርጉና ጉድ ስሙ😮😮😮😮

  • @user-xw4tt2gr6b
    @user-xw4tt2gr6b Před 9 měsíci

    ፎርሙን ሞልቸ ነበር ፈይዳ ቁጥሩ አልደረሰኝ እና እንዴት ማግኘት ይቻላል??????