H.E. Abiy Ahmed (Dr.) speech at the Digital Ethiopia Conference

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 04. 2024
  • "Fayda Digital ID is one of the key enablers in joining the current digital age or digital economy." Prime Minister Abiy Ahmed (Dr.) said during the Digital Ethiopia Conference.
    "የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ አሁን ያለውን የዲጂታል ዘመን ወይም ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመቀላቀል ከሚረዱ አስቻዮች መካከል አንዱ እና ትልቁን ሚና የሚጫወት ነው።" ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ (ዶ/ር) በዲጂታል ኢትዮጵያ ኮንፍረንስ ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ።

Komentáře • 2

  • @Bisiedigital
    @Bisiedigital Před 3 měsíci

    enien yaligebagn, National-ID tolo mawutat mechalachin asidesitogn sale Passport lemawutat enkuan ayonim Online sira lemesiratm National ID asigebu milew lay sinasigeba it is not Valid? Then what is the purpose of carying National_ID???????????????????😢😢🤨🤨🙄🙄😒😒 I don't get the purpose and point of having National-ID🤔

    • @IDethiopia
      @IDethiopia  Před 3 měsíci +2

      አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ የያዙ ተመዝጋቢዎች መታወቂያ ካርዱን በመጠቀም በተለያዩ ተቋማት አገልግሎቶችን እያገኙ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን በአንዳንድ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚስችል የቴክኖሎጂ ትሥሥር የሚያስፈልግ በመሆኑ የቴክኖሎጂ ሲስተሞችን ከዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ስራ በሰፊው እየሰራ ነው፡፡ ይህ የማስተሳሰር ስራ ሲጠናቀቅ፣ የዲጂታል መታወቂያን በሁሉም ተቋማት ውስጥ መገልገል የሚቻል በመሆኑ ይህ ስራ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን ለመግለፅ እንወዳለን።