ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ያደረጉት ንግግር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 03. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #abiyahmed#digitalethiopia#abiyahmedspeech#erdoğan #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • Zábava

Komentáře • 241

  • @yonastadesse275
    @yonastadesse275 Před 4 měsíci +16

    በጣም የሚገርመኝ ጠቅላይ ምንስትሩ በአስተሳሰብ በብዙ ርቀት ጥሎን ሄዷል እኔ የሚገርመኝ በተለይ በየባህርዛፍ ስር በዘርና በጎጥ ተደራጅቸው መሽገው ነፃ ልናወጣቹ ነው እያሉ ሲለፈልፉ የሚውሉ ሀይሎች ከማነው ነፃ የሚያወጡን በዚህ አስተሳሰባቸው ከድህነት ጋር እናኑራቹ ካልሆነ በቀር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከአብቹ ጎን በመቆም የሀገርን ብልፅግና ለማረጋገጥ ያግዛል!!!😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @mar-ph8bb
    @mar-ph8bb Před 4 měsíci +10

    እረ እንደው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ::እድሜ ጤናን ማስተዋልና ብዙ እውቀት ይብዛልህ::

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Před 4 měsíci +28

    Abiy Ahmed is an amazing leader!!!

  • @MesataKefe
    @MesataKefe Před 4 měsíci +30

    we proud of you our PM !!! May Allah bless you more!!!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 4 měsíci +13

    ❗ከዚህ ትሁትና ጀግና መሪ ጎን ለመቆም ንቃተ ህሊና ይጠይቃል❗we all love you so much our hero❗

  • @mbenti69
    @mbenti69 Před 4 měsíci +22

    For real, in this age, knowledge is indispensable! our prime minister is a highly qualified leader!!

  • @fiyradegu2309
    @fiyradegu2309 Před 4 měsíci +51

    ሁሌም ከፍ ያለ አስተሳሰብ እና ምግባር በጣም ያስደንቀኛል። አንተን የሃገሬ መሪ ያደረገህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ❤❤❤

    • @1hagerachin
      @1hagerachin Před 4 měsíci +2

      I see a bright future for my country

    • @ethiochu
      @ethiochu Před 4 měsíci

      ከለሚ ኩራ ወረዳ 9...😊

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Před 4 měsíci +24

    Wey gud! we have a leader the world need and we are still ... Stay blessed Dr Abiy and you are unstoppable.

  • @tadese1963
    @tadese1963 Před 4 měsíci +20

    Thank you Dr. Abye. I really amazed by your insight vision. We are with you!

  • @Kiki_African_Craft_
    @Kiki_African_Craft_ Před 4 měsíci +11

    አብቹ አንተ ታላቅ መሪ በ50 አመት ውስጥ በአለም ላይ 3 መሪዎች እውነተኞች አገርና አለምን ከሚመሩ መሪዎች ይመጣሉ ከሚባለው አንዱ መሪ አንተ ነህ አንተን ለአፍሪካ ሳይሆን የአለም መሪ እንደምትሆን ለጢቅትም አልጠራጠርም ነህ ደግሞም ትሆናለህ የአለም መሪ ሁሌም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ያልከው ብልፅግና እናያለን መሪዬ ስለሆንክ አመሰግናለሁ 🖐💯❤❤❤😇🙏👍👍👍👍⭐⭐⭐⭐⭐❤🇪🇹😇🇪🇹🙏❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AbdiBune
    @AbdiBune Před 4 měsíci +23

    He is the most futuristic leader our nation ever had.

    • @alemayehukunath7672
      @alemayehukunath7672 Před 4 měsíci

      24 ሰአት ቢያወራ አይሰለቸኚም ከሚገባው በላይ very intelligent.

  • @amanabdu
    @amanabdu Před 4 měsíci +30

    የተማረ ማለት እንደ አብቹ ነው በሁሉም ነገር አሳማኝ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 4 měsíci +5

    ድህነት እደ ብርድ ልብስ ስንት ዘመን አገሬ ሕዝቤ ለበስነው አሁን ግን እንግፈፈው ጨክነን ይብቃን በድህነት ሆኖ መዝፈን ጉድ እኮ ነው ለምሳሌ ፒያሳ ያራዳ ሰፈር ይባላል አራድነት በድህነት መኖር ከሆነ ይቅርብን አራድነት ፒያሳ እካንም ፈራረሰ እሰይ እድሉን እንጠቀምበት እንቃ እባካችሁን ያገሬ ሕዝብ!!!!

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm Před 4 měsíci +13

    It was too short, prime minister. I wish that you could talk like this non stop so that we can learn and enjoy your sweet talks long enough coz you are not boring and your talks are sweeter than anything on earth, even honey is boring but you are not, my dear leader.

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před 4 měsíci +24

    Ambsa,brta.❤❤❤❤❤❤❤

    • @NardiSalme
      @NardiSalme Před 4 měsíci

      የተመታ ሰሜን እዝ የለም ውሸት ነው የኢትዬዺያ ህዝብ እዬን ውሸት ያውቃል ግማሹ በጥላቻ ግማሹ በአብይ ፍቅር ግማሹ በመሬት ተታሎ አብይ ከአ.አ በአሮፕላን የላካቸው ወታደሮች የወያኔ አመራሮችን ሊገድል ሲል ተታኳሱ ከዛ እራሳችንን ተከላከልን ያሉትን አብይ አለምን አታለለበት አብይ ከወያኔዎች ጋር ያልተስማማው እንደ አማራ ክልል በሆዳቹ ልግዛቹ በገንዘብ በስልጣን ህዝባቹሁን አሳልፋቹ ስጡኝ ሲላቸው 17 አመት አፈር የላስነው ከደርግ የተዋጋነው ለህዝባችን ነው በኛ ስቃይ 83 የቤር ቤኤረሰብ ነፃ ወተዋል የቀረ ይቀራል እዬን ባርነት ከምንቀበል ሞታችንን እንመርጣለን እደፈለክ እደሻሸመኔ እደወለጋ እደ አአ እንደ አማራ ክልል የምትገለው የምታስረው የምታግተው የምትረግጠው ትግራዋይ አይኖርም እኛ በምድር እያለን ስልጣንህን ማንም አይነካም በትክክል አስተዳድር ህግ አስከብር እኛም እና ግዝሀለን ሲሉት እዳማራ ክልል እንደ ደቡብ እደጋቤላ በምስልኔ አስቀ ምጫ የሰው ደም ካልጠጣው ብሎ ሰሜን እዝ ብሎ መጣ😢🎉

  • @user-gi8mr5jx3i
    @user-gi8mr5jx3i Před 4 měsíci +1

    ድንቅ መሪ ዘመንሕ ይለምልም ፀጋውና ሰላሙ ይብዛልሕ

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m Před 4 měsíci +8

    This man is gifted leader 👍

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 4 měsíci +27

    ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ።።።።ሰራ ብቻ ወሬ አያውቅም አብቹ ❤❤መቀኛው ይደፍ

  • @bl8869
    @bl8869 Před 4 měsíci +5

    Forward thinking and visionary. Thank you our dear PM.

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Před 4 měsíci +9

    Waaw Abichuuuuu

  • @zewdituyitref6774
    @zewdituyitref6774 Před 4 měsíci +7

    ጠቅላይ ሚንስተር አብይ (አብችዬ )ኮራሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @NardiSalme
      @NardiSalme Před 4 měsíci

      የተመታ ሰሜን እዝ የለም ውሸት ነው የኢትዬዺያ ህዝብ እዬን ውሸት ያውቃል ግማሹ በጥላቻ ግማሹ በአብይ ፍቅር ግማሹ በመሬት ተታሎ አብይ ከአ.አ በአሮፕላን የላካቸው ወታደሮች የወያኔ አመራሮችን ሊገድል ሲል ተታኳሱ ከዛ እራሳችንን ተከላከልን ያሉትን አብይ አለምን አታለለበት አብይ ከወያኔዎች ጋር ያልተስማማው እንደ አማራ ክልል በሆዳቹ ልግዛቹ በገንዘብ በስልጣን ህዝባቹሁን አሳልፋቹ ስጡኝ ሲላቸው 17 አመት አፈር የላስነው ከደርግ የተዋጋነው ለህዝባችን ነው በኛ ስቃይ 83 የቤር ቤኤረሰብ ነፃ ወተዋል የቀረ ይቀራል እዬን ባርነት ከምንቀበል ሞታችንን እንመርጣለን እደፈለክ እደሻሸመኔ እደወለጋ እደ አአ እንደ አማራ ክልል የምትገለው የምታስረው የምታግተው የምትረግጠው ትግራዋይ አይኖርም እኛ በምድር እያለን ስልጣንህን ማንም አይነካም በትክክል አስተዳድር ህግ አስከብር እኛም እና ግዝሀለን ሲሉት እዳማራ ክልል እንደ ደቡብ እደጋቤላ በምስልኔ አስቀ ምጫ የሰው ደም ካልጠጣው ብሎ ሰሜን እዝ ብሎ መጣ😢🎉

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 Před 4 měsíci +10

    የሚገርም ነው ሀገሬ የወደፋቱ ይታየኛል ህዝብ ግን ተኝታል ንቃ አዳሜ ንቃ ድህነትህን ተጠየፋው ነጋ ጠባህ አታልቅስ ድህንትን ታገለው ተባብረን እንስራ

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 Před 4 měsíci

      እኛ የምናለቅሰው ለሚገደሉት ኦርቶዶክሶች ነው

  • @wubegobena8607
    @wubegobena8607 Před 4 měsíci +10

    ይህን ሰው ማድነቅ ብቻ ያንሳ ል አገር ግን እድለኛ ነች ማለት ይቻላል ባሁን ሰአት::

    • @NardiSalme
      @NardiSalme Před 4 měsíci

      የተመታ ሰሜን እዝ የለም ውሸት ነው የኢትዬዺያ ህዝብ እዬን ውሸት ያውቃል ግማሹ በጥላቻ ግማሹ በአብይ ፍቅር ግማሹ በመሬት ተታሎ አብይ ከአ.አ በአሮፕላን የላካቸው ወታደሮች የወያኔ አመራሮችን ሊገድል ሲል ተታኳሱ ከዛ እራሳችንን ተከላከልን ያሉትን አብይ አለምን አታለለበት አብይ ከወያኔዎች ጋር ያልተስማማው እንደ አማራ ክልል በሆዳቹ ልግዛቹ በገንዘብ በስልጣን ህዝባቹሁን አሳልፋቹ ስጡኝ ሲላቸው 17 አመት አፈር የላስነው ከደርግ የተዋጋነው ለህዝባችን ነው በኛ ስቃይ 83 የቤር ቤኤረሰብ ነፃ ወተዋል የቀረ ይቀራል እዬን ባርነት ከምንቀበል ሞታችንን እንመርጣለን እደፈለክ እደሻሸመኔ እደወለጋ እደ አአ እንደ አማራ ክልል የምትገለው የምታስረው የምታግተው የምትረግጠው ትግራዋይ አይኖርም እኛ በምድር እያለን ስልጣንህን ማንም አይነካም በትክክል አስተዳድር ህግ አስከብር እኛም እና ግዝሀለን ሲሉት እዳማራ ክልል እንደ ደቡብ እደጋቤላ በምስልኔ አስቀ ምጫ የሰው ደም ካልጠጣው ብሎ ሰሜን እዝ ብሎ መጣ😢🎉

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 Před 4 měsíci +2

    great ethiopia ❤ i love my country
    So far
    ( have a great lecturing p.m abey ahmed ❤

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 Před 4 měsíci +3

    May God bless you more and more our dear leader Dr. Abiy. We love you so much. Stay blessed.

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před 4 měsíci +2

    Wow Dr Abby Ahmed brilliant and smart leader. Mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians lucky to have this kind of amazing leder. I appreciate all commentaries, because of positive impact for our beloved young and energetic educated Abbch Anbsaw ❤❤❤.

  • @user-fn7ds5lq1t
    @user-fn7ds5lq1t Před 4 měsíci +5

    ሁሌም የኔ ዕንቁ የምልህ በምክንያት ነው ።

  • @thggnmyustn4157
    @thggnmyustn4157 Před 4 měsíci +13

    አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ አላህ አደራህን ሀሳቡን አሳካለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @EthiopiaOnlineBusiness
      @EthiopiaOnlineBusiness Před 4 měsíci +1

      እባብኮ ነው

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Před 4 měsíci +1

      እባቦች ናቸው ማንነታቸውን የሚያቁት እናት ሌባ ምን ነበረ ጨርሰው ገለታው😂😂😂​@@EthiopiaOnlineBusiness

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Před 4 měsíci +2

      አሜን!❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BekaAman605
      @BekaAman605 Před 4 měsíci

      ​@@EthiopiaOnlineBusiness ጨለማ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 4 měsíci +1

      ኢትዮጵያ እያፈረሰ ኢትዮጵያ የሚል አጭበርባሪ

  • @amatomone
    @amatomone Před 4 měsíci +2

    You have full of knowledge, our leader, our hero, I can see our country Ethiopia in your hands full of bright
    We love you our king

  • @getinethabtemariam1492
    @getinethabtemariam1492 Před 4 měsíci +2

    Doctor Aby Mohammed is super Intellgent prime minister for Ethiopia Long live Abechu❤❤❤❤❤❤❤ Ionner you &Ilove you ever.

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Před 4 měsíci +14

    በእኔ እይታ ዛሬም ሆነ ነገ ለእኔ አሻገር ሙሴ ነህ በእግዚአብሔር እምነት አለኝ በእንተ ጉዞ ውስጥ ተስፋዋ እውን የሚሆንለት ኢትዮጵያ ትታየኛለች።!!!!

    • @user-ro4yj1wu1u
      @user-ro4yj1wu1u Před 4 měsíci +1

      ስግደትህን እንዳታቆርጥ ስገድለት

    • @solomongobana5107
      @solomongobana5107 Před 4 měsíci

      @@user-ro4yj1wu1u የሚሰግድለት አምለክ አለ በሰማይ ለሰው መቼም ቢሆን አልሰግድም እሺ የሀሳብ ደካማ ሰው መቼም አይመቸኝም በአንተ መነጽር ደግሞም መቸም ቢሆን አላይም ወገን ስገድ ከማለትህ በፊት አስብ።

    • @user-ro4yj1wu1u
      @user-ro4yj1wu1u Před 4 měsíci +1

      @@solomongobana5107 እረ ለምን አፈንድደህ አሰግድም ምን አገባኝ። ስገድ

  • @eliasgugsa2612
    @eliasgugsa2612 Před 4 měsíci +4

    የሚጠሉት ያልተማሩት ናቸው ::

  • @propetastu9291
    @propetastu9291 Před 4 měsíci +4

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶክተር አብ ማለት የሰው ኮምፒተር ናቸው እግዚአብሔር ረጀም ዕድሜ ይስጣቸው ።

  • @user-vi4ni8bh6h
    @user-vi4ni8bh6h Před 4 měsíci +2

    Tebarek

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m Před 4 měsíci +4

    You are visionary 21st Century Leader 👍

  • @aamiluu
    @aamiluu Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤
    Yes we can!

  • @argawbelay7938
    @argawbelay7938 Před 4 měsíci +7

    Of course, we need Digital
    T echnology Tragectory strategy.

    • @NardiSalme
      @NardiSalme Před 4 měsíci

      የተመታ ሰሜን እዝ የለም ውሸት ነው የኢትዬዺያ ህዝብ እዬን ውሸት ያውቃል ግማሹ በጥላቻ ግማሹ በአብይ ፍቅር ግማሹ በመሬት ተታሎ አብይ ከአ.አ በአሮፕላን የላካቸው ወታደሮች የወያኔ አመራሮችን ሊገድል ሲል ተታኳሱ ከዛ እራሳችንን ተከላከልን ያሉትን አብይ አለምን አታለለበት አብይ ከወያኔዎች ጋር ያልተስማማው እንደ አማራ ክልል በሆዳቹ ልግዛቹ በገንዘብ በስልጣን ህዝባቹሁን አሳልፋቹ ስጡኝ ሲላቸው 17 አመት አፈር የላስነው ከደርግ የተዋጋነው ለህዝባችን ነው በኛ ስቃይ 83 የቤር ቤኤረሰብ ነፃ ወተዋል የቀረ ይቀራል እዬን ባርነት ከምንቀበል ሞታችንን እንመርጣለን እደፈለክ እደሻሸመኔ እደወለጋ እደ አአ እንደ አማራ ክልል የምትገለው የምታስረው የምታግተው የምትረግጠው ትግራዋይ አይኖርም እኛ በምድር እያለን ስልጣንህን ማንም አይነካም በትክክል አስተዳድር ህግ አስከብር እኛም እና ግዝሀለን ሲሉት እዳማራ ክልል እንደ ደቡብ እደጋቤላ በምስልኔ አስቀ ምጫ የሰው ደም ካልጠጣው ብሎ ሰሜን እዝ ብሎ መጣ😢🎉

  • @abdurokite
    @abdurokite Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
    Jagna sawu

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤Abiyy my king and my hero wodddddddd and God bless you my king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 Před 4 měsíci +6

    ረቂቅ!!!

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq Před 4 měsíci

    አቢቹ ጀግኖ ነወ❤❤❤❤

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Před 4 měsíci +1

    ሁሉንም አውቃለሁ ለባለሙያዎች መተው ጥሩ ነበር

  • @abomaterfa-xl4hj
    @abomaterfa-xl4hj Před 4 měsíci

    He is Hero He is best best man in every Angle.

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Před 4 měsíci +4

    ምንም ዕረፍት የሌለው መሪ,,በሁሉም ሙያ በቂ ዕውቀትና ግንዛቤ ያለው መሪ

  • @abelnigatu7577
    @abelnigatu7577 Před 4 měsíci

    The PM speaks the truth all the time. Those with ears let them hear.

  • @jh2500
    @jh2500 Před 4 měsíci

    Brilliant Leader God's gift to our Ethiopian 💚💛❤️

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před 4 měsíci +1

    ወይ የኔ ጀግና አብይ ድንቅ መሪዬ ላንተ እኔ ደከመኝ መቼ ነው ትንሽ እረፍት የምታደርገው ።

  • @user-ki7ei3qc8s
    @user-ki7ei3qc8s Před 4 měsíci +1

    👍

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 Před 4 měsíci +10

    እነ እን ዋጋ ምን ትላላችሁ ።ጠብ መንጃውን አስቀምጡና ወደ ትምህርት ቤት።

    • @yonastadesse275
      @yonastadesse275 Před 4 měsíci

      በጣም የገረመኝ እኔም በጠ/ሚ ንግግር ውስጥ የእንዋጋ እንዋጋ በለው ድድብና መሀይምነት ነበር ሲታየኝ የነበረው ከእንግዲህ እነሱ ተምረው የትም አይደርሱም ሀሳብህ ስለተመቸኝ ነው!!!!🙏🙏🙏🙏 27:14

  • @user-lq5dy6fc1i
    @user-lq5dy6fc1i Před 4 měsíci

    Way to go, Mr Prime Minister!!!
    የኢትዮጵያ ህዝብ finally የሚያሻግርዉን መሪ አገኘ።

  • @takelegaye3816
    @takelegaye3816 Před 4 měsíci +1

    In this information Era the right person, in this breakage time of the country, the good builder , in these corrupted generations the one of the best leaders is you, Dr Abbiy PM of Ethiopia , never stop your excellent vision, you humble man Mighty God is with you .

  • @JorjhaMan
    @JorjhaMan Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ dr abuchu

  • @surafelkongo3239
    @surafelkongo3239 Před 4 měsíci +2

    1.33 ደቂቃ የችግኝ ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 Před 4 měsíci

    You can lead all African country but never underground Ethiopian people ,one day I will meet u dr ❤

  • @user-do1no6yg6t
    @user-do1no6yg6t Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-df8io2mb3k
    @user-df8io2mb3k Před 4 měsíci

    I highly miss PM Melese Zenawi

  • @anwartube5996
    @anwartube5996 Před 4 měsíci

    አብቹ ማኛ❤

  • @solomontesfaye7039
    @solomontesfaye7039 Před 4 měsíci

    ሁላችንም እንደዚህ እንደማመጥ

  • @user-cg7lh3mh4s
    @user-cg7lh3mh4s Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gashawtura6335
    @gashawtura6335 Před 4 měsíci +2

    It could be nice to make such conversations more collaborative between the top leaders in the country, including known technology experts between the topics so that the strategy will have more buying and involvement across the key leaders in the country. We have to move away from individual contributions towards collaboration. As established systems have, most of the systems are making the majority passive, and superstars are making all the shows. Overall, it is a great discussion, and the country needs more follow-up discussions about each topic with major stakeholders.

  • @user-en9ds7uy2b
    @user-en9ds7uy2b Před 4 měsíci

    Is greater leader in the world

  • @samsonhelufes2816
    @samsonhelufes2816 Před 4 měsíci

    Good job abicho

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 4 měsíci +2

    ዋዉ በየግዜው አዲስ ነገር ነው የሚያስዮን ልፋቶትን እግዚአብሄር ይቁጠርሎት

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen Před 4 měsíci

    ቤታቸው ለፈረሰባቸው መስጂዳችን ለፈረሰብንስ

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 Před 4 měsíci +1

    ችግሩ እንዳለ ሆነ ሰውዬው ግን ይችላል 👏

  • @Abdurohmanmohammed1992
    @Abdurohmanmohammed1992 Před 4 měsíci +2

    😘😘😘😘😘😘

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 4 měsíci +1

    አባቴ ዘርህ ይባረክ ይሳካልህ ይቅናህ በሄድህበት ሁሉ እግዚያብሔር ሐይል ይሁንህ በፀጋው በርታ እናከብርሃለን አስተዋይ መሪያችን !!!

  • @djilalu6443
    @djilalu6443 Před 4 měsíci

    Ideal idea. Dream liner

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @yabetsidaniel1699
    @yabetsidaniel1699 Před 4 měsíci +21

    ክቡርነቶ እርስዎ የሚናገሩት ከተቀመጡት ስንቱ ይገባዋል?

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Před 4 měsíci

      😂😂😂😂😂😂 ምች ኮመንት

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m Před 4 měsíci +1

    Dr Abey is talking to 19th Century Citizens. He is ahead of his time 😢

  • @_Gebetamedia8751
    @_Gebetamedia8751 Před 4 měsíci

    Good job PM.

  • @user-yq3je9wp5k
    @user-yq3je9wp5k Před 3 měsíci

    ዳግም ምኒልክ

  • @Abbichuofficial
    @Abbichuofficial Před 4 měsíci +1

    addero tiyya Rabbi adderoko si gochu isaatiin baay'een gammada alhamdulillah

  • @mekiasbiru3599
    @mekiasbiru3599 Před 4 měsíci

    Ethiopia is Saudi Arabia 🇪🇹

  • @argawbelay7938
    @argawbelay7938 Před 4 měsíci +1

    But our people are change resistant, z main problem. That is, relectant for rapid chane.

  • @plupadiermanufacturing4977
    @plupadiermanufacturing4977 Před 4 měsíci

    How could someone have this much knowledge in political, technology, psychology, spiritual, farming,,,,,,, He is aurater as well. Every time, I am surprise by him.

  • @LavolavoMasafdiif
    @LavolavoMasafdiif Před 4 měsíci

    my memory get former president of somalia siad barre style.

  • @stegbar
    @stegbar Před 4 měsíci

    Digital economy” refers to the use of information technology to create or adapt, market or consume goods and services. Digital novelties include digital banking, e-commerce, virtual education, smartphone apps and collaboration platforms.

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b Před 4 měsíci +1

    ወይኔ እረስቼው የማይመረቁት ተማሪውች ናቸው እንዴ ዛሬም

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen Před 4 měsíci +2

    ፕሊሥ ለአማራ ብሄር ብሄረሰቦች ፍትህ ፋትህ ለተገፋው ኢትዪጲያዊን በሙሉ ለሀገራችን 😭😭

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 Před 4 měsíci

    ወይ ተሰቃየህ

  • @jonjon7034
    @jonjon7034 Před 4 měsíci +1

    Prime minister when do you sleep

  • @getenehmamusha
    @getenehmamusha Před 4 měsíci

    good aspire,but...

  • @SirajAhmedehzh
    @SirajAhmedehzh Před 4 měsíci

    When we consider progresses from this angle, our future is promising.

  • @user-dm1zf3nl1v
    @user-dm1zf3nl1v Před 4 měsíci +4

    abichuuuu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️💯

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před 4 měsíci

    እንዴት እንደደበርካቸው ፊታቸውን እየው

  • @surafelkongo3239
    @surafelkongo3239 Před 4 měsíci +1

    አንተ ታዲያ እንደ 7ኛ ክፍል ተማሪ አውራ እንጂ

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 Před 4 měsíci

    እርስዎ ከእግዚአብሔር ተቀብተው ለኢትዮጵያዊያን የተሰጡ መሪ እንደሆኑ ማን አስተዋለ…ንጉሥ ዳዊት እንደተቀቡ እሥራኤላዊያን የተረዱት ካለፉ በኋላ እንደሆነው ሁሉ ዶ/ር አብይም እንደዚያ እንዳይሆን ምድርቷን እግዚአብሔር አምላከ ያስበን እላለሁ::

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 4 měsíci

    Amrican poset🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸✔️ oky true wored

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před 4 měsíci

    Great leaders consistently make efforts to understand the local community's situation, and our leader, Dr. Abiy, exemplifies this trait. Thank you, Dr. Abiy, for your dedicated service to the Ethiopian people.

  • @brinditech
    @brinditech Před 4 měsíci

    ጋዜጠኛው መንታ አለው? 17:47 እና 17:53

  • @wendmagegnasfaw3928
    @wendmagegnasfaw3928 Před 4 měsíci

    why don't you step out of treadmill am only a m away there is someone called walking you know I want to help

  • @user-gs2yi2oz9m
    @user-gs2yi2oz9m Před 4 měsíci +1

    antta biichahin spees layii heedahal

  • @RabiaSeid-qp6du
    @RabiaSeid-qp6du Před 4 měsíci

    Only Addis ababan p.m mari yatut 9ngu keleloch nachew miyasaznung

    • @AbdisaNure
      @AbdisaNure Před 4 měsíci +1

      He is Ethiopian leader wether you accept or not

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před 4 měsíci +1

    ጫካ ቤተመንግሥትህን ባትገነባ ጨበራ ፓርክ ባትገነባ አድዋ ባትገነባ በእዳ ተወጥረን ኢትዮጵያ አትፈርስም እያልክ ምታፈስርሳት አንተው ነህ ላትኖርበት ወራት ነው የቀረህ በስልጣን

  • @miskerhabte8280
    @miskerhabte8280 Před 4 měsíci

    Yeha hula kuhe Belo yemesema atela mehayeme ashangulite nachu

  • @user-gu7wi9yv6t
    @user-gu7wi9yv6t Před 4 měsíci

    Lebbbaaa wosetttam gedel geba

  • @mekiasbiru3599
    @mekiasbiru3599 Před 4 měsíci

    They don’t have ac

  • @Koket123
    @Koket123 Před 4 měsíci

    Cgilota telaw