ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ ማኅበረሰብ ከተውጣጡ ሴቶች ጋር ያደረጉት ውይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 561

  • @zewdua155
    @zewdua155 Před 5 měsíci +8

    የጋንቤላዋ እናት ፀጥታችንን የሚያሳጡን ወንዶች ናቸው የሚሞተው ሴቶችና ልጆች ናቸው:: እነርሱም ስልጣን ፈላጊዎች ናቸው በማለት ገልፀዋል::

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 5 měsíci +5

    በእውነት ሴቶች ደስ ሲሉ ፦ በቃ ሁሉም ሙሰኞች ወንዶች ይባረሩልንና ሴቶች ይሾሙልን ❤❤❤

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 5 měsíci +23

    ክቡር መሪያችን ሁሉንም አክባሪ እድሜ ይስጥህ

    • @amentube4897
      @amentube4897 Před 5 měsíci +1

      ሕድድድድ ዉነትሽን ነው

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Před 5 měsíci +7

    እናት ትሣቅ ለዘላለም ❤❤❤❤

  • @user-co8rv5nm8g
    @user-co8rv5nm8g Před 5 měsíci +32

    አለም የሁላችንም ተሳትፎን እንደምትሻ ለተረዱን ጠሚ አብይ አህመድ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው፡፡

    • @user-qm6eq1jz4t
      @user-qm6eq1jz4t Před 5 měsíci +2

      ቀዳዳ

    • @user-vo4zn4sl6j
      @user-vo4zn4sl6j Před 5 měsíci +1

      በጥራቃ ከደሙ የጠጣችሁ በሰው ደም የረካችሁ

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 Před 5 měsíci +1

      ​​​@@user-qm6eq1jz4tIf you can fix the hole otherwise keep off their affair. Jealousy kills.

    • @satenaw4923
      @satenaw4923 Před 5 měsíci +3

      የትኛው አለም።ላንተ አለም ኦሮሚያ ነው ።ያንተ አብይ አህመድ ባፍንጫው ይተከል

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 5 měsíci

      I think you're kedada, too!

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +26

    ሴቶች በተፈጠረላቸው ምቹ ሁኔታ ተጠቅመው የሚታየውን የመልካም አስተዳደርና የኪራይ ሰብሳቢነት ችግሮችን ለመቅረፍ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ማበርከት ችለዋል፡፡

  • @gizawkebedetadesse215
    @gizawkebedetadesse215 Před 5 měsíci +5

    ከሁሉ ስብሠባ ይህ ገራሚና አስደናቂ ነው። ያለሴቶች ተሣትፎ ሀገር የለም።

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +24

    የሴቶች ጥያቄ በሃገራዊ ደረጃ መመለስ ተችሏል።

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 Před 5 měsíci +7

    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ እናቶቻችን ድስ ትላላችሁ ሀገራችንን ወገናችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +27

    ሴቶች በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ መቀጠል አለባቸው።

    • @alulaalula9344
      @alulaalula9344 Před 5 měsíci +2

      ስንቴ ኮመንት አረክ ሾርት ሚሞሪዉ 😂😂😂😂 በድን

    • @user-kc4zo3nx8b
      @user-kc4zo3nx8b Před 5 měsíci +2

      የጨነቀህ ለታ የረሳከውን ህዝብ ትሰበስባለህ ይህም ስብስብ

  • @kerlostube
    @kerlostube Před 5 měsíci +4

    የብልጽግና አፍ ከሆኑ ሰዎች ጋር አውርቶ ማሕበረሰብን አወያየሁ ማለት ቀልድ ነው!!!
    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ!
    Majorityው ማህብረሰብ ምን እያለ እንደሆነ ብታውቁ ኖሮ. .....
    አብረን ምናየው ይሆናል:::

  • @riseshine9136
    @riseshine9136 Před 5 měsíci +16

    ለሴቶች ጊዜ መስጠት እና ማዳመጥ ማነጋገር ተገቢ ነውና!ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር እናመሠግናለን።

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 Před 4 měsíci

      እውነት ነው በውይይት በመነጋገር መልካም ነው

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před 5 měsíci +2

    እናቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Před 5 měsíci +11

    በጌታ በእየሱስ ስም ኢትዮጵያውያንን እየከፋፈለ የሚያጋጭና የሚያበላልጥ መንፈስ የፈረሰ ይሁን:: አንድነት ፍቅር ሰላም ፈረሀ-እግዚአብሄር በሁሉም ኢትዮጵያውያን ላይ ይሁን:: ክብር ምስጋና ሁሉ ሁሉን ለሚችል ለፈጣሪያችን ለቅዱስ እግዚአብሄር ብቻ ይሁን:: በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም:: አሜን ሀሌሉያ::

  • @anezinmulatu6713
    @anezinmulatu6713 Před 5 měsíci +14

    Amen ወዶቹ አስቸግረውናል😅😅😅😅

  • @genet1963
    @genet1963 Před 5 měsíci +36

    ዐቢቹ የሴቶችን ውለታ በወሬ ብች ሳይሆን በስራና በተግባር አድርጎና አክብሮ አሳይቷል!

  • @asnakechtsegaye699
    @asnakechtsegaye699 Před 5 měsíci +7

    እኔ በጣም ድስተኛ ነኝ በኢትዮጵያ
    ሴቶች ኑሩልን ጏበዞች::

  • @abdibrownelief2862
    @abdibrownelief2862 Před 5 měsíci +5

    Abichu king of the world's

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera Před 5 měsíci +4

    ዶክተር አብይ አህመድ በርቱ ተበራቱ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልንን

  • @Alemenor24
    @Alemenor24 Před 5 měsíci +4

    ''ሴቶች የተደፈሩት በሰዉ ነዉ። እኛ ግን በመሳሪያ ነዉ።'' ኢትዮጵያ አትረሳትም😢😢😢😢😢😢

  • @Azt189
    @Azt189 Před 5 měsíci +3

    ከአምሳ አመት ጀምሮ የሴቶች፣ የብሔር ብሔረሰብ፣ የነጋዴ፣ የገበሬ፣ የከተማ ነዋሪዎች ስብሳባና መሪ ሙገሳ አላቋሩጡም። ነገር ግን ወፍ የለም።
    የሊቢያው መሪ ጋዳፊ ከተማ አፍርሶ አዲስ ከተማ እንደ ሰራ፣ ትልቅ ወንዝ በበረሃ በመዘርጋት፣ በሊቢያ የነበረውን ትልቅ የውኃ እጥረት እንዳስወገደ ይወራለታል ። የኢራቁ ሳዳም ሁሴን ብዙ ቤተመንግስትና ሌሎች ሕንጻዎችን ገንብቶ ነበር። ሕዝብ በሰላም እንጂ በመሪዎች ሕንጻ መስራትና ከመሪዎች ጋር በሚደረግ ስብሰባ ስለማይታነጽ ሊቢያና ኢራቅ ፈራረሱ እንጂ ምንም አልተጠቀሙም።
    ሕዝቡ ተሰብስቦ የሚፈልገውን መወሰን ቢችል፣ የፓርላማ አባላት፣ እንደ አሜሪካው ኮንግሬስ መሪዎችን ከስልጣን የማውረድና የመሾም ስልጣን ቢኖራቸው ግን ትክክለኛ ዲሞክራሲ ተገንብቷል ማለት እንችል ነበር። ነገር ግን ወንጀልና እገታ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ተንሰራፍተው ሳለ አገሪቱ ፋሽን የሚያስፈልጋት ይመስል፣ የኑሮ ውድነትን የሚጨምሩ ሕንጻና ፓርክ መሰራታቸው ለሃብታሞች ካልሆነ በስተቀር ለድሃው ኢትዮጵያዊ ጥቅማቸው ምኑ ላይ ነው?
    ከእኛ ይልቅ፣ እንደ ጨረባ፣ የማያቋርጥ ስብሰባና ከንቱ ውዳሴ በማብዛት ብዙ ጩኸትና ግርግር ሳይፈጥሩ፣ የሕግ የበላይነትን አስከብረው በሰላም የሚኖሩት ኩባና ኤርትራ ይሻላሉ።

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +29

    በዐቢይ ዘመን ከዚህ ቀደም ከነበረው የተለየ በማድረግ ሴቶችን ተጠቃሚ በሚያደርጉ ልዩ ልዩ መረሀ-ግብሮች ተከውኗል።

  • @alisalem3168
    @alisalem3168 Před 5 měsíci +6

    እሜንእሜንእሜንእሜንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Před 5 měsíci +2

    ሴቶቻችን በርቱ እናትም፣ እህትም፣ ሚስትም ሆናችሁ አይተናል በርቱልን።

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 Před 5 měsíci +5

    ሁሉም የተሰበሰቡ ሴቶች ባለምጡቅ አዕምሮ ናቸው።

  • @girmadaba409
    @girmadaba409 Před 5 měsíci +10

    ሀረር የውሃ ችግር በጣም በጣም በጣም ትኩረት ቢደረግ ?!

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +12

    በብልፀሰግና መንግስት አግባብነት ያለው ተጠያቂነት እንዲሰፍን ተደርጓል።

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +21

    የሴቶችን መብት የሚያከብር ማህበረሰብ እንገንባ!

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Před 5 měsíci +1

    አቢቹ አባ ቢያ የኛ ድንቅ መረሪ እቅድህ ሁሉ ስኬታማ የሁነልህ እግዚአብሔር በመግባት በመውጣትህ ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🇪🇹🌳🌳🌳🌳🌳🌳

    • @user-dy3sk8hv4b
      @user-dy3sk8hv4b Před 5 měsíci +1

      ከምርሽነው የንፁሀንደምአፍሳሽ መሆንኑንእረሳሽ

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +16

    የሴቶች ተሳትፎ ማሳደግ ሀገራችን የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው።

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 5 měsíci +6

    አሜንንን አሜንንን ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አብቹ እግዚአብሔር ይርዳክ ይጠብቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @sarashiferaw9439
    @sarashiferaw9439 Před 5 měsíci +3

    ሴቶቹ ከየት ምድር ላይ ነውየመጡት ኢትዮ አይደለም ያሉት

  • @almazgebresilassie946
    @almazgebresilassie946 Před 5 měsíci +11

    እውነት በናቶች ሲገለፅ እንዴት ደሥ ያሰኛልልል

  • @zurettube638
    @zurettube638 Před 5 měsíci +5

    አብቾ ፅንፈኛ እና አክራሪ ፓለቲከኞች አሥቸገሩህ

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +9

    የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ የበለጠ በማጎልበት ሃገርን ተጠቃሚ ማድ እንደሚቻል ዶ/ር ዐቢይ አሳይቷል

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Před 5 měsíci +3

    ምጡቅ አእምሮ ሁሌም መልካም ነው የሚያፈልቀው Thank you our PM!

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 5 měsíci +18

    ወዳጆቼ
    እንደገና ጥሉኝ
    በአብይ ቀልድ አላውቅም!!!
    Not now...not ever!

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před 5 měsíci +2

    This is a real face of Ethiopia that His Excellency PM Abiy Ahmed brought to the front of the whole nation. Ethiopia is so diverse and beautiful. No Ethiopian leader had ever appreciated his own people like our PM. No previous Ethiopian leader had ever received a direct blessing from the Ethiopian people. No previous leader had listened to his own people like PM Abiy. God bless you! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @kebedebeka9131
    @kebedebeka9131 Před 5 měsíci +1

    ወንዶች አስቸግረዉናል ያለችዉ እናት ትደነቃለች፡፡ሁሉም ወንዶች
    ፖለቲከኞች ፤ተጋዮችና ነጻ አዉጪዎች ብቻ ሆነዋልና፡፡

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před 5 měsíci

    አሜንአሜን እዲሜና ጤና ለጠቅለችንንንን❤❤❤❤

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Před 5 měsíci +3

    የተመረጠ ካድሬ እያጋገረ ሤት አነጋገረ

  • @show8133
    @show8133 Před 5 měsíci +39

    አብይ ጀግና መሪ ነው

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia Před 5 měsíci +3

      እጅግ በጣም ድንቅ!!!
      የጠላው ይጠላ....

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 5 měsíci

      Lol, Amen on that!🙏

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 Před 5 měsíci

      ባጭር ያስቀረዉ ፈጣሪ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 5 měsíci

      ​@@brhantsfaw9853አሥታፉረላ ወአቱ ቢላህ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 5 měsíci +4

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +12

    ሴቶች ለሰላም ከፍተኛ ሚና አላቸው።

  • @genet1963
    @genet1963 Před 5 měsíci +5

    ሴቶችን በማወያየት ለሀገር መፍትሄ አካል አድርጎ እያሰየን ነው

  • @TERY411
    @TERY411 Před 5 měsíci +6

    ጥሎብኝ እውነት እሚናገር ሰው ስወድ ተባረኩ ሃገሬ ጠላትሽ እንዳልሆን ፈጣሪ ይጠብቀኝ ገና እኮ ድክ ድክ እያለች የለች ሃገር ናት እንዴት ህፃን አትደግ ይባላል🥺

    • @zekATE
      @zekATE Před 5 měsíci +1

      ጥሎብሽ በእፉ እይሞረደ የሚያርድሽን ውንጅለኛ የማታይ እውር ነሽ ማለት ነው።ማዘን ለእሳዳጊዋችሽ ነው።

    • @TERY411
      @TERY411 Před 5 měsíci +1

      ​@@zekATE17year joned youtube 😂 የአብይ 6 year ለውጥ እንዲ ሲወራ 🤐

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 Před 5 měsíci +6

    የኤትዬጴያ መሬ ነክ እኔ በርግጠኝነት ከጎንክ ነኘ መላው ህዝብ ሁሉ ተቀብሎካል

  • @laychluhshiferaw8580
    @laychluhshiferaw8580 Před 5 měsíci +5

    የኛ እናቶች እምባስ?

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +5

    በዐቢይ መንግስት በሀገራችን ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት የሴቶች ድርሻ የላቀ መሆኑ ሴቶች ብዙ ነገሮችን በመተባበር በመስራት አሳይተዋል።

  • @user-zj7eb1th2l
    @user-zj7eb1th2l Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Před 5 měsíci +1

    አብቹ ኪያ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታልን ❤❤❤

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 Před 5 měsíci +2

    መሪን ጥሩ እንዲሠራ የሚረዳው ከንቱ ውዳሴ ሣይሆን ገንቢ ምስጋናም ሆነ ትችት በምክኒያታዊነት ሲቀርብ ነው።

  • @abubekr.achamto2876
    @abubekr.achamto2876 Před 5 měsíci +2

    ከጋቤላ የምጣሽ እህት ወሳኝ ጥያቂ ነው ያነሳሽ ሌሎች አሽቃባጭ ናቸው

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před 5 měsíci +2

    እነዚህ ፋሺስቱን የምያሞገሱ ሴት የቡና ቤት ሴት የምታውቁ አንገት አንገታቸዉን ቁረጡ

  • @genet1963
    @genet1963 Před 5 měsíci +12

    ሴቶች ይችላሉ ቤት መምራት ብቻ ሳይሆን ሀገር መገንባት ማቅናት እንደሚችሉ አሰመስክሯል እንዲሰሩ አቅማቸውን አውጥተው እንዲያሳዮ እድል ጭምር ሰጥቷል !

  • @user-lw9tc1zt4n
    @user-lw9tc1zt4n Před 5 měsíci +2

    What Amazing wizdom explanation for the women really good idea ,

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 5 měsíci

    ጎበዞች የሀገሪ ኢትዮጵያ እናቶች እህቶች እናቶች ጠንካሮች ታታሪዎች የሀገር ዋልታዎች በርቱ ሀገራችን ኢትዮጵያ ታሽንፍለች ጠቅላያችን እናመስግናለን

  • @riseshine9136
    @riseshine9136 Před 5 měsíci +4

    ኢትዮጵያን ለማሻገር ሁሉም የበኩሉን ማድረግ አለበት!

  • @asegewami9905
    @asegewami9905 Před 5 měsíci +2

    እጅግ መልካም። ግን የሁሉም ጥያቄ ነው።
    የኢትዮጵያ ባንዲራ፤ አረንጓዴ ብጫ ቀይ ምንድነው ጥፋቱ ሚሊቴሪ ሴቶች ላይ እንኳን የማይታየው? ወይስ የሚከፋው ሰው አመራር ላይ አለ?
    የኢትዮጵያ ባንዲራ ዓለም የሚያከብራት ነው፡
    100 መልካም ነገር ፤ ግን አንድ ያውም ባንዲራን የሚመለክት ነገር ጠቅላላ ህዝቡን ያስምማልና እንደ አድዋው ፕሮጀክት አንድ ነገር እንደሚደረግ ተስፋ አለ ወይ?

  • @user-df8hc8ly7i
    @user-df8hc8ly7i Před 5 měsíci +8

    Abiyeeeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiyotbiru2689
    @abiyotbiru2689 Před 5 měsíci +3

    እናቶችዬ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 5 měsíci +4

    በዶክተር እብይ ግዜ ሴቶች ተከበሩ

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal4493 Před 5 měsíci +1

    ጀግና ሲለካ አብቹ ነው ለካ ውድድድድድድድድ ለሁሉም ጊዜ አለ በአብቹ ይህንን የሴቶች ክብር አየን ንጉሱ ሆይ ሺ አመት ንገስ

  • @Muhammad-sn9xr
    @Muhammad-sn9xr Před 5 měsíci +2

    አሚንንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @solomon806
    @solomon806 Před 5 měsíci +13

    አብቹዬ ጀግናው መሪያችን በርታ ብዙሃኑ ከጎን አለን

    • @abrahamtesfai6597
      @abrahamtesfai6597 Před 5 měsíci +2

      መንጋ ሁላ። ኣገር እየፈረስች ደደብ

    • @solomon806
      @solomon806 Před 5 měsíci

      @@abrahamtesfai6597 እዛው አናትህን አፍርስ ሙቀጫ ማን ጠራ አንተም በማይመለከትህ አትግባ ራስህን ቻል

  • @lilym6501
    @lilym6501 Před 5 měsíci +1

    I wanted to express my heartfelt gratitude for inspiring me to return to my birth country and contribute to its development. Your leadership and dedication have reignited my sense of purpose, and I am eager to collaborate with you in making a positive impact on the lives of our fellow citizens.
    Thank you for the opportunity to serve our nation.

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 Před 5 měsíci +14

    በጠም ጨዋ እናቶች

  • @sks9666
    @sks9666 Před 5 měsíci +2

    We love you our PM❤❤❤

  • @habtamukefale9148
    @habtamukefale9148 Před 5 měsíci +10

    l am so sorry !!!!!!!!!! ወይ ሃገሬ በቃ እጀዚህ ነው ማስመሰል😊

    • @helinatesfaye9414
      @helinatesfaye9414 Před 5 měsíci +1

      ቁራ ጩህ! ልማድህ ነውና!!!

    • @brighttube4me
      @brighttube4me Před 5 měsíci

      ቤት የተሰጣቸውን ብቻ ጠርተዋቸው ይሆናል::

    • @mohammedsirage4009
      @mohammedsirage4009 Před 5 měsíci

      አተ እራህ ወረኛ ነገር ነህ ካልገባህ እና ማዳመጥ የማትፈልግ ከሆነ አተይ በቃ

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +4

    የፆታ እኩልነትን በማስፈን ሴቶች ከነበረባቸው ድርብርብ ተጽዕኖ እንዲላቀቁና በኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ መስኮች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተችሏል።
    ሴቶች እውቅናና ስፍራ እንዲያገኙ ትልቅ

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +4

    ሴቶች በተሠማሩበት መስክ ጠንክሮ በመስራት የተሻለች ሀገር ለመገንባት በብልፅግና መንግስት አሳይተዋል።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 5 měsíci +2

    #ድል ለመላው የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

    • @ah6121
      @ah6121 Před 5 měsíci

      RIP FANO
      😪
      FANO - FASAM

  • @zebibreshidreshid6589
    @zebibreshidreshid6589 Před 5 měsíci +3

    ወንዶች አስቸግረዉናል 😂😂😂😂 ትክክል

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 Před 5 měsíci +2

    ወይእናቴ ቀሪውን ክልል ሁሉ ለማልማት ያብቃህ ማንእደሴት ሚስኪን😢😢😢😢😢

  • @temporary995
    @temporary995 Před 5 měsíci +5

    ፍትህ ለመምህር መስከረም ኣበራ
    ፍትህ ለመምህር መስከረም ኣበራ

  • @sarashiferaw9439
    @sarashiferaw9439 Před 5 měsíci

    አምላኬሆይ ኢትዮጵያንና እዝቧን ጎብኝ እባክእ😢😢

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 Před 5 měsíci +2

    God bless you Abicu ❤

  • @user-vg1mk1rg8b
    @user-vg1mk1rg8b Před 5 měsíci +10

    የሴቶች ተሳትፎ ማብቃት ተችሏል።

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před 5 měsíci +2

    አሚን::አሚን::አሚን::❤አብቹዬ❤

  • @user-it4wb1nm1i
    @user-it4wb1nm1i Před 5 měsíci +2

    የቀበሌ ሴቶች ግን አንድ አየነት ናቸው

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 5 měsíci +1

    ❤prosperity ❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 5 měsíci +7

    ወዶች አስቼግረውናል kkkkkk

  • @user-yn7os2fi6e
    @user-yn7os2fi6e Před 5 měsíci +3

    እዳው ወላሂ ተየት አጠራቀማቸወ

    • @user-dk6ot2kn8j
      @user-dk6ot2kn8j Před 5 měsíci

      እጃ ሀገር እየፈረሰች እነሱ ሌላ ያወራሉ ኢትዮጵቢያ ውስጥ ያሉ አይመስሉም አሽቃባጮች

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 Před 5 měsíci

    excellent massage and evaluation.Very Amazing idea and experience from all of you and Amazing answer as usual from our lovely leader Dr.Abiy. God bless you all and Dr.Abiy and Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️.

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 5 měsíci +2

    አይ ብልፅግና ህውሀትን አስናቃችሁ እኮ የብልፅግና ካድሬዎችን በአበል ኮሜንት ደጭዎችን በረበል እያማላለክ ውዳሴ ትፈልጋላችሁ እግዜሆ ስውን እንደምታታሉት እግዚአብሔር ንስ. ካድሬ ጠላሁ

  • @genet1963
    @genet1963 Před 5 měsíci +2

    የሀገር ሰላምና ብልፅግና የሴቶችን ተሳትፎ እንደሚጠይቅ አውቆ እነሱን አሳታፊ ባደረገ መልኩ እየሰራ ጠንካራ መሪ አለን

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክቡር ኘራይም ሚንሰተር የሚሰራው ሰራ ጥሩ እየተካሄደ ነው በርታ ለሴቶች አህቶቻችን በደንብ ሊቶከርበት የገባል ጎዳና ላይ እየተኙ ልጅ ደወልዳሉ ያተወለዱት ህፃናት እነደገና ሲያድጉ መጥፎ ባህሪ የለመዳሉ ወደተለያየ ሱስ ሌብነት መለመን የሚጣል እርሶ ከሚሰሩት እቅድና ኘላን ጋር መፍትሄ በመጣ መልካም ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 Před 5 měsíci

    አናትችን ዱህ አሚንንን🎉🎉🎉

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 Před 5 měsíci +5

    ሁሉ አመስጋኝ ብቻ የሚገርም ነው ! ስው ህሌናውን ከሽጠ የሚያወራው የግል ችግር ነው ! ስለሚጨፈጨፈው ! ስለተራበው ! ሰለሀገር ስላም ምነው አታወሩም ! ለማሞገስ ብቻ የተጠሩት ህዝቡ ግን ይህን አይልም ( ህዝብን ያላማከለ ) ማፈርያዋች ለሞሆኑ ይህ ስው እ/ር አደረጋችሁት ! የተመረጣችሁ ካድሬዋች !!!!

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 Před 5 měsíci +3

    ስልጣኑ በብዛት ከላይ እስከታች ለሴቶች መሠጠት አለበት ምክንያቱም ወንዱ ዘራፊ ረባሽ ስለሆነ

  • @user-rl4cj2uy5c
    @user-rl4cj2uy5c Před 5 měsíci +2

    በደርግም ሆነ በህወሓት ኢትዮጵያን ያታከተው የካድሬ ድራማ ፥
    በብልጽግናም ቀጥሏል።
    "ውዳሴ ዐብይ" ተራውን ይዟል!
    የኛ መሪዎች ጉድ የሚወጣው
    ከስልጣን ሲለቁ ነው!😂

  • @user-dt5cc8ow7d
    @user-dt5cc8ow7d Před 5 měsíci +1

    ግን ሳር መትግል ለህዝብ ምንድነው ይበላዋል ለህዝብ የሚጠቅም ነው መስራት ያለበት

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m Před 5 měsíci +2

    I am proud of All Ethiopian Women wisdom 🌹

  • @DHMW26
    @DHMW26 Před 5 měsíci +1

    የንስር አና የዶሮ ምሳሌዎች አኛ ኢትዮጵያኞች ነን አውነት ነው Dr አብይ

  • @mentesnotteshome1246
    @mentesnotteshome1246 Před 5 měsíci +2

    Well done

  • @negatumekuria2103
    @negatumekuria2103 Před 5 měsíci +2

    የሴት ተሳትፎ ቁጩ እናቶችን እያስለቀሱ አይስራም ! ይሄ ሁሉ አጨብጫቢ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 4 měsíci

    አሚን

  • @DingilInate
    @DingilInate Před 5 měsíci +3

    ለምን ከራሳችሁ አትጠይቁም?

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 Před 5 měsíci +2

    The gambela lady bravo betam gobez nat

  • @user-fk6ex7kt7v
    @user-fk6ex7kt7v Před 5 měsíci +3

    የአማራ ክልል በድሮን እየተደበደበ እናት ስለልማት ታወራላችሁ የሁለት አለም አገር 😢😅