ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ያደረጉት ውይይት Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 03. 2024
  • #etv ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ያደረጉት ውይይት
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / channel
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 85

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 Před 4 měsíci +5

    Abuchu our leader 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq Před 4 měsíci +3

    Pm abiy keep going!

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc Před 4 měsíci

    እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት በጣም ታምራላችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @solmar374
    @solmar374 Před 4 měsíci +11

    ኢትዮጵያ ታድላለች ። መሪ አላት ግን በደንብ የሚያስተውል ትውልድ ያስፈልጋል።

    • @user-dw6dx8hq4t
      @user-dw6dx8hq4t Před 4 měsíci +1

      Tebay wutaf nejay banda ye Shabia asheger. Ager aferash banda hula!

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se Před 4 měsíci

    ኮረነብክ ያለዬነዉን ስቱን አሠዬሀን አለሀ የግዝክ ጠለቶች ድረሸቸዉ እየጠፈ ነዉ በርተልን ከጎንህ ናን

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Před 4 měsíci +2

    ትክክል ሙስና እጅግ አገሬቷን እየገደለ ነው ሌላው ድምፅ ይእሌለው ጦርነት ነውና እርስ በርስ ጦርነት በአጣዬ በስሜኑ ክልል ያለውን ችግር እንዴት ይፈታል ስራን ለመስራት እጅግ ትልግ ብክለት ነውእስቴ ስላም ለመፍጠር ይሞከር ስላም ከሌለ ምንም መስራት አይቻለም

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 Před 4 měsíci

    Our PM keep going forward for all of us who dream amazing growth & peace for our beloved Ethiopia!!❤❤❤

  • @user-kf8cl3kt4y
    @user-kf8cl3kt4y Před 4 měsíci +2

    Aby is humble and breve 👍❤

  • @user-kf8cl3kt4y
    @user-kf8cl3kt4y Před 4 měsíci +2

    We trust Aby Ahemed.👍👍

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 4 měsíci

    ❤ ስለ ህክምና ዘርፍ የተጠው አስተያይት ብጠናና ትኩርት ብሰጥ ባይነኝ❤

  • @abigaleabel-zc6ls
    @abigaleabel-zc6ls Před 4 měsíci +3

    Today, I finally caught a glimpse of this nation's future, and it appears to be bright with a solid foundation to build upon. However, it was disheartening to witness the discussions and observe other societal leaders playing relatively minor roles, alongside a notable absence of a shared vision. This experience provided valuable insights into the trajectory of our nation and highlighted areas where collective efforts are lacking. Nevertheless, the potential is evident, and with concerted efforts and a unified vision, we can steer our country towards a prosperous and promising future.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 měsíci +1

      ምን እንዳልክ ፈረንጅኛዉ በገባኝ መሰረት እዚህ ሰብሰባ ላይ 200 ታማኝ ግብር ከፋይ ቢኖር አሰሩ ብቻ ናቸዉ ዕድል ያገኙት ነገር ግን
      አንድ ጋዜጠኛ ሰራዬ ብሎ ከተቻለ አሰር ደቂቃ ካልተቻለ ሁለት ደቂቃ ሰዎቹ ሰማቸዉን ተዋወቀዉን ሁለት ወይ አንድ ይሸሻል የሚሉትነ እና ጥሩ ነዉ የሚሉትን ነገር ቢናገሩ ድርጅታቸዉን ቢያሰተዋወቁ ምርታቸዉን ፈላጊዎች ያገኙዋቸዉ ነበር
      እነዚህ ሐብታሞቹ ዝም ብለዉ አይደለም ሀብታም የሆኑት ትልቅ ልምድ አላቸወ ይህንን ልምዳቸዉን ቢያካፍሉ የትና የት ጠቃሚ ነበር

  • @bl8869
    @bl8869 Před 4 měsíci

    Great initiative our dear PM. Liked the businessman’s input @26:00 as well as 32:47. Stable internet connection is Curial for the tech industry. Start ups are discouraged to invest in Ethiopia for a lack of stable internet connection and as a result a lot of investors prefer destinations like Kenya. This needs special attention as the brother pointed out so eloquently.

  • @Brukhhh
    @Brukhhh Před 4 měsíci +4

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Tigireda
    @Tigireda Před 4 měsíci

    ዳቦ በሻይ ተመችቶኛል 😂። በርታ አብቾ 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Před 4 měsíci +4

    አብችዬ አንበሳው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @garitulu6525
    @garitulu6525 Před 4 měsíci +4

    ለህይወቱና ለንብረቱ ምንም ዋስትና የሌለው ህዝብ ፣ እንዴት ከአንድ ሴረኛ ግለሰብ ጋር ቁጭ ብሎ ያወራል !??

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 měsíci +1

      ከዚህ በላይ አታምጣ ብለዉ ነዉ። አንተ ከዉንዝ ማዶ ቁጭ ብለህ ታክሲህን እየነዳህ እዚህ እሳት ትቆሰቁሳለህ

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 Před 4 měsíci +2

    Corruption in the court system is completely corrupt. Who do you report corruption to ❓How can we the people help you out fighting corruption ❓A family court shouldn’t take 10+ years. How could we come and invest in Ethiopia as we’re witnessing the extreme corruption❓I am beginning to doubt that there is justice in Ethiopia unless you’re rich enough to pay the judges.😢

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 měsíci

      ሀብታሙ ዳኛዉን በገንዘብ ቢገዛ የ129 ሚሊዬን ጠባቂ መንግሰት ደግሞ የሀብታሙን ሙሰና ሁለት እጥፍ ሰጥቶ በትክክል እንዲፈርድ ማረግ አለበት
      አቃለሁኝ እንዳልገባህ አሁን ዳኛዉ 10,000ብር የሚከፈለዉ ከሆነ ሀብታሙ 100,000 ብር ቢሰጠዉ ፍርድ ያዛባል ሰለዚህ ፍርድ ሚዛኗን እንደትጠብቅ መንግሰት 20 ሚሊዬን ይሰጠዋል የዛን ግዜ ይህ ዳኛ $100,000ብር አገኛለሁኝ ብሎ ፍርድ አያባዛባም ቀጥ ብሎ ይካሄዳል አንተም በአንድ ቀን ፍርድህን አግኝተህ ወደ ቤትህ ትሄዳለህ
      አሁን አንተ እንዴት 20 ሚሊዬን ብር ለአንድ ዳኛ መሰጠት ኢኮኖሚያችን ይፈቅዳል መንግሰታችን ድሀ ነዉ ትለኝ ይሆናል ለሱ መልሰ አለኝ

  • @adenhailu6101
    @adenhailu6101 Před 4 měsíci +1

    👌👌👌👌👌👌

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Před 4 měsíci

    አልታወቀብንም እንዳይሉ ልካቸውን ንገራቸው ።

  • @yosephberhane2529
    @yosephberhane2529 Před 4 měsíci +2

    How many hours do you slept a day? Your face speaks you slept a lot 😴 💤 I

  • @user-tn3cd9cl8w
    @user-tn3cd9cl8w Před 4 měsíci +3

    የጨነቀዉ አልተነቀነቀም 😂😂😂😂 ሀጠራዉ

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 Před 4 měsíci

    የቄስ ትምህርት ቤት ትዛለኝ ገና ብዙ ነው ያለን

  • @saddammohammed1813
    @saddammohammed1813 Před 4 měsíci +5

    Abichu❤ ye jima lijoch like 👍

    • @user-dw6dx8hq4t
      @user-dw6dx8hq4t Před 4 měsíci +1

      Tebay wutaf nekay banda. Hager aferash banda. Ye shabia asheker

  • @joswag2419
    @joswag2419 Před 4 měsíci +4

    የማዝነው ብዙ እውቀት ያላቸው ስለ አለም የንግድና ኢኮኖሚ ጥሩ ግንዛቤ ያላቸው ትላልቅ ሰዎች አያለሁ በዚህ ደደብ ስሙን እንኳን በቅጡ የማይፅፍ ስልጣን ወዳጅ ጠቅላይ ሚንስተር ተብዬ ፊት ቀርበው ሲዘላብዱ ያሳዝናል።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 měsíci +1

      የተመራመሩትን አማራን ክልል ምሩ በላቸዉ እኛ ተፋተናል ናንተ እናንተን ማሰለጠን አህያን ብናሰተምር phd ይይዛል የእወቀት መጨረሻዎች የድህነት ጠባቂዎች ከድህነት ለምን ተላቀቅሁ ብሎ ሰዉ ይህ ሁለ አታካራ

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Před 4 měsíci

    Investors or manufacturers should bring new idea or innovative system to leap forward this country as a means of development .They should not be only followers that expect everything from the government. Research backed ideas always feasible to come out of the existing problems.

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 Před 4 měsíci

    በጣም የሚገርመው የባለስልጣኑ ሙስና ቤትና መኪና የሚጠይቁጥ እና የተገዛላቸው ገዢዎች እዚህ ውስጥ አሉ action ሲወሰድባቸው አይታይም ማውራት ብቻ ሳይሆን ቅጣቱ መታየት አለበት ተናግሮ ማለፍ ዋጋ ያስከፍላል !

  • @ethio640
    @ethio640 Před 4 měsíci

    በቀጥታ ወርቁ አይተነው ብትል ይሻላል

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 Před 4 měsíci +1

    Looks great intellectuals have a lot Amharic language system takers are doing very poor idea with their language system please don’t lose hope in USA?!.

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Před 4 měsíci +6

    Our Prime Minister God bless you and keep you safe .

    • @aemroambaw9127
      @aemroambaw9127 Před 4 měsíci +1

      ስሽንታም ዲያቢሎስን የሚያመሰግን ዲያቢሎስ ነው ግም።

  • @kederibrahim993
    @kederibrahim993 Před 4 měsíci

    Tekekel

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 Před 4 měsíci

    ጠቅላዩ የተናገሩት ትክክል ነው በተለይ በኮራብሽን ላይ ግን : ችግሩ ሲከሰት አፈፃፀም ላይ ችግር አለ : ስለዚህ ስውር ቢሮ : ይቁዋቁምና : ችግሩ በቢሮክራሲ ሲፈጠር የማይደግም ህጋዊ እርምጃ ይወሰድ : ምክንያቱም ቢሮክራሲ አውቀው ነገሩን ለማጉተት የማይሆን ጥያቄ ይጠይቃሉ:: ይህ ራሱ ህጋዊ ጥያቄ ለማስመስል የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው :: ሚኒማ ም ሪኩየርመንት ካሙሉ ማንኛውም ባለጉዳይ ለመንግስት መስሪያ ቤት ጥያቄ ሲያቀርብ ጉዳዩ ያልምንም ማጉተት ሊፈፀምለት ይገባል::

  • @honeligntadesse5931
    @honeligntadesse5931 Před 4 měsíci

    Ke zeregna ena ke akrari hayimanotegna negn bay wuch hulum Ethiopiawi ke goneh nw ke fetari betach❤

  • @ogweliogwli1376
    @ogweliogwli1376 Před 4 měsíci

    Why don't we talk about Security?

  • @user-rw3rt1dh1m
    @user-rw3rt1dh1m Před 4 měsíci

    Am wondering where are political parties it seems there is only one party system

  • @tesfahunbeshah36
    @tesfahunbeshah36 Před 4 měsíci

    English or Amharic people. Do not mixing up both languages.

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Před 4 měsíci +1

    ዶክተር አብይ ምን አለ ሁሉም እንዳንተ ቢታስብ ሙስናን ይጠፋ ነበር ግና ስጪውም ተቀባይም እጃቸው ቢቆረጥ መልካም ነውምክንያቱም ህግ ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ህዝብ አገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያወቁ አይሆን ከውጪ የሚገባውንም ብር ቢታይ መልካም ነው የሀብታሙ ልጆች መሽሻም አላቸው የደሀው ህዝብ ልጅ ግን ካለምንም ጥያቄ ያልቃል ስላም አስፈላጊ ነው

  • @tesfahunbeshah36
    @tesfahunbeshah36 Před 4 měsíci

    English or Amharic. Please do not mix up both languages.

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 Před 4 měsíci

    Who is this people are talking with in this country of ours that they have to be careful and not let anyone get into our lives because we are all going through this together I think it’s just a matter fact?!.

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 Před 4 měsíci

    ኮራሁ በአገሬ መሪ!!!

  • @FerehiwotBezabih
    @FerehiwotBezabih Před 4 měsíci

    ሊባ

  • @user-wi2tz2ll4i
    @user-wi2tz2ll4i Před 4 měsíci

    15:50 እስከ 16:00 ሹፉትና ላይክ አርጉ 🤣

  • @abrhamease6175
    @abrhamease6175 Před 4 měsíci +1

    These people talking about money how many innocent Ethiopiand killed by these administration no freedom no investment

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 měsíci

      አማራ ክልልና ኢትዬጵያን ለይ የሰዉ ልጅ ካልሆንክ አህያ ነኝ ካልክ ደብደባዉን ቻል

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Před 4 měsíci +1

    ዳቦ በሻሻዬ ነው ይመስላል የአምሮ ደሀ ያረገን ምክንያቱም ልመናን ሀሳብን አዳማጪ ሆኑ ሀሳብ አለማፍለቅ የመሳሰሉትን ደካማ አምሮ የተሽከምነው

  • @EthioMotivations
    @EthioMotivations Před 4 měsíci

    Guys, can I believe this guy or can't???? I didn't choice.🤔🤔🤔🤔

    • @atd605
      @atd605 Před 4 měsíci +1

      People doubted Jesus remember?

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 Před 4 měsíci

    ባለሀብቱ : የተናገሩት የሚደነቅ ነው አንድ አገር አደገ የሚባለው ወጪና ገቢው ሲስተካከል ነው!! ነገር ግን የመርካቶ ነጋዴዎች ቆራሌ ከውጭ እያስገቡ ዶላር ድሬን ያደርጋሉ :: የመርካቶ ነጋዴዎች ወደየክልላቸው ወይም ሌላ ቦታ እርሻ ላይ የሚሳተፍበት ሆኔታ ካልተመቻቸ የተቀደደ ጂንስ ሱሪ የፕላስቲክ ስኒከር ጫማ ለመግዛት የውጭ ምንዛሪ ይጠይቃሉ::

  • @elsaberhane3594
    @elsaberhane3594 Před 4 měsíci

    Mjemerya yehone sewu sinager smu ynegral enezih gn aeynagerum

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re Před 4 měsíci +1

    LONG LIVE ABIY AHMED!!!!!

  • @user-iw3ul2bu4i
    @user-iw3ul2bu4i Před 4 měsíci

    አብይ አብይ

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 Před 4 měsíci

    I am sorry look cosmetic Amharic language system takers are very rude mentally never integrate with other languages like?!.

  • @abetrou6372
    @abetrou6372 Před 4 měsíci

    After bla

  • @sarahhaileargaw1341
    @sarahhaileargaw1341 Před 4 měsíci

    Nefetegnan neketo syakelebelebew kendebun lacheto beresase lekemew

  • @user-pb7qv9lf5h
    @user-pb7qv9lf5h Před 4 měsíci +5

    እሱ ሳይሆን ደደቡ ተሰብሳቢው ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 měsíci +3

      ታድያ አንተ ምን እዚህ ትሰራለህ?

  • @sarahhaileargaw1341
    @sarahhaileargaw1341 Před 4 měsíci

    Tultula

  • @user-dw6dx8hq4t
    @user-dw6dx8hq4t Před 4 měsíci +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ ሲያነጥፋለት፣ አሁን የአህያ ፋንድያ መብላት ጀመረ

    • @joswag2419
      @joswag2419 Před 4 měsíci +2

      እውነት ነው መለስ በመራው ሀገር የዚህ አይነት የወረደ ባዶ ጭንቅላት ሲፈነጭበት ማየት ያማል

  • @user-ry5qt5mj5z
    @user-ry5qt5mj5z Před 4 měsíci +4

    ኢትዮጵያ የዚህ ደደብ መጫወሻ ትሁን

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Před 4 měsíci

    ተራ የመንደር ዱርዬ ቁጭይበሉ ዋሾ ቀጣፊ እጅ ላይ ይህቺን ሀገር እንዴት ፈጣሪ ጣላት???

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Před 4 měsíci +1

    ምን ችግር አለ ውሽታም የሆኑ ስራተኞች የሚስርቆ ካሉም ከውጪ የስውን ሀይል ማምጣት ይቻላል

  • @girmaendale8527
    @girmaendale8527 Před 4 měsíci +5

    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ወሬህና ተግባርህ የማይገናነኝ በመሆኑ ማንም አያምንህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስትል ቆይተህ የአዲስ አበባ ነዋሪ ኦሮሞ ጠል ነው እያልክ ሕዝብን በሕዝብ ላይ ያነሳ ሳኸው አንረሳውም።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 měsíci

      ኦሮሞ ጠል ካልሆንክ ምን አሰፈራህ፣ አጫሉን ገድለህበትም አልተናገረህም እሳት ኮሰኩሰህ ሲያቃጥልህ አትጩህ
      ያንተ ለቅሶ የኛ ሰርግና ምላሸ ነዉ በብዛት ባለቀሰ ቁጥር ደሰታዬ ልክ ወደር የለዉም አንተ እዚህ ሰራ ከምትፈታ ፋኖን አፍታታ እዚህ ቦታህ አይደለም አያምርብህም

  • @hiwotdhabtamu6978
    @hiwotdhabtamu6978 Před 4 měsíci

    they left because of your regime

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Před 4 měsíci

    ኢትዮጵያ ውስጥ የኮራፕሽን ዋና ምንጩ መሬትን የመንግስት ባለሥልጣን እንደፈለገ መሸጡና መለወጡ ነው! ብዙ አገሮች ያደጉት መሬትን ዜጋ በግል በባለቤትነት ይዘው ስለሚያመርቱበት በባንክ አስይዘው ገንዘብ ለመበደር ስለሚችሉ ሲፈልጉም መሬታቸውን በሚስማማቸው ዋጋ ለመሸጥ እና ለመለወጥ ስለሚችሉ ነው:: ይህ ሲሆን ብቻ ነው መንግስታዊ ኮረፕሽን ሊቆም የሚችለው:: መንግስት በባለቤትነት መያዝ ያለበት የደን መሬቶችን ሃይቆች እና ወንዞችን የመሳሰሉትን ነው::የገጠርንም ሆነ የከተማን መሬት መንግስት በባለቤትነት እስከያዘ ድረስ በፍፁም መንግስታዊ ኮረፕሽን ሊቆም አይችልም!

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 měsíci +1

      ወንድሜ ከአሜሪካ ድግሪህን ካገኘህ ጥራት የሌለዉ ትምህርት የሰጡህ
      ትናንትና በወያኔዎች ግዜ ኮንደሚኒየም የተሰሩት ቤቶች ገንዘቡን ለከፈሉት ሰዎች ሊዛወር ሲል ጅዋር ምንድነዉ ያለዉ መሬቱ ከኦሮሞ ገበሬዎች ተቀምቶ የተሰጠ ሰለሆነ መሬቱ ይመለሰላቸወ አላለም ገበሬዎቹ እኮ መቶ ሺህ ብር ተቀብለዉ ጠጥተዉበት ዘበኛነት ሲቀጠሩ ጆዋር ዘበኛ አደረጎቸዉ ብሎ እሪ አለ
      እንግዲህ ባንተ ሒሳብ ከሆነ አማሮቹ ለኮንደሚኒየም መሬት ከገበሬዎቹ በአግባብ ገዝተዋል መሬት የግል ቢሆን ኖሮ ቀልጠዉ ነበር
      ሰለዚህ ዝም ብለህ የማታቀዉን ነገር ከምታወራ መጀመርያ ኢኮኖሚ ተማር የዛን ግዜ ሁለት አሰታራቂ ሀሳብ ታመጣለህ ገበሬወ ሸጦ በዚሮ እንዳይዉጣም መሬትም ተሸጦ ዋጋ አወጥቶ አገርም እንድታድግ ዝም ብለህ ከኤሪካ ቀድተህ መለጠፍ ሳይሆን ለኛ ተሰማሚ ዘዴ አምጣ

    • @tediabegaz8031
      @tediabegaz8031 Před 4 měsíci +1

      @@Hkim185 ዝም ብየ አይደለም የማወራው:: የምኖርበት የሰለጠነ አገር ከየት ተነስቶ እዚህ ደረጃ ላይ እንደደረሰ እና በእርሻ ምርት ከራሱ አልፎ እንዴት ዓለምን መቀለብ እንደቻለ ስላጠናሁት ነው::የሌሎች ትርፍ አምራች አገሮችን land use policy በ case study በሙያየም በስራየም አውቀዋለሁ:: ሃብታም አገሮች በአንድ ጊዜ ዘለው አሁን ያሉበት ደረጃ ላይ አልደረሱም:: እንዴት እዚህ የዕድገት ደረጃ እንደደረሱ ማጥናትና ከልምዳቸው መማር ያስፈልጋል:: ለምሳሌ አሜሪካ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1785 ጀምሮ ነው ጠንካራ የ private land ownership ህግን ተግባራዊ በማድረግ እና የመንግስትን የመሬት ባለቤትነት በመቀነስ ኮራፕሽንን አጥፍቶ እዚህ የዕድገት ደረጃ ላይ የደረሰው:: ገበሬ ስለመሬቱ አጠቃቀም አያውቅም መንግስት ነው የሚያውቅለት የሚለው አስተሳሰብህም በጣም የተሳሳተ ነው:: ገበሬ አንድ ፍየሉን ለመሸጥ እንኳን በደንብ አስቦበት አውጥቶ አውርዶ ገበያና ዋጋ ጠይቆ ነው የሚሸጠው:: መሬቱንም እንደዚሁ ነው:: በመንግስት ክልተገደደ በስተቀር በቀላል ዋጋ አይሸጥልህም::በመንግስት ተገደው በዝቅተኛ ዋጋ መሬታቸውን የሸጡ የቡራዩ ገብሬዎችን እንደምሳሌ ማቅረብ ስህተት ነው:: የንብረት መብታቸው ቢከበርላቸው እና ባይገደዱ ኖሮ ራሳቸው በመረጡት ዋጋ ከፍ አድርገው መሸጥ ይችሉ ነበር:: አንተ እንደምትገምተው The farmers were not stupid. They were coerced. በምርት ራስን ለመቻል እና የዋጋ ንረትን በዘላቂነት ለመፍታት ትላልቅ ዘመናዊ የግል እርሻዎች (commercial farms) መስፋፋት አለባቸው:: በተበጣጠሱ ትንንሽ እርሻዎች በቂ ምርት ማምረት አይቻልም:: ትላልቅ ዘመናዊ እርሻዎች እንዲስፋፉ ደግሞ ኢንቨስተሮች መሬት በፈለጉት እና በሚያዋጣቸው መጠን መግዛት መቻል አለባቸው:: ዛሬ አሜሪካና ካናዳ ውስጥ የገበሬው ቁጥር ከጠቅላላው የሕዝብ ብዛት population ከ5% አይበልጥም:: ግን ከራሱ እና ከአገሩ አልፎ ዓለምን ይቀልባል:: ኢትዮጵያ ውስጥ ባለሃብቶች እርሻ ውስጥ መግባት ሲገባቸው ምርት በማይጨምሩ ሆቴል እና ምግብ ቤት ግንባታዎች ላይ ገንዘባቸውን የሚያፈሱት መሬት መግዛት ስለማይችሉና የእርሻው መንገድ ዝግ ስለሆነ ነው::
      ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ጊዜ በተለያየ መንገድ መሬት ይሸጣል ይለወጣል:: በሚሊዮኖች ብር በኮራፕሽንኒወደ ኪሱ እያስገባ መሬትን የሚሸጠውና የሚለውጠው ግን የመንግስት ቢሮክራት እና ካድሬ ነው:: መንግስትም ሕዝብም ከዚህ አሰራር አይጠቀሙም:: የአገር ምርትም እንደዚህ ሆኖ ሊያድግ አይችልም! ጥልቅ የ Macro Economics እውቀት ያላቸው እና ከተቻለም ያደጉ አገራት የስራ ልምድ ያላቸውን ሰዎች መጠቀም ያስፈልጋል:: አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የመሬት ፓሊሲ ከኮሚኒስቱ ደርግ የተወረሰ እና በኢህአዲግ ዘመን የቀጠለ አሁንም ብልፅግና ፓርቲ ያላሻሻለው ኋላ ቀር የኮሚኒስት ስርዓት ነው::
      ሃሳብህን ያካፈልከኝ ወንድሜን አመሰግናለሁ::

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 měsíci

      @@tediabegaz8031
      የማዋይህ ጥሩ ወይይት ነወ ግን እኛ እኳ መንጌን ያመጣዉ የሐይለሰላሴ የመሬት አያያዝ ሕዝቡን ሰለበዘበዘዉ ነዉ ሰለዚህ ደርግ መጥቶ የባሰዉን መሬቱን ወረሰ ግን መለሰ ትልቅ መሻሻልን አምጥተዋል
      ከዛ በፊት አንድ ነገር ልንገርህ ኮሚኒሰቶች ሙሉ በሙሉ በመንግሰት ቁጥጥር ያምናሉ ካፓታሉሰቶች ደግሞ ሙሉ በሙሉ በግል ንብረት ያምናሉ
      ግን አንተ የምትለዉ ንፁ ካፓታሊስት ወይም ኮሚኒዝም የተለም ተረት ተረት ሆነዋል አሜሪካም ካናዳም መላዉ የሰለጠኑ አገሮች ንፁ ካፒታሊሰቶች አይደሉም ቅይጥ ካፒታሊሰቶች ናቸዉ
      ኢትዬጵያ ዉሰጥ መሬት ላራሹ ሲል አንድ ገበሬ አንድ ጋሻ መሬት መብቱ ነዉ ማለት እንጂ መቶ ሺህ ጋሻ ይኖረዋል ማለት አይመሰለኝም ያቺን አንድ ጋሻ መሬት አትሸጥም አትለዉጥም ነዉ የተባልከዉ ። አሜሪካን ሐገርም ለ300,ሚሊዬን ሕዝባቸዉ ካናዳም ለ30 ሚሊዬን ሕዝቦች የማይሸጥ የማይለዉጥ አንዳንድ ጋሻ መሬት ተሰጥቷቸዋል ግን አሜሪካኖች ሰሙን አሳምረዉ Welfare ይባላል ወይ በሌላ አማርኛ The social safety net ነዉ ምግብና ቤት እንዳታጣ መንግሰት ይዶግምሀል ማለት ነዉ
      ኢትዬጵያም The social safety net ወይም Welfare አለን ሰሙ መሬት ላራሹ ይባላል ይህቺን መሬት ካልወሰድኩ ነዉ የምትለዉ
      መሬት ጠፍቶነዉ ደግሞ ሰለ ሜጋ እርሻ ላወራኸዉ ምነዉ ኩታ ገጠም ገበሬዉ አርሶ ሰንዴ መላኩን አልሰማህም እኛ ማነም እየመጣ እንዲለማመድብን አንፈልግም
      መሬት ላራሹ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ መቀጠል አለበት ሳይሸራረፍ አዋ ማዘመን አለብን ዲጅታላይዝድ ማድረሰ እንችላለን አንድ ገበሬ አንድ ጋሻ መብቱ ከሆነ አማራ ዉሰጥ መሬት ቢያጣ ባይፈልግ ይሄን መሬት የትኛዉንም የኢትዬጵያ ክልል ዉሰጥ መግዛት ይችላል የድጅታል የመሬት ባንክ ካለ
      ለምሳሌ ሳወዲ አልፋልፋ ማምረት ይፈልጋሉ እንበል 100,000 ሔክታር መሬት አማራ ክልል 100,000ገበሬዎች አንድም ጋሻ ቢኖራቸዉም ምርት አልሰጥ ብሎ ነጥፏል ሰለዚህ ሁለት ዓመት ማጋገም አለበት እንበል ሰለዚህ እነዚህ 100,000 ገበሬዎች የመሬት መብታቸወ የመሬት ባንክ አሰገብተዉ ለሳዉዲ መንግሰት መሬታቸወን ሱማሌ ዉሰጥ መሬት ይሰጣቸዉና ከፈደራል መሬት በየወሩ ገቢ ይሰጣቸዋል ይህ ማለት Welfare ገንዘብ ማለት ነዉ ይገበኛል ሱማሌዉ ጦርነት እንደሚያሰነሳ ግን የፈደራል መሬትና የክልል መሬት ከተለየ ችግር አይኖርም
      ሲቀጥል 5% ገበሬዎች አለምን ይኸቀልባሉ ላልከዉ እኮ ገበሬዉ በኩታ ገጠም በማሸን ማረሰ ሲጀምር እኛም 5% ገበሬዎች አለምን ይቀልባሉ አንድ ጋሻ የዋጡትን እንደ,አክሲዬን ካየኸዉ አለቀ ነዉ
      ነጮች 200 ዓመት ፈጀባቸዉ ላልከዉ ያ የድንጋይ ዘመን ሰለሆነ ነዉ ዛሬ የመረጃ ዘመን ነዉ የድጅጃል ዘመን ነዉ አሰር ዓመት ማለት መቶ አመት ነዉ እኛ እንደዉም እነሱን በልጠን የምንሄድበት ዕድል አለን እንዴት ካልክ
      "Leapfrogging is the notion that areas which have poorly-developed technology or economic bases can move themselves forward rapidly through the adoption of modern systems without going through intermediary steps."
      በምሳሌ ላሰረዳህ የጭሰ የነዳጅ ፋብሪካ እንመሰርት ብንል አሜሪካኖች120 ቀድመዉናል ግን የኤሌትሪክ መኪና እንጀምር ብንል ግን ሁላችንም እኩል መጀመርያችን ነወ ዋናው እነሱ የተሳሳቲትን ሳንሳሳት ቀድመናቸዉ ለመሄድ ብዘ እድል አለን ጨዋታወን ካወቅነዉ
      ለምሳሌ እነሱ ሰልካቸዉን ሰሉለር ለማረግ አይፈልጉም አገሩን በሙሉ ኬብል ዘርግተዋል እኛ ግን ምንም የተከልነዉ ኬፕል ሰሌሌለ ወደ ድጀታል ገብተን መቅደም እንችላለን
      አዞህ

      ​@@tediabegaz8031