ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 746

  • @Sani-hl3dy
    @Sani-hl3dy Před 5 měsíci +44

    ተቆራርጦ ተቀጣጥሎ የቀረበ ሳትቆርጡ ሙሉውን አቅርቡት😂😂😂😂

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Před 5 měsíci +4

      ምንም መረጃ በሌላቹ ነገር ላይ በድፍረት ማውራት ሁሌ አሉታ የሆነን ነገር ማሰብ እንዴት ነው ግን የምትችሊበት በህይወታቹ ደስተኛ ናቹ እናንተ እንዲ የምታሰቡ ሰዎች🤔🤔🤔

    • @escalewoyecha6835
      @escalewoyecha6835 Před 5 měsíci

      1111​@@hirutdergu1459

  • @mulukentafere5050
    @mulukentafere5050 Před 5 měsíci +16

    በኢትዮጵያ ውስጥ ከሁለት ቢበዛ ከሦስት ፖለቲካ ድርጅት በላይ አያስፈልግም መጨመቅ አለበት

    • @zurettube638
      @zurettube638 Před 5 měsíci

      ትክክል ለአንድ ሀገር ይህ ሁሉ

  • @esuyebelay
    @esuyebelay Před 5 měsíci +29

    የኢያፓ ጥያቀ የታለ ቆርጣቹ አወጣቹት? 🤔unfair big shame fana and Ebc

    • @teka1528
      @teka1528 Před 5 měsíci

      EPRP MALET YEETHIOPIA TELAT NEW. BEGENOCIDE YETEYEKAL!!

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 Před 5 měsíci

      ​@@teka1528ayi teka, yesew wusha. How much you get paid from oromuma project party.

    • @SamHsf-pk7yp
      @SamHsf-pk7yp Před 5 měsíci

      ወንድሜ- አምባገኑኑ አብይ አህመድ ነው የቆረጠው-ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ነው ተቆራርጦ-ለስርጭት ብቻ etv fana የሚመጣው።

    • @ebisaturi7445
      @ebisaturi7445 Před 5 měsíci

      @@teka1528lehulum mels mesxet ayikebdikim? Be genocide yemixeyqima inawuqalen iko. Gizewu yiferdal bilen new inji .

  • @mershayewuletaw6829
    @mershayewuletaw6829 Před 5 měsíci +43

    ከደረቀ አምእሮ በጎ ሀሳብ አትጠብቁ ወገኖቸ።

    • @nesmuzein431
      @nesmuzein431 Před 5 měsíci +4

      ድርቀቱ ከራስ ነው የሚጀምረው

    • @Sewbigegn
      @Sewbigegn Před 5 měsíci

      @@nesmuzein431 አይምሮው ከበሰበስ ትውልድ የሚጠበቅ ነገር አይኖረዎ ለዚህ ነው 25 የላሸቀ አይምሮ ያላቸው ያደነቁህ እንጅ ሁሉም ሰዋሰው ያልጎበኘው ጭንቅላት የያዙ ባለቤት የሌለውን thesis ያደነቁህ

    • @getatubegeta9122
      @getatubegeta9122 Před 5 měsíci +2

      አብይ እንኳን እራሱ እግሩም ደርቋል

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 Před 5 měsíci +7

    አቢቹ ህጉ ተቀይሮ 50 አመት እንድትመራን እንፈልጋለን::

  • @Amir_529
    @Amir_529 Před 5 měsíci +14

    don't make the mistake of taking this PM for granted work with him or step out of the way,Under Abiy leadership ethiopia is destined for greatness.

  • @melesesefiw4252
    @melesesefiw4252 Před 5 měsíci +18

    የሀሳብ የበላይነት ብቻ ያሸንፋል።

  • @Destavich
    @Destavich Před 5 měsíci +7

    ዶክተራችን!

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction8310 Před 5 měsíci +56

    ETV የቆረጣችሁትን ብትለቁልን አይሻልም??

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 5 měsíci +33

    ንጉሥ ነህን ያለችውን ለመስማት ፈልገን ነበረ።ማፈሪያዎች እንደለመዳችሁት ቆረጣችሁት።

    • @user-iw2ks6pc4u
      @user-iw2ks6pc4u Před 5 měsíci +2

      Kkkkkk xeyiqeshi be Facebook endixeyiqe neber ahun yileqeqal tesemalachu bile le politica fijota qomixeshi neber aydlem? Wushetam yetale tadaha kexeyeqishi ? Demo xeyiqeshi nugusinegni bilishi milinik mexaligni bileshi litifendibini neshi?

    • @bk7202
      @bk7202 Před 5 měsíci +1

      ብትል ባትል ምን ያስደንቃል ብለሽ ነው?
      ሌላው ይህ አሉባልታ ምን ይጠቅማል የሚጠቅመውን ለህዝብ እናቅርብ ብለው ይሆናል አቅራብዎቹ
      ሌላው ሴትዮዋ አስቀድማ የእሷን ሀሳብ ለሚያራምዱ ምድያዎች ሰጥታሉች

    • @trussom647
      @trussom647 Před 5 měsíci

      ያለቹዉ እግዚአብሔር ይማራት እነ አቶ ታየ ደንዳኣ እንዳትቃላቀል ።

    • @zurettube638
      @zurettube638 Před 5 měsíci

      ለአንድ ሀገር ይህ ሁሉ ፓለቲከኛ ያላለህ ህዝቤ ወዶ አይደለም የሚሠቃየው እሙህም የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ንጡቅ ህዝብ ሁን እኒህ ሁሉ እንደፈለጉ እንዳይነዱህ እራሥህን ጠብቅ አካባቢህን ጠብቅ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 5 měsíci +2

      ንጉስ ሲያንሰው ነው አብቹቹቹ ።አንቺስ የአጼ ናፉቂ በሀገርሽ ገበሬ አምርቶ 75% ለንጉሱ 25% ለገበሬው የሚሉትን ግኡዝ ንጉሶችን አምልከሽ እየጠበቅሽ አይደል የአጴ ናፋቂዎ ።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 5 měsíci +20

    እውነት ኢትዮጵያ ሰው የላትም ? እንደ እኔ ከእነዚህ ተቃዋሚ ፓርቲ ወኪሎች ለዛውም የነገ የሀገር መሪ ሊሆኑ የሚወዳደሩትን ሳይ ሀገራችን ሰው የላትም በጣም ያሳዝናል የመሀይሞች ወይም የአሻንጉሊቶች ክምችት ፣ያሳፍራል እውነትም ምሁሩ በሙሉ አልቋል፣ እነዚህ የቤት ሰራተኛ እንኳ ሊሆኑ አይችሉም እንኳንስ ህዝብ ሊመሩ

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 5 měsíci +17

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

    • @legesse8909
      @legesse8909 Před 5 měsíci

      May God remove this man from the position. May God throw Abiy Ahmed down to the dust. AMEN!

  • @melesesefiw4252
    @melesesefiw4252 Před 5 měsíci +13

    ሀሳብ የሌላቸው መሳርያ ሊያነሱ ይችላሉ። ሆኖም እራሳቸውንና እንወክልአለን የሚሉትን ህዝብ ነው የሚጎዱት። ታሪክ የሚያስተምረን ይህን ነው።

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 5 měsíci +4

    አማራክልል ላይ ያለ ጦረነት ይብቃን. እዳው በፈጣሪ ይሁንባችሁ. ሥለትግራይ ና ሥለ ኢትዮጵያ. የተናገርው አባት ትክክል ነው እድሁም ሥለአማራ የጥይት ድምጥ መሥማትይብቃን. አወይብቃን.

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 Před 5 měsíci +4

    የዛሬው ስብሰባ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚረባ ተፎካካሪ ፓርቲ የሌለ መሆኑን አረጋግጦልናል። ምናልባት ገዥው ፓርቲ ስለዋጣቸው ወይም እንዲቀጭጩ ስላደረጋቸው ይሆን? ምንም ይሁን ምን እግዚአብሔር ግን አገራችንን አይጥላትም።

  • @soloapple3
    @soloapple3 Před 5 měsíci +17

    እንዲህ ባለ መንገድ ረጋ ብሎ በማስረዳትና በመረዳት ውይይት ማድረግ በጣም ሊበረታታ ይገባል። ሰው መሰማማት ከቻለ ችግሮቹን ማጥበብ ይችላል። የዶክተር አብይ እርጋታ ሁሌም ያስደንቃል። የሚናገርበትንም Motives ከንግግሩ መረዳት ይቻላል። እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይጠብቅ። አገርህ ሆና ልታይ የምትፈልገውን በዘመንህ አምላክ ያሳይህ። በርታ በርታ!!!

    • @zurettube638
      @zurettube638 Před 5 měsíci +2

      👍👍

    • @user-zv9tz2wx4n
      @user-zv9tz2wx4n Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ።❤

    • @OnlyHilarious-page
      @OnlyHilarious-page Před 5 měsíci

      😂😂😂 ምንሼ ነው ስንት አመትህ ነው የምን ዉይይት ነው ምታወራው እስከዛሬ እሱ ካለው አንዱ መሬት ላይ ወርዶ ተግባር ላይ ዉሎ ያቃል ሰይጣምኮ በሰዉየው ክፋት ተገርሟል. ዝም ብለህ ትበጠረቃለህ ከሱማ መለስ በጣም smart አደል. ወጣ በለህ የሰዉየውን ቃል የሚያምን ሰው እንደለለ ታያለህ በቃ በማስፈራራት ነው እየገዛ ያለው ከህዝብ ልብ ወቷል መከላከያው ብቻ ነው የቀረው አንድ መንግስት የሚወድቀው ከህዝብ ጋር የተጣላ ጊዜ ሰውየው ትንሽ ጊዜ ብቻ ነው የቀረው. እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @OnlyHilarious-page
      @OnlyHilarious-page Před 5 měsíci

      ሲጀመር አብዛኞቹን የህዝብን ጥያቄ የሚጠይቁትን ሁሉምን እስርቤት ቤት አደል ያደረጋቸው.

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 Před 5 měsíci +15

    ሚዲያው እየቆራረጠ ነው ያስተላለፈው

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq Před 5 měsíci

      ማጋለጥ አለባቸዋ ወሳታፊዎች በተለይ የፎካካሪ ፖርቲ ከሆኑ ማጋለጥ ይገባቸዋል። ለስሙ ገረድ ናቸው

  • @HayatAbdela-rv9nw
    @HayatAbdela-rv9nw Před 5 měsíci +9

    By engaging with political parties, Prime Minister Abiy Ahmed promotes a culture of political maturity and responsibility in Ethiopia

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 5 měsíci

    ህዝቤ ወገኔ እግዛብሔር ያክብራቹ የእግዛብሔር ቃል ለባለስልጣኖች ተገዙ አክብሩ ይላል ምን ይሁን ምን ቃሉ ያዛል ብድግ ብላቹ ስትቀበሉት እዴት ደስ አለኝ ወገኖች ለሁም ቀን አለውፈጣሪ ደሞ ስታምሩ ብዙ ተባዙ ጤና ሰላም ብዝትዝት ይበልላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 5 měsíci +6

    በጣም ይገርማል አሁን ኢትዮጵያን እንመራለን የሚሉ ፓርቲዎች እነዚህ ናቸው ወይኔ ኢትዮጵያዬ ዶክተር አብይ በርታልን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u Před 5 měsíci +56

    ለካ ኢትዮ ሰው የላትም ምድረ ኮተት

    • @SamuelDemeissa
      @SamuelDemeissa Před 5 měsíci +1

      aygrmimi kotet. ymiawk kotetamnwe

    • @teka1528
      @teka1528 Před 5 měsíci +2

      Komata, neftegna, hodam , zerafe ayshalem! Ante ager afrash!

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 Před 5 měsíci +1

      Atesadeb, boteehe ke eskreen alefo shetale. ​@@teka1528

    • @user-qc4pe3go6k
      @user-qc4pe3go6k Před 5 měsíci

      የወረደ ሰው እይታ ነው።

    • @MariaMohamed-be9qo
      @MariaMohamed-be9qo Před 5 měsíci +2

      What else you want????. Because u don't born to appreciate. Ethiopia never and ever had like Dr Abiy Ahmed a leader working hard for his country and his peoples development. Long life and health for my beloved Abbch.

  • @Mashquke
    @Mashquke Před 5 měsíci +3

    ምክር ነው ፣አስተያየት ነው ፣ጥያቄነው፣መልስነው፣ምንድነው ሚዘባርቁት እነኝህ ናቸው የወላይታን ፣የኦሮሞን፣የመሳሰሉትን ሕዝቦች ሚወክሉት?????? ያስለቅሳል

  • @user-gs5dw5so3x
    @user-gs5dw5so3x Před 5 měsíci +67

    አሁን እነዚ ነው አሸንፈው ሀገር የሚመሩት

    • @roberabogale709
      @roberabogale709 Před 5 měsíci +6

      Thank you.

    • @abbytamrat1662
      @abbytamrat1662 Před 5 měsíci +2

      It’s a beginning. Imagine future outstanding leaders thanks to Abiy❤️🙏🏽

    • @nanieyob989
      @nanieyob989 Před 5 měsíci +2

      በትክክል በተለይ ጋቢ የለበሰው ሰውዬ እንዴ ቤተክርስትያንና ፓርላማ ሳይለይ መቶ ሚሊየን ያበደ ህዝብ እንዴት ሊመራ

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 Před 5 měsíci

      Ethiopia endemotech yemetawekew enezeh kotetochen bemayet new 😂😂😂😂kikikik hahahaha begeze ke ethiopia kene mulu betesebe weteche tegelageyalew 😂😂😂😂yebelan eza lemetenoru tu tu tu

    • @teka1528
      @teka1528 Před 5 měsíci +1

      FANOCH BEAKWARACH GEBU!! KEFANDYA FANO YESHALALU!! FESAM TSEFEGNA!!

  • @EsmailAbduRahman
    @EsmailAbduRahman Před 5 měsíci +2

    Long life To our PM

  • @metasebiahailiyie8510
    @metasebiahailiyie8510 Před 5 měsíci +18

    ይሔ አካሔድ ጎፈንድሚ ሳይሆን አይቀርም።

  • @user-po2hy6nf1s
    @user-po2hy6nf1s Před 5 měsíci +17

    ቀድመን ሰምተናል የተቆረጠዉንም ጭምር ማነህ ገለቴ ኢቲቪ😅😅😅

  • @zelinajo_7759
    @zelinajo_7759 Před 5 měsíci +14

    የሰውዬው ብቃት ይገርማ ሰዎች አንበሳ ነው

  • @ደስታ
    @ደስታ Před 5 měsíci +47

    እርግጠኛ ነኝ ቀጠይ ከመደም ቅመሞች ጋር ወይይት የረገሉ

    • @dagi6055
      @dagi6055 Před 5 měsíci +3

      😂😂 aw enesu nachew eyabetabetu yalut birr eylaku

    • @KAnat9102
      @KAnat9102 Před 5 měsíci +1

      😂😂😂

    • @thggnmyustn4157
      @thggnmyustn4157 Před 5 měsíci

      ሽንትቤቷን ተጠብእጂ በቱክክ ትመከራለች

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Před 5 měsíci +3

      ከአንተ የበለጠ ለአገር አስተዋፅኦ እያደረጉም ቢሆን አናነተን መሠሎቹ የተሳሳተ አቅጣጫ በማሳየታችሁ ሊሳሳቱ ይችላሉ።በያወያያቸው ምኑ ላይ ነው ጥፋቱ?

    • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
      @MeftaJimmaJimma-ot3uo Před 5 měsíci

      እናንተ ከኛ ጋር ታደርጋላችሁ ባል አሳጣሀን ልትሉት ነው

  • @edentadesse5014
    @edentadesse5014 Před 5 měsíci +4

    The solution for Ethiopia s conversion with out it we cant bring any Peace.... Also let pray for our country 🇪🇹😇🙌🙏

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před 5 měsíci +5

    ውይ ይይይይይ አገሬ ዛሬ ነው ቀብርሽ ክልልልልልሽ እንዲ ብዝት ብሎልሽ እረ ማን ነው ኢትዮጲያዊ እረ ግራ ገባኝ !!!

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Před 5 měsíci +24

    የፓለቲካ ድርጅት ነን ብለው
    የማይፍሩ የሆድ አደር ስብስብ ነው::አለማፈራቸው ወይ ሆድ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 5 měsíci +2

    እንደዚህ ስከን ብለን መመያየታችን ? ትልቅ ነገር ነው ! ይህ የስላማችን , ምንጭ ! የችግራችን መድሀኒት ነው:: አሁንም ሁላችንም ደስ ብሎን በስላም , በአብሮነት ..? ለመኖር እስከፈለግን ደረስ ምንም የሚገደን ባይሆንም ,? እስኪ በጦርነት ላይ ከሚገኙት ..? ወገን ጋራ በዚህ መልኩ ተወያይቶ ..? ችግሩ የትና , ማን ዘንድ እንደሆነ አውቀነው ? ለችግሩ መፍትሄ እንደምናገኝለት ግን , ምንም ጥርጥር የለኝም ! ይህ ከሆነልን ኢትዮጵያ በፍጥነት እንደምትመንድግ , መንግስትም ቢሆን ትልቅ ክብርና , በህዝቦቹ ደስ ብሎት , ህዝብም እንደዛው በመሪው ደስ ብሎት !! በስላም ወቶ በስላም ስርቶ ? በስላም ወቶ እስከገባ ድረስ ? ሌላውን እራሱክዝቡ ያውቅበታል ! ወናው ትልቁ ነገር መንግስት ከላይ እስለታች ያሉት የመስተድድር , ቅርጫፎች ከላይ ዛሬ እንደስማሁት , እንዳየሁት ? የመሪውን በአግባቡ እስከተረዱ ድረስ ? ይህግ መዛባት እንደማይኖር እምነቴ ..? እንዳለ ሆኖ , የትም ይሆን የትም መንግስት የህግ መከበር ቃሉን ጠብቆ በህግ የበላይነት መተዳደር ? እጂግ ዋንው ና , የተዛቡትንም በእርምት መልክ አስተካክሎ መታየት ያለበት ይመስለኛል ? ህግን እንክብረው , እንጂ አንፍራው ? ለሁላችንም የሚበጀው እሱ ነውና ???? አሪፍ ወይይት ነው ! በስላ መንጋገር , የስላም ምንጭ ኑውና !!!! 💚💛❤️ ትልቅም ክብር አለኝ , ከመሪው , እስከ ተመሪ !! እግዚአብሔር ለሁላችንም ስላም ያምጣልን ?🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 Před 5 měsíci

    ድንቅ ተስፋ ሰጪ ውይይት ! ለኢትዮጵያ የፅድቅ ፀሀይ እየወጣላት ነው !....

  • @afripia12
    @afripia12 Před 5 měsíci +29

    ህዝብ የመረጠውን መንግስት መደገፍ እና ማገዝ ዴሞክራሲን መደገፍ ነው !

  • @getachewtube6363
    @getachewtube6363 Před 5 měsíci +3

    Visionary leader Dr Abeye Ahimad wow

  • @zoelife777
    @zoelife777 Před 5 měsíci

    ሀገሬ ኢትዮጵያ አሁን ነው እጅሽን ለእግዚአብሔር የምታነሽበት😢😢😢

  • @addisuwondem7577
    @addisuwondem7577 Před 5 měsíci +3

    ማፈሪያዎች! የአህያ ባል ከጅብ አያስጥል አሉ! እና ተቋዋሚ የምትባሉ ፍርፋሪ ለማኞች አንጂ ምንም አይደላችሁም! በዚህ መከራ በሚያይ ህዝብ ዓይን ፊት እፍረት ሳይኖራችሁ መውጣት መግባታችሁ የሚገርም ነው

  • @user-bk9on1ug9b
    @user-bk9on1ug9b Před 5 měsíci +2

    Really we appreciate u our pm Abih Ahmed to having positive discution with opposition political parties that shows our country political democratization is well practiced in our current leadership and thank u also to raise some important isues that concern about peace and security chalenges in different areas and national gvt must take series action as well as to improve education and to deliver enough fertilizer facilities and infrastrucure access in remote areas such as big projects and to maintain port access to increase our GDP

  • @user-fu4pv6tf3p
    @user-fu4pv6tf3p Před 5 měsíci +6

    thanks to Prime Minister Abiy for your commitment to engaging with diverse community groups including opposition parties. It's refreshing to see leaders coming together for constructive suggestions and criticism for the future of one common nation.

  • @woldegirma6375
    @woldegirma6375 Před 5 měsíci +15

    አሁን ያለዉን የአገሪቱን ተጨበጭ ሁኔታ የማያዉቁ እንግዶች ይመስለሉ አብቾ ደግሞ ሀሁ እየስተማራቸዉ ነዉ::

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 5 měsíci +2

    OK እኔ ህዝብ ነኝ ስማኝ ነፍጥ ያነሱት ን ትግራይ ኦሮሞ አማራ ወደ እርቅ እንዲመጡ ማስገደድ እንጂ አሳዶ በመግደል አይደለም መላ ፍጠር ለቀቅ ማለት ያስፈልጋል ለሀገር ሲባል ቆየት ተብሎ ማረጋጋት መቀየር ይችላል ለአሁኑ ግን ተከታትሎ መታረቅ ብቻ ነው የሚበልጠው።።።

    • @ameley4768
      @ameley4768 Před 5 měsíci

      መንግሥት ኑወደጠረጼዛ አንወያይ ብሎ ጥሪ አቅርቧል እያቀረበም ነው ነገርግን አሻፈረኝ ብለዋል የጠቅ/ሚ መልስ ለሁሉም ተወኪያዎች እንዳሉት እናንተ ሞክሩ ነው ምናልባት አንተም ሞክር

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 5 měsíci +2

    በጎሳና በሀይማኖት በመንደር መደራጀት በህግ መከልከል አለበት በአዋጅ ህገ መንግሥቱ ይከለስ ይፈተሽ መጣል ያለበት ይጣል መቀጠል ያለበት ይቀጥል አለበለዚያ ምኑ ነው ለዉጡ??

  • @tilahunerduno8740
    @tilahunerduno8740 Před 5 měsíci +1

    አሁን በዚህ ሚዲያ ከቀረበው አንጻር ኢዜማ፣ ነጻነትና እኩልነት፣ የራያ ተወካይ፣ የጋምቤላ፣ እንዲሁም አንዲት ወጣት ሴት ከጋራ ም/ቤት ያቀረቡት አስተያየትና ጥያቄ ትንሽም ቢሆን አገራዊና የፓርቲ ይመስላል። ከዚህ ይልቅ የፓርቲዎች ሳይሆን የጠ/ሚ ጠቃሚ አገራዊ አስተያየትና ምክር የተሻለ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ለእኔ ለዚህ ዓይነት ከፍተኛ ዕድል የፓርቲዎቹ ዝግጁነት ኢምንት ሆኖ አግኝቸዋለሁ። አዝናለሁ እነዚህ ፓርቲዎች መቼም ከኢህአዴግ የተሻለ ፖሊሲ ቀርጸው የህዝብ ስልጣን ሊይዙ የሚችሊ አይመስልም። ጠ/ሚ ሦስት እጅግ ወቅታዊ ጠቃሚ አገራዊ አጀንዳዎችን ሰጥተው እያለ እዝያ ላይ ማተኮር ሲገባ ብር የለንም፣ ቢሮ የለንም፣ ወዘተ የመንደር አጀንዳ ላይ ማተኮር ያሳዝናል። በዚህ ዓይነት መቼም አማራጭ ፓርቲ ሆናችሁ ስልጣን በምርጫ ልትቀበሉ እንደማትችሉ ነው። እናም ተፎካካሪ ፓርቲ ተብየዎች ወይ ተባበሩ ካልሆነ ተሰባብራችሁ ጥፉ። ለኢትዮጵያ ከእናንተ ይልቅ አሥር እጅ ኢህአዴግ ሳይሻለው አይቀርም። ጫጫታ ብቻ።

  • @abreham2010
    @abreham2010 Před 5 měsíci +12

    The video is highly edited.

  • @abrahamdessie4301
    @abrahamdessie4301 Před 5 měsíci +9

    በኢትዮጵያ ፓለቲካ 100% ተስፋ የቆረጥኩበት ቀን።

  • @user-kq2vi2zl9u
    @user-kq2vi2zl9u Před 5 měsíci +2

    ሃሃሃሃሃ ...... አይ ተቃዋሚ

  • @tamyalewtegegne2254
    @tamyalewtegegne2254 Před 5 měsíci +3

    ኢትዮጵያ ሃገሬ ምነው ሰው አጣሽ ባድርባይ እራስ ወዳድ ካድሪ ክብርሽን ተቀማሽ።

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 5 měsíci +5

    አታፍሩም የፓለቲካ ፓርቲ ነን ብላችሁ አፋችሁን ስትከፍቱ። 375 የደቡብ ወጣት ሲታገት አስተማሪ ተንበርክከህ ሄድ የምታስተምር ከሆነ ብሎ ሲል ህዝብ ሲታገት።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 5 měsíci +14

    ❤❤❤አቡቹ ጀግና

  • @OnlyHilarious-page
    @OnlyHilarious-page Před 5 měsíci +1

    እኔ ያማይገባኝ ምንም ፋይዳ ለሌለው ነገር ከዚህ ሰዉየጋር የሚወያዩት ነገር ነው የማይገባኝ ዞሮ ዞሮ እሱ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው እኔ ብቻ አውቃለሁ ከሚል ሰው ጋር ምን አደረካቹህ ሰዉየው ጭንቅላቱ ድፍን ስለሆነ ከሱጋር ዉይይት ማድረግ ማለት በድን አስክሬን ጋር እንደመወያየት ነው

  • @alikako6900
    @alikako6900 Před 5 měsíci +2

    የተከበሩ ጠቅላይ ምንስቴር ! ስርቆትና ዘረፋ ይለያያል ። በአለፉት ኢሓዴግ ዘመነ መንግስት የአመራሮች ስርቆት የተለመደና ከበላይ አካላት በፐርሰንት የተፈቀደላቸውን የህል ብቻ ይሰርቁ እንደነበረ በግልጽ ይታወቃል ። በእርሶ የአመራርነት ዘመን ማለቴ በብልጽግና አመራርነት ዘመን ስርቆትን በግልጽ አዋዥ የተከለከለ፤ ስያሜው ከሙስና ወደ ሌብነት የተለወጠ ቢሆንም በአፈጻጸም ደረጃ በሚገመገምበት ግዜ ከስርቆት ወደ ግልጽ ዘረፋ ተቀልብሶ ይገኛል ።

  • @ApostelAyeleAbule-ui6co
    @ApostelAyeleAbule-ui6co Před 5 měsíci

    ለሀገራችን ሰላም ይሁን

  • @tewodrostelila9495
    @tewodrostelila9495 Před 5 měsíci

    በጠለቀ አስተሳሰብ አገርን የምትመራ ውድ የአገሬ ልጅ።

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Před 5 měsíci +3

    እኔ የምለው ባካችው ያረጃችው እና በአልኮል የደከማችው ፓለቲከዬች ለአዲሱ ትውልድ በር ክፈቱለት እንደው አታፍሩም ባካችው !!!

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před 5 měsíci

    Thanks to Dr Abiy Ahmed for this amazing jobs. With patients and looking for peace paths with all parties involved with open discussions. God bless all.

  • @israelgedebu1342
    @israelgedebu1342 Před 5 měsíci +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ቆም ብሎ ማየት አቅቶት እነዚህን ሰወች ወይም ፖለቲከኛ ነን ብለዉ አገርን እንመራለን አለንልህ እያሉ የሚያታልሉትን ልጆቹን እንዲሞቱ ለሆዳቸዉ ለኖሩኣችዉ ለማሸነፍ የሚሽቀዳድሙ ምንም ራእይ የሌላቸዉ አድር ባዪች አገሪቱኣ ሰላም እዳይኖራት ዋናወቹ እሾኮች እነዚህ መሆናቸዉን አይቶ አገሪቱ ላይ የሚደርሱት መከራወች የመንግስት ብቻ አድርጎ መመልከት ነዉር ነዉ።ስለዚህ እነዚህን ሰወች የምትደግፉ ሰወች በራሳችሁ ላይ ሞት እየደገሳችሁ ነዉ።አዝናለሁ እንዲህ አይነት ፖለቲከኞች ማየቴ እዉነትም አገሪቱ ሰዉ የላትም።አሁን ያሞግሳሉ ሲወጡ ያማሉ።አሁን ተቀዋሚ መስለዉ ይታያሉ ሲወጡ አዋራድነዉ ይላሉ ስም ይፈልጋሉ።ያሳዝናሉ ። አብዛኞቹ ኑሮአቸዉን እንጂ የህዝቡ ችግርና ጥቅም አይገባቸዉም። ኢትዮጵያን እግዚያብሄት ይድረስላት።

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 Před 5 měsíci +1

    እነዚህን ስዎች ማነውየመረጣቸው ያስገርማል እነዚህን ስዎች ህዝብ ከመረጣቸው ጥፋቱየራሳችን

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 5 měsíci +1

    ቀልጣፋ የሀገር ውስጥ አስተዳደር መስሪያ ቤት ባለስልጣን በደንብ በቸማሩ ወጣት ና ንቁ መኮንኖች መዋቀር አለበት አሁኑኑ።።።

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b Před 5 měsíci +4

    አይ ተቀዋሚ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před 5 měsíci +3

    እንደ ግለሰብ የአዊ ብሔረሰብ ከአማራ ነጥየ አይቸ አላውቅም ለሥራ በመላ ሀገራችን ተዘዋውራ እሠራ እንደነበርና እንኳንስ የአዊን ከማራ ነጥሎ የማየት ይቅርና በየትኛውም የሀገራችን ሌት ተቀን እንደ እራሴ ከመቁጠር ያለፈ ልዩነት ከየት እንደመጣ ግራ ይገባኛል። ስለሆነም ሁሉም ራሱን በራሱ ማስተዳደሩ እጅግ ጥሩ ሀሳብ ቢሆንም በስመ ጎሣ ፍትህ ስለመኖሩ እግዚአብሔር ይዘቅ።

    • @ZemenuTamire
      @ZemenuTamire Před 5 měsíci

      Mariamn Lrba Nw Ene Ke Agew Mahibereseb Nw Yewetahut Mariamn 3Wondimoche Fano Nachew Enezi oromo Yaderajachew Hodam Yegala Telalaki Nachew

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይርዳክ መሪያችን ሰላም ለዉድ ሀገራችን ይሁን

  • @hashimkedir1267
    @hashimkedir1267 Před 5 měsíci +5

    የዘመናችን ምርጡ መሪ ነፍ አመት ኑርልን

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i Před 5 měsíci

    አቡቹ ከነዚህ ኮተቶች ማልየንግዜ ይበልጣል አሁንም እገዚያብሄር ይርዳህ አንተ ሺህ አመት ግዛን

  • @tsion3656
    @tsion3656 Před 5 měsíci +6

    አይ ንግግር አንጀቴን ነው የምታርሰኝ የዘመኑ ምርጥ መሪ ለሚቀጥለው ምርጫ ማን ደፍሮ እንደሚወዳደር ለማየት ቸኩያለሁ😅

    • @abbytamrat1662
      @abbytamrat1662 Před 5 měsíci +2

      2nd term እንደሚያገኝ ጥያቄ የለም Abiy❤️🙏🏽

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 Před 5 měsíci

      ቀላል እራሱ አብይ ነው የሚያሸንፈው

    • @OnlyHilarious-page
      @OnlyHilarious-page Před 5 měsíci

      😂😂😂 የትኛው ሕዝብ ነው የሱ ደጋፊ የሱ ደጋፊ ብልፅግና ፓርቲ ዉስጥ የሚሰሩት ብቻ ናቸው ሕዝቡማ ምርጫ እስኪደርስ ቸኩሏል የሚመጣዉን ምርጫ አሸነፍኩ ቢል ህዝቡ አምኖ አይቀበለዉም ምክንያቱም አብዛኛው ሕዝብ ከልቡ አስጠልቶታል ዉሸታም እና አጭበርባሪ በሙስና የተጨማለቀ መንግስት እንደሆነ ህዝቡ ያቃል እንደወያነኔ ህዝቡ ሳይፈልግ በግድ ልግዛቹህ ነው የሚለው

    • @OnlyHilarious-page
      @OnlyHilarious-page Před 5 měsíci

      እሱ ይናፍቃሃል እስቃሁንም ሰራዊቱ ነው ስልጣኑን እያስጠበቀለት ያለው አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠልቶታል

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Před 5 měsíci +1

    At 50:35 The lady (Freedom and Equality Party) in the green scarf is the first PP that said they as a party have taken initiative to do a task. This is great! Political parties have to say what they have been doing and what they plan to do, not just tell us what the problem is. It’s a good start, a good lesson for future leaders.

  • @user-ks7yf6eb8j
    @user-ks7yf6eb8j Před 5 měsíci +2

    እባክህ !ከወታደር እድገት ጋር ተያይዞ :ያለው :ነገር አውራ ።ያለ:ወታደር እትዮጵያ የለችም :መንግሥትም አይኖርም ❤።

  • @Sadam-l9t
    @Sadam-l9t Před 5 měsíci +1

    በጉጉት የጠበቅነው ውይይት እንድ ያለ እሪባናብስ በመሆኑ በጣም ነው የታዘብኩት ደሞስ እንድ ቆራርጦ ለሂዝብ በማቅርባቹ ሳንታዘብ አናልፊም ክብርነቱ ጠ/ሚ ኤረሶ በምመሩት ብልጽግና መች ነው ሰላማው ሴው መታገት እና የኑሮ ውድነት መች ነው ማብቅያው ??

    • @Esttse-ss2tz
      @Esttse-ss2tz Před 5 měsíci +1

      የተነገረ ሁሉ ለህዝብ አይቀርብም?

    • @zurettube638
      @zurettube638 Před 5 měsíci

      👍​@@Esttse-ss2tz

    • @zurettube638
      @zurettube638 Před 5 měsíci

      የቀጡም የማጡም እንድቀርብላችሁ አትፈልጉ እንደ አሥፈላጊ የሚባለው ሀሣብ ቀበቂ በላይ ቀርቧል ምንድነው የተቆረጠሥ ቢኖረው ተዝዝህ ውጭ በትክክል ሀሣባቸው ሸር ሁኗል

  • @user-tl1so8su3t
    @user-tl1so8su3t Před 5 měsíci +2

    Fanooooo forever!!!!!

  • @tigistdegu2734
    @tigistdegu2734 Před 5 měsíci +2

    ፖለቲከኞች እየፈሩ አፋቸው እየተንተባተበ ነው የሚናገሩትን አያውቁም የሚጠይቁትን አያውቁም አብይ እነዚህን ከሚያወያዩ እማማ ዘኔሽን ቢያቀርብ የኢትዮጽያ ህዝብ ይደሰታል።።

  • @user-be6zm5ik8h
    @user-be6zm5ik8h Před 5 měsíci +2

    አሁን እነዚ ነው ሊሞሩን😂😂😂😂ተጋሩ ከናንተ ጋ የለንም ለምን ራሳቹ መልሱ።

  • @nineeleven3866
    @nineeleven3866 Před 5 měsíci +5

    የመደመርን መርህ የምትከተለው ታላቁ መሪ አብይ አህመድ ለሃገር ካለህ ፍቅር የተነሳ ቅድሚያ ለሃገር በሚል ከሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር አብረህ እየሰራህ ስለሆን ክብር ይገባሃል፡፡

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před 5 měsíci +2

    ግን እንዚህን ማን ወክሏቸዉ ነዉ?...petition አላስፈረሙንም እኮ??..አብይ ሆይ እነዚህ ስልጣን ፈላጊዎች ናቸዉ

  • @user-qc4pe3go6k
    @user-qc4pe3go6k Před 5 měsíci +1

    አብቹ King ❤

  • @HayatAbdela-rv9nw
    @HayatAbdela-rv9nw Před 5 měsíci +1

    የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች መሳተፋቸው ይበልጥ ሁሉንም የሚያካትትና ተሳታፊ የሆነ የፖለቲካ ሥርዓት መገንባትን ያመለክታል

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Před 5 měsíci +4

    ድንቅ ተቃዋሚዎች ናችሁ ።ምክንያቱም ስህተቶችንም አንስታችሃል የተሰራውንም አድንቃችሃል በርቱ ኢትዮጵያ ተባብራችሁ የበልፕጠ አንስት

  • @neimamohammed8158
    @neimamohammed8158 Před 5 měsíci

    Long live our king Abiy Ahmed 💜💜💜

  • @user-ks7yf6eb8j
    @user-ks7yf6eb8j Před 5 měsíci +2

    we need military empowerment in quality ,quantity and with technologically powerful like Russia .❤

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 5 měsíci +13

    አረፍት አልባው መሪ እግዚአብሔር ይርዳክ አብቹ ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤

    • @Ethio20245
      @Ethio20245 Před 5 měsíci +1

      ሰላም በመንሳት እረፍት ያጣው መሪ ለማለት ታስቦ ነው?😮
      ወዶ መጥላት እንዴት ከጥላቻዎቹ ታላቁ ጥላቻ መሆኑን የምገልፅበት ቃላት መዝገበ ቃላት ላይ እንኳን አልሰፈረም😢

    • @Black-2024
      @Black-2024 Před 5 měsíci +1

      አሜን

    • @user-cd7qt6jc1k
      @user-cd7qt6jc1k Před 5 měsíci

      @@Ethio20245 እረፍት አልባ መሪ ማለት ታታሪ ማለት ነው ok 🤔🤔🤔🤔

    • @miokl6214
      @miokl6214 Před 5 měsíci

      😂😂😂​@@user-cd7qt6jc1k

    • @Ethio20245
      @Ethio20245 Před 5 měsíci

      @@user-cd7qt6jc1k እኮ ትርጉሙ ጠፍቶኝ? ግን ትክክለኛ ቦታ እና ሰውዬ ላይ አለመጠቀም ብዬ ወስጄዋለሁ።
      አብይ የኢትዮጵያን ህዝብ ፕራንክ እንዳደረገው ነው ሚሰማኝ!

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 Před 5 měsíci +1

    I thank my God for having Abichu and his team as leaders of my country.

  • @BeleteShferaw
    @BeleteShferaw Před 5 měsíci

    ትክክለኛ የውይይት ስራአት ነው ነገር ግን ፖለቲካዊ ችግሮችን ፖለቲካዊ መፍትሔ ይኖረዋል ።ክቡር ጠቅላይ ሚነስትር ትንሽ ቶርች አለው ንግግሮ ቢያቆሙ መልካም ነው

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Před 5 měsíci

    እኔ ዛራ፤ጠቅላዩ እዚህ ስብሰባ ላይ ከተናገሩት የሚያስወቅሳቸው ብፈልግ ላገኝ አልቻልኩ፤ንግግራቸው አልጎረበጠኝም።ግን በስልጣኗ ላይ እንደሚቆዩ አመላካች ንግግር አድርገዋል፤ያ ጊዜው ሲደርስ በመራጮች ሥራ ተመዝኖ ይሆናል።

  • @YemelkuMelku
    @YemelkuMelku Před 5 měsíci +6

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ባህል ያላቸው ግንዛቤ ድንቅ ነው!

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Před 5 měsíci +1

    እኔ ለአብይ ጉሮሮዬ ደረቀ💦 የተመለሱ ጥያቄዎች ሲደጋገሙ 🤣😂🤣 hand the individual asking the question, one of the videos of Abiy’s Speeches. May God continue to protect you and your Team to develop and prosper Ethiopia🇪🇹❤️🙏🏽

  • @vdxs2047
    @vdxs2047 Před 5 měsíci +1

    ዲል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ዲል ለፋኖ ዲል ለፋኖ ዲል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

    • @addis8247
      @addis8247 Před 5 měsíci

      አንድ በሬ ብቻዉን ግንድ ይስባል!አንድ በሬ ብቻዉን ግንድ ይስባል!አንድ በሬ ብቻዉን ግንድ ይስባል!አንድ በሬ ብቻዉን ግንድ ይስባል!አንድ በሬ ብቻዉን ግንድ ይስባል!አንድ በሬ ብቻዉን ግንድ ይስባል!አንድ በሬ ብቻዉን ግንድ ይስባል!አንድ በሬ ብቻዉን ግንድ ይስባል!

  • @tteklu
    @tteklu Před 5 měsíci +1

    We need our port port - Aseb. It is ours under any circumstances it must be returned.

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir Před 5 měsíci +7

    ዶ/ር አቢይ አህመድ ሰላምን ለማስፈን ካላቸዉ ፍላጎት ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ያደረጉት ዉይይት ዉጤታማ ነዉ፡፡

    • @natnaelkassa392
      @natnaelkassa392 Před 5 měsíci

      😂😂😂😂 አይ እናንተ ደጋፊዎች ስታሳፍሩ 😂😂😂

    • @ryytrtty5114
      @ryytrtty5114 Před 5 měsíci

      ይሔ የጋላወች ወሬነዉ አብይ መሪ አይደለም ይሔ ምሀይም ደም ጠጭታ

    • @addis8247
      @addis8247 Před 5 měsíci

      ደም መጣጭ አልክ? ታዲያ ለስልጣን ጥማት የታወሩት የመንግስት መዋቅርን በማጥፋት ባማራ ክልል የመንግስት ተሸዋሚዎችን በመግደል እና መዋቅርን በማጥፋት ላይ የተሰማሩት ጥንፌኞችን ለማስታገስ ዝም ብሎ እንዲያይ ፈልገህ ከሆነ ገራሚነት ነዉ፡፡@@ryytrtty5114

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 Před 5 měsíci +1

    በውነት እነኝሕ የዳቦ ሥም ያላቸው ወይም በሕዝብ ሥም የሚነግድ ጥራት ፕሮግራም አላማ የሌለችው ሥብሥብ ምን የጠበቃል

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 Před 5 měsíci

    እኛ ቀድመናችሁአል ሳይቆራረጥ ሰምተነዋል ለእውነት የቆሙ ሚዲያወችን ያብዛልን

  • @user-tk4mr1fj7f
    @user-tk4mr1fj7f Před 5 měsíci

    The first introduction democracy of Ethiopia.

  • @DingilInate
    @DingilInate Před 5 měsíci +1

    የአሻንጉሊቶች ስብሰባ

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 Před 5 měsíci +1

    ለምክክር መተዉ እንቅልፋ ላይ ያሉ አሉ 😂

  • @Asebe.olijira
    @Asebe.olijira Před 5 měsíci

    ክቡር,ጠ/ሚ,ሆይ,በኦሮምያ,ክልል,በዘመድ,አዝማድ,አርስበእርስ,በመሾሻም,ብነትየተደሬጀ,ሥሆነ,የእርሷና,ለሀነት,የቆመችሁ,ክብርት,ወዘሮ,አዳነችአበበ,ለፋት,ከንቱ,እያረጉእገኛሉ,መፍተእንደረግበቤት,በታላቅትዕትናእንጠይቃለን!!!!

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 Před 5 měsíci +1

    እይ የደቡቧ ሴት ይቺ ነች መሪ ለመሆን የምትሞክረው እውነትም አገሬ ሰው የላትም

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 Před 5 měsíci +1

    ጎበዝ ፓርቲዎች ምስጋና ያልበዛበት ጥሩ ጥያቄዎች ቀርበዋል።የባለጌዉን ዉርጋ ጥ መልስ እየጠበቅሁ ነዉ።

  • @ZemeBuna
    @ZemeBuna Před 5 měsíci +2

    ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ስነስርዓት ያሉትስ የታለ

    • @trussom647
      @trussom647 Před 5 měsíci

      ተቆርጦዋል 🛑🛑🛑

  • @getachewtube6363
    @getachewtube6363 Před 5 měsíci +1

    All party's water less clouds.

  • @Atrsaw
    @Atrsaw Před 5 měsíci +3

    ጉድ እኮነው እዚህ ሀገር😊😊😊

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md Před 5 měsíci

    የሀገር ሠላምናፈቀን

  • @AhmedMahamed-pz6ge
    @AhmedMahamed-pz6ge Před 5 měsíci +1

    ኢትዬ ጰያ ለካባዶነች ሰወቹ አልቀዉ በጎቹ ናቸዉ የቀሩት ሲስጠሉ

  • @abdulnur5419
    @abdulnur5419 Před 5 měsíci +1

    ኢትዮጵያ የእውነት መሪ አላት በሚቻለው መንግስትን መተባበር የህዝብ ግዴታ ነው ይሄ እድል ተመልሶ አይመጣም ተጠቀሙበት ።