ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አመራሮችና ከተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ አባቶች ጋር ያደረጉት ወይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አመራሮችና ከተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ አባቶች ጋር ያደረጉት ወይይት #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / channel
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 221

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj Před 5 měsíci +40

    እንደዚህ አደብ ባለው መልኩ የምንወያይና የምንግባባ አላህ ያድርገን ሁላችንንም

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Před 5 měsíci +7

    ልፅፍ ነበር ግን፤ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ
    ወዱ ነብይ ሰ.ዐ.ወ፤የምትለዋን ንግግር ትዝ ስትለኝ ዝም አልኩ.

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 5 měsíci +1

      ሱለላሁአሊይሂወስለም ስስታምእናንፎግስዉማለት
      የእኔስምተነስቶስላዋትየማያወርድስዉነዉብለዋልየኛዉድነብይ የአላህእዝነትእናስላምይዉርድበነብያችንላይ

  • @user-gx9ud9rb7n
    @user-gx9ud9rb7n Před 5 měsíci +6

    ትክክል ቤታቸዉ የፈርሰባቸዉ ትክክል ተናገሮ አባባ

  • @orocoinmmasportschannel.6604
    @orocoinmmasportschannel.6604 Před 5 měsíci +1

    What a brilliant idea Ustaz Ahmedin Jebal expressed. MASHA ALLAH.

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 5 měsíci +6

    ሱባሀንአላህ የታዝብኩት ነገርቢኖረኝ እዚህ መድርክላይ እንደት ጦረነትይቆም የኑሮ ዉድነትይሻሻል እሚልይጥፋ የሀገርስላምይመለስእሚልይጥፋ?!ሲቀጥል በሳኡድአረቢያ እስርቤትለሚስቃዩ ብታነሱስ?አብይአህመድአላህልብህንይመልስልህ አዉቆጠፍማለትአተነህ? አዛንእርብሸስትልነበርባለፈዉ ዛሬደግሞ ስለሶሀባወችምአነሳህ ስለቁራአንምአነሳህ አጂብነዉ አላህዘርኝነትንያሳልን ትክክልኛዉዳኛአንድአላህብቻነዉ አቡበክርአህመድያነሳዉሀሳብ ቀንጨፍያድርግዉስለሀላፊነትየገባዉይግባዋል! ስለትምህርትምያነሳዉአባታችን ስለመስጂዶችምያነሳዉአባታችን ትክክልናችዉ
    ስለጫት በስፊዉትምህርትይስጥበት መከልከልአለበት ! ሽህመሀመድሀሚድምያነሳዉ ትክክልናችዉ እኛየሀገርስላምነዉየናፈቀን ስለ እንዶስትሪእናሙዚም ማሽብረቀመችናፈቀን ለሀቅየሚናገርጠፋ ሱባሀንአላህ ለሚስቃየዉማህበረስብአላህፊርዶንያጣዉብቻ. ተረት ተረትእማትችላለህ አብይ አላህሂዳይስጥህ!

    • @MameKelelaw
      @MameKelelaw Před 5 měsíci

      🎉🎉🎉🎉

    • @Hhh-rd7gp
      @Hhh-rd7gp Před 5 měsíci

      ሡብሀን አላህ ደሥ ብሎኝ ያነበብኩት ኮሜንት እኔም ሥጠብቅ የነበረው ሥለ እሥር ቤት እና ጦርነት የኑሮ ውድነትን ነበር ግን ?? ❤❤

  • @HassanomarObsieh
    @HassanomarObsieh Před 5 měsíci +8

    አላህ የሙስሊም መሪይወፍቀን ወደፊት ኢሻአላህ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 5 měsíci

      ኢንሻአላህ ሀገራችንበሽሪአእምትመራትሆንልንያረብብብአሚንንን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 5 měsíci +7

    ልክነው ሙስሊም አባታችን እኔ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይነኝ ግን ሙስሊም አባታችን ብል አላፍርበተም እናም እቺ ቃል ከባድ ነች ምቀኝነት የመንፈስ ቅናት ፤ በውስጥም በውጭም ያሉት ፀረ ኢትዮጵያ ሐይላት ኢትዮጵያንም ሕዝብ የመረጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ መግሥትና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የሚወጉት በምቀኝነትና በቅናት ብቻ ነው Thanks .

  • @Fatima-yq9fh
    @Fatima-yq9fh Před 5 měsíci +25

    ኢስላምን አላህ ከፍ ያድርግል ኢንሻ አላህ
    ለአብይም ሂድያ አላህ ይስጠው

  • @Muhammad-sn9xr
    @Muhammad-sn9xr Před 5 měsíci +3

    አለኒእማቲል ኢስላም❤❤❤

  • @sisaytilahun4857
    @sisaytilahun4857 Před 5 měsíci +3

    1:22:38 ጠ/ሚኒስትር አብይ ትልቅ አክብሮት❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏

  • @medinegni7792
    @medinegni7792 Před 5 měsíci +10

    እድሜህ ይርዘም መሪያችን ዘረኞችን አላህ ያጥፋልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን🎉🎉

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii Před 5 měsíci +6

    ሰው ሁሉ ተገፋው ተገፋው ይላል ሁሉም ከተገፋ ገፌው ማነው???

  • @Fatima-yq9fh
    @Fatima-yq9fh Před 5 měsíci +7

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ በረህመቱ ይጠብቃችሁ አላህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ
    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን ምን ነኛ መታደል ነው የኛ ድምቀቶች

  • @OusmanReviews
    @OusmanReviews Před 5 měsíci +3

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 5 měsíci

      አሚንያረብ የሀገራችንስላምናፈቀንኢላህአተዉስላምአጣልንያረብብ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ Před 5 měsíci +18

    ፍትህ ለአማራህዝብ እናለሳኡድ እስሪኞች

  • @AbedelaAhamd
    @AbedelaAhamd Před 5 měsíci +1

    አላህ ሀገራችን ስላም ያረግልን

  • @RehimaRehima34
    @RehimaRehima34 Před 5 měsíci

    አላህ አንድ ያረገን

  • @user-vb5ny7nx9g
    @user-vb5ny7nx9g Před 5 měsíci +3

    ማሻ አላህ
    ያረቢ አላህ ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ ያዋዴን

  • @yohanstassew3837
    @yohanstassew3837 Před 5 měsíci +2

    አላህን ፍሩ

  • @JYtyyuyt-si5xh
    @JYtyyuyt-si5xh Před 5 měsíci +1

    Mashallaha allaha fekeresetan

  • @yesufaberra5408
    @yesufaberra5408 Před 5 měsíci +1

    ማሻአላሕ❤❤❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Před 5 měsíci

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
    سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
    يارب يارب يارب

  • @fjf7535
    @fjf7535 Před 5 měsíci +1

    አሏህ እስልምናን ይወፍቀው ደኩተር አብይ እህመድን ያረቢ

  • @selomongabiregzabiher575
    @selomongabiregzabiher575 Před 5 měsíci +1

    አላህ ወ አክበር

  • @nebiyulema2119
    @nebiyulema2119 Před 5 měsíci +11

    ሁል ጊዜያት ከድሀው ከሀብታሙ ከሙስሊሙ ከክርስቲያኑ ሀገር ጠባቂ ከሆነው ወታደሩ ከወጣቱ ከአዛውንቱ ጋር የራሱንና የቤተሰቡን ሰአት ሰጥቶ የግል መዝናናት ምቾት ሳይደልለው ለህዝቡ የሚታትር መሪ

  • @user-ld3ek4rv3q
    @user-ld3ek4rv3q Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @esaesa8250
    @esaesa8250 Před 5 měsíci +1

    አላህ ሳላሙን ያውሪዲልን

  • @user-dd2ui4rj7w
    @user-dd2ui4rj7w Před 5 měsíci

    Mashaa.Allahla,Ethiopia,Muslim,DyAbyi,thanku

  • @zebibayoutube3648
    @zebibayoutube3648 Před 5 měsíci +4

    ማሻአላህ የኛ መሻይኮች ግርማ ሞገሳችሁ ልዪ ነው❤❤❤❤አሏህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🤲🤲አባባ የፍልስፍና መደመር ሲሉ አሳቁኝ😂😊

  • @kedijaahmed7661
    @kedijaahmed7661 Před 5 měsíci +2

    ሙስሊም ከሁለተኛ ዜግነት ሐሣብ መዉጣት አለበት በዚህ አምናለሁ ከሁሉም የሚገርመኝ ነገር ከአማራ ክልል ወደ መሀል አገር ንብረታቸዉን በርካሽ ሽጠዉ ተሠደዋል ይህ ሥራ ላይ በደረሠ ጫና ቢሆን የሌላ እምነት ተከታዮች በተመሣሣይ መልኩ ይሠደዱ ነበር ስለዚህ እዚህ ላይ ሊሰመርበት ይገባል ግን ይህ ሂደት ነዉ ማንም ሊያስቆመዉ አይችልም እኛ ኢትዮጵያዊ ሙስሊሞች ነን አለህ ወአክበር!!!

  • @user-lo4nf3qs7d
    @user-lo4nf3qs7d Před 5 měsíci +4

    የኢትዮጵያ መሪውች አረገውት ያልታውቀታሪክ አሳየን አለህ የጠብቅክ ዶክተረ አብይ አህመድ እኔ አልሃምዱሊላሂ የኸንላሳየን ጊታ ለገሬ ለዘለምትኑር 🌲🌲🌲🌲🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌾🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖🕌🕌🕌🕌🕌🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸🌸

  • @AhmedAbe-yd3rs
    @AhmedAbe-yd3rs Před 5 měsíci +2

    Mashallha🇪🇹❤❤

  • @user-ou4it5np4j
    @user-ou4it5np4j Před 5 měsíci +3

    ፍትህ ለሳኡዲ እስሮኞች ✈️✈️✈️✈️✈️

  • @mralmaw2851
    @mralmaw2851 Před 5 měsíci +2

  • @aminaaden-ox6ke
    @aminaaden-ox6ke Před 5 měsíci +3

    اللهم اعز الاسلام والمسلمين وذل شرك والمشركين

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl Před 5 měsíci

    Masha Allah lezeh qen labeqan bekeber cheger ache nen lemenager yabeqan Allah mesgana yegebaw long live docter abey ahemd rejem edem ketena gar yesteh Allah

  • @user-iu9uu1yt5m
    @user-iu9uu1yt5m Před 5 měsíci +3

    የዛሬ አመት በዚ ጊዜ ነበር ወድሞቻችን የገበርነው ይገርማል እኛም እረሳነው መጅለሱም እረሳው የሞቱበት አላማ

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 Před 5 měsíci +4

    Mashallah Abichu. May Allah make you more successful !!

  • @EkruBintAhmed
    @EkruBintAhmed Před 5 měsíci +4

    እኔ ግን ያልገባኝ ስለምንድነዉ የምታመሰግኑት ሀገር ሰላም አጥታ በዘርና በብሄር እየተተራመሱ ምስጋና ማቅረብ ማሽቃበጥ ነዉ የሚመስለኝ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 5 měsíci

      በክፊዎች እእምሮ ውስጥ ብቻ ነው ሀገር ሰላም ያጣችው።

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 5 měsíci +1

    ልስማእናእኮምታለሁ?እስኪ?ግንአብይአህመድ ስለፆታ እናስለግብርሶዶማየተጠየቀዉንጥያቄለምንአልመለስም?!!!ወንድማችንእናመስግናለን ጥያቄዉንስለጠየክ ጀግና

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 Před 5 měsíci +1

    Habibuna abchu

  • @sisaytilahun4857
    @sisaytilahun4857 Před 5 měsíci +1

    26:26🙏በማንሳትህ ብቻ ልትመሠገን ይገባል ያውም ወጣት የሃይማኖት አስተማሪ ሆነህ👏

  • @user-nq3pg7go2h
    @user-nq3pg7go2h Před 5 měsíci +1

    በእውነት አሪፍ ጥያቄ ነው የጠየቁት አቢቹም ጀግና መሪህ ነክ እናመሰግናለን

  • @qararutube8864qabri
    @qararutube8864qabri Před 5 měsíci +1

    ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው የሰከነ ውይይት

  • @FarukAbdella
    @FarukAbdella Před 5 měsíci

    About Chat good things. Good ordering

  • @Muhammad-sn9xr
    @Muhammad-sn9xr Před 5 měsíci

    ማሻ አላህ ዐቢቹ king❤

  • @ShafiNasir
    @ShafiNasir Před 5 měsíci

    ከምንም በላይ ገንቢ መሀመድ ሼኽ ሀሚዲን ትክክል እስላማዊ ዩንቨረስቲ ያስፈልገናል

  • @sisaytilahun4857
    @sisaytilahun4857 Před 5 měsíci +1

    29:18አህመዲን ጀብል👍👏

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h Před 5 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lc1zn5wk4x
    @user-lc1zn5wk4x Před 5 měsíci

    Thank you my PM.
    May God Almighty stand beside you in all your effort.
    When do you gonna discuss with ethiotelecom worker we need urgent solution from our beloved prime minister.
    Waa maale manni hin aru'u
    Nuttis waa maale miti kan iyyinnu

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 5 měsíci +2

    Thanks prime menester Dr Abiy Ahemed እምነት የግልሕ ነው ሐገር ግን የጋራ ነው ።

  • @kamelabasher2751
    @kamelabasher2751 Před 5 měsíci +2

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @user-ml1hg9oq6t
    @user-ml1hg9oq6t Před 5 měsíci +1

    እንደ ሙስሊም በባህርዳር ነዋሪነት ስገልጽ በአስታወሳችሁቸው የከበሩ ጥያቄወች ክበሩልን ፡፡

  • @user-zu5ls9uv7c
    @user-zu5ls9uv7c Před 5 měsíci +6

    እደዛሬ ሆደን አቃጥላቹሁኚ አታቁም እኔን እዳቃጠላቹሁኚ አላህ ያቃጥላቹህ ያረቢ እናተ ለኾዳቹህ የቆማቹህ ለሀቅ የማትኖራ አፈጣራቹህ እናተማ የአማራ ህዝብ በደም እያፈጠረ ሁሉንም አላህ ያያል

    • @user-re5cm7fs6l
      @user-re5cm7fs6l Před 5 měsíci

      😅😅😅😅😅

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 5 měsíci

      አይባልም አላህሂዳይስጣችዉ ልቦናይስጣችዉ ለአማራህዝብም አላህነስሩንቅርብያድርግላችዉ ትክክለኛዉ ዳኛ አላህብቻነዉ አላህለሀገራችንስላምያጣልንያረብብብ

    • @ZenatZenatullah-vx5yq
      @ZenatZenatullah-vx5yq Před 5 měsíci +2

      አላህ ህድያ ይሥጥሽ አላህ ከዘነኝነት ያዉጣሽ

    • @user-ke5ld8bp5x
      @user-ke5ld8bp5x Před 5 měsíci

      ግጭቱ እንዲያቆም ጠይቀዋል እኮ ከዚህ በላይ አያቁት ነገር

  • @user-tn3ok4vh6i
    @user-tn3ok4vh6i Před 5 měsíci

    የደሀ ቀን አላህ ያመጣል

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 Před 5 měsíci +4

    አብቹ የፍቅር ሰው🙏🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni2je9md5w
    @user-ni2je9md5w Před 5 měsíci +1

    Good

  • @user-ml1hg9oq6t
    @user-ml1hg9oq6t Před 5 měsíci

    በእውነቱ ጥሩ አራየ የሚሆኑ ሰወችን ስራ ሲጀምር እየፈለክ ለሌሎች የሚደግፍ ወጣቶች ስራ የሚያሰሩ ባለሀብት ካሉ ብታስተዋውቅልን የኑሮውን ዘዴ ሲያበላሸውና ሲዘራረፍ የተባባሰው ማፊያ ቡድን ከተሰገሰገበት ያልተቆጣጠረበት በየራሱ እስኪደርስ ነው ነገ በኔ ዝም አልልም እየባሰ ይቀጥላል፡፡፡፡ካልተሳሳትኩ በ2008 ዓ.ም ጀምሮ ይመስለኛል፡፡

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 Před 5 měsíci +2

    የኖርኩት አአ ነው የእስላም ፆም ፁመን እንደውም አንዳንዴ ስጋ በልተን ሙስሊሙም ጎደኞቻችን እንደዚሁ እብረን ተጫውተን አድገናል ጥቂት አወቅን ባዮች ከፋለውያጋድሉናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 5 měsíci +2

    I don't understand..what they're message...ethiopia Bank..please..
    God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 PM Abiy 🇪🇹 🙏 🙏 🙌

  • @lawmkimakima8443
    @lawmkimakima8443 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tn3ok4vh6i
    @user-tn3ok4vh6i Před 5 měsíci

    ሀገሩን ለአረብ ደላላ ሽጧል መንግስቱ ሀል ጀዛኡል ኢህሳኒ ኢለል ኢህሳን

  • @Zaynesaworo11
    @Zaynesaworo11 Před 5 měsíci +1

    መሸአለህ በመንግሥታችን በንግግር በጣም ነው የተደሰትኩት እውን የርግሎት❤❤❤❤❤❤

  • @se5561
    @se5561 Před 5 měsíci +1

    አጨብጭቢ ሁላ ያገርቱ ሁኔታ ይታወቃል በግልፅ መነጋገር ጥሩ ነው ሌላው አካባቢ ስላም ሳይሆን እኔ በምኔርበት ብቻ ሰላም ነው ብል ዝም ማለት የለብኝም ግን እንደው በደፍናው ከሆነ መስብስቡ ዋጋ ቢስ እነት ነው የሌላው ለቅሶ ሊስማን ይገባል

    • @user-ke5ld8bp5x
      @user-ke5ld8bp5x Před 5 měsíci

      በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል ያሉ ግጭቶች እንዲቆሙ እኮ ጠይቀዋል ሙሉውን ውይይት አልሰማቹትም እንዴ?

  • @user-zp3hi9ho9z
    @user-zp3hi9ho9z Před 5 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @faristube1982
    @faristube1982 Před 5 měsíci +1

    እጅግ ማራኪ ቆይታ ነበር ዋው

  • @AbduSamad-gf6ek
    @AbduSamad-gf6ek Před 5 měsíci +2

    Sila waloo mulimooch lamin atansum ? الا تعلمو قول البينا محمد صلى الله عليه وسلم المؤمن كعدو واحد إلى آخره
    كعدو

  • @sisaytilahun4857
    @sisaytilahun4857 Před 5 měsíci

    1:14:25 በትክክል ጠ/ሚኒስትር አብይ ❤❤

  • @user-wh2bf2rf3k
    @user-wh2bf2rf3k Před 5 měsíci

    😊😊❤❤❤

  • @musesem4523
    @musesem4523 Před 5 měsíci +3

    ለኦርቶዶክስ እውቅና የሰጣትኮ አብይ አደለም ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን ሰርታታለች አለም ነው የሰጣት ላሊበላን አክሱምን ፊደልቀርፃ የራሷን ካላንደር የራሷንቁጥር ስንቱንልዘርዝረው ኢትዮጵያ ስትጠራ ኦርቶዶክስምትጠራለች ኦርቶዶክስ ሐገርነች ።

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq Před 5 měsíci

      ኦርቶዶክስ ሃገራ ሰማያዊ ነው፥ ኦርቶዶክስን ከዝች አራጅ ሃገር ጋር አታወዳድራት

    • @user-mr4ht5uu8v
      @user-mr4ht5uu8v Před 5 měsíci +2

      ለጠቅላላ እዉቀት ያህል ኢትዬጽያ እምትባለዉ አፋሪካን ጨምሮ እሰህድ ነበር የኢትዬ ሱሟ አቢስንያ ሀበሻ ነር ግብፅም የራሷ ቋቋ ፆሁፋም አላት የመጀመሪያ ካላደር ደሞ የአረቦች ነዉ በዉቀት ተዉ በሙቀት አይሁን

  • @monegoncco
    @monegoncco Před 2 měsíci

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏👏👏👍👍

  • @user-tn3ok4vh6i
    @user-tn3ok4vh6i Před 5 měsíci

    አላህ የደሀ ቀንይመጣል

  • @user-hg6wf5yq8g
    @user-hg6wf5yq8g Před 5 měsíci

    አላሀ ያክብርልን የብዙ ሰው መዳኛ የሆነ ነ ነገርነው የሚናገሩት የምታሳዮን እናመሰግናለን

  • @mansurmudasir-he9hf
    @mansurmudasir-he9hf Před 5 měsíci +1

    አላህ ይጠብቅህ አሚን

  • @jalaldawit8286
    @jalaldawit8286 Před 5 měsíci +2

    ቆንጃ ውይትት ነው ... ግን የወንዶች ስብሰባ ነው የሚመስለው!!!! ኸረ የሴቶችን ጣል ጣል አርጉ😮

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 Před 5 měsíci +2

      በኢስላም እህቲላጥ አይፈቀድም

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 5 měsíci +1

      በእስልምናአይፈቀድም ሴትከወንድጋር ! ለብቻችዉነዉመሆንያለበት።

    • @EB-dm9fw
      @EB-dm9fw Před 5 měsíci +1

      እስልምና ሴትን እንዴት እንደሚያይ አጣሽው?

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Před 5 měsíci +1

    አንዳንድ ሸይኾችና ኡስታዞች የጠየቁት ጥያቄ መሰረታዊና አንገብጋቢ ነው በተለይ ***** ትለያለህ እውነት!

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj Před 5 měsíci +2

    thanks

  • @kirosasefaasefa9242
    @kirosasefaasefa9242 Před 5 měsíci +1

    መቃብር ይስፋልን ይሰጠን የምትለው ጥያቄ ለአብይ
    በ ጣ ም ሳታስደስተው አትቀርም በደንብ ይመልሳል

  • @Amani796
    @Amani796 Před 5 měsíci +1

    ሾልከው እንደገቡ ሸልከው ይወጣሉ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Před 5 měsíci

    🎉❤😢😢

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z Před 5 měsíci

    የንፁሃንን ቤት አፍርሶ መጠለያ እያሳጣ ምኑነው ምስጋናው እስኪ እናንተ ያላችሁበት ሰላም ቢሆን ሌላው ቦታኮ በርሃብ እና በጦርነት እየተሰቃየ ነው ምኑ ላይ ነው ምስጋናው

  • @yesufadem2112
    @yesufadem2112 Před 5 měsíci +4

    በየቦታው የሚገደሉትን ህፃናት እና አረጋውያንን ባላየ አልፌ ድግስ ከገዳዪ ጋ ከምበላና ከምወሻሽ ዛሬ ብሞት

  • @user-od4is2tw8p
    @user-od4is2tw8p Před 5 měsíci

    አላህ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-kj4tz7qp9i
    @user-kj4tz7qp9i Před 5 měsíci +2

    አቤት ህሊናችሁ የንፁሀን ደም ይፋረዳችሇል ኢንሻ አላህ ምድረ ሰይጣን

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Před 5 měsíci +1

    ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ሳይሰጥ መልሶ ራሱ እየጠየቀ መለሳቸው አጂብ እኔስ ማየት የፈለኩት ስለ ሳኡድ እስረኞች የሚጠይቅ ያለ መስሎኝ ነበር

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez Před 5 měsíci +2

    ምዲረአሺቃባጪ😂😂😂 ሂዳያይስጣቺሁ😢😢ሱባሀንአላለህ አብይሲያጠፋጂ ሲያለማ አላየሁም😢😢😢😢

  • @user-in4cy8fw9m
    @user-in4cy8fw9m Před 5 měsíci

    😊

  • @musesem4523
    @musesem4523 Před 5 měsíci +1

    የሐይማኖትቆጠራ ለምን ተፈለገ ሙስሊሞች ቢበዙ ክርስቲያኖች ለሐገሪቱ ፋይዳው ምንድነው? ትግራይና አማራክልል ኦርቶዶክስ አልቆላችኋል እናተ ትበልጣላችሁ ቆጠራአያስፈልግም

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m Před 5 měsíci +1

    ኢትዮጵያዊ እኮሙስሊም መሪብትመራ እደትታድግነበር

  • @user-ch4uj2ws9e
    @user-ch4uj2ws9e Před 5 měsíci

    አቢ አለህ ይጣብቅ 🥰🥰🥰

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 5 měsíci +1

    Yes Thnkes Dr Abiy Ahemed Personality wise out Abelety?😅

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v Před 5 měsíci

    ለሆዳችሁ እደምትሞቱ አውቆል ከሱ ፍትፍት ዋጭው ሀቅን በባጢል ያለበሳችሁ.
    የሚስኪን እንባ ደም ያልታያችሁ.

  • @helina5990
    @helina5990 Před 5 měsíci

    ይ ሄን ህፃን የህፃናት አዛውንት ስጋ የበላ ማስወገድ ጠልታችሁ እንደ ላንቲካ ትለጥፉታላችሁ ? እሱ ቢልየነር ነው ላቲን አሜሪካ ወይ ቻይና ይደበቃል እኛ ግን አለም ጠላን ሀበሻ ነኝ ማለት ያሸማቃል ስደቱ ግድያው ቀጥሏል በሱ ምክንያት ! አስወግዱት

  • @daewas1403
    @daewas1403 Před 5 měsíci

    I like it من استطاع إليه سبيلا😊

  • @yohanstassew3837
    @yohanstassew3837 Před 5 měsíci +1

    ፈሪ ሁላ አላህን ብቻ ፍሩ አየመጡ ነው

  • @user-hf5fb3de3z
    @user-hf5fb3de3z Před 5 měsíci

    ዲፍት ያርግህ

  • @abbadureessaa9929
    @abbadureessaa9929 Před 5 měsíci

    Masha Allah

  • @FjjJj-wc2ox
    @FjjJj-wc2ox Před 5 měsíci

    😭😭😭😭😭😭

  • @qararutube8864qabri
    @qararutube8864qabri Před 5 měsíci

    Free and safe rode for Wollo oromo

  • @samuelshiferaw-df4mt
    @samuelshiferaw-df4mt Před 5 měsíci

    proud to born in the time of PM Abiy Ahemed