800M Women's ኢትዮጵያ ሁለተኛ የብር ሜዳሊያ አሸነፈች። ያልተጠበቀችዋ አትሌት ሀገሯን አኮራች Paris Olympic games

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
    አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
    ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
    ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
    ➮የዝውውር ዜናዎች
    ➮የጨዋታ ውጤቶች
    ➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
    ሁሉንም በአንድ ቦታ
    Addis sports is a CZcams channel where you get the latest football news every minute!
    ➮Ethiopian football news
    ➮ Full information on the major European leagues
    ➮Transfer News
    ➮ Game results
    ➮Football analysis
    All in one place

Komentáře • 24

  • @MaMarbager
    @MaMarbager Před měsícem +4

    ከንትርኩ ሁሉ በላይ የሐገርን ክብር ያስቀደምሽ፣ብቻሽን ወጥረሽ ታግለሽ የውርደታችንን ልክ የቀነሽ ብርቅዬ የቁርጥ ቀን ልጃችን ነሽ - እናመሰግናለን ።

  • @hilinabekele8573
    @hilinabekele8573 Před měsícem +3

    ፅጌ አንደኛ የረዳሽ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን።

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 Před měsícem +2

    ጽግዬ ጅግና ነሽ እንወድሻለን በርቺ ❤❤❤

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 Před měsícem

    ጽጌ ዱጉማ፣ የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያዊት ጀግና፣ በርቺ!!

  • @aya-qd3wd
    @aya-qd3wd Před měsícem

    ሰላም የኔ ወንድም ትክክል ነክ ተባረኪ ድል ለኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🤝🇪🇹💪💪🇪🇹❤️❤️👍

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Před měsícem

    በርቺ ጀግኒት❤

  • @tisi3500
    @tisi3500 Před měsícem +1

    ጀግና ነሽ❤

  • @LemiLala
    @LemiLala Před měsícem

    ጀግኒት በርቺ

  • @AnwarReshad-xw3gc
    @AnwarReshad-xw3gc Před měsícem +1

    እንኳን ደስ ኣለን ኣላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hebestdesta2216
    @hebestdesta2216 Před měsícem

    Good job congratulations

  • @ZerihunAsrsa
    @ZerihunAsrsa Před měsícem +1

    እንኳን ደስ አለን 800ሚትር2️⃣✔✔
    5000ሺ ሚትር❌❌

  • @teddybekele3679
    @teddybekele3679 Před měsícem

    Barita wodime❤️❤️❤️🎉

  • @TsegaHebesha
    @TsegaHebesha Před měsícem +1

    ደግነ ነሽ የኔ ማር

  • @user-eh1hx4bb7l
    @user-eh1hx4bb7l Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g Před měsícem +1

    ጀግና ነች

  • @mudeozil9692
    @mudeozil9692 Před měsícem

    ❤❤❤ unkan dasalachw

  • @TsegaHebesha
    @TsegaHebesha Před měsícem

    👍

  • @user-vu3bf2rr9z
    @user-vu3bf2rr9z Před měsícem +1

    ወንድሜ እንዴት አመሸህ አሁን ሁላችንም ስለ አትሌቲክስ አሁን መነጋገርና ሀሳብ መለዋወጥ ይመስለኛል አሁን ቡድኑ ሲመለስ ሪዛይን የሚያደርጉ ይመስለኛል ምክንያቱም ዲሲፒልን የላቸውም ውጤት አልተገኝም ይሄ የኔ የግል ሀሳቤ ነው በተለ በተለይ የኦሎፒክ ፕሬዘዳን ትብዬው መባረር አለበት

  • @rduhawasa
    @rduhawasa Před měsícem

    ደራርቱ አልቻለችም በማልቀስ አገርን ማገልገል አይቻልም። አቅም የላትም ከጊዜ ወደጊዜ እየወደቅን ነው ደራርቱ ከነክብሯ ትውረድ በቃት

  • @hilinabekele8573
    @hilinabekele8573 Před měsícem +1

    Minem gudate yemibale nger yelme hone belew Hager lmawaredena lmshenfe belwe yegebu new yasemselbachew

  • @user-ht3ng8zj9p
    @user-ht3ng8zj9p Před měsícem

    ያሳዝናል ጉዳፍ❤ ተጎድታለች

    • @hilinabekele8573
      @hilinabekele8573 Před měsícem

      መገፋፋት በሩጫው ዓለም ያለ ነው ተገፋው ብሎ ወደ ኋላ ቀርቶ ውጤት አለማምጣት ሌላ ጉዳይ ይሁን ጉዳፍ ተገፋች እንበል ሌሎቹስ....….

  • @KerimaTemam-dc6wf
    @KerimaTemam-dc6wf Před měsícem

    Bagaa gammadee qastikiyaa