ትልቁን ሃሳቤን ስሙኝማ !
Vložit
- čas přidán 10. 07. 2024
- #kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham - Zábava
ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !
ok
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰
መልካም ንግግር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!
ጌታ ይርዳክ መልካም ሀሳብ ነው
🎉ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏
🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን!
🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤
Natiye, living your life openly and honestly takes a lot of courage and character but it’s the most rewarding lifestyle. I admire you for that.
ናቲሻ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ
God has given you unique gifts. May you continue to use your gifts to be salt and light for your generation 🙏🏽
My brother sorry about everything you're going through and the difficulties you are experiencing throughout the relationship you had❤
I've seen your first video on how she traveled for her studies then the unexpected sudden news that came with it not long afterwards.
Didn't get to watch this video but thought I say something first.
As a brotherly advice bro why just let go and move on otherwise you might get stuck like I did once in this kinda similar situation and you don't have to say or explain your personal feelings or relationship status Tk anyone or answer their question or you will end up with ongoing depression. You are a well organised and mature man I. Sure you can have any beautiful woman you might seek but just cast all this things to the Father of all Love Jesus Christ only he knows what's good and right for you my brother. Don't be like me I'm still suffering by taking medication and other things you can't imagine, yet I'm thankful for what I go through and even though it seems hard he is always protecting us!
"CAST ALL YOUR ANXIETY ON HIM BECAUSE HE CARES"
Peter 5:7
God bless you abundantly my brother
እንደኔ እንደኔ የግል ህይወትህን በግልህ ብትይዘው ይሻላል ሚዲያ ላይ የወጣ ነገር ከባድ ነው
try to understand
@@biniyambini8854 what is the benfite of my understanding doing for him????
እግዛአብሔር ይርዳህ ወድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ናቲ መስራትህ ልክ ነው ለኛ ያለህን ክብር ያሳያል እናመሰግናለን ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
Excited for your film. We need more films like this, to help Ethiopian community, can learn from your experience.
ያፍቅር ውዳጅ አኒደቅን ዪከዳል
የሚይክድ የአስራየል አሚላክ ቢቻአ ነው
Gobez 👏🏽 👏🏽 👏🏽 Berta! 🙏🏽
በርታ እንዳትረታ 🎉Growing up
May God bless you and be with you Nati. This another way of spreading the good news which is the gospel.
በርታ ናቱ🎉
Tebarek Nati!
Natiye, you did, right job! God bless you
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የፌልሙ ጉዳይ እርግጠኛ ነኝ ብዙዋች ከጉንህ ይቆማሉ በርታ
Be Ena gemt 109% Tekatele neh ❤❤
ብሩክ ነህ ናትዬ❤❤❤
God bless you my brother. everything happens for a resion trust God .
Good luck ! we love you🙏
🥰🥰🥰 i prey for it . more blessing
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ!
መልካም ነገር ነው ያሰብከው በርታ
Gobez Natisha👏🏽
መልካም ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳክ❤
ናቲ በርታ ህይወት ይቀጥላል........
እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤
በርታ 👏❤❤
ከጎንህ ነን በርታ❤❤❤❤
Egzyabher yirdah 😊😊😊
አታስብ እግዚአብሔር ያለዉ ነው የሚሆነው እኛ ተረድተንካል። ወደፊት መልካም ይግጠምክ ወንድሜ
Natiya Yana wede
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን
ዋው ናቲሻ ዘመንህ ይባረክ እንዴት ድንቅ ሀሳብ ነው Please በርታ ❤❤❤
Well explained Gobez!!
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ይረዳሃል
ናቲዬ 💝ተረድቼካለው 🙏ሁሉም ለበጎ ነው አሁንም አምላክ ይጠብቅህ
Nati 😍😍bereta
ባለፈው ለናቲ ትዳር ሰላም ተመይኝቼ የሰደበኝ ልጅ የት ነህ? አሁን ሰላም ላንቴ ህይወት ፈጣር ካንተ ይሁን ♥️❤️❤️❤️❤️❤️
Good luck brother ❤
ሰማንማ
ናቲያችን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥህ
እኔ ግን ናቲዬ ከሚስቱጋር አልተለያየም ምናልባት ልትመጣ ብላ ፕራንክ ሊያደርገን ነው እንጅ እኔ በፍፁም አላምንም ሲሸኛትኮ እንዴት እዳሳዘነችኝ በጣም ትወደዋለች ቆንጆየ ናት ረጋ ያለች ናት አበረው ነው መሆን ያለባቸው 🥰🥰🥰
Le view new eko yemichawotubin.
በርታ ናትዬ እንወድሃለን!!!!
Gobez berta bruk neh❤❤❤
በርታ ናቲሻ
wow natiyee GO head i expect more....................
ተበርክ ናትይ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️
may God bless u
❤ matured
በርታ ከጎንህ ነን::
ልክ ነህ ናቲ አንተ!!
I respect you nati . Take it easy bro it is simple. Don't complain with this bc is not your fault . Your brother from somewhere in asia.
Am sorry nati.. Good thing is your faith will get you through this dificult time .❤
Bereta❤❤
ኮሜንቶቹን ሳይልህ ነበር ናቲሹ ሰዉ በዚሂኛው አይዞህ እያለክ አደለም 😕
ለማንኛውም በርታ
Oh no you right, absolutely right you telling the truth, no worries
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Nate❤❤
አሪፋ ሀሳብነው ናቲሻ እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ🙏🙏🙏
እንኳን ለቀቅ
diramawun tewkewende
💯 %Lek ne
❤❤❤🎉
❤❤
❤
💯💯💯💯
👏👏👏👏❤❤❤❤🎉🎉
ምናለ አገልጋዮቻችን አንዳተ ቅን እና ምክንያታዊ ቢሆኑ ብዬ ተመኘሁ::🫶❤️
እንሰራዋለን😊
❤❤❤
🙏🏽👍❤😘
❤❤❤❤❤❤❤❤
Gen natiye yewenet new gen ante eko keledeh yemereh yehu aleyhutem
መንፈሳዊ እና አለማዊ ነገሮች ተምታቱብን እኮ!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bro the word of God changes people not a movie 😜
selam endet neh wagne
I appreciate you , and I suggest to keep your Personal life history for yourself
Please give some part to Tade Rehoboth
ስለሶ አታዉራ እርሳት እሶ አለሞን እየቀጨች ነዉ
Tikikle neh
ሀይማኖታችሁ አንድ ነበር???
ናቲየ እውነቱን ለምን አትናገርም እናት አላጠፋህም አይደል እስከ ትዳሩን የፈታ የልጆች አባት ካንተ ያልተሻለ አግብታ የወለደች መሆኑን ታውቃለህ አይደል ስለዚህ እውነትን በአደባባይ አውጣው
እረ? አግብታ ወልዳለች? እኔ ባለፈው ኮሜንት ላይ ገምቼው ነበረ እውነት ነው ማለት ነወ?
ለትምርት ሄዳ ቀረች አይነፋም ትዳር ትታ አታረገውም ለእኔ ታሪኩ ግልፅ አልነበረም
@@ashenafieshete4440መች ተጋቡ
@@ashenafieshete4440ለትምህርት ስትሄድ እስፓንሰሪ ማን ነበር ?
ይች ጠጋ ጠጋ
እየሱስ ያድናል የእየሱስ ተከታይ ሁን ኦርቶዶክ ባህል አያድንም
@@godfather9377 fesa
@@godfather9377 ያልበላህን አከክ
@@godfather9377who are to say Orthodox is tradition please dig deeper it is filled with Christs spirit ..
Absolutely you did right thing otherwise as you said if you start another relationship they will judge you or see you like cheater but don’t bring your partner on social media next time trust me habasha eyes can dry ocean 😅 keep it private#sisterly advice
ትእግስት ግን አደንቃለሁ
Pastor
ኦኦኦያያያያ አለ መሰለ መንግስቱ 5years from now you will be proud of this past 2 videos cause time do change yawll might get back together or for a more you will fing a more green grass to watter so bro life is good anyways
He made it public so he can get another diaspora g noir 😜😜😜😜😂😂😂😂😂😂
Natiya don't worry u gonna get antherone😊 women? WE ARE DANJERSE 😂
Nati ene betam new makebrh mwedh but if you are Protestant I swear a God you have to go later paganism that’s why think locally act Globally!!!
That is not good to say respect his religious beliefs.
አረ ናታ ሰበካና ጅንጀና አያምርብህም ደግሞ በእስታይል መጣሽብን...I’m very sorry አዘንኩኝ
ናቲ ለእኔ አድራሻዋን ላክልኝ እና እኔ አስተካክዬ ልውሰዳት የጎደሉትን ሞሙላት ቀላል ነውና እኔ አስተካክዬ ላሳይህ !
Pls work on the relationship. Do not break up.
negreh neber ,tiz kaleh le shegnetuwa beserahew video lay coment seticheh neber, yalkuhem ..set ena demet🐈 aned nachew beyeh neber. american kehedech buhala endemetkedah negreh neber. set tikem new yemitfelgew ,yeteshale tikem kagegnech le fiker bota aynoratim. ayeh lemden neber yakafelkuh. anyway mekamuwan set fetary yestih. amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንተ አይዞህ እሱ ግን ከዳችኝ አላለም 😅😅😅
ጀበና
😅
😅
😂😂
ናቲ አንተ ክርስቲያን አይደለም እንደ የሰው መልሸ አትጠብቅ ሚክናቶ በዚሁ ገዛ ሰው የለም እሺ አንድ መጸለይ ሁለት መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ OK ናቲ ተባረክ እግዚአብሔር የልብ መሻት ይሰጣል