“ኮሬ ነጌኛ ያቀናበረው እገታ” | አብይ የሚያሰለጥናቸው ባእድ ወታደሮች | የአብይና የኢሳያስ ፍልሚያ 07/12/24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • #ReyotMedia #AbiyAhmed #EthiopiaNews #Fano #Oromia #Korenegegna #Eritrea #Somaliland #IsayasAfewerki #OLA #TewodrosTsegaye #TewodrosAsfaw #Reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b1765551
  • Zábava

Komentáře • 118

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 23 dny +16

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před 23 dny +13

    ይሁን አይሁን ዋነኛና ብቸኛ ተጠያቂዉና አድራጊዉ መንግስት ነው።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 23 dny

      @@TayeTessema-cs5lr ጦርነቱን ማን ጀመረው መከላከያን ማን መጀመርያ አጠቃ. ስንት ሽማግሌ ለተልኮ አልነበር ለእርቅ ወያኔ አይደለ የጀመረው ጦርነቱን እና አሁን ይሻላችሀል አንድ ሚሊየን ዜጎቻችሁን አስጨፍጭፋችሁ አሁንም ሰላም ከመፈለግ ትደነፋላችሁ ምንድነው ጥቅሙ ኢሄኔ ወደንድምህ ቢገደል እህትህ ብትገደል እንዲህ የወያኔን ስርአት አትደግፍም ያቺ ልጇን ያጣችው የትግራይ እናት ናት ብቻዋን የምታለቅሰው በመንግስት አታመካኝ ጋላው ጦር ይዘህ ሰሜን ሸዋ ድረስ እስትገባ ጠብቆህ ጨፈጨፈህ ይህ ነው እውነታው

  • @user-wp5bx9lu3o
    @user-wp5bx9lu3o Před 23 dny +8

    ቴዲዬ ከበፊት ጀምሮ አዲስ አበባ እያለህ ሬዲዮ ለይ በምትሳተፍበት ወቅት ጥሩ ራዕይ እና ተስፋ እንዳለሕ ግልፅ ነበር አሁንም ከባልደረባሕ ሞክሼሕ ጋር የምታቀርቡት ፕሮግራም እጅግ ማራኪ ነው በርቱልን።

  • @makdabulutse6933
    @makdabulutse6933 Před 23 dny +7

    ቴዲ አስፍው ዛሬ ምን ነካው ብልፅግናን እንደማያውቀው ሆነ እኮ

  • @tamemengsha9856
    @tamemengsha9856 Před 23 dny +2

    ከእስር ከተለቀቅ በኃላ የሆነ ነገር አቅምስው የለቀቁ ይመስለኛል ትንሹ ቴዲ።
    በጣም አድናቂህ ነው የነበርኩት
    የትንሽ ትልቅ ከእድሜው ቀድሞ የበስለ እያልኩ ሳሞካሽህ ነበር።
    በጊዜው ትክክል ነበርኩ።
    ከድሮው ሚዲያህ ዓባይ ሚዲያ ከነማዕዛ፣ ብርሃኑ ተክለያሬድ ወዘተ ጋር ስትስራ ማለቴ ነው
    ዘወር ብለህ ብትመለከተው አስተያየቴን ታገኜዋለህ።

  • @TaddeleGidey
    @TaddeleGidey Před 23 dny +1

    ለዝህነው እናተንመስማት ማትረፍነውእምንለው እናመስግናለን

  • @kiburgetachew8382
    @kiburgetachew8382 Před 23 dny +7

    ቴዲ አስፋው ትንሽ እየሳትክ ነው የሀገር ውስጥ ገለልተኛ የምትልው በምን አይነት ስሌት ነው ?

  • @Abduselammahamedberhanberhe

    ቴዲ ርእዮት ከልጁጋር ያለህ ግንኙነት መልሰህ ማጤን ኣለብህ የማይካድነገርእየካደ ነው

  • @zelealemkassa133
    @zelealemkassa133 Před 23 dny +2

    ጥሩ ነበር ❤

  • @peacetoall8451
    @peacetoall8451 Před 23 dny +2

    TA, you are having a soft heart for the government who imprisoned you . Recently I notice that you are sliding to a different political thought.

  • @birukweledekidan4077
    @birukweledekidan4077 Před 23 dny +5

    Teddy A, I don't totally agree with you.

  • @binyamasfaw6419
    @binyamasfaw6419 Před 23 dny +3

    Welcome

  • @tesfaygebrearegawi
    @tesfaygebrearegawi Před 23 dny +1

    Despite my disagreement with Teddy A thoughts, the discussion is timely and relevant.

  • @user-ye8rp2og8w
    @user-ye8rp2og8w Před 21 dnem

    ሠላም

  • @henok4582
    @henok4582 Před 23 dny +12

    ይሄ ቴዲ አስፋው ግን ደደብ ነው ልበል? ዝግጅቱ በጣም እየደበረኝ ነው። ቴዲ ርእዮት ለብቻው እሚያዘጋጀው የናፈቀው እንደኔ ማን አለ?

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 Před 23 dny +1

    ቆንጆ ትምህርት እያገኘን ነው ። ቴዲ እስፋው ትንሽ ሸርተት እያለ ነው እንዴ እንዲል አሳሰበኝ ወይስ አንድ አይነትና አመለካከት ናቸው ላለማለት ነው ወይም ሌላ ምክኒያት በሚቀጥለው አብረን እናየዋለን ??????????

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před 23 dny

      ባንድነት ይበላል እንጂ አይታሠብም።

  • @user-wp5bx9lu3o
    @user-wp5bx9lu3o Před 23 dny +4

    በመንግስት ለይ ያለህ አመኔታ ማለቴ ቴዎድሮስ አስፋውን ነው አለመሸርሸሩ በጣም አስገራሚ ነው።

  • @TaddeleGidey
    @TaddeleGidey Před 23 dny

    እውነትነው ብዙአትርፈናል እናመግናለን

  • @lealemalemamen9029
    @lealemalemamen9029 Před 23 dny

    የሁለቱ ቴዲዎች ፕሮግራም በሃሳብ መስማምትም፣ መለያየትም በመከባበር ፕሮግራማቹሁን አርአያ በሚሆን መልኩ በማቅረብ አስተማሪ በመሆናቹ በጣም አከብራችዋለሁኝ። አንድ ሚድያ ላይ ባአንድ ላይ ቀርባችሁ በምትስማሙበት በምትለያይበት ሃሳብ ላይ በሰለጠነ መንገድ ማቅረባቹ ለብዙዎች አስተማሪ ነው። ብርቱ!

  • @user-ll1lz8bi9h
    @user-ll1lz8bi9h Před 23 dny +13

    ሰላም ሁለት ቴዲዎች ማቴዎስ አስፋው ስለ ብልፅግናው ሰብዓዊ መብት ኮምሽን እና ዳንኤል በቀለ ያለህን አመለካከት ባንተ በኩል ያለውን ሀሳብህን ባከብርም መሳሳትህን ግን ልነግርህ እፈልጋለው ይህም በሰብዓዊ መብት ኮምሽን ውስጥ የተሰገሰጉት ከፍተኛ የትግራይና የህወሓት ጥላቻ ያለባቸው ግለሰቦች ያሉበት ከነዚህም መሀከል አንዱና ዋነኛው ዳንኤል በቀለ የሚባል እባብ አንዱ ነው ስለሆነም ኢትዮጵያን እዚ ደረጃ ላይ እንድትደርስ ከብርቱካን ሚደቅሳ፣መዓዛ አሸናፊ እና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ጋር በጋራ የሰሩ ወንጀለኞች ናቸው ስለሆነም ብልፅግና ተጠቅሞ የጣለው ኮንደም ነው ዳንኤል በቀለ!!!

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 Před 23 dny

      ኦሕዴድ ዘረኝነትን የወረሰው ከሕወሀት ነው። የብዙዎቻችሁ የሕወሀት ወዶና ተገዶ ደጋፊዎች ህልማችሁ በሆነው ባልሆነው በመቆዘም ሕይወታችሁን በእርዳታ መግፋት ነው እንጂ ያለፈው አልፏል ከእንግዲህ እንዳይደገም የሚያደርግ የጋራ መንገድ እንፍጠር የሚል አመለካከት የላችሁም። ሶሻል ሚዲያ የምትከታተሉት የግል ስሜታችሁን የሚያሞቅ እንጂ አገራዊ ፋይዳ ያለውን አይደለም። በዚህም ምክንያት ሀሳብ ከመስጠት ይልቅ ላይክ ወይም ዲስላይክ ወይም ከዚህ ሚዲያ ውጭ ሌላ ሀቀኛ ሚዲያ የለም በማለት ስትደመድሙ እናስተውላለን። ለምሳሌ ኢትዮፎረም ውስጥ ግቡና ታዘቡ። ይቅርታ አድርጉልኝና የትግራይን ፊደል የቆጠረን ሕዝብ ሀሳብ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በሕወት ተሰልቧል። ለዚህ ማረጋገጫው ከ90% በላይ የሚሆነው ሕልሙ ሕወሀትን ማስደሰት ነው። ይሄም በአንድ አየረነት ሀሳብ ተቸንክሮ መቅረት ነው። እርዳታና በደል መቁጠር፤ከእውነተኞች ጋር ለመቆም መቸገር።

  • @rahilehailu8309
    @rahilehailu8309 Před 23 dny +3

    Thank you👍

  • @isrelking6008
    @isrelking6008 Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 23 dny +5

    ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤❤

  • @gebrudesta4119
    @gebrudesta4119 Před 23 dny +12

    ብልፅግና ቦንብ ተወረወረብኝ ብሎ FBI ያጣራልኝ ብሎ ያስገባ አሁን ገለልተኛ አጣሪ አይገባም ሲል ወንጀሉ እንዳይታወቅበት ነው።

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu Před 23 dny +3

    Tedo, the east African politicos specialist

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 Před 22 dny

    ❤❤❤❤

  • @ThallachiDxb
    @ThallachiDxb Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawinetyilemlim3253

    ቴድሮስ ኣስፋው እየተንሸራተተ መስሎ ይሰማኛል በበርካታ ፕሮግራሞቻችሁ እንዳስተዋልኩት:: ቴዲ ፀጋዬ ያ ብቻህን ስትተነትነው የነበረው ፕሮግራምህ ናፈቀኝ::

  • @TaddeleGidey
    @TaddeleGidey Před 23 dny +1

    11ንዴእማየው በእናተልዮነት መከባበርነው ስልጣኔማለትየሄውው አስተማሪናቹእምንለውበምክንያትነው።

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před 23 dny +3

    የቴድሮስ አስፋው አስተያየት የገሪባ አስተያየት ነው። ሁሌ ማብራሪያው እውነትን ከመግለጥ አንፃር ሳይሆን ዜጎች ከሰለቹትና ካንገሸገሻቸው ከፓለቲካ ሴራ ተነስቶ ነው በማብራሪያ ስም ካካውን በአደባባይ የሚፀዳዳው። ቴዲ ርዕዮት አንተ ግን ትለያለህ በርታ። ቴዲ ርዕዮት ጥሩ አጣማሪ ያስፈልግሀል ይሄኛው አጣማሪ ከአንተ አንፃር አይመጥንም ።

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před 23 dny +2

    ቴዲ ያኔ መላ ኢትዮጵያ ተጋሩን በመውጋት ላይ ነበርና ትንሽ ስለታገቱት ተማሪዎች ድምፁ አሰምቶ ነበር።

  • @ribkatsegye2487
    @ribkatsegye2487 Před 22 dny

    ስመኘው ፋትህ አላገኘም በዚህ መንግሰት?

  • @mekonnenwolde9310
    @mekonnenwolde9310 Před 23 dny

    ንግድ ነው ወይስ

  • @CardinalRN
    @CardinalRN Před 23 dny

    @Teddy Asfaw, the fabric of the country is on tethers and you think the country can internally investigate itself?

  • @DerejeAssefa-my9bq
    @DerejeAssefa-my9bq Před 22 dny +1

    ወደፊት ለምቀጥለው መንግሰሰት ከፊተኛ የሽብር ቡድን የምፈጠር ይመስለኛል። በ ገንዘብ እየተደራጀ በብልልፅግ እየተደገፈ የወደፊቱ ያሣስበኛል

  • @user-cc9sj3ni2r
    @user-cc9sj3ni2r Před 23 dny +2

    You see...that is why I like you guys. @ list you guys are quick thinking ....since the beginning kidnapping in Ethiopia is leading by Abey Ahmed Ali and Shimelis Abdissa..this is obvious 😎

  • @Azmarino_zeymano
    @Azmarino_zeymano Před 23 dny +2

    Pls is born for politics ✊🏼🐪🇪🇷

    • @dk2403
      @dk2403 Před 23 dny

      Abroad not at home.

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 23 dny

      አዎ አንድ ሚሊየን አጋሜ ጨፍጭፎብህ ወደ ሲኦል ሸኝቶልሀል ጀግናው ኢሱ እናትህ ትበዳ የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ ​@@dk2403

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 23 dny

      እናትህን ልብዳል አንተ የሸርሙጣ ልጅ አጋሜ​@@dk2403

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 Před 23 dny +1

    ቴዲ ፅጋዬ እባክህን እንደ ድሮህ ብቻህን ቅረብ ይሄ ልጅ መስመር እየሳተ ነው ልታስረዳው እየሞከርክ ነው ግን ሆነ ብሎ ድብብቆሽ እየተጫወተ ነው እኛም ቁጭ ብለን እየታዘብን ነው።

  • @milionmesfin6399
    @milionmesfin6399 Před 23 dny

    የውጭ ተቋም ማስገባት እምነት ያሳጣኛል ሳይሆን ያስገድለኛል ብሎ ስለሚያስብ ነው፣ ተቋማት ጠንክረው እንዲሰሩም ቢሆን ገብተው እውነቱን ወይም ልዩነቱን ብናይ መልካም ነው፣ ካልደፈራረሰ አይጠራም። respect❤

  • @120Mil
    @120Mil Před 23 dny +2

    ቴዲ አስፋው ቀና ሀሳብ ቢኖረውም አብይ የሚታመንበት ጊዜ ስላለፈ የሚሰባሰበውም ሰው ተጽእኖ መፍጠር ስለማይችል በውስጥ ማጣራት ያስቸግራል።

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c Před 23 dny +2

    የቴድሮስ አስፋው ማንም ሊያደርገው ይችላል የውጭ ሀይሎችም ጭምር የሚለው off the mark ብቻሳየሆን፣ ቴዲ ለመጀመርያ ጊዜ ወንድ ወይ ሴት ትወልዳለች ዐይነት ትንተና ሲያቀርብ ተመለከትክ። የአኦላ መግለጫ crisp, rigorous , high grade quality ያለው unbeatable መግለጫ ነው። ለዚህም ነው state department ለአኦላ ትልቅ ግምት ያለው።

  • @akberethailu32
    @akberethailu32 Před 23 dny

    Who else here has the feeling that the marriage of those two Tesdys is about end?!🤔

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete Před 23 dny

    What's going on Tedi A?😢

  • @ofgaadjirata857
    @ofgaadjirata857 Před 21 dnem

    ወይ ቴዎድሮስ አስፋው! አድናቅህ ነበርኩ። ግን በጣም "impractical" በሆነ "theoretical framework" ላይ መንጠልጠል ከጀመርክ ጥርት ያለ "critical thinking" የለህም ማለት ነው። በማይጨበጥ ነገር ላይ መንጠልጠል የመረጥከው ለምን እንደሆነ መጠርጠር የግድ ነው። "ተግባብተው የጋራ አጣሪ አቋቁመው ያጣሩ...." ማን እና ማን? Big fun!!!

  • @ribkatsegye2487
    @ribkatsegye2487 Před 22 dny +1

    የሰኔ 16 ለምን የወጪ አጣሪ መጦ ያጣራ ተባለ ቴዲ ሀሰፋወ ጥያቀ ላንተ ነወ

  • @user-sx8no8ov3h
    @user-sx8no8ov3h Před 23 dny +1

    አገር ለመዝረፍና ለማተራመስ ወደ ስልጣን ከመሮጥ ወጪ ሰለ ዲፕሎማሲ ስለ ኢኮኖሚ ስለ የኢትዮጵያ ዘጎች ሰላምና ድህንነት ስለ ዘጎች በልቶ የምድሩበትና ስለ ንሮ ምንም የሚስብ ከሚኒስትሮች ከተወካዮች ምክርቤት ከምሁራንን ከሚሉት በሀገሪቱ ከለት ተቋሞች የሉም ማለት እኮነው እኔ አንባሳደር ስዩም መስፈን ብያዳሙጡት የሰጣቸው ነበር

  • @atube4056
    @atube4056 Před 23 dny

    ቴድሮስ አስፋው የተማሪዎችን መታገት ትክክል እንደሆነ ጀስቲፋይ እያደረገ ነው።

  • @fahmimohammed1632
    @fahmimohammed1632 Před 23 dny

    Bemekeraker hasabachenen betatenachun

  • @yednekachewgeremew1886

    መለስ ዜናዊ የዘፈነው ( መለኮታዊ ምስጋና ) በ ዘፋኙ አድሮ ( ተመስሎ) አርዕስቱ " ምንደ ነው ዝምታው " መለስ ለ ህውሃት መለኮት (እሷ) የዘፈነው (ዘሩ ባቤል ዝምታ ምንድ ነው

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před 18 dny

    Abiy may not mind conflict with Somalia to redirect the nation in defending the nation's borders.

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b Před 23 dny

    Fetary selam fkr andnet metesaseb yamtalen.Mastewal yelelew hzbachn mastewaln ysten .Ethiopia ye hulum Ethiopian Hager mehon alebat.

  • @temsgengerezgiher1770
    @temsgengerezgiher1770 Před 23 dny

    P in😊😊

  • @asefaw4345
    @asefaw4345 Před 23 dny +1

    ፕሮራማቹ ክርክራቹ ጥሩ ነው ቀጥሉበት
    ቴድሮስ ኣስፋው ግን ይሄ ብልጽግና የሚባል ቡዱን መንግስት ሳይሆን የሽፍቶች ስብስብ ነው

  • @mulugetakiroshailu6768

    የመንግስት ተጠያቂነት እኮ by default ነው።

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 Před 23 dny +2

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ219 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @AmahreGilo
    @AmahreGilo Před 22 dny

    But, Theodros Asfaw, the distrust against permenant state institutions came about because of the abuse of power by those in the government. One thing should be point out here, there are no independent institutions in Ethiopia period. because the system itself from top to the bottom is an authoritarian and ethnocentric by ideal, and used power to suppress dessent, that thousand out our citizens are suffering in jails, prisons without trials and without justice.

  • @FortyfourMertule-iv4gu

    ይህ እገታ እኮ የአሜሪካ ኢምባሲ ዜና ስላደረገው እንጅ ቢያንስ በወር 1 ጊዜ ከሁለት መቶ በላይ አማራዎች ይታገታሉ። ታግተው ገንዘብ የከፈለ ይፈታል ።ካልከፈለ ይገደላል።

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 Před 2 dny

    ቴድሮስ አሰፉዉ በዚህ ዙርያ እዉቀት ርቆብሀል የሆነ ጭንቅላትህ ደፍነህ ከእዉቀት ከጥናት ርቀህል ዝምብለህ አታዉራ ባክህ የማይገናኝ እያወራሀዉ ያለዉ የሌለ

  • @yonashabte3988
    @yonashabte3988 Před 22 dny

    እባካቹ ግለሰቦች ይህ የውይይት መድረክ ለአገራችን ጥቃሚ የሆነ ሰላምን ለማምጣት የሚደረግ አስተያየት ሰለሆነ በተለያየ አቅጣጫ ለማየት ብሎ ነው ቴዲ እንጂ እውነታውን የአብይ የመንግሰት ሥራ እንደሆነ በማጣት አይደለም ሰለዚህ ለሰዎች የምንሰጠው ስም ፍረጅ ጥሩ አይደለም ይታረም::

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil Před 23 dny +3

    ኢትዮጵያ በዝህ አካሄድ በፉፁም እንኳን የባህርበር ይቅርና ለንግድ በክፍያ እንኳን አይገኝም ምክንያቱም ሱማሌላንድ ነፃ አገር አይደለችም የሱማሊያ አንድ ክልልናት ከዋናዉ ማዕከላው መንግሥት ካል ተስማማ አይሆንም አራት ነጥብ

  • @atube4056
    @atube4056 Před 23 dny

    ትንሹ ቴዲ በሴራ የተሞላ ትንታኔ እየሰጠነው።

  • @tamemengsha9856
    @tamemengsha9856 Před 23 dny +1

    ቴዲ ርዮት ማን ነበር አንጀቴን ቅቤ አጠጣሽው ያለው? አንተ እንደዚያ ነህ።

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 23 dny +1

    አታስፋ እንጂ! የአብይ መንግስት ነዉ የበላይ ተጠያቂ። እሱ ሳያቅ ማነዉ ከዉጭ መቶ የሚያግተዉ?🤷🏿‍♂️ come on now

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 Před 23 dny

    Egeta gonderm Tigraim eyetekahede new, yehe hulu Ola (pp) nachew malet yeyazachehuten poletica aquam (hiden agenda) yantsebareqal 🎉🎉🎉

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Před 23 dny

    Uae deep world በሚባል ድርጀት ነው የሶማሌ ላንድን ወደብ ያለሙት እናም ወደቡን functional ለማድረግ የግድ ገበያ ይፈለጋል አብይ የሚሉት ደነዝ ሀገራችን ባልተጠና መልኩ እየሄደ ይጣዳል ፈጣሪ ይገላግለን Diplomatic እውቀቱ -0000

  • @feruzlema1150
    @feruzlema1150 Před 23 dny

    ፍትህ ለተነፈገው የምትለዋ መፈክራቹ ታስቃለች አንተ ሰውዬ

  • @Gabera2022
    @Gabera2022 Před 23 dny +2

    ማጣራትና ተጠያቂነት ይለያሉ። ገለልተኛ የሆኑ ሰዎች ኣጣርተው መንግስት ጥፋተኛ ነው ማለት ይችላሉ። ሆኖም መንግስት በራሱ መፍረድ ሊያቅተው ይችላል ነገርግን ጉዳዩ ይዘገይ ይሆን ይሆናል እንጂ ተጠያቂ መሆኑ ኣይቀርም። ስለዚ ብዙ ልዩነት የላችሁም እላሎ።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 23 dny

    ቴድሮሶች እባካቹ ይኤንን የእገታ ጉዳይ መንግስት ሊያድበሰብሰው እየሞከረ ነው ሚዲያቹን ተጠቅማቹ ጉዳዩን እየተከታተላቹ እዳይድበሰበስ ሚናቹን እድትጫወትቱ ስል እጠይቃለው

  • @dawittsegaye6353
    @dawittsegaye6353 Před 22 dny

    THE WORST REASONING BY TEWODROS ASFAW

  • @neamen9498
    @neamen9498 Před 23 dny

    እገታውን የሚፈጽመው የኣብይ መንግስት ራሱ ነው። በሌሎች ሊያላክክ ብዙ ይሞክራል እንጂ፣ ራሱ እንደሚፈጽመው፣ ብዙ ማረጋገጫዎች ኣሉ። 1. የታገቱትን ለማስለቀቅ ብሩ የሚከፈለው በባንክ ነው። የማን ኣካውንት እንደሆነ፣ ልምድ የሌለው መርማሪ እንኳን ሊያውቀው ይችላል፣ ምርመራ እንዳይደረግ የሚከለክለው መንግስት ባይኖር ኖሮ። 2. እገታ ሲፈጸም የሚያመልጡ ሰዎች በተሌፎን እንኳን ሳይቀሩ ፈጥነው ያሳውቃሉ። የታገቱትም በተሌፎን ከዘመዶቻቸው ጋር ይገናናሉ። ሞባይል የት ኣከባቢ እንዳለ ማንም መርማሪ ሊያውቅ ይችላል። ከዛ በኋላ ወታደር ልኮ ማስፈታትና ኣጋቾቹን በቁጥጥር ስር ማዋል ይቻላል። መንግስት ግን ችግሩን መፍታት ኣይፈልግም። ወ.ዘ.ተ.

  • @fekadeancho9236
    @fekadeancho9236 Před 23 dny

    ርዕዮት ሚዲያ ሚዘናዊ የሆነ አስተያየት መስጠት እየተሳነው መሆኑን በግልፅ እያሳየ ይገኛል :: እጅግ እጅግ ያሳዝናል :: ስለሆነም ከዛሬ ጀምሮ ለመተው ተገደናል

    • @yishroon5293
      @yishroon5293 Před 23 dny +4

      Yewenjelegnoch wegen selehonk naw, begna bekul reyoten bemeteweh des belonal meknyatum endezih aynet sewoch kereyot media sireku melkam naw. Enamesegenalen geta yebarkeh

    • @Searit-rich
      @Searit-rich Před 23 dny +1

      Awo wede mota hid eza nw memeteneh

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe Před 23 dny +4

      “ባቄላ ቀረ ቢሉት ፈስ ቀለለ” ያለውን አስታወስከኝ !😂😂😂

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 23 dny +1

    እውርና ደንቆሮ ሚሰማህ የለም

    • @eyasumengesha3016
      @eyasumengesha3016 Před 23 dny +3

      Ye wusha lig balege yasadegeh u don't know one day u will be blind

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 23 dny

      @@eyasumengesha3016 አንድ ሚሊየን አጋሜ ዘመዶችህን ጨፍጭፈን ወደ ገሀነም ሸኝተናቸዋል ብትንጫጫ ሚሰማይ የም አንተም እውሩም እናትህን ልብዳት አንት የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ አጋሜ.አሁንም አላርፍ ካልክ ሌላ ሁለት ሚሊየን አጋሜ ዘመዶችህን ቂጣቸውን በድተን ወደ ገሀነም ለመወርወር ዝግጁ ነን አንት የደብረፂዮን ውሽማ የጭን ገረድ የለማኝ ዘር እህትህና እናትህ አዲሳባ ስለ አቡነ አረጋይ እያለች እየለመነች ነው አገርህ ላይ ሌላኛዋ እህትህን አስገድደው እየበዷት ሬሳዋን በረሀ እየወረወሩት ነው ማህሌት ትመስክር ይህ ሁሉ የጌታህ ወያኔ የስራ ውጤት ነው ስለዚህ ልክ እንደሚገማው ቂጥህ የሚገማው አፍን አትክፈት ከአጋሜ እናትህ ጋር ቁጭ ብለህ አልቅስ ይህ እውር አጋሜ የወያኔ ውሻ ነው ይህን ሁሉ አጋሜ አስጨርሰሶ አሜሪካ ቁጭ ብሎ እንደውሻ የሚጮሀው ከወደድከው አቅፈሀው ተኛ ወይ ብዳው ወይ ይብዳህ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 23 dny

      @@eyasumengesha3016 እናትህን ልባዳልህ ይን ጥርስ የሌለው እውር ውሻ ከወደድከው አቅፈሀው ተኛ ወይ ባዳው ወይ ይብዳህ እኛ አንድ ሚሊየን አጋሜ ዘነዶችህን ጨፍጭፈን ወደ ገሀነም ሸኝተናቸዋል

    • @gebrudesta4119
      @gebrudesta4119 Před 23 dny +3

      እውርማ አንተ ነህ፣ አእምሮህ የተደፈነ

    • @yishroon5293
      @yishroon5293 Před 23 dny

      Egziabhare lijihin yasawurew
      Agamewochen selemakerachew wedegenet asgebetoachewal anten seletenagerkew kalih ena seletilachah zare ferdehin yesteh
      Egziabhare ferdehin kalseteh ewnetegna amlak aydelem

  • @hagebe5437
    @hagebe5437 Před 23 dny +1

    kondaf Agame, Leave eritrea alone

  • @AdmasEquar
    @AdmasEquar Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤