“አራት ኪሎን ለመረከብ እንደራደራለን” ዘመነ | የእስክንድር አዲስ እርምጃ | ኤርትራን የደበደበው ሚሳኤል 08/05/24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #Fano #ZemeneKasie #Eritrea #EskendirNega #IsayasAfewerki #Yemen #ReyotMediaToday #TewodrosTsegaye #Reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Komentáře • 205

  • @Yimer-ik8lc
    @Yimer-ik8lc Před měsícem +44

    ከቴድሮስ አስፋው ትንታኔ ጀርባ በግልፅ የሚታየው ነገር ለፋኖ ምንም መልካም ነገር እንደማይመኝ ብቻ ነው።

    • @AzebBetyAzeb
      @AzebBetyAzeb Před měsícem +3

      Exactly 💯

    • @zuriashhaiiu4857
      @zuriashhaiiu4857 Před měsícem +4

      የኛ መንደርተኛ ! የቴዎድሮስ አስፋው ትንታኔ አገርኛ እንጂ ሰፈርተኛነት ስላልሆነ ትችትህ ግልፅ ነው ስለዚህ ወደ መንደርተኛ ሚዲያ ብትሄድ ምን ይመስልሃል ???!?????

    • @bringho04
      @bringho04 Před měsícem

      ❤❤

    • @yamlakbelete3609
      @yamlakbelete3609 Před měsícem

      Exactly

    • @user-mn8ul9bf2g
      @user-mn8ul9bf2g Před měsícem

      እስክንድር እሾምሀለው ብሎታል መሰል፣ አሽቃብጦ አይጠግብም። ንጹሃንን የሚፈጀውን አብይን አንቱ አያለ፣ እነ ዘመነን አንተ ይላል ይሄ ቅሌታም። ደሞ መካሪ ነኝ ይላል፣ እስቲ ትንሽ እውቀትህን ገንባ ከመንጠባበርህ በፊት።

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb Před měsícem +15

    የአቢይ አህመድ ድምፅ መስማት ለጤና ጠንቅ ነው።

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před měsícem +28

    ❤ቴዲ አሰፋ በጨለማ ግዜ ለትግራይ ህዝብ ለሰብአዊ ለህግ ለሀቅ ሞቆምህ ታሪክ ሰርተሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 Před měsícem +2

      And he paid the price.for everything what he did I like say thank you 🙏

  • @teddytesfaye7937
    @teddytesfaye7937 Před měsícem +24

    አይ ቴዎድሮስ አስፋው ኤርሚያስ ቁጥር ሁለትን ሆነህ መጣህ🤔

    • @user-xp8dw1fu7j
      @user-xp8dw1fu7j Před měsícem

      በጣም ሚገርም እይታ እኔ እራሱ በጣም ነዉ የገረመኝ ከሆነ ግዜ ጀምሮ በጣም ደረቅ እና ግትር እየሆነ መቷል 🤔

    • @user-ts5lq6wj4z
      @user-ts5lq6wj4z Před měsícem

      ዘመነን ስለተቸው እና መንገዱን እንዲያስተካክል ስለተናገረ ነው ኤርሚያስን ሆንክ የምትለው?

    • @teddytesfaye7937
      @teddytesfaye7937 Před měsícem

      @@user-xp8dw1fu7j በግልፅ ብልፅግናን ወክሎ ቢከራከር እኮ ችግር የለውም ነበር፤ ነገርግን የብልፅግናን አጀንዳ በድብቅ በስመ "ሚዛናዊነት" መደገፍ የአድማጮችን የማመዛዘን አቅም እንደመናቅ ነው የምቆጥረው።

  • @alexu183
    @alexu183 Před měsícem +15

    ትንሹ ቴዲ ግን ለብልፅግና ያለህ እምነት ያመኛል!

  • @TekleKerlos
    @TekleKerlos Před měsícem +24

    ቴድሮስ አስፋው ከአውድ ውጭ ተረድህ ወይም ሆን ብለህ ዘባርቀሀል

  • @Yimer-ik8lc
    @Yimer-ik8lc Před měsícem +10

    ቴድሮስ አስፋው ሆን ብሎ የዘመነ ካሴን ንግግር እያጣመመ ነው ያቀረበው። ቴድሮስ ፀጋዬ ፋክቱን እየጠቆመ ሊያስተካከለው ሲሞክርም መልሶ ወደ ጠማማነቱ ይመለሳል። ፋኖ አራት ኪሎ እገባለሁ ማለቱ በጣም አንገብግቦታል። በጣም መርዛማና አደገኛ ሰው መሆኑን እንደዛሬ አሳይቶ አያውቅም። ለአንድ የነፃነት ታጋይ ስልጣን መያዝ የመገደያ ሥምሪቱን ምንጭ ለመቆጣጠርና ዳግመኛ በባርነት ላለመውደቅ የሚያስችለውን የመንግሥት ሥርዓት ለማንበር እንጂ ለምቾት ፍለጋ አይደለም።

  • @alexu183
    @alexu183 Před měsícem +12

    ቴዲ ትንሹ ግን በጥልቀት: ነገሮችን መረዳት ያሻሃል!

  • @zebibamussa2181
    @zebibamussa2181 Před měsícem +3

    Thanks Tewodros Tsegaye for your Analysis. You really understand z regime.

  • @alexu183
    @alexu183 Před měsícem +12

    ቴዲ ትልቁ በጣም በሳል ሰው ነው!!

  • @user-wx7st8lf8k
    @user-wx7st8lf8k Před měsícem +1

    ሁለታችሁም ጀግና ጋዜጠኟች ናቹ የአፄነት ማእረግ ብሰጣችሁ ደስ ይለኛል እንደናንተ በእዉቀት የሚያወራ ከስንት አንድ ቢኖር ነዉ::
    ሁለታችሁም ለኔ አፄ ናችሁ

  • @nurrkewollo417
    @nurrkewollo417 Před měsícem +29

    ትልቁ ቴድ ብሩህ አእምሮ ነው ያለህ❤❤❤❤ትንሹ ቴድ ግን በልፅገሻል 😅😅😅😅😅

    • @zuriashhaiiu4857
      @zuriashhaiiu4857 Před měsícem

      አንተም መንደርተኛ መሆንህን በግልፅ ይታይብሃል በሰፈርተኝነት ተውጠህ እንዴት አገርኛ ይገባሃል ?

  • @bengared2281
    @bengared2281 Před měsícem +3

    ቴዎድሮስ አስፋውን መስማት ያስጠላል።

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 Před měsícem +3

    Good to see you again in one frame, and explaining where your respective paradigms depart about PP is simply great.

  • @COBBLEist
    @COBBLEist Před měsícem +2

    Tewo. T ትንሹን ቴዲ ማረቅ አለብህ።

  • @helenemso32
    @helenemso32 Před měsícem +1

    ትግራይ ዘላለም ኑሪ

  • @user-pf7fv4ug9x
    @user-pf7fv4ug9x Před měsícem +2

    እነዚህ ነፍሳቸውን አስይዘው የሚዋጉት ልጆች ምን አርገውህ ነው ግን ቴዲ አስፋው

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 Před měsícem +17

    I don't know But Tedros Assfawu didn't understand the Evil Abiy Ahmed yet

    • @Yimer-ik8lc
      @Yimer-ik8lc Před měsícem

      @@nahomtariku9559 It is not because he failed to to understand him. It is because he is one of the idiots who believes that Abiy was sent to rule by "Jesus".

  • @bizutibeb
    @bizutibeb Před měsícem +8

    ይህን ቻናል ከብዙ ጊዜ በኋላ ዛሬ አየሁት። እና ዛሬ ስመለስ ቴዲ ትንሹ ምንም ሳያድግ አገኘሁት። ምክንያቱም ወሬዎቹ ሁሉ ካለፈበት ፣ ከተነቃበትና የከሸፈው የብርሃኑ ነጋ ፀረ አማራ ትርክት ላይ ተተክለው የቀሩ ናቸው። ሌላው የቴዲ ትንሹ አለማደግ እንዲያውም ማነሱ ምልክት ወሬው ሁሉ የሚያጠነጥነው ነቀፋ ብቻ መሆኑ ነው። በሌላ በኩል ቴዲ ትልቁ የሚያወራው ደግሞ የፖለከኛን ንግግርና ውስጣዊ ሀሳብ ለመረዳት ከመሞከር ይጀምራል። ይህ ነው ትክክልና የተንታኝ ክህሎትና ሚና።

  • @Sisaygiday-i8k
    @Sisaygiday-i8k Před měsícem

    ሁለቱም ጎበዝ ተንታኝ ናቸዉ ቴዲ ፀጋይ ላቅ ያለ እዉቀት እንዳለዉ የሚጠራጥር አደለም

  • @getachewassefa719
    @getachewassefa719 Před měsícem +1

    Teddy A, I share your thoughts and love them!

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 Před měsícem +1

    ስድብና ጥላቻ የሚዲያውን ክብር ይነካል በሀሣብ መሞገት እወቀት ነው

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 Před měsícem +2

    ቴዲ ትንሹ ለአገም ጠቀም አስተያዬትህ ቦታ መስጠት ይከብዳልና አንድ ቦታ ላይ እረግተህ ቁም ወንድሜ ። መደራደር መልካም ነው በሁለቱም ወገን ቀናነት በልባቸው ካለ ።

  • @mamarualameneh88
    @mamarualameneh88 Před měsícem +1

    ርዮት ቴዲ አስፋውን ከሚዲያው ቢያወጣ በጣም ጥሩ ነበር

  • @tesfalemgebresilassei5729
    @tesfalemgebresilassei5729 Před měsícem

    Welcome reyot

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 Před měsícem

    Thank you Reyot🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇨🇦

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Před měsícem +2

    ቴዲ ምርጡ ግን በፋኖዎች ላይ ያለህን ቅንነት እና በምትሰጣቸው ወሳኝና ምርጥ አስተያየትና ምክሮች ከልቤ ነው የማደንቀህ ። የፋኖዎች ትግል በቅንነት ከተደገፈ እና እውነተኛ ለውጥ መር የሆኑ አስተያየቶች ከተሰጡ የነሱንም የፖለቲካ እሳቤ መንገድ እንደሚያሲዝ እና በጋራ ሀገራችን ላይ እውነተኛ ለውጥ ማምጣት እንደሚችል አምናለሁ ። እና በርቱ በርቱ ትግሉን በቻልነው ሁሉ እንደግፍ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ ❤🎉❤🎉

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem

      የአማራ ጠላት ቴዲ

    • @KefelegnWorkie-h4d
      @KefelegnWorkie-h4d Před měsícem

      ቴዲ የአማራን መድቀቅ ስለሚፈልግ ፋኖ ሲሞት ቢያየው ኦክስጅን ሊያቀብል ይሮጣል ከቻለ ማለት ነው። ማንም ለአማራ ህዝብ የሚያስብ የራሱን ህዝብ ሴቶችንና አዛውንቶችን ሳይቀር አንበርክኮ ካስኬደ በኆላ የሚረሸን የሽፍታ ስብስብን ለአማራ ህዝብ አይመኝም። የፋኖን መንጋ ብትገለው ወላጁ አለሚዝንብህ የተጠለለበትን ገዳም የመሬት መንሸራተት መ ጥቶ ቢያጥበው የተሻለ ነው።

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 Před měsícem +8

    የትግራይና የአማራ ህዝብ አንድነት ኢትዮጵያን ይታደጋል::ያለዚያ ኢትዮጵያ ወዮልሽ!!!

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr Před měsícem +2

      አማራና ትግራይ ብቻ ኢትዮጵያን አይታደጋትም ሞላ የኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ

    • @tesemamelketo5959
      @tesemamelketo5959 Před měsícem +1

      @@Brook-e7d እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የህዝብ ክፉ የለም ከህዝቡ ውስጥ የሚበቅሉ መሰሪ ፖለቲከኞች ሊወገዙ ይችላሉ::ትልቁ ስህተትህ የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ ለትግራይ ህዝብ ክፉ እንደሆነ ማለትህ ነው::ይህ ሃሳብ የግልህ እንደሆነ ግለፅ::

    • @Brook-e7d
      @Brook-e7d Před měsícem

      @@tesemamelketo5959
      ይህ አሳብ የኔ ብቻ ሳይሆን ያንተም አሳብ ነው ለምን ይዋሻል ያለው ማን ነበር
      አባቶቻችን ጎደኞቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እረ በስጋ የተዛመድናቸውንም አየናቸው እኮ
      ዝም ብሎ የተፃፈ መሰለህ እንዴ

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact Před měsícem +1

      ​@@Brook-e7d የጀዝባ ሰው አስተሳሰብ ።

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp Před měsícem

      የአማራ ልሂቅ ጳጳሱ ቄሱ ደፍተራው ዲያቆኑ ሙህር ተብየው ፓለቲከኛው ገበሬው ሸርሙጣው አዝማሪው ድራመሩ ገጣሚው ጋዜጠኛው አክቲቪስቱ ለማኙ ዲያስፖራው ነጋዴው ባለሀብቱ ማን የቀረ አለ ሁሉም የትግራይ ህዝብን መንገድ ዘግቶ ጨፍጭፎ ንብረቱን ዘርፎ ከትግራይ ህዝብ ሠይጣን ይሻለናል የትግራይን ህዝብ ጠብሰን ቀቅለን እንብላና እንቀደስ ከሰው ህሊና እንፋቃቸው ብለው በሚልዮን የሚቆጠር ትራዋይን ገድለው በሚልዮን የሚቆጠር ትግራዋይን አፈናቅለው በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ህፃን ሴቶች እናቶች ደፍረው በበሽታ በክለው በትግራይ ምድር ለምን ጦርነት ቆመ ብለው ጦርነትን ወደ ክልላቸው ስቦ ያስገቡ አማራ እንዴት ነው ከትግራይ ህዝብ ጋር አንድነት የምትፈልጉት ይህ ሾርት ሚሞሪነት ነው በእውነቱ

  • @mpymelondy
    @mpymelondy Před měsícem

    Tesi Tsegaye thank you

  • @solomonmengestab7894
    @solomonmengestab7894 Před 29 dny

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Před měsícem +1

    እቺ በግድ ተንታኝ ነኝ የምትል አክሽን ብቻ ዘመነ ስማርት ሰው ነው

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před měsícem

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤❤❤

  • @getachew983
    @getachew983 Před měsícem +1

    ሰላም ቴድሮስ ፀጋይ
    ቴድሮስ አስፋው
    በርቱ

  • @irihanhaile7508
    @irihanhaile7508 Před 28 dny

    Teddywoch tebareku

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 Před měsícem

    Tanks

  • @bt5860
    @bt5860 Před měsícem +1

    tedy asfaw atilifa ante emittebkewo yeleyelet gichit be fanowoch mekakel ayifeterim yehe yante hilim newo. I like tedy tsegaye suggesion

  • @eyersalemgebregergs3583
    @eyersalemgebregergs3583 Před měsícem

    ምርጥ ተንታኞች ❤❤❤❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před měsícem

    ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤❤❤

  • @danielwmariam8737
    @danielwmariam8737 Před měsícem +1

    Teddy Tsegaye , this is who you are , the teddy I like most when genuinely go deep inside breaking down complex analysis … don’t lower your standard by getting in issues that is un Ethiopian I. E don’t be just Tigrayan when you talk about problems, be open minded human so we can get your best thinking..

  • @dilhas9305
    @dilhas9305 Před měsícem +7

    አዲሱ ቴዴ ግን አይመቸኝም። አከዋናው ቴዲ ጋር ተቃርኖ ያበዛል።

    • @Senait-Senait
      @Senait-Senait Před měsícem +2

      It is okay if they don’t have identical suggestions but it is questionable if he is being against factual reasoning or siding with the wrong person blindly

    • @dilhas9305
      @dilhas9305 Před měsícem

      @@Senait-Senait you nailed it. I can’t argue more my sister

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq Před měsícem +1

      አዲሱ ቴዲ ሆነ የድሮው ቴዲ የየራሳቸው ህሳቤ እንጂ አንዱን አንዱን ቢመስል ምን ይጠቅማል? የሃሳብ ልእልና ተቃርኖ ማለት አይደለም!! በነገራችን ላይ ተመሳሳይ የፖለቲካ ምልከታ ነው ያላቸው ልዩነታቸው እዚህግባ የማይባል ነው።

    • @mitikuamanumesele3975
      @mitikuamanumesele3975 Před měsícem +1

      No No እንደዛ ኣይባልም!!ሁለቱም የራሳቸው ውበት ኣላቸው። የግድ ኣንድ ኣይነት ኣስተሳሰብ ልኖራቸው ኣይገባም። የተመቸህን ሃሳብ መውሰድ ነው የሚበጀው

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před měsícem

    If there were any dialogue I would suspect the ones who voices denial the most. Since there is leadership competition between the leaders there may be one or more who try to take advantage.

  • @Ethio31625
    @Ethio31625 Před měsícem

    ብልጽግና እንዲወርድ ነው የምንታገለው እንደማለት ነው። ብልጽግና ሲነሳ ግን ከሌሎች ሃይሎች ጋር ስለኢትዮጵያ እንነጋገራለን ነው። ቴዎድሮስ ትንሹ ንግግሩን በጣም አዛብተሀዋል።

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 Před měsícem

    ታላቅንና ባለማዕረግን በአንቱታ መጥራት ኢትዮጵያዊ አስተዳደግ ነው

  • @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq

    TDF ,ኣራት ኪሎ ደርሶ ኣብይን እንዳይጥል መንገድ ዘግቶ የተከላከለለት ማነው ? በዛ ሰኣት የፋኖ ድርሻ ምን ነበር ??? TDF ወደ አአ በአየር ማለፍ ነበረበት ??

  • @solomonmulugeta-uo6pp
    @solomonmulugeta-uo6pp Před měsícem +1

    Teddy I dont know what happened to the junior Teddy today he got everything wrong about Zemene Kassay interview thanks Teddy you explained it to him exactly what he meant when he say we can't negotiate with a mad person and if Bilitsigina agreed us to takeover Arat kilo apart from that it was very interesting discussion. You guys are the best .God bless you AMEN.

  • @TilahunMulat
    @TilahunMulat Před měsícem

    ቴዲዎች ትመቹኛላችሁ ከሁለታችሁምም ትምህርት እየወሰድን ነዉ በሀሳብ መከራከር ካለ ደስ ይላል ለኛ ትምህርት ለመዉሰድ በርቱ

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Před měsícem +2

    ቴዲ አስፋው ግን የዛሬው ሀሳብህ ፍጹም ትክክል አይደለም ። ፋኖ የሚታገለው ከብልጽግና ጋር ነው ስለዚህ ዘሜ ያለው አራት ኪሎን ብልጽግና ከሰጠን ማለት ምንድነው ችግሩ ። አራት ኪሎንም የያዘው አብይ አህመድ እንጂ ህዝብ አይደል ። እናም ቴዲ ነገር መሰንጠቅ ልክ አይደለም የስርአት ለውጥ ከፈለክ የፋኖዎችን ትግል በቅንነት ማየት ያስፈልጋል ።

  • @bengared2281
    @bengared2281 Před měsícem +2

    ቴዎድሮስ አስፋው፣ በርዕዮት ሜዲያ ፣የአብይ ተወካይ ይመስላል። ምናልባትም ከአብይ የበለጠ ጨካኝ፣

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-rr3pb2so9n
    @user-rr3pb2so9n Před měsícem

    ቴዲ ምርጥ ሰው

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Před měsícem

    የወይነኔ አሰተሳሰብ

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 Před měsícem +1

    የብልጥግናው 🔺ቴድሮስ አስፋው ትንታኔ እንዲ ከሆነ ካልሆነ ሆኗል 100 ቦታ መርገጥ ነው:: ይሄ ትንታኔ ሳይሆን ከሁሉ አንዱ መልስ ነው ልፍለፋ ነው:: የ ርዮት ፕሮግራም ን የማይመጥን አድርባይ ነው:: ✌🏼

  • @loveall360
    @loveall360 Před měsícem

    ደግነቱ ዩትዩብ ላይ ስለማይ የትንሹ ቴዲን ማሳለፍ ይቻላል።

  • @moreethiopian898
    @moreethiopian898 Před měsícem +1

    አማራ የሚታገል ለህልውናው ነው ! መጀመርያ ይሄ መሆን አለበት

  • @user-eq1fs6em1y
    @user-eq1fs6em1y Před měsícem +5

    ቴዎድሮስ አሰፋ ቀስ በቀስ ብልፅግና መሆንህ ነው መላም የለው

  • @ruthgudina6090
    @ruthgudina6090 Před měsícem +1

    Teddy A is bending to Ermiase path

  • @gizieenatezetatube5727
    @gizieenatezetatube5727 Před měsícem +1

    ኽረ በህግ አምላክ ቴዲ የምትባል ሰው እራስህን ሁን በግድ ልደቱን ለመምሰል አትጣር

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 Před měsícem +2

    ፋሽሽት እና ጨፍጫፊ የብልፅግና መንግስት መከሰስ እና መወገድ እንጂ በሽግግሩ መካተት የለበትም::

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před měsícem

    Leaders have in the past sold out their friends and colleagues for power.

  • @injurytime7612
    @injurytime7612 Před měsícem +1

    Teddy little keep your littlest

  • @Hamit-o1n
    @Hamit-o1n Před měsícem +2

    እረ እምባ ሴራ ይበላል ሰንኣፈ ነው የሚገኘው ለየመን ሳይሆ ለ ዛላምበሳ ነው የሚቀርበው ቴድሮስ እጥንተህና ስውን ኣታወናብድ ደሴት ሳይሆን ኣንድ ትልቅ ተራራ ነው

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bengared2281
    @bengared2281 Před měsícem +1

    ከአብይ ጋር ድርድርን እንደ ፖለቲካ መፍትሄ ማሰብና መወያየት በራሱ ማበድ ነው።

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Před měsícem +1

    Tewodros The Lightweight Asfaw please go away!

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 Před měsícem

    Edkinder does not have a military force behind him. There will be no major collision with zemene and other Fano group

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před měsícem

    If Fano has paid attention to the Pretoria agreement they would learn that he is not to be trusted.

  • @alexu183
    @alexu183 Před měsícem +1

    ቴዲ ትንሹ: ባክህ ተረጋጋ!

  • @MemeTesfaye-ex3vd
    @MemeTesfaye-ex3vd Před měsícem

    Teddy A. Ermiyas. Pls abrachehu Seru
    Reyot. Le Teddy asfaw ayemetenem

  • @dt3629
    @dt3629 Před měsícem +1

    Well, Tedrose, at the list, you are coming to your sense. You seem to have to realise how stupid we're TPLF policy. When we Ethiopianist advocating for Ethiopia to have access to the Red Sea. Many of you separatists TPLF & Olf told this is Nefetga invasion idea the Amhara land grabber so on. Now took you over 35 years to realise how important it was. Ethiopian were fighting to have a red sea access. Shame on TPLF & OLF who have made us landlocked country.

    • @Tesfa1975
      @Tesfa1975 Před měsícem

      Tedros never support tplf ..

  • @alexu183
    @alexu183 Před měsícem +1

    Ivsupport zemene's idea!!

  • @Falconsuper582
    @Falconsuper582 Před měsícem

    ቴ ፀጋዬ ቅዠት ጋዝ ጋዝ ያሰኛል

  • @andunyaa
    @andunyaa Před měsícem

    Tedy T ma best

  • @nagimugred6275
    @nagimugred6275 Před měsícem +2

    በዉነቱ የፓለቲካ ትንታኔያችሁ ከዉነት ጋር የተዛመደ ነው ከእንግሊዝ አገር

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Před měsícem

    በቃላት ድርድር ብቻ እዚህ ተጎልተህ ምንም አይመጣም።ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው ምታወሩት ግን?

  • @Lezemen
    @Lezemen Před měsícem

    Teddy Tesgaye has a firm stand that will never change and that is supporting Tigray in and field of games. And hate Eritrea and Eritreans in any given time. Keep it up since you can't change it.

  • @abelberhanu4184
    @abelberhanu4184 Před měsícem

    Bedenb semute tedda interviewune,

  • @melashzeleke8815
    @melashzeleke8815 Před měsícem

    Tedi, Miles and his group were in systematically collapsing Ethiopia for newly born independence Tigray Republic by united with Eritearia for colonial domination and it was missing what will be happened 25:37

  • @user-ot3lk5ps8e
    @user-ot3lk5ps8e Před měsícem

    Kirubil Canada

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 Před měsícem

    The Teddies, today's programme should have been communicated directly to Zeme rather than making it public - could have been more educative the Zemes.

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 Před měsícem +1

    ቴዎድሮስ አስፋው ስለፋኖ ትግል አንድም ቀን ጥሩ ትንታኔ ሲሰጥ ሰምቼው አላውቅም ፡አንድ እውነት ልንገርሀህ አዋቂ መስለህ አትመፃደቅ እሺ እያንዳንዱ የፋኖ አመራር አንተ ያለህበት ቦታ ቢቀመጥ እጅን በአፍ የሚያስጭን እውቀት አላቸው እሺ
    ድል ለጀግኖቹ ፋኖዎቻችን

    • @meremaadem53
      @meremaadem53 Před měsícem +1

      ትክክል ሁሌም ስለፋኖ ሲወራ ይንጨረጨራል ምክንያቱ ባይገባኝም እየታዘብኩት ነው

    • @ayalbasazen6893
      @ayalbasazen6893 Před měsícem

      @@meremaadem53 ኧረ ማን ይሰማዋል ምድረ ተከፋይ በደንብ ይንጨርጨር

  • @finote_senaytube1320
    @finote_senaytube1320 Před měsícem

    ክሌቱ ቴዲዎች ከበፊቱ አሁንም በርቱ ሁሉቱ ህዝቦችን አንድ ላይ እንዲኖሩ ያላቸውን resource share አድርገው በፍቅር በሰላም እንዲኖሩ

  • @girmaylemlem9051
    @girmaylemlem9051 Před měsícem

    Addis Ababa

  • @bt5860
    @bt5860 Před měsícem

    tedy asfawo "wondime" maletu betam abesachitohal bc this is one step away from what u want among fanos

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c Před měsícem

    የተኛወ የአእህል አይነት ለገበያ ብናቀርብ በደንገት መክበር እንችላለን የሚል በራሱ መረቅ ራሱን እየቀቀለ ሚመረቅን እብድ ነጋዴ ነው ቴድሮስ ፀጋየ። አዉቃለሁ ባይ ሌላ ሁሉ ደንቆሮ ነው ብሎ እሚያስብ በበታችነት ሰሜት የተወጠረ ሜጋሎማንያክ ጋዜጠኛ ተብየ፣የሰዉን ጆሮ እሰካደማ ካልለፈለፍኩ እሚል ደንቆሮ ነዉ ቴድሮስ ፀጋየ። ምንም ሀፍረት የሌለው አሳፋሪ።

  • @seyoumhagos6306
    @seyoumhagos6306 Před měsícem +1

    ዘመነ በጥንቃቄ መታየት ያለበት ሰው ነው

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před měsícem +1

    እምባ ሶይራ ባህር ጥግ አይደለም ኣኮሎጉዛይ የሚገኝቦታ ነው።

  • @gebrehiwottewoldeberhan2033

    ቴዲዎች የኢኮኖሚ ባለሙያዎችም ጠርታችሁ ስላለው የኢኮኖሚ ጉዳይ ብታወያዩ ጥሩ ነው።

  • @JosephLeseba-zg8rz
    @JosephLeseba-zg8rz Před měsícem

    Bending to c the truth .good job tedy .at last u support the war but u dont like Esyase only the land

  • @nahomafriend
    @nahomafriend Před měsícem

    tedawoch!!!

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před měsícem

    እኔ እና ቴዲ የሚለየን የኢህአዴግ ውሉዱ ብልጽግና ዋጋ የለወም ብሎ ነው የሚነሳው ቴዲ፥፥ እኔ ግን ብልጽግናንን ከመውለዱ በፊት የነበረው ኢህእዴግ የሱም ፈጣሪ ህወሃት በኢትዮጵያ ወደፊት ፋይዳቼው ከምክረ ሀሳብ ያለፈ አንዳች ጣልቃ ገብነት መኖርም መሆንም የለባቼውም ባይ ነኝ፥፥ በኢትዮጵያ ወደፊት እውነት፣ሀቅ፣ምክክር፣ፍተህ፣ እርቅ፣መርህ፣አንድነት፣ልዕዋላዊነት ላይ የማይደራደር ሃይል ብቻ እና ብቻ ይጠበቃል፥፥

  • @wubemeko345
    @wubemeko345 Před měsícem

    Teddy Asfaw seems like he is on some substance. I don't understand how he interpreted what Zemen has said about going to Arartkilo. Zemen didn't say only Amhara must assume the power. I don't think Teddy A interpreted in good faith. I don't have that interpretation so do four of my friends. By the way, I find today's program was entertaining.

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Před měsícem +1

    ቴዎድሮስ ፀጋዬን ዘረኛ ካልሆንክ ወይም ጭፍን ጥላቻ ከሌለብህ በስተቀር በምንም ምክኒያት ልትጠላው አትችልም ለሚያቀርበው ነገር ሙሉ ሀላፊነት ወስዶ መረጃ ሰብስቦ እውነትን ይዞ አምኖበት ነው እሚቀርበው!
    ቴዲ አስፋው ደግሞ አቋም ይዞ ለሚያወራበት ሀሳብ ዛሬ ተዘጋጅቼ አልመጣሁም እሚል ሲሆን
    በጣም እሚገርመው ደግሞ ፋኖ ላይ( ኣምሓራ) ላይ ያለው አመለካከት እጅግ መጥፎ የሆነ የጥላቻ መንፈስ ነው ብየ በድፍረት እናገራለሁ
    እሚያቀርባቼው መቃዎሚያወች በብዛት ብልፅግና የላከው ካድሬ እራሱ እንደሱ አይሆንም
    ዘመነን ደግሞ ጠምዶታል

  • @getachewassefa719
    @getachewassefa719 Před měsícem

    ቴዲ ፀጋየ አሁን አሁን ፍፁማዊ የሆነ ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ሀሳብ እየሰጠህ መጣህ ከዚህ በፊት በነበረህ አቋምና እይታህ አከብርሃለሁ ብዙ ፖለቲካዊ እውቀቶችን አጋርተሃል፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ የአማራ ህዝብ ያለበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው እናንተ የተሻለ ቦታና ሁኔታ ውስጥ ናችሁ፡፡ ስለሆነም ለህዝቡ ሰላም ሲባል ከማንም ጋር ይሁን በጠረጴዛ ዙሪያ መነጋገር ይገባል፡፡ የትግራይ ዝህብ እፎይታ ያገኘው እኮ በመነጋገር መሆኑን አትዘንጋ የሚል እምነት አለኝ፡፡ እንኳን አገርን ከሚመራ ፓርቲ ጋር ከግለሰብ ጋር ቢሆን እኮ ተነጋግሮ ብዙ ማህበራዊ ቀውሶችን በመፍታት ወደ ተሻለ ነገር ማምጣት ይቻላል እኮ ምነው ይሄን ዘነጋችሁ፡፡

  • @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq

    ጦርነቱ ሰው እየበላ ስለሆነ ጦርነቱ ቆሞ ፍላጎትህን ማሳካት መሞከር ምን ችግር አለበት ? ድርድርን መደገፍ ከማንም ጋር ቢሆን ነውር አይመስለኝም ቴዲ ፀጋይ ???!!!

  • @solomongetachew5823
    @solomongetachew5823 Před měsícem

    Tedros, Asfaw, Zemenen, metechetna gudletun mawrat bemeseretu chigr yelewm:: yante gin metechet bandm belela Eskndrn, kemedegefe gar yemiyayaz new::

  • @bezuhansisay2711
    @bezuhansisay2711 Před měsícem +3

    ስታስጠላ ወላዋይ ከሰል አፍ ጭሳም በጠጣም ምንም አይገባኝም ወሬህ

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 Před měsícem

    ቴዲ አስፋዉን በብልፅግናነት የምትወነጅሉ ሰዎች አድቡ:: በትግራይ ጦርነት ጊዜ ያለፍርሀት ለተጋሩ ሲል መንግስትን የተጋፈጠ ልበ ሙሉ ነዉ:: በሀሳብ መለየቱ ለእዉቀት ጥሩ ስለሆነ በጥሞና አዳምጡት ::

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 21 dnem

    ወደሺ ነዉ ገጣቢት ንጉሥ ትመርቂ ብለዉን አልፈዋል አበዉ አባቶቻቺን ነዉ ነገሩ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @dejene2196
    @dejene2196 Před 22 dny

    እናንቴ ፋሳሞች ኤነቴን ማን መካር አራጋቹ ።

  • @yamiralagerie
    @yamiralagerie Před měsícem

    ጦርነቱ የተነሳው እኮ የህዝብን ሞት አላስ ቆም ስላለ እኮ ነው።