ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር ክፍል ፫)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር የምናደርገው ውይይት ክፍል ፫ ይቀርባል። በዚህ ክፍል የአማራ ብሔርተኝነት ከየት ወዴት? ወቅታዊ ትግል እና ቀጣይ ሁኔታ የሚሉ ነጥቦች ይዳሰሳሉ። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Komentáře • 239

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    gofund.me/248c2e2e

    • @ZerihunAshagre-mo9de
      @ZerihunAshagre-mo9de Před měsícem

      ​@@yohanesnigussie6032አንተ ደደብ መጀመሪያ ታሪክ አንብብ ደንቆሮ።

    • @abebetesfaye4957
      @abebetesfaye4957 Před měsícem

      በእውነት ጥሩ ውይይት ነው ፣ብዙ ግዜ አዘጋጁን የምመለከተው የአማራ ብሔርተኝነትን መረዳት የማይፈልግ ስው የአማራን ትግል በመኮነን የተካነ ለምሳሌ ህፃን ሀይሻ ወላሔ ከአሁን በኋላ አማራ አልሆንም አትግደሉኝ አላለችም ይህ ለ propoganda ነው እያለ ሲናገር ሳይ እና አፍቃሪ ህውሀቶች ደግሞ እውነት ነው ብላለች ብለው ሲከራከሩ ስናይ ይህ ልጅ ምን ነካው ከዚህ በላይ ስንት ግፍ በአማራ ላይ ተደርጓል እያልን ባለበት ስአት ፣
      ልጅ ተድላን በጣም በወረደ መንገድ የተቸበት መንገድ ፣፣ አቻምየለህን የተቸበት መንገድ ባጠቃላይ የአማራ ብሔርተኞችን የሚተችበት መንገድ ይገርመኛል፣፣
      እውነት ለመናገር ከሞላ ጉደል ጥሩ ውይይት ነው ከሀዲው አንዳርጋቸው ፅጌ የአማራን ህዝብ መከራ ካራዘሙት ስወች አንዱ ነው፣፣
      በኤርትራ በርሀ የአርበኞች ግፍ አለበት ፣ መንገድ ላይ የበተናቸው ታጋዩች ደም በእጁ አለ!!

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 Před měsícem +17

    እንደዜ የበስለ ውይይት የሜደረግ ስው ዘንድሮ አለስማንም አቶ አንደራጋችው የብዙ ስው ጥያቄ ነው የመለስው እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @snr9054
    @snr9054 Před měsícem +11

    Good Dear Andargachew! You explain Amhara ethnicity vey well Amhara is in very high moral and responsibility!

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 Před měsícem +6

    ውድ አቶ አንዳርጋቸው ሃቀኛና በእውነት አገሩን ወዳድ ጀግናችን ነው። በርታልን።

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Před měsícem +11

    አዲስአበባ ከ 15/ ቀበሌ 19 ዓዋሬ የ ኢትዮጵያ ኩራት አንዳርጋቸው ፅጌ ንፁህ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏🙏

    • @yosefasfawe2227
      @yosefasfawe2227 Před měsícem

      የሰፈሬ ልጅ የቤት ቁጥር 1056 ከፍተኛ 15 ቀበሌ 19

    • @faamasha2900
      @faamasha2900 Před měsícem

      እኔም ከፍተኛ 15 ቀበሌ 23 ዎሊ ሞሃመድ መስኪድ አካባቢ፤ የሰፈሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ❤❤❤

  • @abbeyabbey5256
    @abbeyabbey5256 Před měsícem +3

    እኔ ጉራጌ ነኝ የማውቀው አማርኛ ብቻ ነው የማዳምጠው የአማርኛ ሙዚቃ ብቻ ነው በጉራጌነቴ በጣም እኮራለሁ የአማራህዝብአዊነት በኔ ላይ ምንም አይነት ተፅእኖ አልፈጠረም አማራነት ኢትዮጵያውያዊነት ነው::

  • @DessieDC0317
    @DessieDC0317 Před měsícem +7

    Moges, this was the most civil and thought provoking interview. I have enjoyed all three parts and appreciate both of you . Great Ethiopians ! Thank you and hope we will see more of Mr. Andargachew that no government can buy. He is a man of principle and shown that time and time again.

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před měsícem +2

    አለን እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏 እንኳን ደህና መጣችሁ ልጅ ሞገስና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ 👏👏👏

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 Před měsícem +5

    Keep up ,brother Andargachew good job ❤️👍💚

  • @nateyaccnt211
    @nateyaccnt211 Před měsícem +4

    thank u Andy...big respect!

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Před měsícem +6

    ብሔር ማለት ሀገር ማለት ነው።
    ሌለው በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰው ወይም ህዝብ መበል ያለበት ብሔረሰብ ፤ጎሣ፤ነገድ፤ ወይም ዘውግ ነው እንጂ ብሔር ሊበሉ አይችሉም ማለትም አይገባም።
    ይህ ወጣት ጋዜጠኛ አንብቦ እና ተዘገጅቶ በመምጣቱ እደግ ተመንደግ ሊበል ይገበል። ይህ ዓይነት የጋዜጠኝነት በህርይ በሌሎች ወጣት ጋዜጠኞችም ሊለመድ ይገባል።

  • @Mskel632
    @Mskel632 Před měsícem

    What a wonderful discussions. Thank you both

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Před měsícem

    ከሞገስ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ከወሬ ባለፈ ራሱን እስከሞት አሳልፎ የሚሰጥ፤ ሁልጊዜ በእውነት ለአገሩ እና ለህዝቧ የሚቆረቆር፤ ጥቅም እና ስልጣን የማያሸንፈው፤ ሰው መሆንህን ካወቅሁ ቆየሁ፤ አንዲ አንድ ብቻ ሆንክብን፤ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝመው፤ዘመንህን ይባርከው፡፡

  • @truth5863
    @truth5863 Před měsícem +2

    Hi Moges. Most of your thoughts are against my thoughts. But I really appreciate your love for discussion of ideas. Keep it up

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před měsícem +6

    አንድን ጥያቄ በመቶ አቅጣጫ መላልሶ በመጠየቅ ለማሳሳት መሞከር በጣም የሚያስጠላ ሚከራ ነው። በቃ ጠየቅከው መለሰ ወደሌላ ጥያቄ አትሻገርም እንዴ። ሙሉ ፕሮግራሙን በአንድ ጥያቄ ጭቅጭቅ በሚመስል ሁኔታ ጨረስከው።

    • @temesgenyeshanew9883
      @temesgenyeshanew9883 Před měsícem

      ሰውየው ሆን ብሎ ነው እኮ መልሶ መላልሶ የሚጠይቀው::

  • @temesgenwaltenegus6508
    @temesgenwaltenegus6508 Před měsícem

    Dear Moges, thank you so much!!!

  • @morotoro5369
    @morotoro5369 Před měsícem

    Interesting and stimulating intellectual dialogue ...Please don't stop ....

  • @DessieDC0317
    @DessieDC0317 Před měsícem +1

    Andy
    You’re a breath of fresh air. We need courageous farsighted individuals like you. I agree the Amhara struggle will be the last bastion of Ethiopian renaissance. We are all the same people, but toxic ethnic politics need a pause 30 years of hatred will only destroy our country.

    • @jakemane1120
      @jakemane1120 Před 23 dny

      አማራ በመንግስት ደረጃ ሲሆን ብቻ ነው በህብረት የሚዘምተው። ባሁኑ ሰዓት ግን አማራ ነፃ ያወጣኛል ብለህ ቁጭ ካልክ በኦሮሙማው ከመበላት አታመልጥም። አማራ እርስ በርስ የሚጠላለፍ ሆዳም ምሁራን ያፈራ ህዝብ ነው። አማራው ሲማር ይከሽፋል፣ ይህ የከሸፈ ሆዳም የአማራ 🐖🐷🐷ሙህር የገበሬውን ትግል እያስበላው ነው። ስለዚህ ተስፋህን በራስህ ላይ ብታደርግ ይሻልሀል።

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 Před měsícem +2

    ሞገስ ጎበዝ ጠያቂ ነህ
    አንዲም ጥያቄ የማይፈራ እና በደንብ አብራርቶ የሚመልስ ነው ምከንያቱም ከጀርባው ምንም ኮተት የለውም የሚናገረው በነፃነት ነው

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 Před měsícem

    No words to express such matured interviews. Cheers!

  • @simamedia6601
    @simamedia6601 Před měsícem +1

    ግልፅ አገላለፅ አንዳርጋቸው 👌ጠያቂ ዛሬ የተወለደ ነው የሚመስለው ሀቅና ፍልስፍና እየየም ሲደላ ነው እረረረረ ሞገሰ እየተስተዋለ ተው መሬት ያለውን ሀቅ አታሽሞንሙነው

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před měsícem +2

    ከአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጋር በአማራ ጉዳይ መወያየትማ ለዚህ አደናጋሪ ሰው ክብርና ዕውቅና መለገስ ይሆናል። ቢቻል ግለሰቡ አርፎ በአገሩ በእንግሊዝ ቢቀመጥ ይመረጣል። ነገር ግን የግለሰቡን የ40 ዓመታት ታሪክና ሁኔታ ባለማስተዋል አሁን እዚህ ሚዲያ ላይ የሚያወራውን እንቶፈንቶ ንግግር በማድመጥ አቶ አንዳርጋቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እያሉ በኮመንት ላይ ይጽፋል። ግለሰቡና ቤተሰቡ የእንግሊዝ አገር ዜጎች ናቸው።
    ደግሞም ምርጥ ኢትዮጵያዊ የተናቀ ኢትዮጵያዊ የሚባል የዜግነት ደረጃ የለም! የአመለካከት ልዩነቶች የዜግነት ደረጃ መገለጫዎች የትም አገር ሁነው አያውቅም።

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal Před měsícem +5

    🎉🎉🎉ቡፌት🎉🎉🎉

  • @Adwa-1896
    @Adwa-1896 Před měsícem +18

    ጋሽ አንዳርጋቸው ከገለባ ጋር አብረህ እድሜህን አቃጠልከው እነ Papiyo ን የመሰሉ የአማራ እንቁ አዲስ አበባ ልጆችን ክደህ ዛሬ እጅህን ታጨበጭባለህ !
    ከማን ጋር መተባበር እንዳለብህ ንቃተ ህሊናቸው የትኞቹ ኢትዮጵያኒስት እንደሆኑ እንኳን ምንም መረጃ የለህም 😆😆😆😆😆 የከበበህ ሁሉ ያንተ ወዳጅ ወይም ዓላማህ የገባው አይደለም !
    ውጤታማ ስራን አንድ ብለህ ጀምር እነ Papiyo ን አግኝ እነሱ ይመክሩሃል ዝም ብለህ እንደ አሮጌ ጅብ በየሚዲያው ላይ አትጩኽ !
    እርግጥ ላደረከው ጥረት አብይ ጢባጢቤ እስኪጫወትብህ ድረስ ባለው በነPapiyo Zenebeche በነTigi በኩል እናመሰግናለን ; ምክንያቱም እነሱ ናቸው ሚዲያውን ሲያንቀለቅሉት የነበር በትግሉ ግዜ ; ቲጂ የአርበኞች ልጅንም አንረሳትም 24 ሰዓት ነበር መረጃ የሚሰጡን ! ሌላው ሌባ እና ጥቅመኛ ብቻ ነበሩ ለዛም ነው ለአብይ አህመድ ስግደት የጀመሩ !

    • @Amhara-Ethiopian
      @Amhara-Ethiopian Před měsícem +2

      አማራ ፋኖ መንግስትን ይውጋ ያለ የነቃ የመጀመሪያ ምርጥ የአማራ ልጅ 💪 ሚዲያ ላይ ግን አይታይም

    • @EthioAmhara-2023
      @EthioAmhara-2023 Před měsícem +2

      Moges አንዳርጋቸውን ለመጨረሻ ግዜ እየቀበራት ይመስለኛል !
      በዚህ ሁሉ ሰዓት ንግግር አንዳርጋቸው ስንቱን አቡክቶት ይሆን 🤷🏻‍♀️

    • @praiseofgod9539
      @praiseofgod9539 Před měsícem +2

      I miss him

    • @hotmovie4876
      @hotmovie4876 Před měsícem +3

      ስለ አንዳርጋቸው ሄኖክ የሺጥላም ይፅፍ ነበር የ Papiyo ግን ይለይ ነበር ከ2 ሺ በላይ share ይደረግ ነበር

    • @kimmashe9943
      @kimmashe9943 Před měsícem +4

      እንዴ የአማራ ጌታቸው አሰፋችን ናት እኮ 💪 አታያት አታማት

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Před měsícem +1

    ጋሽ አንዳርጋቸው ብሔርተኝነት ለአማራ ሲሆን ፅድቅ ያደረገው ማነው? የብሄርተኛ ጤነኛ የለውም።
    ሞገስ ጎበዝ የፓለቲካ ተንታኝና ጋዜጠኛ ነህ👌 ዶክተር ዮናስ ብሩን አቅርብልን🙏

    • @Mskel632
      @Mskel632 Před měsícem

      የሚገርመኝ አማራ ወዶ ሳይሆን መርጫ የለውም ታዲያ ሌላው ስው ለምን ያማሃል? አማራ ሱሟት አንትናገሩ የሚባለው ? አንድ ቃል -ጥለቻ

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 Před měsícem +8

    "I regret for trusting abey Ahmed Ali " Ato Andargachew Tsige reminds me a song called "too late to apologize " 😊😊😊

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 Před měsícem +1

      Ere muhran temekakeruna wed ager gibu. Ager tifeligachihulech. Ethiopian yemayawquat natchew agern libetinu yetatequ.

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Před měsícem

      Abiy tetekemebete. Be Telacha laye selenebere be Tigray hezebe laye ke Eritera Esue gare getemo gene Hulume meshete yeteme aleserame.

    • @Davescholar
      @Davescholar Před měsícem

      ​@@Hope-nh6ho Mnew anchi ye tigray hizb bemulu weyabe nw alsh

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před měsícem +4

    ማንነትን መወሰን ያለበት ግለሰቡ ብቻ ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem

      ከሁለት ወላጆች አንዱን የመምረጥ ግዴታ ሊጣልበት አይገባም።

    • @Shanko12
      @Shanko12 Před měsícem

      አሁን ባለው ሁኔታ ግን እራሰህ መምረጥ አትችልም አንድ አማራ ኦሮሞ ክልል ተወልዶ ያደገ የቤተሰቧቹን የመጡበትን የማያቅ በማንነቱ ይገደላል ይፈናቅላል እሱ እንኳን ኦሮሞ ነኝ ቢል ይህ ለምሳሌ አነሳሁት እንጅ በቡዙ አካባቢዋች ይታያል

  • @fasilgenetu5346
    @fasilgenetu5346 Před měsícem +1

    Mr adargachew is good poltical Analyst. Histroy west sayegba poltica becha lay Focus beyareg he can save ethiopia

  • @Shanko12
    @Shanko12 Před měsícem

    I tried to listen to the last 2 interviews very excellent and very intellectual conversation thanks

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Před měsícem +1

    ጋሽ አንዳርጋቸው ይሄ አማራ ጠል የጃዋር ጉዳይ አስፈፃሚ ሰውዬ ጋር ባትቀርብ ደስ ይለኛል

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 Před měsícem

    Great discussion guys..Thank you Andy! እድሜ ይስጥህ! ሞገስም በርታ ተባረክ ! ቅርቃር ውስጥ የሚከቱ ጥያቄዎች ተጠይቋል በተሻለ መልኩ ሊጠየቁ የሚችሉ .. እንዲ ግን ሰብመሪን ! ሳላደንቀው አላልፍም !

  • @agabriel673
    @agabriel673 Před měsícem +2

    This person reflects the narrow minded, self centered Amhara- elite, responsible for all the ills that Ethiopia is facing now.

  • @aya8710
    @aya8710 Před měsícem +2

    ዐማራ የለም ብሎ የተናገረው ሰው አሁን ምን አግኝቶ ነው ዐማራ ነኝ ብሎ የሚቀባጥረው? የሙክት ቆለጥ ይወድቃል ብሎ እንደተከተለው ተኩላ አሁንም አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በአደባባይ የካደውን ህዝብ ነገድ ዐማራ ነኝ ብሎ መስማት በጣም ከባድ ነው ።

    • @Shanko12
      @Shanko12 Před měsícem

      አልካደም መሰማት የምትፈልገውን ሰለምትሰማ ነው አሁን በዚህ ቃለ ምልልስ ደገመው ያለውን እንዴት ቋርጠው አስቀርተው ሙሉውን ሀሳብ እንዳላቀረቡ

  • @Solomonletta
    @Solomonletta Před měsícem +3

    ጋሼ youtuber ሞጂ እና ጋሼ Andy የአትዮጵያን ችግር ለመፍታት ፍላጎት ካላችሁ በጣም ቀላሉ መንገድ በቅን ልቦና መነሳት ነው :: እየተቸሁ የኔን መንገድ አስዘዋለሁ ማለት እጅግ አስቸጋሪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ :: አሁን ያለንበት ሳዓት ህዝቦች ትንሽ ቁአፍ የሚፈልጉበት ሳዓት ላይ ነው ያለነው ::

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 Před měsícem +1

      Ayi Ethiopia Allah yihunish🎉

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 Před měsícem +1

      Amara Ye Eunet Ethiopiayawi nw. Ene ye hulum dem alebign. Majority Ethiopiawi endeza nw. Le manigawm zeregnit yitiffa. ETHIOPIA le lezelalem tinur🎉🎉🎉

  • @DANIEL_ETH
    @DANIEL_ETH Před měsícem

    excellent interview

  • @ek1727
    @ek1727 Před měsícem

    Hi Brother Moges
    I think it would be very interesting to bring the gentle man to discuss the same issue with another Oromo elite.
    It would be fascinated.
    But I like the way you trying to dig into such issues which is destroying Ethiopia.
    People have to admit mistakes, try to understand one another and work very hard on trust building.

  • @alexu183
    @alexu183 Před 27 dny

    Yesss, adargachew is doing great!!

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Před měsícem

    Bravo Ande

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 Před měsícem +2

    ኣንድ ኣድርጋቸው ፅጌ ወላዋይ እና ኣቋም የለሽ ሁሌም ሌሎችን በመተቸት እና በማማት ኣባዜ የተለከፈ በኣንድ ህዝብ ላይ የተለየ የከረፋ የገማ እና የገለማ ጥላቻ ያደረበት ምንም ዓይነት መረጃ ሊያቀርብ በማይችልበት የውሸት ትርክት በመፈልፈል ህዝብ ከህዝብ ተቃርኖ እንዲኖር ተግቶ የሚሰራ ተራ ሰው ነው። ለምሳሌ በክፍል ፪ ቃለምልልስ ትግራይን በተመለከተ ያስተላለፈው ኣደገኛ ትርክት "የትግራይ "። ኃይሎች በጦርነቱ ወቅት ኣማራ ክልል ገብተው ለመውለድ የደረሰች የማራ ተወላጅ እስክትወልድ ድረስ ጠብቀው የተወለደው ህፃን ወንድ ስለህነ ገድሉት ብሎ ምንም ዓይነት መረጃ ሊያቀርብበት የማይችለውን ተራ ትርክት እና ሴራ ኣፉን ሞልቶ መናገሩ እጅግ ኣሳፋሪ እና ኣስነዋሪ የፈጠራ ትርክት ነው ኣንድ ኣርጋቸው ያስተላለፈው መልዕክት።

    • @bkjemug.4218
      @bkjemug.4218 Před měsícem

      ካድሬው! አገር ለማፈረስ ሰራ! ከርሳም!!

  • @deltube2988
    @deltube2988 Před měsícem

    የእውነት ድንቅ ውይይት፤ መሠረታዊ ሀሳቦች የተነሱበት ናቸው። ሞገስ አመሰግናለሁ። በተለይ በብሔር ዙሪያ የተነሱት ሀሳቦች በግልፅና ጥልቅ ዕይታ አላቸውና በስፋት ክርክር እንዲደረግበት ብታደርግ ብዙ ጉዶች የሚወጡበት ይሆናል፤ እንዲሁም ጥርት ያለ መረዳት ይፈጥራል።

  • @user-cg8sh9by9u
    @user-cg8sh9by9u Před 23 dny

    I like his words

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 Před měsícem

    ሞገሴ እናመሰግናለን ! ጥያቄዎችህ በትንሹ ተበጫጭቀዋል... ብዙ ቦታ i am done with you አስብሎ የሚያስኬድ ነበር..እሳቸው ፖላይትሊ እዚ ቦታ መልሼልህ ነበር እያሉ ሲያርሙህ ሲያስተካክሉ ነበር ..

  • @morotoro5369
    @morotoro5369 Před měsícem

    አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የታሪክ ምሁራንና በቁስ ላይ ያለው አቋም በጣም ደስ ይለኛል፣ያስቀኛል ፣ያዝናናኛል

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +1

    እንግሊዘኛ በአለም ስለሚነገር እንግሊዝ የሚባል ብሄር የለም ሊባል ነዉ አማራ የሚባል የለም እንደተባለዉ።

  • @agazdamo9177
    @agazdamo9177 Před měsícem

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s Před měsícem +1

    አማራን ወክለህ በብሔር ተደራጅተህ የትጥቅ ትግል ካደረክ "አይናቹን ጨፍኑና ላሞኛቹ" ካላልክ በስተቀር አሸንፈህ ስልጣን ከያስክ ኢትዮጽያዊነትን ልታሰፍን አትችልም:: አራት ነጥብ ከፈለክ ቃለ አጋኖ ጨምርበት!!

  • @kemeriyahassen5095
    @kemeriyahassen5095 Před měsícem +2

    Ya Allah, I really appreciate your patience, moges but you also reveal to us the identity of this irresponsible, regretless man, and then who arrogantly explains nationalism in a way that immediately contradicts. ፖለቲከኞቻቸ እንዴት ያስፈራሉ

  • @abyietamirat6052
    @abyietamirat6052 Před měsícem +1

    Again, Keep it up! @Moges

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 Před měsícem +1

    ትውልድን ባታደናግሩ ይሻላል ውጥቅቱ ያልታወቀ ክርክር ነው ።
    በአማርኛ ዘፈን እና ግጥም በኢትዮጵያ ያዳበሩት እነማን ሆኑ እና ???

  • @burhanalem8768
    @burhanalem8768 Před měsícem +1

    Moges, I appreciate your efforts to openly discuss the state of affairs in our nation, but it seems from this discussion that this man has never really fought for a truly inclusive Ethiopia. inclusive Ethiopia is not conceivable to them.

  • @astherad1348
    @astherad1348 Před měsícem

    አማርኛ ተናጋሪ አማራ የሚባል ጎሳ አለ፣ በተጨማሪ ብዙ አማርኛ ተናጋሪ የህብረተሰብ ክፍል አለ፣ ይህም ሕዝብ እራሱን እንደአማራ ይመለከታል

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Před měsícem +2

    Yewelkait ena yerayan karat wedetigiray masegebat manenetachihun yasayale

  • @barok-lk3jc4wi6
    @barok-lk3jc4wi6 Před měsícem

    #የአማራ ን ፍትህ #ቀርጥፎ የመላው እንደናይተ አይነት ከሃዲወች ናችውውው። የአማራ ህርተኝነት የሚባል ነገር የለም ። የናተ ሴራ ደባ ግ ን አለ። የአማራ ህዝብ ትግል የነፃነት የፍትህ የመኖር ያለመኖር ትግል ነው ብቻቻቻቻቻቻቻቻ ነውውውውው። የመከራችን #ጋን ከባችሁ ልትኖሩ አትችሉምምምምምምምምምምምምምምምምም

  • @astherad1348
    @astherad1348 Před měsícem +1

    አንዳርጋቸው አማራ የሚባል ጎሳ ማለትህ ትልቅ ስህተቴና illusion ነው፣

  • @yohanesnigussie6032
    @yohanesnigussie6032 Před měsícem +1

    ይህ እብድ ነው ምን መሁን እንዳለብኝ አይነግረኝም በተቻለ አቅም አማርኛ ተናጋሪ ሁኚ አማራ ግን መሁንን አልፈቅድም ብራቩ ሞገስ ይህን ሰው በአደባባይ በማስጣት አዋረድከው። ንግግሩ እርስ በእርሱ የሚጋጫ ሃሳብ ነው።አሱ አማራነቱን ተፅይፉ ኢንግሊዛዊነትን የመረጥከው መጀመሪያ እራስህ ኢንግሊዝ ተቀመጠህ ስለ አማራ አትፈትፍ

  • @uborafilmscommunications9877

    ዛሬ ላይ ራሱን ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ማህበረሰብ በሚገባ ተደራጅቶ ስላልተቀሳቀሰ ሁሉም ወደ ሚቀርበው ብሄር ካልገባ በስተቀር የትም አይደርስም ብሎ ማሰብ እውነታን መካድ ይመስለኛል!

  • @seyoumbekele5638
    @seyoumbekele5638 Před měsícem +2

    ጠያቂ ነጥብ ለማስቆጠር የሚጠይቅ ትመስላለህ። ለምን?

  • @oumaribrahim166
    @oumaribrahim166 Před měsícem

    እኔ ዐማራ ነኝ እያልክ ፣ ዐማርኛ የሚችል ሁሉ ዐማራ መሆን አለባቸው የማለት የሞራል ብቃት የለህም።

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 Před měsícem

    He is telling us the truth about What Amhara is. All ORomo not Oromo. Others only speak the language.

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 Před měsícem

    አቶ፡ አንዳርጋቸው፡ ፖለቲከኛ፡ ሆነው፡ ችኩል፡ በመሆናቸው፡ ብዙ፡ ጊዜ፡ አቋም፡ላይ፡ችግር፡ ላይ፡ ይወድቃሉ፡ እንጂ፡ ትንታኔያቸው፡ ጥሩ፡ ነው፡፡

  • @sissaybefikadu5096
    @sissaybefikadu5096 Před měsícem

    Thanks!

  • @ahmedmahmud371
    @ahmedmahmud371 Před měsícem +1

    ቀስ በቀስ ወደ ለዬለት ዘሬኝነት እዬነዳን ያሌው እንደኔዝህ አይነቶቹ ሙሁሮች ከጥንት ጀምሮ በመለኮታዊ ትዕዛዝ ጭምር መፅሃፍ ደርሰው እራሳቸውን ኣግዝፈው በመሳላቸው ነው።
    እኛ የምናውቀው ጋሽ አንዳርጋቸው ነው እስክንል ድረስ ተገርሜያለው ያ ሁሉ መፅሃፉ የዛሬውን አቶ አንዳርጋቸውን ይገልፃል?
    የብልፅግናን መኪና በዬፌርማተው ትተው የተሰናበቱት አስቀድመው የተሳፈሩበት አላማ እንዴማይሳካላቸው ስላረጋጋጡ ነው ብዬ ነው የምገምተው።

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 Před měsícem

    አሁን ብሔር ሳያጠቅሱ ወደ ኢትዮጵያዊ መሆን አይቻልም።ብሔሮቹ ሁሉም ኢትዮጵያዊ መሆን ይፈልጋሉ።

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před měsícem +1

    ሞገስ ቃለ መጠይቅ ከማድረግ ይልቅ አንዳርጋቸውን ለማሳሳትና እርስ ብርሱ የሚጋጭ ምላሽ ለማግኘት ሲጥር ነው የዋለው። አንዳርጋቸው ከማንም በላይ እራሱን እንደአማራ የበየነበትን ምክንያት ገልፃል። ራሱ ሞገስም ሆነ ማንም ኦሮሞ ነኝ ባይ በዚህ ደረጃ ራሱን ሊያስረዳ አይችልም። እንደሞገስ አባባል አማራ ነኝ አትበል እያለው ነው። እሱ ራሱ ለምን ራሱን ኦሮሞ ይላል። ደግሞ አንድ ሰው የዚህ ብሔር አባል ነኝ ለማለት ከመምረጥ በቀር ምንም ማስረዳት አይጠበቅበትም። ሞገስ ግን ሌላን የኦሮሞ ልሂቅ በዚህ ደረጃ ስታፋጥት ለማየት እጓጓለሁ። የአማራ እውነተኛ ልሂቃኖች ለምን በዚህ ሚዲያ እንደሚቀርቡ አይገባኝም። በግልፅ ለምን እንደሚሰራ ከጥያቄው ያስታውቃልና።

    • @ACO-GA2963
      @ACO-GA2963 Před měsícem

      ግብረገብነትም የለውም ። ከጽንሰ ሀሳብ (theoretical concept ) ላይ በተቀመጠው ምንነት ይዞ በተግባር ሲተረጎም ሲብራራ ምን ማለት እንደሆነ ሳይረዳ ነው የሚጠይቀው ፣ ትክክል አይደለም ብሎ ይደመድምና ከዚያ ይጠይቃል ። የሞገስ ግቡና ፍላጎቱ ግልጽ አይደለም ። ሳይፈልግ ዘሩን እየቆጠረ አስገድዶ አንተ አማራ ነህ ይህን አድርገሃል በማለት ስንቱን መከራን እየተቀበለ እያለ ኢትዮጵያዊ የሚለው አደረጃጀት መጠናከር ነው ያለበት የሚል ምናባዊ መፍትሔ ይዞ ይሞግታል። በተግባር እየሆነ ያለውን ነገር በደንብ ተሰድቶ ጽነሰ ሀሳብን ከተግባር አንጻር በመመዘን ተርጉሞ አብራርቶ የወደፊት መፍትሔ ላይ የሚሰሩ ሚዲያዎች ላይ እየቀረበ ሀሳቡን ቢያስረዳ መልካም ነው ። አሁን ከስንት አመት በፊት የነበረን እሳቤና የተጻፈ መጽሐፍ ላይ የመወያያ ጊዜው ነው ወይ የሚለውም መመለስ አለበት ።

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 Před měsícem

    Brother Andargachaw is right .

  • @oumaribrahim166
    @oumaribrahim166 Před měsícem

    ዐምርኛ ት/ቤት ተሰርቶ ፣ ባጀት ተበጅቶለት ፣ አስተማሪ ተቀጥሮለትና የጊዜ ሰለሌዳ ወጥቶለት መንግሥት ያሳደገው ነው። የሌሎችን ህዝቦች ቋንቋዎችን አሳንሶ ፣ ሥነ-ልቦናችን አንኮታክቶ
    የመጣ ስለሆነ በክላችን እንዲሰራራ አንፈቅድም። ፈረንጆች በሌሎች ህዝቦች ላይ ካደረጉ ምን
    ልዩነት አለው?
    Ngugi wa Thiong'o እንዳለው ቋንቋችሁን ተዉና በኛ ተጠቀሙ ማለት ሰው ሰራሽ የፕላስቲክ እግር እጅግ በጣም ጥሩ ስለሆነ ፣ የተፈጥሮ እግሮችህን ልጉመዳቸውና ሰው ሰራሹን እግር ልግጠምልህ እንደማለት ነው።
    ዐማርኛ አደገ አላደገ በኣፋን ኦሮሞ አንተካም።

  • @user-ne7pn7ph3l
    @user-ne7pn7ph3l Před měsícem +1

    ይሄ ሰውዬ ምን አድርጐ ነው ከአገር የወጣው?

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před měsícem

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ

  • @barok-lk3jc4wi6
    @barok-lk3jc4wi6 Před měsícem

    #ግዜ ብቻቻቻቻቻ! የአማራ ብሄርተኝነት የሚባል ነገር የለምምምምምምምም። ያለው የፍትህ ......የነፅነት እና የመኖች አለመኖር ት ግ ል ብቻነ ነውውውውውው። ደባ ጠመቃ ነውውውው አይሳካላችሁምምምምም። የመከራችን ጋ ን ከባችሁ ሴራ እየጠመቃቹ ....ፍትህን እያካፈላችሁ ለዘላለም ልትኖሩ አትችሉም። የአማራ ህዝብ ትግል የአጣፋንታ ትግል ነው ማንም እጣፋንታው የሚያጨንቀው ሁሉ የሚቀላቀለው እጂ ሴረኞ በሚጎነጉት ደባ ብርተኝ ነት ገለመኔ ይመኢባል ነገር አይደልምምምምም። ታውታላችሁ። አንዳትረሳትትትትትት። አንድ ነገር ብቻ የዚህ አገር የብራዊ ስጋት ብላችሁ ያስገባችሁትን ጥናት ግብዣችሁለሁ። ግዜ ብቻቻቻ።

  • @addisiebore8684
    @addisiebore8684 Před měsícem

    ምናልባት ዛሬም እንሸፋፍነዉ ካልተባለ በቀር የአማራ ክልል ሕገ መንግስት ሲቀረጽ በሂደት የአማራን ክልል ለሁሉም በሚመች መልኩ ሌሎችም ተወላጆች (እነ በረከት፣ ካሳ ተ/ብርሃን፣ ታደሰ ካሳ ...) በመሳሰሉት ሕዝባዊ ወገንተኝነት ስሜት በሌላቸው ወሳኝ ሰዎች እየመሩ "ማጆሪቲን ማይኖሪቲ ማድረግ እንችላለን " የሚለውን ስትራቴጃቸውን በሂደት ለማስፈፀም እንጂ ጎንደሬ፣ጎጃሜ፣ ወሎዬ፣ ሸዌ፣ ነኝ ብሎ ለዘመናት የኖረን ሕዝብ ብዝሃነቱን ተቀብሎ የራሱ የሆነ ማኅበራዊ መስተጋብር ተቀብሎ የኖረን ሕዝብ የምዕራባዉያን የረዥም ጊዜ ዕቅድ ራሳቸው በቅኝ ገዥነት መፈጸም ያልቻሉትን በትምህርት መልክ ሲያስተምሩ የኖሩትን በዚያ ትውልድ ለውጥ ፈላጊ ኃይል በሶሻሊስታዊ አይዲዮሎጂ የተፈጠሩ ቃላትን በማስፈፀሚያነት በመጠቀም በግራም ይሁን በቀኝ ኢትዮጵያ የምትባል ሃገርን የማጥፋት የረጂም ጊዜ ዕቅድ ለማስፈጸም መሆኑን " በስከጀርባ" ያለውን ሃቅ ልትገልጸው ይገባል አቶ አንዳርጋቸው።
    አመሠግናለሁ!

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před měsícem

    Social contract or federalism didn't work for Ethiopia and it will not we need to find another way to save our country before too late

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Před měsícem

    ኦሮሞ ነበርኩ አሁን ሙሉ በሙሉ አማራ ሆኛለሁ :: አማራነት ስሜትና እምነት ሀገራዊ እሴትና ኢትዮጵያዊ ልብ ነው :: ኦሮሞ ከምባል አሳፋሪ ሆኜ ከምኖር 100% አማራነት መታደል ነው::
    አራጆች ከምድረገጽ ይጥፉ

  • @user-lm7kr7yv4o
    @user-lm7kr7yv4o Před měsícem +1

    የሚገርመኝ አማራ ህዝብ የለም ካልክ ምን አልከሰከሰህ ከህዝበችንጋ አተ ይሁዳ የትልቅ ትንሺ ሰልጣን የለም ሁለተኛ ስለ አማራ ህዝብ ስማችነን አታሳ ከዘሮችህ ሂዲ ይሁዳቱ ወራዳ

  • @TrBiTold23
    @TrBiTold23 Před měsícem +3

    I thought you would ask him how he is practically against adoption of afaan Oromo as an official language. There are several evidences, including his candid admission on ESAT tv about a decade ago, when he said “we included adoption of afaan Oromo in kinjit manifesto just to trick Oromos into voting for them, but they were not gonna implement it if they became a government.”

  • @user-qb8qq6bb9x
    @user-qb8qq6bb9x Před měsícem

    ኣንዳርጋቸው የድሮ ኣብዮተኞች የድሮ ኢህኣፓዎች ህሊናናና ሃቅ የለውም:: የህዝብ ውግንና ሳይሆን ከጥቂቶች መሪዎች ነን ባዮች ጋር እልህ ወይም ፍቅር ብቻ ነው ያለው:: ኣንዱን መሪ ከጠላ ያጠለሸዋል ኣንዱን መሪ ከወደደ ከሱ ጋር ወግኖ ህዝብ ቢያልቅ ግድ የለውም:: የኣንዳርጋቸውና ብርሃኑ ነጋ ኣስመሳይነት ይህን ያህል ነው::

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 Před měsícem

    You have to change accordingly with the politics of the Country

  • @Amin-cg9fx
    @Amin-cg9fx Před měsícem

    National bank name is confusing all and it should be renamed as(central) Bank of Ethiopia.

  • @solomonmeseker1034
    @solomonmeseker1034 Před měsícem

    አማራ የሚባል ህዝብ የለም ከሚል ግለሰብ ጋር ስለ አማራ አብዬት ቀልድ ነው

  • @amanuelmogiso433
    @amanuelmogiso433 Před měsícem +1

    I see Ato andardachew's discourse is just simple opinion, not idea. which lacks any scientific definition. I see some sort of intellectual dishonesty.

  • @derejed6418
    @derejed6418 Před měsícem

    ፖለቲካ ማለት “ከአገር ወይም ከሌላ አካባቢ አስተዳደር ጋር የተያያዙ ተግባራት፣ በተለይም ሥልጣን ላይ ለመድረስ ወይም ተስፋ በሚያደርጉ ግለሰቦች ወይም ወገኖች መካከል ያለው ክርክር ወይም ግጭት” ማለት ነው።
    ፖለቲካ ሳታዉቁ በጭፍን በስሜት አስተያየት የምትሰጡ ታሳዝናላችሁ። እዉቀት ጥሩ ነዉ ። ከጥፋት ያድናልና ከአንዳርጋቸዉና ከሞገስ ተማሩ።

  • @melakuwoldeamlak
    @melakuwoldeamlak Před měsícem

    የሀገራችን ፖለቲካ መፍትሄ ያለዉ በኢትዮጵያዊነት ውስጥ ነዉ፡፡ ባንድ ዘዉግ ዉስጥ ተደራጅቶ በመሳሪያ ትግል መፍትሄ አምጣለሁ የሚለዉ የሁዋላ እና ያለንበትን የፖለቲካ ምስቅቅል በቅጡ አለመረዳት ነዉ፡፡

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv Před měsícem

    አንዳርጋቸው አንዳልጦሀል

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 Před měsícem

    Andargatch, remember when i ran into you and Berhanu Nega in Downtown Minneapolis.

  • @oumerwako1286
    @oumerwako1286 Před měsícem +1

    Confused, biased, and hateful of others.

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Před měsícem +4

    አማራ ሚባል የለም አለሚለኝ ካለ ይምጣና እንነጋገር ሲል የነበረው😂😂😂አንድ አርጋቸው

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw Před měsícem

      ኔጌቲቭ ሐሳብ ተቀባይነት የለውም አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን መተቸት????

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před měsícem

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ሽንፈት ነው

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 Před měsícem

    አማራው የአገሩን የኢትዮጵያ ባንዲራን ከፍ አድርጎ ይዞ ነው እየታገለ ነው ያለው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem

    ትግሬ ኦሮሞ የሚባል ካለ አማራ የሚባል ብሄር የለም የተማረ መሀይምነት ነዉ።

  • @Gfdsvgj
    @Gfdsvgj Před měsícem

    በኣንድ ራስ ሁለት ምላስ
    ኣማራ የሚባል የለም
    ኣማራ የሚባል ኣለ
    የለም
    ኣለ
    የለም
    ኣለ
    ምን ኣይነት ኣደናጋሪ ሰው ነው ባካቹ

  • @danielbisrat2137
    @danielbisrat2137 Před měsícem

    በክልል ኣራት በኣርሲ ዞን የኣማራ ልዩ ወረዳ የምትባል ነበረች። ከኣንደኛው ሃገር ኣቀፍ ምርጫ በፊት በተለያየ የኣስተዳደር ኣወቃቀር ለውጥ (gerrymandering) እንድትጠፋ ተደርጋለች።

  • @barok-lk3jc4wi6
    @barok-lk3jc4wi6 Před měsícem

    ከየት አንጥታችሁ ነው #የአማራ በርተኝነት ነው የምትሉትትት?? #ደባ ነው ። ያያለው የነፃነት የፍትህ ትግል ብቻ ቻ ነውውውውው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem

    ፓለቲካል አማራ እንጂ አማራ የለም ማለት ጠልነት ነዉ ሌላ ምን ሊባል ይችላል የለም ስትባል መኖርህን ከማሳየት ዉጭ።

  • @pauloswondimu491
    @pauloswondimu491 Před měsícem

    በጣም ተገቢ ጥያቄ ነው

  • @danielnegash-sg4ky
    @danielnegash-sg4ky Před měsícem

    የአገሪቱን ፕሬዘዳንት ርእሰ ብሔርም እንላለን፡፡

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Před měsícem

    ወይ መቀባጠር!!

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 Před měsícem +1

    የተደናበረ አማራ ነው እውነተኛውን አማራ ነኝ ባዩን ያስጨሪሳል።

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před měsícem

    የድምፅ ግብአቱ፣ የጥያቄ አዘገጃጀቱ ሙሉ ቃለ መጠይቁ በመንግስት ደህንነት ክፍል የተቀናበረና አንዳርጋቸውን አርዶ ለመጣል የተዘጋጀ ነው። እራሱ አንዳርጋቸው ግን እንዲህ አይነት ነፃ ያልሆነ መድረክ ላይ እንደቀረበ ይገርመኛል። ማንኛውም ሰው የሀሳብ እድገት ይኖረዋል በጊዜ ሂደትም ሀሳቡን ሊቀይር ይችላል የአንዳርጋቸው ሀሳብ እንዴት ከ 1985 ጀምሮ እስካሁን አንዳይነት እንዲሆን ይጠበቃል?

    • @Shanko12
      @Shanko12 Před měsícem

      አንዳርጋቸው በተቻለው ሊገልፅ ሞክሮል ትላንት ይህን ብለሀል ዛሬ እንዲህ የሚለው ግን አንተ ያልከውን እጋራለሁ

  • @tbb9074
    @tbb9074 Před měsícem

    ኢትዮዽያ ውስጥ የሚወራጩት ሁሉ(አማራ፣ኦሮሞ፣ሶማልያ፣ትግራይ ወዘተ Tribalism እንጂ nationality ኢትዮዽያዊነት ነው።

  • @YohanesDugassa-ej7vd
    @YohanesDugassa-ej7vd Před měsícem +2

    ሌሎች ብሔረስቦች ምርኮኛን ቆራርጠው ይጥላሉ ፋኖ ግን ይንከባከባል አለ ይኸ ቀላል ሽማግሌ

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Před měsícem

      Weshetame ye Tigray switched murekegochene senekebakebue ayechealehue. Fano Shefeta newe.

    • @snr9054
      @snr9054 Před měsícem

      He said right About AMHARA!!

  • @berhehagos6149
    @berhehagos6149 Před měsícem

    Keep yr hands off Ethiopia

    • @bkjemug.4218
      @bkjemug.4218 Před měsícem

      ካድሬ! ሀገር ለማፈርስ ሰራ! ከርሳም!!