መሰለ ገ/ህይወት ከዜና ወደ መዝናኛ - ክፍል 1 | የእሁድ ቁርስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • #addiswaltaentertainment #የእሁድ_ቁርስ | ዜና | ጋዜጠኛ | መዝናኛ | መለሰ_ገ/ህይወት
    መሰለ ገ/ህይወት ከዜና ወደ መዝናኛ | የእሁድ ቁርስ
    የእሁድ ቁርስ እሁድ ጠዋት ከ 4፡00 - 5:00 ሰዓት አየር ላይ የሚውል ፕሮግራም ነው ። በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ ያሉ ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዎች የሚቀርቡበትና ተሞክሯቸውን የሚያጋሩበት እንዲሁም በምግብ ሞያም የሚፈተኑበት አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ።
    Addis Walta Instagram: addiswalta?...
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    CZcams Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswaltaENTERTAINMENT

Komentáře • 55

  • @user-pq8kw7rf8u
    @user-pq8kw7rf8u Před 24 dny +5

    ያባቱ ታረክ የሚገርም ሰው እረጅም እድሜ ይስጠወት

  • @VictorSaid-lc7or
    @VictorSaid-lc7or Před 18 dny

    He's the best journalist and honest brave trustworthy brother from my hometown Dessie wollo proud of you .

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 20 dny +1

    ወሎዎች መዳር ትወዳላችሁ ❤ እናቴ ስንቱን ዳረች ትልቁ ነገር የህይወት መስተካከል መጀመሪያ ትዳር ነው ። ሀገሬ ኮ ከየትም የሌለ እንቁ ባህል አላት በጣም ታምራላችሁ እጅግ በጣም ወሎ ሲባል ግን ልቤ ፍስሰ ይገርመኛል ።❤❤❤

  • @signaltune
    @signaltune Před 21 dnem +1

    መሤ እንኳን ደሥ ያለህ የራሥህን ቻናል በመክፈትህ ደሥ ብሎኛል ከአቢስንያ ክለብ መስራቾች አንዱ አስታዉስ አብረን ትያትር ሠርተናል። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-nr2pw6lw1o
    @user-nr2pw6lw1o Před 24 dny +3

    Great person

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Před 22 dny

    ያንተን ያህል ድምፅ ስይኖራቸው ስንቶቹ ታዋቂ ሆነዋል በጣም ድምፅ አለህ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 20 dny

    መሴ እንወድሃለን በጣም በጣም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc Před 22 dny

    መሰለ እንኳን አንብብ እየተባልክ፣እጅ እጄ ከሚል ዜና ተገላገልክ።አሁን በራስህ ሩጄ ኑር

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv Před 21 dnem

    Meseee:- you are so lovely and impressive. You can

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 19 dny

    Long overdue. Hodam.

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 Před 22 dny +2

    የደሴ ልጅሀኖ ያዉም አራዳ የአደገ የቅመም ሸታ እንዴት ይጠፍዋል ብለሸ መገመቱ ይገርማል❤❤❤

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před 21 dnem

    ማሻአላህ❤❤❤❤ መሲ

  • @AlemuAyelign
    @AlemuAyelign Před 19 dny

    የሚያዉቅ እስኪ

  • @eliasfisseha8554
    @eliasfisseha8554 Před 23 dny

    This guy has a commedian talent. Forget the news. You belong to commedy.

  • @aman7077
    @aman7077 Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Erashenchal
    @Erashenchal Před 23 dny

    selam alew negerachehu hulu.

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před 22 dny

    መሲ 🎉 ቅጥነቶ አሪፍ ነው እኔ የምፈልጋት አይነት ሴት ነች 😂😂🎉

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 19 dny

    ፕሮግራምህን የተሳካ የተቃና ያድርግልህ

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 Před 21 dnem

    🎉🎉🎉🎉

  • @AlemuAyelign
    @AlemuAyelign Před 19 dny

    ተመስገን በየነ የትነዉ

  • @wondaalma9011
    @wondaalma9011 Před 23 dny +5

    ኧረ መሲ ስሞትልህ ለ31 አንደኛ ጊዜ ይሁንብህ እኔንም ምርጥና ትዳር ፈላጊ ቆንጆ ሴት ፈልገህ አጋባኝ እባክህ ታሪክ ስራ

  • @FortyfourMertule-iv4gu

    ሕሊና ቢስ ካድሬ ነው እኮ መሰለ!

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s Před 18 dny

    አሁን የመሰለ አባት "95 ዓመት ኖረው ሞቱ" ነው የሚባለው? ሰው ያማረውን ካልበላ, በገንዘቡ ካልተዝናና, ከልጆቹ ጋር የቤተሰብ ጊዜ ከሌለው, በቂ ሕረፍት ካላደረገ የዕድሜና የገንዘብ ቁልል ብቻ ምን ያደርጋል? ሕይወት አንድ ናት Choose quality over quantity of life.

  • @californa6827
    @californa6827 Před 24 dny

    ገንፎ ነው መሴ እና ጋጊ ይመሳስላሉ

  • @user-fd9qn8rz8m
    @user-fd9qn8rz8m Před 21 dnem

    ለሔዋን ሽማግሌ ልላከው?

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s Před 18 dny

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ ራሳቸውን "ጋዜጠኛ" እያሉ ሲጠሩ ነው:: ያልሞተ ሰውን "ሟቷል" ብላቹ ዘግቡ ሲባሉ ጥቂት ሳያንገራግሩ የተፃፈላቸውን የሚያነቡ ሆነው ደረታቸውን ነፍተው "እኔ ጋዜጠኛ ነኝ" ሲሉ በጣም ያሳቅቃል!! ያናዳልም::

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Před 23 dny

    ወይ ኢትዮጵያ
    ወሬ ቁርስ የሆነበት ሀገር

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc Před 22 dny

    ለዳንሄል ክብረት አስተምረው።ኢቲቪ እንዴት ብሎ ይገዛሃል?በአብይ በኩል ሽጠው ቢያንስ አስገድዶ ያሸጥልሃል።

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 Před 22 dny

      ምን ያስተምር ?ዳንኤል በራሡ የተማረ አዋቂ ነው አንተ ግን ለሠው ያለህን መጥፎ አመለካከትህን በትምህርት መለወጥ ከቻልክ ተማር

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 Před 22 dny

      ደደብ ነው ዳንኤል ከአአዩ አቅቶት የተባረረ​@@dawitzewdie8624

  • @BeietwKasa
    @BeietwKasa Před 24 dny

    የእሁድ ቁርስ አይባልም ነውረኞች እውድ ቀርስ የለም የፀሎት ጊዜ ስለሆነ

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 Před 24 dny

    በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው መሌ የመንግስት ውሸት ከምትለፍፍ አሰቀን የኢትዮጵያን ነገር ሀዘናችን ጥልቅ ሰለሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ ካሳ ነው በማሳቁ እና በኩምክናው ቀጥልበት አደራ እግዚአብሔር ይባርክህ❤🎉

  • @Qkyikhhhhttthbbtt
    @Qkyikhhhhttthbbtt Před 19 dny

    አይነፋም አርፈህ የውሸት ዜናህን አንብብ

  • @Lifeisgood11-r5e
    @Lifeisgood11-r5e Před 23 dny +2

    ይሄ ሆዳም ከዚህ በፊት የውያኔ የሽንት ጨረቅ አሁን ደሞ የተረኛው ዋጋህን ታገኛለክ ከንተ ድልብ አህያ

    • @DanielTeffera
      @DanielTeffera Před 22 dny +2

      ምን ያድርግህ ? ባለጌ !

    • @addiskaza
      @addiskaza Před 22 dny +1

      U are saying is nonsense ? it is his job! As u do some where som thing else!!!!

    • @addiskaza
      @addiskaza Před 22 dny

      U are saying is nonsense ? it is his job! As u do some where som thing else!!!!

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 Před 22 dny

    መሰለ ቀልድ ለፍርድ እስከምትቀርብ !! በትግራይ ህዝብ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ያንተ አስተዋፀኦ በጣም ከፍተኛ ነው !! አላግጥ የጊዜ ጉዳይ ነው !! የትም ብትገባ አንለቅህም አንድ ቀን ለፍርድ ትቀርባለህ ።

    • @mamebekele4484
      @mamebekele4484 Před 22 dny

      እናንተ ምነው ቀበጣችሁእማራውን ሳምሪ በሚባል ገዳይ ቡድን እንዲሁም በመከላከያው ላይ in thousands Amhara የጨፈጨፋችሁትን ግን ተበቃይ የሌላቸው ይመስልሀል አሁንም ወረራ ቀጥላችሁአል ሥራችንን እንጨርስ እና እንገናኛለን እናንተ ቢጤ አስፈራሪዎች አሁን ከሰውየው ጋር መሞዳሞዳችሁ ያድናችሁ ከሆነ እናያለን

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 Před 22 dny

      እኛ ደሞ ከወያኔ ጋር የህዳሴ ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ ካድሬዎችን እያሰለጠነ ለሰራብን ፕሮፓጋንዳ እንጠይቀዋለን😎

    • @mamebekele4484
      @mamebekele4484 Před 21 dnem

      @@mengistulema493 we will see የድሮ አማራ የለም አሁን በመሬታችን ላይ በደንብ አስፍሩ ውጤቱን የያዝነውን ሥራ ስንጨርስ እንተያያለን አለቆቻችሁን ጠይቁ ባለቀ ሰዐት ፋኖን ለምኖ ካዘመተ ብሁዋላ ከደብረ ሲና ቀጥቅጦ ወደ መቀሌ የከተታችሁን ያውም እንደ አሁኑ ሳይሰለጥን ሳይታጠቅ ግን ከጥቂት ወራት በሁዋላ ይችን የፃፍኩልህን ሥራ ላይ እናያታለን ያኔ አርቲስት jornalist ማስፈራራት አይታሰብም

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 Před 21 dnem

      @@mamebekele4484 ለማን ነው የፃፍከው?

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu Před 20 dny

      ባንዳ በጌታውም ይፈለጋል ማለት ነው ? መሠለ እኮ 27 ዓመት የወያኔ የጥላቻ ፕሮፖጋንዲስት ነበር። የወያኔ የጥላቻ ጋዜጦች አዘጋጅም ነበር።

  • @Say-2424
    @Say-2424 Před 23 dny

    መሰለ ከግዜ ጋር የሚገለባበጥ አቃጣሪ ሰው !ህሊናው የሸጠ

    • @AWGSH
      @AWGSH Před 20 dny

      አቃጣሪ የሚል ሰው እራሱ ስለ አቃጣሪነት ልምድ ያለው የአቃጣሪዎች አቃጣሪ ነው።።።። እናመሰግናለን።
      ምርጥ አቃጣሪ ነህ ።።።ወሎ በአቃጣሪነት አይታማም።።።አንተ 'ሸለፈታም' ወይም አንቺ 'ሸለፈታም'።።።😂😂😂😂😂😂😂