/ባለትዳሮቹ/ ድምፃዊት ብፀዓት ስዩም እና ተዋናይ እና አዘጋጅ ተስፋዬ ገ/ሃና/ ከፈጣሪ በታች በህይወት ያቆየኝ የእሱ ፍቅር ነው” //በእሁድን በኢቢኤስ //

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Komentáře • 1,2K

  • @yared7810
    @yared7810 Před rokem +560

    ደስ የሚል ግልፅነት:: በዚህ ዘመን ያጣነው በእውነተኝነት ላይ የተገነባ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል:: ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችውን ይባርክ::

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před rokem +387

    እባካችሁ ebs ዎች ሁል ጊዜ እንግዳ ስትጋብዙ ጠረቤዛ ላይ ናብኪን አዘጋጁ በእንባ ታጠብ እንባ መጥረጊያ ያስፈልጋል እኔ እንባዬን ጨረስኩት እሱም ፊቱን ሞዥቆ ጨረሰው ከይቅርታ ጋር ይታሰብበት እባካችሁ 😭😭😭

  • @yohannesd.
    @yohannesd. Před rokem +77

    ከአመታት በኃላ በጣም የምወዳቸውን ወዳጆቼን በመልካም ጤንነት ለማየት ዕድሉን ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ:: ወዳጃችሁ ዶ/ር ዮሐንስ

  • @yonatanaresso8249
    @yonatanaresso8249 Před rokem +12

    ብጽአትና ተስፋሽን ማውቃቸው አውስትራሊያ ነው እውነት ለማውራት በጣም መልካምና ጥሩ ጥንዶች ናቸው ቤታቸው ስሄድ ዘመድ ቤት የሄድኩ ነበር ሚመስለኝ መልካም ቀሪ የትዳር ጊዜ እመኝላችኋለሁ ❤

  • @tigist9810
    @tigist9810 Před rokem +255

    ዋዎ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ወንድ የተባረከ ነው አንዳንድ ወንዶች በሴት ብርታት ትልቅ ደረጃ ደርሰዉ ካለፈላቸዉ በኃላ እሳን ለመጣልና ሞራሏን ለመስበር ይሞክራለሁ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸዉ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Před rokem +238

    የትዳርን ክቡርነት በእናንተ አየነው ቀሪው የትዳር ዘመናችሁ ይባረክ!!

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 Před rokem +59

    እዴት ደስ የሚል ትዳር ነው እስከ መጨረሻው አይለያቹ ይጠብቃቹ ለሁላችንም የዚ አይነት ትዳር ይስጠን

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f Před rokem +23

    ምርጥ የፒያሳ እና የጨርቆስ ልጆች ይመቻችሁ ትዳራችሁ በበረከት ትርፍርፍ ያለ ይሁን።

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před rokem

      ብፅአትዬ እንኩዋን እግዝአብሔር ማረሽ እግዝአብሔር ይመስገን

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před rokem +333

    ብዙ ክብር አለኝ ተስፍሽ እና ብጺ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ !!!

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Před rokem +296

    የዚ ዘመን ወለፈንዲ ወጣቶች ተመልከቱ ትዳር ምን ማለት እንደሆነ ጎሽ ጎበዞች አዳምጡ በደንብ😃😃 ብጺ እና ተስፍሽ የሁለታችሁም አክባሪያቹ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ🙏🙏🙏

    • @nesanetgebru7912
      @nesanetgebru7912 Před rokem +8

      ወለፈንዲ🤣🤣 ወድጄዋለሁ

    • @Beryaa
      @Beryaa Před rokem

      😂😂😂😂

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před rokem +3

      😂😂😂😂😂 ደስ የሚል አማርኛውን ወድጄዋለው 👏👏👏

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Před rokem

      🤣🤣🤣

    • @Jeru-e8t
      @Jeru-e8t Před rokem

      🤣🤣🤣🤣 ወለፈንዲ ምን ማለት ነዉ

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Před rokem +47

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ሁለታቹንም በጣም ነው የማደንቃቹ የምውዳቹ ቀሪ ዘመናቹን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም ይባርክላቹ❤❤❤❤

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 Před rokem +8

    ብፅአት ለካ ምትገርሚ የሴት ተመሳሌት ለዛሬ ትዳር ለሚመስርቱ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ከእነ ቤተስባችሁ እመኛለሁ!!

  • @puremam9359
    @puremam9359 Před rokem +116

    ፍቅር በእናንተ ጊዜ ቀረ ፍቅር ግልፃነት ነፃነት ቸርነት ደግነት ትክክለኛ ጥንዶች እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Před rokem +1

      እግዚአብሔር እድሜ እናጤና ይስጥአቾሁ ተባረኩው

  • @S_vip1
    @S_vip1 Před rokem +140

    እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን እናንተንም ከዚህ በላይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Před rokem +11

    በገንዘብ ላይ ያልተገነባ ፍቅር ነው ድሮም ዘላቂ የሚሆነው፥ ደስ ስትሉ፥ ፈጣሪ እድሜ ዘላለማችሁን አብራችሁ በፍቅር እንድትኖሩ ያድርጋችሁ::

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t Před rokem +19

    እኔ እንጃ I have no word ብቻ እግዚአብሔር የእናንተን ይስጠኝ😍😍😍😍

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před rokem +114

    አይለያችሁ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይባርክ.

  • @user-hu1re5xk2i
    @user-hu1re5xk2i Před rokem +11

    ጨርቆስ አንችን የመሰለ ሰው ስለሰጠን ክብሩ ይስፋ

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Před rokem +23

    ጀመረ አላለችም 😂😂😂
    የመጬ ደስ የሚሉ ባል እና ሚስት
    ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @honey-Love4es7b
    @honey-Love4es7b Před rokem +7

    እኛ መስማት የምንወደው ነገር ይሄን ነው ግልፅና ንፁህ ፍቅር የምገርም ትዳር በጣም ነው የማደንቃችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @muluemebetbainesethiopia2129

    በእዉነት ለሰዎች ምሳሌ እምትሆኑ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብፅዬ በጣም ነዉ እምወድሽ ❤❤❤

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t Před rokem +46

    የኔ ውድ ብጽአትዬ በሳቅ ገደልሽኝ😂ደስ የሚሉ ድምጾች እንዳው ደስስስ የሚሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před rokem +6

    ደስ የምትል ሰው ናት ብፅዓት። ዘውድ የሆነች ሴት ናት። በእውነት ጥሩ ሚስት ነው ያገኘው። እሷም እጅግ ጥሩ ሰው ነው ያገኘችው። ብቻ ደስ ትላላችሁ!!💚💛❤

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 Před rokem +17

    ቃላት ያጥርኛል እድሜያችሁ ይርዘም እወዳችሃለሁ!!!!

  • @ekram0007
    @ekram0007 Před rokem +46

    36 ብሯ 😂😂😂የ90ዎቹ ስላየናችሁ ደስ አለን ኑሩልን !

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Před rokem +40

    ስታምሩ መባረክ እንደዚህ ነው እድሜ ይስጣችሁ

  • @amitube5268
    @amitube5268 Před rokem +4

    በጣም ደሰ ሲሉ እደሜና ጤና የሰጣቹ ከባሌ ጋር ከተጋባሁ 23 አመት ሆነን ምንአለ እንደዚ እደሉን አግኝቼ በአደባባይ ባ መሰገንኩት የኔ ደግ ባል

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před rokem +1

    ብፅአት ስዩም ዱሮም እወድሽ ነበር ይበልጥ አከበርኩሽ በተለይ የተስፍሽን እናት የገለፅሽበት መታደል ነው እንዲህ ማሰብ መመረቅን የመሰለ ምን አለ በሰላም በጤና እረጂም አመት ኑሩልን የ90ዎቹ ድምቀቶቻችን ❤️❤️❤️

  • @freetakebede880
    @freetakebede880 Před rokem +16

    "ተስፋዬና ብጽአት" በጣም ታምራላችሁ ምን እንዳሳመራችሁ ልንገራችሁ!! ሁለታችሁም ግለጽ መሆናችሁ ነዉ በጣም የገረመኝ በምፈልገዉ ልክ ልገልጻችሁ አልቻልኩም ለጋዜጠኛዋ የምትሰጧት ምላሽ ያለምንም ጭብል እራሳችሁን ሆናችሁ ስለሆነ በጣም በጣም ታምራላችሁ እንደ ጅምራችሁ መጨረሻችሁ ይመር!!! በጣም መንፈሳዊ ቅናት የሚያሳድር ታሪካዊ የፍቅር ግኑኝነት አና ትዳር ነዉ ያላችሁ። አሁንም ለብሳችሁ ድመቁ ፣ ተናግራችሁ ተደመጡ ፣ ሮጣችሁ አምልጡ ፈጣሪ እድሜና ጤንነት ይስጣችሁ !!!!!!! አበቃሁ

  • @hannagezehagn8303
    @hannagezehagn8303 Před rokem +68

    በታም ደስ የሚል ታሬክ አሁንም የሰሪዊት ጌታ እግዚያብሄር እድሚያችሁን ያርዝመው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😍😘😍😘😍😘

  • @zeynebzelelew1288
    @zeynebzelelew1288 Před rokem +8

    የአላህ ደስ ሲሉ ትዳር ድሮ ቀር የአሁን ግዜ ባሎች ሚስቶቻቸውን ያርዳሉ ልጆቻቸውን ይደፍራሉ የድሮ ባለትዳሮች እንደዝህ ይተዛዘናሉ አይ ግዜ የአላህ ያንነ ደጉን ግዜ መለስልን ያርብ🤲

  • @tewnetafework9908
    @tewnetafework9908 Před rokem +5

    ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው ከሁሉም በፊት ፍቅርን ያስቀደማችው ጥንዶች መሆናችውን አሳይታችሁናል ክብር ይስጥልን🙏❤🙏❤🙏

  • @mergiabeshah2505
    @mergiabeshah2505 Před rokem +41

    ብፅአትዬ ልክ እንደእናንተ ነው የኛም ትዳር 90%ማርያምን🙏 ቅናቱም ብትዪ ኩርፊያው ብቻ ምንም አልልም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🥰🥰🥰

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +24

    ሁለት ተወዳጅ አርቲስቶች ከነለዛቸው ፍቅር እስከመጨረሻ ብፅአት ስዩም ተሰፋዬ ገብረሃና የማይጠገቡ ባልና ሚስቶች ተስፋዬ ሆደባሻ የማይገኝ ሰው ብፅአትም እንደዛው የማይዝግ ፍቅር

  • @lolak953
    @lolak953 Před rokem +2

    ወይ፣ መታደል ... ፍቅራቸው ፣ ቢጋባብኝ፣ አልኩኝ, ተመኘሁ 🙏
    መድሐኒያለም ፣ እድሜ ፣ ከጤና፣ ጋር፣ ጨምሮ፣ ጨምሮ ፣ ይስጥልኝ።

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před rokem +2

    ተስፋዬ ገብርሐና ትዳር ከመያዙ በፊት አውቀዋለው ፍፁም ገራገር ባለው ነገር የሚኮራ ሙሉ ልብ ያለው የዘመኑ ወንዶች ከዚህ ምርጥ ወንዳወንድ ብዙ ልንማር ይገባናል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 Před rokem +55

    የሚገርም ፍቅር ይኸውላቸው ኢትዮጵያዊያን ወንድሞች ማነህ ጬቢቲ....እየሰማህ ነው ተመልከት ብቻ wow ብያለው ከዚህ ግልፅነት ያለው ፍቅር አየሁ ደስ ይላል

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před rokem

      ጩቢቲ ደግሞ ምን አደረገ?

    • @hawiyamir1086
      @hawiyamir1086 Před rokem

      Anana ewnatem

    • @helenzeleke5036
      @helenzeleke5036 Před rokem

      Hahaha temchegen chubew

    • @marya7483
      @marya7483 Před rokem

      Awo Ethiopia wend tru lemagnat edl yteykal bzuwachu azgi nachew

  • @Aberos556
    @Aberos556 Před rokem +30

    ብፀአትዬ ያራዳ ልጅ ይመችሽ እንወድሻለን welcome to Ethiopia 🇪🇹 your home Addis Ababa.

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před rokem +9

    ስታምሩ ዘመናችሁ ይባረክ ፍቅር ድሮ ቀረ😂😂😂😂😂ብዙ ተጠናናን እንድ ቀን ሙሉ አለች ብፅዬ ወይ ጉዴ😂😂😂

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily6880 Před rokem +16

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ሲያምሩ ተባረኩ ተስፍሽ እና ብፂ ዘመናችሁ ይለምልም🙏❤❤❤

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 Před rokem +18

    አደራ ልጄን አደራ የሚለው ሙዚቃዋን አወደዋለሁ
    ደስ የሚል የህይወት ታሪክ😭😘

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před rokem +25

    በራሥ መተማመን ማለት ይሂ ነው👍

    • @sebezmereja2989
      @sebezmereja2989 Před rokem

      በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጸሙ "የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ምርመራ እንዲጀመር እና አጥፊዎች ተጠያቂ እንዲሆኑ" አሜሪካ ጥሪ አቀረበች። የኢትዮጵያ ተፋላሚ ኃይላት ግጭት ለማቆም፣ ለተቸገሩ ሁሉ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትን ለማፋጠን፣ የሰላማዊ ሰዎችን ደሕንነት ለመጠበቅ እና መሠረታዊ አገልግሎቶችን መልሶ ለማስጀመር የደረሱበትን ስምምነት ሊያከብሩ እንደሚገባ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ ጥሪ አቅርበዋል። ኔድ ፕራስ ትላንት ቅዳሜ ባወጡት መግለጫ ጥሪውን ያቀረቡት የሁለቱ ተፋላሚ ኃይላት የጦር አዛዦች የፕሪቶሪያውን ሥምምነት ተግባራዊ የሚያደርግ ሰነድ ከፈረሙ በኋላ ነው።
      የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና የትግራይ ኃይሎች አዛዥ ጄኔራል ታደሰ ወረደ ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ የአፍሪካ ኅብረት ባወጣው መግለጫ በትግራይ እና አጎራባች ክልሎች ለተቸገሩ ሁሉ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ያለ ገደብ ለማመቻቸት ከሥምምነት መደረሱን አስታውቋል። ሁለቱ የጦር አዛዦች የተፈራረሙት ሰነድ በፕሪቶሪያ በተደረሰበት ግጭት የማቆም ሥምምነት መሠረት ለግብረ ሰናይ ሠራተኞች እና ለድርጅቶች የደህንነት ዋስትና መስጠት እንዲሁም ለሰላማዊ ሰዎች ጥበቃ ማድረግን ያካተተ ነው።
      የአፍሪካ ኅብረት ያወጣው መግለጫ እንደሚያሳየው የትጥቅ አፈታት፣ አበታተን እና መልሶ ማዋሃድን የተመለከቱ ጉዳዮችን በዝርዝር የሚያብራራ የጋራ ኮሚቴ ለማቋቋም ተወስኗል። የኢትዮጵያ መንግሥት "በሰላም ሥምምነቱ በተያዘው የጊዜ ገደብ ትጥቅ የሚፈታበት እና መከላከያ ወደ መቐለ የሚገባበት ዕቅድ ላይ" ከሥምምነት መደረሱን ገልጿል። የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አኔተ ቬበር የትጥቅ አፈታትን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች መካከል የተደረሰው ሥምምነት "ወደ ፊት የሚወስድ አስፈላጊ እርምጃ" እንደሆነ ገልጸዋል።

  • @alawyasuleyman7199
    @alawyasuleyman7199 Před rokem +16

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ አላህ ኡብሮ ያቆያችሁ ፣አይለያችሁ ፣ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፣ውስጤን ነካችሁኝ ፣አላህ አብሮ ያቆያችሁ !!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +1

    ተወዳጁ ተስፋዬ ገብረሀና እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před rokem +70

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የእውነት የብዙሃን ባለትዳሮች ተምሳሌት ናችሁ 😍😘😘😘😘

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před rokem +48

    ደስ የሚል ቤተሰብ ግልፅነታቸው ፍቅራቸው አስተማሪ ነው

  • @hermibekele3859
    @hermibekele3859 Před rokem +6

    የ80ዎቹ ወርቃማዎች!ክብር ይገባቸዋል!በሽልማት ክብራችንን እና ፍቅራችንን እንስጣቸው!🙏🇪🇹👑💖👌ከሔርሚ በቀለ

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Před rokem +8

    ተስፍሽ የበለጠ ክብር የበለጠ ውድድ አረኩክ ተባረክ አይለያችሁ እድሜ ይስጣችሁ ብፅዬ እግዚአብሔር እንኳን ምሮሽ ለመቆም በቃሽ በፍቅር በሰው መባረክ መታደል ነው❤🙏

  • @woldueyob7996
    @woldueyob7996 Před rokem +19

    ብፃአትዬ እረጅም እድሜ ከነባለቤትሽ ይስጥሽ ፈጣሪ የሂወት ዘመንሽን ይባርከው

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 Před rokem +14

    ብፅአት የስፈሬ የጨርቆስ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስፈራችን መጥተሽ በልጅነታችን የተጣላነው ትዝ ይለኛይ አንቺ እረስተሽኛል የኢትዮጵያ ም መጥቼ አግኝቼሽ ጨርቆስ ሳይሽ ደስ አለኝ ደጎል ስዮም ወንድምሽ። ጋር ነው በደንብ የምንተዋወቀው በልጅነት አይ ልጅነት ወደ ሁዋላ መለሽኝ በትዝታ የትዳር ህይወትሽ ደስ ይላል እግዚአብሄር። መጨረሻውን ያሳምርላቹ ደጎልን ስላም በይልኝ ቻዎ

  • @lema8165
    @lema8165 Před rokem +16

    እንደዚ መልካም የሆኑ ባሎችን ያብዛልን ጥሩ ሰው ስለሆነ መልካም ሁሉ አልጎደለባቸውም ተባረኩ ወገኖቼ

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Před rokem +1

    ዘመናዊ ነን የምትሉ ከዚ ተማሩ መንገላይ ቀለበት ተደራርጋቹ መንገድላይ የምትፋቱ ዘመንን የምትሉ ተማሩበት

  • @Mik4249
    @Mik4249 Před rokem +8

    ብፅዓትዬ አላህ ያኑርሽ በጤና። የማልረሳው ነገር እንዘጋጋ እንዴ በጨርቆስ ልጆች ያምራል እንዴ ያልሽን እኛ ታዋቂ ሆናለች ብለን ሰላም ሳንልሽ ልናልፍ ስንል። አላህ ሙሉ ጤንነት ይስጥሽ።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před rokem

      ብፅአት ጣጣ የላትም ያራዳ ልጅ ናት

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b Před rokem +5

    ብፃትዬ የሰፈሬ ልጅ የኔ ግልፅ የኔ አራዳ የኔ፠አሰተዋይ ገና ረጅም እድሜ ትኖርያለሸ የኔ እህት
    በጣም የሚረዳሸ ባል ሰላለሸ ደሰ ብሎኛል

  • @fikerbitew2991
    @fikerbitew2991 Před rokem +6

    ወይኔ ስንት አይነት መልካም ስው አለ ተባረክ ተስፍሽ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před rokem +1

    EBS እስከዛሬ ብዙ ቁም ነገር ስታደርጉ በማድነቅ ነበር እማቃችሁ ዛሬ ግን እነሱ አለቀሱ ማለት አልችልም እባዬ በታሪካቸው ተረካ ማህል እንደውኃ ሲፈስ ነበረ ምነው ትሉኝ ይሆናል እንዲህ ዓይነት ግልጸኝነትና ማንነትን ማወቅ ሲገርመኝ እንዲህ ዓይነት ፍቅር መስማት የት ነው ያለሁት የፍቅር እስከመቃብርን መጸሐፍ እያነበ ብኩ ነው ወይስ በአይኔ አያየሁ ያሰኛል እግዛብሔር እድሜያቸውን ትዳራቸውን ያብርሐም ያድርግላቸው😘😍🙏😇🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před rokem +21

    አረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @genayal4277
    @genayal4277 Před rokem +18

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች እመብርሃን ትከተላቹ ተስፍሽ የኔ የውሃ ስታለቅስ በጣም ነው ያሳዘንከኝ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před rokem +1

      በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ff3vv6xs9y
    @user-ff3vv6xs9y Před rokem +20

    በጣም ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ አምላክ ትዳራችሁን ቦርኮ ቀሪው ዘመናችሁን ደሞ ያልተዳረችውን ልጃችሁን ደሞ ድራችሁ የልጅ ልጅ አያት ያድርጋችሁ❤ ፍቅራችሁ ትምህርት ቤት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተስፍሽ በፒያሳ ልጆች ስም እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤ኑርልን

  • @mulualemdegu9583
    @mulualemdegu9583 Před rokem +2

    The legendary theatrical artist Mr. Tesfaye and Mrs. Betseat with sweet musical voice,
    "የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታዉቃል።... ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የሚያኖረኝ የእሱ ፍቅር ነዉ።..
    የቂርቆስ ሰፈር ልጅ ብፅአት ስዩም ከተናገረችዉ አስደሳች ንግግር ተቀንጭቦ የተወሰደ።
    25 years of marriage,
    still with love and respect .
    That is so amazing and great!!!
    Keep it up!!!
    May God help you to cherish your love more and more in the years to come.
    Mulualem Denbegna Degu
    Newcastle , the UK 🇬🇧

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Před rokem +5

    እውነት ብፄው በቅርብ አውቃታለሁ በጣም ጥሩ ሰው ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před rokem +11

    ይሄን የመሰለ አሰተማሪና ደሰ የሚል ህይወታችሁን ሰላካፈላችሁን እናመሰግናለን ከዚም በላይ እድሜ ይሳጣቹ ቀሪ ዘመናችሁ በደሰታ ይሁን ብፅዬ ድምፅሸን ደግሞ በጣም ነው የምወደው በተለይ አደራ ልጄን የሚለውን❤

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před rokem +1

    ብፀዓት ስዩም ያራዳ ልጅ በጣም ነው የምንወድሽ እንዲሁም ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏

  • @hirutanegash8251
    @hirutanegash8251 Před rokem +2

    የኔ ደግ ብፁዬ እኔ ምስክርሽ ነኝ ለደግነትሽ በተጨማሪ አከበርኩሽ ❤❤❤

  • @lulemb
    @lulemb Před rokem +13

    በስመአብ እእስለቀሳቹሁኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před rokem

      Enes bitiy benatish!❣️❣️❣️

  • @senayttberehan8968
    @senayttberehan8968 Před rokem +10

    በጣም ደስ ትሉኛላችው ዛሬ ደሞ አከበርኩዋችሁ ብፃትዬ ንፁልብ ተስፍሽም
    ጥናና እድሜ ይስጥልን

  • @mesfinkassa651
    @mesfinkassa651 Před rokem +2

    ተስፍሽ መልካም ስብዕና ያለው ሰው ነው :: ትዳሩንም እግዚአብሔር እንዲህ ስለባረከለት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: ስላየኋቸው በጣም ደስ ብሎኛል::ደግሞ ባለቤቱንም እሱንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው:: እነሱን በዚህ መልኩ ያቀረባችሁልንንም እግዚአብሔር እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርካችሁ::

  • @semerrewelqaitey4473
    @semerrewelqaitey4473 Před rokem +4

    የወርቃማው ዘመን እውነታና ግልፅነት ያለው ንፁህ ፍቅር እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ትዳራቹ ከነልጆቻቹ ይባረክ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před rokem +15

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይለያቹ

  • @ethiolion2023
    @ethiolion2023 Před rokem +17

    They’re so beautiful. God bless you!! What a role model…

  • @user-tb2bg9ci1x
    @user-tb2bg9ci1x Před rokem +8

    የናቴና ያባቴ ታሪክ ወላሂ ሱብሀን አላህ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před rokem +2

    በእውነት ልብ የሚነካ እና አስተማሪ የፍቅር ሕይወት ነው አንችንም የቅዱሳን አምላክ ፈፅሞ ይማርሽ አይለያቹ🙏🙏🙏

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 Před rokem +15

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም መሳጭና ደስ የሚል ታሪክ ነው ያላችሁ ብፅአትዬ ያንቺ ድምፅ እራሱ ስታወሪም ያምራል ኑሩልን

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem +6

    እኛ የቂርቆስ ልጆች እኮ ፍቅር ነን ብፅአት እድሜ ከጤናው አብዝቶ ይስጣቹ😘😘

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 Před rokem +8

    በጣም የማደቃቸው አርትስቶች አሁንም ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @abiyutadesse6659
    @abiyutadesse6659 Před rokem +4

    ''የሚያኖርሽ ፍቅር እንጅ ሰው አይደለም '' ብፅአት ስዩም። ብፅአት እና ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ግልፅነት የተሞላበት ለበርካታ የጊዚአችን ወጣቶች አስተማሪ የትዳር ታሪክ ነው

  • @t.tabebe377
    @t.tabebe377 Před rokem +3

    በዚህ ዘመን የጠፋውን የጡሩ ባል እና የጡሩ ሚስት ዝና ደስይላል

  • @zeynebahmed9315
    @zeynebahmed9315 Před rokem +3

    ድንገት ከፍቼው ብዙ አተረፍኩበት የሚገርም ፍቅር እዝነት ጽናት ....ሆደ ባሻነቱ ደሞ እኔንም አስለቀሰኝ የአንድ ሰው ጥንካሬ ብቻ ትዳርን አያቆመውም የሁለታችንም ጥንካሬ ያየሁበት ነው ብዙ ማለት ይቻላል ግን አላህ ቀሪ ጊዜያቹን በበለጠ ደስታ ይሙላላችሁ ብጽአት አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርቱልኝ👌😍😍😍😍

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x Před 2 měsíci +1

    ለሁለታችሁም የኤፍሬም ታምሩን መድሐኒቴ የሚለውን መርጨላችኋለሁ አርስ በርስ ተገባበዙ ብፅሽና ተሰፍሽ

  • @yenulove1799
    @yenulove1799 Před rokem

    በጣም አስተማሪ የህይወት ውጣውረድ። የኩፓኑዋን ነገር ሁሉም ስደት ላይ ይቀምሳታል ልክ እንደ ተስፍሽ መጀመሪያ አልቅሰን ስንለምዳት በጣም ትጠቅማለች።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před rokem +3

    ዋው "ብዙ ተጠናናንን አንድ ቀን ሙሉ" 👌👌👌 በጣም የሚገርም ገለፆ 👌 አሰር አመት እራሱን ሆኞ የማያውቅን ሰው አብሮ ሆኞ ከመጠናናት በ ማንነቱ የተገኝን ሰው በአንድ ቀን ማወቅ ይቀላልል😊

  • @fdf2088
    @fdf2088 Před rokem +13

    ግልጽነታችሁ ደስ ሲል

  • @asterweldegibrial1625

    በእውነት የሚያስለቅስ ታሪክ አቦ ብጺ እነረዴት እኔደምወድሽ እኮ ፈጣሪ ያቃል እነረዳንቺ አይነት አፍቃሪ እነረደ እሱ ያለ ተፈቃሪ ገና አልተፈጠረም አቦ አልቅሼ ልሞት ነው

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 Před rokem +15

    እንቁዎች እግዚአብሔር አሁንም እስከመጨረሻው ዘመን ይባርካችሁ እንዲህ ነው ፍቅር ገንዘብ ፍቅርን አይገዛም ይሄ በጣም አስተማሪ ነው ለምድረ ደነዝ ፍቅርንን እና ገንዘብን ልዮነቱን ለማያቅ ተባረኩ ሁለታችሁም ልዮ ናችሁ የእውነት✊❤️❤️❤️❤️🙏🏽

  • @nejatmulugeta3735
    @nejatmulugeta3735 Před rokem +8

    ወላሂ ደስየሚልፍቅር ደስየሚልትዳር አታልቅሱበት ተደሰቱበት እረጅምእድሜ ይስጣችሁ

  • @meniramohammed4096
    @meniramohammed4096 Před rokem +7

    ብፅዓትየ እንዴት እንደምወድሽ ብታውቂ!!!ዘፈንሽንም ኢንተርቪውሽንም እየደጋገምኩ ማየት ልማዴ ነው።።ትዳርሽንና ቀሪ የእድሜ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @asterwubshet4486
    @asterwubshet4486 Před rokem

    ብጽአት ስዩም በሰላም በጤና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፈለገ ዮርዳኖስ ሽመልስሀብቴ አብርነን ተምረናል

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před rokem +8

    ብፅእ ስታምሩ መባረክ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፍቅር እንደዚህ ነው

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff Před rokem +6

    የሚገርም ፅናት ፍቅር ጥንካሬ የስደት የህይወት ታሪኩ ቆንጆ ፊልም ይወጠዋል ! እን ቅድስት ይልማ ቢሰሩበት ብየ ተመኘሁ ! እናመሰግናለን

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Před rokem +1

    ብጽአተዬ ተስፍሽም በጣም የምወዳችሁ ባለሙያዎች ናችሁ አደራ ልጄን የሚለዉ ዘፈንሽ በጣም ነዉ የምወደዉ ተስፍሽም ሩሩህ ነህ ሚስትህን አክባሪ ብጽአትዬም የፍቅር ሰው ነሽ ሩሩህ ነሽ በጣም ምሳሌ የምትሆኑ ባለትዳሮች ናችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 Před rokem +4

    My god የሚገርም ፍቅር። የሚገርም ታሪክ በጣም ነው ያከበርካችሁ።

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen7983 Před rokem +12

    ደስ የምትል እናት ንግግሯ ግልፅ በሳቅ ሞትኩ አይለያችሁ

  • @rose_pink2949
    @rose_pink2949 Před rokem +3

    አብሬአቹ አለቀስኩ ። በጣም የምታምሩ ባለትዳሮች ። ታሪካቹ በዚህ በአጭር ሰአት እንደ ልቦለድ ታሪክ ሳቢ ነው። እረጅም እድሜ ተመኘሁ።♥️♥️🇪🇹

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 Před rokem

    በጣም ይገርማል !! ይህ ነው የጠፋው !! ያ ጊዜ !! እውነት የዛን ጊዜ ሰዎች ።

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Před rokem +12

    ኪኪኪ ደሥ ሢሉ በጣም ነው ዘና ያረጉኝ ንግግራቸው አቦ የኛንም ትዳር ፉቅር እንደዚህ ያዲርግልን

    • @meseretasamere1154
      @meseretasamere1154 Před rokem +1

      ለዚህ ዘመን ትዳር ጥሩ ምሳሌ ናችሁ ተባረኩ እድሜ ይስጣችው

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 Před rokem +6

    ከረጅም ጊዜ በኋላ በሙያቹ ከለመድናቹ ውጪ በህይወት ተሞክሮ ስላየናቹ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ !

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ :ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ: ክፋሽን አያሳየኝ :በእድሜ ጥገቢ :የናዝሬቱ ኢየሱስ ስጠሪው አቤት ይበልሽ: አሜን ! ተስፍሽ ደግሞ በርታ በል እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ጌታ ኢየሱስ ከእናንተ ጋር ይሁን ። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!

  • @yeshambelasheshew2172

    ተስፍሽ በትወናው ቀደም ብዬ ሳውቅህ እንደዚህ አይነት ደግ፣ የዋህ፣ ትዳሩን የሚያከብር ሰው አትመስለኝም ነበር፤ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @samueltekeste5648
    @samueltekeste5648 Před rokem

    በፃዓት ስዩም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና

  • @hannagetaneh7759
    @hannagetaneh7759 Před rokem +6

    ብፅአትዬ እንዴት እንደምወድሽ ያራዳልጅ እኮ ነሽ ደግሞ የምትገርሙ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ምርጦችዬ