እንኳን አተረፈሽ !ተወዳጇ አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 420

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  Před rokem +104

    የተወዳጇ ተዋናይት ሀረገወይን አሰፋ ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ለመሆን 👉czcams.com/video/GTk5TlfGDNs/video.html

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Před rokem +2

      አድርጊያለሁ መስዬ

    • @sabaergetie6667
      @sabaergetie6667 Před rokem +3

      እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ

    • @danaethio
      @danaethio Před rokem +3

      እንኳን ተረፍሽልን ሃረግዬ ኑሪልን ቤተሰብ አድርጌሼለው

    • @familypromotion9552
      @familypromotion9552 Před rokem +3

      ሐረግዬ በፍቅር ነው ቤተሰብ የምንሆነው በርችልን

    • @martatekalgen443
      @martatekalgen443 Před rokem +1

      i did it

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +25

    ሀረገወይን በጣም ቅን ልቦና ያላት ጥሩ ተዋናያን ነች! እንኮን አተረፈሺ!🙏🏽✌🏽🕊️🫶🏽

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +79

    ይችን ኮመንት የምታነቡ የመነስዬ አድናቂ ፈጣሪ ያላሰባቹህትን እንጀራ ይስታቹህ የልባቹህን መሻት ይሙላላቹህ አሜን ❤

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Před rokem +11

    መሲዬ !! መቼም ያንቺ ስራ በቃላትተገልፀው አያልቅም ግን የብርቱካን ታሪክ ግን ከmove በላይ ነው ሁሌም የሚገርም ነው .እንቺም ለዚህ ነገር መስላል ስለሆንሻቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +13

    የምወዳት አርቲስት እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ሐረግየ ውዷ ኢትዮጵያዊት 😘❤️
    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +11

    እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ድምፀ መረዋዋ ሐረገወይን አሰፋ የህፃንነት ትዝታችን 👏👏
    እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እድለኛ ነሽ ግን ይህ ደወል ነው አንድም እግዚአብሔርን እንድናስታውስ የኛ ነገር ስራ፣ኑሮ ፣ሩጫ ነውና ለእግዚአብሔርም ጊዜ እንስጠው አስራታችንን በሰአቱ ፣ምፅዋእትን ፣ንስሐ መግባትን ፣ለክቡር ደሙ ለክቡር ስጋው መብቃትን ።ብቻ እንደየእምነታችን እንዘጋጅ ድንገት ልንጠራ እንችላለን ።👏
    ሚዲያ ላይ ለሚዋሹት እኛ ሪፓርት ብናፈርግ በተዘጋ ሰዎች አይመልከቱአቸው እባካችሁ።ሙአርቱ ለሰሪዎችም ለአድማጮችም ነው ።
    መሲ እና ሐረገዎየን ❤👏👏

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 Před rokem +6

    ሀረግዬ በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ እነሰኳን አተረፈሽ መሴም መልካም ሰው በተስፋ እጣብቃለን የስደተኛዋ ታራክ በጣም ከባዲ ቢሆንም ልብ የሜሰብር ነው

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Před rokem +17

    ሀረገወይን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ ውድ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +34

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፍሽእማ የሰውሞት የምትመኚ ልብ ይስጣችሁ😢😢

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před rokem +13

    ሀርግየ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅሽ መድሀንያለም የድንግል ማርያም ልጅ

  • @Alem844
    @Alem844 Před rokem +7

    መስዬ የኔ ደግ አረግዬም እንወድሻለን እንኳን መድሃኒያለም አተረፈሽ🙏ዩትዩብሽንም እናየዋለን ረጋ ብለሽ ፍልቅል ነሽ ድራማዎችሽን ህይወት የምትዘሪ ጎበዝ ነሽ እ እወድሻለን👌

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 Před rokem +6

    ሀረግዬ የማከብርሽ በጣም የምወድሽ እንኳንእግዚያብሄር አተረፈሽ የኔ ቆንጆ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před rokem +6

    ሰላም መስዬ ሐረገወይን አሰፈ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @asterhabte2971
    @asterhabte2971 Před rokem +17

    😢 ትልቅ መታሰቢያ ለብርቱካን በማሰባችሁ በእንባ የሰማሁት በናፍቆት
    እንጠብቃለን ።ተባረኩ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Před rokem +14

    መሲ ቆጆ ዛሬ ደግሞ ተውበሻል የኔ ደርባባፈጣሪ ከክፉ አይን ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem +9

    እንኳዕ ኪዳነምህረት ኣውጻትኪ ፈጣሪ ካብ ወጺኻ ምትራፍ ይሰውረና እግዚኣብሄር ምሳኺ ይኹን🙏🏾⛪💠🤍💐🇪🇷

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Před 11 měsíci +1

    ሐረግ ቆንጆ፣ደርባባ፣ጨዋ፣ለትወና የተፈጠርሽ፣አንደበተ መልካም፣ቆንጆ !ብቃትሽ ልዩ ነው! እግዚአብሔር ሁሌም ጥበቃው አይለይሽ። አድናቂሽ ነኝ እህቴ።

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před rokem +5

    አቤት ስወዳት ያባቴ ልጅ ጌታ ጠላት ካዘጋጀዉ ወጥመድ ስላስመለጠሽ ስሙ ይባረክ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před rokem +6

    ምን ሆና ነበር?
    ሐረግዬ የጥንት የጠዋቷ አድናቂሽ ነኝ እስኪ ልስማው ግን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ❤❤

  • @melakuashagre833
    @melakuashagre833 Před rokem +4

    ሀረገወይን አሰፋ ትህሁት እና መልካም ስብእና ያላት አርቲስት ዘመንሽ ይባረክ

  • @zemenaysheferaw1564
    @zemenaysheferaw1564 Před rokem +10

    መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደም ከሐርግ ጋር ያሰባችሁትን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው።

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 Před rokem +4

    የምታመልኪው አማላክ ስለረዳሽ ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Před rokem +6

    እንኳን እግዜብሄር አተረፈሽ መልካም ማድረግ መልካም ነው መሲ ትለያለሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p Před rokem +6

    መሲዬ በማርያም ጥሩ ሀሳብ ነው ሰወችንም ያስተምራል ለእሷ ጥሩማስታወሻ ነው በእውነተኛም ታሪክ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ልብ ያለው ሁሉ ይማርበታል በተረፈ መልካም ሀሳብ ስላነሳቹ ከልቤ አመሰግናቹሃለው ዉድድ ነው የማደርጋቹ ኑሩልኝ ::

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    መሲየ በጣም ልዩ ሚዛን የሆንሽ ሰው እኾነሽ አስተዋይ የሰው ህመም የሚያምሽ መች እንደሚሳቅና መች እንደሚከፋሽ ሳስብሽ ቅንና አስተዋይ እውነተኛ ሰው ነሽ የከርታታዋ ስደተኛ ታሪክ እውነት ነው ከልባችን ገና ያልበነነ እውነተኛ ታሪክ ክስተት ነው ምን ጊዜም በልባችን ነች ዋናው ደስታችን አባትና ልጅ መገናኘታቸው ነው መጽናኛችን !
    መሲየ እስኪ ባክሽ ከቻልሽ አባትና ልጅ ባአካል ሲገናኙ ደሞ እኛንም አጋሪን ።
    እንኻን እግዚአብሔር አወጣሽ ሀረገወይን ጠባቂሽ አያንቀላፋም የአርቲስት ህብስት ሳርኘራይዝ ደሞ ቆንጆ ነበር ቪዶውን አይቻለው ተባረኪ መሲየ ደስ ይበልሽ ሳብስክራይቭም እናደርጋታለን 🇪🇷💞🇪🇹🙏🏽🙇🏻‍♀️

  • @milan8639
    @milan8639 Před rokem +4

    ቀላል ሰብስክራይብ አረጋታለሁ!እንቁ አርቲስታችን እኮ ነች ሁሌም ተወዳጅ❤❤

  • @paolodariogadaleta4421

    መሲ ሐረግ በጣም እናመሰግናለን።
    ደጋጎችን ያብዛልን የእውነት ሰው ሆኖ መገኘት መታደል ነው።

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před rokem +5

    ተወዳጃ ሃረገወይን እንካን ኣየሁሽ በሰላም ኣሁንም እግዚአብሄር ከክፉ ኣሁንም ይጠብቅሽ ተባረኪ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +8

    ሐረግየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ 🙏የኔ ፍልቅልቅ ስወዳቹሕ መሲ

  • @tadwud9876
    @tadwud9876 Před rokem +10

    ሀረግዬ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልን

  • @hanna4751
    @hanna4751 Před rokem +3

    ሀረግዬ የቀን ቅኝት መቼም አረሳውም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +9

    ወይኔ እንዴት እንደምወዳት ሀረግዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ መቼስ መሞታችን አይቀርም ነገር ግን በቁሙ እያለ ለሰው ሞት የምትመኙ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ

  • @miia2450
    @miia2450 Před rokem +2

    ሐረግ እንኳን አተረፈሽ ። በዚህ አጋጣሚ የምወድሽና አድናቂሽ ነኝ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +7

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፍሽ አርቲስት ሀረገወይን በጣም የምወዳት ተዋናይ ❤ ጠፏ አሪፍ አሪፎቹ

  • @mayunegethio
    @mayunegethio Před rokem +8

    ውድ እህት መድሞቸ ፈጣሪ ካልታሰበ አደጋ ያውጣችሁ በሰደት ያላችሁ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Před rokem +5

    ሀረግዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤እንዴት እንደምወድሽ አንድ ቀን አግኝቼሽ እቅፍፍፍ ❤❤❤❤ባደርግሽ ምኞቴ ነው ጌታ ይረዳኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Před rokem +5

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ሀረግዬ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +2

    ዋው መሲዬ ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብሽልን አመሰግንሻለሁ❤
    እኔ ሰው ሥሙን ሲጠየቅ ከእነ አባቱ ጭምር ሲናገር ትልቅ ከበሬታ አለኝ። አሁን አሁን ግን የምንሰማው ሰዎች ስማቸውን ብቻ አንጠልጥለው የመናገር ፋሽንን ነው።
    ሀረግዬ ይሄው ሰብስክራይብ አደረኩ!

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 Před rokem +23

    እንኳን ተረፍሽ ሀገር የመኪና አደጋ በጣም ከፍቷል
    እባካችሁ ለሰው ህይወት አናስብተጠንቅቀን እንንዳ

  • @Betsi_ethio
    @Betsi_ethio Před rokem +3

    ሀርግየ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አተርፈሽ እህቴ የኔ የዋህ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před rokem

    የከርታታዋን ስደተኛ ታሪክ በተከታታይ እንቅልፌን ትቼ እያነባሁ ኮሜንት እየሰጠሁ ነበር ያየሁት ከፊቴም ከህሊናዬም አልወጣ ብላኝ ነበር ።አሁን ደግሞ እዚህ ላይ በዚህ መልኩ ስለ እስዋ ስትጨዋወቱ አልቅሼ ምትክ በጣም አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ።❤❤❤❤❤ፊልም ተሰርቶ ለዛላለም በሰዎች ህሊና ውስጥ ህያው ሆና ብትኖር ደስ ይለኛል ።ሌላው ምኞቴ ይዲዲያ በእናቱ በአያቱ በኩል ዘመድ ነን የሚሉ የቅርብ ዘመዶቹን ቢያገኝ እመኛለሁ ።
    በርቱ ሃረግዬ እና መሲዬ ተባረኩ።

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 Před rokem +5

    ሀረግዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ አተረፈሽ

  • @esfile5867
    @esfile5867 Před rokem +2

    አይተነዋል፣ሙሉውን፣በጣም፣ደስ፣ይላሉ፣ፍቅራቸው፣ልዩ፣ነው፣ሁለቱንም፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጣቸው፣አርቲስት፣ሃረገ፣ወይን፣አስፋም፣ያደረግሽው፣መልካም፣ነገር፣በጣም፣የሚደነቅ፣ነው፣እግዚአብሄር፣ይባርክሽ፣አድናቂሽ፣ነኝ፣ሁለተኛውን፣ክፍል፣በጉጉት፣እጠብቃለሁ፣መስዬ፣የኔ፣ደርባባ፣፣ኑሪልን፣ፈጣሪ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥሽ፣❤❤

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 Před rokem +2

    ሀረግዬ ክፉ ሁሉ ከአንቺ ይራቅ።በጣም አድናቂሽና አክባሪሽ ነኝ።ሺ አመት ኑሪ እህቴ

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Před rokem +1

    ሀረግዬ አንቺ እኮ የኢትዮጵያ እንቁ ነሽ በጣም ነው የምንወድሽ ተባረኪ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +2

    አረግዬ እካን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ ውድ የስደተኛዋ ታርክ ስሩው የኛም ታርክ ነው አረግዬ 😘😘❤️❤️❤️

  • @azebemilyose
    @azebemilyose Před rokem +3

    መስየኔ የኔቆንጆ ሕርግየኔ አንካን አተረፈሽ ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችው በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Před rokem +3

    ሀረግዬ ድምፅሽ ሰወደው በተለይ በሬድዮ ትረካ or drama. I still search it on CZcams to listen to your ሬድዮ ትረካ .🥰🥰🥰

  • @birtukan120
    @birtukan120 Před rokem +4

    እንካን አተረፈሽ ሀረጊያ 💚💚💚🙏

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před rokem +6

    መሢ እንኳን ሠላም መጣሽ አረግ ምርጥ ሠዉ

  • @BezuayehuBekele-ef8ro

    መሲዋ ተባረኪ! ሐረግ ባንቺ መልካም ሃሳብ ያኖረ ያሳካልሽ አምላክ ይመስገን። አንቺና የአንቺ የሆነው ይባረክ!!!

  • @BezaMolatu-gd8zn
    @BezaMolatu-gd8zn Před rokem +2

    ሀረግዬ በጣም ነው የምወድ የአዳም ቅመም ነኝ ከቤሩት መሲ አንችንም ለሀገራችነ ሰላም እመኛለው

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Před rokem +9

    ሀረግዬ መሲዬ አከብራችኋለሁ አደንቃችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ እስኪ አድናቂዎቻቸው እጅ ወደ ላይ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem +4

    ሐረግዬ የሰው ልክ ጌታን ስወድሽ 🥰🥰

  • @asterhabte2971
    @asterhabte2971 Před rokem +1

    ሐሪዬና መሴ በጣም የተቀደሰ ሐሳብ
    ነው። እኛ በካይሮ እናውቃታለን ብርቱካንን

  • @mesretbelay2303
    @mesretbelay2303 Před rokem +1

    መሲ ሀረግዬ እግዚኘብሄር ይጠብቃችሁ ሀረግዬ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ እህቴ

  • @yeshitikse6008
    @yeshitikse6008 Před rokem

    መሲ አንቺ እራስሽ ስትናገሪ ትረካ ወይም ፊልም ነው የሚመስለው እግዚያብሔር እድሜ ይስጥሽ ሐረግዬም ምርጥ አርቲስስት ኑሩልን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před rokem +3

    እንካ እግዚአብሔር አተረፈስ በዚህ በየጊዜ የስውልጅ ሞቱ እንደሚጠብቅ ያሳየሽን ኢትዮጵያ ምትኖሩ ፀሎት ከቤታቹ ሳትወጡ ፀልዬዬዬ

  • @naneyejj5428
    @naneyejj5428 Před rokem +6

    ስወዳቹ እኔስ ብጋበዝ ደስ ባለኝ ክፍላገር ባልሆነ ❤❤❤❤❤❤ሀረግዬ መሲዬ ውድድድድድድ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Před rokem +3

    ፊልሙን ከሰራችሁ ትልቁን ድርሻ የያዘችው መሲ ናት የዚህ ሁሉ ውጤት እሷ ነች መሲ የብዙ ሰው እምባ የምትጠርጊ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Před rokem +1

    ሃረግዬ የምንወድሽ አንቺን እያየው ነው ያደኩት ዝነጣሽ ንግግርሽ ድምፅሽ ትወናሽ ሁሉ ነገርሽ❤

  • @leulyilma4309
    @leulyilma4309 Před rokem +2

    መሲዬ ደስ ይላልአንችን ድልድይ አድርጋሽ ኪዳነምህረትየኔም እናትከሀያ አንድአመት በፊትበአረብ ሀገር ብዙ ታሪክ አሳልፋ ከመጣች በኳላ ነው እኔን የፈጠረችው ሌላውን እሷ ትጨርስልሽ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 11 měsíci

    ውይ ደስ ስትሉ ውይይይ የናፈቀኝ ሀገሬ ላይ ፍቅር ሰላም ነው እጅግ በጣም የማከብርሽ ነሽ መሲዬ ሀረግንም ስላየናት ደስ ብሎኛል እንክዋን እግዚአብሔር አተረፈሽ እህቴ ❤ ልጅነታችንን ውብ አርጋቹ ካሳመራቹት አርቲስቶች አንድዋ አንቺ ነሽ 120 እሁድ ማን ይረሳል ትዝታዬን አመጣሽው አትጥፊ ግዋዶኞችሽንም በተለይ ቲያትር ላይ ያሉትን ይምጡ ዩትዩብ እኛ እናያለን ❤❤❤❤

  • @haregewoyinbelayneh538

    ሀርግዬየኒሞግሺ እንኳን እንቺ ጉዳት ይድርስብሽ ለኒም ተድውሎንብር እንኳን እተርፍሽ እህቴ❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před rokem +1

    ሀረግዬ እንደእኔ እንደእኔ ግን ድራማውንም ፊልሙንም ለአለማዊዎች ትተሽ ጌታ እየሱስ በጨመረልሽ እድሜ ጌታን ብቻ ብታገለግይ ነው የሚሻለው ምክነያቱም መቼ ጌታ ተመልሶ እንደሚመጣ ወይንም አንቺ መቼ ወደጌታ እንደምትሄጂ አታውቂውም እናም ለጌታ ተለዪ የአለም መጨረሻ ላይ ነው ያለነው እውቅናሽን ለወንጌል ተጠቀሚበት አለምም ምኞቷም በውስዋ ያሉትም ሁሉ ያልፋሉ ለዘላለም ፀንቶ የሚኖረው እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @user-ud1js7hp6r
    @user-ud1js7hp6r Před rokem

    መሲየ ስንተኛ ሆንኩ ሃያ እስከሚደርስ አይደል ያለችው ሐረግየ ለማንኛውም በደስታ አደመጥኩት መሲ ለበጎ ተግባር ስለምትተጊ ተባረኪ እልሻለሁ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před rokem +1

    አረገወይን እዉነት ተናግረሻል መሰዬ ጥሩ ሰዉ ተች 🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Před rokem +8

    አንቺ ጋብዘሽኝ ?
    ያውም ሐረጋችንን?
    ቀላል Subscrib አደርጋለሁ!
    ❤👍
    እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈሽ!
    🙏🙏🙏
    የቡርቴ ታሪክም ይሰራ።
    እሷን እና በመንገድ ላይ የቀሩ የሚቀሩ መሠሎቿ ሁሉ ይታሰቡበታል።
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ!
    🙏🙏🙏

  • @samridire8460
    @samridire8460 Před rokem +1

    ውይ ሀረግ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ

  • @tigist-tf8dt
    @tigist-tf8dt Před rokem

    መሲዬ የኔመልካም ሰወድሸ ሐርግዬ እንኳ እግዚአብሔር አተረፈሽ

  • @melatayele4859
    @melatayele4859 Před rokem

    ሐረግዬ የጥንት የጠዋትዋ ውድድድድ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጥሩ ስራ እጠብቅሻለሁ

  • @tigistfikru5916
    @tigistfikru5916 Před rokem +2

    ሁለታችሁም ውድ ናችሁ እግዚአብሔር ከንተ ይሁን

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 Před rokem +2

    ጥሩ ነገር ለሰው የሚያደርግ ሁሉ ክሬዲቱን በሰማይ ቤት እያስቀመጠ ደግሞም በምድር ላይ ዋጋው ይከፈለዋል ስለዚህ ደግ ለራስ ክፉም ወደ ራስ ይመለሳልና በርቺ እህቴ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Před rokem +1

    ስምሽ ደስ ሲል ሐረገወይን ዋው በእመቤታችን ስም ነው የተሰየምሽው የምወደው ስም ነው❤❤❤❤

  • @exodus134
    @exodus134 Před rokem +8

    ስወዳት እኮ!!!🥰

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 Před rokem +3

    እንካን እግዚአብሔር አተረፈሽ ❤❤❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +3

    አረግዬ መሲን ጋብዣት የምር ደስ የለናል ❤❤❤

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Před rokem

    የብርትኳንን ታሪክ በፊልም ማሰባችሁ በጣም ጥሩ ነው የሀረግን ባሎችና ሚስቶች February 2023 ከነባለቤቴ አይተን ነው ወደ አውስትራልይ የተመለስነው ባይሆን የብርትኳንን ትጋብዙናላችሁ መሲዬ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +3

    ሀረግዬ ስወደት እኮ 🥰

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před rokem

    ተወዳጅ ተዋናንት እጅግ በጣም እወድሻለሁጌታ ኢየሢሥ እንኳን በደሙ ሸፈነሽ መሠይ አንቺ እኮ በጣም ጀግና ነሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qb3rb6hy6c
    @user-qb3rb6hy6c Před 11 měsíci

    እሰይ ጎበዝ የኔ እህት እንኳንም ይሄ እንዳለ አወቅሽ አሉ ሳይሆን አለ እንጁ ግቢና ተመልከች ገጠመኝ ብለሽ ገብተሽ አሁንም እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅሽ

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Před rokem +1

    መባርክ በዚህ ዘመን እንዲህ አስብሽ 25አመት ጋብች አክብርሽላችሁ ዘመንሽ ሁሉ የተባርክ ይሁንልሽ

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Před rokem +5

    እንዴት አመሻችሁ የመሲ ቤተሰቦች

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 Před rokem

    ሐረግዬ የእኔ ውድ እንኳን ጌታ ጠበቀሽ ፣ተባረኪልኝ።

  • @woineshetdebeleasfaw404

    ሀረግዬ በጣም እወድሻለሁ እንኳን እግዝአብሔር አተረፈሽ
    መሲዬ አንችንም እንወድሻለን

  • @leulyilma4309
    @leulyilma4309 Před rokem +3

    መሲ የእውነት ሰው ኪዳኗ ትጠብቅሽ አንዷ እኔ ልጋበዝ ልዑል ማም

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před rokem +1

    ሀረግዬ እንኳን አተረፈሸ ሀረግዬ የኔ ቆንጆ ይሄንን ታሪክ አንቺ ሰሪው አንቺን ሰለምወድሸ አንቺ ሰሪው

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Před rokem

    ሀረግዬ ኡፍፍፍፍ ስወድሽ የኔ ማር እንኳን እግዚያብሄር አተረፈሽ ውዴ❤❤❤❤💞💞💞💞💞👍👍👍

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 Před rokem

    ሀረግዬ የኔ ማር ስወድሽ እኮ ልጅ እያለሁ የድምፅሽ አድናቂ ነበርኩ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @liliwondemu7510
    @liliwondemu7510 Před 11 měsíci

    መሲ አንድ ቀን የለሽበት መጣለሁ እርግጠኛ ነኝ ሀረግዬ መልካም ነሽ እወድሻለሁ

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Před rokem +3

    ሀረግዬ የማደንቃት አርቲስት ከአለማየሁ ታደሰ ጋር ይመቹኞል

  • @hahahah3766
    @hahahah3766 Před rokem

    አርግ በጣም መልካም ነው ያደረግሽው አይቻው አለቀሰኩ ጌታ እዴሜ ከጤናጋር ይስጥሽ

  • @user-vi6wb2uc6m
    @user-vi6wb2uc6m Před rokem +3

    ወይኔ የኔ ልዩወች ሳታውቁኝ የምወዳችሁ የኔ እቁ ወች❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před rokem

    አረግዬ እንኳን አተረፈሸ መቼም ጥሩ ሰው ምንም አይሁን የአጎቴ ልጅ በጣም ቤሰት ጎደኛ የወንድሜ ሚሰት ሰታገባ ሙዜያቸው ነች መቼም እኔን ልትረሳ ትችላለች ወደ አሜሪካ ቆይቻለሁ አታስተውሰኝም እንኳን ሰላምሸን ሰማሁ መታመምሸንም አላውቅም

  • @tediwon
    @tediwon Před rokem

    ሀረግዬ እንክዋን እመብርሀን ጠበቀችሽ አሁንም በመውጣት በመግባትሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ እንዴት እንደምወድሽ።

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před rokem

    ሀረግ ያልተነገረልሽ ምርጥ የጥበብ ፈርጥ ላድናቂዋችሽ ብቅ ማለትሽጥሩነው❤❤

  • @wendi4206
    @wendi4206 Před rokem +1

    ሐረግዬ እንኳን ደህና መጣሽልን .... መሲዬ ❤

  • @mennawondim6136
    @mennawondim6136 Před rokem

    ሀረግየ እንኳን እግዛብሔር አተረፈሽ የኔ ውድ

  • @terhasgebregziabher8550

    መስየና ሃረግየ እግዛኣብሄር ይባርካቹ ፊልሙም ለመስራት ፍላጎት ያሳያቹ በስደት ስንትነው የምናየው

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 Před rokem +2

    ሰላም ላንቺ ይሁን መሲ ቆንጆ እና ዮምውድሽ ሓረገወን አስፋ እግዝአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልን ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
    መሲ አንድ ነገር ልለምንሽ በማርያም on the social media መርዶ መንገር እንዲቆም አንድ ፕሮግራም ስሪ እመኝኝ። ምሕብረስቡ ይስማሻል በማርያ ይችን አድርጊልንንን