//ባለትዳሮቹ//የአስተዋይ ሴት ጥግ ነሽ አከብርሻለሁ..." አስገራሚ የአርባ አመት ጉዞ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ባለትዳሮቹ ዶ/ር ደጋፊ ሲሳይ እና ባለቤቱ ምስራቀጸሃይ ደበበ የ40 አመት የትዳር ተሞክሯቸውን አጋረተዋል እንዲሁም ለወጣቶች ምክር አስተላልፈዋል ፡፡
    "Join us as Dr. Degafi Sisay and his wife, Msarakashai Debebe, reflect on their 40 years of marriage, offering invaluable advice to young couples. Tune in for heartfelt wisdom and insights on building a lasting relationship."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Komentáře • 59

  • @Berhan-rc2ld
    @Berhan-rc2ld Před 2 měsíci +8

    ይህቤተሰብ እጅግ አስተማሪና እግዝያብሔር በብዙ በብዙ ፀጋ የበዛለት ቤተሰብ ነው።
    ጌታ እየሱስን በብዙ ያከበረ ቤተሰብ ነው ።
    ምስርዬ , ፓስተር ዘመናችሁ ይባረክ
    መቅዲ ተባረኪ ዛሬ ያቀረብ ሻቸው እንግዶች ለብዙዎቻችን እረፍት የሆኑናቸው

  • @LafrawDire
    @LafrawDire Před 2 měsíci +5

    እጅግ የምወዳቸው ባልና ሚስት ናቸው እንደ ተናገሩት የሚኖሩ እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።

  • @user-cd1kk9hb3i
    @user-cd1kk9hb3i Před 2 měsíci +7

    ኢቤሶች ዛሬ ለብዙዎች በጣም አስተማሪ ሊሆን የሚችል የህይወት ተሞክሮ ያላቸውን ባልና ሚስት ነው ያቀረባችሁት። በድጋሜ ብታቀርባቸው ብዙ ሰው ከነሱ ብዙ ትምህርቶችን መቅሰም ይችላል!!

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Před 2 měsíci +8

    መቅዲዬ የሰው አክባሪነትሽን እውድልሻለሁ 🤗💕🥰

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe9973 Před 2 měsíci +13

    ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ የዛሬ 30 ዓመት ወደ ትዳር ከመግባቴ በፊት የጋብቻ ትምህርት አስተምራችሁናል ትዳራችንም የተባረከ ነው በተለይ በተለይ አንዳችን የአንዳችን ቤተሰብን መውደድ ከእናንተ ተምረናል አትርፈንበታል በብዙ ከእናንተ ተምረናል ተባረኩ ይህን ያመቻቸችልን ሙሉወንጌል ቤ/ ክን አመሰግናለሁ !!!

    • @eliasamsalu8100
      @eliasamsalu8100 Před 2 měsíci

      Selam meski adrashachew slaltetekese , bemenger bititebaberin ..

    • @meskeremdebebe9973
      @meskeremdebebe9973 Před 2 měsíci

      አድራሻቸውን አላውቅም ይቅርታ

  • @MezeTesfa
    @MezeTesfa Před 10 dny

    ሊሊዬ በጣም ደሥ ብሎኛል የኔ ልባም ሴት አህታችንን ስለወደድክልን የልጅነት ህልሟን እንድትኖር ስላደረካት እናመሠግናለን የውብዳር የእታበባ ነኝ ።

  • @Eswagx
    @Eswagx Před 2 měsíci +5

    ስለእናንተ እግዚአብሔር ይባረክ ባል የእውነት ራስ የሆነበት ሚስትም የባሏ ዘውድ የሆነችበት የእግዚአብሔር ህልውና የሚታይበት ትዳር . ዘመናችሁ በጌታ እደደመቀ ይለቅ ።

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Před 2 měsíci +10

    ለሁላችንም እንዲህ የፀና እና የተባረከ ሕይወት ይስጠን❤❤❤ አሜን።

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 Před 2 měsíci +3

    መቅዲ ብርክ በይ ከእድሜሽ በላይ እኮ ነው የሀሉ ነገር እውቀትሽ:: የebs መርጥ እንቁ ነሽ:: ጌታ ከዚ በላይ ያብዛልሽ ይጨመርልሽ:: ተባረኪ

  • @hamzaSeid-zk3eb
    @hamzaSeid-zk3eb Před 10 dny

    የኔ ውድ አጎት እናንተ ለኛ ምርጥ ምሳሌዎች ናቹ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ !!! በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤

  • @Archicamera
    @Archicamera Před 2 měsíci +1

    እናንተን በማወቃችን የጸጋችሁ ተካፋዮች ሆነናል ጌታ አሁንም ጨምሮ ይባርካችሁ።እንወዳችኋለን። ማይክና ሰላም

  • @haregewoindebebe6658
    @haregewoindebebe6658 Před 2 měsíci +2

    እባክሽ መቅዲ ከተቻለ እስቲ ትዳር ሊመሰርቱ ያሰቡ ታዳሚዎች ባሉበት መድረክ አመቻችተሸ ጥያቄዎቻቸውን ዶ/ር ደጋፊ እና ወ/ሮ ምሥራቀፀሐይ እንዲመሉሱላቸው ሌላ ፕሮግራም ብታዘጋጂ አስተማሪ የሚሆን ይመስለኛል ተባረኪ

  • @user-vc3qo1sf9c
    @user-vc3qo1sf9c Před 2 měsíci

    የብዙዎቻችንን ትዳር እንዲፀና ጊዜን በመስጠት ምክራቸውን በመፀሀፍ ቅዱስ አስተምህሮ በመደገፍ ጌታን የሚያገለግሉ መልካም ቤተሰቦች ናቸው፡፡ ጌታ አሁንም ጨምሮ ይባርካችሁ፡፡🙏🙏

  • @zed8788
    @zed8788 Před 2 měsíci

    ፍቅር ንግግር ሳይሆን ተግባር ነው :::
    ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 Před 2 měsíci

    በዚህ ፕሮግራም አማካኝነት ስላይሁዋችሁ ደስ ብሎኛል ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 Před 2 měsíci +1

    የአባቴ ብሩካኖች ተባረኩ ለብዙዎቻችን በረከቶች ናችሁ።

  • @redietmikru
    @redietmikru Před 2 měsíci

    የትዳር ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏
    For ebs, program host lula btehon lezi program malte nw that's the best in my opinion. Thank you ebs #1 choice

  • @nahombiniam3790
    @nahombiniam3790 Před 2 měsíci +2

    ዛሬ ነው role model የሚሆኑንኝ ያገኘሁት

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před 2 měsíci

    የበሰለ ጭንቅላት ቀሪው ዘመናችሁን ይባረክ
    እጮኝነት ሲጀመር እግዚአብሔር ልክ ነዉ ማለት ቀላል አይደለም የእግዚአብሔር ፍቃድ አለበት ወይ ብሎ መጠየቅ እንዲህ መጨረሻዉ ያሳምራል

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 Před 2 měsíci +1

    መቅዲዬ የኔ ሰው አክባሪ ፍልቅልቅዬ ስወድሽ ተባረኪልን 😍😘

  • @YMW7777
    @YMW7777 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፣ አስተማሪ የሆነ የቤተሰብ ህይወትን ስላጋራችሁን❤

  • @bethlehemsake5469
    @bethlehemsake5469 Před 2 měsíci +1

    በምድር ላይ በመልካም ትዳት ያኖራቹ ጌታ
    በቤጉ ዙፍን ፍት በድል ያቅርባቹ ትልቅ ምኞተ ነው❤❤❤❤❤

  • @KonjitMasresha
    @KonjitMasresha Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @user-qv4yv2cu7p
    @user-qv4yv2cu7p Před 2 měsíci +1

    ዋው አቦ የተማረ ይግደለን እቤታችን ውስጥ እንግዳ እንደት ነው የምንቀበላቸው እንደትስ ነው የምናኖራቸው ብሎ ማሰብ አቤት እናተየትዳር መስፈርቶች ናችሁ የምርአእኛ የአሁን ልጆች እንኳን እንደት እንደምንቀበላቸው ይቅርና እረረረረይቅር አይነገር እናተ ጎበዝ ናችሁ

  • @meazagech949
    @meazagech949 Před 2 měsíci +1

    God bless this family great and outstanding experience you share us

  • @user-sg3pn8tr3p
    @user-sg3pn8tr3p Před 2 měsíci

    አሪፈ አስተማሪ የትዳር ህውት ነው በ ምጥዎ ጋዘጠኛ መቅዲ❤❤❤

  • @isayasgirma6946
    @isayasgirma6946 Před 2 měsíci

    ለብዙዎቻችን ትምህርት (model) የሚሆን ጋብቻ ነው። ተባረኩ🙏

  • @sosinazeleke3235
    @sosinazeleke3235 Před 2 měsíci +1

    Thank You EBS

  • @kidistbelayneh1617
    @kidistbelayneh1617 Před 2 měsíci +1

    Lovely story God bless you!

  • @kidistbelayneh1617
    @kidistbelayneh1617 Před měsícem

    Thank you.I am very much blessed.

  • @yeshiteklu4715
    @yeshiteklu4715 Před 2 měsíci

    May God bless you both Misri and Dr. Digafe. You are really a model for my generation and we will learn from you. Keep shining and stay blessed.

  • @lemlems.350
    @lemlems.350 Před 2 měsíci

    የተባረኩ ባለትዳሮች ናቸው:: እኔና ባለቤቴ ወደትዳር ከመጣታችን በፊት የዛሬ 24 አመት አስተምረውናል:: የመከሩን ምክር ከእግዚያብሔር እርዳታ ዘመናትን አሸግረውናል

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Před 2 měsíci

    እኔን ይመለከተኛል ጥሩ ትምህት ነው❤❤❤

  • @user-vi9ns1op8k
    @user-vi9ns1op8k Před 2 měsíci +1

    Mikirachihu yasitamirale inamasaginalane

  • @Lore9072
    @Lore9072 Před 2 měsíci +1

    ለትዳራቸው ምርጥ ሰው ለልጆቻቸውም ጥሩ አባት ይሆናሉ። እንደ አስተማሪ ግን ደም የሚያፈሉ ሰው ነበሩ። የዛሬ 20 አመት አካባቢ በአንድ ተማሪ ህይወት ላይ ከወሰኑት ውሳኔ የተነሳ በጣም የምጠላቸው ሰው ናቸው።

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před 2 měsíci +3

      አትጥላቸው ስራቸውን አክብረው ነው የሚሆነው

    • @Lore9072
      @Lore9072 Před 2 měsíci

      @@ethiopiakebede5931 እንደውም የምታገኛቸው ከሆነ በጣም ነው የምጠላዎት በልልኝ።

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 Před 2 měsíci +2

      ብትወዳቸው ነው የሚገርመው...20 አመት ሙሉ ጥላቻን የሚሸከም ልብ መውደድ ይከብደዋል

    • @getachewassege4369
      @getachewassege4369 Před 2 měsíci

      Good bless you.

  • @seifetafesse1615
    @seifetafesse1615 Před 2 měsíci

    Dear beloved Degie.& Misir, really I don't have words about your exemplary ministry and life in Christ Jesus. I witness that you shared your life to others and showed and still showing true love.In short your love is manifested in action. I Glorify God for His guidance and protection in all your footstpes.Almighty God bless the rest of your life and ministry. 1 Corinthians 13:4-7

  • @Sefede6
    @Sefede6 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před 2 měsíci

    This is really a marriage or relationship of inspirational story to me! In certain degree I can related and agreed to the wife of ideas or what she says about her relationship/how to run her house. Beautiful couple! God bless their marriage and their family.🙏😍
    Nowadays, majority relationship is built based on materialistic or (alew alate bemile newe)….It is sad but true!

  • @emebetgeda8096
    @emebetgeda8096 Před 2 měsíci

    Very true! The bible says "First seek the kingdom of God, all things will be added to you!

  • @MisrachElias
    @MisrachElias Před 2 měsíci

    Tebarekilyg egzabher endeinante tidar yistiln

  • @tsigeyirga9716
    @tsigeyirga9716 Před 2 měsíci

    ጌታ ይባርካችሁ ። ዘመናች ይባረክ ለእኛም በረከቶቻችን ናችሁ እንወዳችኋለን ።

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Před 2 měsíci

    Mekedi eseke zare kayehut bale tedaroch program emedezeh yasedesetegn yelem. Beteley ye megeb menu enaten yasetawesegnal betam des yelal ahunem rejim edeme yesetachehu🙏

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r Před 2 měsíci

    God bless you Amazing ❤

  • @user-vi9ns1op8k
    @user-vi9ns1op8k Před 2 měsíci

    Arif programe new

  • @kisanetmehari5833
    @kisanetmehari5833 Před 2 měsíci

    Mekediye Habibti ❤❤❤❤❤ meksebey

  • @kisanetmehari5833
    @kisanetmehari5833 Před 2 měsíci

    Wawwwww edmen tenan yehabekum mama and baba❤❤❤❤ I miss you

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před 2 měsíci

    ebs ዎች ግን ለምንድ ነው አንድ ፕሮግራም ጀምራቹ ምታቋርጡት ጥሮ የኦነ ፕሮግራም በሰዎች የተወደ ከኦነ ባታቋርጡ ባይ ነኝ እና የተቋረጠው የምስጋና ፕሮግራም ጀምራቹ ለምን አቋረጣቹት ብዙ ሰው ማመስገን ይፈልጋል በጏ የዋሉላቸውን ለችግራቸው የደረሱላቸው ብቻ በብዙ ውጣ ውረድ አብሯቸው የኦኑ ሰዎችን ማመስገን የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ ቀጥሉት እባካቹ

  • @astermulugeta5605
    @astermulugeta5605 Před 2 měsíci

    Beautyful famly❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @arusson6022
    @arusson6022 Před 2 měsíci

    መቅዲ 😂😂😂 ኣዎ ድንቅ ነሽ ግን መቅዲ