Komentáře •

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +399

    ይህን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም
    እና እዝነቱን ባላችሁበት አለም ጫፉ
    አይለያችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን !!!

  • @user-kw7mu8ro8i
    @user-kw7mu8ro8i Před 2 lety +87

    አተ ሰይፉ ትልቅ ሚዲያ አለህ እና ከተመልካቾችህም በብዛት የምናይህ የምንከታተልህ እኛ የመዳም ቅመሞች እና በሳውዲ ያለነው ነን እና ለምን ፍትህ አጠይቅልንንንንንንን???

  • @Nuratube420
    @Nuratube420 Před 2 lety +94

    አንተ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላኛው ደሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ እና ይህንን ሙሉ ፀጋ ላጎናፀፈህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ:: #አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ አይታቹኝ እንዳታልፉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን!!!!!!

  • @hermela6810
    @hermela6810 Před 2 lety +166

    ከአንዳንድ አርቲስቶች መድረክ ላይ ብቻ ሲወጡ ጨዋ እና ቁጥብ ከሚመስሉ እች በጣም ደስ የምትል ቅልል ብላ እራሱዋን ሆና የመጣች 👌😍❤አድናቂሽ ነኝ

    • @Sam-uf6xp
      @Sam-uf6xp Před 2 lety

      czcams.com/video/VK8r54Gf8vw/video.html

    • @user-pq1sd9fw3k
      @user-pq1sd9fw3k Před 2 lety +4

      *erasuan hona?erasuan hona sayehone.kelemen hona new yemetachew.negeru ke afer meseratuan eyemesekerechi new.miknyatum keleme mikebaw gedegeda laye new.neger gen yesew lejem keleme yekebale. miknyatum ke chika yetesera selehone endegedegedaw negne silu new ehitochachen.erasen mehone be keleme wubet mefelege ena kale keleme alamrem belo yemiaseben sew film endemayete yekosheshe negre yelem.*

    • @makimaki5824
      @makimaki5824 Před 2 lety +1

      @@user-pq1sd9fw3k 5

    • @user-pq1sd9fw3k
      @user-pq1sd9fw3k Před 2 lety

      @@makimaki5824 *hezebe yesasatal.selezih keleme mikebu sewoch be mulu ebedoch nachew.erakutune be mehede wubet yale mimeselewen sew film mayete men ayenet donkoronet endehone kalegeban mebetachen **new.sew** yezerawen yanenu erasun yachedali.*

    • @user-dt6bk6ob9v
      @user-dt6bk6ob9v Před 2 lety +1

      @@user-pq1sd9fw3k እኮ😂

  • @helenmehdi9876
    @helenmehdi9876 Před 2 lety +58

    በል :እርሡ አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉም መጠጊያ ነው አልወለደም አልተወለደም ለእርሡም አንድም ቢጤ የለውም ። (ሡረቱል ኢኧላሥ )

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 Před 2 lety +5

      አወ ድጋይ አይወለድም ትክክል

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 2 lety +2

      ታዲያ ግኡዝ የሆነ ጣኦት የሆነ ነገር አይወልድም አይወለድም አያይም አይሰማም እዉነት ነዉ። ግኡዝ ጣኦት ቅዱስ መንፈስ የለዉም

    • @user-hd8jn5qd1x
      @user-hd8jn5qd1x Před 2 lety

      እኛ ለነሱ በአል ምንም አንላቸውም እምነት የግል ነው ብለን እነሱ ግን አፋቸው አያርፍም መጤዎች ጨለምተኛ ሁላ

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Před 2 lety +2

      @@fhhv1552 እጨት ይወልዳል ፎቶስ ጣውታም ክፍታፍ እየስሱ ሰው ነው ይበላል ያራል ሞቶል ተገሎል ትላላችሁ እራሱን እማያድን ዝቅ ጭቃ የሆነ አምላክ አለ

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Před 2 lety +2

      @@user-gw4up6qw7n የተወለደ የሞተ ጣውት ታመልኪ አለሽ እኛ ግን እሱን የፈጠር ነው እምናመልከው በፊልስፍና በፎቶ በጨት ቀርፀን ጣውት አደለም አራባርት ጭት ተሸክሞ አድም ሙስሊም ተተብትቦ አይሄድም መተታም ነው እምመስሉኝ ሳያችሁ ገነ የጣውታችሁ ብዛት ለዛ ነው ጠቆይ እምታባሉት ባድራን ሳይቀር ታመልካላችሁ

  • @eexx4399
    @eexx4399 Před 2 lety +31

    ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን
    በሳውዲ እስር ቤት ውስጥ
    በዚህ እጅግ ከፍተኛ በሆን ቅዝቃዜ ውስጥ
    እየተሰቃዩ ይገኛሉ
    ያማል ፍትህ በሳዑዲ ላሉ ወግኖቼ ድምፅ ሁኝችዉ

  • @allaplication6447
    @allaplication6447 Před 2 lety +82

    ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድምና ህፃናቶችፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድምና ህፃናቶች

  • @user-id6xp3xn5m
    @user-id6xp3xn5m Před 2 lety +78

    ሰሜ ያጣው ጭወት😭ፍትህ በሳውዴ እስር በት ለሚሰቃዩ 😭እባካችሁ በሳውዴ ያሉትን ዜጎቻችን አንድ በሏቸው በእራብ እጣናቱ ልጃቸውን ጥለው እየሞቱነው ፍትህ ይሻሉ😭😭😭😭

    • @Sam-uf6xp
      @Sam-uf6xp Před 2 lety

      czcams.com/video/VK8r54Gf8vw/video.html

  • @tube-xu5fd
    @tube-xu5fd Před 2 lety +30

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውድ እሰፈረኞች መዳም ቅመሞች ጀግና ናችው እንድህ እየገባችሁ ብዙ ተመልካች ያለቸውንሚድያ አጨናንቁ

    • @user-jv9jl5dy4q
      @user-jv9jl5dy4q Před 23 dny

      JUSTICE FOR SOUDI ARRESTED !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @medinaayalew1094
    @medinaayalew1094 Před 2 lety +19

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህ እንበል ሁላችንም ውድ የአገሬ ልጆች

  • @behaylutusa8912
    @behaylutusa8912 Před 2 lety +5

    በቀላሉ የሰው ልብ ውስጥ ምትገቢ ልጅ ነሽ💓💝

  • @tube-gz1he
    @tube-gz1he Před 2 lety +5

    ምናለ ድምፅሽን የሜላትን ከሚመስልብኝ ያንችን ቢመስልልኝ ወይኔ ሰታምሪ ድምፅሽ ደግሞ በህንድኛ ራሱ ያምራል ህንድቋንቋቸውን አልወደውም

    • @alimahgh7662
      @alimahgh7662 Před 2 lety

      ፍትህ ሳውኡዲአረብያ ለሚሰቃ ወድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 Před 2 lety +45

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ያረብ ፈረጃዉን ቅርብ አድርግልን

    • @rask-manmichaelk6287
      @rask-manmichaelk6287 Před 2 lety +1

      why you guys go to Arab countries?we been telling everyone not to go this country

  • @seadatube4220
    @seadatube4220 Před 2 lety +111

    ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

    • @bisratbeyene3980
      @bisratbeyene3980 Před 2 lety +1

      Abo Feteh Feteh atebeye ye Ethiopia menegest nw ende Feteh ye kelekelachew ??? If you really are concerned why don't you go to Saudi Embassy ??? Leke Ethiopia selam hona Feteh yetenefegshe temesyaleahe
      Why are you on Entertainment channel ? Yehen meleket lemenagere ?

    • @Sam-uf6xp
      @Sam-uf6xp Před 2 lety

      czcams.com/video/VK8r54Gf8vw/video.html

  • @adanchfeyera1433
    @adanchfeyera1433 Před 2 lety +41

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን

  • @medi2217
    @medi2217 Před 2 lety +61

    ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @Sam-uf6xp
      @Sam-uf6xp Před 2 lety

      czcams.com/video/VK8r54Gf8vw/video.html

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 Před 2 lety

      @@bisratbeyene3980 ባለጌ ነህ የጨነቀው ቦታ አይመርጥም እሺ።ሳውዲ ኢንባሲ ያሉቱ እንዳተ በምናገባኝነት ስለሚሰሩ ነው በየኮሜቱ ፍትህ ሚጠየቀው

    • @bisratbeyene3980
      @bisratbeyene3980 Před 2 lety

      @@romitessadiiii4477 wegegna

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 Před 2 lety +10

    ይመችክ ሰይፊሻ ሴቶቹ በጣም ያዝናናሉ ሁሌ አቅርባቸዉ

  • @HabeshaTubee
    @HabeshaTubee Před 2 lety +28

    ‘ክብር አረብ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን

  • @user-vg1to2my8l
    @user-vg1to2my8l Před 2 lety +17

    ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ ኢሲር ቤት ወገኖቸችን ፍትህ ለሚሰቀዩህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yb9sz6is2v
    @user-yb9sz6is2v Před 2 lety +8

    አይ ሲፉ በውነት በጣም እኮነው ዘና የምታርገን እድሜ ከጤናጋር ይሰጥህ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +40

    ፍትህ በሳወዲ ላሉት 😭😭😭😭 አለባበሰሸ👍 ዋውውውው👏👏👏

    • @Sam-uf6xp
      @Sam-uf6xp Před 2 lety

      czcams.com/video/VK8r54Gf8vw/video.html

  • @user-gu4hp6sk2v
    @user-gu4hp6sk2v Před 2 lety +56

    ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኞች እፃናት ፍትህ ያለ

  • @user-kt4os6ic3v
    @user-kt4os6ic3v Před 2 lety +3

    ኤድን ማር በጣም ያንቺ አድናቂ ነኝ ። በተላይ ወንድማማች በሚለው ፍልም የሰራሽው ከልቤ ነው የወደድኩሽ ።።።

  • @user-ff4jn3dv5o
    @user-ff4jn3dv5o Před 2 lety +6

    She is simple, humble and beautiful! I really like her ❤️

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +38

    ወይ ስወድሽ የኒ ቆንጆ ሰይፋችን በሳቅ አነፈርከኝ😁😁

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን?? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ??

    • @user-wk1wx7bn2s
      @user-wk1wx7bn2s Před 2 lety

      @@christinatube760 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-bn5nv9ob4w
    @user-bn5nv9ob4w Před 2 lety +23

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ብርድ እርሀብ ሙቀት ተፈራረቀባቸዉ ወገኖቻችን አለቁብን ኤረፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube1921 Před 2 lety +11

    ጭውውታችሁ አዝናኝ ነው እናመሰግናለን።

  • @user-zh2fi2wj6u
    @user-zh2fi2wj6u Před 2 lety +81

    ፍትህለሣውድእሥረኞች 😭💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Sam-uf6xp
      @Sam-uf6xp Před 2 lety

      czcams.com/video/VK8r54Gf8vw/video.html

    • @HabeshaTubee
      @HabeshaTubee Před 2 lety +1

      @@Sam-uf6xp ‘ክብር አረብ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን

    • @Sam-uf6xp
      @Sam-uf6xp Před 2 lety

      @@HabeshaTubee ይገባቸዋል::

    • @Sam-uf6xp
      @Sam-uf6xp Před 2 lety

      @@HabeshaTubee czcams.com/video/VK8r54Gf8vw/video.html

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +18

    ኤደን የኔ ቆንጆ ስዎድሽ ❤️❤️

  • @user-hp1be4do9u
    @user-hp1be4do9u Před 2 lety +41

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 Před 2 lety +11

    ደስ የምትል ልጅ ይመችሽ ቆንጅት !!

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před 2 lety +5

    ዋው ልጂታን በጣም ነው የወደደካት😘👌

  • @atm5614
    @atm5614 Před 2 lety +13

    አንቺ ነሽ ያራዳ ልጅ ማለት እራስን መሆን ማለት ይሄ ነው በጣም በሳል!!! እውነትም ጀግኒት!! በአሁን ሰአት ሴቶቹ ነጭ እንሁን ብለው ታንቀው ሊሞቱ እኮ ነው ማፈሪያዎች😄😄ማንነታቸውን ንቀው እራቁታቸውን እየሄዱ

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 2 lety +44

    ማሻ አላህ አች እራሱ ህዶችን ነው እምትመስይው 👌👌

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 2 lety +9

    ክክክ ማዳምጋ አንግባባ ብየ ተቼግሬለሁ
    በስደት ለሚሰቃዮ እህት ወንድሞቼ. ከአላህ በታች ዲምጽ ሁኗቼዉ😭😭😭

  • @M-vr7zo
    @M-vr7zo Před 2 lety +1

    Very decent and open..keep it up!

  • @kukushatazeb4129
    @kukushatazeb4129 Před 2 lety +12

    ይችን ልጅ ስወዳት
    ሀገሬን ልገባ ነው ባገኛት
    የኔ ማር

  • @abagadason7315
    @abagadason7315 Před 2 lety +23

    She is super talented::::::

  • @BoleMereja
    @BoleMereja Před 2 lety +3

    በጣም ጎበዝ በርቺ !

  • @kedirmamo7818
    @kedirmamo7818 Před 2 lety +52

    ከግል ጀምሮ በማህበረስብ ደረጃ አርአያነት ያለው እድገት ያለበት ቤተስብ።

  • @user-ji3zp9qd4r
    @user-ji3zp9qd4r Před 2 lety +6

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን
    አለባበስሽን ወድጄልሻለሁ

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 Před 2 lety +13

    ነፃነትሽና ግልፅ ነትሽ ደስ ይላል በተለይ ሜካፕ ባትቀቢ👌👌👌

  • @user-dg8vq4sj6l
    @user-dg8vq4sj6l Před 2 lety +1

    በጣምነዉ የተመችኝ አለባበስሺ ቀጥይበት

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 2 lety +18

    የመጀመርያዊ እንትርቪ አርቲስት በንግግር ምሃል ፈጣሪዊን የምጠራ ጀግና ሴት

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን?? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ??

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m Před 2 lety +10

    ኤዱውድድድድድ አለባበስ 👌 ሰይፍሻ ውድድድ❤❤
    በሳቅ ገደለኝኮ

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 Před 2 lety +2

    በጣም ነው የምትመችኝ 😍😍

  • @user-vd8sy7xe4o
    @user-vd8sy7xe4o Před 2 lety +22

    ይቺ ደሞ ምን ሆና ነው የህንድ ጣኦት መስላ የመጣችው

  • @_t9161
    @_t9161 Před 2 lety +2

    ኤዱ ቁንጅና፣ግብረገብነት፣ጥበብ ሁሉም ያላት ልጅ ። እንደ አባትሽ የኢትዮጵያን አምባሳደር እንደምትሆኝ አልጠራጠርም።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +36

    😄😁ወይ ስይፉ ሁሉንም መሆን ትችላለህ! ሕንዶች ግን በጣም የሚገርመው ሲያወሩ በብዛት የገጠመኚ የነገሩኚ,ያየሁት, ከአንገት መነቅነቅ ሌላ:- eye 👁 contact አይን አይንን ትክ ብለው ነው የሚያወሩት ለምን እንደሆነ ሲናገሩ ወሪ በጆሮብቻ አይስማም በአይንም ይስማል ይላሉ ስለዚሕ ስው ቁም ነገር ሲያወራ ወይንም ሲነገር አይን ለአይን እየተያዩ ማውራት እውነተኛነትን ያሳይል!
    ኢትዮጵያ ስላሞ ይብዛዛአ!🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @myhero6436
      @myhero6436 Před 2 lety +2

      እህ ለዛ ነዋ ፊልማቸው ላይ እስኪ ካልዋሸህ አይን አይኔን እያየህ አውራ
      ከ አይንህ ላይ ፍቅርህን አነባለሁ
      በአፍህ ነው እንጂ እንደሱ የምትለው አይንህ ሌላ ነው ሚለው ምናምን ሚሉት 😃

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 Před 2 lety +1

      @@myhero6436 ካካካካ መሆኑ ነው

    • @myhero6436
      @myhero6436 Před 2 lety +1

      @@umusebrina8622 😂😂😂

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g Před 2 lety +51

    በተፈጥሮም ቀይ ናት ልጅቷ መካፕ ተጨምሮ ዱቀት በዛ😍😍😍🙏🙏

    • @Sam-uf6xp
      @Sam-uf6xp Před 2 lety

      czcams.com/video/VK8r54Gf8vw/video.html

    • @hanam3589
      @hanam3589 Před 2 lety +2

      Stop . She looks Stunning

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před 2 lety +6

    በነገራችን ላይ የተቀባሽው የጸጉር ቀለም
    የሌዝቢያኖች ነው እኔ ባለሁበት አገር አንዱ እርስ በርስ የሚተዋወቁበት መለያያ ነው
    ያገሬ ሰዋች አስቡበት
    በተረፈ ጀግና ነሽ ጎበዝ ነሽ አስተሳሰብሽም ከሌሎች ነተሻለ ነው በርቺ ።

    • @user-tn2os1se5n
      @user-tn2os1se5n Před 2 lety

      የኛዎቹ ግልፅ ሆነው እራሳቸውን አጋልጠው አይወጡም ላንቺ ፍፁም ለመምሰል ይሞክራሉ እንደዚህ አይነት የሚዲያ እድል ሲያገኙ ባገኙት አጋጣሚ ነው ማስተላለፍ የሚፈልጉት ተልኮቸው ለየት ያለ ነው

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +1

      100% but I don't think so she knows

  • @habeshatiktok9529
    @habeshatiktok9529 Před 2 lety +23

    ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገር ሲኖር ነው ሁሉም የሚያምረው

  • @melathabtu8233
    @melathabtu8233 Před 2 lety +5

    Omg she is so awesome.

  • @adme9343
    @adme9343 Před 2 lety +11

    ሴት አርቲስቶቻችንን በድምፅ ካልሆነ በይታ መለየት እየከበደን ነው:: ድምፅ መስሞረድ እስክተጀምሩ.....

  • @fashilo888888
    @fashilo888888 Před 2 lety +30

    አይ ሰይፉ ትመቸኛለህ እኮ 😂

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም?? ለምን?? በቃ እሺ አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ??

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u Před 2 lety +11

    በስማምዬ ምን መስላ መጣች ሆሆ በጭራሽ እሶ አትመስልም እኮ እኔ ግን አንድ ቀን ሜካብ ተቀብቼ እራሴን ሳላይ እንዳልሞት

    • @eijleeij
      @eijleeij Před 2 lety

      ክክክክክክክክክክክክ እና ለምን አትለቀለቂም

    • @eijleeij
      @eijleeij Před 2 lety

      ኧረ ምንበወጣሽ ትሞች ማታምቢሆን ተለቅለቂዉ ክክክ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይሽ አለባበስሽ ንግግርሽ ወደድኩት 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️ seifu you are so funny 😂 😂

  • @beletetube_
    @beletetube_ Před 2 lety +1

    ዘና ፈታ አደረከን ሠይፍሻ 💯💯💯

  • @emumuktartube3631
    @emumuktartube3631 Před 2 lety +11

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +18

    ደስስትይ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሠላም ለሐገራችን

    • @Sam-uf6xp
      @Sam-uf6xp Před 2 lety

      czcams.com/video/VK8r54Gf8vw/video.html

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 2 lety +8

    የፊስቡክ ትውውቅ 😂😂😂😂
    የመጨረሻ ተመቹኝ ሴፉና ኤደን😂😂

  • @hamudawol9213
    @hamudawol9213 Před 2 lety +18

    እደኔየተመቸቻችሁ👍🏻👈🏻
    አለባበስ👍🏻👈🏻
    ጨዋታ👍🏻👈🏻
    ስረአት👍🏻👈🏻
    ፀባይ👍🏻👈🏻
    ዋዉ አደኞ👍🏻👈🏻

  • @zenabbaby8958
    @zenabbaby8958 Před 2 lety +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @bizuhan
    @bizuhan Před 2 lety +26

    ኤዱዬ አዲናቂሽ ነሽ በርች ደሞ አለባበስሽ 👌🥰

  • @halimaosman1535
    @halimaosman1535 Před 2 lety +7

    ዲያስፖራው የገባው ለአንድ አላማ ነው እንዲህ አይነት ሙድ ስትይዝበት ያናድዳል ቢያንስ ስለገቡበት አላማ ድምፅ መሆን ነበረብህ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety

      ምንም አላማ የላቸውም ጭፈራቤት አጨናንቀዋል

  • @Dollar3434
    @Dollar3434 Před 2 lety +7

    ፍትህ በሳዑዲ እሥር ቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 2 lety +6

    ኧረ ትወና ሰይፍሻ ደስ የሚል ኢንተርቪ

  • @user-jl4di9ds4r
    @user-jl4di9ds4r Před 2 lety +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሣኡድ አረቢያ ለሚሠቃዩ እህት ወንድምቸ

  • @zabssinyatube937
    @zabssinyatube937 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ትላለች ነፃነቷ

  • @universaltutoriales737

    ሳይህ ሁሌም ፈታ እላለሁ፡፡ አመሰግናለሁ ሰይፍሻ

  • @user-xh7us6sd8x
    @user-xh7us6sd8x Před 2 lety

    ምርጥ ሴት ነሽ ፈጣሪ እርሜና ጤና ይስጥሽ

  • @sunset9000
    @sunset9000 Před 2 lety +21

    እባካቹ በሳውዲ እሰር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ድምፁ ሁኑ

  • @dawitejoberg1224
    @dawitejoberg1224 Před 2 lety +15

    ዘፈኑ መስማት ለተሳናቸው መሰለ ሰይፍሽ

  • @rahelbehailu2012
    @rahelbehailu2012 Před 2 lety +15

    ሴፉ ግን ባገኝካት አጋጣሚ በዳንስ አሳበህ ሸቀጥህን ምታንገላታው ነገርስ😂🤣😅🤣

  • @hanazewdie2751
    @hanazewdie2751 Před 2 lety +5

    ፍትህ ፍትህ ሳውዲ እስርቤት ላሉ

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 Před 2 lety

    Wow you are amazing even seyfu

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před 2 lety +37

    ሰይፉ ግን ግፈኛ ነህ እጇን ዘርግታልህ ባላየ ታልፋለህ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 2 lety +5

    ሰይፉ ሲደንስ ያቺ የሞተ ሰው የሚመስለው አሻንጉሊት ለምን ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @max-o7x
    @max-o7x Před 2 lety +2

    God bless you sis🙏🏽

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před 2 lety +14

    ስወዳት እቺ ልጅ💚💛❤

  • @sososaadah8223
    @sososaadah8223 Před 2 lety +9

    ፈትህ በሳዉዲ ለሚሰቃዩ

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 2 lety +24

    አር ምርጥ አሻጉሌት ወየ ሜካፕ😂😂😂 እወድሽ ነበር ግን ዛሬ አይነፍም በተለይ ቀለሙ ውይዘሮ ሙቃዴስ ሆንሽ እኮ

    • @romaalotaibi3633
      @romaalotaibi3633 Před 2 lety +1

      Kkkkkkk ene besaqi lifeneda new

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 2 lety +5

      አሁን ከመልኳና ሜካፗ ምን አለን? ዋናው እውቀቷና ለህዝብ የምታቀርበው ቁምነገር ነው እንጂ! እኔ የማስበውና የሚያስቀናኝ እውቀታቸው፣ የተለያየ ቋንቋ መናገር መቻላቸው በዚህ እድሜ መታደል ነው። እኔ ውጭ አገር ስለምኖር ችግሩን አውቀዋለሁ።

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 2 lety

      @@romaalotaibi3633 😂😂

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 2 lety

      @@LoveAndPeace2424 አወ እወቀቶ ነው ግን ደግሞ አዳዴ አወቀን እዳለውቆን እንሆናለን ለየት ብሎ መታየቱ ትንሽ ከባህላችን ወጣን

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@LoveAndPeace2424 እኮ

  • @hbdvvv9155
    @hbdvvv9155 Před 2 lety +2

    ሰይፍሻ ትወና ግን አንተ አንደኛ ነህ👌

  • @amiapp6147
    @amiapp6147 Před 2 lety

    በረቺ

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 Před 2 lety +6

    *Alebabeswa Siyamr* _wub Ethiopiawe_ 💚💛❤️

  • @Hana408
    @Hana408 Před 2 lety +1

    በጣም ነው የምወድሽ 😘ግን የፀጉርሽ ከለረ መልክሽን ኣበላሸው😔

  • @fitsumalemayehu9049
    @fitsumalemayehu9049 Před 2 lety

    Wow sewedat yne konjo rasuan hona feta bela new yecheresechewu ❤️ tsegurish gen debekesh keyeriwu tikur new miyamrbesh

  • @starbook4797
    @starbook4797 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ እባክህ ሠላምን ስጠን

  • @Lol-qz4wp
    @Lol-qz4wp Před 2 lety +7

    I like this girl she is talented and beautiful but I don’t think her hair and makeup styles today goes well with her but her dress style is beautiful 👌🌹

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Před 2 lety

    አይልም ደስ ያለሙዚቃ መደነስ

  • @user-sf4mg6sv6s
    @user-sf4mg6sv6s Před 2 lety +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሣዉድ ለሚሠቃዬ ወገኖቻችን

  • @umtube4668
    @umtube4668 Před 2 lety +7

    ፍትህህህህህህህህህህህህ
    ለሣውዲ እሥረኞች አለቁ ያረብ ፍትህህህህህህህህ

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Před 2 lety +6

    ደንሳ ስጨርስ ለመጨበጥ እጃን ስትዘረጋ አገረጣሀት ሰይፎ

  • @kerimtighm1824
    @kerimtighm1824 Před 2 lety +2

    ፍትህ ፍትህ ለሳዉዲ እስረኞች በአላህ ድረሱላቸዉ

  • @abachkukore8116
    @abachkukore8116 Před 2 lety +2

    በጣም አንደኛ ኔሽ!!!

  • @user-dj9gg5hg5b
    @user-dj9gg5hg5b Před 2 lety +7

    ፍትህህህ ለወገኔ
    ፍትህህህህህ ለድሀው ለጅ
    በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት
    ለሚሰቃዩ ወገኖቻች ፍትህህህህህ💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭

  • @user-yx8zx6zd1y
    @user-yx8zx6zd1y Před 2 lety +1

    የፀጉርሽ ቀለም በጣም ያምራል

  • @protestantmezmurfullalbum
    @protestantmezmurfullalbum Před 2 lety +10

    ኤዱ እንወድሻለን ❤❤❤
    ዘማሪት መክሊት ነኝ😍

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před 2 lety +7

    ፍትህ ለወገኖቻችን ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ወደ ቤቴ ጎራ በሉ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ ገራም ልጅ ነሺ ስወድሽ ሳቅሽ ገዳይ ነው ማፍቀር ይከብዳል እውነት የኔ ቆንጆ