ከስደት ሕይወት ወደ ሀገር አገልጋይነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 04. 2021
  • ከስደት ሕይወት ወደ ሀገር አገልጋይነት #ፋና_ቀለማት

Komentáře • 94

  • @emmyt311
    @emmyt311 Před 3 lety +48

    ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው!! ጎንደሬ እና የወለጋ ኦሮሞ ተጋብተ ስኬታማ ህይወት ሲኖሩ ማየት ደስ ይላል!! እኔ ከኦሮሞ, ከጎንደር እና ከኤርትራ የተወለድኩ ኩሩ ሀበሻ ነኝ!! እነ ዶር እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! መባረክ ነው!!! ሰላም ለሀገራችን!!💚💛❤🙏🇪🇷

    • @amenmedia7928
      @amenmedia7928 Před 3 lety +3

      Make me cry

    • @igo1071
      @igo1071 Před 3 lety +1

      Emmy የጻፍሽው ኮሜንት ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው ደስ ይላል ሚልየን ሚልየን ኢትዮጵያን ያንች ታሪክ ያንች ሀሳብ አለን እናመስግናለን💚💛❤️

    • @hayuaman4344
      @hayuaman4344 Před 3 lety

      Usii Bayii Ethiopa Yaa Oromo Xalati Nati Demo Laa Gabichaa Ayidelam Oromo Amara Tigiray Tayinaa Sudani Amerikam Tagebalashi Esuu Buzuu Ayigiramishii Walagan Eyagedaluu Yamin Kuruu Habsha Nw Mitawrew

    • @tesfaywlemikal8632
      @tesfaywlemikal8632 Před 3 lety

      Kkkkkkk beshety

    • @emmyt311
      @emmyt311 Před 3 lety

      @@igo1071 አዎ በጣም እውነት ነው!! እኛ ኢትዮጵያውያን ካልተዋለድነው የለም!! ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን!!💚💛❤🙏

  • @mesereteshetie4520
    @mesereteshetie4520 Před 3 lety +12

    ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው!! ጎንደሬ እና የወለጋ ኦሮሞ ተጋብተ ስኬታማ ህይወት ሲኖሩ ማየት ደስ ይላል

  • @cherinetdaba6120
    @cherinetdaba6120 Před 3 lety +33

    Dr, Busha is a friend of mine. We were refugees in Kenya. I am happy to see him with his family. Dr Busha is a true Ethiopian.

  • @user-jc9el3vi5g
    @user-jc9el3vi5g Před 3 lety +15

    የኢትዮጵያዊነት ተምሳሌወች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ዶር ቡሻ የኢትዮጵያ ማህበርን
    በካናዳ ቀጥ አድርጎ ለብዙ ዓመት
    ከከፋፋዮች የታደገን የቁርጥ ቀን
    ጀግና ነዉ

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 Před 3 lety +20

    Very interesting story, Ethiopia 🇪🇹needs this kind of educated individuals. God bless you all and Ethiopia 🇪🇹!!!

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Před 3 lety +11

    Memar tirgumu eze family west yetayal Thank you 🙏🏼 🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️👍👍👍👌👌👌💚💛❤️

  • @au2988
    @au2988 Před 3 lety +8

    Thanks for sharing this family story. This is what the public needs.

  • @mulugeletu5790
    @mulugeletu5790 Před 3 lety +9

    ዶ/ር ክቡር እና ዶ/ር ቡሻ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን። ሃገራቸውን በሃቅ እና በፍቅር ለማገልገል ካናዳን ጥለው ወደ እናት ሀገራቸው የተመለሱ ዜጎች ናቸው። ሁላችንም ከእነርሱ ልንማር ይገባል። የእነሱ ቤተሰብ ሲታይ ኢትዮጵያ ማለት ነው። እንድነትን ፍቅርን ኢትዮጵያዊነትን በወሬ ሳይሆን በተግባር ያሳዩ ዜጎች ናቸው። ክቡር፣ ቡሻ፣ ዳዊት፣ በጣም እንወዳችሗለን። እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። ውድ ቤተሰቦቻችሁ ነን ከካናዳ!!!!

    • @yohanneshagos1849
      @yohanneshagos1849 Před 3 lety

      what a humble starting what a formidable struggle and what a beautiful way of living!!!!

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 Před 3 lety +2

    በስመ አብ ጋዜጠኛ ይሉሀል እንዲህ ነው የድምፅሽ ቶን እውቀትሽ የማዳመጥ ክህሎትሽ ተባረኪ ቆንጅዬ የሐገሬ ልጅ ።

  • @gidash
    @gidash Před 3 lety +16

    እንዲህም ዓይነት ሰዎች አሉ ፡ ፡

  • @marrykifle875
    @marrykifle875 Před 3 lety +8

    በጣም ታምራላችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 Před 3 lety +9

    በአሁን ስልጣን ላይ ያሉ ባለስልጣኖች እናተን ሰምተው ቢማሩ
    ኢትዮጵያዊነት መንፈስ ነው ልክ ናችሁ ይህን በመናገራችሁ እናመስግናለን
    እግዚአብሔር ከነልጃችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @snw8160
    @snw8160 Před 3 lety +1

    My greatest respect to this wonderful family. UoG staffs are proud of your commitments and wishes you success in your dreams.

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 Před 3 lety +6

    Inspiring story of Ethiopians we applaud you for returning & teaching beautiful family 💖💝

  • @fentahunchekol5421
    @fentahunchekol5421 Před 3 lety +8

    What a great family that everybody could learn from. I know Dr. Busha and Dr. Kibur. They are a walking textbook. Their life could inspire millions. I am disappointed that they were interviewed for just 30 min. A great deal of their contributions for Ethiopia and the community is not told.

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 3 lety +4

    Dear fana Thank-you
    Golden family, ethiopia government must give them awards
    God bless this family members 🙏❤

  • @mylady9674
    @mylady9674 Před 3 lety +6

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጃችሁን ይባርክላችሁ ♥♥♥♥

  • @munafarax5956
    @munafarax5956 Před 3 lety +7

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +3

    እንኳን በደና መጣችሁ ፋና እንግዶቹ ስለ ሀገር ትክክል የተናገሩት እናመሰግናለን

  • @Rafagsadik
    @Rafagsadik Před 3 lety +13

    ትልቅ የኢትዮጵያዊነት ከፍታ ተምሳሌት ፍቅሩን ያብዛላቹህ ኣገልግሎታች ሁንም እግዚያብሔር ይባርክላቹህ።

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 Před 3 lety +2

    Wow 😳 very interesting story.. Ethiopia need more people like you...🙏🏽🙏🏽🙏🏽much love & respect....

  • @ethio8774
    @ethio8774 Před 3 lety +6

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 Před 3 lety +9

    በዚህ ዘመን ይህን አይነት ፍቅር ስሰማ: በሀይለኛ ሙቀት ሰአት ዉሀ በሀይል ጠምቶኝ ቀዝቃዛ ዉሀ ሲጠጣ ተሰማኝ

  • @elze4965
    @elze4965 Před 3 lety +1

    Thank you Dr.kebur & Dr. Busha God bless you & handsome son

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 3 lety +2

    የኢትዮጵያን ማንነት የሚያውቅ እንደዚህ ይናገራል እግዚያ ብሄር እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ለመጪው ትውልድ እንድታስተምሩ ጤና ይስጣችሁ ያገራችን ኢትዮጵያታሪክ አይጠፉም ኢትዮጵያ ስላሞ ይብዛ
    🙏🏾✌🏾🕊🇪🇹💚💛❤️

  • @getachewtadesse7257
    @getachewtadesse7257 Před 3 lety +8

    እንዲህ ነው መማር ኢትዮጵያን አክብረህ ህዝብህን አክብረህ ያስትማረህን ህዝብ ማገልገል መታደል ነው በተለይ ደግሞ እህታችን ለትዳሮ ያላት ክብር ተምሪያለሁኝ በሚል እብሪት ያልተሞላ በመሆኑ ሌሌሎች ትምህርት ይሰጣል ባህልን ማክበር ያስከብራል ተባረኩ ትዳራችሁ ቤታችሁ ከመላው ጎደኞቻችሁ ጭምር ጤና ይስጣችሁ አስተምራችሁናልና::

  • @nigistbelayebehar4959
    @nigistbelayebehar4959 Před 3 lety +1

    You make me so proud🙏🏼 I am so proud 🙏🏼you make me to be a better person thank you so much for everything you do for our country 🙏🏼I was born in Gander too I left my country 30 years ago I live in Michigan 🙏🏼🥰😘😍USA

  • @temesgenatloge5631
    @temesgenatloge5631 Před 3 lety +2

    እናተ ለብዙ ኢትዮጵያዊ ምሳሌ ናችው እግዚአብሔር ሁሌም ዪጠብቃችው።።

  • @tsion5088
    @tsion5088 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን 🙏 እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን በጥሩ እድሜ ነው ወደ አገራቹህ የተመለሳችሁት።💚💛❤

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ቤተሰብ። ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ።ኣገርን ትውልድን ለመርዳት ፡ የተመቻቸ ንሮን ትተው ህዝባቸውን ለማገልገል ነው የተመለሱት።
    ይህ በውጭ ላሉ ለተማሩ ኢትዮጵያዊያን ትምርት ነው።
    ቻይናም ያደገችው እንደዚህ ነው ።ህንድም ያደገችው እንደዚህ ነው ።
    የተማረ ዲያስፖራ ወ ሃገሩ ተመልሶ ህዝቡን ማገልገል ይገነዋል።
    በናንተ ኮራሁ እግዚኣብሄር እድሜ ይስጣችሁ።🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 3 lety +2

    Amazing truly Ethiopian love ❤️ u thank you so much 😊🙏🇪🇹❤️🇪🇹

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 Před 3 lety +3

    ምርጥ ቤተስብ ከአገር ወታችሁ ሰላያችሁ ኢትዮጵያዊንት ገብቶችሆል እዛ ያለው አልገባው አስተምሩልን

  • @igo1071
    @igo1071 Před 3 lety +3

    💚💛❤️🙏ውብ ውብ ብርቅዬ ኢትዬጵያውያን ተባረኩ ልጃችሁ ንጉስ ያርግላችሁ 💚💛❤️🙏

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun2236 Před 3 lety +5

    ስለ ንግግራችሁ አመሰግናለሁ

  • @user-gw7pp8oi5k
    @user-gw7pp8oi5k Před 3 lety

    ክቡሬ!እንኳን ለዚህ ወግ ማዕረግ አበቃሽ:: የስደትእህታችን::

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo Před 3 lety +1

    ዋው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ❤️❤️❤️

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 Před 3 lety +2

    HEROS ✊
    I'm speech lese.

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 Před 3 lety +1

    የኢትዮጵያ ጥግ ብያቹዋለሁ እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጣቹሁ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 3 lety +2

    Nice family! Stay blessed!

  • @user-zh4du4xe1l
    @user-zh4du4xe1l Před 3 lety +4

    ያምራል ለገሬ አረ ያምራል ሀገሬ ፍነወቸ

  • @heavenlypeace2480
    @heavenlypeace2480 Před 3 lety

    God bless this family and protect them you are a good example for all Ethiopian especially at this time God bless you more and more!!!!

  • @girmatube551
    @girmatube551 Před 3 lety +2

    What amazing history!! Ethiopianism has seen in you 💚💛❤️

  • @user-bg4db8cs7x
    @user-bg4db8cs7x Před 3 lety +1

    💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘እናት ሀገር ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ገጥሙ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimegirma251
    @mimegirma251 Před 3 lety +1

    ይችህ ናት ኢትዮጵያ ተባረኩ

  • @film9770
    @film9770 Před 3 lety +8

    💚💛❤️በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።🌷#ላሜዳ አሳደጉኝ እስኪ በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉልኝና አበረታቱኝ

    • @emab6627
      @emab6627 Před 3 lety

      ለአንችም ጭምር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኛ ውድ እህታችን

  • @mekdykzy2608
    @mekdykzy2608 Před 3 lety

    Wow 👌

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 Před 3 lety +1

    ደስ ሲሉ ፍቅርና ሰላም ይስጣችሁ

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Před 3 lety +1

    ጋዜጠኛዋ ግን በዘመድ ነው የተቀጠርሽው ? እንኳን መጣችሁልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ ።ዘራችሁ ይባረክ

  • @mekdeskebede2480
    @mekdeskebede2480 Před 3 lety

    በጣም የተቀደሰ አሳብ ነዉ አገር ለማገልገል በመወሰናቹ እናመሰግናለን !!

  • @electroshop307
    @electroshop307 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር እዴሜናጤናይስጣችው

  • @nigistbelayebehar4959
    @nigistbelayebehar4959 Před 3 lety +1

    🙏🏼❤️❤️❤️

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore7248 Před 3 lety

    ☝️ Ethiopia ☝️ Country ! God bless Ethiopia 🇪🇹!

  • @hiwotebelay4083
    @hiwotebelay4083 Před 3 lety +4

    Dr. Busha, be Canada le Ethiopia Mahber gizewn yesewa, be Ethiopia andnet mamenun besira yasmesekere bizu sacrifice yekefele sew new. Dr. Kibur kelibua Egziabhern magelgel bicha yemiasdestat, befetenewa tigil wist Egziabhern yiza yashenefech, beEwiketwa, gizewa ena genzebua chimir yeEthiopian community ena bete Christian sitagelegil yenorech ahunm yalech jegna nat.

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e Před 3 lety +1

    Mesalh alhmedlillhe

  • @user-hk4tk3xv8d
    @user-hk4tk3xv8d Před 3 lety

    በጣ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ለኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት መኖርን አርያነት ተምሳሌት ናችሁ
    እንደናተ አይነት ኩሩ ኢትዮጺይዊ ያብዛልን
    በአሁን ሰዐት እንደነዚህ የአገር ፍቅር የበዛላቸውን ሰዋች በፕሮግራማችሁ እያቀረባችሁ ዘረኝነትን ማስወገድ እትዮያዊነትን ማስቀጥል ይረዶል

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 Před 3 lety

    ሥለ ሕብረት ውህደት ጥምረት ዐንድነት ወይም ስለመገንጠል መለየት መገለል መከለል ማፈንገጥ መራቅ ሲነገር ወይም ሲሞከር ብዙ ከጀርባ ያሉ የተለያዩ ምክንያቶች፣ ሃይሎች፣ ተጠቃሚና፣ ጎጂ ሆነው የተሰለፉ ግለሰቦችም ሆኑ የተደራጁ ሃይሎች ሁልግዜ ኣሉ። ይህን ኣይነት ፅሁፎችን ሥናነብ በክፍለሃገር በትንሽ ሃገር ደረጃ፣ በኣህጉር ደረጃ፣ በኣለም ዐቀፍ ደረጃ የሚነሱትን ለይቶ መረዳት፣ መገንዘብ ይገባል። ማወዳደርና የዛን መቅዳትም ኣፀፋው መራራ ነው፣ ሁልግዜ። ዛሬ ጣልቃገብነት ኖሮ ዕያለ፣ ኣለምን የምናይበት መነፅር የያንዳንዳችን የራሳችን የሆነ ስላለን ከፍተኛ ጥንቃቄ፣ መማከር መወያየትና የሙከራ ቀዬዎች ተቋሞች ኖረው ለግምገማና ለሚቀጥሉት ዕርምጃዎች የጥናት ጉዞዎች በዕርምት ለመጓዝ ይረዳናል።
    መክተብ ኣቅቶት የራሱን መርሆ
    ዓውሮፓ ስትጮህ ኣብረህ በል ይላል ሆ
    ያለው ፍርድዓወቅ ዘለቀ ያለኣንዳች ዕንዳልሆን ማጤን ይገባል።
    ኢትዮጵያ ያሉትን ብሶቶችና የቀረቡትን ክሶች፣ ኣመፅ ያመጡና ያስኮረፉ ክስተቶችን፥ ህጎችን በማሻሻል፣ ኣዳዲስ ህጎችን በማውጣትና ህጉን በማጥበቅ ህብረተሰቡን በተከላከልንና፤ ይሄ ያልተለመደና ኣግባብ የሌለው ክልልና ሥምዓወጣጡን ባስወገድንና ሰላማዊ ኑሮኣችንን በቀጠልን ነበር።
    ሀገር ለጎሳ ኣይሰጥም። ሀገር የሁሉም ነው ሃይማኖት ግን የግል ነው።
    ይሄ የኔን ተቀባዮች ምን ያህል ናቸው ተብሎ ፉክክርና ለመታየት፣ ለማስፈራራት ሙከራ፤ የፀረ ኣፍሪካውያን ዓጀብ ያለበት በተለይም ኣረቡ የቀጠናው ዋናና ወሳኝ ለማድረግ ዓውሮፓም ሆነች ኣሜሪካ ስለሚያቀናብሩ፣ የቆዳቀለምን በ መንተርስ መጠቃቀምና ማግለልና ማጥቃት ዕንደቀጠለ ነው። ኣፍሪካ ውስጥ ኣንድም ነፃ ኣውጪ ኖሮም ኣያውቅም ወደፊትም ሊኖር ኣይችልም፣ የባዕድ ፍላጉትን ኣስፈፃሚዎች ዕንጂ።
    ቡኩሃራምም ዕንደኣንድ ግንባር ይረዳል።
    በበታችነት ስሜት ነጠላ ተከናንቦ ፖለቲካ ውስጥ መጨማለቅ መቃብር ቦታና መሬት ላይ ድግስ የመደገስ ያክል ነው። ፖለቲከኞች ከኣዕምሮ ህክምና ሰጪዎች የጤንነት ማስረጃ ማቅረብ የሚገባቸው ይመስላል።
    ለራሳችሁ ስትሉ ጣፍጡ፦
    ያችን ዕንደቄንጥ ተወስዳ የምትሥተናገደውን፣ ዘሩን በመጥላት ነው በማለት፣ ኣፍን ለማዘጋት መሞከር ያላሰብነውን፥ ነው በማለት፥ ማወናበድ፣ ሽንፈትን ነው የሚያሳየው፣ የነፈሰበት ማምለጫ ዘዴያችሑ ስለሆነ የሚደናገጡት የማያውቋችሑ ብቻ ናቸው።
    የዓፍሪካውያንን ሃይል ለማሰባሰብ ግዜው ስለጠየቀ ከማንኛውም ኣለም ወደ ኣፍሪካ መጥተው የድርሻቸውን ዕንዲያበረክቱ ስለሚደረግ የለምንም ቅድመሁኔታ የፈለጉበት ኣፍሪካ ክፍል የመግባት የመኖር የመምረጥና የመመረጥ የመስራት፣ የመግዛትና የመሸጥ፣ ዕንደማንኛውም ዜጋ የሚያስቆጥረውን መስተንግዶ ሁሉ ይደረግላቸዋልና፥ ያንተ የዕንከፍ ጎሰኝነት ኣብሮህ ዕንዲንኮታኮት ማንኛውንም መስዋዕትነት ዕንከፍላለን። ድል ለኣፍሪካውያን።
    ማንኛውም ኤሽያዊ፣ ኣውሮፓዊ፣ ኣረባዊ፤ ዐለም ላይ ተበትኖ ያለ ሳይመቸው ሲቀር መመለሻ ማኩረፊያ መጠለያ ተከላካይ ሲኖራቸው፣ ሑሉም ጥቁር ዓፍሪካዊ መግቢያ ዕንዲያጣ ተደርጓል። ዓይሆንም። ይሀ ዕኔ በህይወቴ ዕያለሁኝ ማስቀረትና ጋሻ ዕንዳላቸው ዓህጉር ዕንዳላቸው ማወቅ ማሳወቅ መተግበር የማንኛችንም ዓፍሪካውያን ግዴታ ነው። ድል ለጨዋው ለቆንጆው ለደጉ ዓፍሪካ ህዝብ።

  • @kebedeshkahsay9534
    @kebedeshkahsay9534 Před 3 lety

    Betam asatershew edel mestet neberebesh

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 Před 3 lety +2

    ❤💛💚😍😍❤💛💚

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před 3 lety

    Ethiopawe malet endente nwe 2 doctr bandelaye betam temrelachwe legechwe edelecha nwe kenant mweldu fetri telke derga yderselachwe 😍😍😍😍👍👌👌👍🇪🇹💚💛❤

  • @aritiethio7674
    @aritiethio7674 Před 3 lety +1

    Why you did short interview they could tell us many life experience

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Před 3 lety

    Jegnoch nachu tebarku

  • @gidash
    @gidash Před 3 lety +2

    🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌸🌸🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 Před 3 lety +3

    ምነው ለምን አጠረ ብዙ ሊሰማ ሊነገር የሚችል ታሪክ የህይወት ገጠመኝ ያሳለፉ ሁለት ዶክተሮች መሀል ተገኝቶ እንዲህ አጭር እና ቁንፅል መረጃ መስራት ምንም ስሜት አይሰጥም ይህኛው ዝግጅት በትዝብት ውስጥ ወድቋል !!
    የተከበራችሁ መምህራን ኢትዮጵያን ለማገልገል ወደ አገራችሁ በመግባታችሁ እናንተ ሁሌም ድንቅ ናችሁ ። በናንተ ደረጃ ሲደርስ ስንት ሰበብ በሚደረደርበት ጉዳይ ላይ ወስናችሁ አገርን ማገልገል ብላችሁ ስትወስኑ በቃ ያኔ እናንተ አሸናፊ ናችሁ !!!
    ይህንን ሰበብ እና ምክንያት ማሸነፍ ባለመቻሉ ስንት የህሊና ሸክም ውስጥ የወደቀ ዜጋ ከመሸ ቦሀላ ከራሱ ጋር እየቆዘመ አለና. !!!

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Před 3 lety +1

    welcome Ethiopian wow

  • @emab6627
    @emab6627 Před 3 lety

    ህይ ነው ኢትዮጵያዊነት ማት

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 Před 3 lety

    True citizenship is manifested by service to the motherland.

  • @wubemedia7668
    @wubemedia7668 Před 3 lety +1

    Is this Busha Jaleta?

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Před 3 lety

    💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹

  • @solomontenaw6503
    @solomontenaw6503 Před 3 lety

    Nice program but the journalist is poorly prepared.

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před 3 lety

    Merte betesebe fetri kekfu ytebkachwe lijechwenm ysedegelachwe menale hulachenm kenete bnmare hageren lmgelgel betam enmsgenal

  • @zertehunlakew6372
    @zertehunlakew6372 Před 3 lety

    ኢትዮጰያዊነት ጥልቅ ነው ሰው መሆን በቂ ነው

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 Před 3 lety

    Ethiopia, ye Amara metareja, bitifersim destegna negne !!

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 3 lety

    What happened with the reporter, ??? You ask? while Dr speaking, plsssssssss be polite
    Give them time to answer questions

  • @aritiethio7674
    @aritiethio7674 Před 3 lety

    Melkam arya yalachu wud Ethiopian nachihu erejim edimey!

  • @firahywotyilma3045
    @firahywotyilma3045 Před 3 lety

    Yi ethiopian weha leki beyachiwalew erijime edimena tanan yisetilen abushiyi edigilen yinegi yihagir tirikabi aneti nehiiii

  • @selambelete1778
    @selambelete1778 Před 3 lety

    ቆራጥ ባለ አላማዎቺ እንዲህ ነው ሀገርን መውደድ በተግባር ገብቶ ማገልገል ሌላው ወንደር ላይ ቁጪ ብ በሶሻል ሚድያ ሀገርን ለማፍረስ አንዱን ከአንዱ እያወጉ ሀገሬን እወዳለሁ የሚሉ

  • @akliluhabte3178
    @akliluhabte3178 Před 3 lety

    Minew Dr Kiburye
    Muluken Ye Hawaria gazeta AZEGAGE MALET TESANESH?
    AND YOU KNOW THAT HAWARIA IS THE VOICE OF EPRP

  • @nehemiahmekonnen3276
    @nehemiahmekonnen3276 Před 3 lety

    ምንም አይገርምም

  • @sophia-rm4yo
    @sophia-rm4yo Před 3 lety +2

    አዲስ ነገር አይደለም አሮሞ አና አመራ መጋባት ። ንጉሰ እዬአስ የጎንደሩ እያሱ ልጅ እናቱ ኦሮሞ ነበረች ።

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety

      አደለም ግን በጋብቻቸዉ ብቻ ሳይሆን ለሀገራቸዉ ያላቸዉ ከብር በተግባር መግለጣቸዉ የተማሩ የተባሉት አገራቸዉን ጥለዉ ሲወጡ ነዉ የምናየዉ እነዚህ እያገለገሉ ነዉ

    • @hayuaman4344
      @hayuaman4344 Před 3 lety

      Tekikil Ayidelm Orom Amara Lelam Zega Amerikam Sudanim Yigabaluu Biriq Ayidelm

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue Před 3 lety

    ምን አለ ደሞ ያኔ አሁን መሄድ ያሰበ ምን ይበል? ወሬኛ ጋዜጠኛ ነሸ።