ተሳፋሪዎችን በመንከባከብና በማዝናናት የሚታወቀው የታክሲ ረዳት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 08. 2019
  • ተሳፋሪዎችን በመንከባከብና በማዝናናት የሚታወቀው የታክሲ ረዳት

Komentáře • 186

  • @temesgentilahun8549
    @temesgentilahun8549 Před 5 lety +59

    FANA Television መንጃ ፍቃዱን እንዲማር እንድምትድግፉት ተስፋ አድርጋለሁ።

    • @user-hf4ep5ly9j
      @user-hf4ep5ly9j Před 5 lety

      ምርጥ ንግግር ድንግል ማርያም ትባርክህ

  • @nati3061
    @nati3061 Před 5 lety +74

    መንጃ ፈቃድ እንዲያወጣ ሊረዳው ሚፈልግ ሰው ካለ ስልኩን ብታስቀምጡለት ጥሩ ነበር፣ ጥሩ ሰው መበረታታት አለበት። እንጂ ሰላምተኛ መሆኑን ብቻ ማቅረቡ ለሱ ምን ይሰራለታል።

  • @ritarita5952
    @ritarita5952 Před 5 lety +17

    እውነት የታክሲ እረዳቶች ከሹፌሩ ጀምሮ በጣም ከባድ ስራ ነው ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 Před 5 lety +32

    ቅንነት ለራስ ነው አላህ ይጨምርልህ ለኛም ትግስቱን ይስ ጠን

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 5 lety +37

    ውይ የኔ ጌታ አቦ ከታዛዥነት የራስህን ነገር እርዚቅህን አላህ ይክፈትልህ

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 Před 5 lety +6

    ይሄ ረዳት ወንድሞችን ከአዲስ አበባ ከንቲባ የተሻለ እዉቀት ወይም አመለካከት አለው ። እግዚአብሔር ረቶ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ያብቃ።

  • @heleema25kqw58
    @heleema25kqw58 Před 5 lety +21

    ኦኦኦኦኦ እንዴት ደሥ ይላል ፈጣሪ ያሠብከውን ያሣካልህ ከምንም በላይ ደሞ ጤና ነው ፈጣሪ ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ወነድም

  • @user-rc5rd1cd9o
    @user-rc5rd1cd9o Před 5 lety +2

    የኔ አባት ለኔ አራዳ አንተ ነህ መድኃኔዓለም ደግነትህን የዋህነትህን ትህትናህን ያብዛልህ ያሰብከው ያድርስህ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 5 lety +10

    ትክክክል ነው ታክሲ ላይ ያለው ችግርን ችለው እግዚአብሔር ፂነቱን ይስጣችሁ

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 Před 5 lety +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ የምታስበውን መዳንያለም ያሳካልህ ተባረክ ጎበዝ ነህ በርታ አንድ ቀን ይሳካል እመን ተስፋ እንዳትቆርጥ ወንድሜ

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 Před 5 lety +12

    መርጀውን ሰታደርሱን ሰልኩን አሰቀምጡልን መልካም ሰው በመተባበር እንቸላላን የኔ የዋህ

  • @tigid9886
    @tigid9886 Před 5 lety +3

    ሁላችንም የቻልነውን ያክል ብንረዳው አንድ ቦታ ይደርሳል መንጃ ፈቃዱንም በዛው; very pleasant❣

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 5 lety +4

    ማሻአላህ ቀናሁን እንጂ የትም ትኖራለህ አላህ ከተላላኪነት የራስህን ያብቃቃህ የኔ ወንድም መካምነት በምድርም በሰማይም ስቅ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ💪🌹🌹🌹🌹🙏🙏

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 Před 5 lety +20

    ምስኪን መንጃ ፍቃድ እንተባበረው እኔ በራሴ ፍቃደኛ ነኝ

    • @plmplm6529
      @plmplm6529 Před 5 lety

      አርፈሽ መጀመትያ እራሳቹን አቋቁሙ የአረብ ሀገር ተንከራታቾች

    • @tsagawkebede7655
      @tsagawkebede7655 Před 2 lety

      @@plmplm6529 ደደብ ነህ

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 Před 2 lety

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ጤና እድሜ ካለ ሁሉ ነገር ይመጣል ደጋግ ኢትዮጲያኖች አላቹ ብትረዱት መልካም ነው

  • @yimerahmed8691
    @yimerahmed8691 Před 5 lety +15

    ሰይፉ ፋንታሁን ቢያቀርበው ጥሩ ነበር

    • @yaash3095
      @yaash3095 Před 5 lety +1

      Not on seifu(ediot) show.

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 5 lety +6

    ደስ ስትል ጎበዝ ቅንነት ለራስ ነዉ

  • @bekaluweldesenbet8544
    @bekaluweldesenbet8544 Před 5 lety +16

    ቃናዎች እኛ እናወጣለታለን እባካችሁ አድራሻውን ላኩልን

  • @ferdose
    @ferdose Před 5 lety +12

    አላህ በሰፊው እጁ ይስጥህ

  • @web4924
    @web4924 Před 2 lety +1

    አላኽ፤ የልጆችን እድሜ ፤ያአንተን፤እድሜ ስኪት ፤ያብዛልህ፤ ሊሎችም ሰውን ፤ ስራቸው፤ እንድያክብሩ ካአንተ ይማሩ

  • @samsam-rx1vq
    @samsam-rx1vq Před 5 lety +1

    አቀዋልው በጣም ስላም ያልው ስው ነው ያራዳ ልጅ ነው

  • @mowsy5298
    @mowsy5298 Před 5 lety +5

    Wow I’ll look for him when I come to Ethiopia

  • @hshsggs4378
    @hshsggs4378 Před 5 lety +4

    አላህ ይርዳህ ወድም

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 Před 5 lety +5

    The Mayer should give him awards for good service

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo Před 5 lety +8

    *ጥያቄ : ቆይ ለምንድነው ሰው መንጃ ፍቃድ ማውጣት እንደትልቅና ከባድ ነገር አድርጎ ሚያየው ኢትዮጵያ ውስጥ?* ይሄን የመሰለ ዜጋ እንዲህ ያለ የስራ አክብሮት ኖሮት አዳሜ ጎበዝ ጎበዝ ይላል...ረድቶ ሂዎቱን እንደመቀየር.... ፋናዎች የልጁን ታሪክ ተጠቀማቹ እስኪ እርዱት or ሰው እንዲረዳው ስልኩን contact ልቀቁልን!

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Před 5 lety +4

    ቶፍ ምርጥ ሰው

  • @bobwolde6869
    @bobwolde6869 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፍቅር ያሸንፋል!

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi Před 5 lety

    መታዘዝ ከመስዋት ይበልጣል በርታ አይዞህ እግዛብሄር ይርዳህ

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 Před 5 lety

    በጣም የምትገርም ሰው ነህ :: አላህ ይጨምርልህ :: እባክህን እራስህን ለማሳደግ የመንጃ ፈቃድ ብታወጣ : እኔ የአቅሜ ለመርዳት ዝግጁ ነኝ::

  • @zuberapp4239
    @zuberapp4239 Před 5 lety +1

    ሁሌም መልካም ሁን መልካም አድርርግ መልካምነት ለራስ ነው ውጤቱን ከፈጣሪ ታገኘዋለክ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @hawa1693
    @hawa1693 Před 5 lety +2

    ለወገን ደሽ ወገን ነዉ እባካቹ መንጃ ፍቀድ በትብብ እነግዘዉ አንጀቴ ነዉ የበላኝ

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 Před 5 lety +1

    አይዞህ የኔ ወንድም ኢትዮጵያ ብዙ ቀና ሰው ሞልቷቷል :: ሁሉም በአላህ ፈቃድ ይሆናል::

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +4

    ቅን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @lem2296
    @lem2296 Před 5 lety

    ቅነነት ለራስ ነዉ በርታ እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @henokassefaabejemotivation6192

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛ

  • @tamerugeberyis2240
    @tamerugeberyis2240 Před 5 lety +3

    መንጃ ፍቃድ እኔ አወጣለታለው ስልኩን አስቀምጥልኝ

  • @massyoph
    @massyoph Před rokem

    Media እንዲህ ሲሆን ደስ ይላል

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Před 5 lety +1

    ጎበዝ:: መንጃ ፈቃዱን እንዲያወጣ ደጋፊ ቢያገኝ ጥሩ ነው

  • @bears4life366
    @bears4life366 Před 5 lety +4

    How can I get hold of this guy? I really like to help him get his driving license. Anyone with contact information please let me know. Person like him deserves the help from us.

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk Před 5 lety +2

    ጎበዝ በርታ

  • @user-hn8lf5bb5e
    @user-hn8lf5bb5e Před 5 lety +1

    ወይኔ አይዞህ ወድሜ አላህ የራስህን ሀብት ይስጥህ ከተላኪነት ያውጣህ

  • @lem2296
    @lem2296 Před 5 lety +2

    እባካቼሁ ሰልኩን አሰቀምጡ አቅም ያለዉ ሰዉ መጃፍቃድ ያወጡለታል እጀ ወሬ ብቻ ምን ይሰራል ጎበዝ ልጅ የራሱን ቢሰራ አሬፍነዉ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 2 lety

    Egziabeher abzto ybarkeh

  • @danielalma8168
    @danielalma8168 Před 5 lety +1

    እንረዳዳ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 5 lety +2

    በጣምትግስትአለክጀግናብራቦ

  • @foziyabadiru7220
    @foziyabadiru7220 Před 5 lety

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ ነክ አለህም ጡር ሰዉነዉ ምዉዳዉ ወለህ አለህ ይጫምርክ ኢንሻ አለህ እቁ ሰዉ ነህ

  • @user-gy1is2tr5u
    @user-gy1is2tr5u Před 5 lety +1

    የኔ ወድም ሀሳብ ይሳካልህ

  • @SuperBonsa
    @SuperBonsa Před 5 lety +1

    Very Honest citizen.✌

  • @getin6892
    @getin6892 Před 5 lety +1

    wow ፈጣሪ ራሱ ያስፈልጋሃል የምልህን ይስጥህ

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-hx5jx6el6o
    @user-hx5jx6el6o Před 5 lety

    የኔ የዋህ አላህ ይጨምርልክ ሰላም ውለክ ግባ

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 Před 5 lety +1

    Excellent customer service
    Your smart one day I wish I am in the taxi 🚕

  • @djsmooth4596
    @djsmooth4596 Před 5 lety +1

    እባካችሁ ስልኩን የምናገኝበት መንገድ ፋናዎች ።

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 Před 5 lety

    I was riding from piassa to bole I seen the taxi assistance he was nice for me when I give him hundred birr he was looking for change because of his good customer service I told him to keep the change he was so surprised I wish you interview him too he is nice.

  • @lilianarossi8959
    @lilianarossi8959 Před 4 lety

    Tebarek 👏👏👏👏👏

  • @987654321susu
    @987654321susu Před 5 lety +1

    Beautiful 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @zersio7245
    @zersio7245 Před 5 lety +4

    keep it up bro

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 Před 5 lety +1

    ታድልህ ትግስት ያስቀናል ወንድማለም

  • @user-gz3kl1jf7s
    @user-gz3kl1jf7s Před 5 lety

    የኔ ትህውት እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Před 5 lety +2

    ቶፊቅን የማውቀው ብዙ ዓመት ነው ከተናገረው በላይ ያለውን የሚያካፍል መልካም ሰው ነው ታማኝ ነው አልጋ ይዤ ነው የማድረው ያለበት ቤት ቤተኛ ከመሆኑ የተነሳ ሰው በሌለ ሰዓት እንደራሱ ቤት ጠብቆ እደራውን የሚወጣ ቅን ሰው ነው ስለዚህ አለንልህ ልንለው ይገባል መንጃፍቃዱን አውጥቶ ስራውን እንዲሰራ ሁላችንም ያቅማችንን እንርዳው ቸር እንሰንብት

    • @user-xv7pl2hz7n
      @user-xv7pl2hz7n Před 5 lety +2

      በናትህ ካወከዉ ስልኩን አፈላልገህ ስጠን የዉነት ያቅሜን እረዳዋለዉ በጣም የምወደዉ አንድ ወንድም ስላሌኝ ወንድሊጅ ሲቼገርማየት አልወድም የምር ወንድሊጂ ከሚቼገር ሴት ሊጅ ብትቼገር ይሻላል ለሴት ሊጅ ቼገርኝ ብትል ማንም ያዝንላታል ወንድን ሊጅግን ሌባ ሰርተህ አትበላም ነዉ የሚባለዉ

    • @Furgosefer
      @Furgosefer Před 5 lety

      Eden Abrham ስልኩን ለማግኘት እሞክራለው አለበለዚያ ግን ኤደን እግዚአብሔር ከፈቀደ ከ 1 ወር በዋላ ሀገርቤት እገባለው ቪዲዮ ኮል ታናግሪዋለሽ

    • @user-xv7pl2hz7n
      @user-xv7pl2hz7n Před 5 lety

      እሺ የኔወንድሚ ኤደን አብርሃም ብለህ ኤፊቢአግኘኝ

    • @Furgosefer
      @Furgosefer Před 5 lety

      Eden Abrham yared abay nigussa አድ እድርጊኝ

  • @samsam-rx1vq
    @samsam-rx1vq Před 5 lety +1

    አብሽር

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 Před 5 lety

    good job all we Merkato kids we have up and dawn in life don’t worry everything will be good.

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Před 5 lety +2

    ስልክ ቁጥርህን ብታሳውቀን ጥሩ ነበር እስኪ እንደገና ስልክህን ለመልቀቅ ሞክር

  • @alexlolo1701
    @alexlolo1701 Před 5 lety

    ጎበዝ ነህ አግባኝማ ክክክክክክክክክ መቸምየማረሳው እረዳትአለ የመታኝበጥፊ የዛሬአምስትአመት ስደትስመጣ ቦሌ አካባቢ ስልክሽንስጭኝብሎ እቢብየው
    ግንፓሊስያዘው አሳዘነኝ ከዛ ቀልድነውየመታኝተውትብየአስለቀኩት በሰውአልጨክንም

  • @ethiofun58
    @ethiofun58 Před 5 lety

    በርታ ወንድሜ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Před 5 lety

    አይዞን እግዚአብሔር አሙለክ ይርደክ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem

    መልካምነት.ዞሮ.ይከፍላል

  • @tenawbogale8617
    @tenawbogale8617 Před 5 lety

    abo selamih yibzalih wonidmalem.

  • @abdunur8211
    @abdunur8211 Před 5 lety

    Insha Allah, Allah Kale sewun Akbari Yehonu Ye Taksi redatochn Meshelem Efelgalehu Beteley Akmedekamochin Ena SetochiN Yemiakebr Redat

  • @user-fm8ub3mu1d
    @user-fm8ub3mu1d Před 5 lety +1

    ከናተ መካከል ጥሩወቹ ፀባዩ ሁሉቁ ነው ብለዋል ታላቁ ነብይ ሰለላ አለይሂ ወሰለም ግን አላሂ ሂዳያ ይስጥህ

  • @rasnaba8812
    @rasnaba8812 Před 5 lety

    yasebkewen emebetey temulalek wendmey yanten lib yesten AMEN!!!

  • @khassi9726
    @khassi9726 Před 5 lety +20

    በምን እንገዘው ስልክ ቁጥር አለቀቃቹ ወይም አካውንት

    • @danielalma8168
      @danielalma8168 Před 5 lety

      Khassi ሀሊ 1000024527668 accounts,,, tank you, everybody, Commercial bank of Ethiopia 🇪🇹

  • @naduubekele2163
    @naduubekele2163 Před 5 lety +1

    Good job

  • @meron7563
    @meron7563 Před rokem

    Ereee awaten rasu taxi begezanlet barsema

  • @abebechwdajo6099
    @abebechwdajo6099 Před 5 lety

    Egezaber. Yeredake. Edazew. Eda. Akabareke. Takabare. Wdema.

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před rokem

    ይሄ ሰው (ከስተመር ዶላር) የሆነ አጪር ኮርስ ቢሰጠው ብዙ ላገር መስራት እሚችል ሰው ነው። ታማኝነቱ ብቻ በቂ ነው ሃላፊነት ቢሰጠው በታማኝነት ያገለግላል እራሱንም ይጠቅማል። እንዲህ ያሉ ሰዎች ያስፈልጉናል።

  • @maddnahswaleh8723
    @maddnahswaleh8723 Před 5 lety +2

    ከአላህ የተሰጠ ባህሪ ነዉ የሰዉ ግባር ይዉደድህ የተባለሰዉ በሄደበት ይወደዳል

    • @user-xl5yw8hg5n
      @user-xl5yw8hg5n Před 5 lety

      አላህማቢወደዉኑሮማአላህንይታዘዚነበርለአዱንያብቻነዉአላሁመኢኑአሥአሉክሁሥኑልከቲማ

  • @elihabesha4463
    @elihabesha4463 Před 5 lety

    ጀለሴ

  • @bisratgirir6238
    @bisratgirir6238 Před 5 lety +3

    እደዝህ አይነት ቅን አስተሳሰብ ላለው ሰው በማቅርብ የፕሮግራም መቀጠል አለበት ።

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 Před 5 lety +3

    ሀይ ስልኩን እንዴት ማግኘት ይቻላል ?

  • @mesfenlovemesfenlove63
    @mesfenlovemesfenlove63 Před 5 lety +2

    በይት በኩል እናግኝህ ታዳ ስልክ ቁጥር የልም እኔ። 5 ሺ እስጣለሁኝ

  • @Kidem1975
    @Kidem1975 Před 5 lety +8

    HOw can I get his address ??? please?

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 Před 5 lety

      I don't think they read comments, but you can google fana television address to get him.

  • @jemalabdrehman5867
    @jemalabdrehman5867 Před 5 lety

    የሰፈሬ ልጅ

  • @malekcell7773
    @malekcell7773 Před 5 lety +1

    የኔ ምስኪንእኔ አወጣልሀለው ትክክለኛ አድራሻስጠይ ወይም ስልክ ቁጥርህን

  • @tadpet8817
    @tadpet8817 Před 5 lety +1

    ...thank you all!

  • @user-xm2pu4hg6r
    @user-xm2pu4hg6r Před 5 lety +4

    አዲስ አበባ የነ ክስተምር ዶላር ነች ስምትሀል? "ቄሮ "

    • @selamselamawit8343
      @selamselamawit8343 Před 5 lety

      Are bedenb aregagitulet eske migebaw dires

    • @abdefer3986
      @abdefer3986 Před 5 lety

      ልጅ እያሱ ዘአንበሳ የቆምጬውም ነች

  • @user-vb5wi7in5d
    @user-vb5wi7in5d Před 5 lety

    የኔየዋህያሳካልክ

  • @tekatheodoros5977
    @tekatheodoros5977 Před 3 lety

    BE ALL ethiopians jest like these boy ! and firest honest !

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Před rokem

    Selekun mehe askamtahu edet yeradal mega fekad eko 20000ayebaletm

  • @wisaamseida7184
    @wisaamseida7184 Před 5 lety

    Allah yerdah

  • @nigusdebash8
    @nigusdebash8 Před 5 lety +2

    Gobze

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Před rokem

    Yne wodem egzeyaber egerahen yekeftlehe yat yehon negr yesthe

  • @da8387
    @da8387 Před 5 lety

    Refer to Feke Qin-Leboch!!!

  • @fediladetemo2079
    @fediladetemo2079 Před 5 lety

    Tebaberen bnerdaw tru neber

  • @shmelslegesse835
    @shmelslegesse835 Před 2 lety

    ፋናዎች የምትሰሩት መልካም ነው ግን እንደነዚህ አይነቶቹን የታክሲ አሽከርካሪዎችን ረዳቶቹን ማበረታታትና ሽልማቶች ቢደረጉ ጥሩነው እላለሁ

  • @abduyem306
    @abduyem306 Před 5 lety +1

    How can I help him FANA TV

  • @epheratategestu6870
    @epheratategestu6870 Před 4 lety

    ስልኩ የታል ???

  • @yeselalewagetu3616
    @yeselalewagetu3616 Před 5 lety +1

    We can help him to get his driving license..will travel Ethiopia after 15 days

    • @amha5332
      @amha5332 Před 5 lety +1

      I’m willing to help too ... I have plan to be in Addis for new year

    • @yeselalewagetu3616
      @yeselalewagetu3616 Před 5 lety

      @@amha5332 ok good will see u there

  • @firdousfasika6207
    @firdousfasika6207 Před 5 lety +1

    ትክክለኛ አድራሻ እና እሱን ምናገኝበት ስልክ አስቀምጡልን በናታቹ

    • @tensaemulugeta3246
      @tensaemulugeta3246 Před 5 lety +1

      ፒያሳ የቦሌ ታክሲ መያዣውጋ ታገኚዋለሽ

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 Před 5 lety

      @@tensaemulugeta3246 ለምን አንቺ የምታገኚው ከሆነ የስልኩን ቁጥር ተቀበይውና ለጥፊለት ከቻልሽ ያ ትልቅ እርዳታ ነው።

    • @tensaemulugeta3246
      @tensaemulugeta3246 Před 5 lety

      እሺ እሞክራለሁ፣አንተ ነኝ

  • @elyaskamil2749
    @elyaskamil2749 Před 5 lety +1

    😀😀😀😀😀😀👍👍👍