ፍርሃት አስቸገረኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 12. 2018
  • ፍርሃት አስቸገረኝ ለምትሉ…ዝም ብዬ ፈራለሁ…Change to light
  • Jak na to + styl

Komentáře • 205

  • @solomonmulatu6542
    @solomonmulatu6542 Před 5 lety +46

    በህይወት እንደ እኔ ፈሪ ያለ አይመስለኝም እኔ ነገን ነው የምፈራው ሁል ግዜ ነገ የሆነ ነገር እሆናለሁ ብዬ ነው የምኖረው ነገር ግን የፈራሁትን ነገ እግዚአብሔር በቸርነቱ አሳልፎኛል ትምህርትሀ ውስጤን ነው የነካው ካሁን በዋላ አልፈራም እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ።

    • @user-iz3mf7vd6u
      @user-iz3mf7vd6u Před 5 lety

      እመን እጂ አትፍራ ወድም

    • @heyimanotandebete2555
      @heyimanotandebete2555 Před 5 lety

      Amen des yilal

    • @eftuchala3385
      @eftuchala3385 Před 5 lety

      አባቴ ምን አይነት ዲንቅ ይግዛብህር ሰዉ ነህ የዛሬው ትምህርት ለኔ ነው

    • @eftuchala3385
      @eftuchala3385 Před 5 lety +1

      እኔ የምኑርው ኖርው ከግዛብህር ዉጨ ነው እባክህ የግዛብህር ልጅ ይሆንክው አባቴ ባገኝሁት በአካል እፈልጋለሁ

    • @genitwelde1802
      @genitwelde1802 Před 4 lety

      Egzabeher all kanet gar atferi

  • @nebiyatnathan390
    @nebiyatnathan390 Před 2 lety +2

    ከአሁን በኋላ አልፈራም።እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ።ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +1

    ✝️አሜን አሜን አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
    ጥሩ ትምሕርት ነበር 🙏 ፍርሃትን ለማስወገድ የሚያበረታታ ትምሕርት በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @habhabshi1119
    @habhabshi1119 Před 3 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ፍርሀትን ያስወግድልን የእግዚአብሄርን ፍቅር በውስጣችን ያሳድርብን

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያስማልን አባታችን በርከታቹህነ ይደርብኝ እስከነቤተስቡቼን አሜን❤❤❤❤

  • @samsonyemar621
    @samsonyemar621 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህር ሆይ። በጣም ነው ደስ ያለኝ።

  • @aelsaaelsa44
    @aelsaaelsa44 Před 2 lety +1

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ አሜን እግዚአብሔር ያድነናል።እውነት ነው

  • @yaredmichael5282
    @yaredmichael5282 Před 4 lety +1

    amen amen amen amen kal hiwot yasmalen

  • @hosenayenahosi2397
    @hosenayenahosi2397 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እባታችን የእገልግሎት ዘመኖት እግዚእብሔር ይባርክሎት እሜን እሜን እሜን

  • @hayme4396
    @hayme4396 Před 4 lety +4

    ስለቃሉ ቃለ ሒይወት ያሰማልን ነገን ከሚፈሩት አንዱ እኔነኝ ያሳለፍኩት ሒወት ሁሌም ኮሽ ባለ ቁጥር ፍራቴ ይጨምራል እናም አልቅሼ አምላኬ ሆይ አርዳኞ እላለው ለዙ ምክኒያት የሆነኝን አሳልፌ መስጠት አልፈልግም እግዚያብሔር ለሁሉም ቀን አለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው

  • @konjoale4468
    @konjoale4468 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ እንደኔ ፈሪ የለም የሚያስፈራኝን ነገር እግዚአብሔር አስፈራርቶ ወደ ሲኦል ይክተተው እንጅ

  • @hirutbitewlign45
    @hirutbitewlign45 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 Před 4 lety +1

    amen amen amen

  • @TUbe-lx1de
    @TUbe-lx1de Před 5 lety +5

    እኔም በጣም ፈሪ ነኝ በስደት ነው ያለወት እግዚያብሔር ሁሌም ከኔ ጋር እደሆነ አምናለው ቃለህይወት ያሰማለን መምህራችን የእርስዎ ትምህርት ሱስ ሁኖብኛል

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰሜልን አሜን

  • @user-mt3eb4ek2o
    @user-mt3eb4ek2o Před 5 lety +5

    እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ በፈጣሪ ስም ያመነ ልብ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን እመ ብርሀን ትርዳን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @zayedalhammadi5027
    @zayedalhammadi5027 Před 4 lety +3

    ቀሲሳ በእዉነት የእድሜ ዘመንህ ይባርክልህ ትምሩቱ ለኔ የተላከ ነዉ በጣም ፈሪና ጭንቀታም ነኝ እኔ ማዳሜ ለደቂቃ ወታ እስከ ምትገባ ምን ታገኝብኛለች በምን ትቀየርብኛለች እየሰራሁ ስራዬ እካን ሳልጨርስ ከመጣች መሬቱ የሚደፋብኝ ነዉ የሚመስለኝ አሁን ግን ክብር የድግል ማርያም ልዽ ሁሉንም ላስወግድ ነዉ

  • @senaitsenait6430
    @senaitsenait6430 Před 4 lety +1

    Amen3 kalehewte yasamalen

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 4 lety

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena ⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @user-qp3qe7df6g
    @user-qp3qe7df6g Před 5 lety +4

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    እኔሀጤተኛነኝይቅርበሉኝ
    አሥቡኝበጸሎትሁ

  • @youjadcellyoujadcell1996
    @youjadcellyoujadcell1996 Před 5 lety +9

    በቃ ቃላት ያጥረኛል ተመስገን አምላኬ ያንተን ትምህርት እንድሰማ ስለተፈቀደልኝ

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 Před 4 lety +1

    አሜን(3)ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @alemalemu6951
    @alemalemu6951 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏

  • @user-vs8ok9hc9x
    @user-vs8ok9hc9x Před 3 lety

    አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን መ ምህር

  • @user-ov3ru2ym7o
    @user-ov3ru2ym7o Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 Před 4 lety +1

    አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ መፈስ ቅዱስህን አቅርብልን አምላካችን

  • @asefumesele5875
    @asefumesele5875 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @chuchuemeeme6329
    @chuchuemeeme6329 Před 3 lety

    እውነት ነው አስተዳደጋችን ተፅእኖ አድርጎብናል "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ" ቃሉን በልቦናችን ያሳድርልን ሌላው እኔ ባለሁበት ሀገር በባህሬን ሐመረ ኖህ ኪዳነ ምህረት ቤተ/ክ በእውነት ስንት አረብ ነው እየመጣ ሚጠመቀውና ሚፈወሱት ወደ ቤተ ክርስቲያን ስንሄድ መንገድ ላይ ሲየዩን አረቦች ለኛም ፀልዩልን የማይለን የለም የኛ አምላክ ታላቅ ነው በእውነት እኛ በሀይማኖታችን ቀና ብለን ነው ምንሄደው ይህን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ነው ለዘላለም ይመስገን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676

    አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን

  • @user-rj7xj1yz2q
    @user-rj7xj1yz2q Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ልኡል እግዚአብሔር

  • @aziebalem2727
    @aziebalem2727 Před 4 lety

    Amen amen amen

  • @amenabera7705
    @amenabera7705 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-uh9ei4cl3j
    @user-uh9ei4cl3j Před 3 lety

    አሜን ቃልህይውት ያሰማልን

  • @Alin-wb8rr
    @Alin-wb8rr Před 5 lety +2

    እኔ በጣም ፈሪ ነኝ ግን እግዚአብሔር ሁሌም አይለየኝ በስቱሸለቆ አሻገረኝ ስቴየአነሳኝ ማንነቴን ደብቆ አጢአቴን ሳይቆጥር ስለኔ ፍርሐት ሳስብ የእግዚአብሔር ቸርነት ይደቀኛል ትዕግስቱን ሳስብ

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 Před rokem

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን!

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n Před 4 lety +1

    ሥለማይነገር ሥጡታው እግዚአብሄር ይመሥገን አምላካችን መድሀኒታቸን ከጎናችን አትራቅ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህር🙏

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ እየውት ያሰማልን የውነት ፈጣሪን እንደመቅረብ የ ሚያስደስት ነገር የለም ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን. 🙏

    • @bertukanyifru8763
      @bertukanyifru8763 Před 5 lety

      selam letewaidocj selam አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው መምህራችን🙏🙏

  • @user-yj7zm2ct8k
    @user-yj7zm2ct8k Před 5 lety +5

    ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ

  • @abebechetecha4645
    @abebechetecha4645 Před 5 lety +16

    እንደምን አለህ ቀሲስ ??ተመስገን። ይገርመኛል እኔ ሁሌም የምታነሳቸውን ሀሳቦች ሁሉ በእኔ ህይወት ዉስጥ ያሉትን ነው የነገርኩህ እስከሚመስለኝ ድረስ ። ስለ መፍራት ይገርምሃል ቀሲስ ከአሰሪዬ ጋር (ከ ማዳም)ሰላም ሲሆን ጌታን ይጨንቀኛል ነገ በምን ይሆን የምንጣላዉ ብዬ ፣ ምን ያጨቃጭቀን ይሆን እረፍት የሌለው ሀሳብ ፡ ይህንን መልእክት ሳዳምጥ በግርምት ነበር። እግዚአብሔር ንፁህ ልብን ይፍጠርልኝ። እየሱስን አማኝ ያድገኝ። በእድሜ በጤና ያቆይህ ።

  • @yordanosakele3736
    @yordanosakele3736 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zy9kg5nd6f
    @user-zy9kg5nd6f Před 4 lety

    እግዚአብሔር በፍቅሩ ያፅናን

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom550 Před 4 lety

    Egziabeher yebarekeh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @usermehretkarshauser9081
    @usermehretkarshauser9081 Před 5 lety +1

    Amen amen amen ቃለ ሂዉት ያሰማለን 🙏🙏🙏

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 Před rokem

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥልኝ መምህር

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971

    Ameen Ameen Ameen mamharichen melaketi kale hewate yasemalin

  • @sallyashu1483
    @sallyashu1483 Před 5 lety +7

    Always I should listen your preacher 3 or 4 times because of I really like it I am try to get some people even they don't know you I told them to listen it is very amazing how you touch people's life keep going kesses Ashenafi

  • @fanuelefanuele276
    @fanuelefanuele276 Před rokem

    Amen kudus azgabiher yrdan azgabiher ymesgen

  • @askaleworku7364
    @askaleworku7364 Před 4 lety

    Ameen Ameen Ameen

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 Před 4 lety

    Amen kalehewot yasemalen geta 🙏

  • @sisaytsegaye9418
    @sisaytsegaye9418 Před 4 lety

    Ameen Ameen kalehiwot yaseman

  • @user-et5dl6wq8w
    @user-et5dl6wq8w Před 5 lety +2

    የእውነት መምህር ትምህርትህ ልብ ይጠግናል የተከፋ ያዘነን ያፅናናል ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 Před 5 lety +2

    አሚን አሚን ቃለ ህወትን ያሰማልንምን እንደምል ቃላት ያንሰኛልብቻ እድሜና ጤና አብዝቶ ቃለህወትንያሰማልምንእንደምልቃላትያንሰኛልብቻእድሜናጤናአብዝቶይስጥህ

  • @nardosk7783
    @nardosk7783 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን

  • @user-bx9uq7ec5t
    @user-bx9uq7ec5t Před 5 lety +1

    ቀሲስ አሸናፊ ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ትምርትክ የእውነት ልብ የሚገባ ትምህርት ነው ብሁሌም የምታነሳቸው ሀሳቦት በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው በርታልኝ አባቴ

  • @jaxmilo6306
    @jaxmilo6306 Před 5 lety

    የህይወትን ቃል የሰማልን አባታችን
    ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን☝🙏

  • @user-mg2qu5hj8s
    @user-mg2qu5hj8s Před 3 lety

    አመሰግናለሁ፣እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 5 lety +1

    Amen Amen kalehiwet yasemaln e/r yagelglot edmehn yarzmlen betam tru tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen 💕💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @mimibet1062
    @mimibet1062 Před 5 lety +3

    ቃል ህይውትን ያስማልኝ አሻዬ እግዝያብህር. ይባርክህ

  • @tiruwhawelidemichael-du7gj

    Ameeeen

  • @HenryGh-it9uc
    @HenryGh-it9uc Před rokem

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🤲

  • @user-wm5il9nt9j
    @user-wm5il9nt9j Před 5 lety +1

    ኣሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samuelmihretu7598
    @samuelmihretu7598 Před 4 lety

    amen amennnnnnnnnnnnnnnn

  • @LinaLina-pl3gn
    @LinaLina-pl3gn Před 5 lety +2

    አሜን ወንድማችን እኔማ ኬሽ ባለ ቁጥር ነው የምደነግጠው ሰውም ፈልግሻለው ካለኝ እጨነቃለው እግዚአብሄር ይማርሽ በሉኝ ይሄ የጤና አይመስለኝም

  • @tgteshome1597
    @tgteshome1597 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፍአ መንግስተ ሰማያት ያውርልን አሜን

  • @user-oe9cz2qv7i
    @user-oe9cz2qv7i Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃህወት ያሰማልንንን መምህርራችን እድሜ ጤና ይጠብቅልን

  • @ethiopiafeker8376
    @ethiopiafeker8376 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ በትምህርቱ ብዙ ተለውጫለው ያአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @waaqayyoguddaadhamucaakaku4364

    Amen Amen Amen kel hiwoote ya samaliin Abbatechiin bahunet xuru timirtnow !!

  • @allaama9702
    @allaama9702 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 Před 3 lety

    Kale heywte yasemalene yesemuten kale betegbare endefetene Getaye erdange

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 Před 5 lety

    Amen amen amen.kale hiwot.yasemalen

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra6574 Před 5 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልንንን ሰላም ጤና ፍቅር ያደልልን ቀሲስ!!!

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ አሽናፊ አሜን ፫ ።

  • @kokobgeremew6799
    @kokobgeremew6799 Před 5 lety +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @user-jd7ct4rh8g
    @user-jd7ct4rh8g Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አስተማሪያችን ሂወቴ

  • @martekassa9740
    @martekassa9740 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @destawnday314
    @destawnday314 Před 4 lety

    አባታችን እውነት ብለሀል ቃለሂወት ይስጥልን
    አሜን

  • @bzmmzmzbzmnznz2709
    @bzmmzmzbzmnznz2709 Před 5 lety +1

    Hulam temirtachun ewedewalew yahulum yena nger nw fitare yseben 🙏🙏🙏

  • @alemngusi7735
    @alemngusi7735 Před 5 lety

    አሜን ቃለህወት ያሠማልን እኛም የሠማንዉን እንድንተገብር ያድርገን

  • @user-ps1zy2jb4v
    @user-ps1zy2jb4v Před 4 lety

    Qalehiwet yasemalin

  • @saas6026
    @saas6026 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-ij7if3ml4k
    @user-ij7if3ml4k Před 5 lety

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sablalame1543
    @sablalame1543 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @topiyadejene1117
    @topiyadejene1117 Před 5 lety

    Amen
    Amen
    Amen Kale hiwot Yasemalen

  • @tibebgerime293
    @tibebgerime293 Před 5 lety

    kalehiwetn yasemaln Amen Amen Amen...

  • @user-zf7jd6qb7f
    @user-zf7jd6qb7f Před 4 lety

    ቃለ ሐይዉት ይስማልንአሜን አሜን አሜን

  • @wubitethiopa8793
    @wubitethiopa8793 Před 4 lety

    Wow!! Thank u so much

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @mitikewabela2659
    @mitikewabela2659 Před 5 lety

    አሜንንንንንንንንንንንንን ቃል ሂወት ያስማልን

  • @abiyednka3099
    @abiyednka3099 Před 5 lety

    ምን አይነት ፀጋ ነው መምህር ይሄን ትምህርት ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበውም እውነት ሰለሁሉም እግዛብሄር ይመስገን

  • @gigigudeta4267
    @gigigudeta4267 Před 4 lety

    እውነት ቀሲስ ትምህርቶ በጣም ጥሩ አፅናኝ ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን!

  • @user-kg2ue8oo4o
    @user-kg2ue8oo4o Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የእኔ ስስት አባት😍😍😍😍

  • @alamcute283
    @alamcute283 Před 5 lety

    ቃለእይወትይሰማልን። እድሜዘመንእ። ይባረከ። አሜን

  • @user-dx6jw9wc2m
    @user-dx6jw9wc2m Před 4 lety

    አቤት የኔን ማንነት የሚገልፅነዉ ይኸ ትምህርት አዳም በጠራችኝቁጥር በመሸ በነጋ ተሳቅቄ ልሞትነዉ ኡፍፍፍፍፍ ከጭቀቴ የተነሳ እራሴን እያመመኝነዉ

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 Před 4 lety

    kalehewet yasemaln kibur memeherache bedime tena ytebkiln

  • @alamcute283
    @alamcute283 Před 4 lety

    ልክነመምር። እበጠአፈሪነኝ። በሰደት። አውንምአ። እዚአብኤርን። በሙልቤ። አምነውአለው። አልፈርአም። ቃለእይወትን። ያሰምአልኝ። እድሜዘዘመኖይርዘምልኝኝ

  • @user-zy9kg5nd6f
    @user-zy9kg5nd6f Před 4 lety

    ሰላም አባቴ አሜን አሜን አሜንንን በጣም ነዉ ማመሰግነዉ

  • @user-iv8ue2uz3v
    @user-iv8ue2uz3v Před 5 lety

    Waw betam des yemil melikt new Kalehiwt yasemalehn egzeabher bedime betena yetebkelehn amen amen amen amen amen amen

  • @ethiopia2663
    @ethiopia2663 Před 5 lety

    AMEN AMEN AMEN KALAHIWATEN YASAMALEN