ፍርሃትን እና ጭንቀትን በበልሃት እንዴት እናስወግድ? ለአድማጭ የተሰጠ መልስ::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ማንም ሰው በፍርሃት ሊገዛ አይገባውም። ፍርሃትን እና ጭንቀትን በብልሃት መምራት እንችላለን። ለአንድ አድማጭ የሰጠሁትን መልስ ከዚህ ቪድዮ እዩ።

Komentáře • 121

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha  Před 5 lety +4

    ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

    • @enewaenewaenewa6885
      @enewaenewaenewa6885 Před 4 lety

      ከልብ እናመሰግናለን በርች ዛሬ ነው ያየሁሽ ማር በርች

  • @entertainmentprime101
    @entertainmentprime101 Před 4 lety +1

    በአማርኛ አንደዚህ አይነት ቪደኦዎች መሰራቱ አራሱ በጣም አስደሳች ነው። አናመሰግናለን ።

  • @user-tl7ym3cg5d
    @user-tl7ym3cg5d Před 4 měsíci

    This brother's problem also belongs to me! Thank my sister.

  • @misrakhabeshawit9437
    @misrakhabeshawit9437 Před 5 lety +3

    አይንዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እህት እውቀትሽንም ይጨምርልሽ

  • @rahelmarkos6341
    @rahelmarkos6341 Před 5 lety +2

    ayneye yene konjo i feel positively energized every time i see you
    than you ..

  • @debebedutebo3911
    @debebedutebo3911 Před 4 lety +2

    ማንም ሰው ጭንቀት የሌለው ኑሮ ሊኖር አይችልም። ጭንቀት የኑሮ አካል ነው። ነገር ግን ጭንቀት ጤናን ወደሚያሰጋ ደረጃ ሊቀየር ይችላል
    ጭንቀት ደስ የማይል ስሜት ቢሆንም ጥሩ ጎን አለው። ነገሮችን በአግባቡ እና በሰአቱ እንድንፈጽም ምክንያት ይሆናል።

  • @mimibet1062
    @mimibet1062 Před 5 lety

    በጣም ድስ የሚል ትምህርት ነው አይንዬ ዝሆኖች እኔንም እያሳቁኝ ነው ጎበዝ በርች

  • @entertainmentprime101
    @entertainmentprime101 Před 4 lety

    አመሰግናለው። አኔ ደግሞ ሰው አጅ ልጨብት ስል ያልበኛል ክፍል ዉስጥ ደግሞ ያልበኛል ይሄንን ድብቅ ህሊና አንዴት መቆጣጠር አንደምችል ስለነገርሽኝ አመሰግናለው። ለኔም የሚሰራ ይመስለኛል ። በርቺ። Thank you very much for making this video.

  • @TNTtube05
    @TNTtube05 Před 4 lety +1

    ጥሩ ትምህርት

  • @desaleabate8304
    @desaleabate8304 Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ጥሩ ልምምድ እዳረግ ስለረዳሺኝ

  • @meronmichael9331
    @meronmichael9331 Před 5 lety +2

    ሰላም አይንዬ እንደምን ሰነበትሽ እንኳን ደና መጣሽልልን የኔ ሰው አክባሪ

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 Před 5 lety +1

    እናመሠግናለን

  • @hananhussein4420
    @hananhussein4420 Před 5 lety +1

    Ye buzu sew cheger New Berche betam turu meker New

  • @freyaleethiopia2728
    @freyaleethiopia2728 Před 5 lety

    እናመሰግናለን አይንዬ ከምትሠሪያቸዉ ቪድዮወች ብዙ እየተማርን ነዉ።

  • @BossBoss-nx8uq
    @BossBoss-nx8uq Před měsícem

    እህቴ የፍረሀትና የጭንቀት መፍትሄው ይህ ነው

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 Před 5 lety

    ውይ ማሬ ዛሬ ገና ነው ያየውሽ ትልቅ ትምሪት ነው ሰብስክራይብ አሪጌሻለው ፊቅር ተባረኪ!!!!!!……

  • @kumiibaliyu6096
    @kumiibaliyu6096 Před 9 měsíci

    እኔ ከመጠን በላይ ይዎቀኛል abso chocolate ስብላ ግን ምግብ ስብላ እንደዚ አያረገኝም እና በጣም እንቅልፍ ይይዘኛል እና በጣም energy ያንሰኛል እና በጣም ስልቹ ሆኛለዉ ትግስቴ በቶሎ ያልቃል እና ነገሮችን ለማድረግ ፍላግት አጣለዉ እና የምግብ ፍላግቴ ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 8 měsíci

      Join our telegram group: t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA አመሰግናለሁ

  • @almazyesuneh4670
    @almazyesuneh4670 Před 5 lety

    Great

  • @kukuasefaliben388
    @kukuasefaliben388 Před 5 lety

    አይንዬ ሁሉም ቪድዮሽ እጅግ አስተማሪና የመፍትሄ ሰው ነሽ እግ/ዘመንሽን ቤተሰብሽን ይባርክ አንድ ጥያቄ አለኝ እና ስልክሽን ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል ፈቃደኛ ከሆንሽ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 5 lety

      Please contact me in one of the below ways:
      Facebook.com/inspirehabesha (messenger)
      Email: inspirehabesha@gmail.com
      Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.

    • @asratterfe39
      @asratterfe39 Před 5 lety

      @@InspireHabesha Hallo Eieni endemen alesh betam akbarish nej. Endet new anchen bewst bekuel magjet yemichalew?

  • @bershteferi5918
    @bershteferi5918 Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @sebasebatmedia1731
    @sebasebatmedia1731 Před 3 lety

    አሪፍ ትምህርት

  • @YimerSeyid
    @YimerSeyid Před dnem

    ወላሂ ከኔሀሣብጋ ይመሣሠላል እኔም አድ
    የማውቀው ጓደኛየ እዳጋጣሚሁኖ የአይምሮህመምተኛሁኖካየሁትቡሀላ እኔምወደፊት እሆናለሁ በሚልሀሣብ በጣም ተቸግሬአለሁ ሌላነገርሜሠብአልቻልኩም

  • @oibebanking7276
    @oibebanking7276 Před 5 lety

    tebarekki!!

  • @Ronaldothegoat1234football

    Thank you konjo, please help me, sew fit komo menager eferalehuna.mela yenoresh kehone.

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 5 lety

      ከዚህ ቪድዮ የተማርሽው የለም?

    • @amiraawal9170
      @amiraawal9170 Před 4 lety

      የኔቆንጆ እኔም በጣም ፈሪነኝ

  • @Dagnachewshitaw2
    @Dagnachewshitaw2 Před rokem

    Ayiniyie ewnetim Aynachin nesh Gobez!! Berchi ke Chalish Endet subconcious mindin betiru limadoch tolo reprogam lamdireg,, min madireg endalebin yebelete bibirara tiru new!!!

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před rokem

      ስለ ህሊና ባይሆንም ትምህርቱ ለምን አትሳተፍም በቅርቡ ስልጠና እሰጣለሁ
      t.me/+3y-G_4vqkPMyMTkx

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před rokem

      czcams.com/video/BrPHHNRt7IE/video.html

  • @hiwi0186
    @hiwi0186 Před rokem

    Helpful

  • @entertainmentprime101
    @entertainmentprime101 Před 4 lety

    This was soo helpful thank you.

  • @umemantube3818
    @umemantube3818 Před 5 lety +2

    የኔ እሀት በጣም እናመሰግናለነ እኔ በጣም ይጨቀኞል ሲበዛ ልጆች ሲንጫጩ በጣም ይረብሸኞል በቃ ሁሉም ነገር ጫጫታ ምን ላድርግ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 5 lety

      እራስሽ ላይ መስራት ይኖርብሻል ትግስተኛ እንድትሆኚ::

  • @abebuaddis6468
    @abebuaddis6468 Před 5 lety

    Thanks

  • @salammelkam7940
    @salammelkam7940 Před 4 lety

    ሰላም ብዙ ግዜ በጣም ይጨነቃሉ አብዛኛውን ያለ ምክንያት ነው ወይን ተነሺ የሆኑ ተያዙ ለዚህ በጣም ትልቅ አፍቴ ፈልጋለሁ በተለይ ወንዶች ወንድን ዓመት ዳር ማለት በጣም እድለኛ ነው ከሚለው በላይ ግጥም

  • @siradesea3916
    @siradesea3916 Před 5 lety +1

    አይንዬ በጠም ለህብረተሰቡ የሚጠቅም ነገርነው እየሰረሽ የለሽው አምለክ ይርደሽ

  • @meskeremasfaw7370
    @meskeremasfaw7370 Před 5 lety

    Thanks Ayni

  • @lulamohammed374
    @lulamohammed374 Před 4 lety

    Enamesegenalen ayni

  • @rahelm2152
    @rahelm2152 Před 5 lety

    thank u

  • @leylabilu6829
    @leylabilu6829 Před 3 lety

    ene demo film mesrat efegalehu gn betam new meferaw please tebaberign ehte🙏🏿

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 3 lety

      Watch this video
      czcams.com/video/NBgtVd4PVy4/video.html

  • @felekug1826
    @felekug1826 Před rokem +1

    ሰላም አይኔ የኔ ችግር ደግሞ ት/ቤት መልስ በምመልስበት ጊዜ ለመመለስ ሳስብ ገና እንቀጠቀጣለሁ ምንድን ችግር እንደሆነ አላውቅም?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před rokem

      ቪዲዮው ላይ የሰጠሁትን ሃሳብ ሞክሪው

  • @gechtube3308
    @gechtube3308 Před rokem

    ይግርማል እኔንም ይህ ችግር በጣም ያስቸግረኛል ከቻልሽ በውስጥ ባናግርሽ ደስይለኛል pls i need your support and advice ....!!!!!!???????😢

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před rokem

      ሰላም ያው ዋናው በቪድዮ ላይ ያለውን ፕራክቲስ ማድረግ ነው:: join our telegram group t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA

  • @makdj8803
    @makdj8803 Před 8 měsíci

    Yhe smet ene gam ale please erdatash yasfelgegnal

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 8 měsíci

      ሰላም ወንድሜ ቴሌግራም ግሩፖችንጋ ብትቀላቀል መልስ ልታገኝ ትችላለህ አለዚያም በግል መልእክት ብትልክልኝ እመልሳለሁ t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA አመሰግናለሁ

  • @fetatube7025
    @fetatube7025 Před 3 lety

    arif new

  • @hrityteklay8710
    @hrityteklay8710 Před 5 lety

    anamesegnalew aynye

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 Před rokem

    ❤❤

  • @tirualemeyihunatube344

    እናመሰግናለን እኔም በጣም ሲበዛ አይን አፋር ነኝ ከሰው ፊት መቆም አልችልም

  • @sofihassen6009
    @sofihassen6009 Před rokem

    መጀመሪያ ለምትሰጭው ትምህርት አመሰግናለሁ በዚህ ነገር በጣም እየተቸገርኩ ነው ችግሩ ይለያያል ካንድ ሀሳብ ወጣሁ ስል ሌላ እሚስጨንቀኝ ሀሳብ ይመጣል ብትረጅኝ ሂወቴን እየበጠበጠብኝ ነው ቆየ አመሰግናለሁ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před rokem

      Hi Sofi,
      Please join our telegram group:
      t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA
      ከዛን በግል ጥያቄሽን ላኪልኝ:: በጉሩፑ ላይ ሼር በተደረጉት ቪድዮም መልስ ልታገኚ ትችያለሽ:: አመሰግናለሁ!

  • @user-dy4jj5vs2d
    @user-dy4jj5vs2d Před 2 lety

    ሳህ

  • @hairstylis
    @hairstylis Před 6 měsíci

    That’s me

  • @ashuwon4376
    @ashuwon4376 Před 4 lety

    yenem chigir new

  • @BossBoss-nx8uq
    @BossBoss-nx8uq Před měsícem

    በጣም የፍረሀት ሰሜት አለብኝ ጭንቀት እርጂኝ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před měsícem

      በእምነትሽ ፅኚ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር መፍትሔ አለው:: እኔን የሚያረጋጋኝ እሱ ነው::

  • @umuziram8556
    @umuziram8556 Před 5 lety

    Ayniye berchi tru t/t new

  • @user-kd5ov4sf8g
    @user-kd5ov4sf8g Před 5 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @zinabuassefa3905
    @zinabuassefa3905 Před rokem

    ሰላም እህታችን በራከት እባላሌው ያሌኝ ችግር አይኔ አፋር እና ከዚያ በታነሳ የማንቃጥቃጥ ባሃር አሌብኝ ማፍቴዉ??

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před rokem

      ሰላም በረከት ቪድዮ ውስጥ ያሉት መፍትሔዎች ሊረዱህ አልቻሉም?

  • @tadelechabate1730
    @tadelechabate1730 Před rokem

    የኔ ቆንጆ እባክሽ እርዳታሽን እፈልጋለሁ ፍርሀት + ጭንቀት ተደምሮ ሊያሳብደኝ ነው

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před rokem

      ሰላም ታደለች
      ቪዲዮው ላይ የሰጠሁት ሃሳብ አልተመቸሽም?

  • @ZdbintahmedZdbintahmed
    @ZdbintahmedZdbintahmed Před 9 měsíci

    እሽእህት እባክሽምክርእፈልጋለሁ ለእኔአይደለም ባለቤቴ በሚተኛሰአት ይቃዧል እናየማላውቃቸውሰወች ይመጡብኛል ሁሌ እናከእቅልፉ ሲነቃ ቅዥትነው እራስምታትይይዘዋል ከእቅልፉሲነቃ እናምንመፍትሄአለው

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 9 měsíci

      ሳይኮሎጂስት ውይም የስነልቦና ዶክተሮች እንዲያይ አድርጊው

  • @umuyusra922
    @umuyusra922 Před 5 lety

    Hi bemejemerya amesegnalehu
    Kewelid buhala lemimeta chinket mefetehe kalesh eski ebakesh

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 5 lety

      ከባድ ድብርት ከሆነ ዶ/ር አማክሪ:: አንቺ ማስተካከል የምትችይው ከሆነ ግን የሚከተሉትንአድርጊ:
      1. እርፍት አድርጊ: ልጁ ሲተኛ ተኚ
      2. ልጅሽን ሰው ያዝልሽና ለብቻ ወይም ከጎደኛ ጋር ተዝናኚ
      3. የሚያዝናና ነገር እዪ
      4. Fish oil supplement ውሰጂ
      5. ከሁሉም በላይ ይሄእንደሚያልፍ ተገንዘቢ

  • @halemhhabashy396
    @halemhhabashy396 Před 4 lety

    ወላሂ እኔም አሞኝ ከዛ እዳው በጣም ያመኝ ይሆን እያልኩ እፈራ ነበር ግን የጨቀኛል

  • @user-kh6tc1wz6p
    @user-kh6tc1wz6p Před 5 měsíci

    እህቴ ወላሂ እኔ በጣም እማሥበዉን አላቅም ዝምብሎ ይጨቀኝል መጥፈ ነገረ ነዉ የማሥበዉ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 5 měsíci

      መጥፎውን ሐሳብ በመልካም መተካት ያግዝሻል

    • @user-kh6tc1wz6p
      @user-kh6tc1wz6p Před 5 měsíci

      @@InspireHabesha በጣም አመሠግናለሁ እህቴ ለምላሺሺ

    • @user-kh6tc1wz6p
      @user-kh6tc1wz6p Před 5 měsíci

      @@InspireHabesha ሌላሥ መፈትሔ ሞክሬ ነበረግን እቢ አለኝ ይቅረታ መልሺልኝ ዉደ

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye1962 Před 5 lety

    Ehite ebakesh selikeshin edet magegnet echilalew bekefetegna chiger wuseti negn erdatash ejig betam yasefeligegnal ebakish selikishin negerign

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 5 lety

      Please contact me in one of the below ways:
      Facebook.com/inspirehabesha (messenger)
      Email: inspirehabesha@gmail.com
      Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.

    • @amihabsawit300
      @amihabsawit300 Před 2 lety

      @@InspireHabesha ውዴ ለኔም መልሽልኝ ስወድሽ እኔ ዝም ብዬ በጣም እፈራለሁ ሰውፊት ለመቆም ለመናገር በጣም ይጨንቀኛል ትንሽ ነገር ሲገጥመኝ በጠም እጨነቃለሁ እፈራለሁ ነገርግን እጂግ አስመርሮኛል ይህ ፍራቴ እንዴትነው መላቀቅ የምችለው ባክሽ መልሽልኝ❤️😥😥😥

  • @barseakele498
    @barseakele498 Před rokem

    እህት የፍርሀት መንፈስ አለ እሺ

  • @tadelechabate1730
    @tadelechabate1730 Před rokem

    አይኒ እንዴት ነው በግል ባወራሽ ደስ ይለኛል

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před rokem

      ሰላም ታደለች
      ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ
      t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA

  • @AlemMaberate-yr9xb
    @AlemMaberate-yr9xb Před 9 měsíci

    ሰዎች ሲያዪኝ መደናገስ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 8 měsíci

      ሰላም ቴሌግራም ግሩፖችንጋ ብትቅላቀይ መልስ ልታገኚ ትችያለሽ አለዚያም በግል መልእክት ብትልኪልኝ እመልሳለሁ t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA አመሰግናለሁ

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 Před 3 měsíci

    አረ እህቴ እኔም በጣም ጭቀት አለብኝ መጦፎ ነገር ካየሁ ወይም ከሰማሁ እኔም እዳዛው እምሆን ይመስለኛል በጣም እጨነቃለሁ በጣም እፈራለሁ 😢

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 3 měsíci

      የሁሉም ሰው ችግር ነው የሚያስጨንቅሽን ነገር አለማየት እና በደዚህ ሃሳብ ጊዜ በመልካም ሃሳቦች መተካት ጥሩ ነው

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Před 2 měsíci

      ​@@InspireHabeshaእሽ ውደ አመሰግናለሁ❤

  • @user-zz1zn5iz5e
    @user-zz1zn5iz5e Před 2 lety

    እነማሰግነለን እህት እና እኔንም አንድ ነገር ዞቲር የስጨንቃኛል ከቀን ወደ ቀን ተባብሶ ይቀጥላል ነይ እስክ በኮምንት አንድ ምክር ለግሽ በረካ ሁኚ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 2 lety

      ሰላም! ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ
      t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxql

  • @salamsalam7186
    @salamsalam7186 Před 4 lety

    እኔንም ፍርሀትና አይናፋርነት አሸነፈኝ ወይኔ ካንድ ሰው በላይ ስብስብ ብለው ካዋሩኝ ብርጅርጅ ያረገኛል እደህፃን እያዋሩኝ ጥያቸእው እህዳለሁ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      እንደመፍትሄ የሰጠሁዋቸውን ሐሳቦች ተጠቀሚባቸዋ:: ያው ሥራ ይጠይቃል::

  • @BuzuayehuMati
    @BuzuayehuMati Před 5 měsíci

    ምክርሽ ያስፈልገኛል ስልክሽኝ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 měsíci

      Hi Buzuayehu,
      Join our telegram group and ask your questions privately to me: t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA
      You may also find your answers in the group. Thank you❤️

  • @yabsra5890
    @yabsra5890 Před 3 lety

    ማንበብ እችላለለሁ ግን ሰው ፊት ላነብ ስል አፊ ይዘጋል

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 3 lety

      ፍርሃትን እንዴት በብልሃት እናስወግድ በሚል ርእስ የሰራሁትን ቪድዮ እዪ
      czcams.com/video/NBgtVd4PVy4/video.html

  • @martayeberga5010
    @martayeberga5010 Před 2 lety

    እኔም እንደሱ ነው ሚያደርገኝ ውዴ ምን ትመክሪኛለሽ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 2 lety

      ቪድዮው ላይ የሰጠሁትን ሃስቦች ተጠቀሚ ለውጥ ታገኚያለሽ

  • @ayalbishaw6676
    @ayalbishaw6676 Před 3 lety

    እኔደግሞ ስራቦታላይ ቁጭስል የምሰራው ከሌለኝ አምሮየ በጣም ይወሳሰብብኝ እና ይጨንቀኛል እባክሽ መልሽልኝ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 3 lety

      እራስሽ በመልካም ነገር ቢዚ አድርጊው። መፃፍ በማንበብ፣ መልካም ነገሮችን በማሰብ።

    • @ayalbishaw6676
      @ayalbishaw6676 Před 3 lety

      @@InspireHabesha እሽ አመሰግናለሁ

  • @almazngatu5511
    @almazngatu5511 Před 5 lety

    Enan Rasu Askn ...hahaha zehon sednes kkkkk

  • @Tube-yn1bu
    @Tube-yn1bu Před 2 lety

    እኔ መድረክ ላይ ተነስቼ መናገር አልችልም ልቤ ይመታል እርጂኝ 😌

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 2 lety

      ያው በልምምድ ይስተካከል። ቪድዮው ላይ የሰጠሁትን ምሳሌ ተጠቀሚነት። join our telegram group for more discussion t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety

    አይኒ አመሠግናለሁ

  • @marsilasmarsilas3260
    @marsilasmarsilas3260 Před 5 lety

    Bemindinew magengish/ mawerash

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 5 lety

      Please contact me in one of the below ways:
      Facebook.com/inspirehabesha (messenger)
      Email: inspirehabesha@gmail.com
      Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.

    • @marsilasmarsilas3260
      @marsilasmarsilas3260 Před 5 lety

      @@InspireHabesha ameseginalehu betam

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 5 lety

    Hi aynye

  • @zeharamohamed1094
    @zeharamohamed1094 Před 5 lety

    በእናትሸ ደውይልኛ እኔ አንችን ማግኝት እፌልጌለሁ 2064128160

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 5 lety

      Here is how to contact me:
      Facebook.com/inspirehabesha (messenger)
      Email: inspirehabesha@gmail.com
      Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 Před rokem

    ❤❤

  • @123hulu
    @123hulu Před 5 lety

    እናመሰግናለን