አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • አብዝቶ ማሰብ እና መጨነቅ እንቅልፍ ለነሳን፣ ከአቅም በላይ ሆኖ ላስቸገረን ሁሉ ሳይንሳዊና ቀላል መፍትሄዎችን እናወራለን።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Komentáře • 1,1K

  • @hubehube5931
    @hubehube5931 Před 2 lety +121

    6ኛው አንተ መቆጣጠር ማትችለውን ለፈጣሪክ ስጥ👍👍👍ወላሂ እውነት ነው ፈጣሪክ ጥሎ አይጥልክም አንተ ብቻ በአላህ ተመካ

    • @FurtunaFseha
      @FurtunaFseha Před rokem +2

      I’m Theron Owen

    • @maammeabdulqaadir6934
      @maammeabdulqaadir6934 Před rokem

    • @user-uz1pd3xq3u
      @user-uz1pd3xq3u Před 11 měsíci

      😊

    • @siaw5419
      @siaw5419 Před 10 měsíci

      ልክ ነዉ በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል!!! ግን ለሱ ብቻ ጥለህ እንዳትዘፈዘፍ,ጥረት ይጠይቃል😊

    • @ZahraAlanazi
      @ZahraAlanazi Před 5 měsíci

      ​🎉😢🎉🎉.😢🎉😢🎉😮🎉😮🎉.😮😢 😮 😮 😮)😢 😢😢🎉😮😢😢 🎉😢😢😢😂😮 😢😢🎉😢 😢 🎉😢😢 😢😢😢🎉 ው😢😢😢😢🎉😢😢😢🎉😢🎉ም😢🎉😢😢፣🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢ም😢😢😊😊😊🎉ር🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉!🎉🎉🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉😢😢🎉፤😢😢 🎉፰😢😢🎉🎉😢🎉😢፰😢😢😢፰🎉😢😢🎉😢፰🎉-😢🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉😢🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉😢😢ን😢🎉😢🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉😮😢🎉😢🎉🎉🎉😢😢🎉🎉😢😢🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😮🎉🎉🎉😢🎉😢😢🎉😢🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉🎉😢🎉😢😢🎉😢😢😢🎉🎉😮🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😮🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉😢🎉😢😮🎉😮🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉😢🎉🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉🎉😢😢🎉🎉🎉😢🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉😮🎉😮😮🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉😢😢🎉🎉😮🎉😢🎉😢🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮🎉😮😮😢🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉😢😢🎉🎉😢😢😢🎉😮🎉🎉😮😢🎉😮🎉🎉😮😢😮😮😮🎉🎉😢😮😮😮😮😮😢😮😮😢😮😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😮😮😮🎉🎉😢😮😢😮😮🎉🎉😮😮😮🎉😮😮😢🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉😢😢🎉😢🎉🎉😢😢🎉😮🎉😢🎉😮🎉😮🎉😮🎉😮🎉😢🎉😮😮😮😮😮🎉🎉😮🎉😮🎉😢😮😮😮🎉😮🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉😢😮🎉😮😮🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉😮🎉😮🎉😮🎉😮🎉😢🎉😢🎉😢🎉😮🎉😢🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉,$@* 🎉🎉🎉😢🎉

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 Před 2 lety +64

    "እየሱስ,..እናንተ ሸክማችሁ የከበዳችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ",።..

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před rokem +2

      እሱ ለራሱ ሀሳብ ላይ ነው እንኮን ላንቺ ሊሆን

    • @user-yh5hv9yz2v
      @user-yh5hv9yz2v Před rokem +1

      ​@@user-od6kz2rq6zአፌቁርጥ ይበል አቦ🎉

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 5 měsíci

      ​@@user-od6kz2rq6zአህዛብ መሀመድ ውሻ

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 5 měsíci

      ​@@user-yh5hv9yz2vግም አህዛብ ከሀዲ

    • @user-vr3cr2lm9e
      @user-vr3cr2lm9e Před 4 měsíci

      5እና6ተኛው

  • @johnamare8767
    @johnamare8767 Před 2 lety +54

    አንተ ትክክለኞ ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ የኔ ጀግና መምህር አንተነህ ።

  • @sarademelash4241
    @sarademelash4241 Před 2 lety +161

    ስድስተኛውን ወድጄዋለው ልክ ነው ሁሉም ከፈጣሪ አገዛዝ ስር ነው ለጭንቀታችን ሁሉ መፍትሔ ያለው እሱ ጋር ነው ስህነ እናመሰግናለን ❤

  • @amirsufiyan3542
    @amirsufiyan3542 Před 2 lety +112

    6. በእምነትህ ጠንክር...መቆጣጠር የምትችላቸው ነገሮች ላይ ብቻ አተኩር...መቆጣጠር የማትችላቸውን ነገሮች ለፈጣሪህ አሳልፈህ ስጥ👋👋👋

  • @TiruB
    @TiruB Před 2 lety +114

    የጭንቀት ትርፍ ድህነት ነው መስራት ያስከብራል ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም ለሀገራችንና ለህዝቦቿ ይሁን 💚💛❤️

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 Před 2 lety +40

    እግዚያብሄር ይርዳን ጭንቀት ውስጥ ለሆንን ሁሉ እሱ ፈጣሪ ይረከበን 🙏

  • @user-xr2zf5sz8k
    @user-xr2zf5sz8k Před 11 měsíci +4

    በዚህ ጭንቀት በበዛበት ዘመን እንደአንተ አይነት መምህር ማግኘት መታደል ነው ። ይሀኸንን ፕሮግራም ለሚከታተል ሰው እራሱን ይለውጣል የሚል ተስፋ አለኝ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hanabelay7574
    @hanabelay7574 Před 2 lety +88

    ሁሌም ከፍ ያለው ቦታ ላይ ተቀመጥልኝ አንተ የምታነሳቸው ሀሳቦች ለሂወቴ መሰረት እየጣልክልኝ ነው እና ራሱን የቻለ ማስታወሻም አዘጋጅቼ እየፃፍኩ ነው የማዳምጥህ ወረቀት የያዘውን አይለቅ ይባል የለ ወደፊት ልጆቼም ያነቡታል ። ክበርልኝ ወንድሜ ።

    • @ethiohealth1346
      @ethiohealth1346 Před 2 lety +1

      Ohhhhhhhhh.......gerami vedio!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @tarikunegash616
      @tarikunegash616 Před rokem +1

      ሙሉ ለ ሙሉ እጋራዋለሁ!

    • @APrime-xe6xm
      @APrime-xe6xm Před rokem

      በጣም አመሰግነለሁ የኔን የውስጤን ያወራህ ነውየመሰለኝ

    • @mahikwt1457
      @mahikwt1457 Před rokem

      Wwwwwwwwwwwwwwwww

    • @mahikwt1457
      @mahikwt1457 Před rokem

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol Před 2 lety +40

    እውነት ነው ውድማችን በርታ በርታ አላህ እድሜ ጤና ይስጥልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈👍👍👍👍👍👌💯💯💯💯💯💯

    • @sabagebrehiwot6250
      @sabagebrehiwot6250 Před 2 lety

      ለፈጣሪያቸው መነጋገር ያልከው እሰማማበታለው ።

  • @sabateshome4388
    @sabateshome4388 Před 2 lety +15

    ምንም የሚጣል የሚመረጥ ነገር የለም ከአንተ ንግግር ሁሉም ምግብ ነው !!!

  • @hayattube3354
    @hayattube3354 Před 23 dny +1

    እኔን በጣሥ የሣበኝ ንግርር ወደፈጣሪያችሁ ተጠጉ ያልከው ነገር እና ትንንሽ ሐሣብ ሢመላለሡባችሁ ልጆችን አጫውቱ እንድሁም በስራ ቢዚ ሁኑ ያልከው እኔ ሁሌም እጠቀመዋለሁ አመሠግናለሁኝ❤❤❤❤❤❤

  • @tube-nf7jo
    @tube-nf7jo Před 2 lety +55

    ማሻ አሏህ ሁሉም ምርጥ ሀሳብ ነዉ ለኔ የመጨረሻዋ ሀሳብ ተመቼችኝ ትክክል ነዉ የአሏህ እዝነት ከሁላችንም ጋር ነዉ እኛነን እንጂ የሸይጣን ገመድ የሆነዉ!

  • @finote6805
    @finote6805 Před 2 lety +59

    ስነ ወርቅ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዩቱብ የሚጠቀም ብዙም የለም እባካችሁ ይህ መልካም የሂወት ምክር በአደባባይ ህዝብን ለመሰብሰብና እንደ ጉባኤ ፕሮግራም እየያዛችሁ አስተምሩልን ቪዲዮዉን ሊያዩት የሚችሉ ከሐገር ዉጭ ያሉ ብቻ ናቸዉ

    • @abe____tube9158
      @abe____tube9158 Před 2 lety +5

      ትክክል ብዙዎች ጋር መድረስ ያለበት ትምህርት ነው ለወጣቱ

    • @hayatali5809
      @hayatali5809 Před 2 lety +5

      ትክክል ወጣቶች ተማሪዎች ተስፍ ቆርጠው ቁጭ ብለዋል

    • @user-se7zo4wd5d
      @user-se7zo4wd5d Před 2 lety +5

      ትክክል ቡዙ ሰዎችን ያነቃ ነበር

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před 2 lety +4

      እውነት ነው

    • @user-eq1sr3iu1o
      @user-eq1sr3iu1o Před 2 lety +3

      ጥሩ ና መልካም ሀሳብ ነው።

  • @frezertezera1841
    @frezertezera1841 Před 2 lety +12

    የእውነት ከእግዚአብሔር እና ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና ከቅዱሳን በታች ህይወቴን ቀይረኸዋል እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @tigistdebebe4091
    @tigistdebebe4091 Před 2 lety +12

    ስድስተኛውን በጣም ወድጀዋለሁ እውነት ነው ከፈጣሪ ውጪ ህይወትን የሚያስተካክል ማንም የለም የሚያስጨንቀንን ነገር ሁሉ ለፈጣሪያች መተው ብቻ ነው እሱ መልካም ነው እና 🙏🙏🙏!!!

  • @ahmedinjemaltemam
    @ahmedinjemaltemam Před 2 lety +10

    ለኔ ሁሉም ተመችቶኛል ሁሌም ቢሆን አንተ የምታነሳችው ሀሳቦች ይመቹኛል እኔ በአንታ ምክራዊ በሆኑ ሀሳቦች ብዙ ተቀይሬአለው ቀጥልበት ወንድሜ አላህ ከአንተጋ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @SalamSalam-uy8cg
      @SalamSalam-uy8cg Před 10 měsíci +1

      እኔም በሄወቴ ትልቅ ለውጥ አጥቻለሁ ወንድምችን ተባረክ ያሰብከው ይሳካ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yazufikr2717
    @yazufikr2717 Před 2 lety +11

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው አመሰግናለሁ
    በአንተ ፕሮግራም ደስተኛ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @user-dy3ur1jn7w
    @user-dy3ur1jn7w Před 2 lety +11

    ጥድፍያው ሃሳብ እና ሃሳብህ ለፈጣሪ መስጠት በጣም ነው የወደድኩት ወንድሜ ተባረክ 👍👍🙏

  • @user-pt4kq3kh4t
    @user-pt4kq3kh4t Před 2 lety +6

    ❤️❤️❤️❤️❤️ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድምየ የኔ መምህር ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ 👍👍👍👍👍👍

  • @aberaeshetu7691
    @aberaeshetu7691 Před 2 lety +7

    እናመሰግናለን ኢንስፓየር ኢትዮጲያ በርቱልን

  • @yohanneswoubishet4027
    @yohanneswoubishet4027 Před 2 lety +3

    ሁሉም ግሩም ናችው፣ ስድስተኛው ግን ከሁሉም በላይ ድንቅ ነው። እናመስግናለን!

  • @sosumydam7501
    @sosumydam7501 Před 2 lety +10

    ሁሉም በጣም አርፍ ትምህርት ነው በይበልጥ 6ተኛው በጣም ነው የተመቸኝ ኑርልን ወንድም

  • @beemnethiluf954
    @beemnethiluf954 Před 2 lety +5

    6ኛውን ግን 1ኛ ላይ ብናደርገው ጥሩ ነው ግን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክልህ ያወቁትን ለሌሎች ማሳወቅ አዋቂነት ነው!

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +30

    እኳን ደሕና መጣሕ ስነ ወርቅ የኛ ጀግና ሁሉንም ሰምቸ እኮምታለሁ የምዬ የተዋሕዶ ልጆች በምልጃዋ የምታምኑ እኳን አደረሳችሁ ቅድስት ኪዳነምሕረት ከክፉ ሁሉ ነገር ትጠብቃችሁ

    • @Tarikennn
      @Tarikennn Před 2 lety

      እህቴ ተመሳሳይ በሆነ ይዘት ላይ አየሰራሁ ነበር... ጥሩ ነገር እየሰራሁ ይሁን አይሁን ላውቅ አልቻልኩም....1ዱን አይተሽ አስተያየት ብተሰቺኝ ሞራል ትሆኚኛለሽ 🙏🙏

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +1

      @@Tarikennn እሽ የኔ አስተያዬት ሞራል ካሆነሕ አይልካለሁ

    • @Tarikennn
      @Tarikennn Před 2 lety

      ከልብ አመሰግናለሁ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @nathnaelhenok908
    @nathnaelhenok908 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tegistmoh2931
    @tegistmoh2931 Před 10 měsíci +2

    የውነት እመቤቴ እረድታኝ በሰላም ሀገሬ ገብቸየ ያንተን ውለታ በሂውቴላይ ምናይነት ታምር እደሰራህ አተ ምንያህል በኔላይ ትልቅ ውለታ እደዋልክልኝ የምመስክርበት ባደባባይ ቆሜየ ግዜ አገኚ ይሆን. ስነወርቅ ታየ አምናለሁ ይሳካልኛል እመሰክራለሁ እብዙ ሰው ምሀል ቁሜ 😢😢😢😢አመኑኝ

  • @selinalovely6796
    @selinalovely6796 Před 2 lety +2

    ሁሉም በጣም ጠቃሚዎች ናቸው ስደተኛው ግን ከሁሉም ይበልጣል በጣም አመሰግናለው ኑርልኝ እግዚያብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ወንድሜ

  • @addisalemsefu3441
    @addisalemsefu3441 Před 2 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን ወነድማችን ክበርልን ብዙ ነገሬን ቀይረውታል ያንተ ምክሮች ከ 6ቱ በዋናነት የወሰድኳቸው ተንንሽ ሀሳቦችን ከውስጤ ማስወገድ እንዳለብኝ እና ከባድ ሸክሜን ለፈጣሪዬ መስጠት ነው👏👏

  • @jsjdnjsooha75
    @jsjdnjsooha75 Před rokem +2

    በእምነትህ ላይ ጠንክር ..መቆጣጠር የምትችላቸውን ነገሮች ላይ ብቻ አተኩር..መቆጣጠር የማትችላቸውን ነገሮች ለፈጣሪህ አሳልፈህ ስጥ👌

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 Před 2 lety +1

    ሁሉም እዉነት ነዉ በተለይ የማይቻለዉ ለእ|ር መስጠት መታመን ነዉ እ|ር ስዉር እጅ አለዉ
    ይጨምርልህ ተባረክ ብያለሁ

  • @habetamuabebe13
    @habetamuabebe13 Před 2 lety +2

    ወወዉ በጣም ነው ደስ የአሌኝ ሁሉ ተመችቶኛል በሁንት ጌታ ከዛም በላይ እዉቀትን እና መስተዋል ጥበብን ይስጥ ጌታ ተባረክልን

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 Před rokem

      😍😍😍😍😍😍👍❤❤❤❤👂👂👌👌👌

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 Před 2 lety +2

    ጀግና ልጅ አመሰግናለሁ ዛሬ የሆነ ዉስብስብ ነገር ተጨንቄ ነበር ግን ከሰዓት በኋላ አባሪሪያለዉ ያንተ ምክር ደግሞ ተመቸኝ ፣ ሁሉም ነገር በግዘዉ ወብ ይሆናል ፣ ዋናው በእግዚአብሔር ማመን ፣ መታገስና መስራት።

  • @AVibekeleengdawRemax
    @AVibekeleengdawRemax Před 2 lety +3

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የሰጠኸን ውድ ወንድማችን ሁሉም ትክክል ነው አጥብቆ በመጨነቅ የሚጨመር ነገር የለም ግን እኛ ሰዎች አንድ ችግር ሲገጥመን ስለዚያ ችግር አብዝተን መጨነቅ እናዘወትራለን ይህ ደሞ ጉዳት እንጂ ምንም ጥቅም የለውም በጣም እናመሰግናለን ሰላምህን ያብዛልህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Před 2 lety +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን ሁሉም ጥሩነዉ በዋናነት 6 በጣም ተመችቶኛል

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Před rokem +1

    ሁሉም ታመችቶኛል ግን የመጨራሸና /6 እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዘልክ ወንድሜ💓

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 Před 2 lety +5

    ከፈጣር እገዛ ጋር ያንቴን ትምህርት ወይም የሚትሰጠን ሃሳብ ወደ ራሳችን ወሰደን የተግባር የማንሆንበት ምክንያት የለም ተባረክ ከልብ እናመሰግናለን

  • @hamabrahamabra9225
    @hamabrahamabra9225 Před 2 lety +7

    ሁሉንም በጣም ወድጃቸዋለው 👍... እጅግ በጣም አመሰግናለው ወንድም....keep it on ..GOD bless you brother👏

  • @HabtamuDaka-it7hr
    @HabtamuDaka-it7hr Před rokem

    እግዚር ዘመንህን ይባርክልህ ወሳኝ በሆነ ሰዓት ፈጣሪ አንተን ላከልኝ ቅዱስ ቃሉ ላይ እንደሚለው እግዚአብሔር በአንዱም በሌላ ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ይላል ማስተዋል ስለሰጠኝ አመሠግነዋለው።

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 Před 2 lety +2

    ዋው ሁሉም ጥሩ ነው ግን ስድስተኛው ተመቸኝ ገላጋይ ነው ተባረክ ወንድማችን።

  • @user-hm2wq8qp2w
    @user-hm2wq8qp2w Před 2 lety +5

    ዋውውውውውው የሚገርም ሓሳብ ነዉ በጣም እናመሰግናለን አባቴ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ayelech1954
    @ayelech1954 Před rokem +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።እናመሰግናለን !

  • @ajealajeal
    @ajealajeal Před 2 lety +2

    እውነት ነው በስውር የለመነው በግልፅ የምከፍል አምላክህ አለን ሃሳብ ጪንቀትን ለእግዚአብሔር እምስጥ ይህ ተመቸኝ

  • @biinii__ye__Arsii__lij
    @biinii__ye__Arsii__lij Před rokem +3

    እኔ ብዙ ጊዜ አዎ የአዕምሮ በሽተኛ ነኝ እና እራሴን ምን እንደማስብ አላውቅም ዝም ብየ እንዲህ አይነት የአእምሮ ህመም ነው ያጋጠመኝ እንዴት ወደዚህ ምድር እንደመጣሁ የአእምሮ በሽተኛ ነኝ እባኮትን የምታውቁ ካላችሁ ምክንያቱን ንገሩኝ! ?🤲

  • @meaza5566
    @meaza5566 Před 2 lety +5

    There is nothing that I can say no Necessary All is helpful thank you brother 🙏🏽

  • @Alem844
    @Alem844 Před rokem +1

    ሁሉም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata Před 3 měsíci

    ኡኡፍፍ በእውነት ተባረክልኝ የኔ አባቴ እወድካለሁ እኔ ከነዚህ ሃሰቦች የሚለየው የለም እንድተግበር ጌታ ለኔ በጸጋ ይርዳኝ🎉

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 Před 2 lety +4

    It feels like preaching and Amen 🙏🏾

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn7488 Před 2 lety +4

    Thank you so much, it is a very accurate and acceptable point.

  • @almyn8439
    @almyn8439 Před rokem

    በእዉነት 6ኛዉ እዉነት ነዉ ስለኔ የተወራ መሰለኝ እናመሰግናለን ትምህርትህ ወይም ምክርህ ልዩ ነዉ አግዚአብሄር ባለህ ላይ ይጨምርልህ

  • @user-cd1jn2vq3t
    @user-cd1jn2vq3t Před 11 měsíci

    ሁሉም የተናገርከው የኔ ህይወት ነው ሁሉም ተመቾቶኛል ዘመንክ ይባረክ ይህን እየተከታተልኩ እንደምቀየር እርግጠኛነኝ

  • @Tarikennn
    @Tarikennn Před 2 lety +15

    ቤተሰቦች ተመሳሳይ በሆነ ይዘት ላይ አየሰራሁ ነበር... ጥሩ ነገር እየሰራሁ ይሁን አይሁን ላውቅ አልቻልኩም....1ዱን አይታቹ አስተያየት ብተሰጡኝ ሞራል ትሆኑኛላቹ 🙏🙏

  • @abufirdowstube
    @abufirdowstube Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ ብያለሁ ደስ ይላል ከምር አላህ ልባችንን ያስተካክልልን።

  • @user-fg5ii3jp8s
    @user-fg5ii3jp8s Před 4 měsíci

    6ቱም መፍትሄ ጠቅመውኛል
    በርታ
    ስነወርቅ
    ወርቅ የሆነ ትምህርት ነው፡፡

  • @user-yr2hy6zf1z
    @user-yr2hy6zf1z Před 2 lety +2

    ጨንቀት ሲይዘኝ ያንተን ምከር እይስታወስኩ ቶሎ ከጭንቀቴ እመለሳለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ስነ 🙏🙏❤

  • @astergetachew4629
    @astergetachew4629 Před 2 lety +2

    እኔ ያንተ አንቂ ንግግርህ በጣም ከሚያስደስተኝ አንዱ ለፈጣሪ ስጥ የምትለው ቃል ይገዛኛል እና 6ኛውን ወድጄዋለሁ ከሱ ውጭ ምንም የለምና

  • @tgshow2290
    @tgshow2290 Před 2 lety +3

    ብዙ ጊዜ አነቃቂ ሰውችን አንድ ባንድ ተከታትያለሁ ያንተ ግን "ስኔ" እውስጥ ገብቶ ይሰራል ታምረኛ ነህ !

  • @mesertteferi6891
    @mesertteferi6891 Před rokem

    ስድስተኛው እጅግ ድንቅ ምክር ነው አሳልፎ ለፈጣሪ
    መስጠት በቃ ከዚህ በላይ ምን አለ ተባረክ ወንደሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ::

  • @yajibushalregassa225
    @yajibushalregassa225 Před 2 lety

    በእውነት በጣም ገራም ምክርነው ከሁሉም በላይ የእግዚአብርን ቃል ስለምትጠቀም።

  • @kalkidantebkew6505
    @kalkidantebkew6505 Před 2 lety +1

    በጣምአመሰግናለሁ ሁሉም ሀሳቦችህ ገቢናቸዉ ግንበተለየ እኔም እምጠቀመዉ ችግርን መፃፍና አሳልፎ ለፈጣሪመስጠት ነገሮችን ቀላል እዲሆኑ ያደርጋልና አመሰግንሀለሁ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kasahunkasahun6922
    @kasahunkasahun6922 Před 2 lety +1

    ስድስተኛው ተመቺቶኛል ብሮ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቅህ ጭንቄንና ሸክ ሜን አቀለልክልኝ🇪🇹❤

  • @redwandemissie7231
    @redwandemissie7231 Před rokem +1

    ሁሉም ተመችቶኛል ዘመንህ ይባረክ

  • @user-yr2hy6zf1z
    @user-yr2hy6zf1z Před 2 lety +2

    🙏🙏🙏 አንተን ፈጣረ ሰጦናል ክብር ይገባዋል ኑርልን♥

  • @user-do9rh7vy8z
    @user-do9rh7vy8z Před rokem

    6ቱበጣም የኔና ለኔ የምሆኑ መፍትሄነው ዋው በምገርም መንገድ ነው የገለፅከው በጣምአደንቅህ ና አከብርህ አለው🎉🎉🎉

  • @mintesnotgetahun7606
    @mintesnotgetahun7606 Před 2 lety +1

    እውነት እዬ ቪዲዬ አስተምሮኛል ለውጣኛል አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ቀለል አለኝ ሀሳቤ ሁሉ

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ይባርክሕ በብዙ ልክ ነዉ ፈጣሪ እያለ እንዲሕ አብዝቶ መጨነቅ

  • @tameneabay2573
    @tameneabay2573 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ጠቃሚ ነው
    የምትፈልጉትን ብቻ ማሰብ የሚለው ተመችቶኛል

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o Před 2 lety +1

    ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን እዉነት በአጭር ጊዜ ካለሁበት ችግር የአንተን ፕሮግራም በማየት ህይወቴ ተቀየረ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @user-ni6wu3nz2n
    @user-ni6wu3nz2n Před 2 měsíci

    የኔ ጣፈጭ ፈጣር ካተጋ ይሁን

  • @genet_tesfa_mikel
    @genet_tesfa_mikel Před rokem

    በጣም የሚደንቅ አጀንዳ ነዉ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @aeshaadem9559
    @aeshaadem9559 Před rokem +1

    ማሻአላህ ምርጥ ሰው ነህ ሁሉም ልዩ ናቸው በበለጠ ግን 6ተኛው በጣም ለኔ ወሳኝ ነው

  • @tedrosberhan2310
    @tedrosberhan2310 Před rokem +1

    The best voice good entrusted

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍፍ እደመጨረሻዉ ልቤን ሰርስሮ ነዉ የገባዉ የምሬን ተባረክልኝ በብዙ ወንድሜ

  • @workeyekefalijgebre5061
    @workeyekefalijgebre5061 Před 2 lety +1

    ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ።

  • @AynalemNegash
    @AynalemNegash Před rokem +1

    thank ypu bro long Live 4u & Ur family

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před 2 lety +2

    እዉነት የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እናመሰግናለን ሁሉም አስብ መልካም ነው ።❤

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t Před 2 lety

    6ቱም ጠቃሚ ምክር ናቸው ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን አርፍ መልክት ነው የምታስተላልፍ ፈጣርይ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Před měsícem

    አመሰግናለሁ አሁን ሰላሁበት ሁኔታ ሰለቃረብክ በረታ brother God job alhmdulilah 6✌️ya Hulme negr allah ywesnew aeykrm

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Před 2 lety

    ይህ ዝግጅት በጣም ጠቃሚ ነው እንደምቀየርበት
    አልጠራጠርም አመሰግናለሁ ተባረኩ .....

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 Před 2 lety

    በጣም ግሩምና ጠቃሚ ምክርህን አዳምጠናል እናመሰግናለን ከተናገርካቸው ሁሉ ምንም የሚወድቅ የለውም ተባረክ።

  • @eteneshibadada7485
    @eteneshibadada7485 Před 2 lety +1

    ብዙ የሚያስጨንቅንን በተለይ የሀገራችንን ጉዳይ ለፈጣሪ እንሰጣለን🙏ጥሩ አካህሄድ ጠቅዋሚ ሀሳብ አለህ እናመስግናለን🙏

  • @user-cv6yr1ey2f
    @user-cv6yr1ey2f Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ !!🥳🥳🥳

  • @emebetamare1654
    @emebetamare1654 Před 2 lety

    እኔ ላንተ ቃል የለኘም እድሜና ጤና ይሰጥህ በርታ አገላለጽ በጣም አሪፍ ነዉ በዚ ቀጥል ሁሌም ታስተምረኘለህ ፀጋህ ይብዛ

  • @rahelmekonnenteklemariam5559

    አመሰግናለሁ ለእኔ ሁሉም ያልካቸው እጅግ ጠቃሜ ናቸው ለመንጨነቀው ሁሉእግዜር ይርዳን

  • @woynharegaschale3395
    @woynharegaschale3395 Před rokem

    በጣም ጎበዝ ነህ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @ssd7247
    @ssd7247 Před 2 lety +2

    ስድሰተኛዉ በጣም ደስ የምል ነዉ ሁሉንም ለእግዚአብሔር መስጠት ነዉ

  • @user-iz5cz3cx6m
    @user-iz5cz3cx6m Před 6 měsíci

    እኔ የተመቸኝ ለማሰበው ነገር ቦታ ሰጥቼ ማሰብ ሌላኛው ደሞ የሚያሳሰበኝን ነገር ለእግዚአብሔር አሳልፎ መሰጠት ❤

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 2 lety +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ሁሉም የሰጠሀቸው ምክር ለኔ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 Před 2 lety +2

    አገላለፅህ 1ኛ ነው 👌👌ሁሌም የምታነሳቸው ሀሳቦች አስተማሪ ናቸውና በርታ ወንድሜ

  • @meaza8754
    @meaza8754 Před 2 lety +1

    ጤና ሰላም ፍቅር አንድነት መቻቻል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን አሜን 👏🥰
    እናመስግናለን

  • @merrymerry4262
    @merrymerry4262 Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለው ።እንደሁል ግዜው ጠቃሚ የህይወት ትምህርት ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።

  • @ZeynuJemal-d5j
    @ZeynuJemal-d5j Před 16 dny

    ኑሪ ልኝ የኔ አዋቅ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @user-fz2sv9bi4p
    @user-fz2sv9bi4p Před rokem

    ሁሉም ግን 6 የበለጠ ተመቸኝ ሰላምህ ይብዛ

  • @user-um2qk1cn5i
    @user-um2qk1cn5i Před 2 měsíci +1

    አንተን ለማመስገን ሆና ለማድነቅ ቃላት ያሠኛል❤

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit Před 2 lety +1

    አሪፊ ነው እናመሰግናለን

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Před 10 měsíci

    ለኔ የተመኝ የመጨረሻው ነው ክበርልን ወድማችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ብዙ ነገሬን አተኣክያለሁ ባንተ ትምህርትና በፈጣሪ ፈቃድ👍👍🙏

  • @user-ey9xk2mz5w
    @user-ey9xk2mz5w Před rokem

    ጀግና መምህር ነህ ስለወኩህ ደስ ብሎኛል

  • @urud8496
    @urud8496 Před 2 lety +1

    ተባረክልን ምርጡ ወንድማችን

  • @lemlemmekonnen5127
    @lemlemmekonnen5127 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ለኔ የምትነግረኝ ነው የሚመስለው ምክንያቱም ሁሉም የተናገርከው የኔ ችግሮች ናቸዉ አሁን ግን እራሴን አስተካክለው አመሰግናለሁ 🙏❤️🙏