የምንፈራው ለምንድን ነው? || Why Do We Fear? - ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 62

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 Před rokem +6

    ሀይ
    አቶ አሸናፊን መስማት ከጀመርኩ ቆየው ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት እያደረኩ ነው ያለውት አረብ ሀገር ነው! ብዙ ሰሚናሮችን ከሀገራችን አነቃቂዎች ጀምሮ እስከ አረበኛ የተለያዩ ሰዎች የሚሰጡትን አዳምጣለው! ግን አቶ አሸናፊ ይለይባኛል! ረጅም እድሜ እመኛለው! ከዚህ በላይ ከፍፍፍፍፍፍፍፍ በልልን ! የማስረዳት ብቃት 1ኛ! ደጋግሜ ነው የምሰማው! ለሌሎችም ሼር እያደረኩ ነው ! እንወድሃለን! ኑርልን አሼ!

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Před rokem +5

    አቶ አሸናፊ ታዩ የተባለው ለምንድነው ምድረ አቶዎች ጋር እኩል? የዩንቨርስቲ መምህር እንደነበርም ይናገራል እና በማእረግ ስሙ ለምን አይጠራም ነው አይፈልገውምና ነው? ካልሆነ አሁን በሚሰራው ስራ ለምን አይጠራል እሱ ባይፈልግስ አቶ ስትሉት የምር ደስ አይለኝም ይሄም አላግባብ መተናነስ ይመስለኛል። ትምህርቱ አፍ ነው የሚያስከፍተው እናመሰግናለን።

  • @habtamasefa2843
    @habtamasefa2843 Před rokem +20

    እሚገርም ነው ብዙ ነገሮችን በመፍራት አጣዋቸው አሁን ላይ ሆኜ ሳስብ ስለፍራቴ አወኩ ለካ ዝም ብሎ መኖርም ያስፈራል ክብር አንተን ለሰጠን እግዚያብሄር

  • @ditesfu6932
    @ditesfu6932 Před rokem +3

    ሀጥያት-ፍረሃት-ተስፋመቆርጥ...የመጀመሪያ ዉ ስዉ ፍርሀት የተስማዉበመፀፍህ ቅዱስ አዳም ነዉ ምክንያቱም ሀጥያት በመስራቱ! እንደኔ እምነተቢስ ስለሆንነዉ ፍረህት የሚስማን!!

  • @seadamohammed-tb1ie
    @seadamohammed-tb1ie Před rokem +3

    በጣም አመሰግናለሁ ፍርሀቴም ጭንቀቴም ሁሉ ይጠፋል አንተን ስሰማ

  • @tazebworku
    @tazebworku Před rokem

    impact seminar በኔ ህይወት ውስጥ ድንቅ ውጤት አምጥቷል አሸን እና የስራ ባልደረቦችን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 Před rokem +3

    asha በጣም ትገርማለህ ክፍል አንዱን ብዙ ግዜ አዳመጥኩት ተለየብኝ በፊት ከማዉቀዉ ማለቴ ነዉ ተባረክ

  • @saifsaeed505
    @saifsaeed505 Před rokem +12

    አቶአሸናፊ ስልፈርሀት እና ስለጨቀት ትንሽ በርከት አድርገህ ደጋግመህ ስራ ቢደዉ በጣም ብዙዉ ሰዉ በጨቀት እና በፍርሀት የተሞላ ነው ታደርሱልኝ ዘንድ በትህትና በፈጣሪ ስም እጠይቅቻሁ አለሁ አድርሱልኝ ለአቶ. አሸናፊ በጣም በጨቀት እና በፍርሀት ልንሞት ነው ወጣቱ ሁሉ

    • @abdlove3726
      @abdlove3726 Před rokem

      በጣም ጨንቆሀል ማለት ነው 🤗😁

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 Před rokem +3

    እናመሠግናለን መ/ምህር አሼ ስሙኝማ የኔ ፍርሀት ለየት ይል ነበር ምን እደሚያስፈራኝ እንኳ ሳላውቅ ዝም ብየ እቦቀቦቅ ነበር ልክ እኔ ማነኝ የሚለውን ጥያቄ ስመልስ ሁሉም ነገር ግልፅ ሆነልኝ የአሼ ትምህርት ነብስ ይዘራል አገር ስገባ የመጀመሪያ እቅደ የአንተን እና የዳውትን ሴሚናር መውሠድ ነው ኢንሻአላህ

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim Před rokem +5

    I’m in love with this guy ❤

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 Před rokem +5

    መምህረይ ኣምላኻ ይባርካ!

  • @Efi2127
    @Efi2127 Před rokem +4

    ከመሬት ወዴት ይወደቃል ትለያልህ አባታችን😍🥰😍

  • @shafajirata7680
    @shafajirata7680 Před rokem +2

    ዕድሜና ጤና ይስጥክ ውድ አባት!!

  • @alemeshete1467
    @alemeshete1467 Před rokem +5

    ይሄ ትምህርት ለአመታት መልስ ያጣሁበትን የህይወቴን ጥያቄ ነው የመለሰልኝ
    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 Před rokem +3

    ጋሼ በጣም ነውኮ የምወድህ❤️
    ..ተከታታይ ግራጫ የሆነ ንሮ..that was amazing presentation .keep it up.! 👌

  • @ekubmedia
    @ekubmedia Před rokem +4

    Mr Ashe you have no idea how i change my thinking about different issues that you arise within the episode of continues seminars; it's influencing.Thank you!!!

  • @user-zekidesing
    @user-zekidesing Před rokem +1

    Thank you ashi.
    This is best seminars.

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 Před rokem +3

    Thank you 🙏

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 Před rokem +3

    አሹ is a panacea for my generation and beyond!🙏

  • @samueladmas7782
    @samueladmas7782 Před rokem +3

    Tileyaleh betam

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před rokem +1

    Mr. Ashenafi, you don't have no idea how I change my attitude and thinking, amazing and I am reading the secret book too. Actually, I practice a little bit the secret without notice, three things happened at least the same when I wished when I was a little girl, I said wow it really works I will practice more for sure, and you are amazing keep doing the good job. by the way I am follow you from USA.

  • @engdaworktsegawu
    @engdaworktsegawu Před rokem +7

    Like አርጉ ጋይስ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ፍርሀቴም ጭንቀቴም ሁሉ ይጠፋል አንተን ስሰማ፣ እንደ አዲስ እየዎለድክኝ ነው ጋሽ አሸናፊ አመሰግናለሁ

  • @Herald_tube
    @Herald_tube Před rokem +10

    እንደ እኔ ግን የዚህን channel video በጉጉት የምጠብቅ አለ?

  • @Solyana-hi9of
    @Solyana-hi9of Před rokem +2

    Thank you once more, Impact Seminar team.

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 Před rokem +5

    መኖሩን እንኳን ሳላዉቅ ለብዙ ዓመታት የትችት ፍርሃት ለስኬቴ መሰናክል ሆኖ ቆይቷል አሁን ግን .....

  • @addamabera1225
    @addamabera1225 Před rokem +2

    Amazing Ashe. Much lighter

  • @Hiyaby
    @Hiyaby Před rokem +4

    እኔ ፈርቼ ያደረኩት ትዝ ብሎን 🤣🤣 እንደው ኣሼ እድሜ ይስጥህ

  • @mykeydire1158
    @mykeydire1158 Před rokem +1

    Thank you so much Mr.Ashenafi and the Crew this is very helping so many of us!!🙏🏽👍🏼❤️

  • @samuelabiye2583
    @samuelabiye2583 Před rokem +2

    Brilliant man👌👈

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Před rokem

    እውነት እንትን በማግኘቴ ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ

  • @muludessetaw1166
    @muludessetaw1166 Před rokem +2

    mert astemary; thanks

  • @yosephhailemichel8942

    ተባረክ

  • @hawibejiga
    @hawibejiga Před rokem +3

    Betam amesegenalewe abate

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před rokem

    i can have words it’s amazing topic god bless more and more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @abrahamhailu4058
    @abrahamhailu4058 Před rokem +1

    I like the way inspires us keep it up I need help from please visible what your write on power points thanks I need to write it's very useful

  • @jujuyellahbariya8884
    @jujuyellahbariya8884 Před rokem +4

    እኔ በጣምምም እፈራለሁ
    ግን እየፈራሁም የመጣውን ነገር እጋፈጣለሁ
    ለምን እንደምፈራ ግን ወላሂ አይገባኝም

  • @eskindiralmayehu9041
    @eskindiralmayehu9041 Před rokem +2

    ከፋል አንድ

  • @gadaaleencaa541
    @gadaaleencaa541 Před rokem +2

    By Allah's will, if someone like you had studied the Qur'an, he would have been like Dr. It would be Zakir Niyik

  • @murgasoma2667
    @murgasoma2667 Před rokem

    What brilliant expression.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před rokem

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Před rokem

    Thank you for sharing 🙏

  • @yodit587
    @yodit587 Před rokem +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 Před rokem +3

    ፍርሀቴን ጠራርጎ የሚያወጣልኝን ትምህርት አሼ ዛሬ አስተማረኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LiyaAh-cr3pi
    @LiyaAh-cr3pi Před rokem

    I appreciate you

  • @fafiwub8228
    @fafiwub8228 Před rokem

    ለሆዳችን ምግብ እንደሚያስፈልገን ሁሉ ለአይምሯችንም ምግብ ያስፈልገናል እውነት እሄን የአይምሮ ምግብ ለሰው ልጆች ሁሉ share አድርጉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 😇🙏

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Před rokem +2

    ስላልተከሰቱ ነገሮች ይከሰቱ ይሆን?!ብዬ እምፈራው ነገር አሁን ያስገርመኛል!

  • @eskindiralmayehu9041
    @eskindiralmayehu9041 Před rokem +1

    ክፋል 1

  • @mihlet1483
    @mihlet1483 Před rokem

    ashe the greatttttttttttt

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Před rokem

    Thanks 👍

  • @temesgenbuche
    @temesgenbuche Před 3 měsíci

    Yene betam yileyal mikniyatum sos ina keza belayi sewoch balebet bota qome mawurat alchlim maletm hasaben be agibabu masiredat alchilm ahun gin ke ashu turu zeger iyetemarku negn

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 Před rokem +2

    🤣🤣🤣 ግሩም ሠው!!!

  • @segnimedia7619
    @segnimedia7619 Před 4 měsíci

    ስለ ፍርሃት ስተወረ ልቤ መምተት ጀመረ

  • @user-wy5pl6gc9y
    @user-wy5pl6gc9y Před 5 měsíci

    ፐሊስ ምክርህንእፈልጋለሁ ጋሼ ሰደትላይነኝ የሰውቤትምርርርርር ብሎኛል እደምንም ሀገርገብቼየሆነነገርእሰራለሁ በቃኝብየ በተሰብሳማክር አይምንልሠሪመተሽ እዛውጠክሪይሉኛል የኔንድክመትና መሰልቼትስላላዬትነውብየ ከራሴጋ ስወያይ ያሉትነገርውነትቢሆንሥ ሀገርገብቼ ተመልሸስደትከምገባ ልጠክርእልና ብዙድካምወቸንሳሳልፍ ከሰውነትእየወጣሀሁመጣሁ በጣምደክሞኛልሰልቸቶኛል ምንትመክሩኛላቸሁ አመሠግናለሁ

  • @ecrammekash773
    @ecrammekash773 Před rokem

    ግን ተተከታይ የለም አይ የሰው ልጂ እህንግዜ. ቱክቱክ ላይ በማይጠቅመን ነገር ተጠምዴን ነው. ኑ በፍጣራችሁ እህት ወንድሞች.

  • @betselotbetsi2000
    @betselotbetsi2000 Před rokem

    ፍርሃት ሲመጣ በካልቾ ነው የምለው
    ሰዎች የሚያማርቱትን ሁሉ ስለማልሰማ ይናደዳሉ 😅😅😅😅😅

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před rokem +1

    እረ እሄን ሙህር ስው በስልክ ማግኘት እሚቻል ከሆነ እባካችሁ ስልኩን

  • @nega.m19
    @nega.m19 Před rokem

    ,,,,😊😊😊😊😊🎉

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Před rokem +2

    Thank you 🙏