መቼ ነው የምለወጠው? ለምትሉ…..TSEGA KESIS ASHENAFI G/M

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Change to light

Komentáře • 178

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +35

    ቀሲስ አሸነፈ በአንተ ትምህርት በጣም እየተለወጥን ነው ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ፀጋ ለይ ፀጋ ይጨምራልህ

  • @ethiopianloveletsh4790
    @ethiopianloveletsh4790 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-nt4un2ht5y
    @user-nt4un2ht5y Před 4 lety

    ድንቅል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ከበግ ለምድ ለባሽ ነጣቂ ተኩላ ጠብቂን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በተዋህዶ እምነታችን አፅናን

  • @tttttt2820
    @tttttt2820 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ፀጋውን ያብዛልን ! አቤቱ ማስተዋልን አድለን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አሜን አሜን አሜን

  • @smerasamera4218
    @smerasamera4218 Před 5 lety +1

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n Před 4 lety +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን የሠማነውን በልቦናችን ያሣአአሜን ድርብን🤲🤲🤲🤲🤲👏👏🙏🙏💚💛❤

  • @user-sx3ic8ot3w
    @user-sx3ic8ot3w Před 5 lety +5

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ !! እስከዛሬ አይኔ ማየት ተስኖት ሳነባ ኑሬ አለሁ አሁን ግን ክብር ለድንግል ልጂ እራሴን እየለወጥኩ ነው መምህሮቻችንን ያብዛልን ጠላት ዳቢሎስን ይያዝልን ለኛም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @user-bm4kd6nr3p
    @user-bm4kd6nr3p Před 5 lety +1

    ቀሲስ አሸነፈ እደሜ እና ጤና አብዝቱ ይሰጥልን ቃል ሂወትን ያሰማልን በአንተ ትምህርት በጣም በዚዉ ትምርናል ፀጋን ያብዛልን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጠልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜከጤና ጋር ይስጥልኝ!!!!

  • @richworku4889
    @richworku4889 Před 5 lety +2

    አዲስ ነኝ ግን ብዙ ነገሮችን መማር ትያለሁ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ክብሩን አብዝቶ ይስጥልን አሜን (3)

  • @user-kg2ue8oo4o
    @user-kg2ue8oo4o Před 5 lety +7

    አባቴ ቀሲስ አሹዬ የህይወትን ቃል ያሠማህ በአንተ በባሪያዉ በልጁ በኩል ቃሉን ያስተማረን የመከረን የገሠፀን እግዚአብሄር አባታችን ስሙ ይባረክ ለእኛም የተማርነዉን በልቦናችን ሠሌዳ ይፃፍልን አሜን

    • @godadawebet7872
      @godadawebet7872 Před 5 lety +1

      Amen amen amen kale hiwot yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek rezeme edima yesteke abatachen 💗💗💚💚💚

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 5 lety +1

      Maranawiti Shemelis Amen

    • @umm_3amer830
      @umm_3amer830 Před 5 lety +1

      Amen amen edeme ana tena yistil wedemachi kal hiwetin yasemaln

    • @bethykbed3539
      @bethykbed3539 Před 5 lety +1

      Amen kalhiwet yasemalin abatachin ❤❤❤

    • @tttttt2820
      @tttttt2820 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @selambekele2406
    @selambekele2406 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሠማልን

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን ምን እላለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንግዲህ ተስፋ አልቆርጥም ከጌታዬ እርሻ ራሴን አልነቅልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hk-kv8om
    @Hk-kv8om Před 5 lety +4

    ድግል ማርያም ሆይ ተዋህዶ እምነተንነ አገሬን እትዮጵያን አደራሽን

  • @kuwaitline5744
    @kuwaitline5744 Před 5 lety +1

    አምን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የድሜ ዘመኖትን ያብዛልን እኛም ሰሜ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን። ንፁህ ልቦና ይፍጠርልን መንገዱን ይምራን

  • @tcghotmail627
    @tcghotmail627 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስትና ፅድቁን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @user-pd3tl3zh5o
    @user-pd3tl3zh5o Před 5 lety +1

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rh8bq5zx7q
    @user-rh8bq5zx7q Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቸርነትህ ኣስበኝ ♥♥♥ ልቦናየ ክፈተልኝ ኣስተዋይ ልብ ስጠኝ

  • @birkegashaw69
    @birkegashaw69 Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን. መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎት.የተባረክ ይሁን.በእድሜ በፀጋ ያቆይልን.አሜን

  • @TGST645
    @TGST645 Před 5 lety +5

    አቤቱ ጌታዬ ይቅር በለኝ እስኪ አባት ። ቃል ህይወት ይስማልን ፀጋውን ይብዛልን አባታችን

  • @ethiopiafeker8376
    @ethiopiafeker8376 Před 5 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ቀሲስ

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i Před 5 lety +4

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን ለኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genatemebire8648
    @genatemebire8648 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @user-rd4jk5yk8m
    @user-rd4jk5yk8m Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-kb4dn8zd7i
    @user-kb4dn8zd7i Před 5 lety +3

    _አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን_

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 Před 5 lety +2

    በእውነት ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን እኛም ቃሉን ስምተን የንንድንበት የምንለወጥበት ያድርገን ጌታ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን ፫ ።

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 Před 24 dny

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @user-ki8cm8kr5s
    @user-ki8cm8kr5s Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ ፅጋ ያቆይልን አሜን

  • @kinfeteferi4095
    @kinfeteferi4095 Před 3 lety

    ቀሲስ አሽናፌ አንተ ብሩክ ስው ነህ አንተ በምትስጠኝ በጌታየ ቃል እራሴን ለመለወጥ ጌታየ ህይል እንዲሆነኝ እጸልያለሁነው አንተን ከልጆችህ ጋር አይቼህ በጣም ደስ አለኝ !!እግዚአብሄር ከልጆችችህ ጋር ረዥም እድሜን እና ባርኮትን ያድልህ !! ቤተስብህን በሙሉ ጌታ ይባርክልህ እላለሁ በጣም እወድሀለሁ !! ሀና እባላለሁ ለመሆኑ ስልክህን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ?

  • @user-wz1ce2zb8e
    @user-wz1ce2zb8e Před 5 lety +7

    ክበርልን አባቴ ንገስልኝ ወዳጄ ምህረትህና እውነትህ ሁል ጊዜ ይከቡኛል ተመስገን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ

  • @Gg-ps2ft
    @Gg-ps2ft Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ቃልህን እንድንጠብቅ መንፈስ ቅዱስን ላክልን አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን እናመሰግን አለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-bx9uq7ec5t
    @user-bx9uq7ec5t Před 5 lety

    ቀሲስ አሸናፊ ቃለህወትን ያሠማልኝ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አሜን አሜን አሜን በእውነት የምታነሳቸው ሀሳብ ሳኝ ነገር ነው አመሠግናለሁ

  • @user-jh2bl6kl6c
    @user-jh2bl6kl6c Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sy9cz8lb2i
    @user-sy9cz8lb2i Před 5 lety +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን ፫
    የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን ፫

    • @user-pe2ei4cy4q
      @user-pe2ei4cy4q Před 5 lety

      አንተ ገሮም ነህ ድንቅ ነህ አባቴ ጌታየ አምላኪ መዳኔቴ እየሱስ ክርስቶስ ሁይ እግዚአብሄር ወይ ሆይ በፍቅርህ ተሸነፍሁ ቀንኑን ሁሉ አንተን ነፍሴ አንተን ናፈቀች ባለቅስ ባለቅስ ድምፅህ እራበኝ እኔ ሀጥያተኛ ነኝ እኔ ያላንተ መኖር አቃተኝ በእንባ ተሸነፍሁኝ አባት ሁይ ተመልከተኝ ህፃን ነኝ አምላኪ ካለም ብዙ ነገር ነበረ

  • @sfe8684
    @sfe8684 Před 5 lety +10

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሆት በውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ግን እኔን በችሎት አስቡኝ የጌታን ቃል ብዙ ሰማለው አዳምጣለው ግን ምንም ወደውስጥ አልገባ ብሎኛል በፀሎታቹ አስቡኝ ከባድ ነው

    • @habtamlove2026
      @habtamlove2026 Před 5 lety

      ወንድማችንየእዉነትትምርትሕታአምርነዉእግዚአብሔርይባርክልንቃለሕይወትያሠማልን

  • @user-rt1fx1vf8k
    @user-rt1fx1vf8k Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 Před 5 lety +1

    የሕይወት ቃል ይሁንልን ውድ መምህር ጌታ በብዙ ይባርክህ😍😍😍😍😍😍

  • @olantudinkuas4657
    @olantudinkuas4657 Před 5 lety +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍ተባረክልን እናመሰግናለን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kadistkadist6444
    @kadistkadist6444 Před 5 lety +1

    አሜንአሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን
    ቂስአሸናፊ እውነት ለመናገር ትምህርትህ
    ልብሰብሮይገባል እግዚአብሔር ያክብርህ
    የተጎናፀፈ ፀጋይስጥህ

  • @AliAli-jn5vk
    @AliAli-jn5vk Před 5 lety +1

    እግዛብየር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያወርሳልን ያገልግሉት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @akberethayil4333
    @akberethayil4333 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln tsegawu berektu yabzalot 🙏🙏🙏💓💓💓

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 5 lety +3

    Kisis, Ashenafi
    May God Bless you! You always help us to grow our spiritual knowledge. Thank you!

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 Před 5 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ( ቄሲስ ) በእውነት እጅግ ገራሚ ትምህርት ነው ። ከዛሬ ጀምሮ ህይወቴን በትእግስት ለመምራትና መለወጥ እሞክራለሁ እናመሰግናለን

  • @hassansomaily466
    @hassansomaily466 Před 3 lety

    ቃላሄወት ያሰማል እግዝአብሄር ይጠበቅን

  • @user-qo9zj1nr9l
    @user-qo9zj1nr9l Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እደቃልህ አስበኝ አምላኬ ሆይ

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 5 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-xl2fl2dd4c
    @user-xl2fl2dd4c Před 5 lety +1

    በእውነት ላባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እርጅም እድሜን ከጥናጋር ይስጥልን

    • @atnafeworkeshetu1679
      @atnafeworkeshetu1679 Před 5 lety

      ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾 ቄስስ የራሴ የሆነ የማማክረዎት ጉዳይ ነበረኝ እንዴ ት ላናግረዎት እችላለሁ? አመሰግናለሁ

  • @user-ij7if3ml4k
    @user-ij7if3ml4k Před 5 lety +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @gdbscvsjbzgvndbf6783
    @gdbscvsjbzgvndbf6783 Před 5 lety +1

    በጣም ደስ የምብል ትምህርት ነው እግዚአብሄር ያክብርህ

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra6574 Před 5 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ብዙ ተምሬበታለሁ መድኔ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በባም እውነት ነገር ነገርከን!!!

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @rutaaraya5666
    @rutaaraya5666 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p Před 4 lety +1

    amen amen amen egziabher yemasegen☝️

  • @yordanosakele3736
    @yordanosakele3736 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ladyy6296
    @ladyy6296 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማል አባታችን

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችንአሜን አሜን አሜን

  • @user-le5ki4mn6v
    @user-le5ki4mn6v Před 4 lety

    አሜንንን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @roufaeldaher8805
    @roufaeldaher8805 Před 5 lety +2

    Amen amen amen kale hiwote yasamalene. ...ye agalgelot zemeneh egzehabr yeberkewu. .. sela hulum neger egezhbr yemasgen semu biruk yehune...☝❤❤❤

  • @jaryzawdu9764
    @jaryzawdu9764 Před 4 lety +1

    Amen amen amen yastemarn lezhe yadersen semuu ke atnfe eske atnfe yetmsgen yehunn...

  • @abejeshshemls5503
    @abejeshshemls5503 Před 5 lety +1

    አሜን(3)ቃለወት ያሠማልን

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
    ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
    ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን

  • @mdntsis395
    @mdntsis395 Před 5 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-qo9zj1nr9l
    @user-qo9zj1nr9l Před 5 lety +1

    መህምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @nnshdddhhhdd6255
    @nnshdddhhhdd6255 Před 5 lety +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @bettymekonn4972
      @bettymekonn4972 Před 5 lety

      Nnshddd Hhhdd Amen Amenn Amenn kal hiwet yasemaln

  • @verhanieverhanie57
    @verhanieverhanie57 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጠጋዉን ያብዛልህ!!!

  • @mxmmxm8889
    @mxmmxm8889 Před 5 lety +1

    ቃል ህይውትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 4 lety

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena beunete ka egezabehere tageno aleke beze lena sela metemegeben be Qale amelke

  • @user-wx6eq7fh1u
    @user-wx6eq7fh1u Před 5 lety

    በእውነት በዚህ ቻናል በዙ ትምህርት ወስጃለሁ መምህራችን መንግሰት ሰማያትን ያወረሰልን ቃል ሂውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @denigelemariameenatenate1045

    Mmehirey kalhewit yesemalen
    Temhiretach betem yemmesete
    tisgawe yebezalen be edm be tena yenerelen Amen Amen Amen

  • @user-ve8pm2bt7h
    @user-ve8pm2bt7h Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን በእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed3364 Před 5 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @dammeealamu8444
    @dammeealamu8444 Před 5 lety +1

    Amen
    Amen
    Amen kal hiwotn yesemaln 💕💕💕🙏🙏🙏

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 Před 5 lety

    Amen amen egziabher edmena tena chemiro yistih

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንን ይባርክልን

  • @user-gc2tw5rw5k
    @user-gc2tw5rw5k Před 5 lety

    Amen Amen Amen kesis kalhiwot yasemalin betam yastemiral Egziabher abzito yebarkih mamiherachin

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971

    Ameen Ameen Ameen tabarku wud abatachen kale maleka hewate yasemalin 💓💓🌼🌼💙💙🍀🍀💜💜☘️☘️💛💛🌷🌷❤️❤️🌻🌻💕💕🌿🌿💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-rh8bq5zx7q
    @user-rh8bq5zx7q Před 5 lety +1

    ቃል ሂውት ያስማልን መምህራችን♥♥♥

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz3323 Před 5 lety +5

    ሠላም ለናንተ ሁይን
    ቃለህይወት ያሠማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብ
    ቅልን እናም ሠምተን
    ያማረፍሬ እንድናፈራ
    አምላክ ይርዳን

  • @zenazena9634
    @zenazena9634 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mestatmesratt2524
    @mestatmesratt2524 Před 5 lety +1

    AMEEN AMEEN AMEEN Sagalee jireenyaa sii haa dhagee.siisuu

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 5 lety +1

    Amen Kale hiwet yasemaln !

  • @sarabekel7599
    @sarabekel7599 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ተባረከ

  • @amenbesufekad1620
    @amenbesufekad1620 Před 5 lety

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @lovelove-gb8fo
    @lovelove-gb8fo Před 5 lety +3

    amen amen amen kalehewat yasemalene menegesete semayat yawereselen

    • @user-gj5bq2ku3k
      @user-gj5bq2ku3k Před 5 lety

      አሜንአሜንአሜንስለቃለየቃሉባላቤትልኡልእግዙአብሔርስሙየከበርየተቀደሰይሁንአባታችንቃልህይወትያሰማልኝእድሜፀጋዉንያብዛልሁ

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 Před 3 lety

    amenamenamen kalehiwot yesmalen memehir 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @alquaalqua8662
    @alquaalqua8662 Před 5 lety +1

    Ameeen.ameeeen.ameeeeen

  • @user-cq4ed9fc1s
    @user-cq4ed9fc1s Před 5 lety +1

    Amen qalhiot yasemalin memihrachin enameseginalen

  • @milatgebreyesus5334
    @milatgebreyesus5334 Před 5 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasemaln

  • @caaltuu9146
    @caaltuu9146 Před 5 lety

    Amen Amen Amen qali hiwot yesemalin

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @firehiwatroag8651
    @firehiwatroag8651 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen♥♥♥♥♥♥

  • @tab1532
    @tab1532 Před 5 lety

    እገዝብህር ቃለህይወት ይሳማልን

  • @zinashyemareyameliji1020
    @zinashyemareyameliji1020 Před 4 lety +2

    Kalewhot YasemaliN

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 5 lety +1

    Amen Amen kalehiwet yasemaln ewnet bka betam lehiwetachn asfelagi tmrt nw e/r tenahn ystln ene mnm kal yelegnm🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarehsareh8209
    @sarehsareh8209 Před 5 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

    • @user-pe2ei4cy4q
      @user-pe2ei4cy4q Před 5 lety

      አቤቱ አባቴ ይቅር በላኝ ዘመኑ አልቆአል ያዳም ልጆች አቤት ሀጥያት በዛ አብ መንፈስ ነው

    • @user-pe2ei4cy4q
      @user-pe2ei4cy4q Před 5 lety

      ግን በእግዚአብሄር ወልድ ይኑራል

    • @user-pe2ei4cy4q
      @user-pe2ei4cy4q Před 5 lety

      ተዋህዶ ወይ ሰማይን ደረሱአል ክብርሽ

    • @user-pe2ei4cy4q
      @user-pe2ei4cy4q Před 5 lety

      አንተ ክብር አንተ ኑር ለዘላለም መምህር ሁይ አንተ ንጉስ ሁን

  • @user-wf6ry6wr2z
    @user-wf6ry6wr2z Před 2 lety

    ቃለ ይህወት ያሰማልን

  • @user-nk8ug6ou3s
    @user-nk8ug6ou3s Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልዝማሬመላይክትን ያስማልን

  • @ashuuuashuuu.1986
    @ashuuuashuuu.1986 Před 5 lety +1

    Amen amen AMEN kalhiotYasmaln