በውስጣቸን ሥር የሰደዱ እነዚህ ነገሮች……SER KESIS ASHENAFI G/M

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Change to light

Komentáře • 302

  • @dembulka-x4p
    @dembulka-x4p Před 4 lety +3

    የሚገርም ነው በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት አመት ያለፈው እንደሆነ እንኳን አላወኩም ለነገሩ የእግዚአብሔር ቃል ማለዳ ማለዳ አዲስነው። ትምህርቱ ጠቃሚ የብዙዎችን ጥያቄ የሚመልስ በሌላ እምነት ላለ ሰው እንኳን የሚሆን አይነት ነው። በተለይም ከተለመደው የስብከት ዘይቤ ለየት ያለ ነው። it is not only what you say the way you say it also makes big diffrent. ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @solomongiday4959
    @solomongiday4959 Před 4 lety +2

    በስመአም ምን አይነት መሰጠት መታደል ነው ውይ ትምርትዎ አጥንት ያለመልማል የሰራዊት ጌታ ልኡል እግ/ር ይመስገን በሚጣፍጠው አንደበትዎ ተጠቅሞ ለእንደኔ አይነቱ ሀጥያተኛ ሰለተናገረኝ አምላኬን አመሰግናለሁ።ቀሲስየ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i Před 5 lety +53

    ድንቅ መምህር እኔ እድለኛ ሆኜ ባገኝህ ዝቅ ብዬ ጉልበትህን ነበር የምሠመው ይህንን የመሠለ ፀጋ የሰጠህ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zain44zain53
      @zain44zain53 Před 5 lety +1

      ወለተ ተንሳኤ ወይን እሸት ቃለሕይወትንያስማልንመምህራችንአሜን

    • @BetebeteBetebete
      @BetebeteBetebete Před 4 lety

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰

    • @fekerlehulum7413
      @fekerlehulum7413 Před 4 lety +4

      ስግደት ለሰው አይግባም ለፈጣሪብቻ ለወድማችን ፀጋ ይብዛለት ለኛም በሰማነው በእውነቱቃል መኖርይኡንልን የጌታቃል እውነትነውና ይፈውሳል ቃሉእውነትን ይገልጻል ሕይወትም መንገድም እኔነኝ ያለው ጌታነው።

    • @danimarr3168
      @danimarr3168 Před 4 lety

      Me too sis💝💝🧡🧡💝💝💛❤💙💚💗

  • @user-xt4qr7yh7l
    @user-xt4qr7yh7l Před 5 lety +32

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን ጌታ ይክበርልን ይመስገንልን እድሜን ጤናን ይስጥልን 1000 አመት ኑርልን ትምርትህ መቸም ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ፀጋውን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን! !!

    • @e3108
      @e3108 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን !!!

    • @BetebeteBetebete
      @BetebeteBetebete Před 4 lety +1

      🤲Amen!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @selamethioselamethio3168
      @selamethioselamethio3168 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን 💓🥰🥰🥰

  • @user-rf3ko8dq4e
    @user-rf3ko8dq4e Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት አቤቱ አምላኬ ሆይ ፍቅርህ ቸርነቱና ምህረትህ አይለየን

  • @user-eh3ou8hi3s
    @user-eh3ou8hi3s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @askaltadesse4736
    @askaltadesse4736 Před 4 lety

    እዉነተኛ ሰላም ያለዉ ከእግዚአብሔር ነው አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @Yahema120
    @Yahema120 Před 4 lety +2

    ድንቅ ትምህርት ነው ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ፣ ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @user-ht5no5ez1p
    @user-ht5no5ez1p Před 5 lety +2

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ አባቴ ቀሲስ አሸናፊ
    እኔ ልጅህና የመንፈስ እህትህ ስለ ድንግል ማርያም እለምንሀለው
    በወንቅሼት ገዳም ና ባባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም እየደረሰ ያለው ግፍ መከራ እርግጠኛ ነኝ ሁላችውም ታውቃላችው አለም ሚያውቀው ጉዳይ ነው ነብይ ባገሩ አይከበርም እንደሚል ቃሉ
    የመረሀው መናኝ አባታችን ገዳም ባቀኑ ቤተክርስቲያን በሰሩ
    ዲውያንን በፈወሱ አለም የሞት ደብዳቤን የሰጣቸው ሁሉ ተፈውሰው ስለቆሙ ስለመሰከሩ
    በዲያቢሎስ እስራት ያሉትን ፈውሰው ስለቆሙ አባታችን ይሳደዳሉ የአዳም ልጆች ሲድኑ ያቃጠለው ዲያቢሎስ በሰዎች ላይ እያደረ ይዋጋቸዋል
    አባታችን
    እንደ ዳዊት የሚዘምሩ
    እንደ ሀዋርያት የሚሰብኩ
    እንደ ላሊበላ ከ፬ በላይ ገዳማትን የሰሩ አባት ናቸው ገዳም ይፍረስ እየተባለ አባታችን መከራን ሲቀበሉ
    መምህራን ካህናት ሰባኪያን ሁሉም ለምን ዝም አላችው ለምን???
    አሁንም ገዳማችን ፈተና ላይ ነው ስለ እውነት ልንመሰክር ይገባናል
    ከአባቶች ጋ ፕሮግራም እንድትሰሩ የሀይማኖት አባቶች የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ስለ እውነት እንዲቆሙ እንፈልጋለን በድንግል ማርያም ስም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለገዳማችና ለአባታችን አመሰግናለው።

    • @user-dj5bc1yi3b
      @user-dj5bc1yi3b Před 5 lety

      ayezosh e hiti kisiss gebirlil erasu yekilakilal abrasion mecheme ayefirsime wodirsu airframe dabilosi mecheme kidusi bota ayegeba Chelsea eji

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሠላምዎት ይብዛልን በእውነት ቃል ቃል ሂወት ያስማልን።

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 Před měsícem

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @foz556
    @foz556 Před 5 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

    • @Ferwoht
      @Ferwoht Před 5 lety

      errz

    • @genetbuli6520
      @genetbuli6520 Před 3 lety

      አንዳንድ ትምርዎ እኔን ያናገሩኝ ያህል ይሰማኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ይመስገን አባ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-vm9vj7uo9u
    @user-vm9vj7uo9u Před 3 lety

    አሜን👏 አሜን👏አሜን👏
    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏

  • @wintaamanuel6842
    @wintaamanuel6842 Před 4 lety +1

    You are telling z truth i got relief while I hear you god is good jesus is load .you are blessed.

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰሜልን!

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p Před 3 lety

    መምህር በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን መዝሙሮችህንም በጣም ነዉ የምወደዉ ፀጋዉን ያብዛለዎት

  • @alemmekonen4298
    @alemmekonen4298 Před 4 lety +1

    ለሰው ዘር ሁሉ !!! እግዚአብሄር አንድ ነው፡፡ እምነትና ባህልን እንዲለዩ ለመእምናን ወንጌልን ስበኩ፡፡ተባረክ

  • @nasiethiopian1273
    @nasiethiopian1273 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባረክ ለዘላለም:: አንተንም ጨምሮ ይባርክህ::

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra6574 Před 5 lety +51

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እኒ ግን የሚለዉን ቃል በጣም እጠቀማለሁ እሽ ትቻለሁ ተማርኩበት..... ከእምነት እስከ ስርአት እያስተማርከን ነው ኑርልን የኛ መልካም.....!!!!

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 Před 5 lety +6

    አቤት ትምህርትወ በጣም ልብ ይነካሉ እድሜ ጤነወትን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን

  • @user-eo3le4zz8n
    @user-eo3le4zz8n Před 4 lety +2

    በእውነት አንተን የሰጠን አምላክ ይክበርልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ የምንሰማውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 4 lety +2

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነውን በልቦናችን አሳድርብን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @letish3773
    @letish3773 Před 4 lety +2

    በእውነት ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦ ኣምላኬ ኣንተ ልቦናየ ክፈትልኝ👏🙏

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy8765 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @tigisttadesse7485
    @tigisttadesse7485 Před 3 lety

    ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ ትምህርትክ የስደስተኛል

  • @user-ov3ru2ym7o
    @user-ov3ru2ym7o Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-sj4rx5ik6r
    @user-sj4rx5ik6r Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህ ።ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ።ክብር ምስጋ ይሁን ለድግል ማርያም ልጅ .አሜን አሜን አሜን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @azebalemu5846
    @azebalemu5846 Před 4 lety

    Kale hiwoti yasamalin
    Amen Amen Amen
    Masitawalun yadilen asubuny ,

  • @wurkuhatsege6629
    @wurkuhatsege6629 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር

  • @sebelwongelyemamolijwogaye6190

    መምራችን በጣም አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ: በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለው ከእርሶ ትምህርት: እግዚአብሔር ያኑርልን

  • @topFaris
    @topFaris Před 3 lety

    ጌታን ከኢሳ ጋር እያሻረክብኝ ተቸገርኩ እንጂ ድንቅ ትምህርት ነው .. ተባረክ

  • @HiHi-sy4oo
    @HiHi-sy4oo Před 4 lety

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemal!!!

  • @danadani5455
    @danadani5455 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ቃል አምላክ ተመግብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk Před 10 dny

    አሜንቃለህወቶያሰማልን

  • @user-gc4lv1bv3j
    @user-gc4lv1bv3j Před 5 lety +4

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ላንተም ፀጋውን
    ያብዛልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 Před 5 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ እረጅም እድሜንና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @sirakabrahamimbaye1390

    Amen amen tebarek kesis 🙏,betame des yemle nefesgn rekach

  • @user-gf4ck2jm6z
    @user-gf4ck2jm6z Před 5 lety +4

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለሂዎት. ያሰማልን.የሰማነውን.በልቦናችን.ያሳድርልን

  • @chemerutemsgen4219
    @chemerutemsgen4219 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @frehiwotgeda8399
    @frehiwotgeda8399 Před 4 lety

    ብዙ ትውልድ የምታስመልጥበት ረጅም እድሜ ይስጥህ።ዘመንህ ይባረክ።

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 Před 5 lety +4

    ቀሲስ በብዙ ተባረክልን.....እኛም እንድናምነው እና ቃሉን በተግባር እንድንኖረው ጌታ ይርዳን!!

  • @almazyesuneh6037
    @almazyesuneh6037 Před 4 lety

    Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn kalehiwot yasemalin Bewinet abatachin ke kal Belay kal yehonewin kale Egiziyabiherin slemisebkun ❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌹🌹🌹🥀🥀🥀

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እድሜና ጤና ይሰጥልን። ተመሰገን እግዚአብሔር ቃልህን እንድሰማ የፈቀድክልኝ። ልቤን በአንተ ፍቅር ሙላልኝ መንፈሰ ቅዱሰን በውሰጤ አሳድርልኝ

  • @user-gn2jj5fo6o
    @user-gn2jj5fo6o Před 5 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሥስ ኣሸናፍ ገ/ማርያም ረዥሙን ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን።እናመሰግናለ እግዚአብሄር የሰማነውን በልባችን ላይ ይጻፍልን።ኣድናቅዎች ብቻ ሳንሆን ተግባሪዎች ያድርገን አሜን።

  • @user-hl1zw9hm6m
    @user-hl1zw9hm6m Před 5 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን በእዉነት ቀሲስ ቃለሒወት ያሠማልን አምላካችን የእመቤታችን የቅድት ድግል ማርያም ልጅ መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ከልባችን እድንፀልይ አምላካችነን እድናስብ ይርዳን አሜን አሜን

  • @alemhaile142
    @alemhaile142 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃሉን የምን ፈፀመሰው ያድርገን ልቦናን ያድለን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 Před 5 lety +1

    ቃለ ሂውት የአሰማልን እውነት ቀሲስ የሳቸውን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ 1 ዓመት ሆኖኛል እግዚያብሔር አምላክ ቸምሮ ይባርክልን ""

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 Před 4 lety

    Amen !!!! Kal hiwet yasmalen

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před 4 lety +1

    ተባረክ ይህች ቤተ ክርስቲያን ለቀጣዩ ትውልድ እንድትቀጥልና የተሸከመችውን ትርጉም የለሽ ድሪቶ የምታስጥል በእጅህ ያለው እውነተኛውን ወንጌል ለአለም እንድታበስር ብርሀንየበራልህ ሰውነህ መከራዎች ሊነሱብህ ይችላሉ ግን በጌታ እስከአላችሁ መከራ አለባችሁ ስለሚል ቃሉ እግዚአብሔርም ካንተ ጋር ስለሆነ አትፍራ ቃሉን ዝራ

  • @biswanmyhusband9470
    @biswanmyhusband9470 Před 4 lety

    መምህር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እ/ር ፀጋ በረከቱን አብቶ ያብዛልክ
    ለእኛም ለሁላችንም ሰወች ጥሩ ልብ ይስጠን

  • @hiwi1295
    @hiwi1295 Před 5 lety +10

    ጥሩ ትምህርት ነዉ። ብዙ ጊዜ ስብከት ስንሰማ እንደተባለዉ ከንፈር በመምጠጥ ቃሉ ወደ ልባችን እንደገባ እናሳያለን ግን የተማርነዉን ወደ ህይወታችን አምጥተን አንጠቀምበትም:: ክርስትና ስለ ማስመሰል ምን ይላል ???ሀጢያት ነዉ ??
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::

  • @user-sn2sn1fv6h
    @user-sn2sn1fv6h Před 5 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉን ወተት ጠጣሁ ነብሴም ረካች እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 Před 4 lety

    እግዛብሄር ይሰጥልኝ የማላውቀውን ሰላሳወቁኝ እግዛብሄር ይሰጥልኝ።

  • @aliai3467
    @aliai3467 Před 4 lety +1

    ቃለህወትን ያሰማልን ቀሲስ እርጅም እድሜና ጤና እስከ ቤተሰበወዎ

  • @SamiraSamira-kq7tg
    @SamiraSamira-kq7tg Před 4 lety

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @minasamwel8
    @minasamwel8 Před 5 lety

    አሜንአሜንአሜንቃለህወት ያሰማልንአሜን መምህራችን ዘመንህን ይባረክ ደንግል በኑረህን በአገልግለት ትባርክህ አሜንአሜን አሜንንንንንንንን

  • @samriyekerstoslije3234

    Kalehiwoten yasemlhen Amen

  • @wbayowbitaw7640
    @wbayowbitaw7640 Před 5 lety +2

    አሜን አባታችን ቃለ ይወት ያሰማልን

  • @lorensomehari655
    @lorensomehari655 Před 4 lety +1

    God bless you brother you are honest and humble.⛪

  • @marta..bahrain4001
    @marta..bahrain4001 Před 5 lety +2

    ቃለሕወት.ያሰማልን.መንግስተ.ሰማት.ያውስልን.

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ሺህ አመት ያኑረልን። ቀሲስ

  • @sababerhane3111
    @sababerhane3111 Před 4 lety

    Amen kale Hiwot yasemalin

  • @melatmelat3620
    @melatmelat3620 Před 5 lety +1

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛለዎት

  • @Salam-on4gk
    @Salam-on4gk Před 5 lety +2

    ቃለህይወትያሠማልንምህር.የአገ.ልግሎትህንዘመንአምላክይባርክልህ

  • @yeashyyeashy697
    @yeashyyeashy697 Před 3 lety

    Amin amin amin amin amin amin amin amin amin amin amin amin amin amin amin amin amin amin

  • @asterbelay9995
    @asterbelay9995 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኛ አይደለም ብዙ አጋጥመውኛል ማስተዋልን ይስጠን ወይ እውቀት ማጣት ያሳዝናልልልልልል ችግሩ መፀሀፍ አንብቡ ስንል አያነ ቡም በሰው የሚያፀልይ የማይፀል ይ እልፍ ነው እግዚአብሔር የእንጀራ ልጅ የለውም ሁላችን ልጆቹ ነን ቅርብ ሩሩህ ቸር ፍቅር ነው ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ::

  • @dammeealamu8444
    @dammeealamu8444 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሀት ይሰማልን

  • @alemwale7980
    @alemwale7980 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ashenafalemu624
    @ashenafalemu624 Před 4 lety

    ተኝተን እያለን ብዙ ነገራችን ወስድዉብናል ይብቃን 💚

  • @user-mb8ky2ik2r
    @user-mb8ky2ik2r Před 4 lety +1

    እኔ ጼንጤ ነኝ ግን ትምህርት ትክክል ነዉ አሁንም ጌታ እየሱስ ፀገዉን ያብዛልህ

  • @ferhiwotjcbm5902
    @ferhiwotjcbm5902 Před 4 lety

    ግሩም ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ቀረልኝ እኔ የወንጌላዊያን አማኝ ነኝ ግን ብዙ ግዜ ትምህርትህን እሰማለሁ በብዙ እየተሰራሁበት ነው ከዚህም በላይ ፀጋ ይብዛልህ

  • @alamcute283
    @alamcute283 Před 4 lety +1

    መምር። ቃለእይወትን። ያሰምአልኝ። እድሜ። ዘመኖትን። ያርዝምልኝ። አሜንንን

  • @saraalemayehu39
    @saraalemayehu39 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov Před 5 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ተባረኩ አባታችን።

  • @adantchbado3320
    @adantchbado3320 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በርታልን በጉጉት ነው የምጥብቅው ትምህርት

    • @fikiramentaju1038
      @fikiramentaju1038 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በአግልግሎት ዘመነውን ይባርክልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅር ማርያም

    • @dammeealamu8444
      @dammeealamu8444 Před 5 lety

      አው ጉጉት ነው የምንጥቆው

  • @topiyadejene1117
    @topiyadejene1117 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen

  • @sofisofi9583
    @sofisofi9583 Před 4 lety

    Kale hiwot yasebalen abatechen 🙏🙏

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n Před 4 lety

    ቀሢሥ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @ilovemom4698
    @ilovemom4698 Před 4 lety

    Amen amen tebarek

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 Před 5 lety +1

    በመምህራችን: ላይ: አድሮ: ያስተማርንየገሰጸን: በቅድሜያ: ልኡል: እግዝአብሄር: ይክበር: ይመስገን:
    በእውነት: ቃላት: ያጥሩኛል: ለማመስገን:
    እግዝአብሄር: ርጅም: እድሜና: ጤና
    አብዝቶ: ይስጥልን: ቃለሂወት: ያሰማልን መምህር

  • @user-eb6nh3yj8g
    @user-eb6nh3yj8g Před 4 lety

    ቃለ ኢወት ያሰማልን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 5 lety

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን መምህራችን

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 Před 5 lety +4

    መምህር አንዳንዶችን ከእሳት መንጠቅ የተገባ ነውና ይበርቱልን ብዙዎች ተጽናንተንበታል ወደ ህይወት የደረሱበትም ጥቂት አይደሉም።

  • @user-qf9to8ob7s
    @user-qf9to8ob7s Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን እንዴት እንደሚገባ ኣድርገው
    ረጋ ባለ ኣንደበት ነው ብዙ ትምርት ወስጃለህ
    እድሜና ጤና ፀጋው ኣብዛሎት ኣሜን፫

  • @user-zf7jd6qb7f
    @user-zf7jd6qb7f Před 4 lety +1

    ቃላ ህይዉት ያስማልን አሜንአሜን አሜን

  • @user-fv1vm9pp2k
    @user-fv1vm9pp2k Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችፀጋይበዛልን ፈጣሪይመስገን ኣንተን የሰጠን በጣምትልቅ ትምሀርትነው ወንድማች እኔበጣምነው የተማርኩበት ፈጣሪዘመንህይባርክልህ

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ በእውነት ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተስቦችህ ይባርክ በፀሎትህ አስበኝ ስደተኛዋ የመንፈሳዊ እህትህ ነኝ አሜን ፫

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971

    Ameeen Ameeeen Ameeeen wud mamharichen kale hewate yasemalin💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌿🌿🌿

  • @user-ze2oj5kk1g
    @user-ze2oj5kk1g Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-kg8gk5yt6f
    @user-kg8gk5yt6f Před 5 lety

    አሜን. የኔ. መልካም. አባት. ጌታ. ዘመንህንይባርክልህ.

  • @eagleabebe2950
    @eagleabebe2950 Před 5 lety

    አገልግሎትህን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋውም ይብዛልህ ቀሲስ ጥሩ መልእክት ነው

  • @meserat1627
    @meserat1627 Před 4 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-gd2dj1ic9n
    @user-gd2dj1ic9n Před 5 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በጤ ባገልግሎት ይጠብቅልን አሜን

  • @heleen655
    @heleen655 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አማንንንንቃለህይወትንያሰማልንመምህራቺን

  • @yeneneshtesifaye4847
    @yeneneshtesifaye4847 Před 5 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @mariamalmeqbali278
    @mariamalmeqbali278 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @user-zw5ev3eo2l
    @user-zw5ev3eo2l Před 4 lety

    መምህራችን እድሜ ዘመንህ ይባረክ💙💙❤️❤️❤️💜💜💜❣️❤️❤️❤️❤️💖💗💗💗💔💔💟💞