ፍርሃት ያለንን ሁሉ ጠርጎ እንደሚወስድ ታውቃላችሁ? Kesis Ashenafi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 96

  • @fah5400
    @fah5400 Před měsícem

    አሜን ቃል ህይዎእት ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @lilitaalene6294
    @lilitaalene6294 Před 3 lety +1

    በጣም ብዙ ቁም ነገሮችን እየተማርኩ ነው....ቀሲስ በጣም ትልቅ ሰው ነህ...እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @tsehaynebsu7260
    @tsehaynebsu7260 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 3 lety

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን
    ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልባችን ይቅረጽልን
    አሜን. አሜን. አሜን

  • @AliAli-vk4ck
    @AliAli-vk4ck Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ያቆይንን

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 3 lety

    አቤት፡መንፈስ፡ቅዱስ፡ባንተ፡ውስጥ፡አለ፡ቀሲስ፡ተባረክ

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @senayitmekuanint3009
    @senayitmekuanint3009 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tayeteshome6297
    @tayeteshome6297 Před 3 lety

    መምህር ትምህርቶችህ እጅጉኑ ሕይወቴን ቀይሮታል እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qm5bd1sr3d
    @user-qm5bd1sr3d Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባት

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 Před 3 lety

    አሚን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Před 3 lety

    መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ትምህርቱን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🙏

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv Před 3 lety

    Amen amen Yemayalkebet Amlak Semu Beruck yehun 🙏 Memherachen Tebarekelen yetemarnewen belebonachen yetsafelen enamesegenehalen 🙏🙏🙏

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 3 lety +2

    በትክክል መምህራችን ፍራት ከፈጣሪ እንጂ ከዲውሎስ እና ከአይነጥላ አይደለም ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለስላሴ አጋእዝተ አለም ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤💚💛

  • @sebleworkyelma6850
    @sebleworkyelma6850 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @Hk-by1ms
    @Hk-by1ms Před 3 lety +1

    በብዙ በረከት ተባረክ ቡሩክ ነህ፡ ኣመስግነዋለሁ ለጌታ ብእግዛብሄር መንፈስ ነው ትምህርትህ፡ ብዙ የተጠቀምኩ ተጠቅምየ ሼር እያደረኩ ነኝ የስርግህም ሳልጠቅሰው ዝም ኣይልም በጣም ደስ ይላል ።ክቡር ያለበት፡ ስርአት ያለበት፡ ለወጣቶች፡ ሼር እያደረኩ ነኝ በብዙ ተባረክ እድሜ ይስጥህ ኣሜን።

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před 3 lety

    Amen🙏❤️⛪ Amen🙏❤️⛪ Amen🙏❤️⛪

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 3 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እውነት ነው እግዚአብሔር የችግር መፍትሔ ነው እኔ ራሱ ጎደኞቼ የት ነው እምትኖሪው ሲሉኝ እዛው እሰፈሬዬ ስላቸው አይ የመተት ሰፈር ነው ሀገር ቀይሪ ይሉኛል ብዙ ሰው መተት ፈርተው ሠፈሩን ለቀው የሄዱ አሉ ስራም መስራት እየፈለጉ መተት እየፈሩ እቤታቸው ቁውጭ ያሉ አሉ እኔ ሲያወሩ አልፈራም ቸሩ መድሀኒያለም አልኝ ምንም አልሆንም ነው እምላቸው አሁንም በእምነት ከእግዚአብሔር ጋር እኖራለሁ ክብር ምስጋና ይግባ ለስሙ

    • @gbhhuucufydf9409
      @gbhhuucufydf9409 Před 3 lety +1

      የተባረኪ የኔ እናት እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

    • @user-qf9ot6yq2c
      @user-qf9ot6yq2c Před 3 lety

      @@gbhhuucufydf9409 አሜን አሜን አሜን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +3

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn

  • @user-fv8zq2sv8v
    @user-fv8zq2sv8v Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 kale Hiwot Yasmalen Kesis Ashenafi ; Egizhabher yemesgen . A Great lesson 🙏❤️🙏❤️🙏❤️.

  • @AliAli-vk4ck
    @AliAli-vk4ck Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @tarikmisganaw4226
    @tarikmisganaw4226 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @MA-vj2tg
    @MA-vj2tg Před 3 lety

    Amen Kal hiwot yasemalen

  • @emugelaaberraabebe8654

    Amen Amen Amen Amen kale hiwote yasemalen

  • @mesaratanbasse9043
    @mesaratanbasse9043 Před 3 lety

    Amen amen qal hiwat yesamaln! Ehen menfas endet masogad yichalal

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu Před 3 lety +1

    አሜን!!! ስላ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን! መምህራችን ቃላ ህይወት ያሰማልን ።እስካ ዘሬ ድራስ ምስጥሩን በላማወቅ እግዚአብሔርን በመበደላችን ይቅር ይበላን በእውነት ።

  • @tsehaynebsu7260
    @tsehaynebsu7260 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @marietensay6148
    @marietensay6148 Před 3 lety

    Amen Amen Amen l!!!

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +2

    Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn

  • @gelilaasfaha1529
    @gelilaasfaha1529 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwet yesemaln 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 3 lety

    Amen🙏🤲♥️
    Kalehewot yasemalen geta🙏🤲

  • @sabafantaye8341
    @sabafantaye8341 Před 3 lety

    Kale hiwoten yasemalen kesis Mecheresha lay yimetaw demes teru yisemal 🙏🙏🙏🙏

  • @hairstylis
    @hairstylis Před 3 lety

    Amen amen kale hiwat is wandmachen enyai west yalew new ytnagekaw

  • @waqaayyooabbaanagaaisiinab8393

    Ameen Ameeen Ameen❤️❤️🙏🙏

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ያቆምልን 🙏🙏🙏

  • @tsionkebebew2476
    @tsionkebebew2476 Před 3 lety

    Amne amne 🙏 🙏 🙏

  • @senaittesfaye4778
    @senaittesfaye4778 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ጤናውን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን!!!

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen Egezabehar ye barke edeme tena yesteln Abatech

  • @meazabogale6472
    @meazabogale6472 Před 3 lety

    Amen !!!!🙏

  • @abatebelay4306
    @abatebelay4306 Před 3 lety

    እውነት ነው መምህ እኛ ከእግዚያብሄር
    በመራቃችን ነው ለምስጋና አንደበታችን
    አለመዘርጋቱ ነው ነብሳችን ወደጌታችን
    አለማጋጠጡዋ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fitsumtessma3556
    @fitsumtessma3556 Před 3 lety

    Amen amen

    • @Gedamjil
      @Gedamjil Před 3 lety

      ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ ላንተ የሰጠውን የወንጌል አስተምህሮ ጥበብ ለሁሉም ይስጠው !!!

  • @hailnmamo8933
    @hailnmamo8933 Před 3 lety

    መምህር ይሄ የሁላችንም ቤት ያለ ችግር ነው የመከረን እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @user-gi9hq3nq8i
    @user-gi9hq3nq8i Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልን አሜን (፫)🙏🙏🙏 እርሶ የህይወቴ መቀየር ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገውልኛል ከእግዚአብሔር ጋር በእውነት ጸጋውን ያብዛልኝ መምህር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ማለት አንድ ወድሜ እርሶ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አይደሉም ተሀድሶ ናቸው የእነርሱን ትምህርት ለምን ታደምጣላችሁ ሲል ስምቼው አይደሉም ኦርቶዶክስ ናቸው ያውም የክርስቶስን ፍቅር በደንብ የሚያስተምሩ ናቸው በዬው ነበር መምህር ተሳስቻለሁ እንዴ አይ ብዙ ልጆች በኮሜት መስጫው ስር ገብተው የምንወዳቸው አባት ናቸው ከዚህ በኋላ ግን ስብስክራይባችንን እናነሳለን ሲሉ ስለሰማሁ ነው እባኮት ከቻሉ የእናታችን የቅድስት ማርያም እና የቅዱስ ትምህርት አልፎ አልፎ ቢሰጡን መልካም ነው ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን (3)🙏🙏🙏 እነርሱ ምንም ቢሉ እኔ የእርሶ ትምህርት ካልስማሁ ቅር ቅር ይለኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @genettsegay4666
    @genettsegay4666 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 Před 3 lety +1

    መህሬ ሁሌም የሚሰጡት ት፡ት መንፈስን ያበረታል ፀጋዉ አይለዮት አመሰግናለው

    • @tsionkebebew2476
      @tsionkebebew2476 Před 3 lety

      Amne amne 🙏

    • @fggg1571
      @fggg1571 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእድሜና በጤና ያቆይልን መምህራችን።

  • @user-ki7ev4qe7v
    @user-ki7ev4qe7v Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety

    አሜን የህይወት ሰላም የሆነውን ቃል የምመግበን እግዚአብሔር ይባረክ ቃለህይወትን ያሰማልን የምናመልከው ትልቅ ነው በህይወቴ ብዙ ፈተና ገጥሞኛል መተት እኔም ሁለት ጊዜ ተሰርቶብኝ ለአብርሃም አልተውህም አልጥልህም ብለህ የተናገርክ አምላክ ዛሬም አትተወኝም ብዬ አስመልጦኛል ቀሲስ ተባረክ

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤

  • @tsehayarega4528
    @tsehayarega4528 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አሜን

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 👏👏👏💖💖💖❖❖❖

  • @senaittegen4776
    @senaittegen4776 Před 3 lety

    Kalehiwot yasemalene kesis betam bezu awekuge megeb new yante temhiret

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን

  • @kbretkbret6875
    @kbretkbret6875 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-vk9no2qh4h
    @user-vk9no2qh4h Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ejws8556
    @ejws8556 Před 3 lety

    Amien amien amien enamesegnalen wendmachn tebarek ❤❤❤😍

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏🏽🤲🙏🏽🤲🙏🏽🤲❤❤❤👏👏👏

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asiapopsi1184
    @asiapopsi1184 Před 3 lety

    ቃለ ሒወት ያሰማልን
    መምህር

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ቀሲስ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ በረጅም ዕድሜና ጤና ያቆይልን! አንድ ጥያቄ ግን አለኝ እኔ በጣም ፈሪ ነኝ ነገር ግን በፍርሃት ወደሌላ አምልኮ ወይንም የአጋንንት አሰራር መሄድ ሳይሆን ክፉ ነገር ወደ እኔ እንዳይቀርብ መፍራት በተለይ ደግሞ በአጋንንት እስራት የተያዙ ሰዎችን ስመለከት በጣም ያስፈሩኛል ያስደነግጡኛል በእርግጥ ሁልጊዜ አጥብቄ እፀልያለሁ እግዚአብሔር ከእንዲህ አይነቱ ክፉ ነገር እንዲሰውረኝ የታሰሩትንም በቸርነቱ እንዲፈታቸው ነገር ግን በፍርሃቴ አምላኬን እንደማሳዝነው እና ለፈራሁት ነገር ቦታ እየሰጠሁ እንዳይሆን ብዬም እጨነቃለሁ፡፡ እና ይሄ አይነቱ ፍርሃትስ እግዚአበሔርን ያስቆጣዋልን? እኔስ አምላኬ ስለፍርሃቴ ይቅር እንዲለኝ ምን ላድርግ?

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን አስተማሪ ነው

  • @ferehiwotalemayehu627
    @ferehiwotalemayehu627 Před 3 lety

    EGZIABEHARE yimasgen

  • @user-zk5yj7dg2r
    @user-zk5yj7dg2r Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ

  • @chemerutemsgen4219
    @chemerutemsgen4219 Před 3 lety

    እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቶሀል ከትውልዱ ማን አሰተዎለ

  • @rahelmengesha2953
    @rahelmengesha2953 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemalen

  • @arsiemanegash8210
    @arsiemanegash8210 Před 3 lety

    kalehiwet yasemaln
    yehe tmhrt lene yetezegaje meseln
    bezih hiwet ynerku sew nen

  • @giftitesfaye786
    @giftitesfaye786 Před 3 lety

    like

  • @misrakayele4487
    @misrakayele4487 Před 3 lety

    Amen!!!

  • @janakhreiss493
    @janakhreiss493 Před 3 lety

    Amennn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️✅💒💒💒🕊🕊❤️🙏🙏

  • @ethiopiawitube8339
    @ethiopiawitube8339 Před 3 lety +1

    ......አንዳንዴ ደሞ ስለ ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሆነ ነገር በሉን በፍቅርዋ በምልጃዋ እንድታስበን pls pls

  • @temesgengetaye8767
    @temesgengetaye8767 Před 3 lety

    Kalehiwet yasemalegn idmewen yarzmlegn.!yechegregen neger mefthewu mindnew melsu yetale.....kemitlut belay hogeleu bergit betam techgre aleku.......?????

  • @memetabast1601
    @memetabast1601 Před 3 lety

    👏👏👏👏👏

  • @nagatwalde7609
    @nagatwalde7609 Před 3 lety

    👏👏👏👏👏👏

  • @tgephrem9740
    @tgephrem9740 Před 3 lety

    Kesis .... teyake neberegn endet meteyek echilalehu

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Před 3 lety

    🙏🙏🙏🙏

    • @bamla943
      @bamla943 Před 3 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @yamagest2151
    @yamagest2151 Před 3 lety

    መምህር እኔ ጥያቄ አለኝ ቤተክርስቲያን በለለበትና መሄድድ ማንችል ሰወች በስልክ ንሳሀ መግባት ይቻላል? ተሎ ይመለስልኛል ብየ አስባለሁ

  • @user-dr5vi4bl3f
    @user-dr5vi4bl3f Před 3 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mesaratanbasse9043
    @mesaratanbasse9043 Před 3 lety

    ?Nuroye basdat naw!

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @sebleworkyelma6850
    @sebleworkyelma6850 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Před 3 lety

    አሜን. አሜን አሜን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +3

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 Před 3 lety +2

      ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን⛪⛪🙏🙏🙏🙏ቃለህይወትያሰማልን⛪⛪⛪አሜንአሜን።🙏🙏🙏

  • @bethelhemabere2313
    @bethelhemabere2313 Před 3 lety

    አሜን አሜን

  • @asiapopsi1184
    @asiapopsi1184 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን