እንደገና አዲስ ነሺዳ // ሙንሺድ ፉአድ መልካ// ENDEGENA NEW ETHIOPIAN NESHIDA BY FUAD MELKA 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2021
  • //እንደገና//
    ግጥም ሰኢድ መህዲ
    ዜማ ፉአድ መልካ
    ካሜራ
    ቢላል መሀመድ
    አቡበከር ሸምሱ
    ዱስቱር ጀምዓ
    ኤዲቲንግ
    ቢላል መሀመድ
    ዱስቱር ጀምዓ
    ስቱዲዮ ታደለ ስቱዲዩ
    ምስጋና ብራይት ፕሮዳክሽን ቲጃን ቱዩብ ጦቢያ ስቱዲዮ
    ለሀሳብ አስተያየታችሁ 0977614142
    የቴሌግራም ቻናሌአሰላሙ አላይኩም ሙንሺድ ፉዓድ መልካ ነኝ | ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው።
    t.me/FuadMelka
    ይህ አዲሱ የዩቱዩብ ቻናሌ ነው t.me/FuadMelkayoutube...
  • Zábava

Komentáře • 1,7K

  • @iNayaRecords
    @iNayaRecords Před 3 lety +401

    ልዩ ስራ ❤❤❤

  • @thelastking3065
    @thelastking3065 Před 2 lety +481

    እንደኔ ረሱልን እሚወድ ማን ነው 🕌❤️🥰
    I love ❤️ prophet Mohammed (SAW) ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mekiyakemal9363
      @mekiyakemal9363 Před 2 lety +3

      Ye maywed Muslim yelem saw

    • @saida539
      @saida539 Před 2 lety +5

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @mifitahmehameed2737
      @mifitahmehameed2737 Před rokem +6

      እረ ወላሂ እኔ ለ ነሱ ቃል የለኝም የኔ ነቢ 😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m Před rokem +1

      ስለላሁወአለይሂወሰለም

    • @abukiakeml2215
      @abukiakeml2215 Před rokem

      ​@@mekiyakemal9363 ፨ሰ፤

  • @yesusjalaleekoo7679
    @yesusjalaleekoo7679 Před 2 lety +799

    ፕሮቴስታንት ነኝ በጣም ነው ደስ የሚለው ደጋግሜ ነው የሚሰማው ሙስሊሞችን በፍቅር ነው የሚወዳቸው ለእናተ ያለኝ ክብር ልዩ ነው ውድድድ 🙏🙏❤❤❤❤

    • @winabdu605
      @winabdu605 Před 2 lety +26

      እኛም ወላህ እንወዳችሁሀለን እንዳንቺ አይነት ሰው ይሙላልን

    • @yesusjalaleekoo7679
      @yesusjalaleekoo7679 Před 2 lety +6

      @@winabdu605 አሜን 🙏❤❤

    • @user-mo1hk1mg9o
      @user-mo1hk1mg9o Před 2 lety +9

      እኛም ዉዲዲዲዲ

    • @Hayat-qn7wy
      @Hayat-qn7wy Před 2 lety +5

      እኛም እንወዳችኃለን እዳንች አይነቶቹን ያብዛልን

    • @entisarmehamed6174
      @entisarmehamed6174 Před 2 lety +6

      Hulem bihon sleresul s.a.w sinesa yasdesital😍😍😍

  • @samikhalid77
    @samikhalid77 Před 2 lety +257

    ዱአ አድርጉልኝ
    ለእናቴ እና ለወላጆቼ አላህ ካንተ ጋ ይሁን በሉኝ
    እምነቴ አልተመቻቸውም
    አላህ ከፈቀደ ጠራቸዋለሁ
    ያአ አላህ እርዳኝ😭

    • @wddss8555
      @wddss8555 Před rokem +5

      አብሽር ወዲሜ አላህ ያግራቸው ቀኙን ይምራልህ✅

    • @addismyway64
      @addismyway64 Před rokem +3

      አብሽሩ አላህ ወደ ቀጥተኛዉን ይምራቸዉ

    • @shorts9847
      @shorts9847 Před rokem +2

      Allah(Sw) kante gar yihun. Allah betesebochihin wede islam yitrachew. abshir.

    • @user-lk8ws3ln8h
      @user-lk8ws3ln8h Před rokem +2

      አብሽር አላህ መአክ

    • @user-vg6kn7nb2v
      @user-vg6kn7nb2v Před rokem +1

      አብሺር ባይመቻቸዉላተአላህአለወዲሜ በዲንህጠካራሁን እደገና የሰለሙሱሀቦቺንታሪክአብብ አብሺርአላህአለ

  • @hananmuhammed9934
    @hananmuhammed9934 Před 3 lety +805

    ግጥሙ Mashalah ነው
    ባይሆን ያለምንም ማጀቢያ ድጋሚ ስራልን
    ትስማማላችሁ😌

  • @merontigestu6097
    @merontigestu6097 Před 5 měsíci +18

    በስመአብ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይህ ነሽዳ ስሰማ በጣም ነው ማለቅሰው አላህ በአከበረከው ልክ ያክብርህ

  • @user-cx6mb5nj2f
    @user-cx6mb5nj2f Před 3 lety +171

    ደኸየህ ሲሉኝ አካበትኩ
    አደፈ ሲሉኝ ነፃሁኝ
    ጎደልክም ሲሉኝ ሞልቼ
    አላህ ብየ መቼ አፈርኩኝ😭☝️🙏

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 3 lety +347

    ፕሮቴስታንት ነኝ ቲክ ቶክ ላይ አይቼ ነው የመጣሁት ደስስስ ሲል 🥰💞😥🙏

  • @kalekidane7658
    @kalekidane7658 Před rokem +39

    ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው መንዙማውን ተባረክ😍🥰

    • @semiraaman314
      @semiraaman314 Před rokem

      ❤❤

    • @newand9050
      @newand9050 Před rokem +1

      ኢንሻአላህ አላህብሎ እስልምናን ይወፍቅሽ

    • @AlShuwaib-sq2ej
      @AlShuwaib-sq2ej Před rokem

      በጣም መረጋገትን ይሰጣል ጥንካሬን

    • @Aly691
      @Aly691 Před 4 měsíci

      አላህ ሂድያ ይስጥሽ

    • @NuredinJemal-i1m
      @NuredinJemal-i1m Před 14 dny

      እስቲ የማን አርዓያነት ነው? የኜንጤ እንጂ በኢስላም ክላሢካልም ድቤም ሃራም ነው::

  • @user-cb6tt3tv9f
    @user-cb6tt3tv9f Před 2 lety +102

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔን በጣም ይገልፀኛል ይኸ ነሽዳ አልሃምዱሊላህ የማያልፍ የለም ሁሉም በአላህ ይታለፋል

    • @mahmhar2729
      @mahmhar2729 Před 2 lety +2

      እሁላችንምላይ አለሁቢ😭💔

    • @cladblog788
      @cladblog788 Před rokem

      Inshallhe ke allhe ga enalfewlen 😔

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +222

    ምርጥ🥀 ባል🥀 ምርጥ🥀 አባት 🥀ምርጥ አጎት ምርጥ🥀 አያት ምርጥ🥀 አስተማሪ ምርጥ🥀 መሪ ምርጥ ጎረቤት 🥀ምርጥ 🥀ማህበረሰብ 🥀 ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ🥀 ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🥀 ይምጡ ይማሩ ይወቁ የተፈጠርንለትን 🥀 ብቸኛውን 🥀አላማ አላህን እንገዛ 🥀 አላሁመ አንተ 🥀ሰላም ወሚንከ ሰላም 🥀ያዘል ጅላሊ🥀 ወል ኢክራም 🥀 ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ🥀 ተማሩ እወቁ 🥀

  • @mekitbe3950
    @mekitbe3950 Před 3 lety +27

    ድምፅ+ግጥም+ዜማ ማሻ አላህ ነው የሙዚቃው መሳሪያ ግን እኛንም እናተንም ገደል ነው ይዞን የሚገባው 😥😥

    • @RisalaProduction
      @RisalaProduction Před 3 lety +1

      As wr wb!
      ሙዚቃ የለላቸዉን ነሺዳዎች ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ::

  • @dibooraaamanulee2818
    @dibooraaamanulee2818 Před 2 lety +38

    I'm kirstanaa i love you my Muslim sister and brother ❤🙏❤❤❤

  • @semsemuti5267
    @semsemuti5267 Před 3 lety +536

    ወንድም የሙዚቃ መሳሪያው ባይሆን አሪፍ ግጥምና ዜማ ነበር መሳሪያው ግን ባይኖር ባይ ነኝ

    • @aminatyedarralijii5669
      @aminatyedarralijii5669 Před 3 lety +9

      ineem

    • @hawahiyaru4548
      @hawahiyaru4548 Před 3 lety +13

      እኔ ደሞ ዜማዉ የሙዚቃ ባይሆን ባይ ነኝ

    • @serawetesulamantadessetube8438
      @serawetesulamantadessetube8438 Před 3 lety +21

      ምንግዜም ምርጥ ምርጡን ለአላህ ነው የሙዚቃን መሳሪ ለመስራት እውቀትን የሰጠው ለሰው ልጅ አላህ ነው ።ይሄን መሳሪያ ተጠቅመን ሰዎችን ወደ ኢስላም መጥራት ከተቻለ ። አላህ ይጨምርልን አሜን ።

    • @abdulhakimhamid1755
      @abdulhakimhamid1755 Před 3 lety

      Getemem ema ye shik seide eko new

    • @hayatredwan8496
      @hayatredwan8496 Před 3 lety

      እኔም

  • @temri4431
    @temri4431 Před 2 lety +65

    ሲከፍኝ አዳምጠዋለሁ በጣምነው ደስእሚለው አላህይጨምርል በድምፅህ ቁረአን ቅራበት

  • @susumohammed9985
    @susumohammed9985 Před 2 lety +38

    ድክም ስልችት ምርር ሲለኝ ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ ከ አሎህ በታች ከሰዉ ልጆች ከፍጥረታት ሁሉ ግጥሙ አቅም ይሰጠኛል ዉስጤ ሲደማ ጀሊሉን እንድማፀን ያደርገኛል። ብዙ ስራወችህን አዳምጫለዉ በድምፅህ ብቻ ቀጥልበት

    • @faqrtube2259
      @faqrtube2259 Před rokem

      ማሽ አላህ አይዞን 💔

    • @wddss8555
      @wddss8555 Před rokem +1

      እኔም 😭😭😭😭ጀሊል አነሳኚ አልሀምዱሊላህ✅

  • @munatimunati4280
    @munatimunati4280 Před 3 lety +16

    ማነው እንደኔ ሁሌም ሚሰማው 👍

  • @setiramedia4959
    @setiramedia4959 Před 3 lety +47

    ወላሂ ወላሂ እኔ በሂወቴ እወጣዋለሁ ብየ ካላሰብኩት የሂወት ፈተና ሳላስበው ስላወጣኚ ሀያሉ ረሂሙ ጌታ የውስጤን ነው ያስተላለፍክልኚ መልእክት ወላሂ ወላሂ ኢሄን ኮሜንት ስፅፍ አልቻልኩም እያነባሁ ነው የፃፍኩት ምክንያቱም ውስጤን ነካኚ መልእክቱ በጣም ግሩም መልእክት ነው ትንሺ ክላሲካሉ ባይበዛ

  • @samrifkr3785
    @samrifkr3785 Před 2 lety +19

    ግጥም እና ዜማ ዋው ሀሪፍነው ግን ሙስሊሞች ነሺዳ ስትሰሩ ከሙዚቃ ጋርእዳይመሳሰል ለየት ያለነገርፍጠሩ ..

  • @diniabdela3893
    @diniabdela3893 Před 2 lety +8

    Wendime arif nw berta🤲☝️

  • @user-jt5uv1vb1w
    @user-jt5uv1vb1w Před rokem +6

    ይህ ነሺዳ ለኔ ታሪክ የወጣ ይመስለኛል በስደት ላይ ሁኜ የምፅናናበት

  • @hayubintmuhamed7975
    @hayubintmuhamed7975 Před 3 lety +122

    ማሻ አላህ ወንድም በርታ
    ድምፀ 100%
    ሰረዓት100%
    ግጥም100000000000.
    ቃላት የለኝም ማሻ አላህ ዜማ😢
    ከዚህ የበለጠ ሰራ እንጠብቃለን ፍሀዲ ወንድም በርታ 🙏😢😢😢😢

  • @tsionsol1528
    @tsionsol1528 Před rokem +13

    እኔ በጣም ወድጄዋለው ልብን ይነካል ተባረክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ብትችል በሌላም እንጠብቅሃለን🙏🙏🙏

  • @user-cq3bb8kn9o
    @user-cq3bb8kn9o Před 2 lety +12

    ወላሂ ለኔ የተሰራ ሰራ መሰለኝ አልሀምዱሊሏህ ሰምቸ የማልጠግበው 🌺🌺🌺👌👌👌🌹🌹🌹

  • @nebiyatjimma2837
    @nebiyatjimma2837 Před 2 lety +6

    fuye betamnew des milew allh yitebikh

  • @user-nc8oo2zo1m
    @user-nc8oo2zo1m Před 3 lety +30

    ወላሂ አላህን ጠርቶ ያፈረ የለም ❤❤❤

  • @nuruaddisabdi740
    @nuruaddisabdi740 Před 3 lety +17

    ይህ ከሙዚቃ መሳሪያ ውጭ ቢሆን ኖሮ ምርጥ ነሺዳ ነበር፡፡ አሁን ግን ሙዚቃ ነው፡፡

    • @RisalaProduction
      @RisalaProduction Před 3 lety

      As wr wb!
      ሙዚቃ የለላቸዉን ነሺዳዎች ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ::

  • @hawi3131
    @hawi3131 Před 3 lety +43

    የሚያስለቅስ ነሽዳ 😭😭 ማነው እንደኔ ያለቀሰ እየሰማ

  • @sus2475
    @sus2475 Před rokem +2

    አልሀምዱሊላህ ነሽዳ አላዳምጥም ገና ሰማሁት ውስጤ በደስታ ስለተሞላ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሊያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ይባላል የአላህ ትእዛዝ ነው ሁሉም ነገር

  • @selualenebi4811
    @selualenebi4811 Před 3 lety +59

    ያለሙዚቃ መሳርያ ምርጥ ነበር ቀልብይሥጠን

  • @user-vs7nd6wn9j
    @user-vs7nd6wn9j Před 3 lety +34

    ሰለኔነዉ የተነሸደዉ🥺🥺🥺😒አሪፉነሺዳ የዉስጤን ኡፉፉፉፉፉ👍👍😍😍😍

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 Před 2 lety +7

    እኔ ክርስትያን ነኛ ግን መንዙማ መስማት እወዳለሁ💗💗💗💗💗💗💗😍😍😍😍😍😪😪😪😪

  • @ictmedian
    @ictmedian Před 2 lety +18

    መውላ አነሳኝ ደርሶ እንደገና ጀሊል አነሳኝ ደርሶ እንደገና አላህ አነሳኝ ደርሶ እንደገና:: Can't express my feeling I was deep felt in this moment.

  • @abudii_
    @abudii_ Před 3 lety +30

    ኡፍፍፍፍ የልፋቴ ውጤት😍😍😍

    • @amurimaya2647
      @amurimaya2647 Před 3 lety +1

      ማሻ አላህ ዱስቱር

    • @bintbilal6033
      @bintbilal6033 Před 3 lety +2

      አላህ ይቀበልህ በቀጣይ አንድ ላይ እጠብቃለሁ

    • @qamarmahmmed947
      @qamarmahmmed947 Před 3 lety

      Wellahi besemaw besnaw altgeb beyalew lene new mimeslgne Wellahi masha allah ♥🙏

    • @hayh2148
      @hayh2148 Před 3 lety

      Masha allah 🥰

  • @habimar4434
    @habimar4434 Před 3 lety +5

    ሳላውቅ አላቀስኩ💙😥

  • @user-gm7ld8ez9s
    @user-gm7ld8ez9s Před 3 měsíci +1

    Batama dase yamel nashedanaw mashallaah

  • @hisensehisne822
    @hisensehisne822 Před 2 lety +29

    አሏህ በዬ መች አፈርኩኝ ምርጥ ነዉ በርታ ፋአድዬ ❤❤❤

  • @medinayimer4627
    @medinayimer4627 Před rokem +7

    እኔንም ይገልፀኛል የማያልፍ የሚመስሉ ቀናትን በአላህ ፍቃድ አለፉ አልሀምዱሊላህ

  • @hayatseidhayuhayatiii9262
    @hayatseidhayuhayatiii9262 Před 3 lety +48

    Arif nbr gn classical lemn endezi beallah wede zefen hedebnko

  • @Umyunus7
    @Umyunus7 Před 3 lety +2

    Subahan Allah 😭😭😭betam new leben yenekagn O Allah 🤲🏼🤲🏼🤲🏼 alhamdulillah le nagem ante alehegn

  • @siffanhusen4872
    @siffanhusen4872 Před 6 měsíci +3

    ሕመም ሲጠና የማይድን መስሎኝ
    ለምፅ ቢወረኝ ማይነፃ መስሎኝ
    ደዌ ቢከበኝ የማይሽር መስሎኝ
    መውላ አነሳኝ ደግሞ እንደገና ❤❤❤❤❤

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 Před 2 lety +3

    _ምርጥ የፔንጤ መዝሙር ነው ጀሊል የሚለውን አሶግድ አሏህ በሙዚቃ ለምኑኝ ወይም አመስግኑኝ አላለም አኡዙቢሏህህህህህህህህ_

  • @hayatahmed30
    @hayatahmed30 Před 3 lety +3

    ወድሜ ከይቅርታ ጋር አንተ ስትሳሳት እኛም አብርንህ መሳሳት የለብንም አንተ የምሰራው ስራ ለህዝብ ሙስሊሙ ነው ስለዚህ በሸሪአችን ያለምንም መሳሪያ ቢሆን በጣም ደስ ይላል ከቻልክ ይሄኑኑ ግጥም ያለ ምንም መሳሪያ ብሰራው ደስ ይላል

  • @sadamustefa1034
    @sadamustefa1034 Před 9 měsíci

    Shukeren ❤❤❤❤ Allahn biye mech aferkugni

  • @SofiaNagaash-qr6dr
    @SofiaNagaash-qr6dr Před 11 měsíci

    Mashalla baxmano ine miwadw❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @biftuurashid1948
    @biftuurashid1948 Před 2 lety +4

    Masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah masha allah

  • @LiyaShamil
    @LiyaShamil Před 10 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ masha Allah Allah ychemrlh

  • @mubareksiraj-uo3dw
    @mubareksiraj-uo3dw Před 26 dny +1

    ረሱልን የማይወድ ሙስሊም ካለ ሙስሊም አይደለም ❤🎉

  • @user-jm8nr3wt1x
    @user-jm8nr3wt1x Před 11 měsíci +1

    yhe neshida slene new mimeslgn hulem mayselech mashaalah

  • @sifanmohamed9807
    @sifanmohamed9807 Před 3 lety +14

    ALLHAMDULILAH finally ተለቀቀ በጣም ስጠብቅህ ነበር 🥰🥰🥺

  • @abedrhimseyfu5322
    @abedrhimseyfu5322 Před rokem +3

    ለኔ ነው ይህነሺዳ ወላሂ ቢቻ አልሀምዱሊላህ

  • @NesruKedirofficial
    @NesruKedirofficial Před 3 lety +2

    Mashallah fuad
    Dink neshida new,
    Allah yichemeribet

  • @ethiohani955
    @ethiohani955 Před 2 lety +2

    MashaAllah mirt nw zemaw mashaAllah nw libb yinekal

  • @Maya-hx2xh
    @Maya-hx2xh Před 3 lety +3

    Mashallah gen klasikw bztal enge btam dse yelale

  • @user-ox5mc6wb2p
    @user-ox5mc6wb2p Před 3 lety +7

    ማሻ አላህ ወዲሜ አላህ ይጨምርልህ በጣም የምወዴው ነሺዳ ዴጋግሜነው የምስማው

  • @fatumamohammed6081
    @fatumamohammed6081 Před rokem +16

    Mashallahe Mashsllhe iit is amazing and timeless it is unique
    We don't hear more often about Allahe that is why it touch everyone heart
    I hope you will keep doing this kind of Neshida
    Jezakellahekire

  • @fatimayezeyniwedaj2025
    @fatimayezeyniwedaj2025 Před 2 lety +2

    mashaAllah fuadi des yemil neshida new

  • @yasirkedir5060
    @yasirkedir5060 Před 2 lety +3

    Very nice very good I like this neshida wow👌👍👏

  • @user-nt6ck1ds3y
    @user-nt6ck1ds3y Před 3 lety +8

    ምርጥ ነበር ሁሉም ችግሩ ክላሲካሉ ሙዚቃው መሳሪያ ነው ስሰማው የጴንጤዎች ስራ ይመስለኛል

  • @user-yf9rm9zc4x
    @user-yf9rm9zc4x Před 3 lety +35

    ሱባሀናአለ ወለሂ ነሽዳ ታባለኢጂ ከሙዚቃምንታለየዬ አለህ ይዛንሊን 😭😭

  • @nasijiha5270
    @nasijiha5270 Před rokem +1

    maasha allaah betam new yemiyamrew.allaah yichemirilik.

  • @summertube921
    @summertube921 Před 3 lety +5

    አጀብ ነው ወላሂ ፉአዴ አላህ ያበርታህ "እንደገና"

    • @user-eh9ey3nw1u
      @user-eh9ey3nw1u Před rokem

      አሠላማአሊኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሑ ፉቃድየ ማሻአላህ ወላሒ በጣም ነው የምወደውእሽ በርታ አላህ ያግዝህ የሀቢቢ

  • @user-cq3bb8kn9o
    @user-cq3bb8kn9o Před 2 lety +5

    ማሽአሏህ አላህ ያበርታህ ወድም ወላሂ በጣም በጣም ደጋግሜ ነው የሰማሁት ደስ እያለኝ መቸም አልማድነቅ አይቻልም ማሽአሏህ ማሽአሏህ 😘😘😘😘😘😘❤👏

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Před 2 lety +1

    Wollaah mashaallaa tabarak Allah semichem Alxegebkum hulem newu misemawu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ from Jordan 🇪🇹❤️🇯🇴 🇪🇹❣️🇯🇴

  • @MiskiAbbanga
    @MiskiAbbanga Před 9 měsíci +1

    ❤❤Mashaa allah ❤️❤️

  • @husniyamohammedsirag
    @husniyamohammedsirag Před 3 lety +37

    ክላኪሳዉ ምንድነዉ ጼንጤዎችን ልንመስል እኮ ነዉ

    • @RisalaProduction
      @RisalaProduction Před 3 lety

      As wr wb!
      ሙዚቃ የለላቸዉን ነሺዳዎች ለማግኘት ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ::

    • @adnanmohamin9628
      @adnanmohamin9628 Před 3 lety

      Lik bleshal yaw ke musica ayileyim classicaw biweta ena be voice bcha bihon

    • @ranianassir6479
      @ranianassir6479 Před 3 lety

      Honene enji beysus mamen nw ykeren

    • @hayatiyoutube1967
      @hayatiyoutube1967 Před 2 lety

      ክክክክክክክ

    • @oneloveethiopia8384
      @oneloveethiopia8384 Před 2 lety

      @@ranianassir6479 sorry enat anchi beysus atamgnem malet new

  • @seadiiovetube2699
    @seadiiovetube2699 Před 2 lety +7

    አሰላምዋለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቱ አላህ የሙቱትንም ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ቤተሰቦቻችንን አላህ ሰላም ያርጋቸው የተቸገሩትንም አላህ ይዘንላቸው ፍትህ ከአላህ እጂ ነው አላህ ፍትህ ላገራችን መተዛዘን ይስጠን ያረብ የኢላሂ 🤲🇪🇹

  • @fatemakassaw
    @fatemakassaw Před 9 měsíci +1

    ማነው እደኔ በፍለጋ ያገኘው😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤❤❤

  • @user-il3gk7un5r
    @user-il3gk7un5r Před 9 měsíci +1

    🙏🙏🙏 የረብ የኢለሂ አሰቤን አተ አሰከልኝ 🤲🤲🤲

  • @rehimaendries5692
    @rehimaendries5692 Před 3 lety +7

    mashallah
    mashallah
    mashallah
    👌👏👏👏

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Před rokem +5

    😭😭😭😭😭
    ብሶት አለብኝ
    ድምፅህ ዉብ ነዉ በጣም

  • @jalenedinka4752
    @jalenedinka4752 Před 8 měsíci +2

    አስገራሚ ፡ እና ጣፋጭ በያዘ የተዘመረ ትምህርት ሰጪ መዝሙር። ኢሳ አብዝቶ ይባርክህ I luv it n I feel like dis song belongs to me. I’m Orthodox Christina but I respect all religion as long as the know the almighty 🙏🙏🙏

  • @shibreyimam
    @shibreyimam Před 6 měsíci +1

    ሳህ እሡን ብሎ ማን አፈረ🥺❤️❤️

  • @YoussefYoussef-bt2kh
    @YoussefYoussef-bt2kh Před rokem +3

    በጣም ልዩነው አላሕ ይጨምርልህ ወድሜ

  • @user-me1vb3gd8v
    @user-me1vb3gd8v Před 2 lety +9

    اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ، وَمِنْ عَذَابِ جَهَنَّمَ، وَمِنْ فِتْنَةِ الْمَحْيَا وَالْمَمَاتِ، وَمِنْ شَرِّ فِتْنَةِ الْمَسِيحِ الدَّجَّالِ
    አልሏሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ዐዛቢል ቀብሪ ወሚን አዛቢል ጀሃንነም ወሚን ፊትነቲል መህያ ወልመማቲ ወሚን ሸሪ ፊትነቲል መሲሐድደጃል፡፡
    አላህ ሆይ ከቀብር ቅጣትና ከጀሃነም ቅጣት ከህይወትና ከሞት ፈተና እንዲሁም ከአታላዩ መሲሕ እድደጃል ፈተና በአንተ እጠበቃለሁ፡፡

  • @kedriyamudin6408
    @kedriyamudin6408 Před 2 lety

    Masha Allah wedme Allah ychemrlh mrx sra new

  • @user-ko3xc9xq9r
    @user-ko3xc9xq9r Před 2 lety +2

    የተንኮል ሀረግ ጠልፎ ቢጥለኝ
    እሾህ ጋሬጣው.........
    ስለኔ ነው እንዴ???
    ሁሉንም አላህ አሳለፈው الحمدللة

  • @seadaseid4612
    @seadaseid4612 Před 3 lety +28

    ምርጥ ነሺዳ ነዉ ፉአድዬ አድናቄህ ነኝ ወላሂ 😘😘

  • @amurimaya2647
    @amurimaya2647 Před 3 lety +8

    Uuuuu besente mekera

  • @alamodinalamodin499
    @alamodinalamodin499 Před 2 lety

    Leuw nay marake masha allha yetebike wonidme

  • @zemzemmuhabaw6787
    @zemzemmuhabaw6787 Před 2 lety +2

    Mashallha wendeme enane yegeleteghale..........

  • @suriyaabdi6313
    @suriyaabdi6313 Před 2 lety +5

    Masha Allah amazing voice ❤❤❤💕💕💜💙🧡🥰

  • @gigi849
    @gigi849 Před 3 lety +10

    ሰሞኑን የምሰማው ነሽዳ በሙሉ ሙዚቃ ገው የሚመስለው አረ አላህ እዝነትህን ያ ከሪሙ

  • @user-qr3jr7ie3x
    @user-qr3jr7ie3x Před 10 měsíci +1

    አላህትክክለኛውንምንገድይምራህወድሜ

  • @Wm.K
    @Wm.K Před 2 lety +1

    gerami tizita..aywa

  • @user-rj2xn3nb1c
    @user-rj2xn3nb1c Před 2 lety +3

    በጣም የምወደዉ ነሽዳ ወላሂ ስፈልገዉ ነበር 😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @user-vz8fr2mh2i
    @user-vz8fr2mh2i Před 3 lety +16

    ሀቅ ነዉ አላህ በሎ ማንም አያፍርም በርታ

  • @hamzasolomon298
    @hamzasolomon298 Před 2 lety

    Masha Allah wollah 1nga nw

  • @kadoaman199
    @kadoaman199 Před rokem +2

    Mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa very good biro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feyselmeksud3461
    @feyselmeksud3461 Před 3 lety +9

    ደኸየ ሲሉኝ አካበትሁ👍👍❤️
    አደፈ ሲሉኝ ነፃሁኝ👏👏👏
    ጎደልክ ሲሉኝ ሞልቼ👌👌
    አንተን ብዬ መች አፈርሁኝ😍😍😍😍
    ድንቅ ስራ ማሻ አላህ

  • @user-bd7vv7lj6v
    @user-bd7vv7lj6v Před 3 lety +20

    የሙዚቃ መሳሬ ለምን ትጠቅም አለህ አላህ የሰጠህ ድምጸ ይበቃሀል ይህ ተሙዚቃ ምኑ ነው ይሚቅይረው

  • @user-cp9ll9wy8f
    @user-cp9ll9wy8f Před 2 lety

    ماشاء الله ماشاء الله ከቃል በላይነው

  • @GruTt-bm1qf
    @GruTt-bm1qf Před 24 dny

    እኔ ጥርት ያልኩ ኡርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዙማ ደጋግሜ ነው እምሰማው ሀሴት ነው እሚሠማኝ❤

  • @meftahali8839
    @meftahali8839 Před 3 lety +4

    ዘገራሚ ነሺዳ አላህ ይጨምርልክ

  • @khalidanwaar5788
    @khalidanwaar5788 Před 3 lety +10

    Powerful melody and lyrics good job fuade

  • @user-jb9qo2fw6c
    @user-jb9qo2fw6c Před rokem +1

    ያረብ ልጄም እንዳተ ቢሆንልኝ ምኞቴ ነው ስሙ ፉአድ ነው ያረብይይይይይ

  • @bluuegardenn8080
    @bluuegardenn8080 Před rokem +2

    ይሄንን ስስማ የማለቅስዉነገር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን

  • @alhamdulillahyarabbi2348
    @alhamdulillahyarabbi2348 Před 2 lety +15

    Mashaallah 🥰🥰🥰 I love this nashed ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-fd7of5jg1q
    @user-fd7of5jg1q Před 3 lety +16

    ወድጀዉ ልሙት ነው እራሴን በዚህ ዉስጥ አግኝቸዋለሁ 😭

  • @AliEromoDargaso
    @AliEromoDargaso Před 3 měsíci

    ❤❤❤ Mashs Allha Wndime Liyou Sirra❤❤❤❤