#sabr

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2023
  • Watch to sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - ሰብር (Official music Video)
    Connected with Tofik Yusuf:
    CZcams: / tofikyusuf
    Tiktok: tiktok.com/tofikyusufm
    Instagram: / tofikyusufm
    Facebook: / tofikyusufofficial
    #tofikyusuf #nasheed #sabr #ሰብር
  • Zábava

Komentáře • 905

  • @tofiqueadam7326
    @tofiqueadam7326 Před 3 měsíci +66

    SubhanAllah! This new Muslim neshida clip is simply mesmerizing. The beautiful melody coupled with heartfelt lyrics resonate deeply with the soul. It's truly inspiring to witness such talent being used to spread the message of Islam. May Allah reward you abundantly for your efforts in producing such uplifting content. JazakAllahu khairan for sharing this masterpiece with the world. May it continue to touch the hearts of many and serve as a source of guidance and comfort for all who listen.

  • @sarahsara8380
    @sarahsara8380 Před měsícem +18

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህ ነሺዳ በጣም ደስ ይለኛል ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ የእዉነት ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @feyiselwabe1014
    @feyiselwabe1014 Před 10 měsíci +405

    እውነት ሰው ሆኖ በምድር ላይ ቢንቀሳቀስ ኖሮ ያ ሰው... ነቢዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ይሆኑ ነበር! ፊዳከ አቢ ወ ዑሚ ያረሱለሏህ ❤

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 Před 10 měsíci +56

    ጀነትም በሶብርነው የምትገኘው አላህ ከታጋሾቹ ያድርገን❤❤❤❤❤

  • @user-ln4me3vz5k
    @user-ln4me3vz5k Před 10 měsíci +119

    ሁሌ ስራዎች ድንቅ ናቸው ማሻአላህ ክላስኪል ባይኖረው😢😢እዚ ዱንያ ከሰብር ሚበልጥ ምን አለ

  • @melanhassan6412
    @melanhassan6412 Před 6 měsíci +30

    ይህ ነሺዳ ስሰማዉ የፍልስጤም ወገኖቼ አይኔ ላይ ይመጣሉ አላህ ሰብሩን ይስጣቸው። የሞቱትም አላህ የሸይድን ቦታ ይስጣቸዉ። ዉድ የኢስላም ልጆች አንገታቹን ቀና አርጉ ፣ተዋደዱ፣ሰብሩ ፣ጀግኑ ፣ዱንኛ ወደኃላ እንዳታስቀረን እኛ እኮ የዉዱ ነብይ የሙሀመድ (ሰአወ) ነን።

    • @HanuneMumeb
      @HanuneMumeb Před 2 měsíci

      😢😢😢Awo wellahi Palestine 😢😢

  • @asmamawahmed
    @asmamawahmed Před 10 měsíci +154

    የሀገራችንን የነሸዳ ክሊኘ ደረጃን ከፍ አድርጎአቅሎታል ሰራው ላይ የተሳተፉችሁ ሁሉ በረካ ሁኑ
    👌👌👌👌
    🔥🔥🔥🔥

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Před 10 měsíci +3

      እኔ ከሁሉ ሙንሺዶች ያንተ ነሺዳዎች ነው ስራ ስሰራ ሁሌም ምሰማው በተለይ እርሀብ ያደከመኝማ ውስጤ ነው ሀፈዝኩት ሁላ አሁን የኛ የመዳም ቅመሞች ብትነሽድልን በስማችን ምን አለ ❤❤❤❤

    • @oumerhabibitube
      @oumerhabibitube Před 10 měsíci +1

      Wallahi ምርጥ ❤❤❤

    • @TofikYusuf
      @TofikYusuf  Před 10 měsíci +4

      ❤🙏

    • @Sumeyadesalewu-ns5me
      @Sumeyadesalewu-ns5me Před 10 měsíci +1

      ወላሂ እወነት ነዉ10000000%

    • @user-ok2ub9zt9k
      @user-ok2ub9zt9k Před 10 měsíci

      ​@@TofikYusufወድሜ ምርጥ ነዉ

  • @AyoubA.rehman
    @AyoubA.rehman Před 7 měsíci +14

    Mashallah ሀቢቢ ግን አንድ ነገር ልንገርህ ይሄ ስቃይ አለ ግን ይሄ ሶብር የለም
    አላህ ሶብር ይስጠን 🤲🤲🤲

  • @ibru480
    @ibru480 Před 10 měsíci +23

    ማሻ አላሀ የ 1 የቀን ሰራተኛን ውሎ ያሳያል ላኪን በ ውሎ ውስጥ 1 ወቅት ሰላት እንኳን ቢካተት የበለጠ ያሳምረው ነበር

  • @MrAMEKO90
    @MrAMEKO90 Před 8 měsíci +62

    በሰማሁት ቁጥር እንባ ይቀድመኛል ::
    ይህ ነው የማለልው ስሜት ይሰማኛል!🥹🥹
    በቃ ውስጤን ይነዝረኛል 😭😭
    የኔ ታሪክ ይመስለኛል!!
    Tofik thanks alot brother 🙏🙏🫡🫡

  • @husnisultan
    @husnisultan Před 10 měsíci +32

    ያ ሰላም ሰብር ❤️‍🔥 በጣም ያምራል ማሻአላህ !

  • @mominrak3723
    @mominrak3723 Před 9 měsíci +13

    እያለቀስኩ ጨርስኩት😭😭😭🕌🕋☝ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ።

  • @TInsae.Tolosa-pb2yn
    @TInsae.Tolosa-pb2yn Před 9 měsíci +237

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም የምወደው ነሺዳ ነው

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 Před 10 měsíci +15

    "እንደውሰው ነኝና እንከኔ እየበዛ
    ዱኒያ ስትፈትነኝ አደብ እንዳልገዛ
    ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም😢 ምርጥ ስራ

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr Před 10 měsíci +29

    ወድቆ አይወድቅም በአሏህ የተጣለጠላ የረብ ወፈቀን 🌤ወድሚ እህቶቼ በዱኣቹ ሰብርነ እድሰጣን አደረ😥💐✅

  • @niyaseid5926
    @niyaseid5926 Před 22 dny +1

    MashaAllah brother tofik ❤❤❤❤❤❤ my Allah grant you Jannah ❤️ ❤❤❤ i love your neshidas all of them

  • @SeidHaje-po6ip
    @SeidHaje-po6ip Před 10 měsíci +111

    ሀቢቢ ሀሳቡ መልክቱ ጥሩ ነበር ክላሲካሉ የካፊሮች ሙዚቃ አስመስሎብሀል በአላህ እባክህ ክላሲካል የሚባል ነገር መተው አለብህ ድምፅህ በቂ ነውኮ ያምራል

    • @feyisogemechu116
      @feyisogemechu116 Před 4 měsíci

      Ř¹3²ey6a I

    • @AduruKadir
      @AduruKadir Před měsícem

      Allahene ferue techete tewue allah berka yaregeke wendma tofike

  • @AyeleAyele-mb9lp
    @AyeleAyele-mb9lp Před 2 měsíci +4

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እምወደው ነሽዳ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kt6uo1gz1v
    @user-kt6uo1gz1v Před měsícem +5

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nuredinali4036
    @nuredinali4036 Před 8 měsíci +27

    ግጥሞቹ እጅግ ልብ ይነካሉ ወድሜ ንያህ መልክትን ማድረስ ከሆነ አላህ ይቀበልህ!!

  • @user-gr4vm9ok5k
    @user-gr4vm9ok5k Před 7 měsíci +8

    ከዚህ ነሺዳ ውስጥ መቼም ወድቆአይወድቅም ባንተ የታገዘ የምትለዋን ስሰማ ❤❤👌👌

  • @Somitubeofficial
    @Somitubeofficial Před 10 měsíci +9

    ያ አላህ! ምርጥ ስራ ምርጥ ዳይሬክቲንግ ምርጥ መልእክት ቶፊቄ ወድጀዋለሁ ❤️❤️❤️

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj Před 8 měsíci +19

    ማሻ አላህ❤❤❤ እያለቀስኩ ጨረስኩት በከፋኝ ስአት ነበር ያየሁት አላህ ሶብር ስጠኝ😢😢😢😢

  • @matialdete854
    @matialdete854 Před 10 měsíci +18

    ሶብርን ስጠን ያረብ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 10 měsíci +1

      አጀብ አላህ ይምራችሁ ሶብር በሙዚቃ እሚለመነዉ😊

  • @Ayu-sz1kb
    @Ayu-sz1kb Před 2 měsíci +7

    I'm not Muslim but I love it.

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 Před 10 měsíci +12

    ምርጥ ነሽዳ ነው ማሻ አለህ ❤

  • @aminatadem9931
    @aminatadem9931 Před 5 měsíci +4

    ሁሌም እንዳንተ የተረጋጋ እና ደስ የሚል ናቸው ስራዎችህ❤❤

  • @nadiyajemal6677
    @nadiyajemal6677 Před 10 měsíci +7

    ይህን ግጥም ለፃፈው ልጅ አድናቆቴ ከፍ ያለ ሲሆን በልኩ ለተሰራው ዜማም ቶፊቅ ትደነቃለህ በአጠቃላይ ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @finiinaafinfinnee9776
    @finiinaafinfinnee9776 Před 10 měsíci +7

    Rabbiin sabrii nuuf haa kennu waan hunda keessatti wallahi hojii ajaaibaati shukran habiibii
    Degmo be oromignam srallin

  • @SikoSilo-sj8bf
    @SikoSilo-sj8bf Před 9 měsíci +4

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ

  • @Amuwa_Records
    @Amuwa_Records Před 10 měsíci +27

    What a Clip
    What a Nasheed
    What a Melody
    Tofa Big Up 🔝

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 Před 10 měsíci +40

    " እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የተመኩ ናቸው " እንደ እኔ የመዳም ቤት ያደከመው የሰለቸው አብሽሩ አይዟችሁ 😢

  • @muhamedabdela121
    @muhamedabdela121 Před 7 měsíci +3

    የምር ስለሳቸው ስሰማ ሁሉን ነገሬ ነው የምረሳው ሀቢቡሏህ የእዝነት ነቢ ፊዳከ ❤❤እወዳችኋለሁ

  • @davemen944
    @davemen944 Před 7 měsíci +4

    ማሻአላህ ብሰማው ብሰማው ልጠግበው ያልቻልኩት ነሺዳ❤ አልሃምዱሊላህ አኺ ግጥሙም ዜማውም ከቅላፄህ ጋር አንደኛ አላህ ሱወ አብዝቶ ይጨምርልህ አኺ

  • @GenzebBerihun
    @GenzebBerihun Před měsícem +2

    ኡፍ ለዚህ ነሽዳ ምንም ቃል የለኝም በጣም ነው የወደድኩት

  • @EkramNassir
    @EkramNassir Před 10 měsíci +6

    ድምፅሕን ስወደው እኮ ማሻአላህ ነሺዳዎችሕም ያጽናናሉ❤

  • @hananafrano6336
    @hananafrano6336 Před 10 měsíci +13

    ይሄ ያንተ Trend ነው
    በዚሁ ግፋበት ወላህ! በዘመኑ አካሄድ ወደነፈሰበት እንዳትነፍስ አደራ!
    ምርጥ ምርጥ ከውስጥ የማይጠፉ ስራዎችን እያሰማከን ነው እና ሹክረን!
    ይሄንን ነው መስማትና ማየት የምንፈልገው።

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 Před 10 měsíci +6

    ያረብ አገራችንን ሠላምም አድርግልን የሙስሊምችን ፈተናዎች አንተ አንሳልን የሞቱትንም😢😢 አላህ ጀነተል ፊርደዉስ ይወፍቀሠቸዉ ሙጅሪሞችንም በላ አዉርድባቸዉ

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Před 10 měsíci +2

    konjo neshida ,, konjo zaema ,, we thankyou munishide tofik yusuf mashallah ,, jezakeallah ,,

  • @HamdiiabduramanAbdu
    @HamdiiabduramanAbdu Před měsícem +3

    Tofiq you voice very nice 🥰🥰🥰🥰🥰❤️‍🔥❤️‍🔥🥰❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @saida539
    @saida539 Před 10 měsíci +7

    በቃ እኔ በአንተ ነሽዳ ፍቅር ተየዠ ቀረሁ ማለት ነው 🥺🥺🥰 ማሻ አላህ አሪፍ ድምፅ አሪፍ ስራ ነው ወንድሜ ተውፊቅ🎉

  • @elhamshemsu2992
    @elhamshemsu2992 Před 3 měsíci +2

    ያኢላሂ የውስጤን ያለልኝ ነውኮ የመሰለኝ ሹክረን ቶፊቄ 🙏🙏🙏🙏

  • @nesredinhajiraago4258
    @nesredinhajiraago4258 Před 10 měsíci +3

    Masha allah betam dass yelal teru sera nw
    Wallahi sobren astemerongal yanten nashida sesema betam dass yelengal wede allah yakerbengal tofa allah yageze serah betam arif nw alla janaten yewafeke lela mnm alelem
    Betam ewedehalw

  • @malacoffee9137
    @malacoffee9137 Před 10 měsíci +6

    Wow Masha Allay Yante neshidawoch Eko Welahi Lyu Nachew👌👌👌👌

  • @neima-7083
    @neima-7083 Před 7 měsíci +10

    የልቤን ሃሴት ልሞላ ከወዲያ ወዲ ማለቴ የምድርን ፀጋ ናፍቄ😭 ምቾትን መግዛት መሻቴ ከ ቅኑ ካንተ ጎዳና እንዳያሶጣኝ ሰግቼ መኖርን መረጥኩ በሰብር በትዛዞችህ ፀንቼ ❤

  • @yase6167
    @yase6167 Před 2 měsíci +2

    Mashallah😍አሪፍ ስራ ነው👍👍

  • @user-ip8db2do5d
    @user-ip8db2do5d Před 10 měsíci +9

    አብሽር 🎉🎉🎉🎉🎉 ለሁላቸንም ሰብሩን የስጥን 😢😢😢😢😢

  • @shanedelapen
    @shanedelapen Před 10 měsíci +5

    ማሻ አላህ በርታልን ቶፊቄ

  • @umuamar3172
    @umuamar3172 Před 10 měsíci +3

    ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ለሁላችንም ሰብርን ይስጠን ያረብብ🤲♥️😥

  • @SofiyaMohammed-gk4ii
    @SofiyaMohammed-gk4ii Před měsícem +1

    ዋለህ ልቤን ነው የነከኝ ማሸ አለህ ምገርም ሲረ ነው ቶፈ አለህ ይጨምርልህ😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @fuaab7866
    @fuaab7866 Před 7 měsíci +6

    Walahi one top nashida i listed 😢 nashida's energy touch my heart and makes me like cry 😢😢
    It is energetic nashida ❤😘

  • @user-mk2db2mp5o
    @user-mk2db2mp5o Před 3 měsíci +3

    Hedduu si jaalanna ❤ kabajamoo koo 😢rabbiin umrii tee khessaa barakha nuuf haa kaayu.hunda nama Muslima rabbiin umrii haa dheeressu.nutti isinin boonna nuuf jiraadha habibii ❤ from dire dawa 🎉

  • @user-fl6jp7bf2j
    @user-fl6jp7bf2j Před 10 měsíci +3

    Mashaalaah jabaadhu nashiidaa bareeda walah 👑👑👑👑👑👑👑

  • @kavapictures7046
    @kavapictures7046 Před 13 dny

    إِنَّ اللّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

  • @YesufSherefa
    @YesufSherefa Před 7 měsíci +5

    ምርጥ ስራ ነዉ በርታ በጣም አሪፍ

  • @SaniSa-np4lt
    @SaniSa-np4lt Před 10 měsíci +3

    Mashalha..habibi..❤

  • @Dynamic_G
    @Dynamic_G Před 10 měsíci +21

    I just wanna appreciate all the efforts you putted on this outstanding Nasheed! This finna be on repeat on my playlist

  • @anufriki5030
    @anufriki5030 Před 10 měsíci +2

    ምንም እንከን የማይወጣለት ድንቅ ስራ 👌በቅርብ ጊዜያት ብዙ ጥራት ያላቸውን ውብ ስራዎችን እያደረስከን ነው በጣም ትችላለህ❤️ ስራዎችህ ላይ በጣም እድገት ከፍታ ጥራትን አይቻለሁ ቶፊቄ 🤲አላህ ከዚህ በላይ ያበርታህ

  • @monajamal4895
    @monajamal4895 Před 3 měsíci +1

    Mashallaah tabarakallaah nashidaa hedduu garaa namaa nyatuu wly❤❤❤❤😢😢😢😢 rabbiin sii woliin hajirtu sijalannaa habibii jabadhuu🎉🎉🎉

  • @omaliyahafifa
    @omaliyahafifa Před 8 měsíci +6

    i am from somaliland i love this nasheedah

  • @zaharamustefa362
    @zaharamustefa362 Před 10 měsíci +3

    ማሻ አላህ መንድማችን አላህ ያበርታህ በርታ
    ሶብሩን አላህይሰጠን❤

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 Před 10 měsíci +1

    Masha Allah baxami arifi now haunt yetasranow Allah sabir sixani, 😢 wodime ❤❤❤❤❤

  • @_suheir22
    @_suheir22 Před 3 měsíci

    ማሻላህ❤ክብር ይገባኻል ከሙነሺዶች ለአሏህ ነሺዳም ሆነ መንዙማ ያለው አላየሁም ሁሌም በአዳዲስ ስራዎችህ አላህን እንዳመሰገንክ እንደለመንክ ነው። አሚን ያ አላህ😊

  • @HajiMuneshid-yz7jc
    @HajiMuneshid-yz7jc Před 10 měsíci +3

    ድንቅ ስራ ወላሂ ቶፊቄ ትለያለክ ❤

  • @user-rq1zp3dt7i
    @user-rq1zp3dt7i Před 10 měsíci +15

    I love this is neshida I can't stop listening ❤inshallah

  • @zinetseid5990
    @zinetseid5990 Před 10 měsíci +2

    ወይኔ ብደጋግመው አልሰቸኝ አለ ይህ ነሺዳ በኪሊኘ አለየሁትም ነበር ❤❤❤

  • @zaynebmohammed4091
    @zaynebmohammed4091 Před 7 měsíci +2

    ሁሌም እሰማዎለው የራሴን ሂወት አይበታለው😢😢😢😢😢😢😢የውስጤን

  • @Nasim-nn
    @Nasim-nn Před 10 měsíci +3

    Mash alh wandime

  • @awelhaji2252
    @awelhaji2252 Před 10 měsíci +4

    Masha alla toofa

  • @user-ml3sosna
    @user-ml3sosna Před 10 měsíci +2

    ማሻ አላ በጣም ድንቅ ደስ የሚል ነሽዳ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-qe2rk3uh5w
    @user-qe2rk3uh5w Před měsícem +1

    Neamm,Jezakeallah bro.

  • @karime7463
    @karime7463 Před 10 měsíci +3

    Tofa konjo sera nw bertalegn wandem alem❤❤❤❤❤

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před 8 měsíci +3

    ያአላህ ያረቢ ሰብር ሰጠን ወላሂ አቱንሰ አልቻልኩም ሂወት የሰዉ ቤት ከበደኝ ልጆቼ ናፈቁኝ ያረቢ ትግሰቱን ሰኝ ያረሂም

  • @user-ws3kk7hn5n
    @user-ws3kk7hn5n Před 10 měsíci +2

    አለህ ይጠብቅህ ኡናት በጣም ሚርጥ ነሽዳ ነዉ ስወዳህ ተዉፋ ሚርጥ ትይንት ነዉ❤❤❤

  • @FeyselFeyseljemil
    @FeyselFeyseljemil Před 2 měsíci +2

    አባቴ ያንተ በሂወት አለመኖር
    ምን ያህል እንደጎዳኝ😢😢😢😢

  • @emanhussein3222
    @emanhussein3222 Před 10 měsíci +3

    ما شاء الله أبدعت 👌

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před 10 měsíci +6

    አላህ ሰብርን ይወፍቀን ሂወት በጣም ከብዳናለች😢😢😢

    • @H.A.A.N
      @H.A.A.N Před 9 měsíci +1

      አብሽር ያልፋል አላህ ያቅልልህ ወይም ያቅልልሽ❤

    • @mustafamohammed1679
      @mustafamohammed1679 Před 8 měsíci +1

      amiin ya rabbi

  • @misrakadi9648
    @misrakadi9648 Před 10 měsíci +1

    ስክፈኛ ሁሌም የንቴን ይበላፎን ነበር ይምዳምጥ አሁንም ዳግምክ ይልቤን ይምት ትሎውን ነው ምምስሌኛ ምርጥ ስር ቶፍቅ ወንድሜ❤😢

  • @user-pe5xi7oj1n
    @user-pe5xi7oj1n Před 7 měsíci +1

    ሶብርህን ስጠን ያአላህ

  • @BINARUS
    @BINARUS Před 10 měsíci +3

    Mashallah your voice is amazing as usual 👏 👌👍💕 even it doesn't any instruments......📯📯📯🎹🎹🎹 mashaallah your voice is by itself natural instruments!!! Keep it up and keep going ......... well done 💪 👏 👍

  • @muaz.habib.official
    @muaz.habib.official Před 10 měsíci +6

    i am first person to view

  • @MarweAbdi
    @MarweAbdi Před 10 měsíci +2

    Masha allah ijarra hafi bro kiyya qashxii hedduun si jaaladha wallahi hbb

  • @medinayesuf6458
    @medinayesuf6458 Před 2 měsíci

    ልብ የሚነካነው ወላሂ በሰማው ብሰማው😢 የአመቱ ምርጥ ነሽዳ

  • @nazirojohare
    @nazirojohare Před 10 měsíci +3

    Betam mirt new

  • @hanizamareg1026
    @hanizamareg1026 Před 7 měsíci +4

    አላህዬ ነገ በማረገዉ ኦፕራስዬን አንተዉ አቅለህልኝ መጥቼ ስጅድ አርጌ እንደማመሰግንህ አምናለሁኝ ሁሌም ዉድድ ፍቅርቅር አረግሀለሁ አላህዬ ላፈቀሩት ምንም ይኮናል እሄንንም አልፈዋለሁ አንተ ካለህልኝ ያአላህ

    • @Ball-challenges
      @Ball-challenges Před 7 měsíci

      Salam Alaikum
      InshaAllah InshaAllah
      Aklolshal

    • @hanizamareg1026
      @hanizamareg1026 Před 7 měsíci +1

      @@Ball-challenges 🤔አልሀምድሊላህ አዎ

  • @fafi5397
    @fafi5397 Před 10 měsíci +1

    አላሁ አላሁ የኔ መመኪያ መጠጊያ ቤቴ ሶብርህን ስጠኝ ትስከን ህይወቴ ያረብ ሶብርክን ስጠኝ ብዙ እየተፈተንኩ ቢሆንም ባንተ አልፈዋለው ብዪ እታገሳለው ተውፊቅ ምርጥ ስራ ነው እንደሁሌውም በርታ

  • @Suhade
    @Suhade Před měsícem +1

    😢😢 ماشاء الله 😢😢 😢😢

  • @muaz.habib.official
    @muaz.habib.official Před 10 měsíci +5

    Yegna jegna bartallin

  • @user-ce1vv4vj6t
    @user-ce1vv4vj6t Před 10 měsíci +3

    Masllha

  • @hassadem2167
    @hassadem2167 Před měsícem +1

    Allahumma inni as'aluka bi anni ashadu annaka antaAllah la ilaha illa ant,
    Alladhi lam yalid
    Wa lam yulad,
    Wa lam yakun lahu kufuwan ahad,
    ❤❤❤

  • @AliEromoDargaso
    @AliEromoDargaso Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ Masha Allha❤ Tofa Turu Sirra Naw❤❤❤❤

  • @IQRATUBE648
    @IQRATUBE648 Před 10 měsíci +9

    Work that is different in everything
    How many times have we seen the beauty of Neshidan next to (ye Habesha qeyew muaz habib) Thank you Hashim Mohammad

  • @meftahali8839
    @meftahali8839 Před 10 měsíci +4

    ድንቅ ነሺዳ:ድንቅ ዜማ:ድንቅ ግጥም:ድንቅ ቪድዮ።ሶብር ስጠን ጀሊሉ

  • @tayemitikutolesa3325
    @tayemitikutolesa3325 Před 4 měsíci

    Masha Allah, so beautiful nasheed. jazakalah 💖💖💖

  • @hikmatigstu9850
    @hikmatigstu9850 Před 8 měsíci +1

    ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ነሺዳ👍👍👍

  • @lovely-ct8yc
    @lovely-ct8yc Před 10 měsíci +6

    ወላሂ በጣም በዙ ትሪጉም አለው በተላይ ውጪ ለምነሮረው ወንድሜ 🙏❤

  • @siadasaeed5403
    @siadasaeed5403 Před 10 měsíci +3

    🎉🎉🎉🎉

    • @siadasaeed5403
      @siadasaeed5403 Před 10 měsíci

      አላህከሶብረኞችነው ለሁላቻንምሶብርሰጠንያአላህ🎉🎉🎉ሀገራችንሰላምያድርግልን

  • @Semiit-ub6qk
    @Semiit-ub6qk Před 9 měsíci +1

    ልዩነክ ሀቂቃ ሁሌም ምርጥስራ ❤ በርታል ን ወድሜ ደጋግሜም እየሰማሁት አስለቸኝ ❤❤

  • @user-tw7vq7bt9z
    @user-tw7vq7bt9z Před 10 měsíci +2

    ከሰብር በላይ ምን አለ አላህ ለሁላችንም ሰብር ይስጠን

  • @RomiTube-j5ji
    @RomiTube-j5ji Před 10 měsíci +2

    አላህዬ ትግስትን ስጠን ከኢማን ጋር
    ሳትቀጣ ማረን ረቢ😭😭😭