New Ethiopian Nasheed 2022 | Munshid Tofik Yusuf - Yelebie Tegagn | አዲስ ነሺዳ በሙሺድ ተውፊቅ ዪሱፍ - የልቤ ጠጋኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 03. 2022
  • New Ethiopian Nasheed 2022 | Munshid Tofik Yusuf - Yelebie Tegagn | አዲስ ነሺዳ በሙሺድ ተውፊቅ ዪሱፍ - የልቤ ጠጋኝ
    Like , share, follow
    ★ / tewfiqyusuf
    ★ / tewfiqyusuf
    ★ / tewfiqyusu
    ★t.me/tewfiqyusuf
    #ethiopia
    #newnasheed
    #Nasheed
    #ylbetegange
    ★ የልቤ ጠጋኝ ★
    መፍትሄ ባጣ ለፍላጎቴ ግራ እየገባኝ
    አቅመቢስነት፣ደካማነቴ አንገት ቢያስደፋኝ
    ፀሀይ ጨረቃ ባይደምቁ ለኔ በብርሃናቸው
    የተሰበረ ቀልቤን ባይገዙት በውበታቸው
    እጄን አልሰጥም ተስፋ ቆርጨ አልሆንም ባካኝ
    መች ይረሳኛል ጀባሩ ከላይ የልቤ(ቀልቤ) ጠጋኝ፡፡
    አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
    አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
    ለጠየቀው ቸር ለምኖ አያፍርም ስሙን ያወሳ
    ረዛቅ ነው እሱ እልፍኙ አይጠብም ጓዳው አይሳሳ
    ልኑር በስሙ ቀልቤን አጽድቼ ቀን ሳልል ሌሊት
    ወንጀሌን አባሽ በተውባ መላሽ ለኔ መዳኒት፡፡
    ጉልበቴ ይራድ ላንተ ይገዛ ጅስም ጀሰዴ
    ይህ ሁሉ ራህመት ይህ ሁሉ ኒዕማ ባንተ አይደል እንዴ?
    ለዱአ አቅርበኝ ቀልቤን አርሳት በዝነት ጠብታ
    ቀሪ ዘመኔን በፍቅርህ ልኑር ባንተ ልረታ፡፡
    አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
    አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
    ፍቅርህን ሽተው ባንተ ጉያውስጥ ለሚመሽጉ
    ወሰን የሚባል ድንበር የለውም ውዴታህ ጥጉ፡፡
    ለትዕዛዞችህ ደስታየ በዝቶ ሁሌ ላጎንብስ
    እርም ካረከው ልቤን ለጉማት እግሬም ይገዘት
    እንዳይገሰግስ፡፡
    ስራየ ቢያንስም ከብናኝ ክብደት ሚዛን ባይደፋ
    ካንተ ደጅ እዝነት ከምህረትህ አልቆርጥም ተስፋ፡፡
    ኢባዳው አምሮ ላግራራለት ሰው ውስጡ ለፀዳ
    ሱስ ነው ያንተ ስም አይጠገብም በቀልብ ጓዳ፡፡
    አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
    አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
    ምንዳህ ስፋቱ የእዝነትህ ጥግ ዳር የለው ልኩ
    ዱኒያን ያስንቃል በኢስቲቃማ አንተን ማምለኩ፡፡
    አልቦዝን ባንተ ሁሌ ላስታውስህ በስምህ ልፍካ
    መዳኛየ ነህ ቀልቤ ሲቆሽሽ ልቤ ሲነካ፡፡
    በስምህ ልቃኝ ለቀልቤ ዙፋን በጥኡም ዜማ
    ብርታቴ ይዛል፣ ላንተ ማነሴ ጥበብ ነው ሂክማ፡፡
    በስምህ ልኑር ተቀላቅየ ከሚያውቁህ ተርታ
    እጄን ሰጥቼ አንተን አንተን ስል ሳላመነታ:
    አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
    አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
  • Zábava

Komentáře • 1,3K

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 Před 2 měsíci +36

    Great work and Thanks keep it up ,it's your brother from Orthodox family ...i know we are not in the same ideology but incredibly we have all in the same feeling i don't know what to say .....❤❤❤❤❤

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z Před rokem +1222

    በዚህ የተነሳ ሙስሊም ልሆን ነው😭👌🙏

    • @zmzmahmed8306
      @zmzmahmed8306 Před rokem +48

      አላህ ይወፍቅህ ኢስላም ስላም 😭😭🙏🙏😘

    • @hananahmed9123
      @hananahmed9123 Před rokem +48

      በደስታ ነው ምንቀበልህ/ሽ

    • @user-br8dy2uk2k
      @user-br8dy2uk2k Před rokem +32

      አላህ የወፍቅህ() ሸ)

    • @jennas14
      @jennas14 Před rokem +11

      Allha kettgawin mengd ymera, yofkih,

    • @user-wc5xf6rm8d
      @user-wc5xf6rm8d Před rokem

      @@zmzmahmed8306 🥰🥰

  • @munadarik8917
    @munadarik8917 Před rokem +143

    ወይኔ በማርያም እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው

  • @ajibtube
    @ajibtube Před rokem +86

    አሁን በዚህ ሰአት ጭንቅ ላይ
    ነኝ እያለቀስኩኝ ነው ሆኖም ይህ ቀን እና ጊዜ አልፎ
    አየው ይሆናል ኢንሻ አላህ ረመዳን 1/9/1444 ሀሙስ ቀን በሪያድ ስደት ላይ 😭😭😭😭😭 አላህ ሆይ እባክህ ፈተናክን በብርታት እንድወጣ እርዳኝ ኢላሂ!

  • @user-yt9fb6md7d
    @user-yt9fb6md7d Před 2 lety +876

    እግዚአብሔርን በጣም ነው የሚአምርው አውርጂ የስልኬ መጥርያ ላደርገው ነው😭😭😭🙏

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 Před rokem +263

    እስላም የመሆን ፍላጎቴን ይበልጥ ጨመረብኝ ልብ ያክማል😭😭😭

  • @tekleabd5540
    @tekleabd5540 Před rokem +102

    ማርምን በጣም ደስ ይላል የእውነት ስሰማው ሰላም ይስማኛል

  • @yasminmuda306
    @yasminmuda306 Před 2 lety +84

    😭😭😭😭😭😭አላሁ ባንተ ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታተቴ!!!

  • @user-ud5qg2gk1n
    @user-ud5qg2gk1n Před 2 měsíci +9

    የምድርና የሰማይ ባለቤት ለሆነው ለአለማት ጌታ ሀምድ ይገባው❤አላህ ሁላችንም አዱኒያችንም አሄራችንም ከቦጎ ሰሪዎች ያድርገን❤

  • @anufriki5030
    @anufriki5030 Před 2 lety +93

    ይህንን የመሰለ ወርቅ የሆነ ስራ ሰርተህ ብዙ view አለማግኘቱን ሳይ በጣም ያናድደኛል በቃ ይመስለኛል ብዙሃኑ ሞቅ ያለ ስራ ሲሆን ነው ደጋግመው ሚያዩት አንተ ግን ልዩ ነህ አላህ ካሰብከው በላይ ምንዳውን ይስጥህ እኔ ሱስ ነው የሆነብኝ ይሄ ነሽዳ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saida539
    @saida539 Před 2 lety +199

    ብሰማው በሰማው የማልጠግበው ነሽዳ ወላሂ ምርጥ ድምፅ መርጥ ግጥም የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ 💞💞

  • @mazaeshete276
    @mazaeshete276 Před 2 lety +145

    ያረብ ያኬራ እህት ወንድሞቸን መልካም ስራቸዉን ወደድላቸዉ የኔንም ቤተሠቤን ወደእዉነተኛዉ መንገድ ምራቸዉ ያረብ😭😭😭

  • @abduseid9419
    @abduseid9419 Před 2 lety +55

    ከከባድ ህመም እያገገምኩ ነው የአደመጥኩት። የልቤን ነው አላህን ያመሠገንክልኝ። አመሰግናለሁ ተውፊቅ

  • @bilumount7317
    @bilumount7317 Před 2 lety +49

    ማሻ አላህ ስጋዬን አልፎ አጥንቴ ላይ ነው የተሰማኝ 😭😭😭 ያ ጀባሩ ሁላችንንም ይቅር በለን

  • @habibaweloyewa7486
    @habibaweloyewa7486 Před 11 měsíci +18

    የተውፊቅ ነሽዳዎች እኮ ልብን ነው ሰርስረው የሚገቡት ❤❤❤❤🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @ferdwsmuktar1689
    @ferdwsmuktar1689 Před rokem +34

    ወላሂ ቶውፊቅ አላህ ይጨምርልህ ከሱ ርቄ ጥፋት ሰርቼ አይምረኝም ብዬ ተስፋ ስቆርጥ ያንተ ነሺዳ ወደ ራሴ ይመልሰኛል አላህ ከወዳጆቹ ያርግህ የኔ ነህ ይበልህ 😭😭😭😭😭

  • @YesuwerkTesfaye-su4wj
    @YesuwerkTesfaye-su4wj Před 11 měsíci +25

    ብዙ የልብ ስብራትና ሐዘን የበዛብኝ ሰዉ ነበርኩ በዚህ ነሺዳ ሰላሜን አገኘሁ ሐቂቃ አላህ ላመነውና ያረብ ብሎ አጁን አንስቶ ለጠየቀው ከብርሐን በፈጠነ እዘዝነቱ ደራሽ ነው። የአለማቱ ጌታ ምስጋና ይድረሰው︎!!!!!

  • @yonatanadmassu2060
    @yonatanadmassu2060 Před rokem +65

    ኧረ ምን አይነት ምስጋና ነው።
    😍😍😍

  • @mubarekali1746
    @mubarekali1746 Před 2 lety +39

    አላሕዋ አውደሃለሁ ♥️♥️መልካም ነገርን ወፍቀን በሁለቱም ሀገር ♥️♥️

  • @Madihul-habesha
    @Madihul-habesha Před 2 lety +69

    የሚገርም ነሺዳ ነው ግጥሙ ዜማው ክላሲካሉ ባይገባ ጪራሽ በጣም ልዩ ነበር በርታ ወንድሜ

  • @Elhambezu-ur6oo
    @Elhambezu-ur6oo Před 11 měsíci +27

    በነሺዳዎች ሁሉ የአላህ ስም ሲጠራ በጣም ደስ ይላል

  • @TofikYusuf
    @TofikYusuf  Před 2 lety +262

    *** የልቤ ጠጋኝ ***
    መፍትሄ ባጣ ለፍላጎቴ ግራ እየገባኝ
    አቅመቢስነት፣ደካማነቴ አንገት ቢያስደፋኝ
    ፀሀይ ጨረቃ ባይደምቁ ለኔ በብርሃናቸው
    የተሰበረ ቀልቤን ባይገዙት በውበታቸው
    እጄን አልሰጥም ተስፋ ቆርጨ አልሆንም ባካኝ
    መች ይረሳኛል ጀባሩ ከላይ የልቤ ጠጋኝ፡፡
    አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
    አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
    (2X)
    ለጠየቀው ቸር ለምኖ አያፍርም ስሙን ያወሳ
    ረዛቅ ነው እሱ እልፍኙ አይጠብም ጓዳው አይሳሳ
    ልኑር በስሙ ቀልቤን አፅድቼ ቀን ሳልል ሌሊት
    ወንጀሌን አባሽ በተውባ መላሽ ለኔ መዳኒት፡፡
    ጉልበቴ ይራድ ላንተ ይገዛ ጅስም ጀሰዴ
    ይህ ሁሉ ራህመት ይህ ሁሉ ኒዕማ ባንተ አይደል እንዴ?
    ለዱአ አቅርበኝ ቀልቤን አርሳት በዝነት ጠብታ
    ቀሪ ዘመኔን በፍቅርህ ልኑር ባንተ ልረታ፡፡
    አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
    አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
    (2X)
    ፍቅርህን ሽተው ባንተ ጉያውስጥ ለሚመሽጉ
    ወሰን የሚባል ድንበር የለውም ውዴታህ ጥጉ፡፡
    ለትዕዛዞችህ ደስታየ በዝቶ ሁሌ ላጎንብስ
    እርም ካረከው እግሬን ገዝታት እንዳትገሰግስ፡፡
    ስራየ ቢያንስም ከብናኝ ክብደት ሚዛን ባይደፋ
    ካንተ ደጅ እዝነት ከምህረትህ አልቆርጥም ተስፋ፡፡
    ኢባዳው አምሮ ላግራራለት ሰው ውስጡ ለፀዳ
    ሱስ ነው ያንተ ስም አይጠገብም በቀልብ ጓዳ፡፡
    አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
    አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
    (2X)
    ምንዳህ ስፋቱ የእዝነትህ ጥግ ዳር የለው ልኩ
    ዱኒያን ያስንቃል በኢስቲቃማ አንተን ማምለኩ፡፡
    አልቦዝን ባንተ ሁሌ ላስታውስህ በስምህ ልፍካ
    መዳኛየ ነህ ቀልቤ ሲቆሽሽ ልቤ ሲነካ፡፡
    በስምህ ልቃኝ ለቀልቤ ዙፋን በጥኡም ዜማ
    ብርታቴ ይዛል፣ ላንተ ማነሴ ጥበብ ነው ሂክማ፡፡
    በስምህ ልኑር ተቀላቅየ ከሚያውቁህ ተርታ
    እጄን ሰጥቼ አንተን አንተን ስል ሳላመነታ::
    አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ
    አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
    (2X)
    ግጥም= ውብሸት ሽፈራው(ቡቡ)
    2014 ዓ.ል

    • @jemalaetlaw1868
      @jemalaetlaw1868 Před 2 lety +6

      ዋውውው ደስየሚል ነው

    • @wallaga1992
      @wallaga1992 Před 2 lety +3

      Betam tawadaj sira naw. Allah yabarta. Ka telakake kan jamiro baye qanu ka 6-10 adamitalew

    • @lubabaseid8892
      @lubabaseid8892 Před 2 lety +4

      ማሻ አላህ

    • @fozizubad1595
      @fozizubad1595 Před 2 lety +6

      Liki ene tsife yesataw new mimeslegn ewnet bicha wusten yalew simet new 😭

    • @habibaa2772
      @habibaa2772 Před 2 lety +5

      hak 🥰🥰😭mashiallah tebarkellah

  • @selimalawgalet7892
    @selimalawgalet7892 Před 2 lety +61

    ፊቴ በእንባዬ ራሰ… የልቤን እንጉርጉሮ ባንተ ድምፅ ሰማሁት
    አመሰግንሀለው ወንድሜ
    አላህማ ልዮ እኮ ነው! በምን ቃል ይገለፃል?! ፍቅሩል በልባችን ላይ ያትመውና በስሙ ያኑረን…

  • @nuruaddisabdi740
    @nuruaddisabdi740 Před 2 lety +12

    ሁሌም ጠዋት ወደ ስራ ስሄድ መኪና ውስጥ የምከፍተው 1ኛ ምርጫየ ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 Před 2 měsíci +2

    ጌታዬዋ የኔ ደግ አላህዬ የልቤን አዋቂ የኔ አዛኝ 😢❤

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před rokem +22

    በጣም: በጣም: ልብ: የሚነካ: እዉነት: ነዉ: የልብ: ጠጋኘ: አላህ: ብቻ: ነዉ: ዉዉዉዉዉ: እኔ: ሙሰሊም: አይደለዉም: ግን: ልቤ: የተፅናናሁበት ።

  • @DawitMuslim
    @DawitMuslim Před 2 lety +118

    የልብ ጠጋኝ አላህ ሀቅ ነው!
    ቶፋዬ አልተቻልክም!

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 Před 2 lety +2

      ሳአ ወላ ጠጋኙ አላ ብቻነው
      😭

    • @ikraan8180
      @ikraan8180 Před rokem

      አሠላምወአለዪኩምወበረካቱቶፊቅንበአካልማገኘትእፈልግነበርዪቻላልወዪሥአዪቻልም

    • @ikraan8180
      @ikraan8180 Před rokem

      አሁንያለሁትበሥደትነውገረወየየሚባልሀገር

    • @ikraan8180
      @ikraan8180 Před rokem

      ወላሂላላህሥሠግዲአዲራለሁአሡንበካልእዳሠየኝበአላህሥታየየውመልሥልኝ

  • @osamedris5955
    @osamedris5955 Před 9 měsíci +25

    7 months ago i was really struggling with something i used to listen this but now , Allhamdullulah im in my dreams place & listening like memory ❤ do not give up in prayer 🙏

  • @aseyayassin3237
    @aseyayassin3237 Před 2 lety +13

    ወንድሚ ቶፊቅ ሱብሃንአላህ እውነት ሃቅ ነው ጌታችንን የለመንክበት እና የገለፅከው አገላለፅ ሱብሃነሁ ወታአላ እድሜልኪን ላምልከው

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 2 lety +97

    ልዩ ነሽዳ ነው ተውፊቄ ❤️‍🔥እንደሰው እዩኝ እዩኝ አትል ረጋ ያልክ ልጅ ምርጥ ወንድሜ እኔ በጣም ነው ማከብርህ ::✌🏻

  • @ahmevlog7819
    @ahmevlog7819 Před 2 lety +149

    ወንድሜ ስራህን ሁሌም እወድልሀለው ምስል ቅንብር ዜማ በተለይ ግጥሙ👌 ውስጥን ሰርስሮ ይገባል የውስጤን ነው የገልፅክበት ይህ ሁሉ ራህመት ይህ ሁሉ ኒእማ ባንተ አይደል እንዴ ... ስራዬ ቢያንስም ከብናኝ😭አላሁ ባንተ ልጠገን ከስብራቴ🤲🤲

  • @Rase-media
    @Rase-media Před rokem +59

    ይህንን የመሰለ ወርቅ የሆነ ስራ ሰርተህ ብዙ 2-3 Milion view አለማግኘቱን ሳይ በጣም ያናድደኛል::
    በቃ ይመስለኛል ብዙሃኑ ሞቅ ያለ ስራ ሲሆን ነው ደጋግመው ሚያዩት ::
    አንተ ግን ልዩ ነህ 🙏🙏🙏🙏 አላህ ካሰብከው በላይ ምንዳውን ይስጥህ 🤲🤲🤲🤲🤲
    እኔ ሱስ ነው የሆነብኝ ይሄ ነሽዳ❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 Před 2 lety +21

    በየቀኑ ከ10ጊዜ በላይ ነው ምሰማው ሲከፋኝ ደግሞ በጣም ብዙ ጊዜ ቶፊቄ በጣም አመሠግናለው ሀቢቢ

  • @So-tr8ej
    @So-tr8ej Před 2 lety +7

    እኔ ነሽዳ ላይ ብዙም አይደለሁም የአንተን የነስሩን የመሀመድ አወልን አላህ የጀነት ይበለዉና በጣም እወዳለሁ

  • @Bent-Eslam
    @Bent-Eslam Před 2 lety +24

    የሙዚቃ መሳሪያው ብቀር የበለጠ አሪፍ ነበር ድምፅህ ማሻ አላህነው

  • @eyubelinyoutube9223
    @eyubelinyoutube9223 Před rokem +110

    ባንተ ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ እግዛቤርን ደጋግሜ ብስማው አልስለቸውም በጣም ደስ የሚል መልክት አለው

  • @mareamahmed1681
    @mareamahmed1681 Před 2 lety +39

    አንድ ሺ ጊዜ ይሆናል ያየሁት አመሠግናለሁ ምርጥ ስራ😍😍💞💞💞🙏🙏🙏🙏🤲

  • @anufriki5030
    @anufriki5030 Před 2 lety +37

    አቤት ግጥም አቤት ዜማ ኦህህህ❤️❤️❤️በዛ ላይ ውብ ቪዲዮ ክሊፕ እኔ እንደወደድኩት አላህ ይውደድልህ ሃቢቢዋ

  • @mekuhuss
    @mekuhuss Před 2 lety +7

    Betaaam new yewdedkut ❤❤❤❤☝
    Allah yitebkeh 🥰🥰🥰

  • @jennas14
    @jennas14 Před 2 lety +7

    Mash Allah, betam yameral,,

  • @munabeyan3141
    @munabeyan3141 Před 2 lety +2

    ወድጄዋለሁ

  • @hayutihim5384
    @hayutihim5384 Před 2 lety +12

    ክላሲካል ባይገባበት ጥሩ ነበር በጣም ውብ ነው

  • @asratshewamene2264
    @asratshewamene2264 Před rokem +5

    💪ብርታቴ ይዛል:ላንተ ማነሴ ጥብበ ነው ሂክማ።🙏

  • @animishazeleke382
    @animishazeleke382 Před rokem +8

    Adis selemite negn allahin wodezihch ewunetegna meniged silemeragn ameseginalew
    Degimom wondime
    Allah yichemirlih
    Wollahi bisemawu bisemawu aliselech alegn

  • @rebiaTube
    @rebiaTube Před 7 měsíci +2

    መች ይረሳኛል ጀባሩ ከላይ ☝️☝️😭 ማሻአላህ አላህይጨምርልህ 🤲🌹

  • @susumoha2235
    @susumoha2235 Před rokem +8

    ወላሂ ከዚ ነሽዳ ፍቅር ይዞኛል ስሰማዉ ኣለቅሳለዉ ቶፊቅ ወንድሜ ምርጥ ነሽዳ

  • @setiramedia4959
    @setiramedia4959 Před 2 lety +12

    ወላሂ ቃላት የለኚም ምርጥ መልእክት ያለው ነሺዳ ከአሪፍ ክሊፕ ጋር እውነትም የልቤ ጠጋኚ ሀያል ጥበበኛ የሆነው ጌታ a.lilah ሙስሊም ላደረገኚ

  • @jemilayesuf7436
    @jemilayesuf7436 Před 2 lety +5

    ማሻ አላህ ለየት ያለስራ ይዘህልን መጣህ ወንድም ቶፊቅ በዛላይ መልእክቱ ..ማሻአላህ

  • @intalaaarsiishkiraa9784
    @intalaaarsiishkiraa9784 Před 2 lety +6

    Mashaa Allah TabarakAllah
    Tofik keenyaa Abshiri ❤️😭😭😭

  • @hayatkeyar9221
    @hayatkeyar9221 Před rokem +4

    ቶፍቆ yehenen neshida ሰስማው ልቤን የነዝረኛል 😔😔" ያጀባር "❤️💕

  • @alishiferaw5244
    @alishiferaw5244 Před 2 lety +4

    ማ ሻ አላህ!! ምርጥ!!

  • @salahibrahim6309
    @salahibrahim6309 Před 2 lety +4

    MashaAllaah Wlh Towfiqiye BarakaAllaahu Fikum Wandime❤❤❤

  • @radicheru2236
    @radicheru2236 Před 2 lety +5

    ማሻ አላህ ደስስ ይላል አኔም ራሱን አይየሁበት ነው

  • @fuadhussen6825
    @fuadhussen6825 Před rokem +10

    የልብ ጠገኝ
    ሱስ የሆነ ስራ ነው❤❤❤
    ቶፋ አለህ ይጫምርልህ❤❤🇪🇹

  • @laylaabdala3636
    @laylaabdala3636 Před rokem +14

    ወንድም ቶፊቅ በአላህ ያለክላሲካል ስራው🙏🙏🙏

  • @zebib9420
    @zebib9420 Před rokem +5

    ካንተ ደጅ እዝነት ከምህረትህ አልቆርጥም ተስፋ💚💚💚💚💚💚💚

  • @maryembintumer8371
    @maryembintumer8371 Před 2 lety +4

    መች ይረሳኛል ጀባሩ ከላይ☝️😥ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ❤🤲

  • @sambilal5700
    @sambilal5700 Před 2 lety +5

    ሁሌም ተስፋ ልቆርጥ ስል ተስፋይን የሚያለመልም ነገር ይፈጠራል አልሃምዱሊላህ ቶፋ አላህ ይጠብክህ
    አላሁ ባንተው ሊጠገን ከስብራት

  • @zeharamuhammed5601
    @zeharamuhammed5601 Před 2 lety +4

    Masha allah betam dess emil neshida new berta kehulum leyet yale sira new kedmiya allahn mawesat yiqedmal keleloch leyet yal masha allah

  • @HijraTube
    @HijraTube Před rokem +5

    ከቶፊቅ ስራዎች ሁሉ ለኔ አንደኛው ይኼ ነው ማሽ አላህ

  • @kheyratbintbaba4703
    @kheyratbintbaba4703 Před rokem +7

    ሁሌም ስሰማው እንባየ የሚቀድመኝ ነገር ሁሌ ስለ አላህ ፍቅር ቢሰራ ያስብላል

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 Před 2 lety +4

    የአርሹ ጌታ ያህፍዘክ ቶፊቄ የኢስላም ወድሜ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před 2 lety +1

    ማሻአላ ቶፊቃችን 😢😢😪💔💔💔👍👍👍💔💔💔♥️♥️♥️♥️♥️☑️☑️☑️🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭🌷🌷🌷🌷♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @kamodawud4514
    @kamodawud4514 Před 2 lety +4

    Alhu akber walahi betam dasbilongal

  • @tube2979
    @tube2979 Před 2 lety +3

    Mashaa allah betam begugut setabekew neber❤❤❤❤

  • @emumohammedseid5924
    @emumohammedseid5924 Před 2 lety +7

    በጣም በጣም የወደድኩት የዘመኑ ምርጡ no words wendma tofik

  • @rihanaali271
    @rihanaali271 Před 2 lety +3

    የአላህ ብሰማዉ ብሰማው አይጠገብም

  • @sarahussein4902
    @sarahussein4902 Před 2 lety +3

    Mashallah tbarekllah tofu q bysatu new emadametew Allh yechemerleh

  • @abudisiraj8828
    @abudisiraj8828 Před 2 lety +7

    Just i said Masha'allah ...!
    Allahu Allahu Yajabaru...!

  • @dare_hire
    @dare_hire Před 5 měsíci +3

    ብዙ በሰማሁ ቁጥር በጠም የሚወደው ነሺደ

  • @hikmoh5712
    @hikmoh5712 Před 2 lety +3

    የኣሄራ ወንደሜ ቶፊቅ አለህ ይጨምርልህ ማሽአላህ ድምጽህ ዜማ ብቻ ሁሉም ደስ ይላል

  • @Niema12
    @Niema12 Před 2 lety +8

    አ ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮችበሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ ሁ ማሻ አላህ ቶፊቅ በረቲ ደስእሚል ገጥምነው

  • @amanshemsu4161
    @amanshemsu4161 Před 2 lety +4

    Tekekelegna seat yewota neshida.ahun yalhubeten nw yegeletsekelegn.mashallh allha yechemrelh

  • @nuruyimer8938
    @nuruyimer8938 Před 2 lety +4

    Mashaa'Alah Tofik.

  • @miftahjemal7884
    @miftahjemal7884 Před 2 lety +4

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ማነው እንደኔ የወደደው በአላህ ዋውውው ድምፁ

  • @FrdosAmza
    @FrdosAmza Před 5 měsíci +1

    ሁሌ ምነው ምሠማው ሁሌም ስሰማው እባዬ ይቀርባል❤❤😢😢😢😢

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k Před 2 lety +25

    ወላሂ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ነሽዳ ማሻ አላህ ምርጥ ስራ ነው

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr Před rokem +5

    መሸ አለህ ብርተቴ ነው አለህ በትክክል ቀልቤ ደረቆ
    ነበረ ሰማሁና ረጠበ ዎለሂ አለሂ ይጨምርሂ. 🍂﴾﴿《 ﷻ♡ ﴾ﷲ﴿😭➷🙏

  • @sehammansour8944
    @sehammansour8944 Před rokem +2

    Mashala mashala ala yichemiriliki wedima lib mineka neshida new ala yixebikiki

  • @Naema-bk7ce
    @Naema-bk7ce Před 2 lety +4

    Yaa Allah 😭 😭 😭 😭

  • @Leila-sn6dt
    @Leila-sn6dt Před 2 lety +7

    አላሁ ያአላሁ ባአንተው ልጠገን ከስብራቴ የአላህ የኔ ጌታ ኢስላም ስላደረከኝ አልሀምዱሊላ🤲🤲 በጣም እድለኛ ከሚባሉት ውስጥ አንዷ ነኝ እስላምን ያህል ፀጋ ስለሰጠሀኝ🤲☝️🕋🕌❤😍

  • @muhabesha9348
    @muhabesha9348 Před 2 lety +4

    Wandema mashaallhi 1gna new

  • @elelantube2634
    @elelantube2634 Před rokem +1

    UUUfff INDET DAS YELAL be ALLah😍😍😍😍😍😍

  • @zarazara3941
    @zarazara3941 Před rokem +11

    ሰለምቲ ነኝ አልሀምዱሊላ፡ ሲደክመኝ በስደት ብቸኝነት ሲሰማኝ በተደጋጋሚ እሰመዋለሁ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ወድም ቶፊቅ❤😢😢

  • @susumoha2235
    @susumoha2235 Před rokem +6

    Am in l❤️ve with this neshida የልቤ ጠጋኝ 💘💘መዳኛየ ነህ ቀልቤ ሲቆሽሽ ልቤ ሲነካ

  • @sadarashed2166
    @sadarashed2166 Před 2 lety +3

    ማሻአላህ 😘😘🥰❤❤🥺

  • @yaaallaah3188
    @yaaallaah3188 Před 2 lety +4

    ኢንሻ አሏህ ያ ጀባሩ ያ ራማን tofiq allaah yaara zim idimek ☝☝🙏🙏🕋🕌🕋🕌💚💙❤

  • @nesiruabrahimashrak5545
    @nesiruabrahimashrak5545 Před 2 lety +3

    ALLAHU ALLAHU ALLAHUAKBAR.

  • @busyline1119
    @busyline1119 Před 2 lety +3

    አብሽር

  • @hiba8539
    @hiba8539 Před rokem +36

    betam betam dessss yemil neshida welaahi 😭😭😭welahi besemaw kutir inbayen mekotater akategn allahu allahu ya jebaru bantew litegen ke sibirate

  • @hakimyasin9270
    @hakimyasin9270 Před rokem +2

    Mashallah Tofik besmaw besmaw yemaltegbew neshida new allah yichmrlk❤❤❤❤❤

  • @City-dh7jg
    @City-dh7jg Před 3 měsíci

    ማሻ አላክ በጣም ምርጥ ሙሸንዳ ነዉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @salmanjemaye5276
    @salmanjemaye5276 Před 2 lety +15

    በጣም ወድጀውዋለሁ እናቴ ርመዳን መጀመሬው ቀን ህዳብኝን ወደ አሄራ በከፋኝ ግዜ አገኝውት ተባርክ ወዳጀ ታለሜ እናቴ ውዴ ጀነት ይወፋቀሽ አላህየ ትግስቱን ስጠኝ

    • @seifudinmahmud3197
      @seifudinmahmud3197 Před 2 lety +1

      May Allah give your mom the highest place in Jannah. May He also give you patience of the prophets. I’m so sorry for your loss .

    • @umdode7879
      @umdode7879 Před rokem

      አላህ ይርሀማቸው በሰፊው እዝነት ይቀበላቸው ከደጋጎች ጋር ይቀላቅላቸው

    • @leylaseyfedin5733
      @leylaseyfedin5733 Před rokem

      Allhi yemrchwe

    • @hawlethaji4383
      @hawlethaji4383 Před 5 měsíci

      All he yerhamachew

    • @user-oj3ni5pk5z
      @user-oj3ni5pk5z Před 2 měsíci

      አላህ የ ጀነት ያርጋት

  • @nasiibdecorationddsimustaf7877

    Masha allah betam wustin yakimal
    Malet yichalal barta insha allah

  • @user-rg8hc6mi9r
    @user-rg8hc6mi9r Před 2 lety +13

    ማሻ አላህ የኔ ወንድም ምርጥ ድምፅ ምርጥ ግጥም አላህ ይጨምርልህ

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 Před rokem +1

    😢😢😢yaa rabbii koo mashaa

  • @zamzaambintikadiirzamzambi3111

    Masha allah masha rabbii urmi kessani haa dhersuu ustazaa jaza kessani jennataa firdossini rabbii isiniif haa debisuu❤ Jzk

  • @ametube3739
    @ametube3739 Před rokem +3

    Mashallah Allah yichemrlh wendme

  • @ghazimusa7514
    @ghazimusa7514 Před 2 lety +2

    Toofaachin aref sera nw mashaallah

  • @abdiikoosiiqofaayaarabbii3445

    فداك ابي وامي يا رسول الله صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم