አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ //ሙስጠፋ ኑረይ //MUAZ HABIB NEW NESHIDA /MUSTEFA NUREY //2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,4K

  • @MuazHabibofficial
    @MuazHabibofficial  Před měsícem +672

    ውድ እና የተከበራችሁ የስራዎቼ ተከታታዮች በዚሁ አጋጣሚ ሁላችንም የፈለስጢንን ባንዲራ በመጠቀም ሁሉም አይኖች ወደ ፈለስጢኗ መጠለያ ፋራህ ይመለከታል በማለት ድምፅ እንሁናቸ🇯🇴🇯🇴🇯🇴

    • @user-yn9xx4ko2d
      @user-yn9xx4ko2d Před měsícem +22

      🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇭

    • @alfethseman6432
      @alfethseman6432 Před měsícem +18

      ኣላህ ይጨምርለት እየተወደደ እየጣፈጠለት የመጣ የኢስላምን መጀመሪያ እና መጨረሻነት የረሱልን የሰሀቦችን የአንቢያዎችን እና የአውሊያዎችን ገድል የመሻኺዎች (የአባቶቹን) ኢስላምን አሁን ያደረሱበትን መነሻ በማድረግ የዘመኑ ስልጣኔ የደረሰበትን ጥበብ አዋህዶ ኢማንን ለትውልድ እያስተላለፈ ያለ አስታዋሽ፣አገናዛቢ ነው ። ሙአዝ እርሱን እና መሰሎችን የነቢዮ ወዳጆችን አላህ ይጠብቅልን ያብዛልን!!!

    • @Esmailmiftahofficial
      @Esmailmiftahofficial Před měsícem +6

      This flag is not Palestinian flag muaze please edit this comment👍👍

    • @Tofikseyid-nv8ws
      @Tofikseyid-nv8ws Před měsícem +5

      🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

    • @neimtube1863
      @neimtube1863 Před měsícem

      #rafah🇵🇸

  • @yeabnicola
    @yeabnicola Před měsícem +395

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሙአዝ ስራዎች ሊያሰልሙኝ ነዉ በተለይ ዋሪዳ ላይ ማርያም ሁሉንም ሸምድጃቸዋለዉ 🥰😢

    • @user-hb4xm3ks9g
      @user-hb4xm3ks9g Před měsícem +30

      እኔ እራሱ ❤😊

    • @FuadAli-mp2jt
      @FuadAli-mp2jt Před měsícem +33

      አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ወንድሜ።ወላሂ ከገሀነም አድኖ ገነት የዘላለም የሚያስገባው እስልምና ብቻ ነው ወንድሜ።ስለ እስልምና ለማወቅ ሞክር ወንድሜ አላህዬ ሀቁን ይገልፅልሀል

    • @user-sj4re2py4j
      @user-sj4re2py4j Před měsícem +6

      ❤❤❤❤

    • @elhamhussein5489
      @elhamhussein5489 Před měsícem +5

      Welcome ❤❤❤❤

    • @user-yq5qh8mi6b
      @user-yq5qh8mi6b Před měsícem +11

      አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራቹህ❤

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo Před měsícem +296

    የምንግዜም የወጣቶች የነሺዳና መንዙማ ፊት አውራሪ ነው ሙዓዜ የምትሉ ለይኩ👍

  • @TajudinOfficial-bd1zd
    @TajudinOfficial-bd1zd Před měsícem +169

    ማሻ አላህ ሙአዝ ትልቅ ስራ ነዉ ነጂሺ ምንም ያልተዘከረለት ነበር አልሃምዱሊላህ የረሱልን ዉዴታን የሰጠን አላህ ይጠብቅህ ሙአዝ ስራዉ የተመቻችሁ በላይክ እንግለፃለት እስኪ እንግለፅለት 👇👇👇

  • @user-hm9dl7pz5g
    @user-hm9dl7pz5g Před měsícem +134

    እስቲ ይዚህን ጀግና ስራ እንይለት ❤❤❤

  • @user-yn9xx4ko2d
    @user-yn9xx4ko2d Před měsícem +131

    አንድሰዉ እንዴት በትግረኛ በአማርኛ
    በሶማለኛ በሁሉም ቋንቋ ድምፅ ይገራለታል ማሻአለህ 20ት ይስጥህ 🎤🎤🎤🎤😇😇😇😇😍😍😍

    • @ziizu9769
      @ziizu9769 Před měsícem +1

      Somalignaw meche be serat chalew mn endmil erasu aygebam

    • @AbduwabZeynu
      @AbduwabZeynu Před měsícem

      ​@@ziizu9769mkga

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před měsícem +69

    ሙአዝየ❤በጣም ምርጥ ነህ ኑ! እንዋደድ ለኢስላም እጅ እንስጥ ፈተናዎችን እንለፍ ! ወደ መንገዱ እንግባ !

    • @QubaTube
      @QubaTube Před měsícem

      😂

    • @abdulmanankamal3154
      @abdulmanankamal3154 Před měsícem +1

      ለ እስላም ነው ወይስ ላ መንዙማ ነው እጅ የምንሰጣው?

    • @GetuRidek
      @GetuRidek Před měsícem +2

      መንዙማ የ እስልምና የነብያችን ፍቅር እንዱ መገለጫ ነው አታድርቀን

    • @GetuRidek
      @GetuRidek Před měsícem +1

      @@user-kb5gf8nb5n እኔ ወሀብያ አይደለሁም

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n Před měsícem

      @@GetuRidek ዐዉፍ በለኝ /በይኝ ለሊላህ ባለማወቅ ነዉ❤

  • @abdulhakimkemal957
    @abdulhakimkemal957 Před měsícem +40

    እስኪ አሚን በሉ አላህ የሙአዝን እድሜ ያርዝምለት አሚን 🤲 አላህ ይጠብቅህ ወንድማች አላህዬ ፊሊስጤሞችን ሰላማቸውን ስጣቸው አሚን 🤲🤲🤲

    • @hudaftube1255
      @hudaftube1255 Před měsícem

      ላሀውለ ወላቁወተ ኢላህ ቢላህ አሏህ ቀልብህን ይመልሰዉ

    • @hudaftube1255
      @hudaftube1255 Před měsícem

      ላሀውለ ወላቁወተ ኢላህ ቢላህ አሏህ ቀልብህን ይመልሰዉ

    • @hudaftube1255
      @hudaftube1255 Před měsícem

      ላሀውለ ወላቁወተ ኢላህ ቢላህ አሏህ ቀልብህን ይመልሰዉ

    • @abdulhakimkemal957
      @abdulhakimkemal957 Před měsícem

      @@hudaftube1255 ምነው

    • @AnuHabesha
      @AnuHabesha Před měsícem

      Amin🙏

  • @abudimoh8260
    @abudimoh8260 Před měsícem +43

    ሰላም ያለው ስራ ነው ወላሂ ከግጥሙ ከዜማው ማሻአላህ ሙአዜ ልቅም ያለ ስራ 👌👌👌

  • @AMIRHUSSENofficial
    @AMIRHUSSENofficial Před měsícem +105

    Wow it’s wonderful neshida ❤️
    every body please watch this magnificent work

    • @MuazHabibofficial
      @MuazHabibofficial  Před měsícem +13

      😍😍😍amiru

    • @user-tc6zr1ki2s
      @user-tc6zr1ki2s Před měsícem +2

      يا أخي داوم على صلاة الليل -----LEYLIN BAMASGED DUAEN ABZA

    • @fajeriyayoutube548
      @fajeriyayoutube548 Před měsícem +5

      ስልጥኘ ዘፈን ነዉሚመስለዉ

    • @fetherahman6318
      @fetherahman6318 Před měsícem

      Wawww. Mashalah...muaza...gegnachin..bbertaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-yz1cm8eb7k
      @user-yz1cm8eb7k Před měsícem

      🙄🙄ጭክላትሽ በሥልጥኛ ዘፈን ስለሞላሺው ተመሳስሎብሽ ይሆናል ​@@fajeriyayoutube548

  • @user-qs9uj9rg2o
    @user-qs9uj9rg2o Před měsícem +111

    የሐበሻ ቄኤ የምሎ ነሺዳ ሙሐባ ቀስቅሶብኝ አልሃምዱሊላህ ነብዩን ሰ ዐ ወ በሕልም አየኋቸው

    • @user-ld7sx4is2s
      @user-ld7sx4is2s Před měsícem +5

      ሰለላህ ወዓለይህ ወሰለም❤❤ ሰለላህ ወዓለይ ወሰለም❤❤❤ ሰለላህ ወዓለይ ወሰለም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-cx7jz9cc2m
      @user-cx7jz9cc2m Před měsícem +1

      ❤❤❤❤

    • @zidanethegreat3765
      @zidanethegreat3765 Před měsícem +1

      🥺🥺🥺

    • @user-px7tq6kx7i
      @user-px7tq6kx7i Před měsícem +2

      Mashallah legnam Allah Yasayen

    • @SnfjfFjffkfkfk
      @SnfjfFjffkfkfk Před měsícem +1

      Mashallah

  • @mube9591
    @mube9591 Před měsícem +74

    ሓዉኻ ካብ ኤረትራ እየ 🇪🇷ብጣዕሚ የመስግነካ ሃቢበይ 🙏

  • @ahmedTelha
    @ahmedTelha Před měsícem +246

    Wedochi kagebaw 5 amete molagn Allah lij endisexegni Du,a argulegn 😢

    • @sityberhanu1394
      @sityberhanu1394 Před měsícem +4

      Inshallah Allah yestshal 😊

    • @ahmedTelha
      @ahmedTelha Před měsícem

      ​@@sityberhanu1394shukren habibti amiin insha allah❤❤

    • @user-hg1yb8gl9v
      @user-hg1yb8gl9v Před měsícem +4

      Abshru alah sualihun lj ywefkh

    • @alnurzeman
      @alnurzeman Před měsícem +2

      Allah soalih yehonu ljochin yistachihu ❤

    • @ahmedTelha
      @ahmedTelha Před měsícem

      ​@@alnurzemanamiin Habibi amiin ❤❤

  • @beharreal2698
    @beharreal2698 Před měsícem +72

    ኡስታዝ ሰዒድ ❤❤❤ ቅመሟ ሙዓዜ ይመቻቹሁ ድንቅ ጥምረት

  • @JemalNesredin-ss8dj
    @JemalNesredin-ss8dj Před měsícem +25

    እኔ ወንድምህ ከትግራይ ነኝ ማሻኣላህ ምርጥ ነሽዳ ነው ቀጥልበት ሙኣዝ የነሽዳ King

  • @nurhussen4198
    @nurhussen4198 Před měsícem +27

    ማዲህ ሙአዝ ሀቢብ እኛ ወደነዋል አሏህም ይዉደድላችሁ

  • @essealimirahtube6387
    @essealimirahtube6387 Před měsícem +50

    ትችላለህ ሙአዜ በርታልን ሙአዜ ባንተና በአንዳንድ ሙናሽዶች አማካኝነት ሙዚቃ መስማት ትተናል❤ ሙዚቃ ሲሰሙ የነበሩ ጆራችን የረሱል ዉዴታን መስማት ይዟናል በርቱልን 🙏

    • @mayalove4392
      @mayalove4392 Před měsícem

      ወሳኝ ሰው የአፋር ጀግና❤

    • @meseretadem
      @meseretadem Před měsícem

      Betam wellay

    • @user-fz1cu2fe9n
      @user-fz1cu2fe9n Před měsícem

      Muziqa mesmat tetehal😂 eyesemah eko new . Yaw ene muziqa selemesema new

    • @ziyad34929
      @ziyad34929 Před 21 dnem

      @@mayalove4392 jiseglklfdjs

  • @user-bi3qk2xn1h
    @user-bi3qk2xn1h Před měsícem +12

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መንዙማ ና ነሺዳዎችን እሰማለሁ የሙኣዝ አና የሌሎችም ግን ያንተን ይለያል ቀጥልበት የምትሉ ማበራታቻ ይሁነው like

  • @SelehadinseidHassen
    @SelehadinseidHassen Před měsícem +19

    ሁሌ ሚቆጨኝ አንተን አግኝቼ አለማውራቴ እብድ እስክባል እወድካለው ወላሂ ሙአዚ አሏህ ይጠብቅህ ይህን ስራህን እንዳታቆም ካንተ ለልጅ ልጆችህ❤❤❤❤ድምፅ የሰጠክ ጌታ ለኛም አንተን እድሜ ይጥልን ማዲሁ ረሱል ሙአዚ❤❤❤❤

    • @waskan5109
      @waskan5109 Před měsícem +2

      ምነው ስለሞዘቀላቹህነው ሲጀመር ነሽዳ የሚባል የለም ጅል

    • @user-rq6pg6kd4i
      @user-rq6pg6kd4i Před měsícem

      ​@waskan51ተው እንጂ ሌላ የለህም😂09

  • @ahmedhussen-ym5em
    @ahmedhussen-ym5em Před měsícem +41

    ከ አይንናሱም ከ አፈናሱም ይጠብቅህ

  • @officialferhantube4111
    @officialferhantube4111 Před měsícem +18

    ግሩም ስራ ወንድሜ 🙌💚 ሁሌም ወደፊት የሸሆቹ ዱአ ሁሌም ይከተልህ ረሱል አሚን ይገድፉህ ❤🎉

  • @mameunique1802
    @mameunique1802 Před měsícem +25

    ነቲ ጅግና ጥራይ ከተኽብሮ ትኽእል ኢኻ።❤❤

  • @user-ud5xz5lf5o
    @user-ud5xz5lf5o Před měsícem +11

    ያሰላምምምምምም ياسيدي يارسول الله صلى الله عليه وسلم☪️💟ሙኡዜ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን😍😍😍🌸🌸🌸🌸🥀🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺

  • @BedruAli-ot2tf
    @BedruAli-ot2tf Před měsícem +10

    ያበደ ስራ
    ምርጥ ተሰጥኦ
    ድንቅ ችሎታ
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-gp2ux4gk8e
    @user-gp2ux4gk8e Před měsícem +16

    ያሰላም ምንም አልልም ብቻ አላህ ሃያት ከሙሉ አፍያጋ ይስጥህ

    • @fddg5429
      @fddg5429 Před 27 dny

      ❤❤❤❤ማሻአላ በእዚው ቀጥል

  • @abdurazaketofikezakofficia5193
    @abdurazaketofikezakofficia5193 Před měsícem +20

    የምንም ጊዜ ምርጡ ሙአዝ ገና ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤ mashalla

  • @mureyemdinaw294
    @mureyemdinaw294 Před měsícem +15

    ያሰላም ሀቢቢ ስራህን ሁሌም ነው የምጠብቀው በርታልን።❤

  • @Princessekru
    @Princessekru Před měsícem +5

    ማነዉ እንደኔ ደጋግሞ ያዳመጠዉ ሙኣዜ welcome to ነጅሺ i hope everyone to visit nejash ❤❤❤❤

  • @user-gt7if9pr3s
    @user-gt7if9pr3s Před měsícem +12

    ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ሙዓዙዪ የኔ ጀግና ቀጥልበት ❤❤❤🎉🎉
    اللهم صل على سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم😢😢

  • @user-Akrem7
    @user-Akrem7 Před měsícem +7

    ማሽአላህ ወንድም ❤❤❤ እሳቸው ያወደሰ ያነገሰ ሰው ምርጡነው ለኔ አላህይጨምርል ሙስጠፋ ኑረይ (ሰ ዐ ወ)❤❤❤

  • @user-hv1qr9wu5l
    @user-hv1qr9wu5l Před měsícem +13

    ማሻ አላህ☝ ሀቢቢ አላህ ሀያትክን ያርዝምልክ አቦ ♥🙏

  • @meryemhijabi498
    @meryemhijabi498 Před měsícem +6

    Ufff nurln beka lela mnm alilhm amazing as always❤Allahumma salli wa sallim ala nabiyena wahabibuna wasayidina muhammad❤❤❤

  • @MohammedEndris-jt8pt
    @MohammedEndris-jt8pt Před 28 dny +5

    ሙዚቃ አታደርጉትም በአንድ ፊቱ
    እስኪ የድሮ ነሽዳወችን ተመልከታቸው😢😢ነሽዳህን ያኔ የጨረስከው መሰለኝ

  • @FADRA-99
    @FADRA-99 Před měsícem +25

    ሙአዝ የሚመቻችሁ👍

  • @KedijaYimer-gx7kg
    @KedijaYimer-gx7kg Před měsícem +4

    ሙዓዝ ትለያለህ ማሻ አላህ ላንተ
    ቃላት ያጥረኛል የኛ ጀግና ሁሌም አንደኛ ነህ
    ኢንሻ አሏህ ካንተ ከዝህም በላይ እጠብቃለሁ ደሞም በአሏህ ፈቃድ ታደርጉው አለህ
    አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @mubarekmohammed9968
    @mubarekmohammed9968 Před měsícem +5

    ማሻኣላህ ብጣዕሚ ጥዑም ነሺዳ
    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ

  • @user-gt2oy1yp4t
    @user-gt2oy1yp4t Před měsícem +5

    ማሻአለህ ሙአዜ የኛ ጀግና በርታልን ዛሬም ነገም እንወድካለን❤❤❤❤

  • @seadamohammed6293
    @seadamohammed6293 Před měsícem +7

    ስራዎችህ ሁሉ ይበልጥ ማሴደደመሙን ቀጥለዋን ወንድም አለም ለፍሊስጤም ወንድም እህቶቻችን😢😢😢 የሆነ ነገር በል በአረበኛ ቀላቅልህ ስለ አቅሷ ስለ غዛ ነሻዳ አዉጣልን መልዕክቴ ነዉ

  • @timajidris6272
    @timajidris6272 Před měsícem +4

    Maa Shaa Allaah ❤️❤️
    Ustath Said Ahmed and
    Muaz Habibi, May Allaah
    Bless you both ✨🌟🌟✨

  • @One_biir
    @One_biir Před měsícem +11

    ስፖንሰሮቹ ማሻ አላህ

  • @EurekaBilal
    @EurekaBilal Před měsícem +5

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል መንዙማ... አላህ አፍያ.. ይስጥህ.. ሀያት ይስጥህ.. አኔ ከ ትግራይ ነኝ..ምንም ቃላት የለኝም አንተ ጀግና ነህ... ሁላችሁም በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ባረከላሁ ፊኩም... በጣም አንወዳቹዋለን... ንፈትወኩም ኢና ♥️♥️♥️

    • @My_candy3
      @My_candy3 Před měsícem

      ደምሪኝ ዉዴ ❤️

  • @user-sw1mm4kr9g
    @user-sw1mm4kr9g Před měsícem +6

    ማሻአላህ ውሌም በአዲሰ ነሺዳዋች መለክት አለው ቃሰውቸን ይነግረናል ሌላው ደግሞ ማናቀውን ነገር ያሳውቀናል በረታ የኛፈርጥነህ ወንድሜ አኪራም የነቢን ሰ.ወ.ሰ ወዳጁችን አንድ ላይ ይሰብሰበን

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim Před měsícem +7

    All EYES👀 ON RAFAH
    Free Palestine 🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼

  • @RihanaTeshale
    @RihanaTeshale Před měsícem +4

    Mashallah yihen sra lemesmat neber begugut yetebekut 🥰 bertalb behulum konko sle habibachin tnageraleh bzu etebkal❤

  • @user-or2xm2tl6t
    @user-or2xm2tl6t Před měsícem +3

    ሀቂቃ ድንቅ ነዉ ስራህ ሙአዜ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Simply_me22
    @Simply_me22 Před měsícem +2

    ሙአዝ የኛ አንተ ላይ እኮ ማንም አይደርስም!! ❤️

  • @tsiondawit1952
    @tsiondawit1952 Před měsícem +4

    Allah yedegfeh aboooooo
    Resul amin yedasatubhe❤❤❤❤❤

  • @AmdomHaddis-nk7bv
    @AmdomHaddis-nk7bv Před měsícem +10

    አንተን ስሰማ የሰይዲ ሙሓባ ይበሰኛል አላህ ይጠብቅህ እወዳሃለው ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @star_boy4646
    @star_boy4646 Před měsícem +6

    🎉Muazuna masha allah be gugut eyxbkn nbr💚

  • @KalidyemamKalidymam
    @KalidyemamKalidymam Před měsícem +1

    ሙአዜ king of muneshid አላህ ረጅም እድሜ ያኑርህ ለ አላህ ብዬ እወድሃለሁ

  • @firdows315
    @firdows315 Před 23 dny +2

    አወን ሙሃባ ነው ከጉድ የጠበቀኝ እንኳንስ አዉቄዉ ሳላዉቀዉ የሚያዉቀኝ ...!!!♥️🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴

  • @user-ed9ro2op1l
    @user-ed9ro2op1l Před měsícem +6

    አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድሜ 🥰😍😘 s.a.w

  • @enatyeAbatye
    @enatyeAbatye Před měsícem +3

    ማሻአሏህ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @user-sc7zx9qw8f
    @user-sc7zx9qw8f Před měsícem +4

    አላህይጠብቅህ ሀቢቢ ድንቅስራነዉ❤❤❤❤❤

  • @heydar479
    @heydar479 Před měsícem +16

    ወላሂ ቃል የለኝም 😢😢😢😢😢😢😢የኔ ነብይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @My_candy3
      @My_candy3 Před měsícem

      ደምሪኝ ዉዴ ❤️

    • @hera-ni
      @hera-ni Před měsícem

      ነብይ😢

    • @FfFgg-qi1ex
      @FfFgg-qi1ex Před 19 dny

      🥹🥹s a w🥹🥹

    • @AbiduLove
      @AbiduLove Před 14 dny

      mazen madenkina kenabyu s.a.W betam yelyayal plis gaysoche lminawera nager binitanakek mlkam naw elalhu

    • @AbiduLove
      @AbiduLove Před 14 dny

      Maze malte tera saw naw esachew gen yallh miliketnga nachu lmagenaget rasu kebad naw

  • @abdulhakimabdela5649
    @abdulhakimabdela5649 Před měsícem +6

    ማሻኣላህ ምርጥ ስራ ኣይዞኻ ቀፅለሉ ኣይዞህ ቀጥልበት ኣብ ጎንኻ ኣለና ❤❤❤

  • @mame_official
    @mame_official Před měsícem +3

    You are best of all muneshid king of neshida🥰🥰

  • @samiethiotube778
    @samiethiotube778 Před měsícem +3

    ማሻአላህ አላህ የነካሀው ሁሉ ያምራል ሁሌም ምርጥ ስራ ነው ምትሰጠን በዚው ቀጥል ወንድሜ 🙏

  • @EsleymanAbde
    @EsleymanAbde Před měsícem +7

    እስኪ እንደኔ ሳየየው ላይክ ያደረገ

  • @samiethiotube778
    @samiethiotube778 Před měsícem +3

    ሙስጠፋዬ የኔ ሀቢብ ሸፍአዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @kedijayesuf6845
    @kedijayesuf6845 Před měsícem +4

    ተሰፍይ ከይመንመነ ምኽንያቱ ነቢየ ይፋትዎም የ ኣነ ማሻ አላህ

  • @MebruraAli
    @MebruraAli Před měsícem +1

    I am from Somali
    I love all his menzumas

  • @muhamedadem1401
    @muhamedadem1401 Před měsícem +2

    Muazewa wellahi salay new like arge yejemerkut neshidawn ena menzumawn bemigerm huneta new yawedajehew migerm sra new allah yasdesth gena bzu entebkalen shukren betam

  • @user-ku7oc7co7l
    @user-ku7oc7co7l Před měsícem +3

    ማሻ አሏህ ወሏሂ ሙአዜ ድምፀ መርዋዉ አሏህ ይጠብቅልን

  • @reyureyan7573
    @reyureyan7573 Před měsícem +3

    ማሻአላህ ፅድት ያለ ምርጥ ስራ ነዉ 🎉❤

  • @user-id7vz7gb1o
    @user-id7vz7gb1o Před 3 dny +1

    እሚገርም ስራ ነው ማሽ አላህ

  • @shabdlwehabshbedredin4696
    @shabdlwehabshbedredin4696 Před měsícem +2

    ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን ልቅም ጥንቅቅ ያለ ስራ

  • @MameDiamond-iq3vb
    @MameDiamond-iq3vb Před měsícem +5

    Ewedhalehu allah hayathn yarzemelen❤✌️

  • @Abuamar50
    @Abuamar50 Před 26 dny +2

    ትግርኛ እንዴት ደስ ይላል

  • @samiethiotube778
    @samiethiotube778 Před měsícem +2

    ብሰማው ብሰማው አልሰለች አለኝ🙆‍♂️🥺 ማሻአላህ

  • @jebekoy
    @jebekoy Před měsícem +1

    fetew hawna MUAZ HABIBI MashaAllah des zbel neshida befelay tigringa part mulue tetkewn zeyada des mebelena
    InshaAllah ab qexali mulue tigringa hizka ktkerb nxbe ajoka berte hawka kab eritra.

  • @user-ql2hc9jt7n
    @user-ql2hc9jt7n Před měsícem +4

    በስተ መጨረሻ ሀያት ሰይዲ❤❤

  • @SiedMuhammed-pd8cw
    @SiedMuhammed-pd8cw Před měsícem +3

    ቃላት የለኝም ሙአዜ ረጅም ሀያት

  • @user-or2xm2tl6t
    @user-or2xm2tl6t Před měsícem +2

    ❤❤❤❤ ዉዴታዉ የሰፈረበት ናፍቆት ዬበረታበት አንቱን ነዉ ዬማነሳሳዉ ሁልግዜ በየሂድኩበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tx7zj7nw4w
    @user-tx7zj7nw4w Před 5 dny

    Can’t get enough of it , such a an excellent work as usual 🧡

  • @HubedinHub
    @HubedinHub Před měsícem +5

    ዕልል ወሏሂ ትለያለክ

  • @KIYAROFFICE4
    @KIYAROFFICE4 Před měsícem +3

    Wow sponsor muaz best language Tigry 👌👌

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 Před měsícem +1

    ሙአዜ የምግዜም የምርጡ አላህ ይጠብቅህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @MobileMuba
    @MobileMuba Před 11 hodinami +1

    muaz masha allah betam new miwedik

  • @user-te7dz7vx7p
    @user-te7dz7vx7p Před měsícem +3

    ያሠላም ጀሊሉ ይጠብቅህ💗
    ፊዳካ ኣቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም😘
    ቓፅለሉ ጀግና ሓውና🥰

  • @mameunique1802
    @mameunique1802 Před měsícem +7

    ሙአዜ በጉጉት ስጠብቀው ነበር i guss እንደምታስደምመን

  • @NuredinMuhammed-ln5gm
    @NuredinMuhammed-ln5gm Před 4 dny +1

    Tchilaleh mnlew eko be mknyat new❤

  • @endrislemma1052
    @endrislemma1052 Před měsícem +2

    ግጥም wow
    ዜማ አንደኛ❤❤❤

  • @BilalHussen-wt7ee
    @BilalHussen-wt7ee Před měsícem +3

    ማሻላ አላህ ይጨምርልህ

  • @saphetube7035
    @saphetube7035 Před měsícem +4

    WOw best nashida

  • @sayidaajimmaadedo
    @sayidaajimmaadedo Před měsícem +1

    اصلات واسلام علىكم يا نور لقلوبنا يا سيدي يا رسول الله حبيبي روحي فداك ❤❤❤❤ ماشاء الله arif sera naw👌👌

  • @ZebibaAhmed-g8q
    @ZebibaAhmed-g8q Před dnem

    Mashalah allah ytebkh kemushebih yih lenesu dem manes kef ylal❤❤❤❤

  • @khelilurehman
    @khelilurehman Před měsícem +3

    ماشاء الله تبارك الرحمن 🥰🥰🥰

  • @evaphone9776
    @evaphone9776 Před měsícem +3

    Frist like

  • @SihamKedir-hx5cw
    @SihamKedir-hx5cw Před měsícem +2

    ነሺዳ ወችህ ሁሉም ምርጥናቸው

  • @Remi-gv7lt
    @Remi-gv7lt Před 3 dny +1

    ሀቢቢ ሩሂ ፊዳከ❤

  • @MuazHabesh
    @MuazHabesh Před měsícem +3

    Muazn yemtwedu eski yetalachu

  • @its_aymu_official9183
    @its_aymu_official9183 Před měsícem +3

    Ye bade wolde lemn be seltnga atmukrem hbibiwa

  • @negashalewi1018
    @negashalewi1018 Před 13 dny +1

    our maher zeyin we love u long life our bro

  • @HawaSeid-cn5hk
    @HawaSeid-cn5hk Před měsícem +2

    ማሻ አሏህ ሙአዜ አሏህ ይጨምርልህ🎉❤🎉❤❤🎉🎉

  • @atezene1
    @atezene1 Před měsícem +4

    አንተ ልጅ ግን ❤❤❤❤ በዚህ አይነት ማንም አያስቆምህ እንደው ወደፊት

  • @selhadinsala4223
    @selhadinsala4223 Před měsícem +3

    ግን ሙአዝ እንዴት ይህን ሁሉ ግጥም በትግርኛ ቻልከው አልገባኝም 🤔🤔ምን አይነት ጉድ ነህ 👍

  • @SumeyaHayredin
    @SumeyaHayredin Před měsícem +2

    ኑረይ

  • @user-sb8yi4zq1l
    @user-sb8yi4zq1l Před měsícem +1

    ማሻአላህ ሙአዝየ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @Nure-fi7lk
    @Nure-fi7lk Před měsícem +2

    Nejashin mezeyer amaregn wellahi 😊😊😊