ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 10. 2022
  • 🥰ሀያተል አለም🥰
    @fuadshemsuofficial
    ይህን ቪድዪ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ
    ነው;;;
    Unauthorized distribution and re-upload of this content is
    strictly prohibited
    Copyright © 2021 @FUAD SHMESU- official
  • Zábava

Komentáře • 1,3K

  • @AronTube
    @AronTube Před rokem +1032

    እኔ ኦርቶዶክስ ክርሰቲያን ነኝ ግን ስሰማው ማለፍ አልቻልኩም ሱስ ሆኖብኛል ሙሉቀን ከፍቼው ስሰማው ነው የምውለው🙏❤🥰

    • @nooradissa3208
      @nooradissa3208 Před rokem +45

      በጣም ደስ የሚል ነው አላህ ይጨምርለት
      ላንተም ወንድሚ አላህ ሂዳያ ይስጥክ 🙏

    • @jesoncarbon9047
      @jesoncarbon9047 Před rokem +33

      አላህ ሂድያ ይስጣችሁ💞💞💞 ማሻአላህ ወንድሜዋ

    • @user-qk3up2zx8o
      @user-qk3up2zx8o Před rokem +12

      🥰🥰🥰🥰

    • @habibaabrar1604
      @habibaabrar1604 Před rokem +9

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

    • @ictmedian
      @ictmedian Před rokem +12

      አላህ ወደ እዝነቱ ያስገባሽ ❤❤❤❤

  • @DesalegnAbebe-tb7wt
    @DesalegnAbebe-tb7wt Před 10 měsíci +56

    እኔ ክርስትያን ብሆንም ሰምቼው አልጠግብም ከኔ አልፎ ሌሎች እስዲሰሙ አደርጋለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @fhjjfhjk679
    @fhjjfhjk679 Před rokem +242

    ማርያምን በጣም ነዉ ምወዳቹ ሙስሊሞች እንደኔ መዙማ ሱስ የሆነበት የለም ብቻ I love you all muselme one love Ethiopia 🇪🇹

  • @mg-ft3js
    @mg-ft3js Před 10 měsíci +88

    ክርስቲያን ነኝ። ግን ነሺዳ ስሰማ ይነሽጠኛል አሁንም እያዳመጥኩ ነው

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 Před rokem +188

    መንፈሣዊ ነገር እንዲህ ረጋ ሲል መንፈስን ያረሠርሣል። ልጁ ራሱ ለዚህ የተሠጠ ነው። እስከመጨረሻው ያፅናህ ወንድሜ! በዚህ ዘመን ብቸኛው መፍትሔ ጌታን አስከብሮ ማለፍ ነው።

  • @user-jg7pd2ob8k
    @user-jg7pd2ob8k Před 9 měsíci +27

    ማሻ አላህ ብያለሁ ይሄንን ነሽዳ ጠዋት ከሰማሁት ቀኑን ሙሉ ዜማዉ ከጆሮየ አይጠፋም

  • @anwarhassen323
    @anwarhassen323 Před rokem +162

    እኔ ብቻ ነኝ የሣቸው ስም ሢጠራ በማንኛውም ቋንቋ ይሁን የሚነሽጠኝ።
    ፉአዱ ምርጥ ስራ ማሻ አላህ king ነህ ❤❤❤

    • @mermaaber6382
      @mermaaber6382 Před rokem +3

      ለምን ኩሸቲክ አይሆንም ተነስተሽ እበጂ ነዉ የሚለኝ😂ብቻ የሳቸዉ ስም ይሁን

    • @Ethiopia184
      @Ethiopia184 Před rokem +2

      እኔማ የሰውነቴ ፀጉር ይቆማል ውርር ያደርገኛል አላህ እንደኛ ጥፍት ሳይሆን እንደሱ እዝነት ምህረት ይማረን ያረብ ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም 😭

    • @hegeretube1016
      @hegeretube1016 Před rokem +1

      @@mermaaber6382 🔥🔥

    • @user-ov5gf6if9b
      @user-ov5gf6if9b Před 5 měsíci

      Enam

    • @user-fm2tg1kp4c
      @user-fm2tg1kp4c Před 4 měsíci

      Enim welah betam nafkygal yarb 😢😢 hul swntin nw ko yimyiwrg yisaciw sn sutra yarb antw bznth 🤲🤲❤

  • @hananbeharu5139
    @hananbeharu5139 Před rokem +96

    የኢትዮጵያ ነሺዳ እንዲህ አምሮ ተሻሽሎ እና አምሮ ማየት ትልቅ ነገር ነው። አላህ ይጨምርላቹ

    • @awssat6240
      @awssat6240 Před 9 měsíci +1

      ይሄስ ዲነል ኢስላም ሳይሆን ዲነል ቢዝነስ ነው። ማፈር ነው ሚገባሽ። ስሜታችን ብቻ ምንከተል ከንቱዎች ነን። የዲነል ኢስላም ትልቁ ተዓምራት አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ (ኹጡዋቱ ሸያጢንን) ተጠንቀቅ ያለው ነው። የሰይጣንን መንገድ ።በትንሽ ድቤ ተጀምሮ ነው ወደ መዝሙር ባንድነት የሚቀየረው። ስሜታችንን ምንከተል ሳይሆን አላህን የሚፈራ ልብ ይስጠን።

  • @seyfuhabesha9532
    @seyfuhabesha9532 Před rokem +181

    ይሄ ሙሀባ የሚሉት ነገር እኮ አጂብ ነገር ነው ❤❤❤

  • @iloveyoumama6062
    @iloveyoumama6062 Před rokem +34

    ኸበሩ ልብን 💘ያግላል ሸራብ ነው ፍቅርሁ ያሰክራል💞 የኛ ነብይ💚💚💚💚💚💚💚ሀያቱል አለም❤

  • @yoyowelloraya4067
    @yoyowelloraya4067 Před rokem +23

    ወላሂ ወላሂ አልቻልኩም ፉአድ አስለቅሰህ ገደልከኝ ናፍቆቴ ሙሀመድ ምኞቴ መዲና አረ ያረብ 💚💚💚😭😭😭

  • @romanyoutube9518
    @romanyoutube9518 Před rokem +32

    صلى الله عليه وسلم 💚💚💚💚💚 ማሻ አላህ ማሻ አላህ ❤️❤️ ወሏሂ ፉአድዬ በቀን 3 4 ግዜ ነው እየደጋገምኩኝ 💚💚💚💚💚የማዳምጠው ፉአድዬ አብሽሩ የኛ እንቁዎች

  • @linayenebi9684
    @linayenebi9684 Před rokem +35

    አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💙 ማሻ አላህ ሀቪቪ ምርጥስራ ነው ገና ብዙ ያልተኑኩ የመሻሂኮቻችን ሰራኦች አሉ እደዚ እየወሰዳቹ ብትሰሩ ጥሩ ነው አላህ ይጨምርላቹ 🥰 ኸሚስኩም ሙባረክ👐

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem +1

      ደምሪኝ

    • @duretijuneyd511
      @duretijuneyd511 Před 9 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤

    • @duretijuneyd511
      @duretijuneyd511 Před 9 měsíci +1

      _ is not 💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💜💜💜💜💚💚💚💚🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Před rokem +64

    ወላሂ ባጣም መሳጭ እና ደስ እሚል ነዉነ ነሽዳ ......አላሁመሰሊአላሙሀመድ ወአላአህሊህ ሙሀመድ 💚💚💚❤❤❤💚💚💚

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y Před rokem +11

    ዋውውውውውው እንዴትነው።ድምፅህደስየሚለው።ሙስሊምአደለሁምግን።ዋውነው።ተመስጨቀረሁእኮ

  • @bekriamedie8922
    @bekriamedie8922 Před rokem +63

    No social media.. no whatsapp no Twitter no tiktok.. no facebook... even non muslim love our habibi s.a.w.. የኛ ነቢይ

    • @user-zv4cm2xc2y
      @user-zv4cm2xc2y Před 3 měsíci

      Love you almuslimin alxamdulilah 🕋🕋🕋👑👑🤲🤲🤲🤲

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j Před rokem +12

    ሀቢቢ ያረሱለላህ ያቱ ኡመት ያደረከን ጌታ ምስጋና ይገባህ

  • @selamgezahegn3352
    @selamgezahegn3352 Před rokem +33

    I am Christian but am blessed more and more bless you👍👍👍

  • @kal7199
    @kal7199 Před rokem +66

    በማርያም ሱስ ሆነብኝ ❤❤❤❤

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p Před rokem +13

    የምባባው ነገርስ የኔ ነቢ የኔ ልዩ ያአላህ ስጦታዬ S A W 💝💝💝

  • @user-su6ty4uz8x
    @user-su6ty4uz8x Před 6 měsíci +12

    ልብ የሚያሞቅ ቃላት ከሚገልጸው በላይመንዙማ ነው በጣም አሪፍነው

  • @abdudxdx2481
    @abdudxdx2481 Před rokem +8

    ምን እንደሞልሕ አላቅም ፉአድ ወንድሜ የማር ማር ነህ እሽ ትችላለህ በቃ. አላህ ይጨምርልህ . አላህ ይጠብቅህ.

  • @loveiswinner7108
    @loveiswinner7108 Před rokem +35

    Amazing voice👏 ገራሚ ልጀ ነህ። አቀማጥልልኝ ያንን ውድ ነብይ

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 Před rokem +8

    የማይጠገብ የማይሰለች በቃ ውብ ነሺዳ በገራሚ ድምፅ ማሻአላህ

  • @amirmustofaxx
    @amirmustofaxx Před rokem +71

    ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ ❤❤❤❤

  • @user-bc7jm1ms9f
    @user-bc7jm1ms9f Před rokem +10

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الرحمن ماشاءالله تبارك الرحمن ماشاءالله تبارك الرحمن ماشاءالله تبارك الرحمن
    اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي صلى الله عليه وسلم ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @inayanebil4339
    @inayanebil4339 Před 11 měsíci +3

    ሁሌም ስሰማዉ እንደአዲስ ነዉ ማሻአላህ "ሀያተል ዐለም"

  • @babujam1
    @babujam1 Před 9 měsíci +6

    صل الله عليه وسلم على نبينا محمد 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @abaadirguulwade1288
    @abaadirguulwade1288 Před rokem +55

    Peace be upon him SAW greeting from Somalia 🇸🇴

  • @tube-ci6tw
    @tube-ci6tw Před rokem +183

    በዚህ መንዙማ እንዳስደሰትከን አላህ በሀያት ላይ ሀያት ከአፊያ ጋር ለፉአድ ብለናል ያረብ አሚን

  • @fetihyaendrse2340
    @fetihyaendrse2340 Před rokem +21

    ያሰላም ያማረ ስራ ነዉ አቤት ድምፅ አላህ ይጨምርልህ
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @WorabeTube
    @WorabeTube Před rokem +13

    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 🧡 🧡 ማሻአላህ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Před rokem +22

    ወረበል ሳስህ ነዉ 100,000 ይህ ስራህ ይለያል አሏህ ይጠብቅህ ፈአዱ እርጋታ 100% ዲምፂ 100% ብቻ ሁሉም ይማርካል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 😭😭

  • @medystyle3080
    @medystyle3080 Před rokem +17

    ማሻአሏህ ፉአድ ዘመን የማይሺረው ቆንጆ መንዙማውይ ድምፅ አለህ

  • @ahmedamin1661
    @ahmedamin1661 Před rokem +30

    የሚደነቅ ድምፅ አለህ ማሻዓላህ ለኢስላም ሰላዋልከው ልባችንን በነቢ ሙሃባ እና ዲናችንን እንድነውድ ሰላረጋቹን እንወዳቹሃለን ወላህ ከልብ ነው....ግን ምንድነው ሀባይቢ ጭፍራዋ ብትቀር ኢሳላማዊ አደቡን ቢጠብቅ እላለሁ ኢንሻአላህ🙏

  • @abdihassen6259
    @abdihassen6259 Před rokem +32

    ፍቅሮት አሸነፈን ያ ረሱለላ 💚💚💚
    ፉአድ ማሻ አላህ በርታ ❤️❤️

  • @amirmustofaxx
    @amirmustofaxx Před rokem +27

    አላሁመሰሌ ወሰሊም ዓላ ነብይና ሙሀመድ❤❤❤❤

  • @kemermudesir8041
    @kemermudesir8041 Před rokem +15

    አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ወሀቢበና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️💚ሀያተል አለም😍❤️❤️👌

  • @kurulusosman7721
    @kurulusosman7721 Před rokem +26

    በ 1 ቀን 60,000 እይታ የዚህ ይለያል ♥

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 Před rokem

      😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-oi9br4xl9t
    @user-oi9br4xl9t Před rokem +6

    ማሻአሏህ መገን ድምፅ 👍👍👍👍👍አደኛ

  • @user-hc8sg3re7m
    @user-hc8sg3re7m Před rokem +4

    ሀያተል አለም
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    🥁🥁🥁🥁🥁🥁
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    💚💚💚💚

  • @user-ez9le6sc1n
    @user-ez9le6sc1n Před rokem +23

    ❤️❤️Masha Allah love of Prophet run in Habasha's blood ❤️ ❤️❤️may Allah reward your good deed.❤️Love from Harar.❤️❤️

  • @user-qp7sl8nt8c
    @user-qp7sl8nt8c Před rokem +14

    ፉአዴ እንደው አላህ ይጠብቅህ you are unique ትለያለህ ሁሉም ሙዲሆቻችን ውብ ናቹ በርቱልን የበለጠ እንጠብቃለን

  • @zinetmahamed742
    @zinetmahamed742 Před rokem +7

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ወድማችን አሏሁ ትአላ ጨማምሮ ይጨምርልህ ማሽአሏህ ማሽአሏህ

    • @kab7764
      @kab7764 Před rokem

      ሀነአደአጰ።ኘጨጀከነ።አኸገከነደከኘጸደአኸኘአኸየኸወአኸኘከወቸከኸነአኸቸአኸነነአኘሰከገከወኘአኸነነረነአኘሰኸፈኘከዘኘዠመሰኸሠፈረዘሸቅሠዘቅረቀሰሸቀበሰቨቀረሰቀዘቀቀሰረዝዞሰኸፈአጸኸከጸኘዔፈዐኸዐኸጸዘ ጸጸጸጸኸ ከኘቑሰበአኘሰከነረኸዘኘጠረወከወኘሰወጰኘኘከወረኸኘገረኸኘከነኘኘአኸገኸአረኸገጠረኸ

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 Před rokem +12

    ማሻአላህ በጣም ልዩ ስራነው የረሱላችን ናፍቆት ወላሂ እየጎዳን ነው አላህ የሳቸው ኡመት ያደረገን ጌታ ምስጋና ይገባው

  • @mahiprincess1243
    @mahiprincess1243 Před rokem +4

    ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ ... አላህ ይውደድህ ሀቢቢ ❤❤❤

  • @user-qk3up2zx8o
    @user-qk3up2zx8o Před rokem +2

    ሀያትል አለም 😭😭😭👏👏👏👏💚💚💚💚 ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያነብያሏህሱለሏሁአለይሂወሰለም💚💚💚👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያላንቱማ ያርሱለሏህ

  • @elhammuhammad8155
    @elhammuhammad8155 Před rokem +4

    ወዳጅ አለቀሰ ሁሌ መባከን
    ያረብ እስኪ አድርሰው የዘያራውን
    ናፋቂው ተጎዳ ይየው መዲናን
    ያንን የኑር መንደር ዘምዘም ሀረሙን

  • @soof-umartube
    @soof-umartube Před rokem +25

    YA HABIBI ❤💚❤
    HAYATEL ALAM 🥰🥰🥰❣
    Maashaa Allaah 👏👏👏

  • @user-es2yy3zj4b
    @user-es2yy3zj4b Před 7 měsíci +4

    ያበርታልን የኛ ወንድም ማሻአላህ ብለናል ❤❤❤❤ S.A.W ❤❤❤❤ ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ ❤❤❤

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 Před 7 měsíci +2

    ሱብሀን አላህ የነብዩ ሲራቸው መቸ ይጠገባል ሁሌም አዲስናቸው ሀቢበሏህ

  • @timajidris6272
    @timajidris6272 Před rokem +14

    شفيعنا حبيبنا رسولنا الكريم يا حبيبي يا محمد❤️. صلوات ربي وسلامه عليك يا سيدي يا رسول الله❤️

  • @aymenseyd9236
    @aymenseyd9236 Před rokem +5

    ኡፍ ኣልቻልኩም ሰላላሁ ዓለ ሙሓመድ ዋዓሊሂ ወሳሕቢሂ ወሰለም ኣላህ ይጠብቅህ ኦንድሜ በርቱልን

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Před rokem +6

    እንኳን አደረሳችሁ ለአረፉ በዓል ሙስልም ወንድሞች እህቶች መንዙማዉን እወደዋለሁ ተከታይ ሰልሆንም

  • @rametfedlu7993
    @rametfedlu7993 Před rokem +4

    s a w ማሻ አላህ አወይ ድምፅ አላህ ይጨምርላቹ በእዝነቱ ይጠብቃችሁ ውዶቼ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nabsoqabso2773
    @nabsoqabso2773 Před rokem +3

    wooow sagalee ajaahibati uuuuuuufff love u man

  • @mamaadem4736
    @mamaadem4736 Před rokem +3

    ፉአዴ የኔ ልጅ የኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልህ🙏🙏🙏

  • @jomanieshjoman9633
    @jomanieshjoman9633 Před rokem +4

    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    🙌ያሀቢቢቢቢቢቢቢ
    😔🥰🥰🥰🥰🥰🥺

  • @wankooromo6258
    @wankooromo6258 Před rokem +1

    ምንም ሁሌ በዳምጠውም ልጠግብ አልቻለምኩም ማሻ አላህ ሀቢቢ

  • @ArifJundii-lr8si
    @ArifJundii-lr8si Před 8 měsíci +3

    I love 💕 all of my Muslim brothers and sisters who live around the world I'm from Harargee

  • @nessimalmuhaba
    @nessimalmuhaba Před rokem +4

    ከሰማሁት ሁሉ ምርጡ የነሺዳ ስራ ነው

  • @levluphabesha860
    @levluphabesha860 Před rokem +9

    ሶሉ አለ ነቢ ሀቢቢ ያረሱለላህ❤❤

  • @user-pe6ky1wz1b
    @user-pe6ky1wz1b Před rokem +5

    ماشاءالله تبارك الله الله يحفظك صلى الله عليه وسلم❤😘😍

  • @user-ov6gp8gk9l
    @user-ov6gp8gk9l Před 24 dny +1

    MASHALLAH my mom Loves you guys so much 😘🌄

  • @hasenetsani7354
    @hasenetsani7354 Před rokem +5

    Baga taanee kan Isaanii Habibi S.A.W❤❤❤ ❤

  • @tamkinaman
    @tamkinaman Před rokem +23

    በጉጉት ሲንጠብቅ ነበር ማሻ አላህ ደስ ይላል አለህ ይጠብቃቹ በርቱ!!!

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw Před 3 měsíci +1

    እሄ ነሽዳ በጣም የተመቸኝ ደጋግሜም ብሰማውም የማይሰለቸዉ❤❤❤❤❤፣

  • @jemilaseyfedin2969
    @jemilaseyfedin2969 Před rokem +5

    ድምፅ ወላሂ አንደኛ 👏👏👏❤❤

  • @zahrakubi1373
    @zahrakubi1373 Před rokem +11

    ሳልፈልግ በአንተ ምክኒያት ነሽዳ አዳማጭ ልሆነው ወላሂ አጃኢብ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nure832
    @nure832 Před rokem +3

    ማንዙማ አልወድም ነበር እሄ ግን እንድሰማው አድርጎኛል ቆንጆ ስራነው ትንሽ ቭዲዮው ላይ ሴቶች ባይኖሩ የበለጠ ደስ ይለኝ ነበር

  • @sitrelahkedir829
    @sitrelahkedir829 Před rokem +2

    ማሽ አላህ በቀን ሳልሰማው አልውም በርታ

  • @kedirmencha
    @kedirmencha Před rokem +1

    ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም
    ምርጥ ሰራ ነው ማሻአሏህ

  • @nuzamiyaabdurehman2416
    @nuzamiyaabdurehman2416 Před rokem +8

    Ende mulu demak chereka
    Nefese bantu tewabech demka❤❤❤
    what an amazing neshida can't stop listening selewatulahi we selam

  • @ilovebob180
    @ilovebob180 Před rokem +3

    ትችላለህ ወንድሜ አንተ ካለህ ሁሌም አለን እንወድሀለን ❤️😍✌️🤩💚

  • @zufanibrahim9507
    @zufanibrahim9507 Před rokem +1

    አላህ ይጠብቅህ ብሰማው ብሰማው ዬማልጠግበው ነሺዳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameena1246
    @ameena1246 Před rokem +2

    ማሻአላህ አደኛነዉ ያሀቢቢ ያረሱለላህ ፊዳከ አቢወኡሚ ወሩሂ ያረሱለላህ😥😥😥😥💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @habibhussentherepublic2013

    Great job, this just the begining , you still have a lot to do , keep it up what a magnificent performance , may Allah Protect You Fuye ,Iwish all the best !!!

  • @user-qd1yw8fx2i
    @user-qd1yw8fx2i Před 7 měsíci +3

    ልብን የሚያስደስት መንዙማ ማሻ አላህ😊😊

  • @ictmedian
    @ictmedian Před rokem +1

    ማሻአላህ Fuade:: አላሁመሶሊ አላ ሙሐመድ ወአላ አሊ ነቢይና ሙሐመድ❤

  • @jemilaabdullah6042
    @jemilaabdullah6042 Před rokem +2

    አላህ አሏህ አሏህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ውስለም

  • @anwarseid3239
    @anwarseid3239 Před rokem +4

    ማታ ስንጠብቅ ነበር አሁንም ቢሆን ማሻአላህ ❤

  • @zemzemali5326
    @zemzemali5326 Před rokem +4

    ማሻ አሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ ይጠብቅህ ፉአድ በጉጉት ስጠብቀው ነበር 💚💚💚💚

  • @user-te4pe3qx9b
    @user-te4pe3qx9b Před 13 dny +1

    ማሻአላ አላህይባርክህ♥♥♥♥

  • @FatumaMuhammed-b4z
    @FatumaMuhammed-b4z Před 2 dny

    😮መሶለላሁ አለይሂም ወሰለም ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @user-hd8yj5pw3d
    @user-hd8yj5pw3d Před 10 měsíci +3

    ይሄን መንዙማ ብሰማዉ ብሰማዉ አሁንም ብሰማዉ ወላሂ አይሰለቸኝም 💚💚💚ሀያተልዐለም💚💚💚 ለኔ ከመንዙማዎች ሁሉ አንደኛኛኛኛኛኛ

  • @amirstotaw4627
    @amirstotaw4627 Před rokem +6

    አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላሠይድና ወሀቢቢና ወረሡሊና ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-gt7if9pr3s
    @user-gt7if9pr3s Před 2 měsíci +1

    اللهم صل على سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤

  • @hananbeharu5139
    @hananbeharu5139 Před rokem +2

    ማሻአላህ በርታ ወንድማችን ያምራል ወላሂ😍😍
    የሀቢቢ የሀቢቢ ሰለላህ አላህ

  • @fana2216
    @fana2216 Před rokem +5

    ሙአዝ ግን ምን አይነት ሰው ነው 🙄🙄🙄🙄
    ፉአድ የኔ አንደኛ 🥰🥰🥰 💯💯💯

  • @abdumeliku-6088
    @abdumeliku-6088 Před rokem +13

    ሃያተል ዓለም ሃያት ያለው ስራ ነው ሃቢቢ 💚💚💚

  • @awra3115
    @awra3115 Před 22 dny

    ሁላችንም የፈጣሪ ውጤቶች ነን መንገዳችን ቢለያይም❤❤❤❤

  • @rahmamifta2479
    @rahmamifta2479 Před rokem +2

    አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ዓላ ሰይዲና መውላና ሙሀመድ 💚💚💚am still watching u🙏

  • @libaallibaal791
    @libaallibaal791 Před rokem +4

    voice 100 camer 100 editing 100

  • @zebibasandaye1397
    @zebibasandaye1397 Před rokem +4

    Masha Allah
    You're the best👏“👏
    My heart is still smiling. By this Neshida & Engurguro
    ወንድም ፉአድ በርታ 👏💪

  • @sabahn2749
    @sabahn2749 Před rokem +1

    U r my favourite....I luv Ur menzumas

  • @user-px7jr4lu7g
    @user-px7jr4lu7g Před 9 měsíci +2

    በጣም የምወደው ሙንሺድ

  • @selamulah
    @selamulah Před rokem +204

    💚💚💚❤️❤️❤️

  • @seadifiker4971
    @seadifiker4971 Před rokem +3

    ፉዬ ምርጥ ስራ ነዉ ስወደህ💚

  • @gilleeagarii1442
    @gilleeagarii1442 Před rokem +1

    Maashaallaa tabaakallaa umri dheeraa nuuf jiraadhaa

  • @hikmamahmudhikmamahmud4151

    Mashallah betam dess yemil neshida❤❤❤