ማዲህ አሚር ሁሴን በሰርጉ ቀን ሙሽሮቹን ሰርፕራይዝ አረጋቸዉ😱 //ጀማሊል አለም😍አዲስ የሰርግ መንዙማ በ ሸራተን ሆቴል😍 የነበረዉ ድባብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 06. 2021
  • አሚር ሙሽሮቹን ሰርፕራይዝ አረጋቸዉ
    መብሩክ❤️❤️❤️ 💐
    ለማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን እና ለሀያት ሚፍታህ ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር
    ጀማሊል አለም በ // ሸራን ሆቴል የነበረዉ ድባብ😍
    ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    ‪@AMIRHUSSENofficial‬
    ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    ‪@SelehadinHussenofficial‬
    ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    ‪@EthioNeshidaMenzuma‬
    / ethioneshidamenzuma
    ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
    Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © 2021 ‪@AMIRHUSSENofficial‬ ​

Komentáře • 2,7K

  • @hayethussentube
    @hayethussentube Před 3 lety +212

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ ባል
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +256

    ምርጥ🥀 ባል🥀 ምርጥ🥀 አባት 🥀ምርጥ አጎት ምርጥ🥀 አያት ምርጥ🥀 አስተማሪ ምርጥ🥀 መሪ ምርጥ ጎረቤት 🥀ምርጥ 🥀ማህበረሰብ 🥀 ነብዩ መሀመድ አለይሂ🥀 ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🥀 ይምጡ ይማሩ ይወቁ የተፈጠርንለትን 🥀 ብቸኛውን 🥀አላማ አላህን እንገዛ 🥀 አላሁመ አንተ 🥀ሰላም ወሚንከ ሰላም 🥀ያዘል ጅላሊ🥀 ወል ኢክራም 🥀 ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ🥀 ተማሩ እወቁ 🥀

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s Před rokem +41

    አላህ ቀልባችንን ያርጥብልን ይዲያይሰጠንጨጀሚአን ሙስሊሚን መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @user-wr4dy8tk2f
    @user-wr4dy8tk2f Před 8 měsíci +64

    ኢሄ በመሰለ ድምፃቹ ቁርሃን ብታስተምሩበት ወላሂ ምፈራው እንደዚ እየጨፈራቹ እዳትሞቱ ነው አላህ ሁላችንም ኢምራን

  • @semira..67
    @semira..67 Před rokem +92

    የመዳም ቅመሞች ያላገባንው ለዚህ ማረግ ያብቃን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰ጉሉ አሚን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ds9ls6rs6p
    @user-ds9ls6rs6p Před rokem +70

    ረሱሉ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙዚቃን ሀላል የሚያደርጉ ይመጣሉ ብለዋል
    አላህ ዲኑን፣የሚጫወትበተ ሁሉ በራህመቱ ያንሳልን

  • @Aref732
    @Aref732 Před 11 měsíci +29

    ኢናሊላህ ወኢና ኢለሂል ራጂኡን ከካፊር ተግባር ምን ተለይ

  • @BintKemal-ep2iu
    @BintKemal-ep2iu Před měsícem +3

    አህለል ኪታቦችን ኮቴ በኮቴ ትከተላላችሁ ያሉት ደረሰ ያአላህ በኢስላም አኑረህ በኢስላም ግደለን

  • @zenittube2398
    @zenittube2398 Před 3 lety +67

    ደግሜ ደግሜ አየሁት ምንም አጠገብ አሚርየ አንተንም አግብተህ እንደሠት ሠላሀድንየ መብሩክ ብያለሁ ማሻአሏህ

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 Před 3 lety +10

      አይ ዘንድሮ በስቱ እንቃጠል

    • @ommohmed1843
      @ommohmed1843 Před 3 lety +10

      ነሽዳ ወይስ ሙዚቃ

    • @mosalah151
      @mosalah151 Před 3 lety +4

      አንቺም ከነርሱ ማትሻይ ከብት ነሽ... በስባሳ

    • @mosalah151
      @mosalah151 Před 3 lety +1

      @@zubyedachala3556 ስራ ፈት

    • @aeshaaesha3819
      @aeshaaesha3819 Před 3 lety +1

      @@ommohmed1843 ሙዚቃሲያታሉልዋት ነሺዳአልዋት

  • @user-de4qi4mv9n
    @user-de4qi4mv9n Před 3 lety +49

    ሙዚቃ ነኡዝብላህ ጌታዬ ሆይ ከሽርክ አውጠን ለኡመተል ሙሀመድ ከሽር አጥራን

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv Před 2 lety +32

    ይችን ቀን አይ ስናፍቃት መች ይሆን ያአሏህ ያማረ ትዳር ያርግላችሁ ለኞም ያማረ ትዳር አሏህ ይወፍቀን 🤲🤲😘😘

    • @mominamomi2726
      @mominamomi2726 Před rokem +2

      አሚን ወላህ

    • @mywollokombolchafrist
      @mywollokombolchafrist Před rokem

      ተፋቱ አይገርምም የዛሬ ትዳር😭😭😭😭😭😭

    • @mominamomi2726
      @mominamomi2726 Před rokem +1

      እውነትሽን ነው ሰው የቀናበት ነገር አይዘልቅም

  • @tenawabateneh701
    @tenawabateneh701 Před 11 měsíci +64

    I'm orthodox but I can't stop loving and listening to this menzuma. ye Abraham ena ye saran gabcha yadrglachuk. love you Muslims!!!

  • @user-vk9bs9wh7i
    @user-vk9bs9wh7i Před 3 lety +121

    እልፍ መብሩክ ውድ የሰደት እህት ወንድሞቸ እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን😍😍😍

  • @zb4749
    @zb4749 Před 3 lety +63

    እኔ የገረሙኝ ኮመታሮች ማሽአላህስትሉ በነብያችንስም ሲጨፈር ያሳዝናል🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭

    • @nubekan3951
      @nubekan3951 Před 2 lety +1

      Betam fetar mastawelun ystachw

    • @oromtittiijimmaa5571
      @oromtittiijimmaa5571 Před 2 lety

      😭😭

    • @user-dn4sc4yb7n
      @user-dn4sc4yb7n Před 2 lety

      አዎ ግመሹ አዉቆ አጥፊ ግመሹ ያለ መወቅ ነዉ አርሂቡ ነብዬ አለለም ሰለሁ አለይሂ ወሰልም አይ ጉድ

    • @Hijjra
      @Hijjra Před rokem +1

      Benebiye yalchefern beman enchefr bedestachn hulu nebiyen enasbalen s a w

    • @aframdusalg7801
      @aframdusalg7801 Před rokem

      ማሻአላህ በጣም ሚያምር ሰርግ

  • @AdemSaed-fq6fu
    @AdemSaed-fq6fu Před 8 měsíci +25

    ያረቢ እኔንም ለዚች ቀን አብቃኝ 7:15 🌹🤲

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831

    አላህ ሒዳይጣችሁ ለሁላችንም ቀልብይሥጠን ከባድነው ወድናሴት አድላይ ጭፈራ ሡቀሀንአላህ 👍

  • @ridwantube3657
    @ridwantube3657 Před 3 lety +52

    ዘፈን ሲያታልሏት የነዚህ ልጆች መንዙማ ነሽ በሏት

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 Před 3 lety +155

    ኢተቅላ የነብያችንን ስም እየጠራችው አትዝፈኑብን ☝

    • @hayuhayu8361
      @hayuhayu8361 Před 3 lety +7

      ዉይ ወሪ

    • @kadijakindu7258
      @kadijakindu7258 Před 3 lety +1

      @@hayuhayu8361 😏😏😏😏

    • @user-zo1cu5ii1i
      @user-zo1cu5ii1i Před 2 lety +4

      ወሬ አታብዙ በሙዚቃ ይሻላል

    • @ZeharaEbrahim1722
      @ZeharaEbrahim1722 Před 2 lety +2

      እኔ የምለው ከአረቦች አትበልጡም በነብያችን እና በአላህ ስም አይደል የሚጨፍሩት ምን ችግር አለው

    • @vyivg257
      @vyivg257 Před 2 lety +22

      @@ZeharaEbrahim1722 አረቦች ገንዳ ውስጥ ይጨምሩሽ እና እኛ በአረቦች ፈለግ መሰለሽ የምንመራው ? መመሪያችን. ቁርአን እና ሀዲስ ነው. ። አረ እናንተን እና መሰሎቻችሁን አላህ ይገላግለን

  • @user-mq1vr2pj7q
    @user-mq1vr2pj7q Před rokem +78

    ያረብ ለዚህ ቀን አብቃኝ 🤲

    • @user-kc2km2tb1p
      @user-kc2km2tb1p Před rokem +6

      ያረብ አላህ ይወፍቅሽ ሷሊሁን ❤

    • @lubabahussan2965
      @lubabahussan2965 Před rokem +4

      አሚን ያረብ

    • @user-tr1lz8ft6v
      @user-tr1lz8ft6v Před rokem

      ​@@user-kc2km2tb1pሸቐወሸወወዘ

    • @tamemah-tl3pp
      @tamemah-tl3pp Před rokem +1

      ​@@user-kc2km2tb1pweeraramee

    • @highstatus5389
      @highstatus5389 Před 11 měsíci

      -​@@tamemah-tl3pp.-❤for w v5😂😢😢#😮.😂❤🎉🎉-.🎉😂😢😂😮🎉😮😢😢❤😮😢🎉adt🎉ŕ🎉🎉z❤-6t64ceaw

  • @fevanteklu6674
    @fevanteklu6674 Před 2 lety +88

    I 'am cristian but i love muslim ☪️ and this song ❤🤚

    • @mustefaassen
      @mustefaassen Před rokem +7

      ሞት ሳይቀድምሽ come to islam 🕋🕌☪️❤

    • @mukeremebrahim
      @mukeremebrahim Před rokem

      ❤️❤️❤️

    • @MubareekGubay-ji4ih
      @MubareekGubay-ji4ih Před rokem +2

      Neshida Habibi not music ❤✔

    • @Haniibatee7027
      @Haniibatee7027 Před rokem

      ​@@mustefaassen 😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊00😅 1:37 😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅

    • @FetiAlewi
      @FetiAlewi Před rokem

      ​@@mukeremebrahim 3😂wqqqqqqqqqqqqcd⁰

  • @begonetub2590
    @begonetub2590 Před 3 lety +31

    ትልቅ ምክር ነው ባል እና ሚስቶች ስሙ 💝 ወንድማችን እና ለ እህታችን በድጋሚ አልፍ መብሩክ እላለው ለወንድማችን ሙንሺድ አሚር ላንተም አላህ የወደዳትን የዱንያ ሁረል አይን የሆነችውን አላህ ይረዝቅህ 💝

  • @zainabuhussein7177
    @zainabuhussein7177 Před 3 lety +43

    ያጣመረን አላህ ባድናት መሀፀን ያረቢ ለናታቹሁ እድሜና ጤና የታደለቺ እናት መብሩክ ደስይላል ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j Před 2 lety +11

    መብረክክክ የኛ ቀን መቸ ነው የመዳም ቀመሞች አቤት ሲያምሩ ማሻ አላህ

  • @GiasBd-cj6gq
    @GiasBd-cj6gq Před 2 lety +60

    አሠላሙ አሊኩም እሕት ወንድሞች መብሩክ
    ላኪን ያጀማ ሙሐመድ ሠለላሕ አለይሒ ወሠለም ሡነየን አጥብቃቹሕ ያዙ እንጂ ሢቶች እርቃነቸውን ሁነው ከወንድጋ ሁነቹሕ ጨፈሩ አላሉም አላሕን ፍሩ አላሕን ፍሩ ኮሚንቶችም ሐቁን ያዙ ከጨፈረው ጋ አታጨብጭቡ።

  • @user-ce4si7ib9e
    @user-ce4si7ib9e Před 3 lety +28

    ኧረ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አቦ ና አጥረግርግልኝ ያረቢ በነቢ ስም ጭፈራ ላሀዉለዉለዉሏ ቁወተቢላህ ኢላ ቢላህ

    • @kedijagenzeby9256
      @kedijagenzeby9256 Před 2 lety

      حلو

    • @megfiraabrar4593
      @megfiraabrar4593 Před 3 měsíci +1

      Set ena wed mekelakelu new miyastelawe enji menzumaw menm alhonem

    • @NurituKedire
      @NurituKedire Před 4 dny +1

      Beselmena Eko yewendemen aybe mawetat harame new yehen satake sadat telalah lehltahum hiday yestahu

  • @usmanmohammed4829
    @usmanmohammed4829 Před 3 lety +56

    የነብዩ ጠላቶች ነብዩ ጨፍሩልኝ ብለውል

    • @fafi6898
      @fafi6898 Před 3 lety +2

      ልብ ይስጣቸው

    • @hshe8022
      @hshe8022 Před 3 lety +1

      ዎሊሂ አለሉሁ በስመቻዉ ጪፈራ ይመረቻዉ ነቻዉ

    • @hayusanyiraayyaaabammaacaa863
      @hayusanyiraayyaaabammaacaa863 Před 3 lety +2

      😭😭😭😭😭😭😭አላህ ሰብር ይስጠን ከባድ ወንጀል በነብዩ ስም ማጫፋር ሱበሃናላህ

    • @mohammedhussen3689
      @mohammedhussen3689 Před 3 lety

      Usmanmohammed

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 Před 3 lety +1

      ሱብሀነክ አላህ የህዲና

  • @fatemamohamed7731
    @fatemamohamed7731 Před 2 lety +25

    ይህ እኮ ከሙሲቃ አይተናነስም አላህ ይስቱር. ማነው እየጨፈራችሁ የነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለን ስም ጥሩ ያለው?. አላህ ሁላችንም ትክክለኛውን መንገድ ይምራን

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 Před 2 lety +51

    ሰለም ላሐገረችን እትዮጵያ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @zaharazahara2419
    @zaharazahara2419 Před 3 lety +42

    አቡ መርየም ኡስታዝ ሰደትዬ ዬትነህልኝ ጉዱን አለዬህም በክህ ከችበል ኢነሊሏህ ወኢነእለይሂ ራጁኡን

    • @aishamommed2917
      @aishamommed2917 Před 3 lety +1

      Lik nesh wudde insha Allah kachi yilal abshir subahan Allah 🤔😳🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

    • @zaharazahara2419
      @zaharazahara2419 Před 3 lety

      @@aishamommed2917 🌷

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 Před 3 lety

      ሥመከሩ ፈተዋ ሠጣችሁ ይሉናል

    • @zaharazahara2419
      @zaharazahara2419 Před 3 lety +2

      @@rahmakemelakemela3320 ምንም ይበሉ ሰበቡን መድረስ ነው በነገረችን ለይ አሏህ የጠመማውን መኑም አይማልሰውም እኮ 🍒

    • @user-hf5gw8pc8r
      @user-hf5gw8pc8r Před 3 lety +1

      እዚህ ኡስታዝዬ ሰዳት &አቡ መሪየም ምን ልያደርግ ይመጣል መክሮ መክሮ አልመከሪ ካለ.....

  • @humeyra7570
    @humeyra7570 Před 3 lety +22

    ያጣመረን አላህ ከአንድ እናት ማህፀን ሲል ለምን ነዘረኝ🥺🥺❤❤ ከዚህ ጋር ለስንተኛ ጊዜ አየውት አሚርዬ ላንተም ያድርሰን🙏❤

    • @susutube8643
      @susutube8643 Před rokem

      ደጋግሜነው ያየሁት እናት አድናት ለሁሉም እረጅምድሜ ለናቶች ያረብ

    • @user-hq6ns9by5n
      @user-hq6ns9by5n Před rokem

      ሸበበነመኘኘኘ

  • @tigisttamasagen723
    @tigisttamasagen723 Před 9 měsíci +2

    እንሻ አላህ ያርቢ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያርቢ አድርሰኝ ለልጂ አምሪዲን ያርቢ ሁሌ ለምንሐለው እናተም እንኳን ደሰ አላችሁ ወልዳችሁ ክበዱ ማንሻ አላህ ተባርከላህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

    • @uaez-vh6qq
      @uaez-vh6qq Před 4 měsíci +1

      Madurai,❤❤❤❤❤😊😊😅😮

  • @EDEENTERT.
    @EDEENTERT. Před 2 lety +32

    አላህ ሆይ ጠብቀን ... ቀጥተኛ መንገድንም ምራን

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +80

    አልፈ መብሩክ ሰለሀድን ሁሴን
    እያየንህ አድገህ ለማግባት
    ትዳር ለመያዝ በቃህ
    አላህ ትዳራችሁን
    የፋጢመት እና የአልይን ያድርግላችሁ

    • @tiggerlovers6281
      @tiggerlovers6281 Před 3 lety

      Masha allaha

    • @seadakemal6181
      @seadakemal6181 Před 3 lety +2

      lmn irasachenan inatalelalen Fatima ina aliy indet nbru?

    • @user-ut9ec5ez7l
      @user-ut9ec5ez7l Před 3 lety +5

      አይባልም አይሆንም መቼም አይሆንም እንዴትስ ይሆናል በጭፈራ የተጋቡትና በሲትር የተጋቡት ልታወዳድሪነው

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 Před 3 lety

      @@user-ut9ec5ez7l ትክክል

    • @ethiopiamymotherlove7455
      @ethiopiamymotherlove7455 Před 3 lety

      @@user-ut9ec5ez7l 👏👍👍👍🏆🏆🏆🇸🇦

  • @feenetube2766
    @feenetube2766 Před 3 lety +21

    ማሻ አላህ የውነት ደጋግሜ ነው ያየውት አላህ ለሁላችንም ምርጥ ትዳር ይወፍቀን

  • @jujunegi3996
    @jujunegi3996 Před 2 lety +10

    ለናታችሁ ኑሩላት አሚሩ ሰሉ ሊላህ ብየ እወዳችሁ አለሁ 😍😍😍😍

  • @seadiiovetube2699
    @seadiiovetube2699 Před 2 lety +11

    አሰላምዋለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቱ አላህ የሙቱትንም ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ቤተሰቦቻችንን አላህ ሰላም ያርጋቸው የተቸገሩትንም አላህ ይዘንላቸው ፍትህ ከአላህ እጂ ነው አላህ ፍትህ ላገራችን መተዛዘን ይስጠን ያረብ የኢላሂ 🤲🇪🇹

  • @semuti
    @semuti Před 3 lety +160

    ምትሳደቡ ሰዎች አላህን ፍሩ ውስጥን አዋቂው አላህ ነው!

    • @tubu3524
      @tubu3524 Před rokem +9

      ትክክል
      መሳደብ
      ከተሳደብንምንምክርአስፍለገን

    • @husnelhatima6111
      @husnelhatima6111 Před rokem +2

      ስድቡ ምን አመጣው

    • @user-qg1ji8sl9r
      @user-qg1ji8sl9r Před rokem +8

      እረባክሽ ውስጥሽ ላይ ያለው ነው ውጭላይ የማታየው ይሄን ሸሪአ ይፈቅደዋል

    • @getegebru194
      @getegebru194 Před rokem

      D@@tubu3524 dß3rrkehzaaáJJJJJJJ w

    • @rahalservices5800
      @rahalservices5800 Před rokem

      @@tubu3524 pppppppppppppppppppppppppppppp

  • @neimtube1863
    @neimtube1863 Před 3 lety +11

    አሚር ነሽዳህን ስስማ ልክ የወንድሜን ድምፅ እንደስማሁ ነው ስፍስፍ የምለው የምትመስለውም ወንድሜን ነው አላህ ይጠብቃቹ ስላዲን መብሩክ

    • @zakyaalain1168
      @zakyaalain1168 Před 3 lety +1

      አርሂቡ ነበይ እስተግፍሩ አለህ አላሆ ገፉሩ ረሂም

  • @sahramohamed9643
    @sahramohamed9643 Před 2 lety +50

    Maasha Allaah ❤️ ❤️ ❤️ I love 😍 Ethiopian Brothers and sisters 👍from Somalia 🇸🇴

  • @user-ki1ph7bz2g
    @user-ki1ph7bz2g Před rokem +14

    መብሩክ ስታምሩ የኔ ውዶይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ማሻ አላአህ

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 Před 3 lety +13

    ባረክሏሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር ማሻ አሏህ ያማረ የሰመረ ፍቅርና ደስታ አፊያና ርዝቅ የሞላበት አሏህ ያድርገዉ

  • @user-il5dr7je6b
    @user-il5dr7je6b Před 3 lety +42

    አሚር የአንተ ምርጥ ነው የሳላህ ግን አይነፍም ሙዚቃ መሣሪያ አለበት🙄 ብቻ አሏህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን ሤቶች የናንተ ነገር ተገጥሞ ይብሠል 😏😏

  • @AbuLeqeMashaAllah-if4tl
    @AbuLeqeMashaAllah-if4tl Před 11 měsíci +2

    ማይሻ አሊህ መብሩክ💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏💏👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elyaselyas314
    @elyaselyas314 Před rokem +13

    አላህ ሂደያ ይስጣን ሚዜ ምንድን ነው የለበሰቹት እራቃን ብትሂድ ሚሽል ይማስለኛል አለህ ከደዚ አይነት ይጠብቀን አሚንንንንንንንንን

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 Před 3 lety +25

    አሚሬ lexury የምትሉ እስኪ 👍

  • @toybatube9608
    @toybatube9608 Před 3 lety +11

    ማሻአላ ማሻአላ መብሩክ እልልልልል አላህ የሚወደውን አደርገ ብዙግዜ ደጋግሜ አየሁት ግን ሴቶቹ ሀያእ ሊኖራቸው ይገባል አላህን ፍሩ

    • @fatehatjj2952
      @fatehatjj2952 Před 2 lety

      💕💕💕💕💕💕💖💖💖💗👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💘💘💘

    • @fathmafathma3375
      @fathmafathma3375 Před 2 lety

      @@fatehatjj2952ማሻአላመብሩክእልልልልልል

  • @hayattueb1589
    @hayattueb1589 Před 2 lety +1

    አሜርየ አገባደ ወላሂ ገና አየሁት እንኮን ደሥ ያለህ ምርጥ ወንድሜ እኖደሀልን ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁ

  • @Aaaa-ci8yn
    @Aaaa-ci8yn Před 2 lety +5

    ማሻ አላህ ደስ ይበልህ ጋሸ ደስ ይበልሽ ኡሚ ልዩስሜት አለው ታላቅ እና ታናሽ አላህ ጭምርምር ያድርግላቹህ

  • @nesriyajemal5788
    @nesriyajemal5788 Před 3 lety +22

    አላህ ሂድያ ሁላችንም ይስጠን

  • @makeyah4180
    @makeyah4180 Před 3 lety +47

    አኡዙብለህ ይጋርመል የን የታክባሩ ነብያችን ባስህ መልኩ ስመቻውን ታናለቹ አለህ ሂድህ ይስጣቹ

    • @ftye7911
      @ftye7911 Před 2 lety

      መረጠ music new ዎወ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @giasbd1212
      @giasbd1212 Před rokem

      መጀመሪያ አማረኛሺን አስተካክሊ

  • @user-bd2fm6sl4e
    @user-bd2fm6sl4e Před 9 měsíci +1

    ያረብ ለዝህ ቀን አብቃን ❤❤❤❤

  • @As-kt6jk
    @As-kt6jk Před 2 lety +13

    ከሙዚቃ ምንም እሚለየው የለም መገን ጊዜ መጨረሻችንን አሣምርልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gf3hs1ik3h
    @user-gf3hs1ik3h Před 3 lety +12

    ማሻአላህ ምንም አላሥደተኝ የሁለታችሁ ውዴታ ብቻነው ወንድም አማቾች ማለት እድህነው አቦ አሏህ አሏህ አርሂቡ ነብዬ አርሂቡ ቁረቴ አርሂቡ ወተቴ 💝💝💝 💝 አሏህ የበለጠ ያዋዳችሁ አልፍ መብሩክ 💐💐💐

  • @alotaibi7628
    @alotaibi7628 Před 3 lety +17

    ነብይ ያላስተማሩንን ነብያችን እኔ የማቀወን ብታቁ ኑሮ ትንሺ ስቃችሁ ብዙ ታላቅሱ ነበር በለዋል ያሀቢቢ ያረሱለላ

    • @yassinseid9960
      @yassinseid9960 Před 2 lety +1

      ewnet esachew yalutn mtareg kehone lmn neshidawn semah ?????

  • @user-ru1ii2uz8h
    @user-ru1ii2uz8h Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ በዚህ ነሽዳ እማገባ ያድርገኝ❤❤❤

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 2 lety +39

    ምረጥ🌹 ነብይ ምረጥ🌹 አተማሪ ረሱል 🌹ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፋይሌን 🌹ተጫኑ መልስ ታገኛላችሁ🌹

  • @user-mw5dg1md1v
    @user-mw5dg1md1v Před 3 lety +11

    መብሩክ አልፍ እኳን ደሥ አለህ ሙሥሊሙ ወድሜ ።ወድም ከወድሙ እዲ ሢከባበር በጣም ደሥ ይለኛል አላህ አይለያቹ

  • @ademreshid6586
    @ademreshid6586 Před 3 lety +9

    በጣም አረፍ ነው መብሩክ ማሻአላህ ። ትንሽ ወንድና ሴት ቢራራቅ። ኮርነር ለኮርነር ቢሆኑ ኸይር አለው። መጠጋጋት ሸር አለው።

    • @user-wo8ks7de1c
      @user-wo8ks7de1c Před 3 lety +2

      እደግፍሻለሁ አለባበሳቸዉም ሴቶች አልየመቸኝም በሚቁት ብሶልጥፋት

    • @anajinaabdu5775
      @anajinaabdu5775 Před 3 lety

      Tenesh bicha 😄😄😄 tiru tarem yrle ende

  • @suleimanhazan9390
    @suleimanhazan9390 Před rokem +1

    Wow masha Allah, new subscriber from Nairobi Kenya 🇰🇪.......big love ❤ ❤

  • @user-yo8zt8uy5p
    @user-yo8zt8uy5p Před 4 měsíci

    የአሜ ኡማሎች ያልተዘወጀን በምርጥሰርግ ፈጣሪይዘውጀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainabhzainabh7410
    @zainabhzainabh7410 Před 3 lety +34

    ወድሞች ሲዋደዱው ሲከባብሩው በጣም ያስደስታል

    • @zainabkonjo991
      @zainabkonjo991 Před rokem

      😘😘😘 😍😍😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😘😍😍😘😍😍😘😘😍😘😍😍

  • @fadeeladxb1154
    @fadeeladxb1154 Před 3 lety +36

    Allaha hedaye yestachu ayeee dunaa 😭😭

  • @cabdiqadirmohammed1571
    @cabdiqadirmohammed1571 Před 2 lety +61

    Masha Allah happy wedding congratulation from Hargeisa.
    Somaliland.

  • @habari9063
    @habari9063 Před rokem

    እጅግ በጣም የሚመጥ የማስተዋል ጸጋን ለሙሽሮቹ ብቻ ሳይሆን ለማንም ሰዉ የሚችር ግሩም የተዋበ ትምህርት አዘል ጣፋጭ አዝናኝ ከሃይማኖት በላይ ተሻግሮ አእምሮን የሚኮረኩር የአመቱ ታላቅ የሰርግ ዘፈን ብዬዋለሁ:: የዘፋኙንም ብቃትና ልዩ ስጦታ ቁልጭ አድርጎ ያሳየ! እኔ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ባልሆንም ቅሉ ዘፈኑን ከነሁለነገሩ በጣም ወድጄዋለሁ💕💕 ገጣሚዉን: ዜማ እቀነባባሪውን:አቀንቃኙንና ባንዱን እንዲሁም አጃቢዎቹን በጣም የምትመስጡና የምታኮሩናችሁ ብዬ ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ እጅ እንሳለሁ: ፍጣሪ/አላህ ይባርካችሁ🙏🌙

  • @mekya9963
    @mekya9963 Před 3 lety +46

    ከነወድምህ ስወዳችሁ ለአሏህ ብየ ነው ነፍ አመት ኑሩልን

  • @user-lf8er8tp3o
    @user-lf8er8tp3o Před 3 lety +15

    ወይ ኢክትላጡ በዛ አላህ ይሰቱር

  • @nejatteshome5639
    @nejatteshome5639 Před rokem +2

    አላህ ቀጥተኛውን መገድይምራን። ነብዩ ሞተዋል ወደየትነው አርሒቡ የሚባሉት ኢተቂላህ አላህ ፍሩሩሩ እሔነውደ ድናችንያዘዘን ወድናሴት በአድመጨፈር አረአላህህህንን እንፍራ ተቅዋ የለለበት በስሜት መነዳት ማለትይህነው አላሁም ሙስተአም አላህ ከደዚህ ያለ የስሜት በሸህዋ ከመነዳት ይጠብቀን እውነተኛ ሙስሊሞች ያርገን

  • @hfh6701
    @hfh6701 Před rokem +6

    መብሩክ ወንድሞቼ

  • @aaliyahosman6740
    @aaliyahosman6740 Před 3 lety +16

    አልፍ ማብሩክ ሰለወዲን አሚር አለሀ አይለየቹ የኔ ቆንጆዎች

  • @user-hc8sg3re7m
    @user-hc8sg3re7m Před 3 lety +6

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    አልፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መብሩክ

  • @ed-jc1iv
    @ed-jc1iv Před rokem +1

    ለኔምሰርግ,እንሻአላህ,ወንድሜ

  • @medinawol8859
    @medinawol8859 Před 2 lety

    ማሻአላ የምትሉ ሂዲያይሥጣቺሁ

  • @user-ze5ii8yd6g
    @user-ze5ii8yd6g Před 3 lety +19

    አለህ እውነተኛ መንገድ ይምረን የርብ የአለህ ነብዩ ሶሎለ አለይ ወሶልም ስም ስደነስ አይነሰም አለህን እንፍረ

  • @user-jm5lc7um9k
    @user-jm5lc7um9k Před 3 lety +13

    አላህኢዳያ የሰጣችሁ ሰዉ ሲበላሲጠጣጣ ቢሰሚላህነዉ እንጂ በነቢያ ተብሎምአይታወቅም

  • @user-jb2ps2is5t
    @user-jb2ps2is5t Před 11 měsíci +1

    ለኔ ይወፍቀ ዱወ አርጉልኝ

  • @seadayimam4392
    @seadayimam4392 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ
    ፣ ነው
    🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @user-pe4th5oh3y
    @user-pe4th5oh3y Před 3 lety +8

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተበረክ አላህ

    • @saadauae9466
      @saadauae9466 Před 3 lety

      መሻአሏህ መሻአሏህ ❤❤❤❤❤❤❤የኛ እቁዎች ባረካሏህ ሌኩማ ዎባረክ አሌኩማ 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @naemasuraj6430
    @naemasuraj6430 Před 3 lety +27

    ማሸ አለህ የተበረከ ትደር ይሁኒለቹ😍😍😍😍

  • @hawaahmedhawaahmed3770
    @hawaahmedhawaahmed3770 Před 2 lety +1

    ማሽአላህ ተባረካላህ አላህያስምርላችሁ

  • @faridautupiys7689
    @faridautupiys7689 Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ አላህ ያድርግላችሁ

  • @tube-db7nv
    @tube-db7nv Před 3 lety +18

    አልፍ መብሩክ ወንድም ሰለሀዲን ማሻላህ ወንድማማቾች ታሰቀናላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ሙሀባችሁን በጣም እወዳችሀለሁ አከብራችሀለሁ

  • @user-cz6li7wz5v
    @user-cz6li7wz5v Před 3 lety +8

    አሏህ ሂዳያውው ይስጣችሁ ይስጠን

    • @fuadjabir-lc4su
      @fuadjabir-lc4su Před rokem

      አሠለመአለዪኩመዪመነዙመኢሢሊሚነነአዪወኪሊመአለሁአኪበረ

  • @harun.490
    @harun.490 Před rokem +2

    Masahallah the best menzuma

  • @EkmaH-eg3vo
    @EkmaH-eg3vo Před rokem +1

    ማአሻላህ❤❤❤❤❤❤

  • @s.m.aentertainment2328
    @s.m.aentertainment2328 Před 3 lety +10

    ምድረ ጃሂል ዲናችንን አዋረዱት እኮ እስላም ተብዬዎች ኢነሊላህ አላህ ይምራን

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Před 3 lety +3

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ebrahimzakir4309
    @ebrahimzakir4309 Před 2 lety +4

    አልፍ መብሩክ 😍😍😍💝💝

  • @anshaseid4085
    @anshaseid4085 Před rokem +1

    ማሻአላሕ

  • @laylashkur3419
    @laylashkur3419 Před 3 lety +14

    እእእእእእልልልልል መብሩክክክ ያንተን ለማየት ናፍቂለሁ አላህ ይጠብቃቹ

    • @hayatabdu2332
      @hayatabdu2332 Před 3 lety +1

      ባረከላህ ብያለሁ እንካ ለዚህ አበቃችሁ

    • @hshe8022
      @hshe8022 Před 3 lety

      አለህ ኢነዚአቶች ይደይሰዪ በዱሀቹ አትረስኝ

  • @user-ph7zy1uj3k
    @user-ph7zy1uj3k Před 3 lety +11

    መሻአላህ መብሩክ ወድም እዃን ደስአለህ አላህ ያማረ ትዳር ያርግላችሁ🌹🌹🌹

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +1

    ማሻ አሏህ💘💘💘💘💘💖💖💖💖💖💖💖🇪🇹💕💕❤👍

  • @saraeshteu3039
    @saraeshteu3039 Před 2 lety +1

    ማሻአላ ባረከላ

  • @shukridool3903
    @shukridool3903 Před 3 lety +66

    Mashallah what beautiful my brothers and sisters in Islam 🥰❤️👍🌷from 🇸🇴👈❤️🥰🌷 to you.

  • @user-jn2bu2zt2d
    @user-jn2bu2zt2d Před 3 lety +3

    ሀሀሀሀሀሀሀ ወደዉ አይስቁ አለች ድንቄ የአህባሽ መድረክ እንጅ የረሱልን ሱና ተከታይ መድረክ አይደለም ኪኪኪ

  • @medinaabdu8
    @medinaabdu8 Před 2 lety +5

    አንደኛዉን አቧራዉ ጨሰ ቢሉ ይሻል ነበር አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ይስጠን ጠሞ ከማጥመም አላህ ይጠብቀን

  • @saadia1236
    @saadia1236 Před 2 lety +3

    ماشاءالله 💖💖❤❤❤🕋🕋🕋✅✅✅💘💘💘💘

  • @mduae1898
    @mduae1898 Před 3 lety +28

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኦን ጃሂሎች አላህ ይህድሁም ከካፎሩች ሙዚቃ በምን ተለየ ሱና ነው የነብዩንስም በሙዚቃ ሴቶች አኦዙቢላህ

  • @mekishukur4548
    @mekishukur4548 Před 3 lety +73

    አረ ጎበዝ በሰለዋት ጭፈራ ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ ራጂዑን ሲቀጠል አረሂብ ግቡ ግቡ የምትሉት ነበዩ ሰ ዉ እደሞቱ አታውቁምንህ አላህን ልንፈራ ይገባል ለአንድ ቀን ብለ ብለሽ ሙሉ ሂወታቹን አታበላሹ በሱና ተዘወጁ አላህ ሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ከሚመሩት ያደርገን

  • @hamdamendoyu8107
    @hamdamendoyu8107 Před rokem

    maashaalla Tabarakala
    Ethiopian brother and sister from oromia

  • @nabihaare7323
    @nabihaare7323 Před 2 lety +17

    Wow what a great voice, beautiful 👍🏽