አሚር ሁሴን አዲስ ከቨር መንዙማ/(

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 03. 2022
  • ❤"መፅናኛ የልጅነቴ ❤
    ❤የወጣትነት ፅናቴ"❤
    አሚር ነኝ ለ አላህ ብዬ አወዳቹሀለዉ።
    ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    @AMIR HUSSEN - official
    ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    @Selehadin Hussen - official
    ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    @Ethio Neshida & Menzuma
    ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
    Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © 2021 @AMIR HUSSEN - official ​

Komentáře • 1,2K

  • @user-ff8wf4ok4w
    @user-ff8wf4ok4w Před 4 měsíci +43

    አቦ ምትወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ምወደው

  • @Lulu-kc5nk
    @Lulu-kc5nk Před 2 lety +72

    ማሻአላህ የምወደው መንዙማ ድምፅህ በጣም ነው ደስ የምለው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ👏👏👏❤❤❤🕋🕌አለሀምዱሊላህ ሙስሊም ለደረገን ጌታ❤

  • @Eunoiiaa_2
    @Eunoiiaa_2 Před 2 lety +229

    i am chrstian but i listen alwayz ur menzum love u islam
    keep
    it up

    • @akrem6524
      @akrem6524 Před 2 lety +5

      We love u too♥

    • @zebibaali7763
      @zebibaali7763 Před 2 lety +4

      you are agood person may allah bless you

    • @Eunoiiaa_2
      @Eunoiiaa_2 Před 2 lety +1

      @@akrem6524 😍😍

    • @Eunoiiaa_2
      @Eunoiiaa_2 Před 2 lety +2

      @@zebibaali7763 ☪☪☪

    • @Rah_4_Man
      @Rah_4_Man Před 2 lety +6

      I'm pleased with this but it's better to listen islamic daewas and Quran recitation and you will get relief and the street path may Allah lead you to this right way called islam

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před rokem +96

    ክርስቲያን ነኝ ግን መንዙማ እውደለሁ ምስግና ሰለ ሆነ:: ኢትዮጵያውያን እንጠብቃት: ለሁላችንም ውዳችን ናትና:: ተባረክልን::

    • @MuniraNasir-gt3xq
      @MuniraNasir-gt3xq Před rokem +1

      😊😅😅😅😅😅😅😮😮😮😊😊😅

    • @Fatima-nt6do
      @Fatima-nt6do Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏✍️

    • @mehommedbeyan7045
      @mehommedbeyan7045 Před 8 měsíci

      😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤

    • @FatimaHussein-qo4ow
      @FatimaHussein-qo4ow Před 7 měsíci

      ​@@MuniraNasir-gt3xqሓሕሕሕሕሕምሕማምምምሕሕምማምምምስሕምሕሕምምምምምሕሕምሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕርሕምርሕሕሕሕሕሕሕሕሓሕሕሕሕሕሕምሕሓሕሓሕሓሕሓሓሕሓሕሕሓሕሕሓሕሓሕሕሕሕሕሕሕሓምሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሓሕሕሓሓሕምሓሕሕሕሕሕሕሕሕሕሓሓሓሓሓሓሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕምሕሥምምሥምም፥፥፥ምም፥፥፥ጅ

    • @ENDRIYASYONAS
      @ENDRIYASYONAS Před 6 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xq7en4kc9n
    @user-xq7en4kc9n Před 2 lety +106

    ወየው 😭😭😭 ጦሀ ነቢ ያሲን ጦሀ ነቢ እንደተራበ እህል እንደተጠማ ሰው ውሀ ናፍቀውናል ያጡሀ ፊዳከ ኡሚ ወአቢ ያረሱለላህ 😭😭😭😭 ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አሚሮ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ወላሂ ደስ የሚሉ ነጥቦች ሰብስበህልናል

  • @brooksahilu9036
    @brooksahilu9036 Před 2 lety +119

    I am from orthdox but i cant stop listening to ur menzuma keep up abate

  • @kadeijahusen3585
    @kadeijahusen3585 Před 2 lety +99

    ያኖረችዉ 9ወር በሆዷ የታረሰችበት ተኝታ ከጓዳ
    ሰምታ ቢሆ ኖሮ ሲሉት ሀቢቡና እንደት ትሆን ነበር ብትኖር እናቱ አሚና ይኸንን ደጋጋሞ ባዳምጠዉ አልሰለቸዉም ድምፅህ ማሻ አላህ በዝህ ድምፅህ ቁርአን ብትቀራልን አሚር ወንድሜ አላህ ይጠብቅ ባለህበ

    • @seyas352
      @seyas352 Před 2 lety +3

      Enem wellahi🥰🥰

    • @abaynehwalelign7063
      @abaynehwalelign7063 Před 2 lety +4

      Yane chenk seat kalah astaraki imamu alelsh and sew nebse atcheneki shefa Ami honesh and yelem ke nebi lela imamu.. ene demo ehen

    • @hussenabdela4053
      @hussenabdela4053 Před 2 lety +1

      ማሻአላህ
      😍😍😍😍😍

    • @MubarkeMaseiy
      @MubarkeMaseiy Před rokem

      ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የምልኝ አንቴን ስሳማ ወንዴሜ አሚረ

    • @radieradiemahamoud
      @radieradiemahamoud Před rokem

      👍👍👍👍

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Před 2 lety +39

    ፊዳከ ሀቢ ያኡሚ ያረሱለላ አላህ ሆይ ባዱንያ ያላየናችውን በጀነትል ፊርዶስ አሳየን ያረብ ያረሂሙ አሚርየ እድሜና ጤና እረበና ጨምሮ ጨማምር ይስጥህ ማሻ አላህ ኑርልን ወድማችን

  • @zekariasnigussie6802
    @zekariasnigussie6802 Před 2 lety +42

    Am not Muslim but I can't stop hearing ur menzuma 1gna nw 👍👍👍👍👍

  • @jomanieshjoman9633
    @jomanieshjoman9633 Před 2 lety +8

    አሏሁመሶሊየወሰሊምአላሰይድናሙሀመድ መሻአሏህመሻአሏህመሻአሏህመሻአሏህመሻአሏህመሻአሏህመሻአሏህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😔ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ሶለሏሁአለይሂወሰለም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khalidabdi4579
    @khalidabdi4579 Před 2 lety +28

    ወላሂ ይሄን መንዙማ ከመውደዴ የተነሳ ስሰማው ልቤን ይነካኛል😍 በጣም ነው የተመቸኝ

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 Před rokem +25

    በጣም ደስ የሚል መንዙማ ነው ድምፅ በዛ ላይ ዋው ነው መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችው ❤❤❤

  • @kerogali9513
    @kerogali9513 Před 2 lety +61

    ማሻ አላህ ተበረከላህ በጣም የምወደዉ መንዙማ ደጋግሜ ነበር ምሰመዉ አለህ የጠበቅ ወንድሜ

  • @medinaseko3631
    @medinaseko3631 Před 2 lety +7

    አላህ ይጨምርልህ 😘😘

  • @umuaymen9786
    @umuaymen9786 Před 2 lety +5

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቀን በቀን ነው ምሰማው ሆድ ያባባል

  • @user-ld6uf7ss1f
    @user-ld6uf7ss1f Před 2 lety +15

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ አተ እቁ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💯💯💯💯✔️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @dxbdgsgs1165
      @dxbdgsgs1165 Před 2 lety

      ❤🌹💔💋💋😘😘😘🥰🥰✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤💝💖

  • @kaderiyatahir7850
    @kaderiyatahir7850 Před 2 lety +8

    ማሻአላህ ተባረከላህ ወንድሜ አሚር ልዩ ነዉ ❤❤❤❤አላህ ይጨምርልህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ❤❤😍😍😍😍😍

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w Před 2 lety +6

    ያሣላም ማሸዓላህ 👏👏👏
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም💐💐

  • @lubabamuhammed4087
    @lubabamuhammed4087 Před 2 lety +2

    ማሽአሏህ አሚሬ በጣም ደሥሥ የሚል ነው
    አሏሁመሶሊ ወሰሊም አለሠይድና ሙሐመድ

  • @semira6469
    @semira6469 Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ አሚርዬ ድምፅህ ማራኪ ነው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ 🤲 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ስድትዋነኝ
    @ስድትዋነኝ Před 2 lety +10

    ምሻአላህ በርቱ አይዟችሁ ወላሂ ስወዳችሁ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን አድናቂያችሁነኝ

  • @wuahberbari6130
    @wuahberbari6130 Před 2 lety +4

    ምርጥ መንዙማ ከምርጡ ወጣት አላህ ተወዳጅ በሆነወ የረሱል ሰ አ ወ ሙገሳ ላይ ዘውታሪ ያድርግህ እንወደሃለን።ماشاء الله تبارك الله احلا منظومه الله يطول بعمرك يامادح الرسول ص ع و نحبك فى الله من اقليم عفر

  • @user-mb2zd8nj2z
    @user-mb2zd8nj2z Před 2 lety +4

    ሡብሀናላህ በጣም ያጅበኛል የልጅነትህ ድምጽህ ያሚሬ እውቀትህ የጨመረ የሂዲ ኢሻአላህ

  • @zaferaninegash6269
    @zaferaninegash6269 Před 2 lety +6

    As wr wb mashaa allah tabarakalaah i love amir hussen

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Před rokem +7

    አብረን አደግን ❤❤❤❤ ሳይህ ጓደኛዬ አብሮ አደጌ ትመስለኛለህ ነሺዳዎችህ እየሰማሁ ስላደኩኝ ነው መሰለኝ አላህ ይጠብቅህ አሚሮ 😍😍😍😍

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 Před 2 lety +21

    እረጅም እድሜ ለናቶች

  • @Alhadratube
    @Alhadratube Před 2 lety +4

    አሚሩ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ❤️💚

  • @jossygetnet2636
    @jossygetnet2636 Před 2 lety +52

    I am an orthodox but I love listening to anything selam emsetgen and this is definitely amongst of them bertu

  • @jannaheslamictube6736
    @jannaheslamictube6736 Před 2 lety +8

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ማዲሁ ረሱል❤❤❤❤ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumasiad9229
    @fatumasiad9229 Před 2 lety +23

    መሻአላህ እሚገርም ድምፅ ነው ያለህ አሏህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @thomasbekele8907
    @thomasbekele8907 Před 2 lety +56

    I am an orthodox gen i cant stop listening this menzuma

    • @gudfif9519
      @gudfif9519 Před 2 lety +2

      ስወድህ ማሻአላሀ

    • @amaeda6079
      @amaeda6079 Před 2 lety

      Msalh. Msalhe. Msalhe

    • @elhamjemal897
      @elhamjemal897 Před rokem

      @@amaeda6079 oo0pmjbcc zW2dgz so f ,
      0

    • @fall8969
      @fall8969 Před rokem

      ሰዉ እያበደ ነው እንዴ

    • @qwrfgd4849
      @qwrfgd4849 Před rokem

      ​@Muferihat Fedlu pppppppp0 of pppñp ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cm5sg7nd2e
    @user-cm5sg7nd2e Před 2 lety +4

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወድም

  • @user-xd1vw5tc5j
    @user-xd1vw5tc5j Před 2 lety +21

    ማሻአሏህ አሚሮ በርታ ያለጢፊ👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘

  • @haiathosen9705
    @haiathosen9705 Před 2 lety +39

    ወላሂ ግን እደኔ መንዙማ ሲሰማ የማለቅስ አለ 😭😭😭😭

  • @essaabdellah6643
    @essaabdellah6643 Před 2 lety +31

    ማሻ አላህ ድምፅህ አንደኛ ነው አሚሮ♥

  • @yosefolana549
    @yosefolana549 Před rokem +48

    If there's no menzuma nor neshida I never became a Muslim , I remember 1 and half year ago when for the first time I listen to menzuma ( Mohammed awel) then I motivated to study more about the life of prophet Mohammed (pbuh) and Quran now Alhamdulilah I am Muslim.
    Keep up the good work

  • @Zebimolla
    @Zebimolla Před 2 lety +139

    ማሻ አላህ በጣም ነው እምያውረው 😍 የድሮዎቹ መንዙማዎች ለየብቻቸው ሙሉ ክሊፕ ሰርታቹ ብትለቁልን ባይ ነኝ ዳኢም እማይጠገቡ ናቸው።

  • @AsdAsd-fi6he
    @AsdAsd-fi6he Před 2 lety +5

    Mashaa allaah allaah hafezk brother allaah give you long years 1000 broke 💔😢

  • @user-hc8sg3re7m
    @user-hc8sg3re7m Před 2 lety +2

    ያሀቢበሏህ ያረሱሉሏህ
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @_Emily5e
    @_Emily5e Před 8 měsíci +2

    Betam nw yemwedw yehenn menzuma🥰❤
    Eyedegagemkut nw msemaw😇 صلى الله عليه وسلم 😘😍

  • @mkiaandores6097
    @mkiaandores6097 Před 2 lety +4

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነዉ የምወድዉ የህን መዙማ አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 Před 2 lety +12

    ማሻአላ ያለከበሮ ያለ ክራር እሄነዉ ዲናችን ግን አላህ በሰጠህ ድምጽህ ነብያቶች ስታወድስ ማይወድ ሊኖርም ይችላል ማለት በቃቃቃቃቃቃቃቃእሄነዉ ነሺዳ

  • @REYNETUBE
    @REYNETUBE Před 3 měsíci +1

    እሄን መንዙመ ስሳመ አንድ ለይ የቀምነው ትዝ አላኝ አሚሬ♥

  • @edenniguse3508
    @edenniguse3508 Před rokem +1

    አሚሮ የምር በጣም ነው እምወድህ😍😍😍

  • @TofikYusuf
    @TofikYusuf Před 2 lety +113

    አንቱ ባለ ዜማ አላህ ይጨምርሎህ ድንቅ ከቨር ነው

    • @AMIRHUSSENofficial
      @AMIRHUSSENofficial  Před 2 lety +19

      Amin shukren🙏 habibi

    • @nebiyatjimma2837
      @nebiyatjimma2837 Před 2 lety +4

      @@AMIRHUSSENofficial Allh yitebikh habibi

    • @abdulazizmohammed3244
      @abdulazizmohammed3244 Před 2 lety +4

      @@AMIRHUSSENofficial
      አሰላምአለይኩም አሚራችን😎 እስኪ በአላህ ጩጭ አያለሽ ያሉትን ድጋሚ ይሰሩ በዚ ድምፅ ወላሂ 100% በጣም ይወደዳል! ይኸው በዚ ድምፅ ሰምቼ የጩጬነትሽ ደበረኝ ወላሂ እስኪ ይሰራ አላህ ሀጃህን ያውጣው

    • @fozimohammad7003
      @fozimohammad7003 Před rokem

      .

    • @faxumamuhamad1424
      @faxumamuhamad1424 Před rokem +2

      Barita wudu wadimee

  • @Filan_official_
    @Filan_official_ Před 6 měsíci +8

    እኔ ሀይማኖት የለኝም ግን በየቀኑ ነው ይህን መንዙማ ምሰማው ። የምታምነው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ።

    • @moodimoodi5448
      @moodimoodi5448 Před 3 měsíci

      Amir Hussen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @moodimoodi5448
      @moodimoodi5448 Před 3 měsíci

      Amir Hussen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pm9ev9vu5d
    @user-pm9ev9vu5d Před 2 lety +1

    ማሻአላህ አሚሬ❤❤❤

  • @user-dg5ok5cp2z
    @user-dg5ok5cp2z Před 7 měsíci +1

    ማሻ። ተባረከላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በየቀኑ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @hussenabdela4053
    @hussenabdela4053 Před 2 lety +4

    ማሻአላህ
    😍😍😍😍😍😍😍

  • @RaudaAliyi
    @RaudaAliyi Před 2 lety +9

    Amiryee nashida kee bayee jalaladha. Biyaa Dubai kesaa Abu Dhabi mana hoji keesaa jiraa ucuu ykn ofata Arabaa sati 3fi dhabadhe tokosaa Alhamudlillah amir nashida ketii fata jeedhaa ojedhaa womaa nati hin fokatu gaallaatomii jabadhuu my bor ❣

  • @sofibintislam9436
    @sofibintislam9436 Před 2 lety +2

    Masha Allah masha Allah masha Allah masha Allah masha Allah 😘😘💯

  • @user-iw7fv7kk5t
    @user-iw7fv7kk5t Před 9 měsíci +1

    ማሻአላህ አሚር በጣም ነው የምዋዳው መንዙማሃን

  • @jaferalemar4036
    @jaferalemar4036 Před 2 lety +16

    Ur in another level❤️👏🏽

  • @user-zy8nb4yo9g
    @user-zy8nb4yo9g Před 2 lety +26

    ዜማውም ድምፁም የልጂነትህ አይተካም የልጅነትህ በጣም ውስጤ ነው!! በርታ

  • @user-lv3mo9lx3k
    @user-lv3mo9lx3k Před 2 lety +18

    ما شاء الله ما شاء الله ما شاء ياسلام ياسلام يحفطكم الله من كل شر 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-jg9sz1tn9d
    @user-jg9sz1tn9d Před 2 lety +5

    ማሻ አሏህ ሁሉም በጣም የሚያምሩ ናቸው አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @fate7ahfate7ah13
    @fate7ahfate7ah13 Před 2 lety +4

    Wow masha alhaaaaaa👏👏👏👏👏👏👏💖💖💝💖💖💯💯👌👌

  • @saaboontuujiimmacell7039
    @saaboontuujiimmacell7039 Před 2 lety +3

    ماشالله ماشالله ماشالله ماشالله 🕋🕋🌹🌹🕌🕌

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ፊዳ ልሁንለወ ያረሱለላህ የሀቢበሎህ

  • @and7433
    @and7433 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ በጣም ምርጥ ስራ አላህ ይጨምርልህ

  • @rozahssena3164
    @rozahssena3164 Před 2 lety +3

    ማሽአላህ ማሽአላህ ወድሜ አሚር አላህ ይጨምርልክ👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @user-mi5hj9xj2e
    @user-mi5hj9xj2e Před 2 lety +29

    ወርቄ ወርቅ የሆነ ስራ ነው 🥰🥰🥰

  • @user-qk3up2zx8o
    @user-qk3up2zx8o Před 2 lety +5

    ያለጢፉ😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @fafiygoderawafatim6832
    @fafiygoderawafatim6832 Před 2 lety +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    ወላአሂ በጣም ነው የወደድኩት ማሻአላ አሚሮ አላህ ይጠብቅህ

  • @lideyalidumohammed8392
    @lideyalidumohammed8392 Před 2 lety +10

    ያለጢፉ ወንድሜን ያስታውሰኛል በጣም ነው የምወደው እኔም ሁሉም ምርጥ ናቸው😍😍

  • @user-pn5px2fi6o
    @user-pn5px2fi6o Před 2 lety +6

    አሚርዬ አሏህ ይጠብቅህ የኛጀግና

  • @kalidmahammed9149
    @kalidmahammed9149 Před 2 lety +1

    ኦእ ማሽአላህ ማሽአላህ በጣም ነው የሚያምለው አሚሌ አላህ ይጨምርልክ

  • @hanqoolowaabeetv137
    @hanqoolowaabeetv137 Před 2 lety +2

    Iiben wesadach ichii manzumaa mashalhaa tabarakalhaa

  • @genetworku4774
    @genetworku4774 Před rokem +40

    ውንድሜ በዚህ allah በሰጠህ ምርጥ ድምፅ ቁርአን መስማት እንፈልጋለን

  • @user-oe9fi6pw2n
    @user-oe9fi6pw2n Před 4 měsíci +3

    Sellelah aleyca❤ yeberdegnal gelayen aladrem weye😊

  • @reddevilsman
    @reddevilsman Před rokem +1

    WOW BEST MENZUMA AMIR I LAIKD

  • @hasnaabubaker4059
    @hasnaabubaker4059 Před 2 lety +20

    Mash Allah my dear son. May Allah bless you and your loved once with joy and bliss. Very beautiful munzuma I love it I am listening to it again and again . Thanks my dear

  • @mamimamimamimami7605
    @mamimamimamimami7605 Před 2 lety +3

    እደእናትየ ምመኽራቹ አትለያዩ አላህ ይጨመርበት 2ቱወድማሞች ለሌሎች ጥሩ ተምሣሌት ናቹ።

  • @miskuanber6062
    @miskuanber6062 Před rokem +9

    ማሻአላህ ህጻን ሆናችሁ የሰራችሁትን መንዙማ ሙሉዉን ብትለቁት በጣም ደስ ይለኛል

  • @hanan866
    @hanan866 Před 2 lety +1

    MASH Allah
    Ramadan Mubarak

  • @Sadu965
    @Sadu965 Před 2 lety +1

    MAshallllah welllahi betam new yewededkut

  • @yemu972
    @yemu972 Před rokem +18

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በጣም ነው የወደድኩት ይህን መንዙማ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @user-os8mv6pf3q
    @user-os8mv6pf3q Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ያረብ ሙስሊም የደራክኝ🕌🕋☝

  • @abdulazizmohammed3244
    @abdulazizmohammed3244 Před 2 lety +26

    አሰላምአለይኩም አሚራችን😎 እስኪ በአላህ ጩጭ አያለሽ ያሉትን ድጋሚ ይሰሩ በዚ ድምፅ ወላሂ 100% በጣም ይወደዳል! ይኸው በዚ ድምፅ ሰምቼ የጩጬነትሽ ደበረኝ ወላሂ እስኪ ይሰራ አላህ ሀጃህን ያውጣው

  • @ekru7258
    @ekru7258 Před 2 lety +3

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @dasgdd1640
    @dasgdd1640 Před 2 lety +4

    Masha allah በጣም ደስ ይላል

  • @zlove9874
    @zlove9874 Před 2 lety +10

    Amir, I love you with all my heart ماشاء الله الله يحفظه ويخليه 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabyaseid4329
    @rabyaseid4329 Před 2 lety +1

    ይበርደኛል እኔን መሀመደል አሚን ስሙን ካልጠራዋትማ .....😯😯😯👍👍👍👍

  • @user-cx9dt7km2u
    @user-cx9dt7km2u Před 2 lety

    ማሻ አሏህ ምርጥ ነው🌸

  • @ahmedhusein9357
    @ahmedhusein9357 Před 2 lety +7

    Maasha Allah !!! Great it is!

  • @user-bm4pw5jy1c
    @user-bm4pw5jy1c Před rokem +6

    ብጣዕሚደስዝብል መንዙማ ሓሪፍ ኣላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @tofikaman3142
    @tofikaman3142 Před 2 lety

    ማሽአላህ የሚገርም ድምፅ ግጥም እናዜማ በርታ

  • @najatgirl2433
    @najatgirl2433 Před 2 lety +1

    Mashala Allh ❤👏👏👏👏👏

  • @sarapaolos2947
    @sarapaolos2947 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ደስ ስል

  • @samirasabo8962
    @samirasabo8962 Před 2 lety +8

    ماشاءالله تبارك 🥰💕👌

  • @Bari143
    @Bari143 Před 4 měsíci +1

    I admire your manzuma! you special sound!God save you!

  • @abduo5150
    @abduo5150 Před 2 lety

    ማሻላህ ምርጡ ወንድማችን በጣም ነዉ የምወድህ

  • @user-xn9pj9pi8u
    @user-xn9pj9pi8u Před 3 měsíci +15

    ረመዳን 20ኛው ቀን ድፍን 9 ዓመት በአረብ ሀገር ዕቃ እያጠብቁ ይሄንን ነሺዳ ደጋግሜ እያዳመጥኩ ነው ወላሂ ዱአ አድርጉልኝ የአላህ 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @nassersaid6951
    @nassersaid6951 Před 2 lety +25

    The best menzuma ever. MashAllah

  • @user-mx8lm2qx2q
    @user-mx8lm2qx2q Před 7 měsíci +1

    Mashalah Hulema Adekh Alew Wedme Ekenm Muslim Aregeh

    • @user-mx8lm2qx2q
      @user-mx8lm2qx2q Před 7 měsíci +1

      Hulme ketelu bet Hegerachan Lezelalem Tketel😊😊😊

  • @bukardiitta3777
    @bukardiitta3777 Před 2 lety +2

    ماشاء الله الله يحفظك حبيبي امير

  • @lemlemyagenawa3646
    @lemlemyagenawa3646 Před rokem +121

    እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው የወደድኩት ተባረክ ወድሜ

  • @aminabedasso246
    @aminabedasso246 Před 2 lety +12

    Mashallah mashallah u have good voice 👏😍😍😍

  • @yyyyhhhh4306
    @yyyyhhhh4306 Před 2 lety +1

    mashalahi amira bezhu ketlbet yalahi yemwedewn neshida asmahge eimamu .........

  • @user-gf3hs1ik3h
    @user-gf3hs1ik3h Před 2 lety

    ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል ነው አሏህ ይጨምርልህ አሚርዬ ሶለሏህ አለ ሙሀመድ ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም