ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA
Vložit
- čas přidán 7. 09. 2024
- ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA @WARIDATUBEOFFCIAL
******
_____________________
Warida Islamic Art Group is the ultimate next generation Ethiopian Menzuma & Nasheed Groups
CZcams: / @waridaislamicartgroup
Telegram: t.me/WARIDATUBEOFFCIAL
Facebook: / waridaislamicartgroup
Make sureto subscribe to Warida Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright @ Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
If you want to listen to all Warida Islamic Art Group albums (in other genres as well) feel free to check our CZcams Channel.
/ @waridaislamicartgroup
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
#muaz habib //ሙዓዝ ሀቢብ// ኑረል ሀዲ በግጥም MUAZ HABIB NUREL HADI LYRIC
ያ ረሱለሏህ || አዲስ ነሺዳ በ ሙሐመድ ሙሰማ || Ya resulellah New Neshida Muhammed Musema
አሚር ሁሴን//ያ ሀቢቢ// አዲስ መንዙማ 2015 //AMIR HUSSEN// YA HABIBI NEW MENZUMA 2023
ያ ረሱለሏህ 2||ሙሀመድ_ሙሰማ(አህመዱ)Muhammed Musema||Ya resuelellah New Neshida
#new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ
#new neshida,
#africa tv,
#muaz habib
#new ethiopian neshida 2023,
#islamic neshida arabic,
#sudan neshida
#how to get free neshida classic,
#how to make dibe neshida
#muazhabib
#zaferan
#ዛእፈራን
#ዛፍራን
#እንጉርጉሮ_መንዙማ
#ሙሀመድ_አወል
#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ
#ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ
#ሚንበርቲቪ
#አሱናህቲቪ
#ሀሪማቲቪ
#ዋሪዳ
#ዋሪዳሙሀመድዬ
#ሙአዝ_ሀቢብ
#አሚር_ሁሴን
#አዲስ_ነሺዳ_2022
#አዲስ_መንዙማ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022
#ምርኩዝ_አዲስ_2022
#የቆየ_መንዙማ
#የድሮ_መንዙማ
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ
#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል
#new_menzuma 2015
#ሙአዝ_2020
#ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው
#ሙአዝ_ዋሪዳ
#አዲስ_ሙአዝ
#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ
#ምርኩዝ
#new_menzuma
#muazhabib
#alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ
ዒናያ ሪከርድን ስለመረጡ እናመሠግናለን!
#iNayaRecords #AnwarulHadi #AlNoorTube #Menzuma #muaz habib #warida
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን ነሺዳ ሁሌ ነው ምሰማው በጣም ነው ደስ ሚለው❤❤
❤
ማሻአላህ
😊@@user-rj5co2yd2o
❤
❤❤❤
ኤኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አሁን እንኳ እዚህ ተመስጫለው Respect My Muslim and Orthodox family መልካም ፆም
allah hidayawn yesteshe ketetegnawn menged yemrashe
Mahamad Abdii
Im orthodox but i cant stop this menzuma....❤❤❤
allah hidayawn yistek wendeme
ነብያችን ሙሐመድ አለይህል አሰላም። በርሳቸው ላይ የቀረበው መንዙማ በጣም ልብ የሚነካ ነው። ታድያ ለነብያችን ያለንን ሙሀባ መግለጽ ያለብን በሰላት፣ በጾም፣ በዘካ፣ በሀጅና ኡምራ ነው። እንዲሁም የቲሞችና ድሆችን በመርዳት ነው። ዱኩማንና ያረጁ ሰዎችን በመጦር ነው።
Ll
እባካችሁ ከ ሙዚቃ መሳሪያ ውጡ አንዱ እንደውም እያንጉአለለ ከሚለው ሙዚቃ የተወሰደ ነው ስል ሰማሁ ልበል:: እንዲህ ነው እንግዲህ ታላቁን ነብይ ከ አንጉአለለ ሙዚቃ ጋር በውዴታ ስም መዝቀጥ!!!
S a w ❤s ❤m👩👶🧕😍
Lik nehko gn selewatnm restehal selu alenebi
neshida wist demo selewat ale sira ale ehen tamnaleh aydel
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ጌታዬ መዲናን ሳልዘይር አደራህ እንዳገለኝ አሚን አላሁም አሚን ያ ረብ ያ ሰብ በራህመትህ በእዝነትህ ይሁንብህ !!!
Amin amin amin
ሙአዝ እኮ ማለት ለየት ያለሰው ነው ❤❤
❤❤❤
Awo layat yale zefagn naw
❤❤😂❤
አጀብ አጀብ መገን ነቢ አሏሁመ ሶሊ ዐላ ሙሀመድን ዐብዲከ ወነብይከ ወረሱሊከ አነበይል ኡምይ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ማሻአላ😍😍😍😍👍👍👍
❤❤❤❤
S a w
ወላሂ ሙአዝ ግን ይለያል 👏👏💕
ሙአዝ አሪፍ
በጣም አጀቴን ነዉ እሚበላኝ ማርያምን በጣም ነዉ እምወደዉ❤❤
አላህ ጤና እና ኢማን ይስጣችሁ አላህ የጀነተል ፊርደውስ ይስጠን
Amin Amin Amin ya Allah
በጣም ደስይላልግን ያአላህን ስም አብዙልን
❤❤❤ሁሉም በልባችን የነሀቢ መሀባ አሚንንንንንንን🌷🌷🌷🌷
የኛ ውድ ነብይኝ❤❤❤❤
ሙሀመድየ ሙሀመድየ👏👏👏👏👏👏ሶለሏሁ አሊይሂ ወሠለም 😭😭😭😭ያረቢ በዘነትህ
ያሀቢብ አላህ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ምነው ዛሬ ቢኖሩ ፍትህ ሲጓደል የሴት ልጅ መብት ሲረገጥ ሀቅ ሢደበቅ
እኮ ቢኖሩልንማአ መች እንዲህ እንሰቃይ ነበር ያረሱለላአ s a w ፍልስጤምስ መች እንዲህ ትሰቃይ ነበር
1ኛ ግን ፉአድ ቢኖር ሱብሀን 😍😍😍
አለ እኮ 😂❤
ኡንከን ቃለሜ ይሳበር ክንዴ ለንቱ መለቅ ነው የኔ ሙረዴ በኔ ጠንቶ መለው ጠፍቶኛል የይኔ መረፍያ ምን ይሸለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው የሁላቹም ደስ ይላል ❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም 😢ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሮሂ ወደሜ ያረሱለላሀ❤❤
ማሻአላ ደስትላላችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥ እኛአደወደድናችሁ አላህይውደዳችሁ
💗💟💞🕉☪️
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
_በኔ ላይ ፀንቶ መላው ጠፍቶኛል ያይኔ ማረፊያ ምን ይሻለኛል_ሙዓዝ #1
huv8h
አልሀምዱሊላህ ይህ ነሺዳ ስሰማ ረሱልን ልቤ ወደ ረሱል ይሄዳል ሙሀባዬን ያብሰዋል ። በዚህ ቀጥሉ አላህ ይጨምርላችሁ።
ጉድ ነው ዘንድሮ ቆንጆ ሙዚቃ ምንም አይወጣለት አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን በስ
3:09 ኬሻ ውጣ
በጣም ዘፈኑ ምንም አዮጣለትም
ግን የራሱ የሆነ ኪላሲካል ቢኖረው
ደሞ ያበደ ነበር...➛😂😂😂
ደቆሮ😢😢ነሽ ነህ
ሙሀመድዬ ❤
S A W
አሏሁሟ ሷሊ ወሧሊም ወባሪክ ዓሌይክ ያ ሙሀመዳ ያራሡልአሏህ❤❤❤❤❤❤❤
ሞአዝ ትለይለህ ወላሂ ብቻህን በልልን
Yimechih
በጣም የምውደወ ነሺዳ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንም ቢሆን ምንም ያምራል ማሻአላህ😍ሙሃመድዬ❤
አሰላማልይኩም ሙሀመድአሚን የድሴው ጅገና ማሻአላህ ይሰፈሪ ልጅ
በጣምደስየሚል ነሽዳነው ❤ሙአዝ ትለያለህ😉😉😉
ሰሉአለ ነብይና ሙሀመድየ ሙሀመድየ ወላሂ ተመስጭ ነውየማዳምጠው ተናፍቂ ነብይ የኛነብይ
I love it so much
ቸል ዛፍ ሎዹድጅድስህድ😊❤❤❤❤❤ግውድጅስክልስዙል
እውነት እኔ የማሳዝነኝ እናተን እየተሉ ገደል የሚገቡት ናቸው ነብያችን በማንም ነሽዳ የሚንሱ አይደሉ በፈጠራችሁ አላህን ፍሩ እባካችሁ የምለቁት ለዩና እወቁ ሱባሀን አላህ
ግሩም ድንቅ ውደሳ ነው በጣም ተሰሟቶኛል መልእክቱ ውስጤ ገብቷል ። ይሁንና ትንሽ ያልወደድኩት ጭብጨባውን ነው ምንም እንኳ ወንጀል ባይሆንም ትንሽ አልወደድኩትም ከዛ ላይ የሱዑዲ ኩፋር ግልገሎች ለመተቻ በር ይከፍታል ። በተረፈ ይህ የውዴታ ነሽዳ ከቀልባችሁ ውስጥ በቅሎ ፍሬውን እምናይና እምታዩ ያድርጋችሁ ።
ሙሓመድዬ❤ اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا محمد 💚
አሏሁመ ሶሊ ዐላ ሙሀመድ
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም የምወደው ነሽዳ
❤❤❤❤❤
Abshiruln habibi hulachinenem kefitaw lay allah yagenagnen ena dinachinen wubbbb❤❤❤ enadergew
በጣምየምወደውነሽዳ😢😢s,a,a❤❤❤
EYED
EHSAN
SAMAH
የአመቱ ምርጥ መንዙማ
Maashaa Allah Maashaa Allah
ሱለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም🥰🥰
ፊዳአከ አቢወኡሚ ያረሡለላህ አልሀምዱሊላህ አለኒእመ ተል ኢሥላም
ድምፅ ብቻ ቢሆን የበለጠ ያምራል ክራክሲር መሳሪው ጋር ሙዚቃ ነው የሆነው
ወሠለማ፥፥፥፥፥ ነቢ ያ ሩሐል አለም 🥰🥰🥰
MASHALLAH MUAZ BERTA ❤❤
S.A.W❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉 ሙሀመድዬ 🎉🎉🎉🎉
Mashaa alaaa yene widochi misganchuu. Jantii yii huni ❤❤❤❤❤ yesribii kaa makaa mdinaa ❤❤❤❤❤❤❤salalaa alaaa muhamdii ❤❤❤❤❤❤❤ yee aynee marfaa rasul salalaa alamuhamdii❤❤❤❤🌷🌷🌷
s a w❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ
MASHAA ALLAH❤❤ WARIDA AS ALWAYS NEVER FAILS ❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ በጣም ያመረ ነው
Enewt betam Des yemil menzuma new Eni Muslim aydelehum gn beka wusti Des ylewal yhi menzuma
❤❤❤❤መሸ አለህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም💚💚💚💚💚💚💚💚
Masha allah
Waw,tamiralathaw,❤❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ🙏🙏
Masha alahe wedmocha saw saw saw❤❤❤
ያመቱ ምርጥ ሙዚቃ😳😳😳😳😳😳😳
አላህ ይሥቱር ለዘፈን ባትጠቀሟቸው ምናለ የኛን ምርጥ ነብይ saw አረኡኡ ሥታሥጠሉ 🌶🌶🌶🌶🌶🌶
መጀመሪያ የሶለዋት ስስታም ቱ😅
@@user-vt4jz5pp9e አይታይምዴ እኔማ አውጃለሁ አይታይምዴ ሆ
ግን ሙዚቃው ተቀውጧን ቱ
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም❤ አየ ዉሀ ብያ ዉጭ ደሞ ነብያችን የኛ የአህባሾች ብቻ ናቸዉ ::አላህን ለከዳ ለዉሀብያ አይደሉም የኛ ነብይ ዉድ ናቸዉ ዉጭ
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا
Andegna menzuma new allah yechemerlchu
ረለላአለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤
I love 💕 nabi Mohamed peace be upon him ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Masha Allah ♥♥♥♥♥
ልዩ ልብ የሚነካ መንዙማ
Mashaallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤I can stop this menzuma Allah barak fii kum❤❤❤
ሙአዝ ስላለ ያምራል
አቦ አላህ ይስጣቹ ሙዚቃ ከመስማት ታደጋጋቹኝ
THE BEST EVER 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 MASHAA ALLAH
Selellahu aleyhi weselem
Maashaa allah nama nabiyyi muhammaditti hidhata qabaatu nu Haa taasisu.sallallahu aleyhi wosallam
ማሻላሕ❤❤❤
ማሻአላህ❤❤❤
አላህ ይህዲኩም እኔ የሚገርመኝ ተከታዮቹ ማሻአላህ የምትሉ በሰላም ነው ነብዮ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በስሜ ነግዱ በስሜ ጨፍሩ ብለዋል እንዴ ?? የኔን ሱና የሱሀባወቼን ሱና በጥርሳችሁ ነክሳችሁ ያዙ ወኢያኩም ቢሱነቲ ብለው አደራ ሰተውን ነው የሞቱት ሙአዝ እና ጎደኞችህ አላህን ፍሩ መድረኩን አላህ የሰጣችሁን ኒእማ ተጠቀሙበት መቼም እያወቃችሁ የምታጠፉት እቶብታለሁ በማለት ነው ግን መቼ እንደምትሞት አታውቅም እየዘፈንክም ሊሆን ይችላል ስለዚህ በሱናላይ ፅና ይሄን ሁላ ኡማ መንገድ አታስተው
ከንቱ ስለምንድን እናደምታወሪ አላወቅሽም ። የነጅዱ ኢብሊስ ጋሪ ነሽና አይንሽና ጆሮሽ ተደፍነዋል ። ሙሸቢህ ካፊር ከነቢ ሙሒቦች መንደር ምን አመጣው? ይህ አሏህ ሂዳያ ይስጥሽና በነብዩ ፍቅር ተጎንጪ ።
@@user-kl5xv2sp9d ስለምን እንደማወራማ ገብቶህ ነው የመለስክልኝ ሲቀጥል ማንም ባወራው እና በተናገረው አልጎዝም የዘፈነውን ሁሉ አላህ እና ሙሀመድ ስላለ አልከተልም እንደናንተ ሲጎትቱት የሚጎተት እቃ አይደለሁም አልሀምዱሊላህ ሱናየን አደራ ብለዋል አደራቸውን የምወጣ ያርገኝ
@@seadamm6379 ሲጀመር ማን ጠራሽ ፡ ሙጀሲም ካፊር ናችሁ አሏህን አታውቁ ሙሐመድንም አታውቁ ። በስመ እስልምና ለእንግሊዝ የተሸጣችሁ ሸቀጦች ናችሁ ። ዓለይኩም ቢሱነቲ ያሉት እኛ ሙስሊሞችን እንጂ የየሁድ ዓቂዳ ተከታይ ዋህብያን አይደለም ። የአሏህ ጠላቶች በዚህ ዘመን ማንንም አትሸውዱም ለእምነታችሁ ስያሜ አውጡለት እስልምና ጋር እሚያገናኝ የጤፍ ፍሬ ታክል ቦታ የላችሁም ። ነብያችሁ ያ ነብያችን የሸይጧን ቀንድ ብለው የሰየሙት የሰው ደም የጠጣው ሸይጧኑ ኢብኑ ዓ/ወሀብ የተባለ እርኩስ ነው ፈጣሪያችሁም እንደ መኽሉቅ የሚንቀሳቀስ የሚቀመጥ የሚወጣ የሚወርድ ጣዖት ነው ። ይልቅንስ ስም አውጡና አማላካችሁን አሳውቁ በኮፒ አታጭበርብሩ ።
ማሻ አላሀ
ሰሀ ሀቢቤት አለህ የሀፈድክ
Allahum salli weselim ala sayyidina Muhammad.
Mashallah mashallah
Mashalah❤❤❤❤
Ende ene asteyayet gin neshidachu adega wist new yalew wede music. Eyemeta new yeteleyayu yemuzika mesariyawoch eyegebubet slehone saykatel bekitel bihon bay negn yalebeleza endegna betekrstiyan. tehadso teblo lela tata wist endatgebu 🙏🙏🙏
👍አዎ
አጂብ ሙአዝ
❤❤❤❤❤ mashaalah selelah aleihi weselem
Mashaa Allah
Mashallh
እያለቀስኩ ነው የሰማሁት
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
አሰላሙአለይኩም ሙአዘ በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ ግጥሞችህንም በጣም አደንቃለሁ,ነገር ግን ቀረፃ እና ዜማ ላይ በጣም አስፈሪ ነው አላህን ፍራ ከማለት ውጭ ምንም ብልህ አታቆምም እባክህ በተለይ ሙሀመድየ ከሚለው ክሊፕ ላይ ሴቶችን እየመረጥክ ለእይታ የምታወጣው ነገር ለቀጣይ ትውልድ እራሱ አስፈሪ ነው
Mashallah
ስወደው ይሄን።ነሽዳ
Mashallah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ያ ረብ ደስ ሲል
መሀመድየ ሙሀመድየ ያነቢቢቢቢቢቢቢቢ
Bless Ethiopia, the most beautiful country! 🇪🇹 Beautiful people Beautiful music Beautiful culture ❤💛💚
አላህ ይጨምር ላቺሁ
S. A. W❤❤😊
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Sallallahu Aleyhi wosallam❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا