#MUAZ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 08. 2023
  • የአላህ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ውድ የዩቱብ ቻናሌ ተከታታዮቼ አሏህ ነው ጌታዬን በማዳመጥ ውድ አስተያየቶን ያስቀምጡ
    #MUAZ HABIB || ALLAH NEW GETAYE NEW NESHIDA ሙዓዝ ሀቢብ || አዲስ ነሺዳ አሏህ ነው ጌታ...
    • #MUAZ HABIB || ALLAH N...
  • Zábava

Komentáře • 751

  • @mesay4210
    @mesay4210 Před 7 měsíci +50

    am from Christian I love it this song ❣️

  • @Aman-tewedaju-2
    @Aman-tewedaju-2 Před 9 měsíci +127

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ በቅርቡ ወደ እስልምና የመጣሁ ወንድማችሁ ነኝ 😘

  • @sofii3558
    @sofii3558 Před 11 měsíci +86

    የህይወት መክፋት ሲያብከነክነኝ ማን ካንተ ሌላ መጠጊያ ሆነኝ😢
    አላህዬ❤

  • @Somitubeofficial
    @Somitubeofficial Před 11 měsíci +43

    ድንቅ ሥራ ማሻአላህ 🙏 ሙአዝዬ ወደፊት

  • @WorabeTube
    @WorabeTube Před 11 měsíci +41

    አላህ ነው ጌታዬ! ❤

  • @DigafuArfichiArficho
    @DigafuArfichiArficho Před 6 měsíci +18

    I'm Christian I love this is song❤ Allah my lord 💞💞❤

  • @user-gj8jq4fy1j
    @user-gj8jq4fy1j Před 11 měsíci +23

    ማሻሏህ ምርጥ ሰራ ነዉ ሙአዙ አወ አላህ ነዉ ጌታችን አልሀምዱሊላህ❤❤❤

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim Před 11 měsíci +67

    አላህ ነው ጌታዬ❤ሙአዜ አንተን አለማድነቅ አልቻልኩም!👏👏 አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ🥰

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 11 měsíci +67

    የሀገሬ ልጆች እስቲ ዱአ አድርጉ ለሀገራችን ሰላም አሏህ ያስፍንልን ያረብ ☝🇪🇹😭😭

  • @yisakgat5252
    @yisakgat5252 Před 8 měsíci +22

    i am christian but i cant stop listning this song God bless you

  • @user-xp7jp4ij8h
    @user-xp7jp4ij8h Před 11 měsíci +8

    አግዛብሄርን የሚገርም ነሺዳ❤❤❤❤ ሙአዝ

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před 10 měsíci +19

    አለህ ነዉ ጌታችን አልሃምዱሊላህ🎉🎉

  • @esmaelseid4510
    @esmaelseid4510 Před 11 měsíci +6

    ማሻአሏህ ረጅም እድሜ ለሙአዝ ድንቅ ስራ 🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @natisepena3576
    @natisepena3576 Před 11 měsíci +12

    የተረጋጋ ነገር እኮ ደስ ይላል።
    ውስጣችንን እንድናይ ወደ ፈጣሪም እንድንመለስ እንድናመስግን ።
    ብቻ ያረጋጋል።
    ምርጥ ስራ ነው።

  • @SualihMohammedOfficial
    @SualihMohammedOfficial Před 11 měsíci +164

    ወንድሜ ወላሂ ከቃል በላይ ነው ሁሌም ከፍ በል😍😍

    • @user-sn8ej5pp2w
      @user-sn8ej5pp2w Před 11 měsíci +2

      Kkk kaff yibal gin allah yastekaklilin lamin music masariya asfalege?

    • @YusraMohammedjemal
      @YusraMohammedjemal Před 10 měsíci

      Ewnet new

    • @maymrobi
      @maymrobi Před 10 měsíci +2

      ❤ያረቢ❤🎉🎉እንኳን ለአዲሱ አመት 2016 ዓ.ም በሰላም በጤናና በፍቅር ከመላ ቤተሰቦቻችሁ ፣ የፍቅር አጋራችሁ አልያም ወዳጆቻችሁ ጋር አደረሳችሁ እያልን መጪውን አዲሱን አመት በአዲስ መንፈስ እና ተነሳሽነት ከእኛ ጋር ታሳልፉ ዘንድ በግራ በኩል ያለውን ፕሮፋይል ፎቶ በመንካት ዛሬውኑ ቤተሰባችን ትሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል!
      🎉መልካም አዲስ አመት🎉

    • @abuilhanteslim2958
      @abuilhanteslim2958 Před 10 měsíci

      Allah kekefta yetalke denkoroo

    • @Haya-jd9hj
      @Haya-jd9hj Před 10 měsíci

  • @mycat2879
    @mycat2879 Před 11 měsíci +38

    ስለ እዝነቱ፣ ስለ ቸርነቱ፣ እንዲሁም ስለ ሁሉም ሲፋዎቹ ልክ እንደዚህኛው ምርጥ የሆኑና ረጋ ብለው ሚያረጋጉ ነሺዳዎችን በብዛት እንፈልጋለን፣ ሙዐዜ ❤

    • @maymrobi
      @maymrobi Před 10 měsíci

      ሀቢብቲዬ በአላህ ደምሪኝ

  • @asrarmuazasrar2111
    @asrarmuazasrar2111 Před 11 měsíci +12

    ወላሂ በቃ የውስጤን አወራህ አመሰግናለሁ ሙአዛ ክላሲካሉ ብቻ ቢቀር እጂ ሁሉ ነገሩ አጂብ ነው ወላሂ አላህ ነው ጌታዬ🤲😔😔😔😔😔😔😔

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 Před 11 měsíci +14

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ሱብሐናክ ያከሪም ያለ አንተ ማን አለን ይቅር በለን ያወዱድ❤ጀዛካላሁ ኸይር ወንድም ሙአዝ ሐቢብ❤

  • @user-wq3xo8yb6u
    @user-wq3xo8yb6u Před 11 měsíci +49

    ለጥበብ ነው የተፈጠርከው ማሻ አላህ❤❤❤

    • @hlimaahmed
      @hlimaahmed Před 11 měsíci +1

      ያማረ ድምፅ እያለው ኪላሲካር ማለቴ የሙዚቃ መሳራወች መጠቀም የለበትም ጭራሽ ዘፈን እኮነው አላህ ይጠቅቀን ከደነዚህ አይነት አዲስ ነሽዳ እያሉ ህዝቡን እያጣመሙ ነው ምን አይነት ግዜ ደርሰናል አሄረ ዘመን መጨረሻችነን አተው አሳምርልን 🤲🙏😭😭😭

    • @LiyaShamil
      @LiyaShamil Před 11 měsíci +2

      ​@@hlimaahmed አህሏት ልቦና ይስጥህ አንቺ እራስሽን በደንብ ፈቲሺ ያለሽበትን መንገድ እና መልሱን ታገኛለሽ ሁሌ በሰዎች ኮመንት ስር መርመጥመጥ ይቅርብሽ አያዋጣሽም ከተመቸሽ በውቀቱ ተማሪ ከልተመቸሽ አሳሊፊው እሺ ይሄ ያዋጣሻል እህቴ❤

    • @semir6757
      @semir6757 Před 11 měsíci

      Tibeb le shemachoch newa

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna Před 6 měsíci

      የምር አወ ሙአዝ ልዩ ጥበበኛ ሠዉ ነህ አላህ ይጨምርልህ❤👌

  • @nejatmehemed7823
    @nejatmehemed7823 Před 11 měsíci +2

    👆👆ማሻአላህ አላህነዉ ጌታየ 😍

  • @mimiyemeru669
    @mimiyemeru669 Před 11 měsíci +8

    በለቅሶ ጨረስኩት ወላሂ ያለ አንተ ማን አለኝ ያረብ ሁሉን ራህመት ባንተ አገኘሁት አልሀምዱሊላህ

  • @ZEMZEMALI12
    @ZEMZEMALI12 Před 11 měsíci +11

    ያሰብኩት ባይሰምር እደፈለኩት
    ቢያመልጠኝ ከጀ ጉያ ያኖርኩት
    ሀዘን ቢወርሰኝ የድንገት ደርሶ
    አላሳልፍም እንባ በለቅሶ 😍😍

  • @Meronfentahun0913
    @Meronfentahun0913 Před 11 měsíci +8

    የሂወት መክፋት ሲያብከነክነኝ
    ማን ካንተ ሌላ መጠጊያ ሆነኝ ❤❤ አላህዬ ያኖረኝ ያንተ ፍቅር ነው

  • @user-ec8fo2hv5v
    @user-ec8fo2hv5v Před 6 měsíci +10

    In kirisitan negn gin nashidahi bexam sile mimechegn iyalekesiku isemalehu Allah Kate gar yihun

  • @maymrobi
    @maymrobi Před 10 měsíci +6

    ያረቢ! አላህ ይጠብቅልን ወንድማችን
    ማሻላህ! እስኪ ለአላህ ያላችሁን ፍቅር በ LIKE 👍 ግለፁ

  • @user-yg3jg6cz8y
    @user-yg3jg6cz8y Před 4 měsíci +3

    አላህ ይጨምርልክ ሟዝ

  • @designermohammmed1236
    @designermohammmed1236 Před 11 měsíci +16

    It’s my life history....
    Keep going bro 🙏🙏🙏

  • @Abubeker_Emran
    @Abubeker_Emran Před 11 měsíci +5

    muazan yametewadut like❤

  • @AbdrezakAnw
    @AbdrezakAnw Před 2 měsíci +1

    Wow ድምፅ ሙዓዜ❤❤❤❤

  • @meryemhijabi498
    @meryemhijabi498 Před 11 měsíci +4

    እወድሀለሁ!!!!! በቃ ይሄን ብቻ ነው ማለት የምችለው ኡፍፍፍ❤❤❤

  • @FjjkudfhHktyiryuuj
    @FjjkudfhHktyiryuuj Před 7 dny

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ..በጣም ደስ የሚል ድምፅ

  • @user-rl7ew4qi5w
    @user-rl7ew4qi5w Před 11 měsíci +3

    መሸአላ ትላላችሀሁ አ ኡዙቢላ አተ ጠብቀን አታፍርም አተግን በሙዚቃ መሳሪያ አላህ ይመልስህ ምንም አልልህም

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 Před 11 měsíci +25

    ሙአዝ ማሻ አላህ አንተ ነሺዳ ከጀመርክ ዘፈን እንዳንሰማ ሰበብ ሆነህናል ያንተን ነሺዳ ከልቤ አቅሌን ሰብስቤ ነው ግጥሙን ደጋግሜ የምሰማው ወላሂ ያስለቅሳል ውስጣችንን ብናዳምጥ ሁላችን ጋር ያለ ስሜት ይፈጥራል ብቻ አላህ ረጅም እድሜ ወፍቆህ እኛም በአዳዲስ ስራዎችህ አብረን የምንቆይበት እድሜ ይወፍቀን።

    • @mohammedlalem4771
      @mohammedlalem4771 Před 9 měsíci

      yes, u r right i fill like u .we need more & more.

    • @user-mp2ss4dy8i
      @user-mp2ss4dy8i Před 7 měsíci

      Muaye Allah yerdak

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna Před 6 měsíci

      ❤❤እኔ ራሱ ከሙዚቃ ያራቀኝ የሙአዝ ሀቢብ ነሽዳ ነዉ አላህ ይጨምርልህ ትችላለህ 👌👌👌

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Před 11 měsíci +7

    አላህ ነው ጌታየ አልሀምዱሊላ ሙስሊም አርጎ እደፈጠርኝ ሙስሊም አርጎ ይግደለኝ ግን የሙዚቃ መሳርያ ቢቀር ወሰደብህ

  • @tofikyusuf99
    @tofikyusuf99 Před 8 měsíci +2

    Muaze yesew were atsma habibi berta❤😢😢

  • @sadaali2796
    @sadaali2796 Před dnem

    አልሃምዱሊላህ አላህ ነው ጌታዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gk4kw2vb2x
    @user-gk4kw2vb2x Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን ልበልህ ወንድሜ በቃ ዝም ልበል የምለውን አጣው ወላሒ አላህ ነው አላህ ጌታዬ

  • @hayet8663
    @hayet8663 Před 9 měsíci +2

    ማሻአሏህ አላህይጨመርልህ ወንዲማችን አሏህ ነው ጊታዬ ማነዉ እንደኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ውስጡ ህመም ያለው ያረቢ😢😢😢😢አሏህ ነው ጊታዬ

    • @user-vk1on4wl8e
      @user-vk1on4wl8e Před 5 měsíci

      እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @baharudesu9963
    @baharudesu9963 Před 11 měsíci +8

    መሳሪያ ባይኖተዉ ደስ ይለኛል

  • @ZzzzZzz-ps7gn
    @ZzzzZzz-ps7gn Před 5 měsíci +3

    ደጅህን አልሪቅም አላህ ሆይ❤❤❤❤❤❤

  • @nuriyayakob-go1nr
    @nuriyayakob-go1nr Před 2 měsíci +2

    Awo wallahii allah new❤❤❤😢

  • @nejatnejat7385
    @nejatnejat7385 Před 11 měsíci +3

    አልሀምዱ ሊላህ ረበልአለሚን አሏህ ነው ጌታየ

  • @SAMRAyouTube
    @SAMRAyouTube Před 11 měsíci +7

    ግን ግን ግን ወንዴሜ ሙዝቃ ነው የምማስለው ግን ከአፍህ አንዴ አበትህ የምወጠው በጠም ደስ ይላል ግን ክለስካው የሙዝቃ ነው የምማስለው
    ታጣቃቅ ጡሩ ስረህን አታበለሸው ወንዴሜ አለህ ይጠብቅህ

  • @ethiopiandish3361
    @ethiopiandish3361 Před 11 měsíci +4

    ኣላ ነው ጌታዬ ምርጥ ስራ ነዉ🙏🙏🙏

  • @user-lz9ho1po2w
    @user-lz9ho1po2w Před 4 měsíci +2

    Masha allh my friend you are going on the right way

  • @user-et3qs9cb2l
    @user-et3qs9cb2l Před 10 dny +1

    Yar biiiikoo❤❤❤❤❤❤❤

  • @ibrahimyasin2345
    @ibrahimyasin2345 Před 11 měsíci +6

    ላንተ ለማድነቅ ቃላትን ያጥሩኛል ኣላህ ነው ጌታየ❤❤❤❤❤

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 Před 11 měsíci +3

    ክላሲካሩ ቢቀር እኮ በጣም ቆንጆ ነሺዳ ነበር 🥺🥺🥺

  • @user-ho7iq8fo9z
    @user-ho7iq8fo9z Před 3 měsíci +1

    አላህ ነዉ ጌታዬ ❤❤❤

  • @rabiamohammed6760
    @rabiamohammed6760 Před 11 měsíci +1

    መሻአላ መሻአላ መሻአላ በርታ ወንዲማችን 👌👌👌👌👌🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😊

  • @halimaabdusamad4228
    @halimaabdusamad4228 Před 10 měsíci +2

    Menem yemetal yallewum Ye getem abaat mashallah

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 Před 6 měsíci +4

    ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @aliyusalah3823
    @aliyusalah3823 Před 11 měsíci +1

    ቼቼቼ ይህው ነው አላህ ነው ጌታዬ 👏
    ሙአዜ በርታልኝ

  • @ibrahim1173
    @ibrahim1173 Před 11 měsíci +1

    Mashaa Allaah jazaa kalla habi

  • @hodanlaki3759
    @hodanlaki3759 Před 11 měsíci +6

    ምንአለ በአላህ ሙዚቃ ባተርግበት ሱበሀን አላህ

  • @ZeynebaMubarik
    @ZeynebaMubarik Před 13 dny +1

    እንደዚህ ደስ ይላል ማሻ አላህ

  • @montaawole9908
    @montaawole9908 Před 11 měsíci +4

    ጪረሺ በለሀሰ ወለእ ዘፈነው ምመሲለው

  • @user-uu9wt3nf8o
    @user-uu9wt3nf8o Před 5 měsíci

    አዎ ሙአዜ የምር አላህ ነው ጌታየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hahiya-zq6mt
    @Hahiya-zq6mt Před 6 měsíci +1

    አላህ ነዉ ጌታዬ አላህ ነዉ ጌታዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KuftuBekeleBekelekuftu-lk3fi
    @KuftuBekeleBekelekuftu-lk3fi Před 7 měsíci +1

    በጣም ነው የወደድኩት
    ጌታ ይባርክህ🙏

  • @user-vl2dm8gj1f
    @user-vl2dm8gj1f Před 11 měsíci +1

    Allah yetbekeh Muazey wendeme Lela menm alelem 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemzemali5326
    @zemzemali5326 Před 11 měsíci +2

    አሏህ ነው ጌታየ አልሀምዱሊላህ ☝☝☝☝☝☝ማሻአሏህ

  • @user-yg3jg6cz8y
    @user-yg3jg6cz8y Před 4 měsíci +2

    ከነሺዳክ የተለየብኝ ሟዝ አላህ ነዉ ጌታዬ የለቀከዉ

  • @تتلللاا-ذ6ك
    @تتلللاا-ذ6ك Před 5 dny

    አላሕነውጌታዬአልሐምዱሊላሕ❤

  • @yesufmujebYesuf
    @yesufmujebYesuf Před měsícem

    ❤❤❤❤❤
    ማሸ አላህ

  • @hope2633cu
    @hope2633cu Před 4 měsíci

    😢😢😢😮😮😮😮 ustaz Muaz...shining like sun 😊❤❤

  • @Abdiiz_11
    @Abdiiz_11 Před 11 měsíci +2

    ማሻ አላህ ሙኣዜ 🔥🔥🔥❤❤

  • @UsamaHasan-cu4vc
    @UsamaHasan-cu4vc Před 11 měsíci +1

    Mu'aaz bareeda namaa Kan hojiin isaallee bareedu, Jabaadhu. በለ ጥበብ ሙኣዜ😍😍😍

  • @hayatems5047
    @hayatems5047 Před 11 měsíci +1

    Mashallah Mashallah Mashallah 😍😍😘

  • @user-tu1nd2vh8l
    @user-tu1nd2vh8l Před 8 měsíci +1

    ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ❤❤😍😍😍

  • @MegfiraRahmeto-qd6gq
    @MegfiraRahmeto-qd6gq Před 7 měsíci +1

    Muaz Masha Allah beautiful sound Allah yechemrleh

  • @user-qj4ow8gx7u
    @user-qj4ow8gx7u Před 11 měsíci +3

    ወላሂ ምርጥ ስራ ነው በጣም ወድጄዋለው በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @WideFikadu
    @WideFikadu Před měsícem

    Ene muslm adelehum gin endet des yilal begeta❤❤❤❤

  • @yosefmatiwos
    @yosefmatiwos Před 4 měsíci +1

    am from christan l love it this song ❤❤❤allah new getaye❤❤❤

  • @et-cu5lc
    @et-cu5lc Před 11 měsíci +5

    አላህ ነው ጌታዬ❤🎉

  • @gada5tube933
    @gada5tube933 Před 11 měsíci +1

    Masha Allah what a beautiful nashid

  • @user-eo2ut6zq8p
    @user-eo2ut6zq8p Před 11 měsíci +2

    የ አላህ በጣም ነዉ የወደድኩት ❤በየ ቀኑ እሰማዋለሁ 💕

  • @hikmahusen2291
    @hikmahusen2291 Před 11 měsíci +1

    Mashala 👍 muazye allha yiwdadih ❤❤allha new getaye 😢

  • @samipardesi3004
    @samipardesi3004 Před 4 měsíci +1

    Mashalah edmana tana yisth

  • @user-ku9kw5ru1y
    @user-ku9kw5ru1y Před 19 dny

    ማሸአላህሙአዝአላህይጨምርልህ💔💔💔💔💔💔❤❤❤😭😭

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m Před 7 měsíci +2

    ልክ እንደሙዚቃነዉ ለካ

  • @HamileAdem
    @HamileAdem Před 8 dny

    ❤❤ MASHA ALLAH ❤❤

  • @tube5941
    @tube5941 Před 11 měsíci +3

    አላህ ነው ጌታዬ!!

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 11 měsíci +1

    ማሻ አሏህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ☝🕌🕌🕌❤❤❤❤❤😊

  • @user-ir8zq8fe8g
    @user-ir8zq8fe8g Před 9 měsíci +1

    Mashiallah konjo sra new muaze
    Allah new getaye

  • @AlexAlex-hz5ic
    @AlexAlex-hz5ic Před 6 měsíci

    ታባረክ ወንድሜ❤❤❤

  • @user-kb4mv1ix8e
    @user-kb4mv1ix8e Před 7 měsíci +1

    በጣም ቆንጆ ስራ የኔ ህይወት 😢😢😢😢

  • @abdukadralye7541
    @abdukadralye7541 Před 10 měsíci +3

    በጣም ደስይላል ሙአዝዬ ከተቻለ ክላሲካዉን ብተወዉ ጥሩነው።

  • @bilalhussen
    @bilalhussen Před 11 měsíci +2

    ሀቅ ነዉ አላህ ነው ጌታዬ

  • @mametele4539
    @mametele4539 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤ alah edmhin yarzmew muazee❤ alah alah getayee yhulum ngr metgeyaa

  • @SadaKeyidu
    @SadaKeyidu Před měsícem

    ማሻአላህ ❤❤❤

  • @user-xv5oo3zn9c
    @user-xv5oo3zn9c Před 9 měsíci

    Muaz wude! allah ychemrlh mashaAllah ❤

  • @sekinaali7897
    @sekinaali7897 Před 11 měsíci +6

    #አላህ_ነዉ_ጌታዬ❤❤❤❤

  • @RhmhhJamaal
    @RhmhhJamaal Před 3 měsíci

    Uuuuf bayeee namatii tolaa jabadhuu❤❤❤❤😂😂😂(100%)

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 Před 7 měsíci

    ማሻ አላህ ሙአዝየ❤❤❤

  • @hariyaseid4014
    @hariyaseid4014 Před 11 měsíci +1

    አላህ ነው ጌታየ ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @zaynmalik6187
    @zaynmalik6187 Před 11 měsíci +1

    Muaz welahi tleyale❤

  • @Khankhan-wz3ko
    @Khankhan-wz3ko Před 23 dny

    ድክምክም ሲለኝ ኢሄን ነው ምሰማው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xy2cg4im6t
    @user-xy2cg4im6t Před měsícem

    አላህ ይውደድክ ወድሜ

  • @NasreNasre-wp1md
    @NasreNasre-wp1md Před 11 měsíci +6

    አላህ ነው ጌታችን አልሃምዱሊላህ