Asmamaw Ahmed _Ye Mare Weha ﷺ |አስማማው አህመድ _የማር ውሃ ﷺ|እንጉርጉሮ,ሱዳኒ,መሽረብ(የማሽ)ሀድራ|official music video2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 09. 2022
  • Watch 'Ye Mare Weha ﷺ'New Asmamaw Ahmed Nesheed |Like,subscribe,and share!!
    Follow Asmamaw Ahmed on
    ----------
    CZcams
    / asmamawahmed
    Face book
    / asmiamana
    Instagram invitescon...
    Tiktok
    / asmidersaw
    Telgram
    t.me/Asmiamanaofficial
    #AsmamawAhmed
    #nesheed
    #ነሽዳ
    Lyrics/ግጥም
    "የማር ውሃ"
    አሚን .....አሚን....
    ቀንና ሌሊት ጧትና ማታ
    ሽኩር ይገባህ ያለማት ጌታ
    ያን የሁሉ አውራ የቸርከን ለታ
    ወደድከውና ውዱ በረታ
    የአላህ ራህመት እዝነት ሰላምታው
    በውብ አኽላቁ ሁሉን በረታው
    ይውረድ በውዴ በነብየ ላይ
    በረሱሉላህ በኸልቅ የበላይ
    የናፍቆቱ ወስፌ እየወጋ ሲመዝ
    ሙሀባ አርሶ እየሰበዘ የውዱን ሰበዝ
    ነግቶ እስኪጨልም መሽቶ እስኪነጋ
    ሲሰፋኝ ያድራል በፍቅር ወንጋ
    መዉደድ ጥኑ ነው ጨርቅን ያስጥላል
    ውስጥ አንገብግቦ ልብ ያቃጥላል
    እንደ መርፌ ነው ቀልብን ይወጋል
    እልፍ ሰው መሀል ብቻ ያስወጋል
    የነተረ ሸውቅ ጅስም እያላበ
    ያንፈቀፍቃል አይን እያለበ
    ያነዳል እንጂ እንደ ግራር ፍም
    ውድ የጠናበት ላፍታም አያርፍም
    ወጉን አልኩ እንጂ ማግኘት አይገታው
    አግኝቶም አያርፍ ፍቅርሁ የመታው
    ይሰክናል ቢሉት የናፈቀ ልብ
    ሲያይሁ ባሰበት የበደዊው ሁብ 2×
    አሚን
    -----------------------------------------------
    ውዴ
    ዘይኔ
    እራብ ጥማቴ ናፍቆቴ ፍቅሬ ነሁ አንቱ ለኔ
    በጌታየ ራህመት
    ያዳኑኝ ከጥመት
    ከጨለመው ፅልመት
    ---
    ሩሄ ቢጠማ ቢርብሁ አይኔ
    ብትናፍቁኝ ነው መብከንከኔ
    ውዴ ዘይኔ
    እራብ ጥማቴ ናፍቆቴ ፍቅሬ ነሁ አንቱ ለኔ
    አንቱ የኔ መውደድ
    የ ፍቅር ቀለም መድ
    የብርሃን መንገድ
    ባንቱ ምክንያት ነው ባላህ ማመኔ
    እንደወደድኩሁ ይለቅ ዘመኔ
    ውዴ ዘይኔ
    እራብ ጥማቴ ናፍቆቴ ፍቅሬ ነሁ አንቱ ለኔ
    ነገ በአላህ እዝነት
    አድሎኝ በጀነት
    ሺቸ ነው ለማየት
    ጧት ማታ ጀሊሉን መለመኔ
    ውዴ ለሱናሁ መታመኔ
    ውዴ ዘይኔ
    እራብ ጥማቴ ናፍቆቴ ፍቅሬ ነሁ አንቱ ለኔ
    የአለማት መብራት
    የኔ ሞገስ ኩራት
    የበጎነት አባት
    ስጦታየ አንቱ ነሁ ብርሃን ብሌኔ
    ያይኔ ማረፊያ ውድ ነሁ ለኔ
    ውዴ ዘይኔ
    እራብ ጥማቴ ናፍቆቴ ፍቅሬ ነሁ አንቱ ለኔ
    የኔ ሞገስ ግርማ
    የደግነት አርማ
    የፍቅር ብራና ቋንቋ ከላሜ
    የመውደድ ቅኝት ፊደል ቀለሜ
    ውዴ ዘይኔ
    እራብ ጥማቴ ናፍቆቴ ፍቅሬ ነሁ አንቱ ለኔ
    ዋርካ ነሁ መሸሻ
    የጀነት መድረሻ
    የከውኑ እስትንፋስ ኖት የህይወት መቅኔ
    የልብ ዜማ የነፍስ ቅኔ
    ውዴ ዘይኔ
    እራብ ጥማቴ ናፍቆቴ ፍቅሬ ነሁ አንቱ ለኔ
    ኢላሂ ቢወደኝ
    ዘይኔን አስወደደኝ
    የጎደለኝ የለም ሰምሮልኝ ህልሜ
    አንቱን ከአላህ ተሸልሜ
    ውዴ ዘይኔ
    እራብ ጥማቴ ናፍቆቴ ፍቅሬ ነሁ አንቱ ለኔ
    ሀብትና ንብረቴ
    ይከስከስ አጥንቴ
    ፊዳ ይሁን ላንቱ ስጋየም ደሜ
    ዉዴ ህይወቴ ሙሉ አለሜ
    ውዴ ዘይኔ
    እራብ ጥማቴ ናፍቆቴ ፍቅሬ ነሁ አንቱ ለኔ 2×
    -------------------------------------------------
    ላኢላሃዒለላህ ሙሀመድ ረሱል ለላህ
    ስላቱላህ ስላሙላህ አለይከ ያረሱለላህ 2×
    ጀማሌ የፍጥረት አስኳል
    ተደርጎ ካላህ ተልኳል
    የሱ አይነት ውድ ሰው የለም
    ሙስጦፋ እሩኹል አለም
    ላኢላሃዒለላህ ሙሀመድ ረሱለላህ
    ስላቱላህ ስላሙላህ አለይከ ያ ረሱለላህ
    ውብ ቀመር ሙሉ ጨረቃ
    ብታምር ከሱ ለጥቃ
    ፍቅር ነው እሩኽ ጀሰዱ
    ውበቱ ዘይኔ አህመዱ
    ላኢላሃዒለላህ ሙሀመድ ረሱል ለላህ
    ስላቱላህ ስላሙላህ አለይከ ያረሱለላህ
    እፊቱ ቆማ ብትታይ
    ብርሃኗ ይፈዛል ፀሃይ
    አብሪ ኮከብም አይደምቅም
    የሱ ኑር ዳኢም አይጠልቅም
    ላኢላሃዒለላህ ሙሀመድ ረሱል ለላህ
    ስላቱላህ ስላሙላህ አለይከ ያረሱለላህ
    ሃለቱ ገር ነው ለስላሳ
    ጭንቀቱ ለሰው ለንስሳ
    ስስቴ ኩራት ማረጌ
    ሙሀመዱል አሚን ደጌ
    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ
    ሰላቱሏህ ሰላሙሏህ ዓለይከ ያ ረሱለሏህ
    ትግስቱ ከበህር ይሰፋል
    ቢታደል ላለም ይተርፋል
    በፍቅሩ ሁሉን የገዛው
    አቅል አይችለውም ሙእጅዛው
    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ
    ሰላቱሏህ ሰላሙሏህ ዓለይከ ያ ረሱለሏህ
    የሰማይ የምድር ፀዳል
    ፈለጉ ወንጀል ያፀዳል
    አኽላቁ ካሚል ነው ሙሉ
    ፅልመትን ይንዳል ኑሩ
    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ
    ሰላቱሏህ ሰላሙሏህ ዓለይከ ያ ረሱለሏህ
    የውዱ ግለት ይፋጃል
    ሙሀባው ኸልቁን ይዋጃል
    አበል ቃሲም ወ ፋጢመት
    የጅብሪል ጓድ ያላህ እዝነት
    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ
    ሰላቱሏህ ሰላሙሏህ ዓለይከ ያ ረሱለሏህ
    ከላሙ ልብን ያርሳል
    ውበቱ ሞልቶ ይፈሳል
    አይን አይችለውም ቁንጂናው
    ጥመትን ያቃናል ሱናው
    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ
    ሰላቱሏህ ሰላሙሏህ ዓለይከ ያ ረሱለሏህ
    ፍቅሩ ጣፋጭ ወተት እርጎ
    የኸለቀው ውብ አድርጎ
    የመኽሉቁ ረሀብ ጥማት
    ያላህ ስጦታ ሽልማት
    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ
    ሰላቱሏህ ሰላሙሏህ ዓለይከ ያ ረሱለሏህ
    ወለላየ የማር ውሃ
    ውዴ ዘይኔ አህመድ ጡሃ
    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ
    ሰላቱሏህ ሰላሙሏህ ዓለይከ ያ ረሱለሏህ 2×
  • Zábava

Komentáře • 660

  • @user-hg7kw7gy1h
    @user-hg7kw7gy1h Před rokem +10

    የኔ ዉዲ የኔ አዛኝ የኔ ወለላ የኔ ጀግና ያይኔ ማረፊያ ዉዱ ነብዬ ነፍሴ በእጁ በሆነዉ ጌታ ይሁንብኝ ከነብሴ በላይ እወደወታለሁ ጌታየም ሄን ያዉል የኔ ዉዲ ነቢ ረሱለላህ አላሁመሶሌ ወሰሊም አላሀዲል አሺረፈል ኸልቅ እረሱለላህ

  • @abdumeliku-6088
    @abdumeliku-6088 Před rokem +72

    ሃለቱ ገር ነው ለስላሳ
    ጭንቀቱ ለሰው ለንሰሳ
    ሥስቴ ኩራት ማረጌ
    ሙሃመድ አሚን ደጌ💚💚💚

  • @user-ip3hs5db4h
    @user-ip3hs5db4h Před 8 měsíci +21

    አኔ ክርስቲያን ነኝ ገን በሰማዉ በሰማዉ የማልጠገበዉ ነሽዳ😢😢

  • @user-fj9ex3xf7x
    @user-fj9ex3xf7x Před rokem +48

    ማነው እንደኔ እንባሁ ማቆም የቀተሁ በምድያ ነብየችን ይሰደበሊ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr Před rokem +8

    ﷺ 𝐈 𝐥𝐨𝐯𝐞 𝐦𝐮𝐡𝐚𝐦𝐦𝐚𝐝
    𝐬 𝐚𝐰♡🦋

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před rokem +12

    አቤት ድምፅ 😲😲 ማሻ አላህ
    ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @MulugetaSurafel
    @MulugetaSurafel Před 13 dny

    Alahuakbar Demstik eko Aytegebim Ustazye

  • @user-qp7sl8nt8c
    @user-qp7sl8nt8c Před rokem +13

    ሀቢቢ ሲወሱ መስማት ነብስን ምንኛ ያስደሳል ማሻአላህ መንዙማን ከፍ አደረጋቹት የበለጠ እንጠብቃለን

  • @AbdulkerimKemal-sx5uy
    @AbdulkerimKemal-sx5uy Před 10 měsíci +1

    ማሻአላህ 👏👏👏👏

  • @bareentootv4543
    @bareentootv4543 Před rokem +2

    Maasha allah heddu nama tola ❤

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 Před rokem +7

    ማሻላ፣👍👍👍👍አላህይጨምረልህ፣ያረብ😭😭😭😭😭ሁቢ፣ረሡል፣ሠለሉአለወሠለም💓👈

  • @edrisjuneydi4324
    @edrisjuneydi4324 Před rokem +4

    Masha allah blenal wendeme 🥰

  • @user-xi4ze8if6o
    @user-xi4ze8if6o Před 9 měsíci +1

    Salalahuu..Alehiii wasalam...❤❤❤❤.wede habibi yarasuuluulahaa

  • @user-mi5hj9xj2e
    @user-mi5hj9xj2e Před rokem +6

    አረ እሄስ ይለኛል ሸኬዋ ♥♥♥
    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @yasirnasir8599
    @yasirnasir8599 Před rokem +5

    Masha allah😍😘⭐🌟❣💝

  • @mohabushami5512
    @mohabushami5512 Před rokem +3

    Mashallah Ahemed Yahabibi Selam Alyek

  • @madi-wk1zj
    @madi-wk1zj Před rokem +39

    አለሑመሰሌ አላነቢየነ ሙሐመድ❤❤☝

  • @FetiyaAhmed-hx8lj
    @FetiyaAhmed-hx8lj Před 8 měsíci +2

    Allah yaahafezukum ❤️❤️❤️

  • @user-vp8go2zz2r
    @user-vp8go2zz2r Před 4 měsíci +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ስለላህ አለሂ ወሠለም

  • @sebrina3234
    @sebrina3234 Před rokem +5

    Harutii Amsmii mubii akhii mashallhe🥰🥰🥰🥰🥰 selelahu alyhi weslem🥰🥰🥰🥰

  • @solomonbelay3422
    @solomonbelay3422 Před rokem +1

    ማሻአላህ!!

  • @user-zl9xh1cl9x
    @user-zl9xh1cl9x Před 8 měsíci +3

    MASHAA BAXAM HEMARIKALII❤❤❤❤❤❤❤LIBEEN WOSSADEW UUUUUFFFFF YAA ALLHAA

  • @user-fj3xu1oh1l
    @user-fj3xu1oh1l Před rokem +5

    ያሠላምምምምምምምም
    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    ምርጥ ስራ ነዉ የኛ ድምቀቶች በርቱልን
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤

  • @abdujemal7709
    @abdujemal7709 Před rokem +2

    massha allah naw turu naw nashidawen wedjiwalaw

  • @zakiayaammed5364
    @zakiayaammed5364 Před rokem +2

    MAshallah allah yetbkachu mashllah

  • @OumGaliya-kj8dx
    @OumGaliya-kj8dx Před rokem +2

    Masha allh yemimste menzum new andegna😍❤👌

  • @fatmamohamad459
    @fatmamohamad459 Před rokem +5

    Mashallah beautiful
    💖💖💖💖💖💖

  • @naela9429
    @naela9429 Před rokem +6

    ወይኔ ይህን ነሺዳ እንዴት እንደወደድኩት ❤

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 Před rokem +3

    አሚንንንያረብ ሱለላሁአለሂወሰለም☝️🤲😭😭😭😭😭😭😭

  • @umermuh9951
    @umermuh9951 Před rokem +2

    Masha alhaa ❤️

  • @beshirmohammed6916
    @beshirmohammed6916 Před rokem +2

    Mashalah menzumana neshida endezih wud enadrge wedenewll

  • @e_k_r_a_m_
    @e_k_r_a_m_ Před rokem +1

    MashaAllah gn instrument yeker 🥰🥰🥰🥰

  • @football_7343
    @football_7343 Před rokem +3

    አጃኢብ በጣም ደስ እሚል ነው ማሻአላህ

  • @alialmazrouei8604
    @alialmazrouei8604 Před rokem +3

    صلي الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم ماشاءالله تبارك الله

  • @Yojokatube
    @Yojokatube Před 3 měsíci +13

    እኔ ክርስትያን ነኝ የምትሉ በሙሉ አላህ እስልምናን ይወፍቃቹ( እኔም አላህ ወፍቆኛል )

    • @EthioEktof
      @EthioEktof Před měsícem

      masha allahe eslemnanem allah 1 yadrgewe

    • @hendukelfa4814
      @hendukelfa4814 Před měsícem

      ማሻአህላህ ተባረከላህ

  • @jemilahussian9910
    @jemilahussian9910 Před rokem +2

    Mashallah mashallah desssssssssssss emil nesheda bertalen

  • @Hawiiko
    @Hawiiko Před 8 měsíci +2

    Salalhu Aleyii Wasalam ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bilaljemal3559
    @bilaljemal3559 Před rokem +6

    Mashallah wallhi migerm sira nwe

  • @user-gr4vm9ok5k
    @user-gr4vm9ok5k Před rokem +4

    ሰምቸም አልጠግበው ይህንን ነሺዳ❤

  • @hamdiyaa297
    @hamdiyaa297 Před rokem +6

    MashaAlha MashaAlha MashaAlha MashaAlha MashaAlha MashaAlha tabarkalaa love 💘 ♥

  • @zinetfker
    @zinetfker Před 11 měsíci +2

    ሶለሏሁ አለይሒ ወሰለም
    ብሰማው ብሰማው 🥺😢😢

  • @user-un5wq8ss1c
    @user-un5wq8ss1c Před rokem +2

    Mashaallah❤selualenebiy

  • @marsi.s7347
    @marsi.s7347 Před rokem +2

    Asme akbrhalhu❤

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 Před rokem +8

    ሀቂቃ ቃላት አጥቸለታለሁ ሲራቹሁን ወድጀዋለሁ ከደምጽህ ጋር ماشاء الله

  • @abduahmed5107
    @abduahmed5107 Před rokem +3

    ማሻ አላህ....👍👍

  • @mackzainwhite2061
    @mackzainwhite2061 Před rokem +9

    ፊዳ ይሁኑሎ መላው ጅስሜ ውዴ እዎዶት አለሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shukramusa1508
    @shukramusa1508 Před rokem +2

    mashallah allah 2otttttt yestchu solu alyi wessalam

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 Před rokem +2

    ሰ አ ወ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @fafiitube3266
    @fafiitube3266 Před rokem +2

    Mashaa allah merti sera new allah yitebkchu

  • @bdrlove23
    @bdrlove23 Před 10 měsíci +2

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @arafaattube5145
    @arafaattube5145 Před rokem +5

    Mashallah sadaqallahul Azim WOW 😳😲

  • @mominayacob540
    @mominayacob540 Před rokem +2

    Masha allah allah yichamirilih

  • @yasinhairedin9333
    @yasinhairedin9333 Před 8 měsíci +2

    Amazing nesheda keep it up

  • @amnihhasa5521
    @amnihhasa5521 Před rokem +2

    Mashaa allaah ❤️❤️

  • @mekaahmedi1001
    @mekaahmedi1001 Před rokem +3

    Masha Allh Allahu Akbar
    Sallallhu alyhi wasalam

  • @kiyyajemal
    @kiyyajemal Před 10 měsíci +2

    wallahi baay'ee baay'ee jaaladha manzuma kana
    masha allah 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ik6jk4nc5x
    @user-ik6jk4nc5x Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.maashaallaha

  • @hshdd5954
    @hshdd5954 Před rokem +2

    Sallaallahu aleyii wasalam ❤❤❤❤

  • @Shamisiya-ki8ht
    @Shamisiya-ki8ht Před 3 měsíci +2

    ማሻ አላህ አሰማማዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemsslaveallahsswtfollowr3674

    እህ ሳ ወሏሂ ጀዛከሏሁ ኸይረን!!!

  • @muhabahabib243
    @muhabahabib243 Před rokem +2

    ማሻ አላህ ወንድሜ

  • @memzidesign8833
    @memzidesign8833 Před rokem +2

    Masha alla masha alla masha alla masha alla masha alla masha alla masha alla masha 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-qe7dx4rt9c
    @user-qe7dx4rt9c Před rokem +1

    ወላሂ ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @abdusiham1406
    @abdusiham1406 Před rokem +2

    ማሻአላህ

  • @fivvybfki-rc9zt
    @fivvybfki-rc9zt Před rokem +1

    ማሻ አላህ አስማማው

  • @user-jr3jq7qd4v
    @user-jr3jq7qd4v Před 5 měsíci +2

    Maasha allah

  • @hawahawa8231
    @hawahawa8231 Před 7 měsíci +1

    ሰ፣ወ፣አ ሰ፣አ፣ወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ramlasaid
    @ramlasaid Před rokem +2

    Masha Allah batem Dase yelale

  • @zeniqune9480
    @zeniqune9480 Před rokem +2

    Wow masha allaah siyaamir wallaahi
    ድንቅ ስራ ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @dasewkebede1866
    @dasewkebede1866 Před rokem +2

    Masha alah alah ytebkh

  • @rihanatijane8673
    @rihanatijane8673 Před rokem +2

    S a w ❤❤❤❤❤❤❤#1masha allah

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Před rokem

    Wow ማሻአላህ 👌👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mubamusema2568
    @mubamusema2568 Před rokem +1

    ሀይ ማሻ አሏህ አስሜ ወንድሜዋ❤

  • @SadaTimire
    @SadaTimire Před 4 měsíci +2

    Masha Allh yane qonjo❤❤❤

  • @jabirsurur2936
    @jabirsurur2936 Před rokem +4

    Wow best anashid

  • @TamimaIbrahim
    @TamimaIbrahim Před rokem +2

    ማሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nahomfeleke62446
    @nahomfeleke62446 Před rokem +2

    Osman mashallah yeserg neshida entebkal

  • @user-rk1md8zp8k
    @user-rk1md8zp8k Před rokem +3

    ሦለሏሁ አለይሂ ወሠለም💚💚💚💚💚💚💚💚💚ማሻአሏህ ወየው ልዩነው 😥😥😥😥😥😥💚💚💚💚

  • @tube3507
    @tube3507 Před rokem +2

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ አለ ኩሉ ሀሊን

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 Před rokem +1

    As wr wb Masha Allah☝️♥️♥️♥️♥️💯

  • @user-lj2sh7xu3s
    @user-lj2sh7xu3s Před 9 měsíci +2

    MashaaaaaAlhhhhhhaaaaaaaa tabarka aAlhhhhhhh

  • @salihahassen9297
    @salihahassen9297 Před rokem +2

    S A W😍😍😍

  • @kiyyaajimmaa3727
    @kiyyaajimmaa3727 Před rokem

    Maasha allah rabbiin sirraa ha jaalatu❣️

  • @ayshayimer8722
    @ayshayimer8722 Před rokem +1

    ማሽላህ በጣም ነው እምወደው

  • @fayizaanajib453
    @fayizaanajib453 Před rokem +1

    ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም😢😢😢😢💔💝

  • @sacdiyoahmed6797
    @sacdiyoahmed6797 Před rokem +2

    Masha allah mirt neshida

  • @nss4781
    @nss4781 Před rokem +2

    Maaashaallaha mashallaaha

  • @AbdullahAbdullah-cq6ty

    ማሻ አላህ💐💐💐💐

  • @user-qh1ns5bu5t
    @user-qh1ns5bu5t Před 11 měsíci +2

    Salalhu.Aleyihi.wasalem.

  • @keyerululesa3134
    @keyerululesa3134 Před rokem +1

    Www mashalaa sheyk alha yitebiqote

  • @newhua231
    @newhua231 Před rokem +1

    ማሽ አላህ ኡሥታዝ

  • @rahmetmohammed4374
    @rahmetmohammed4374 Před rokem +1

    ❤አስማማውዬ አሪፍ ስራ

  • @user-bx5fr2hu8w
    @user-bx5fr2hu8w Před 5 měsíci +1

    ሱለሏሁአለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @finanibrahim4038
    @finanibrahim4038 Před rokem +5

    SAW❤
    Masha Allha 🥰🥰🥰

  • @semermohammed4594
    @semermohammed4594 Před rokem +8

    አላህን እንፍራ

  • @mifta4385
    @mifta4385 Před rokem +9

    ማሻ አላህ ወድማችን ድንቅ ስራ 👏👏

  • @amruamru7893
    @amruamru7893 Před 5 měsíci +1

    ማሻላህ ያምራል

  • @fennetiorolijifennetioroli1357

    ማሻ አላህ💘💘💘

  • @rabii38
    @rabii38 Před rokem +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹❤

  • @dinesaburshow6879
    @dinesaburshow6879 Před 9 měsíci +1

    Mashaa allaah my favourite nashiida