"ደረሳ ነኝ እኔ" || አስማመዉ አህመድ ነሺዳ || Deresa Negn Ene || Official Nesheed Video 2021|| New Amharic Neshda

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2021
  • #አስማማው_አህመድ #ነሽዳ #አዲስ_ነሽዳ #መንዙማ #በግፍ_የተገደሉት_ደረሶች #ዳና_ፕሮዳክሽን #dana_production #asmamaw_ahmed #amharic_neshda

Komentáře • 836

  • @ajmanmol3348
    @ajmanmol3348 Před 3 lety +460

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌ ነሽዳነዉ የማዳምጠዉ በጣም ነዉ ልቤን የሚነካኝ

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw8494 Před 3 lety +215

    በቲክቶክ የተቆረጠች ቢድዬ አይቼ ነው ወደዚህ የመጣሁት ወንድሞቼ ደረሣ ናቼው አንጀቴ ተላወሠ አሏህዬ ዱንያ አኼራችሁ ያማረ ይሁን 😢😢

    • @mohammedabdu7770
      @mohammedabdu7770 Před 3 lety +1

      በጣም ያሳዝናል አኬራቸውን ያሣምርላቸው

    • @user-rh2on5yw1x
      @user-rh2on5yw1x Před 3 lety

      አሚን

    • @user-ym6yb6gu2b
      @user-ym6yb6gu2b Před 2 lety

      አኬራን ማሠብ በዘፈን አይደለም ያአላህ ባርያወች

    • @hassenbinmohammedmohammed6716
      @hassenbinmohammedmohammed6716 Před 2 lety

      የኔም ወድሞች ደረሳወችናቸው ደረሳ ባልሆንም ስቃያቸወስቃየነው ያአላህህ
      እንደዚህ አንጀታቸውንአስረው ያቆዩልንን እስልምና ለማጠልሸት ነው ሴራውየተሰራው
      አላህ ይጠብቃችሁ

    • @user-uz4em2eh7i
      @user-uz4em2eh7i Před 5 měsíci

      የኔም ወላሂ ሳያቸው እንባዬ ነው እሚቀድመኝ አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤😢😢

  • @mesrur146
    @mesrur146 Před 3 lety +213

    በወነት ትልቅ ሰራ ነው አሏህ ይጨምርላቹህ ደረሳወች እኮ እየተራቡ ኢልምን የቀስማሉ ለምን ተብሎ ይገደላሉ 😭😭

    • @user-ik8bp9ef6x
      @user-ik8bp9ef6x Před 3 lety +4

      ወላሂ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ እንወዳቻሀን

    • @zahrazozo1163
      @zahrazozo1163 Před 3 lety +1

      @@user-ik8bp9ef6x እ

    • @rahmamohemad8434
      @rahmamohemad8434 Před 3 lety

      "

    • @dfthanks2250
      @dfthanks2250 Před 3 lety

      ٨😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘

    • @alainheart2685
      @alainheart2685 Před 2 lety

      😭😭😭

  • @user-sr1zj5ig5i
    @user-sr1zj5ig5i Před 3 lety +174

    የኔ ሚስኪኖች ጥዋትና ማታ እኛ ቤት ሲመጡ እኔ ነበርኩ የሚሰጣቸዉ አደራ ደረሳዉ ጥዋት ይመጣል እንጀራ እንዳያልቅ ትለኝ ነበር እምዬ አሏህ ኸይር ስራዋን ይዉደድላት አንጀቴን ነዉ የበላችሁኝ😰😰😰😭

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety +60

    ❤😭❤ ሳይመጣ ሲቀር ሆዴ ይረበሻል እኛ ቤት አንዳንዴ ሲመጡ ሳልዘጋጂ እሩጬ እንጀራና ወጥ እማዬ የምላት ትዝ አለኝ ደረሣ ክብር ይገባቸዋል ወላሂ

  • @FetihaTube
    @FetihaTube Před 3 lety +21

    ይህ ሙነሽድ እና ነስሩ ከድር በጣም ይችላሉ ጎበዞች አንዳድ አሉ ሌሎቹም

  • @zamzammuhammad2420
    @zamzammuhammad2420 Před 3 lety +51

    በእዉነት ልቤን ነዉ ዬነካኝ ብሰማዉ ሺ ግዜ ዬማይሸለቼኝ ምርጥ ነሽዳ

    • @manhajsalafiyoutube2344
      @manhajsalafiyoutube2344 Před 2 lety +1

      ቁርአን አሰሚም ሙዚቃ ከማዳመጥ ነሽዳ ማለትኮ ግጥም ነው ይሄኮ ሙዚቃ ነው እስላማዊ እያሉ እስላምን የሚያጠሙ አላህ ህዳያ ይስጠን

  • @user-po8wv7us1w
    @user-po8wv7us1w Před 3 lety +21

    እማየ ትዝአለቺኝ ለደረሳያላትክብር እማ አላህየጀነትል ፊርዶስያገናኘን

    • @jwowlkd4734
      @jwowlkd4734 Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba3489 Před 3 lety +34

    ደረሳወቻችን የሞቱብን አስታወሱን አላህ በጀነት ሩሃቸውን ያኑራት😥😥

  • @seadaedrisseada9005
    @seadaedrisseada9005 Před 3 lety +25

    ወላሂ በጣም ያማል አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን

  • @rabiseidethiopiawit9796
    @rabiseidethiopiawit9796 Před 3 lety +14

    እኔም የደረሳ ልጅ ነኝ
    ሁልጊዜ ስሰማው ሆዴ ይባባል

  • @kamariansere2073
    @kamariansere2073 Před 3 lety +35

    ደረሳዎቻችን አላህ በራመቱ ይጠብቃቸው ርዝቃቸውንም ያስፋላቸው

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Před 3 lety +14

    ★★★✔✔✔ ሀባይቢ ላይክ 👍👍👍 የኢስላምን ሚድያ እንከታተል🌹💐🌹

  • @abubekerabdu3815
    @abubekerabdu3815 Před 3 lety +8

    ወሏሂ ያማል ደረሳው ሰኢድን አሏህ ጀነትን ይወፍቀው

  • @user-vn9gm9vp8t
    @user-vn9gm9vp8t Před 3 lety +12

    ኢልም በቀላል እሚገኝ አይደለም እኛ ሁሉም ነገር በጃችን ነው ኢልማችን ዜሮ አላህ ይጠብቃቸው እኛንም አላህ ሂዳ ይስጠን🥺🥺

    • @ekramahmed9686
      @ekramahmed9686 Před 3 lety

      ወላሂአስሜየኦርቶዶክስልብነውየነካው

  • @tube2611
    @tube2611 Před 3 lety +14

    ያረቢ አጀቴን ተላወሰ አላህ ይጠብቃቹ ደረሶች

  • @md3284
    @md3284 Před 3 lety +17

    እሄ ነሽዳ ሰላም ይነሳኛል
    አላህ ይጠብቃችው ደርሶቼ አላህ ይጠብቃችው ከክፍ☝☝☝

    • @ameenaam8424
      @ameenaam8424 Před 3 lety +1

      Wlahe btam new eydjajhu ymsmawu btam new ymesmaw alahi jzawun ykflachhal wdimoch ayezachu hulem tjonachu new

  • @freecell2840
    @freecell2840 Před 2 lety +9

    ኤኔ ክሪስታን ኔኝ ግን ስሳማዉ ያስልቅሳኛል በጣም ይካፋፋል

  • @aishaaisha5485
    @aishaaisha5485 Před 3 lety +15

    በጣም ያማል ያኡመተል ኢስላም አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-bu5bv2mr4d
    @user-bu5bv2mr4d Před 3 lety +11

    ማሸአላህ በርቱ ያገሬ ልጆች በትዝታ ወሰዳችሁኝ ደሴ አሬራ ሰፈር ነዉ ያደኩት እኛቤት ነበር ዉሀ የሚቀዱት እናቶን አስታወሳችሁኝ አላህ ይራሀማት ለደራሶች ትልቅ ቦታ ነበራት የዉጩን በር አይዘጋም ነበር አይ

  • @user-dg2jh6dm1r
    @user-dg2jh6dm1r Před 3 lety +21

    ወላህ አንጀቴን በላኝ ብሰመ ብሰመ አልሰላች አላኝ

  • @user-je6bv8rg3s
    @user-je6bv8rg3s Před 3 lety +14

    ያማል አላህ ድነንን ኢስላምን የበላይ ያድርግልን አሁንም ነዉ ኡሻአላህ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +34

    *ሆድ ብሶኛል ለራሴ የባሰ ሆድ አታስብሱኝ* 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @selasukabumi682
      @selasukabumi682 Před 3 lety

      ያረብ ይጠብቃቸዉ ሁሉም ብሶተኛ ነው

  • @user-dz6nj2qj2j
    @user-dz6nj2qj2j Před 3 lety +20

    ያአላህ ወላሂ ሳያቸው ሆድ ባሰኝ ያአላህ ሙስሊም እህት ወድሞቼ አንተው ጠብቃቸው

  • @tigigizachew2065
    @tigigizachew2065 Před rokem +3

    የአላህ ባሪያወች እርግጥ በጣምያማል 😢😢 ግን አላህ ስጦታ ሲሰጥ በፈተና ወረቀት ነው የሚያሽገው ስለዚህ አላህ አሄራላይ ያዘጋጀላቸው ምንዳአለ❤ አላህ ለኛም አዝነቱን ያውርድልን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aminaksa5777
    @aminaksa5777 Před 3 lety +6

    አብሽሩ ውሥታዞቻችን እላህ አለ እላህ ይጠብቃቹ ያረብ😭😭

  • @mknl1888
    @mknl1888 Před 3 lety +13

    የኔ ሚስኪኖች እናተ ናችሁ ከሁሉም የምትበልጡት የአኼራው ነው የምትለፉት❤❤

  • @fahimmohammed5209
    @fahimmohammed5209 Před 3 lety +9

    ወላሂ ደስ የሚል ስራ ነው ከ 20 ጊዜ በላይ አዳምጬዋለሁ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 2 lety +4

    ወላሂ ይሄን ነጂዳ ስወደዉ
    ደረሳ ነኝ እኔ።።።።

  • @user-if4nh1vm3t
    @user-if4nh1vm3t Před 11 měsíci +3

    ያረቢ ደረሶችከአላህ አታጡትምአልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @fatumahailu1455
    @fatumahailu1455 Před 3 lety +17

    ወላሂ ይኸን ነሽዳ ስሰማ እባየን አልቆጣጠርም እኔም የከፋኝ ነኝ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Před 3 lety +9

    ያ አለህ ቀል የለኝም አለህ ይነስረን
    አለሁማ እንሱር ና

  • @ahlamtube7495
    @ahlamtube7495 Před 7 měsíci +2

    Masha.Allah gerami sira nw😢😢😢

  • @tiyatiya5882
    @tiyatiya5882 Před 3 lety +19

    Mashallha what beautiful nasheed tech my heart I wish there's translation in English so powerful

  • @semira7392
    @semira7392 Před 5 měsíci +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡሰታዛችን ልብየሚነካ ነሸዳ

  • @user-sh9mi2fk5g
    @user-sh9mi2fk5g Před 10 měsíci +2

    የኔ ወርቆች የምድር ኮኮቦች አላህ የወደዳችሁ የነቢ አሽከሮች ውዶቼ እወዳችኋለሁ♥❤

  • @sadakonjo8322
    @sadakonjo8322 Před 3 lety +2

    ወላሂ ምረጥ ትምህረት ያለው ልብውስጥ የሚገነው ማሸአላህ አላህ ይጨምረልህ ወንድማችን

  • @rabii3056
    @rabii3056 Před 3 lety +17

    አላህ ይጨምርላችሁ አስተማሪ ነው!

  • @biraqalharari5266
    @biraqalharari5266 Před rokem +6

    I have been this neshida repeatedly for the last 20 months 😢 love it

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před 4 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢ያማል ያማል ወላሂ ያማል ደጋግሜ በሰማው ብሰማው ያስለቅሰኛል😢😢😢😢

  • @fatumahmed5169
    @fatumahmed5169 Před 3 lety +5

    Masha Allah beautiful Neshida ❤️May Allah bless us ❤️❤️

  • @user-ir9ox4nw9o
    @user-ir9ox4nw9o Před 3 lety +11

    😢😢😢😢😢አይዞችሁእናተኮ ዱንያአይደለምቤታችሁ😢😢😢

    • @seadayemer5740
      @seadayemer5740 Před 2 lety

      ☝️☝️እውነት ነው ኡፍ አዱኒያ ____😭😭😭

  • @rehietho7664
    @rehietho7664 Před 3 lety +6

    ለደረሶቻችን አለህ ይቁጠርላቸው እህህህህ ውስጤን ነኩት

  • @user-ft6ny7pi4f
    @user-ft6ny7pi4f Před 3 lety +3

    ወላሒ እኔም ደረሳዉ ጡዋት ሲመጣ ትኩሱን እንጀራ አጥፌ ነበረ የምሰጠዉ ያኣላሕ የመራል በጣም አላሕ ይጨምረላችሁ 💝💞❤

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 Před 3 lety +1

    ሱብህን አላህ ሰው ሁሉ የተለያየ ስሜት ነው ያለው ወላሂ ሀዲስ ስሰማ እንባየ ደርቆ ነበር ይንን ነሽዳ ቢድዮ ሳይ ስሰማ እንባየ ዘነበ

  • @Rolnas_Tube
    @Rolnas_Tube Před 6 měsíci +2

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ወርቅ ናችሁ ኑሩልኝ የኔ ጀግኖች ከጎናችሁነኝ እስልምናን አብረን ከልጆችዋ ጋር ሆነን እናኮራታለን

  • @rehanarichosox4584
    @rehanarichosox4584 Před 3 lety +14

    በጣም ወላሂ አንጀቴን ነው የበላኝ 😢😢😢

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +11

    ምርጥ🥀 ባል🥀 ምርጥ🥀 አባት 🥀ምርጥ አጎት ምርጥ🥀 አያት ምርጥ🥀 አስተማሪ ምርጥ🥀 መሪ ምርጥ ጎረቤት 🥀ምርጥ 🥀ማህበረሰብ 🥀 ነብዩ መሀመድ አለይሂ🥀 ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🥀 ይምጡ ይማሩ ይወቁ የተፈጠርንለትን 🥀 ብቸኛውን 🥀አላማ አላህን እንገዛ 🥀 አላሁመ አንተ 🥀ሰላም ወሚንከ ሰላም 🥀ያዘል ጅላሊ🥀 ወል ኢክራም 🥀 ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ🥀 ተማሩ እወቁ 🥀

    • @AmanaAbdela
      @AmanaAbdela Před rokem

      ወንድሜ ቲክቶክ ላይ ምርጥ ትምህርቶችን ታስተመር ነበር ጠፋህ

  • @yimamtube1499
    @yimamtube1499 Před 3 lety

    ወላሂ ከባድ ነው ሞክራታለው ግን በጣም ደስ የሚል ጀመአ ስላለ ትረሳዋለህ ማንም ብቻውን አይበላም፡ነበር፡ያ አላህ

  • @misriajamal3627
    @misriajamal3627 Před 3 lety

    Wowowow jabadha jajabe koo yene wad

  • @user-dw8fj1mo3c
    @user-dw8fj1mo3c Před 3 lety +2

    ወላሂ ያማል ያረብ ፍትህ ለሙስሊሞች ደረሳወች እኮ ቁረአን ለመቅራት ብዙ ይሰቃያሉ ወላሂ በጣም ነው ያዘኩት

  • @user-xe2bc6sd5c
    @user-xe2bc6sd5c Před 3 lety +2

    ያርብ በጣም ነው ያዝንኩት ዳርሶች አኮ ቡዙ ነው ያምስቃዩት ላውቃት ሲሉ አላህ ያስቡትን አውቃት የስጣቸው

  • @selmanali9647
    @selmanali9647 Před 3 lety +1

    አስሚ ማሻአላህ ደስ የሚል ድምፅ እርጋታና ቁምነገረኛ ነሽዳ❤

  • @user-ln6do8ch9b
    @user-ln6do8ch9b Před rokem +1

    Wow. Mashe Allah 😢😢😂😂❤❤wow

  • @mememm8692
    @mememm8692 Před 7 dny

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስሰማው😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-mx1vl5jv9b
    @user-mx1vl5jv9b Před 3 lety +2

    ከልብ የመነጨ ሥራ ነው የምወዳቸው ወንድሜቸ ደረሣ ናቸው ይህን ሥሥማ እንባየን መቆጣጠር አልችልም የሞተው ደረሣ ከአሚሮየ አልጠፋም

  • @bietajera7403
    @bietajera7403 Před 3 lety +8

    በጣም ያማል እኔም አመመኝ ምን ልሁን እንባይአልቆም አለኝ ያረቢ በቃቹ በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @endayoendris2188
    @endayoendris2188 Před 3 lety +2

    ወላሂ ብሰማው ብሰማው የማልጠግብው ነሽዳ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-pf8dh6ec3v
    @user-pf8dh6ec3v Před 3 lety +4

    😭😭😭ወላሂ ልብ ይሰብራል 4ወንድሞቼ ደረሳ ናቼው አላህዬ ደረሶቻ አተ ጠብቃቸው

  • @yusufendris231
    @yusufendris231 Před 3 lety +1

    batam des yemil neshida nw mashaallah

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj4989 Před 3 lety +4

    ኡፍፍፍፍፍ ምን ማለት እዳለብኝ ባላቅም ግን መልሴ እባ ነው

  • @iluutube27
    @iluutube27 Před 2 lety

    Anis darasaa ture utuu Biyyarraa hin ba'in, baayyee namatti tola Nashiidaan kun!😍

  • @user-le5qt9yq5c
    @user-le5qt9yq5c Před 3 lety +4

    አላህ ይጠብቃቹ አልቻለም አጀቴ አገራችን አላህ ሠላም ያውርደው

  • @AlehegnAyana-sj7xb
    @AlehegnAyana-sj7xb Před 3 měsíci

    የአንተ ነሺዳ ሥሰማ ያሥለቀሥለኛል ማሻ አላ አላ ይጨምርልክ በሁሉም ብታ ሥሰማዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bn7bn2kt8j
    @user-bn7bn2kt8j Před rokem +2

    ማሻ አላህ አቤት ውበታችሁ

  • @medinaendris3713
    @medinaendris3713 Před 3 lety +1

    ወላሂ አጀቴ ተሠፈሠፈ አይ ዱኒያ የኔም አባት ደረሣ ነበረ የደረሣን ነገረ አዳረ እቤት ሢመጡ የለም እዳቱሉ ይል ነበረ አላህ ይዝንልህ እቦየ የኔውድ

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 Před 2 lety +2

    ወላሂ ልብ የሚነካ ነሽዳ ጀዛኩምላህኧይር

  • @abdellahsiraj9093
    @abdellahsiraj9093 Před rokem +3

    አላህ ይምራቺሁ ዘፋኞቹንም አዳማጮችንም

  • @hayatabrar1246
    @hayatabrar1246 Před rokem

    😢😢😢😢😢😢ይሄ ነሽዳ ገና ሠሞኑንበቲክቶክ ሠማሁት ልቤን ነካኝና እዚ መጣሁ አሁን ያለንበት ሁኔታ ይገልፃል ሠላም ናፈቀን እኮ😢😢😢

  • @mymamaismylife6992
    @mymamaismylife6992 Před rokem +2

    Masha allah

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 Před rokem +1

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን በዕዝነትህ በራመትክ 😭

  • @fatumaali4915
    @fatumaali4915 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ ያልፋል ሁሉ ለኸይር ነው ወድሞቼ አይዞን

  • @tube-xs5or
    @tube-xs5or Před 3 lety +1

    ወላሂ ደረሳ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አላህ ያሉትም ይጠብቅቸዉ

  • @user-bn7kk1mh9q
    @user-bn7kk1mh9q Před 3 lety +3

    አላህ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @Zahrazahra-zl3lu
    @Zahrazahra-zl3lu Před 3 lety +5

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው።ወላሂ ደገሜ ደግሜ ስሰማው እንባየ ይፈሳል

  • @sofiamohammed9248
    @sofiamohammed9248 Před 3 lety +2

    ወላሂ ያማል አስሜ ውድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @asiaahmedali2137
    @asiaahmedali2137 Před 2 lety

    أشرف خلق محمد عليه افضل الصلاة والسلام مو الفاضي شهد على أرض إثيوبيا لانو أرض بيلال ونجشي إسلام حقيقة يااااارب نصر ل بلادنا حبيبا إثيوبيا 🇪🇹😭🕌

  • @hayathussen1221
    @hayathussen1221 Před 3 lety +1

    Meshalla jzakla wliy tekkel ❤️❤️

  • @user-sm1cu5tj2f
    @user-sm1cu5tj2f Před 11 měsíci

    Abshirii Wadimee ❤😢

  • @hayathumuhammed8900
    @hayathumuhammed8900 Před 3 lety +2

    የኡነት በጣም አንጀት የሚበላና የሚገረም ሥራ ነው በረቱ

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 Před 3 lety +3

    አወይ ስሜት ድምፅ መልክት ትምረት ተስፋ ለእውቀት እሚያነሳሳ አላህ ሁሉን ያስልም የልብ እርጥበት ይስጠው አሚን

  • @fatoumabint5365
    @fatoumabint5365 Před 3 lety +5

    ወላሂ በጣም ነው ያስለቀስኝ ይሄ ነሽዳ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fafisualih4212
      @fafisualih4212 Před 3 lety +1

      በተለይ ባለፈ የተገደለው ደረሳ ሳይ ኧህህህህ አሏህ ይራሀምክ ወንድሜ ውስጤ ርብሽ ዝግንን ይለኛል ኡፍ

  • @alitesi8601
    @alitesi8601 Před 2 lety +1

    Mashallah. So beutiful neshida. Heart touching and educating....

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 Před 3 lety +5

    ደራሳ ነኝ እኔ 😭

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤ትዝታ ማሻ አላህ ናፈቃችሁኝ😢😢😢😢😢

  • @yemisol5934
    @yemisol5934 Před dnem

    አይዞህ ወንድሜ ይነጋል እንዲሁ አንቀርም

  • @faridatamam9296
    @faridatamam9296 Před 3 lety +1

    Uuuuuuuuuuu mail jedhu garu bayye tokko one nama cabbies sena💔💔💔💔💔💔💞

  • @user-np8oj4gu6d
    @user-np8oj4gu6d Před 3 lety +2

    የኔውድችአላህይጠብቃችሁ. ያርብ. አገራችንንምሰላምያርግልን ሙስሊሙንኡማሰላምያርግልንያርብወላሂ።።ልጂሁኔ. እራህመትአርጉልኛ. ሱሉ. ወላሂ. አጀቴይሰፈሰፍነበር. ደሮሶቻችንአላህይጠብቃችሁ. ወድሜችዋ

  • @hananahmed841
    @hananahmed841 Před 3 lety +3

    ፈጣሪያችን ይጠብቃቸው ይጠብቀን!!!!አው ያማልልልልልልልል

  • @madinanoor5711
    @madinanoor5711 Před 3 měsíci

    ስሰማዉ ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ነዉ የማለቅሰዉ😢😢😢😢ያረብ

  • @KhalidYahya-ji9jx
    @KhalidYahya-ji9jx Před 2 měsíci

    ደረሣ መሆን መታደልነው አላህ ይጠብቃቸውሁ❤❤❤

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Před rokem +1

    ያስለቅሣል ኡፍ ደረሶቻችን አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-em3de1rt7u
    @user-em3de1rt7u Před 3 lety +1

    ወላሂ በጣም ያማል አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @ms.zebiba54
    @ms.zebiba54 Před 3 lety +2

    Uuufffff😥😥yederesoch mekera eko himemachew🥺endenesu mekera yimiyasalif yale aymeslegnm😭😭allah mindachun jenet yargew🥺

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 Před 3 lety +3

    ወንድም እልም እልህ ባልህብት ይጥብቅህ እልህ ሁላችሁም የጥበብ ቃችሁ

  • @semira2583
    @semira2583 Před 3 měsíci

    ስራዬ ዝምብዬ ለቅሶነው😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ያረቢኸይር እሻልን

  • @rabiaahmed6844
    @rabiaahmed6844 Před 3 lety +1

    ወላሂ ለአዚም ተላቄወድሜ ደረሥነት ሄዶ ነው በጣም ክሥትብሎ ከዛ ይችምድር ተሠናበታት እህህህህ የጀነት ይበልልኝ ወድሜን

    • @akak3240
      @akak3240 Před rokem

      አሏህይረሀመዉ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Před 2 lety +11

    🌹ምርጥ ነብይ 🌹 ምርጥ መሪ🌹ምርጥ አስተማሪ🌹 ምርጥ አዛኝ 🌹ምርጥ አባት 🌹 ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ኑኑኑኑ ፕሮፋይሌን በመጫን 🌹

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 Před 3 lety +2

    ማሻ አሏህ እንቁዋች አሏህ ይጠብቅልን ዉድ ወንድሞቼ

  • @vrrdadmeedad5466
    @vrrdadmeedad5466 Před 3 lety +1

    ያአላህ ሳያቸው ሆድ ባሰኝ አሏህ ይጠብቃችሁ የረሱል ወዳጆች