የፍቅር X ፓየርድ የለውም 【2】 (በዶክተር ዘይኔ ቲዩብ ብቻ)ራስዎን ይፈትሹበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 09. 2020
  • ማስታወሻነቱ ትዝታ ላለባቸው የመርከዝ ተማሪዎች በሙሉ

Komentáře • 313

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Před 3 lety +125

    አሰላሙ አለይኩም ያ አህባቢየል ኪራም ይህ ፕሮግራም መነሻዉ እውነተኛ የመርከዝ ታሪክ ነው እኔ የዛን ህይወትን በደንብ ተቋድሻለሁ የምር እተማራችሁ ትደሰታላችሁ አንዳዴ ማዘናችሁም ግድ ነው አደራ ሸር አድርጉት ለወዳጀቻችሁ ጋብዙት የቁርዓንን ትልቅነት ትረዱበታላችሁ

    • @sofiaalebachew4550
      @sofiaalebachew4550 Před 3 lety +2

      ዋአሊኩምሠላምወራህመቱላወበረካቱ

    • @user-xf2zl4mc4g
      @user-xf2zl4mc4g Před 3 lety

      وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
      جزك الله حيرا إن شا ءالله🌹

    • @maryamwode5296
      @maryamwode5296 Před 3 lety

      ወአለይኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኛ ጀግና አላህ ዬጠብቅልኔ ጀዛከአላህ

    • @user-lq9km7cx7k
      @user-lq9km7cx7k Před 3 lety

      وعليكمالسلامورهمتلي

    • @zuzubintgashaw9988
      @zuzubintgashaw9988 Před 3 lety

      ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
      በጉጉት ስጠብቀው መጣ አልሀምዱሊላህ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +24

    አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ላይክ👍
    ሙሉውን ሰምቼ እመለሳለሁ።

  • @user-yn3mz9tk4t
    @user-yn3mz9tk4t Před 26 dny

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ከሶስት አመት ቡሀላ የዶክተር ዘይኔን ቻናል አገኘሁት በጣም ደስብሎኛል

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před 11 měsíci +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህሌን ማሻአሏህህ ዴስ የሚል አተራረክ🌹🌹🎉🎉

  • @tubefa1049
    @tubefa1049 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ዴስየሚልታሪክነውወንዲሜ ጠክር እናመሰግናለን

  • @hane4012
    @hane4012 Před 3 lety +1

    السلام عليكم ورحمته الله وبركاته ماشاءاللهጥሎብኝ ትራካን ሲወድ ማነዉ እንደኔ ኣንቺዉነሽ የናፈቀ በዚህም ሰብ ላይክ በሁለቱም

  • @leylakader6016
    @leylakader6016 Před 3 lety

    ሱብሃን አላህ አላህ የኢስላም ጀግኖች ያብዛልን

  • @user-nn2lg6vc1f
    @user-nn2lg6vc1f Před 3 lety

    Masha Allah
    Masha Allah
    Masha Allah

  • @oumuyesmneali1763
    @oumuyesmneali1763 Před rokem

    አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአላህ በጣም በደስታ ተመስጭ እያደመጥኩ ነው ክፈል አድ ስላስደሰተኝ ሁለትን ጀምራለሁ አላ የምጨረሰው ያረግኝ ሁሎም ወረዶልኛል ወድም እሸአላህ በሰማሁት የምማረ ያረገኝ አተም በሰራህው ተጠቃሚ ያረግህ ከሳኩድ አረቢያ የምከታተለህ እህትህ ነኝ ብዙ እማራለሁ ብዩ ተስፈ አለኝ

  • @user-jb9ws5gu2p
    @user-jb9ws5gu2p Před 3 lety +6

    ጀዛ ከሏሁ ኸይር ያአኺ በመጀመሪያ ጥሩ ልጅ እንድሆንና ጥሩ ሚስት ጥሩ እናት እንድሆን ዱአ አድርጉልኝ ጥሩ ደስ የሚል ታሪክ ነው አሏህ ኢኽላሱን ይስጠን ጠቃሚ የሆነንም እውቀት ይወፍቀን መጨረሻችንንም አሏህ ያሳምርልን ።

  • @umuslahdn.r1937
    @umuslahdn.r1937 Před 3 lety +12

    አህለን ቆይ ላድምጥ ጥሎብኝ ትርካ እወዳለው ጀዛከላህ ኸይርን

  • @user-vk2qj6rb2d
    @user-vk2qj6rb2d Před 2 lety

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ታሪክነዉ

  • @PESSTAR7
    @PESSTAR7 Před 3 lety +1

    Ewnet mesach tireka nw👏👏👏

  • @user-kr1zc6fp7z
    @user-kr1zc6fp7z Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @user-qr8uq3dw2g
    @user-qr8uq3dw2g Před 3 lety +4

    ወአለይኩምሰላም ያበናት አትናገሩምዴ
    እኔስጠብቅ ትገርማላቹሁ
    በዚህታሪክ ይሁንባቹሁ ላይክአምሮኛል

  • @zubeabdu2534
    @zubeabdu2534 Před 3 lety +1

    Walekumsalam warahmetulahi wabarakatu Ahlen dr zeni jazzakumaa Allaah keyri dr zeni weste new

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 Před 3 lety +24

    *ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ዶ/ር ዬ ጅዛካላህ ኸይር*
    _💝ከኒካህ በፊት ሀራም የነበረው_
    _ከኒካህ በኋላ ሀላል ነውና ቶሎ ተዘወጅ !!_
    _#ኸሚስ_
    ሀላል ፍቅር ||

    • @user-qr8uq3dw2g
      @user-qr8uq3dw2g Před 3 lety

      ሶፊ

    • @user-wz6rn6bf5i
      @user-wz6rn6bf5i Před 3 lety +2

      አኽቲ. የለጠፍሺውን. በታነሺው. የተሻለነው. እኮን. ሚዳያ ላይ መለጠጠፍ. መመነነሳት ሀራምነው. ማዎቅ. መስተካከል ከይህ ይጄምራ. አላህንመታዘዝ. ያረብ እሱን የምንታዘዝ ያዲርገን

    • @user-og9ee1kx6z
      @user-og9ee1kx6z Před 3 lety +1

      👍👍👍

  • @user-nt2ci3tw2g
    @user-nt2ci3tw2g Před 3 lety +1

    አላህ አላህ መስጪ ነው ማሻአላህ የሳሊሃንና የሂባን አኸላቅ ይውፍቀን ያረብ ጀዛኩሙላህ ኸይርን

  • @saadahmohammed1506
    @saadahmohammed1506 Před 2 lety +1

    As wr wb masha allah betame desi yelale

  • @user-yt5jf3qx8r
    @user-yt5jf3qx8r Před 3 lety

    ወአለይኩምሠላምወሪህመቱሏሂወበርካቱሁ
    ማሻ አላህ ጀዛኩአላህኸይር

  • @user-qq8vc5fn5v
    @user-qq8vc5fn5v Před 2 lety

    مشاءالله تبارك الله

  • @Fathaia
    @Fathaia Před 2 měsíci

    ማሸኣላህህህ አላህ ይጠብቅህ

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 Před 3 lety +9

    አኸለን በጉጉት ሰጠብቅ ነበረ ደሞ አንቺው ነሸ እየመሰለኘ ነው
    ሸኩረን ዶክተረ ዘይኔ

  • @user-gq8jg2mr1j
    @user-gq8jg2mr1j Před 3 lety +5

    ያረህማን እውቀትን ጨምርልኝያረብ በጣም አስተማሪ ነው ጀዛኩመሏህ ኸይር ወንድም

  • @NeverGiveup-jz9lg
    @NeverGiveup-jz9lg Před 9 měsíci

    مشاء الله

  • @hasibunallahwonimelwokilke553

    Masha allah doctor jezakelah heyir jeza 👍👍👍

  • @jameelajameela4788
    @jameelajameela4788 Před 3 lety

    አለህን

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 Před 3 lety +1

    አቦ ጀግና የሆንክ ጀግና አላህ ልጆችህንም ቤተሰቦችህንም በዲን ጀግና የድርጋቸው የድርገን የራብ

  • @najathnajath4070
    @najathnajath4070 Před 3 lety +43

    አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ስወዳቹ ውዴቼ

  • @sofitube6776
    @sofitube6776 Před 3 lety +6

    Ye allah welahi mstt bye be joroye sayihon be lebe newu yesemahut. Ezawu yalehu eskemimeslegi diressss
    Lelawu dimth. Siqeyayerrr. Ajibbb newu
    Msha allah
    Masha allah
    Masha allah
    Efffff enes qureannn hafzi yemhonbet qen nafeqgiiiiii. Ere duaa adirgulggggggg ye jemaaa

  • @medi1228
    @medi1228 Před 3 lety

    አህለን ዶክተር የአንችውነሸ ትዝታ ገና እየሰማሁ ነው

  • @allahrakha7658
    @allahrakha7658 Před 3 lety

    ماشاءالله

  • @fatimarashad5279
    @fatimarashad5279 Před 3 lety

    ጀዛከላሕ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ

  • @hayuubintali8628
    @hayuubintali8628 Před 3 lety

    Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Wa barakatuhu

  • @user-ni6wk7sx6f
    @user-ni6wk7sx6f Před 2 lety +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ጀዛካላህ ዶክተር ዘይኔ አላህ የጨምረልክ

  • @user-nh5xt2wx8o
    @user-nh5xt2wx8o Před 3 lety

    ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ዶክተር

  • @user-ii6ve9yo9l
    @user-ii6ve9yo9l Před 3 lety

    መሻአሏህ

  • @erahmetseiderahmetseid1158

    ማሻአሏ ደስ የሚል

  • @jemiyoutube3629
    @jemiyoutube3629 Před 3 lety +1

    አልሃምድሊላህ ሰምቸ ጨርስቁ ጀዛ ከላህ ሀይር ዳክተር ዘይኔ

  • @sweetjamil7977
    @sweetjamil7977 Před 3 lety

    ወአኩይም አሠላም ወራመቱላሂ ወበራካቱሁ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ወላህ በጣም ነዉ የወድደኩት ቡሮግራሙን እስክ ወትሰብ ጉሩኘ ጨምሩኝ

  • @user-eq8be8xo4x
    @user-eq8be8xo4x Před 3 lety

    ሱበሀን አላህ ምርጥ ታሪክ ምርጥ ትምህርት በምርጥ ድምፅ አላህ ይጨምርልህ ኢስታዜ

  • @duniya6375
    @duniya6375 Před 3 lety +2

    ጀዛከላህ ዶክተር ዘይኔ
    ግን ይህን 5.7k ቪው አለው ሌሽ ላይክ አታረጉትም ውዶች ?

  • @user-cz1fp2fd3p
    @user-cz1fp2fd3p Před 3 lety

    ماشءلله

  • @mdmariam7631
    @mdmariam7631 Před 2 lety

    ጀዛከአላህ

  • @user-vc9bx5ho2h
    @user-vc9bx5ho2h Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ወላሂ በጣም ያጓጓል እኛንም አላህ ቁርአናችንን ያግራልን ያረብ

  • @sofiamuhammed4500
    @sofiamuhammed4500 Před 3 lety +2

    Mashallah jzakallah hayer

  • @hayu__habeshawit2158
    @hayu__habeshawit2158 Před 3 lety

    ጀዛኪሏሁ ኸይረን ዶ/ር ዘይኔ በጣም አስተማሪ ነው ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ
    ዶክተር ልብ ያለው ልብ ይበል
    ብልህ ሰው ከሰው ይማራል ሞኝ ደሞ በራሱ ይማራል አደለ ነገሩ እኛ የአሁኑ ትውድል የመርከዝ ተማሪዎች ከዚህ እንማር
    ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አደረግ እናበረታታው
    ዶ/ርን በርቱ ብለናል

  • @user-qj4ru2ti5r
    @user-qj4ru2ti5r Před 3 lety

    ማሻአላህ፣ያረብ፣

  • @wswsd7844
    @wswsd7844 Před 2 lety

    ሰህ በትክክል

  • @zizizmohammedsysgsf2974

    Walykim selam werahmtlahi waberkatu jezakelah gen eysamuat naw betam des emal naw

  • @HalimaHalima-th8iw
    @HalimaHalima-th8iw Před 2 lety

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዶክተር ዘይኔ በረታ ቢያመልጡኝም አሁን አንዳድሥ እየሠማሁት ነዉ

  • @user-wr4gw4tg9k
    @user-wr4gw4tg9k Před 3 lety

    ማሻአላህደስየሚል

  • @noraateopea4277
    @noraateopea4277 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም የሚያጓጓ ጣፈጭ ደስ የምል ታሪክ ነው ብትችል በየቀኑ ብትለቅልን ደስታዬ ነበር ዶክተር ጀዘክላህ ኸይር

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ትርካ ነው ነገር ግን ለይክ እንብ አለኝ ስልክ ሰበስከራይብ አድርጋለሁ ጨርሼም ሰምቻለሁ ሁሉም ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው የለ ልይክ ግጩ እሽ የሚልለችሁ

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 Před 3 lety

    وعليكم عسلم ورحمة الله وبركاتة 🤲

  • @mohammedahmed209
    @mohammedahmed209 Před 2 lety

    ለዚህ ቻናል አድስ ነኝ በጣም ወድጀዋለሁ በርታ

  • @NN-fj1bi
    @NN-fj1bi Před 3 lety

    😢😢😢😢mashaalllaa

  • @576ryy8
    @576ryy8 Před 2 lety

    መሽአላ

  • @amatuahimedmuhe7780
    @amatuahimedmuhe7780 Před 2 lety

    As wr wb jaza Hun Allasubhana yikflachu

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI Před 3 lety +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ

  • @user-gy7zv8jq1k
    @user-gy7zv8jq1k Před 3 lety

    Masha allah

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 Před 3 lety +1

    ማሸአላህ ዶክተር ዘይኔ አኺ በርታ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @user-bd7vv7lj6v
    @user-bd7vv7lj6v Před 3 lety +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተር ዘይን በርታልን ደስ የሚል ትረካ ነው

  • @rahmaali8151
    @rahmaali8151 Před 3 lety

    Masha alah betam des yilal

  • @kerimaabadir8898
    @kerimaabadir8898 Před 3 lety

    ماشاء الله تبارك الله

  • @emanMtytube
    @emanMtytube Před 3 lety +2

    ዎለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ አላህ ቁርአንን መልክቱም ሂፍዙንም ተግባሩንም የቁርአንን በልባችንና በተግባር አድርግልን ያርብ

    • @Khan-rk3ge
      @Khan-rk3ge Před 3 lety

      አላሁም አሚን የርቢ

  • @user-cj2vy6vb9l
    @user-cj2vy6vb9l Před 3 lety +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ታረክነው

  • @nuriamustafa8647
    @nuriamustafa8647 Před 3 lety

    ማሻላህ ገና አሁን ስሰመው ማራኪና ጠፈጭነው ቀጥልባት ጀዛክ አሏህ ኽይር

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 Před 3 lety

    Walayekum. Salam. Warahematu. Elahe. Wabarakatehu. Jazak. Allahu. Hayeran

  • @zamzamzed8163
    @zamzamzed8163 Před 3 lety

    Mashallh

  • @user-wp7wx1ze7h
    @user-wp7wx1ze7h Před 3 lety +2

    واليكم سلم ورهمتله وبركته
    እረ ዶክተር ልቤን አደማህው መፈጠሬን እዚች ምድር ላይ መኖሬን ጠላሁት ኡፍፍፍፍፍ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +4

    ሰብሀናላህ የሂባ አባት ዱኒያ በልባቸው ውስጥ ገብታለች ሁሉን ነገር በገንዘብ ማግኘት የሚችሉ መስሏቸዋል ከሊል በጣም አሳዘነኝ እኔም እንደሱ አባት የለኝም ወደ አኼራ የሄዱብንን ቤተሰቦቻችንን አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅልን

  • @user-mg7vr5cg9t
    @user-mg7vr5cg9t Před 3 lety

    ወድምዶ/ር ጀዛኩመሏህ ኸይር በጣም ደሰያሚል

  • @rahmamuhammedrahmamuhammed9357

    ማሻአሏህ ዶክተረ ዘይኔ ቀጥልበት በረታ በጣም ደስ ይላል

  • @erahmet8181
    @erahmet8181 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጨምርልህ አይ ስጦታ ትረካ አይመስልምኮ አላህይጨምርልህ በጣምደስ ይላል

  • @user-my6wc6bo9x
    @user-my6wc6bo9x Před 3 lety

    و عليكم السلام ورحمةالله وبركاته جزاك الله جزاك

  • @user-ui1mw5nh9k
    @user-ui1mw5nh9k Před 3 lety

    ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 Před 3 lety

    Wallee kumuselam worahamatulahi woberakatu. Masha Allah des yemil Masac Tarik new Allah higin yibarikew

  • @Tube-po5xg
    @Tube-po5xg Před 3 lety

    Aselam wealeyikum werehmetu llahi weberekatu jezakellahu hayir Abdul basit Mohammed tru tmhrt new oustaz Mohammad amann stanesa oustazen ena merkezn astawesken bzu ehtna wendimochen astawesku Allah behayir yastawush

  • @mebrukamohammed4858
    @mebrukamohammed4858 Před 3 lety

    Betam arif tarik nw gin erisu gin aysibim tinsih lemeyazim kelal yehone ina qelel yale sim bitsexut bay negn

  • @zamzamzed8163
    @zamzamzed8163 Před 3 lety

    Walkumsalm warhmtullhi wabrkatu shukarn lakum

  • @user-jc6ej3uh2s
    @user-jc6ej3uh2s Před 3 lety

    ኩንፈይኩን ሲል ማሜን እና ሷሊሀን አስታወሰኝ 😢

  • @zamzamtafara7955
    @zamzamtafara7955 Před 3 lety

    ያረብያአላህ

  • @maryembintumer8371
    @maryembintumer8371 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ማራኪ የሆነ program ነዉ ጀዛኩሙላህ

  • @dsdfaddd2724
    @dsdfaddd2724 Před 3 lety +2

    ማነው እንደ እኔ ይሄን ትረካ ሲያዳምጥ አንቺው ነሽ ትዝ የሚለው ? ሂባ ከሷሊሃ ጋር ተመሳሰለችብኝ ወይኔ ማሜና ሷሊሃ አሁን ላይ ስንት ልጆች ወልደው ይሆን አይ ቢንት ሙሀመድ

  • @user-wl1zr1xo1l
    @user-wl1zr1xo1l Před 3 lety

    ጀዛከሏሁ ኸይር👍👍👍

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u Před 3 lety

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሽአላህ አቤት ትረካ ስወድ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም ዶክተይ ዘይኔ

  • @user-mg7vr5cg9t
    @user-mg7vr5cg9t Před 3 lety

    ማሻአሏህ አሏሁአክበር

  • @s.mohammed1430
    @s.mohammed1430 Před 3 lety

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا

  • @faezagetawa9043
    @faezagetawa9043 Před 3 lety

    ጀዛኩም አላህ ህይር ጀዛ በጣም አስተማሪ የሆነ ትምርት ነው ደስ ይላል በሰማነው እምንማርበት ያድርገን

  • @firdewschannel7104
    @firdewschannel7104 Před 3 lety

    ዶ/ር ዘይኔ ጥሩ አስተማሪ ነው በርታ ጀዛከላህ ኸይር የረሳሁትን የሙዕተሲምን ታሪክ እንዳስታውስ ስላደረከኝ ከልብ የመነጨ ምስጋና

  • @emaneman5639
    @emaneman5639 Před 3 lety

    👍👍👍👍👍

  • @Immm1997
    @Immm1997 Před 3 lety

    ማሻአላህ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ዶክተር ዘይኔ
    ኢንሻአላህ ነገ እየማዋለሁ በጣም የሚያጓጓ የሚያስተምር ትርካ ነው በርታ ዶክተር ጀዛክአላህ ኸይር!

  • @user-vd2jx7pu7w
    @user-vd2jx7pu7w Před 3 lety +1

    ማሻአላህአላህይጨምርልህዱክተርዘይንጀዛከላኋይር

  • @user-gg8xk7sv7q
    @user-gg8xk7sv7q Před 2 lety

    💖💖💖

  • @naimakamil6640
    @naimakamil6640 Před 3 lety

    ዋአለይኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድም ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላሁ ከይር በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ሽኩረን

  • @najathnajath4070
    @najathnajath4070 Před 3 lety

    ጀዛክ አላ ኻይር ወንድም ዶክተር ዘይኔ ቀጣይ እንጠብቃለን ባአላህ ፍቃድ

  • @rehimaabdela8754
    @rehimaabdela8754 Před 3 lety

    Wealeykum selam werahmetullah webrerekatu
    .jezakellah heyr jeza

  • @user-sn6cq2tj6t
    @user-sn6cq2tj6t Před 3 lety

    ماشاءاللہ