ፍቅር X ፓየርድ የለውም 75 ተወዳጁ የመርከዝ የህይወት ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በፍቅር X ፓየርፍ የለውም ለሰዎች የለውጥ ጎዳና መሆኑን ቀጥሏል

Komentáře • 142

  • @samirasalamo1920
    @samirasalamo1920 Před rokem +7

    ምን እንደነፈቀኝ ተቀለቹ የልብ ጓደኛ የሚረዳኝን ሰው💔💔 ብቻ አልሃምዱሊላ ከሁሉም በላይ አላህ አለኝ

    • @husnatu2023
      @husnatu2023 Před rokem +1

      ባሁን ጊዜ የልብ ጓደኛ አይገኝም
      ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Před rokem

      እኔም እናፍቃለሁ እንደ ኸሊል እና አብዱል ሀይ

  • @sofiyasibane1551
    @sofiyasibane1551 Před rokem +1

    ማሻአላህ 71-75 ነው የሰማሁት ከእናቴ ጋር ነበር የሰማሁት የአላህ እናቴም ተመስጣ ነበር ምትሰማው ሲያልቅ ለምን ዝም አለ ትላለች መጨረሻ አለቀ ሳምንት ጠበቂ ስላት ሳምንት ሁላ አለችኝ ደስ ይላል ወይ ብዬ ስጠይቃት አዎ አለችች

  • @hemdiya5102
    @hemdiya5102 Před rokem +27

    በጣም አሪፍ ነበር ገን ልቤ እንደተሰበረ 💔ነው ሂባን የሂልል መሆን አለባት አሁንም ተስፋ አልቆረጥም አላህዬ ሀሊልን በዙለይካ እንዳይሸነፍ ሶብረ አድረጎ ሂባን እንዲጠብቅ አድረግ ላንተ ምንም አይሳንህም🤲

    • @user-wj9xx3ej1n
      @user-wj9xx3ej1n Před rokem +1

      ልብሸ ሸክላነው እንደ የሚሰበር ሰንትልብየሚምበር ነገሮች ባለበት

    • @hemdiya5102
      @hemdiya5102 Před rokem +3

      @@user-wj9xx3ej1n ነገረኛን ያዝልኝ ጌታዬ🙄

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 Před rokem

      👍👍

    • @neimatemam1204
      @neimatemam1204 Před rokem +2

      አብሺሪ ኩን ፈያ ኩን

    • @ameriyahamiza3072
      @ameriyahamiza3072 Před rokem

      @@user-wj9xx3ej1n kkkkkkkkk ያተመተሽ

  • @ummuabderrehman423
    @ummuabderrehman423 Před rokem +4

    ምርጥና ትልቅ ኒዕማነው ለኜ ፍቅር xፓየርድ የለውም እንዳይቋረጥብን አላህ ይገዝህ ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ ዐብዱል ባሲጥ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před rokem +3

    ከሊል ከከድር እህት ጋር እንዲጋባ እኔም ዱአ አርጌ ነበር ሳምንት አይ ዱንያ ኢላሒ ሒባ ስታዝን አታሰማን ሳስበዉ ኡስማን የሚያሥደሳት አይመሥለኝም

  • @meremaethiopia5448
    @meremaethiopia5448 Před rokem +1

    አህለን በጣም ልብ የሚነካ ነው ለአላህ ብሎ የሚዋደድ ኀደኛ ስጠኝ እማማ ዙበይዳ ና እማማ ሀሊማ ከድጃ በ አላህ ያላቸው ፅናት

  • @azizatube8146
    @azizatube8146 Před rokem +4

    በጣም ጥሩ እና ልብ አንጠልጣይ ሆኖ ሳለ መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ከታሪኩ ይልቅ ማስታወቂያው ይባዛል እጭ አንጀት ያሳርራል ወላሂ 😥

  • @user-ye8ev5vl3x
    @user-ye8ev5vl3x Před rokem +4

    ያአላህ የሂባታሪክ ከኔ ሂወት ጋር አዲ ነው እስኪ ግን መጨረሻውን ልይ ያው እዱኒያ የፍተና መዲርክ ብትሆንም መታገስ መልካም ነው እና አላህ ሁሌም ከታጋሾች ያርገን

  • @user-od4vh7dt1k
    @user-od4vh7dt1k Před rokem +2

    በጣም ደስ ይል ነበር ለሂባ እኔ ፈራሁ የማማ ሀሊመት ግዜ በጣም ወድሆላ እንዳስታወስ አረገኝ ከኛ ሰፈር የልጆች ድአ የሚብል ነበር እና በትንሽ ነገር ተደስተን ያሰባቸሁት ይሳካ በለን እን እወጣ ነበር

  • @Bilalnews000
    @Bilalnews000 Před rokem +4

    ማሻአሏህ ስጠብቀው ነበር...ኢንሻአላህ አሁን ሶስት ሰዓት በኢትዮጵያ ውይይት አለን ተሳተፉ...የመወያያ ርዕስ :- ሀያዕ (ማፈር) ለምን በዘመናችን ጠፋ ? በሚል ቆንጆ ውይይት ይደረጋል። ተሳተፉ...ሀብሀብ ሚዲያ ብላችሁ በዩቲዩብ ግቡ...

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před rokem +7

    አህለን ወሳህለን ዶክተር እንኳን ደና መጣህልን በጉጉት፣ስጠብቅ ነበር እስቲ ልስማዉ ከስከ ዛሬዉ የተሻለ ነገር አላህ ያሰማን ያረብ በኸሊል እና ሂባ አለ መጋባት ምክንያት የብዙዎቻችን ልብ ተሰብሮዋል ግን ተስፋ አንቆርጥም መጨረሻዉ ሳናይ🙏🙏

  • @zamzamzamzam3574
    @zamzamzamzam3574 Před rokem +2

    አህለን ደኩተር ዘይኔ ወላሂ በጣም ልብ ይነካል ብቻ ምን ልበልህ ጀዛከላ ኸይር በሰላም ደርህ ተመልስልን ኢንሻ አላህ

  • @AminaAmina-ps9qo
    @AminaAmina-ps9qo Před rokem +2

    እባክህ ዶክተር ፍቅር ስባይርድ የለውም ከቻልክ
    በመፅሀፍ አሳትምል ወላ ቡዙሰው ይፈልገዋል

  • @tubeammartube6661
    @tubeammartube6661 Před rokem +5

    ዙለይካን ለአብዱል ሀይ ሂባን ለከሊል ተመኘሁት የኔ ምኞት ነው አሉ

  • @susubintsindew2578
    @susubintsindew2578 Před rokem +2

    ደስ የሚል ነው ብዙ ነገር እድንማር ያደርገናል ሂባ የኸሊል ትሆናለች ኢንሻ አላህ ግን ደቂቃ ቢጨመር

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 Před rokem +1

    አጂብ እኔ ያጣሁት ነገር ቢኖር ከልብ ለአላህ ብሎ የሚወደድ መጥፋቱ ያረብ የልብ ጎደኛ ወፍቀን
    ሂባየ እና ከሊልም አላህ ኸይሩን ሰምረጥላቸዉዉ
    የቂን ብሎ የሚደረግም ዱአ ተቀባይነቱ ጥርጥር የለዉም ኢላሂ ኢስተቃማዉን ወፍቀን
    ጀዛከላህ ደክተር ዘይኔ

  • @user-jw3tr8fb1y
    @user-jw3tr8fb1y Před rokem

    ወአላይኩም አሠለም ወረህመቱላሂ ወባረከቱ አህላን ዶክተር ማሻአላህ ሙፈጃ ነው የደረከን ይልመድብህ አብሽሩ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ኸሊልየ በአቋምህ ፀነ እርጋተ ከአላህ ሱብሀነሁ ተአላ ሲሆን ችኳለ ደግሞ ከሻይጦን ነው ብለዋል ረሱል ሠለላሁ አላይሂ ወሰለም ኢላሂ አንተ የውስጥ አወቂ ነህ ምን የሀል ይወዳዱ እደነበር የሚተቀው ጌታችን إنك على كل شإن قدر

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 Před rokem +5

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በየሀገራቱ የምትገኙ ኢትዮጲያናት በሙሉ ሠላምና ፍቅር አድነት መተሳሰብ በናተላይ ይሁን ሀገራችንን ሰላምና ፍቅሯን ያረበል አለሚን ይመልስልን በስደት ያለንው ሁሉ ለእምዬ ኢትዮጲያ በሰላም ያብቃን ድክተር ሀሪፍ ነው

    • @mlaa1022
      @mlaa1022 Před rokem

      አሰላ ሙአለ ይኩምወ ራህመ ቱላሂ

  • @user-kr1zc6fp7z
    @user-kr1zc6fp7z Před rokem +6

    ሂባና ኻሊል ባንዲ እሚሆኑበት ቀን ናፈቀኝ

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 Před rokem +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተር ዘይን በጣጢደስ ይላል ነገር ግን አላውቅም ኸሊልና ሂባ ይገናኛሉ ብየ ተስፋ እያደረኩ ነበር ለምን እንደሆነ ዛሬ ኸሊል ለሌላ እንዲሆን ሲታሰብ ልቤ ስብር ሲል ይታወቀኛል ኢላሂ ጠንካራ አድርገን ብቻ በፍቅር መጎዳት በጣም ከባድ ህመም ነው አላህ ጠንካሮች ያድርገን

  • @user-wn6ro5lb4d
    @user-wn6ro5lb4d Před rokem

    ጀዛክ አላህ ከይረን ዶክተር ዘይኔ ብዙ ተምሬያለው በዚ ፕሮግራም

  • @user-ul7pl7co7d
    @user-ul7pl7co7d Před rokem +3

    አይዶክተር ዘይኔ ከቶ ማንን ከማን አጋብተህ ልባችንን ታሳርፈው ይሆን እኔኳ ልቤ ተጠለጠለ የራሴ ሂወት ይመሰል

    • @user-fu1ry5xb5s
      @user-fu1ry5xb5s Před rokem

      ክክክ እኔም የሂባና የኸሊል ጉዳል የኔ እስኪመስል ልቤ ተንጠልጥሎ ቀረ

  • @user-fu1ry5xb5s
    @user-fu1ry5xb5s Před rokem +1

    ሂበቱላህ አሏህ የኸሊል ያድርግሽ እሱኳ ባይሆን አህመድ

  • @youtbe2756
    @youtbe2756 Před rokem +2

    ጀዛኩማላህ ኸይርን ያረብ

  • @hafizaderesawa1172
    @hafizaderesawa1172 Před rokem +2

    ሀቂቃ ሀሙስ ማታ ጀምሬ እየጠበኩ ነው ጀዛካላህ
    ፈልሰን ሀቢብቲ ወላሂ የሷ ነገርም በጣም አሳስቦኛል ብያንስ ኸሊል ሂባን ባያገባት ፈልሰንን የግድ ማግባት አለበት ለዙለይካ ደግሞ አህመድ ለጧእፍስ ካልከኝ ለጧእፍና ለአቤል ምርጥ እነስቶችን ፈልገህ ዳርልኝ ሀሀሀሀ

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před rokem

    ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @SOFITUP
    @SOFITUP Před rokem +2

    ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ ዝምያለ ስላም ሆነ አሉ አሸረፈልኸል ዉዱነብያቸን ሙሀመድ ሱለላሁ አለሂወስሌም ዉድ የሀገሬ ልጆቺ ብሮፍይሌን በመጪን ቤተስብ ይሁኑ ይደስቱ

  • @user-xe2uc7pl8g
    @user-xe2uc7pl8g Před rokem +1

    ስለላህ ወአይሂ ወሰለም አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻአላህ ኸይር አሰማኝ ሂባዬ ለኸሊሉ ያረብ

  • @jemilaabdutube1286
    @jemilaabdutube1286 Před rokem

    Ahlen docter jezakellah keyir
    የዛሬ. ማሻ አላህ ቡዙ ቁምነገር ያቀፈ ነበር የኸሊልና የዓበል ሓይ የውዴታቸው አገላለፅ እንዲሁም የዙለይኻ እና የእማማ ሀሊመቱና እማማ ኸዲጀቱ ያደረጉት ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል በጣም ተመስጨ ነበር ያዳመጥኩት አላህ ምርጥ የአኼራ ወዳጅ ይወፍቀን

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 Před rokem +1

    ያረቢ አንተ አስደስተን ጥሩ ነዉ ዶክተር ዘይን

  • @user-lw2bg3tz4q
    @user-lw2bg3tz4q Před rokem +1

    ኸሊል ና ሂባ ከልተጋቢ ትረካ እጠላለሁሁሁሁ

  • @samsunghd9119
    @samsunghd9119 Před rokem

    አሪፍነው ደስ የሚል ነው ቀጥልበት

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 Před rokem +1

    Masallha Jazakal hayar D/r

  • @youtbe2756
    @youtbe2756 Před rokem +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ደክተር ዘይኔ ሠለላህ አለይሂ ወሰለም በርግጥ ካኛ ፍላጎት ይልቅ የአላህ ምርጫለኛ የተሻለነው ግን አረ ሂባ ኤድ ሀሊሊ

  • @user-iw2uz2rv8f
    @user-iw2uz2rv8f Před rokem +1

    ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር
    50ጀምር አሰደገናእያደመጥኩት ነበር ዛሬ

  • @hafizatube
    @hafizatube Před rokem

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አስተማሪ ነው ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @fatimamuhammed5940
    @fatimamuhammed5940 Před rokem +2

    አላህ ጀዛህን ይክፈል ወድም በተቻላችሁ ሸረ አድረጉለት እህት ወድሞቸ

  • @user-df5gs6ig9c
    @user-df5gs6ig9c Před rokem +1

    ጀዛከላ፣ህይረን፣፣በግዜ፣ሰላቀረብክልን

  • @zulberekadoctorzeyne3576

    Yemama halimetu guday gerami new subhanek

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d Před rokem +1

    Ahelin doctor zeyina

  • @hussenhassen2682
    @hussenhassen2682 Před rokem +1

    ያረብ ካንተ መልካም ነገር ቢሆን እንጅ ሌላ አልጠብቅም

  • @hemdiya5102
    @hemdiya5102 Před rokem

    ፍቅር×የለውም ማነው የናፈቀው ኡይይይይይይ ዶክተር ድረስልን ቆየህ እኮ🥺

  • @user-tv8hv8ti7e
    @user-tv8hv8ti7e Před rokem

    ጀዛካላ

  • @user-sx8we1rg7l
    @user-sx8we1rg7l Před rokem +1

    ማልኩምስላም ወድሜ በርታ አላህ ያስተካልልህ

  • @user-ik1rb2km3f
    @user-ik1rb2km3f Před rokem

    ሽኩረን።ዶክተር።ብዙ።ተምሬበታለሁ።እኛ።ያልነው።ሳይሆን።አላህ።የመረጠልን።ነው።እሚሆነው።እግድህ።ገሊልም።እላህ።የመረጠለት።ዘለይካ።ከሆነት።መቀበል።ነው

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před rokem +2

    ኡኡኡኡኡኡኡ ይህ ፕሬግራም ብቻ አለቀ እንዳትሎኝ
    😭ሂባዬዬዬ ከሊልዬዬ ውስጢ ናቹሁ

  • @hm3674
    @hm3674 Před rokem +1

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ዶክተር እናመሠግናለን እንደኔ ሀሣብ ሂባና ከሊል ይገናኛሉ የሚል ሀሣብ አለኝ በአላህ ፍቃድ

  • @aminaabdullah9322
    @aminaabdullah9322 Před rokem

    ዋለይኩም ሰላም አህለን አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Před rokem +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @zeynebseid6248
    @zeynebseid6248 Před rokem +1

    ማሻአላህ

  • @sikosil9949
    @sikosil9949 Před rokem +1

    Ahlen ahlen doctor

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b Před rokem

    ማሻላህ አረፈ ነዉ ቀጠልበት

  • @rewdimk6151
    @rewdimk6151 Před rokem

    Dr zeyn aselamualyk endt not....we are waiting for the next part.

  • @user-qy4sr9ny8v
    @user-qy4sr9ny8v Před rokem +1

    ሀሊል እና ሂባ አንድ አድርጋቸዉ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Před rokem +1

    Mashallhe

  • @nazwadubai5158
    @nazwadubai5158 Před rokem

    ያአላህ እሚፈላለግን ሁአገናኝ

  • @user-xp2op5kz4m
    @user-xp2op5kz4m Před rokem +1

    ወላህ እየጠበኩህነበር ወድም

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e Před rokem

    እኛ ያለነው ቀርቶ እሱ ያለው ሆነ እኛ የጠበቅነው ሌላ አላህ የሻውሆነ አጅብ እኔ የጠበኩት በቃ ሱዛና አብዱልሀይ ኸሊልና ሂባ ፊልሰንነና መሀመድ ናስር ዶክተሯና ሙስጠፋ ነበር የምጠብቀው እኛ ያለነው ቀርቶ እሱ ያለውሆነ የምለው በምክንያት ነው!

  • @user-lc8tg3ds2y
    @user-lc8tg3ds2y Před rokem +1

    ሱለሏሁአለይሂወሰለም

  • @zinetmohammed2873
    @zinetmohammed2873 Před rokem +1

    ኣልሓምዱሊላህ በቅርቡ ጀምሬ እዚህ ደርሻሎ. ማሻኣላህ በጣም መሳጭ ታሪክ ነው :: ውድዋ ጋደኛየ ( Z) ስለግብዣሽ ኣመሰግንሻሎ 😍

  • @user-so5pp2jy3s
    @user-so5pp2jy3s Před rokem

    አህለን ዶክተረ ዘይኔ ✅✅

  • @afrotube9132
    @afrotube9132 Před rokem +1

    ere beallah ataguaguan samntun mulu youtube lay aftche newko yekoyehut tolo tolo lkekln bkechalk 🥺🥺🥺

  • @SOFITUP
    @SOFITUP Před rokem +1

    ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ አህለን አንደኛ

  • @AsdAsd-fr5iz
    @AsdAsd-fr5iz Před rokem

    ዋአለይኩም አሰላም አህሌን ዶክተር

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 Před rokem +1

    አህለን ዶክተር ዘይን

  • @semiramogos813
    @semiramogos813 Před rokem +1

    Allahu akber

  • @madi8643
    @madi8643 Před rokem +1

    ኸይር አሰማኝ

  • @hayatseid7387
    @hayatseid7387 Před rokem +1

    ቦታ ልያዝ ብየ ነዉ ጨርሸ እመለሳለሁ

  • @user-nn2lg6vc1f
    @user-nn2lg6vc1f Před rokem +1

    Welcome

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube

    ያረቢ 😭😭😭

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před rokem +1

    አህለን

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před rokem

    ሂባን ለሀሊል ብቻ ነው መሆን ያለባት ምክኒያቱም ብዙ ነገር አቷል እሷን በመዉደዱ ብቻ

  • @zainbz3733
    @zainbz3733 Před rokem

    ባጣምአሪፍነበርሂባንአላህየህሉልያርጋት

  • @sadamhmad3075
    @sadamhmad3075 Před rokem

    ወአለይኩም አሰለም ዶክተር ዘይኔ ጀዘኪለህከይር ግን መሀመድ ቢንት ጥፍት አለች በጠም ናፍቃነለች አንዴ አቅርብልን ዶክተር

  • @zeynebtube2969
    @zeynebtube2969 Před rokem

    በጣም አሪፍ ነው በጉጉት ጁመአለትና ቅዳሜለት አስረዬ ሳይ ነበር የዋልኩት ግን ዛሬም ልቤ እንደተሰበረ ነው 💔💔ሂባና ከሊልን አላህ ያጣምራቸው ኸሊል ሌላ ውሳኔ እንዳይወስን እፈራለሁ የማማ ሀሊመቱና የማማ ኸጅጃ ዱአ ሳስብ ደሞ ኸሊል አያደርገውም እላለሁ በርግጥ እሡም ልሰብና ሁለት እረካ አድርጌ ዱአ ላርግ ብሎል በዚህ መሀል የሆነ ነገር ሂባ በፃፈችለት ብዬ ተመኝሁ

  • @semutilove7672
    @semutilove7672 Před rokem +1

    አህለን ዶክተር

  • @semiramuhmmedtobe4611

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነህ ወንድም ዶክተር ዘይኔ ማያ አላህ በርታ አላህ ያግዝህ

  • @user-ok1in4iu2e
    @user-ok1in4iu2e Před rokem +1

    አሰላማለኩም። እደናችሁ። የደኩረ ዘይኒ። ተከዩች

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 Před rokem +1

    አሕለንአመለጠኝ

  • @mamlove7261
    @mamlove7261 Před rokem

    Hibeti...bettam naffkagi nber...

  • @emureyantube2386
    @emureyantube2386 Před rokem

    እኔም ከጮኛዬጋ ተጣልቻለሁ እኔ ደሞ በጣም አፈቅረዋለሁ 💔ባለፈ ነገር ተጣላኝ ግን ያለ ሰበብ አላህ ለኔ ሊያረገው ይችላልን?? ለምሳሌ ሂባ ኸሊል እደለመነ ብታውቅ ኖሮ ሰበብ ትሆን ነበር አደለ?💔 ወላሂ የልብ ስብራት በጣም ከባድ ነው ሞት እኳ በሳምንት ይረሳል ልብ ግን 😥

  • @user-is9ly2sc5t
    @user-is9ly2sc5t Před rokem +1

    አህለንእኳንደህናመጣህባለህበትአላህይጠብቅህ

  • @azizatube8146
    @azizatube8146 Před rokem

    ያረብ ሂባን ለኸሊል

  • @toybatoyba528
    @toybatoyba528 Před rokem

    Aww jzk

  • @user-kw5pz3im9x
    @user-kw5pz3im9x Před rokem

    አህለን ወዲማቺን

  • @KuwaitKuwait-uy8pw
    @KuwaitKuwait-uy8pw Před rokem +1

    አዳምጨ እኮምታለሁ

  • @sikosilo378
    @sikosilo378 Před rokem +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 Před rokem +1

    አህለን ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ

  • @bestsadaomar3358
    @bestsadaomar3358 Před rokem +2

    💞👍👍🤲🤲

  • @sekinaomer4976
    @sekinaomer4976 Před rokem +1

    ahlen

  • @kedjia6557
    @kedjia6557 Před rokem

    ኸሊድ እሽ የሚል አይመስለኝም

  • @Abdullah-rk2gm
    @Abdullah-rk2gm Před rokem +1

    አህለንንንንንንን

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu Před rokem +5

    ወዱቻናሌ ኑኑ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ

  • @AminaAmina-ps9qo
    @AminaAmina-ps9qo Před rokem +1

    ወየው በቃ ዙልይካ

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 Před rokem +1

    ኽሊልና ሂባ ይገናኛሉ ብየ አስባለሁ

  • @user-uu9fl2gj2x
    @user-uu9fl2gj2x Před rokem

    ጀዛከላህ ኸይር ደኩተር ዘይኒ

  • @user-lc8tg3ds2y
    @user-lc8tg3ds2y Před rokem +1

    አህለንዶክተርዜይኔ አፍጥጨስጠብቅነበር

  • @muhminamuhmina9540
    @muhminamuhmina9540 Před rokem

    👌👌👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI Před rokem +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ

  • @user-ik6oe8tq1k
    @user-ik6oe8tq1k Před rokem +1

    🙏👍