የፍቅር ኤክስ ፓየርድ የለውም ክፍል አስር【10】መሳጭ እውነተኛ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • chat.whatsapp....
    ዚዋጅ ሰኢድ

Komentáře • 167

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Před 3 lety +39

    chat.whatsapp.com/GyOIWEBtshH21uzjjQwfoc
    ዚዋጅ ሰኢድ

    • @user-zc5bf7sq7l
      @user-zc5bf7sq7l Před 3 lety +2

      ዶክተር የቴሌ ግራም ሊንክ ላክልን

    • @ilovyoumyfamille6921
      @ilovyoumyfamille6921 Před 3 lety

      ቴሌግራም ሌክ አስቀምጥልን ዶክተር ዘይኔ

    • @user-zj6fh3dl5r
      @user-zj6fh3dl5r Před 3 lety

      ቴሌግሬም ላክልን ዶክተር

    • @sweetjamil7977
      @sweetjamil7977 Před 3 lety

      ዶክተር ሹኩረን ስፈልገዉ ነበር የወትሰብ ጉሩኘ

  • @tube2609
    @tube2609 Před 3 lety +7

    ኢንሻ አላህ ሃገር ስገባ መጀመሪያ ማሳካት የምፈልገው ህልሜ ቁርአን መሐፈዝ ነው አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ቢላሂ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +8

    ትክክለኛ ፍቅርኮ ያለው ዝቅተኛ ህይወት የሚኖሩ ቤተሰቦች ውስጥ ነው።
    ሲቀጥል ከሊል ስለ ቁርአን ሂፍዝ ያስተማረው ማሻ አላህ👌👌👌👍👍👍ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ ኸይረን።

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 Před 3 lety +44

    አቤት 1ኘ ነኝ ዘሬስ አለፈልኝ እስኪ ለይክ ግጩኝ

    • @selwamohamed7451
      @selwamohamed7451 Před 3 lety

      እንሻ አላህ አንድ ቀን ያልፋል 1ቁጥር ምሆንበት ቀን መቼ ይሁን

    • @asmatube1022
      @asmatube1022 Před 3 lety

      @@selwamohamed7451 ኢንሸአለህ ሰልወ አንድ ቀን ትሆኘለሽ ውድ

    • @user-rf8nm7ee1q
      @user-rf8nm7ee1q Před 3 lety +1

      Asma🚘👈😃

    • @mahmoudjanaalekawi2826
      @mahmoudjanaalekawi2826 Před 3 lety

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷💔💔💔💔🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 Před 3 lety +7

    ማሻ አላህ ሀቂቃ ይሄንን ስሰማ በለቤቴ አስተውሳለሁ የበስ ይነፍቀኛ ኬክ የሁነ ነግር ጠፋጭ አላህ የብቅልኝ ዱአ አድርጉልኝ እድሜ ጤና ልጅ ይውፍቀን በቅርብ ቀን እንሻ አላህ

  • @user-vj6we4bb9c
    @user-vj6we4bb9c Před 3 lety +10

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እህለን ዶክተር ወዲ እህቶች እባካችሁ ሌሎችም ሸር እናዲርግ የሴት እንቁ የሚያደርግ ትምህርት ነዉ ወላሂ

  • @user-ni6wk7sx6f
    @user-ni6wk7sx6f Před 2 lety +1

    ጀዛካላህ ኸይር አላህ የጨምረልህ

  • @user-br6sw3ox5b
    @user-br6sw3ox5b Před 3 lety +7

    _ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ዶ/ርዬ_

  • @sarasultan4543
    @sarasultan4543 Před 3 lety

    መሽአላህ እኛንምእንደዚህ ቅንያድርገን በጣምአስተማሪ ታሪክነው ያከሪም

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 Před 3 lety +12

    አስላም አለይኩም ወረህማቱላሂ ወባራካቱ
    ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር
    ስሉ አላ ነብይ አለሁማ ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ
    አላህ ጥሩ ፍቅር ትስጣን

  • @user-ee5uu6jg2u
    @user-ee5uu6jg2u Před 3 lety

    ማሻአላህ በጣም ደስየሚልታሪክነው ጀዛካላህ ኸይር

  • @HalimaHalima-th8iw
    @HalimaHalima-th8iw Před 2 lety

    ጀዛክሙላሁ ኸይር ወንድም ዶክተር ዘይኔ

  • @user-vi4eq5ce5c
    @user-vi4eq5ce5c Před 3 lety +3

    ያረቢ ለኛም ቁራአንን ከነ ትርጉሙ ያግራልን
    ጀዛከላህ ከይር ዶክተር በሰማነው የምንጠቀም የምንሰራ መልካም ሰው መልካም የምንሰራ ያርገን

  • @rihanarihana331
    @rihanarihana331 Před 3 lety +1

    ይህን ፖሮጊረም መድመጥ ከጀመሪኩ ለሁለተኛ ጊዜ ነው 9 ክፍል በአንድ ቀን ነው የደመጥኩት ይህም የፍቅሪ x payerid ሲል የዘመኑ ፍቅረ መስሎኝ ሁሌም አይቼው ችለ ቢዩ የልፈው ነበሪ እንደገጠሚ ሰደምጠው ጊን የተለየ ትምህሪት የለው ትረከ ነው አለህ ይጨምሪልህ ለኛም አለህ ቁረንን የጊረልን

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před 3 lety

      እኔም ገና ዛሬ ጀመርኩት እዳንቺዉ ነዉ 9 የደረስኩት

  • @hamzibentjeylan2488
    @hamzibentjeylan2488 Před 3 lety +5

    Isiti Abdull Hayin ina Kalil mitodut 👍👍👍ya zii tirakan nigisit Hebban ya honachuwn mitodu like

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 Před 3 lety

    ሡበሀን አላህ ደስ የሚል ትረካነዉ ሁላችንም እደሂባ መሆን እንመኛለን ግን ተግባሩ ላይ የለንበትም ከራሴ ጀምሮ ቁርአን ለመሀፈዝ ከበቂ በላይ እዉቀቱ አለን ምን ምን ማድረግ እዳለብን ግን ተግባሩ ላይ ዜሮ ነን ነፍስያችንን አሸንፈን ሁሉንም እርግፍ አድርገን ለቁርአናችን ቦታ ብንሠጠዉ በአጪር ጊዜ የቁርአኑ ፍቅር በልባችን በገባ ነበር አላህ ያግራልን

  • @user-yh8oc9ke3t
    @user-yh8oc9ke3t Před 3 lety +8

    እደው ምን ጊዜ ተቀደምኩ አልተኛም ካልተለቀቀ ብዬ ዘይኔ በር በር እያየሁ ዶክተር የይቱብ ዘበኛ ሁኔ አመሸሁኮ እደው እኳን ደህና መጣህ

  • @user-xe2uc7pl8g
    @user-xe2uc7pl8g Před 2 lety

    ያሠላም በጣም ደስ ሲል በጉጉት ነው የምከታተለው

  • @hawashetu1080
    @hawashetu1080 Před 2 lety

    ማሻአላህ ተባረከላ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @aalh7406
    @aalh7406 Před 3 lety

    ዶር ዘይኔ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l Před 3 lety +7

    🌸መልካም ጥንዶች ትዳራቸው ስኬታማ የሆነው በመካከላቸው እንከን ስለሌለው ሳይሆን አለመግባባታቸውን በውይይት ሰለሚፈቱትና አንዱ አንዱን በይቅርታ ሰለሚያልፈው ነው።

  • @zanab3674
    @zanab3674 Před rokem

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله تبارك الله ربنا يحفظكم ويبارك فيكم 🌿🌼🌿🌼🌿🌼🌿🌼

  • @user-qj4ru2ti5r
    @user-qj4ru2ti5r Před 3 lety

    ማሻአላህህህ፣ጀዛክአላህከይር፣

  • @user-kd6pi6sv1e
    @user-kd6pi6sv1e Před 3 lety

    ጀዛከላ ኸይረን

  • @meremendire5337
    @meremendire5337 Před 3 lety

    ማሻአላህምርጥትምርትነውቀጥሉበት

  • @user-ve8qc9iq5z
    @user-ve8qc9iq5z Před 3 lety +1

    ወላህ ይህ ታሪክ እደሚለቀቅ አዉቅ ነበር ግን ታሪኩ ከቁርዕን ጋር የተያያዘ ነገር የሚኖረዉ አይመስለኚም እና ገብቸ ስሰማ እዲበረታ አግዞኛል እኔም ሂፍዝ ላይ ነኚ 1-10አዲቀን አዳመጥሁት ለሌሎችም ሸር እደማረገዉ እኔም በጉጉት እየጠበኩ እደማዳምጥ ቃል ገብቻለሁ

  • @ninnod1561
    @ninnod1561 Před 3 lety

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @ahlam779
    @ahlam779 Před 3 lety

    masha allah betam des emil tarik new

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 Před 3 lety

    ማሻአላህ ወላሂ ዛሬዉኑ ጀምሬ ከክፍል አንድ ክፍል 10 ደረስኩኝ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ

    • @user-hw5jm2di9q
      @user-hw5jm2di9q Před 2 lety

      እኔም ልክ እንዳችነኝ ሰወቸየሉምነበር1_10ዛሬ ሰማሑት

  • @sofiyabdulshekur3647
    @sofiyabdulshekur3647 Před 3 lety

    አጂብ በጠም ደስየሚል ተሪክነዉ ትምርትም አለዉ ሰምተን ምንጠቀም የርገን አቴም በተነገርከ እኘም በሰመ በሰመነ አለህ ሁለችንም ተጠቂሚየርገን የረብ የአለህ

  • @user-ic7qv2cw2n
    @user-ic7qv2cw2n Před 3 lety +1

    ጀዛከላሁ ኸይረን ዶ/ር ዘይኔ ኢንሻ አላህ ሸርር እናድርግ በየሚድያዉ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ አላህ ወደቁርዓን ያቅርበን

  • @foziyamuse6745
    @foziyamuse6745 Před 3 lety

    የአላህ በጣም ደስ ይላል አመሠግናለሁ እኔ ምርጥ ነኝ ነገር ግን የምርጦች ምርጥ እንድሆን አበረታታኝ ከቤተሰብ ያለኝ ግንኙነት የበለጠ እንድወደው አደረገኝ ከሚገርመው ነገር ለአላህ ዱአ አድርጌ ነበር ማለቴ የህልም ወረቀቴ ላይ የምፈልጋቸው የጓደኞች አይነት ምንአይነት ባለትዳር እንደምፈልግ እና ከአላህም ሆነ ከሰዎች ጋር ያለኝን ግንኙነት ለመፃፍ ዝግጁ ሆኜ ምን እንደምፅ አላህ ስላስታማረኝ ጥራት ይገባው እናም የተመኘሁትን እንደማገኝ አምናለሁ እውነትም ምርጦች ለምርጦች የሚገቡ ናቸው አድናቂህ ነኝ እናመሠግናለን 👏 በተለይ ዱንያ እንዲኖረኝ እፈልግና ከአላህ ያርቀኛል የሚለው ሀሳብ ድቅን ይልብኝ ነበር እሱን ግልፅ ሆነልኝ አልኸምዱሪላ

  • @missyoumother6691
    @missyoumother6691 Před 3 lety +2

    አህለን እኔም ዛሬ ከኸሊል ተማሪ ዎች ውስጥ አንዷ ነኝ መሰለኝ በጣም ጥሞኝ ነው ያዳመጥኩት ጀዛከሏህ ኸይር ዶ\ር

  • @user-wm6id5ry4t
    @user-wm6id5ry4t Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 Před 3 lety

    ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ

  • @bbkb3538
    @bbkb3538 Před 3 lety

    ሰለም

  • @user-xe5nn3up2s
    @user-xe5nn3up2s Před 3 lety

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Před 3 lety

    mashaallah endet des yelal

  • @eman3692
    @eman3692 Před 3 lety +2

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወብረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛኮም አላህ ኽይር

  • @mlekaali
    @mlekaali Před 3 lety +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ በጣም ቁንጁ ትረካ ነዉ። በተቻለን አቅም ለጎደኛችን ሼር እናድርግ።

  • @user-nf4lo9dc6y
    @user-nf4lo9dc6y Před 3 lety

    ወላሂ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ፕሮግራም ይህ ነው ወላሂ ዴስታ ይሰማኛል ዴክተር ዘይኒ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንዲሜ

  • @user-uy4nn6lj9r
    @user-uy4nn6lj9r Před 3 lety +4

    ትረካውን ረዘም ብታደርጉት በጣም ደስ ይላል

  • @hameedahamdia8393
    @hameedahamdia8393 Před 3 lety

    ማሻአላህ

  • @younisrakaza6512
    @younisrakaza6512 Před 3 lety +2

    ዶ/ር ጀዛኩሙላሁ ኸይራ ወላሂ ራሴን የማይበት ፕሮግራምነው በጣምእወደዋለሁ 👍👍👍

  • @user-kg9fx7sd3r
    @user-kg9fx7sd3r Před 3 lety

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ጀዛከላህ ኸይርን በደብ ተተከታተልነዉ ቡዙ ትምህርት አለዉ አንተም በተናገረከዉ እኛም በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 Před 3 lety

    ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ አላህ የጠብቅህ ማሻ አላህ

  • @user-lp3bb7qr8p
    @user-lp3bb7qr8p Před 3 lety +1

    Wealeyikum Selam Werahmetulahi Weberekathu ahlen Wesahlen Wemerhaben Bik docter Zeyine Abdilbasit Jezakialaih Heyiren

  • @sofiasofia4703
    @sofiasofia4703 Před 3 lety

    ወሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ መልክት ያለዉ ታሪክ ነዉ ያጓጓል

  • @user-ro2el6qe9y
    @user-ro2el6qe9y Před 3 lety

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @user-tj2mz7vz5m
    @user-tj2mz7vz5m Před 3 lety

    ጀዛከላኸይር ዶክተር ዘይኔ

  • @seadamohammedmashallahalla4064

    Wa wr wb Dr zyniy berta Masha allah dese yalale yezariewe

  • @hamzibentjeylan2488
    @hamzibentjeylan2488 Před 3 lety +1

    Siwadachu iko la Allah biye naw abo Allah yiwdadachu

  • @panianis8065
    @panianis8065 Před 3 lety

    ጀዛከላህ ዶክተር ማሻአላህ

  • @husnitube6548
    @husnitube6548 Před 3 lety

    ማሻአሏህ ብዙ ትምህርት አለው

  • @user-my6wc6bo9x
    @user-my6wc6bo9x Před 3 lety

    جزاك الله خيرا دكتور 👍👍👍

  • @user-wp7wx1ze7h
    @user-wp7wx1ze7h Před 3 lety

    እንኳን ደና መጣህ ውድ ኡስታዛችን ኦኦኦ በጉጉት ያንጠብቀው ዋው

  • @user-yx2vd1cd3o
    @user-yx2vd1cd3o Před 3 lety

    ማሻአላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን

  • @user-ld6gt8nt8r
    @user-ld6gt8nt8r Před 3 lety

    ጀዛከሏሁኸይ ኡስታዝ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው

  • @zizizmohammedsysgsf2974

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ወሳህለን ጅዛከላህ

  • @ss381
    @ss381 Před 3 lety

    مشاءالله الله يحفزك جزك الله خير

  • @user-ou3cz8hc3d
    @user-ou3cz8hc3d Před 3 lety

    ኢንሻአላህ ኡዝታዝ ና ከሊል ስለሂባና ስለከሊል ይወያይበታል

  • @hayaunknown6519
    @hayaunknown6519 Před 3 lety

    Mashallah.subhanalah

  • @user-sb8qp9pz2g
    @user-sb8qp9pz2g Před 3 lety

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ሥጠብቀው ነበር ሽኩረን

  • @ninnod1561
    @ninnod1561 Před 3 lety

    ማሻአላህ ተባረከላህ ረዘም ቢል ጥሩ ነው አላህ ትዳር ይወፍቀን

  • @user-oq1be5mv9b
    @user-oq1be5mv9b Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @foreverything9263
    @foreverything9263 Před 3 lety

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا

  • @younisrakaza6512
    @younisrakaza6512 Před 3 lety

    ወአለየወኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለው ወሳህለው ዶ/ር ዘይኔ

  • @user-hd6ij5jp1z
    @user-hd6ij5jp1z Před 3 lety

    ማሻአላህ ደሰይላል

  • @argadoargado5913
    @argadoargado5913 Před 3 lety

    👍👍👍

  • @user-ql4bn8ww8g
    @user-ql4bn8ww8g Před 3 lety +5

    ኮሜታሮች ቃስበሉ እዳትወድቁ

  • @hikmawollo5386
    @hikmawollo5386 Před 3 lety

    ደስየሚልታሪክነዉ

  • @wehenetyegegutyub5553
    @wehenetyegegutyub5553 Před 3 lety

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ

  • @user-bh2hg9hp4o
    @user-bh2hg9hp4o Před 3 lety

    ለካኺሊልነዉ የሚያስተምረዉ እኔደሞ ዶክተር መስሎኝ ምንዬ ጨረሰ እላለሁ ያከሪም የኸሊል አስተምሮት ሀቂቃ ይማርካል የበግአራጁደሞ ያከሪም መተዛዘን ያከሪም አላህ ይወፍቀን

  • @zenbahmed6741
    @zenbahmed6741 Před 3 lety

    የአላህ

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 Před 3 lety

    Alahamdulillah Bazi se'at laderasen Getachin misgana yigebew

  • @hameedahamdia8393
    @hameedahamdia8393 Před 3 lety

    _ዋአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ_

  • @foziyaadem9974
    @foziyaadem9974 Před 3 lety

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ

  • @user-to5lc7it3p
    @user-to5lc7it3p Před 3 lety

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ ሱበሃን አላህ አጅበ

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 Před 3 lety

    11

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u Před 3 lety

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ስጠብቅ ነበር

  • @mewdedmudesir7986
    @mewdedmudesir7986 Před 3 lety

    አሰላሙዓሌኩም ማሻ አላህ ቆንጆ ነበር

  • @radiyamohamed7185
    @radiyamohamed7185 Před 3 lety

    ማሻአላህ ወንድሜ

  • @user-ii6ve9yo9l
    @user-ii6ve9yo9l Před 3 lety

    መሻአ ሏህ የህንን ሰሰማ ደስ ይለኛል በቅርብ ግዜ አድ ሰው የማገኘውን ባለቤቴን ባይሆን ህልም ነው ክክክክክ

  • @sofia________bintislam8509

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሸሆቹ

  • @RihannaTube1
    @RihannaTube1 Před 3 lety

    በርታ ዶክተር ዘይኔ

  • @user-fp9ts6oc7u
    @user-fp9ts6oc7u Před 3 lety

    ሱብህን አለህ
    ያጓጓል በጠም

  • @hayuuseid730
    @hayuuseid730 Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን

  • @user-wz5rm1yy6l
    @user-wz5rm1yy6l Před 3 lety +1

    ዶክተር በጣም አሪነው እኮ የምታቀርበው ወንዶቼ እስኪ እንደ ከሊልል ሁኑ ከዛ እኛን እንደ ሂባ ማድረግ ቀላልነው

  • @halima3793
    @halima3793 Před 3 lety

    አለህ ን

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 Před 3 lety

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @user-yz7cp8wr7t
    @user-yz7cp8wr7t Před 3 lety

    አሠላሙአለኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ አህለን ዶክተር

  • @hamzibentjeylan2488
    @hamzibentjeylan2488 Před 3 lety

    Ahalen tafadaluu yanga inquwachu

  • @user-ul7mz3ic5g
    @user-ul7mz3ic5g Před 3 lety +1

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ወዲም ሠው በሚወደው እና በሚከታተለው መልኩ አዘጋጂተህ ደክመህ
    ለኛ አሥመችተህ አቅርበህልናል አላህ ያበርታህ
    ይጠብቅህ ኢሻአላህ እኔ አዲ ጥያቄ ነበረኝ
    ሥለሂፍዝ ካሥተማረበት ላይ በጣም የሚጠቅሙ ነገሮችን እና ተሞክሮ ወሠዲን ወላኪን እኔ አዲ ግራ የገባኝ በመፃፍ ካለበት ላይ ትንሺ በግል ብታሥረዳኝ እሡ ምን መሠለህ ፈወይሉን ለሁም ኢዘ ከተበው ቢአይዲሁም የሚለው አያ ከሡረቱል በቀራ
    በጂ መፃፍን የሚከለክል አይደለምን ?

  • @selimtube404
    @selimtube404 Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ዶክተራችን

  • @vhshehshsheys6366
    @vhshehshsheys6366 Před 3 lety

    👍👍አህለን

  • @zemzemwerku7006
    @zemzemwerku7006 Před 3 lety

    ማሻአላህ!!! ጥሩ ትምህርት ሰጪ ትረካ ነዉ። አንቺ ዉነሽ ን እስከ ክፍል 19 ተከታትየዉ ከዚያ በኋላ ያለዉ አልገባኝም። ምእራፍ የተከፋፈለዉ ን ሊነግረኝ የሚችል ካለ ደስ ይለኛል። ጀዛክ አላሁ ከይረን!

  • @fawzeyamohamad2807
    @fawzeyamohamad2807 Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሆ እኔስ ቦታየን ይዠ አልሰማም አህለን

  • @user-pg6vo2ib3m
    @user-pg6vo2ib3m Před 3 lety

    ዋሉኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ እህቶች እና ወንድሞች ዱአ አድርጉልኝ

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 Před 3 lety

    አህለን ዶክታር ዘይኔ

  • @user-ln9ro4rh7e
    @user-ln9ro4rh7e Před 3 lety +7

    አህለነረ ቦታ ለመያዝ ነዉ እንዳትጋፉ ቀስ እያላችሁ ኮምኩሙ
    በቃ ላዳምጥ ቦታየን ከያዘሁ