ደረሶቹ አዝናኝ የኢድ የደረሳዎች ድራማ ዙልበረካን በኢዱ አበሳጯት/ ክፍል አንድ 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2022
  • ኢድ ሙባረክ
    تقبل الله منا ومنكم صالحا الآعمال
    እንኳን አደረሳችሁ

Komentáře • 605

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Před 2 lety +119

    عيد مبارك
    እንኳን አደረሳችሁ

    • @user-tg9dd5gh3e
      @user-tg9dd5gh3e Před 2 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ዶክተር ከነቤተሰብህ

    • @user-uz4ir7qx7u
      @user-uz4ir7qx7u Před 2 lety

      احلن جزك الله خير

    • @user-zg7ps4fb8k
      @user-zg7ps4fb8k Před 2 lety

      ክክክክ አራ ሼነው ዶ/ር አሳዛኑኝ ሳሙዬ ነፉቃሽኛል ስልጤወ ነኝ

    • @halimahalima5119
      @halimahalima5119 Před 2 lety

      እንኳንአብሮአደርሰን አላህ ይከርሞሰውይበለን

    • @dejen4281
      @dejen4281 Před 2 lety

      ማሻአላህ

  • @user-hi9vx4rt2w
    @user-hi9vx4rt2w Před 2 lety +28

    ሽርክን ተጠንቀቁ ያአላህያለ የነቢ ያለ አይባልም ያአላህ ካልን በቂ ነው ። ድራማው አስቆኛል ምንም ነገር ላይ ሽርክን ተጠንቀቁ በድራማውም መሀል ስለሽርክ አስጠንቅቁ ዶክተር ዘይኔ ዘዋጅ ሰኢድ ግሩፕ ላይ ከ3 አመት በላይ ስከታተልክ ነበር እና አሁን ደሞ በተሻለ ሁኔታ ተውሂድን አስተምር ከሽርክ አስጠንቅቅ እኛም ከጎንህ ነን ቅድሚያ ለተውሂድ ለሱና

  • @ayatuddin196
    @ayatuddin196 Před 2 lety +7

    ያላለህ የነቢ ያለህ አይባልም የአላህ ነዉ የሚባለዉ ከአላህ ጋ ማንንም አትጥሩ ብለዉናል ነብያችን ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም

  • @user-yd9vm2ed6q
    @user-yd9vm2ed6q Před 2 lety +23

    ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
    ማሽ አላህ ደስ ይላል ዶክተር ዘይኔ ያላለህ የነቢያለህ ብለን አንልምልም ምክንያቱም ነብያችንን ከአላህ ጋር እኩል አድርገን ስለማንጠራ

    • @user-hx5dl3uh9i
      @user-hx5dl3uh9i Před 2 lety

      አይዋ. ስድቅ. የነቢ ያለህ አይባለም ደክተር ዘይኔ ብዙ ጊዜ ሲደጋግማት እሠማለሁ

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 Před rokem

      czcams.com/video/ivPnhilrVH4/video.html

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 Před 2 lety +4

    እጅግ በጣም አስጠሊታና አስቀያሚ ከእስልምና አስተምህሮ የወጣና ያፈነገጠ ( ቢድዐህ) ተግባር ...
    ሱብሓንአሏህ !
    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ሯጂዑን!
    አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ!

    • @user-wq9zo2lb1o
      @user-wq9zo2lb1o Před 2 lety

      መልካም ንግግር ሠደቃ ነው

    • @user-eb5nw4ii6s
      @user-eb5nw4ii6s Před 2 lety

      ትክክል ወላሂ አላህ ይሠውረን ከአህባሾች

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před 2 lety +22

    ኢድ ሙባረክ ተቀበል አላህ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል ጥሩ ነው ደስ ይላል ዶክተርዬ ያላለህ የነቢ ያለህ አትበሉ ያላለህ ብቻ በሉ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወሰለም ከአሏህ ጋር እኩል አይጠሩም ።
    👉ምንጭ ሳዳት ከማል አቡ መሬም👈🖐🖐🖐🖐

    • @bossbaba1093
      @bossbaba1093 Před 2 lety

      ፨ረዐዖዕፆፆጿረቋጿ
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️ፀረ፧ጿፆጿጿሰፅ،هه

    • @bossbaba1093
      @bossbaba1093 Před 2 lety

      ح،خ، خ،ا
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @bintalii7629
      @bintalii7629 Před 2 lety

      🌺🌹🌹✅✅

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e Před 2 lety +32

    ግን ወላሂ አስተማሪነው አዎ በሮቻችንን መዝጋት አብዝተናል አላህ ያግራለን

  • @user-ub5tu6fm2z
    @user-ub5tu6fm2z Před 2 lety +7

    የገጠር ደረዞች በጣም የዋህናቸው ይተዛዘናሉ እድህ አይደሉም የኛ አገር ደረሶች

  • @user-cv6kh6gw4l
    @user-cv6kh6gw4l Před 2 lety +14

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ኢድኩም ሙባረክ አለይና ዋአለይክ ወሚና ወሚንኩም ተቀበል አላህ ሷሊሀል አማን ዉድ የኢስላም ልጆች እኳን አብሮ አደረሠን

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 Před 2 lety +7

    የደረስነት ህይወት ያለፍኩበት ስለሆነ በጣም ነው ያዝናናኝ።

  • @user-ct4kr8mo4l
    @user-ct4kr8mo4l Před 2 lety +6

    የወሎ ደረሶች አላህየ ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @ZUZU-TubeYwllowa
    @ZUZU-TubeYwllowa Před rokem +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ መሻአላህ ጥሩ ፈታየሚያደርግ ቆይታ ነበር መሻአላህ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před rokem +2

    አስታዝ ሳዳት ከማል እዳይሰማህ ያለያለህ የነቢ ያለህ እያልክ ያላህን ድበር ስትስት

  • @yfvbfg6955
    @yfvbfg6955 Před rokem

    ماشاءالله ماشاءالله تبارك الرحمن

  • @user-md8vx3xl9h
    @user-md8vx3xl9h Před rokem +2

    ያላለህ የነቢ ያለህ የሚለውን አስምሩበት ነቢን መጨምር ይቻላልን ከአላህጋር

    • @seadilove8182
      @seadilove8182 Před rokem

      እኔ እራሱ እየደነገጥኩ ነበር አላህ የህዲየሁም

  • @tube2611
    @tube2611 Před 2 lety +15

    በጣም ነዉ የሳኩት👌

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 Před 2 lety +1

    ወላሂ ምርጥ አስቂኝ 😂😂😂አስተማሪ ካሁን በሆላ ኢሻ አላህ እከታተላለሁ😍😍

  • @user-rl5or7nh9k
    @user-rl5or7nh9k Před 2 lety +1

    ወይ ኡዝታዝ እረጅም እድሜ😍😍😍😍ፍገግ አረከኝ

  • @user-xs1dl7db2k
    @user-xs1dl7db2k Před 2 lety +1

    ወንድም የአሏህ ያለህ የነብዬ ያለህ አትበል አይፈቀድም አሏህና ነብዩን እኩል አታረጉ

  • @ikramjamal770
    @ikramjamal770 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ቀጣሉበት ደስይላል የቀሪውን ነገር አስታወሳችሁን

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 lety +12

    እደው የገጠሬው ድምፅ ስወደው በተለይ የደረሳዎቹን

  • @user-fi9pq9su3z
    @user-fi9pq9su3z Před 2 lety

    ማሻአላህ አለይኩም ያጀመአ ስያምር ወላሂ

  • @nnjjj3605
    @nnjjj3605 Před 2 lety +15

    ክክክክክክ😂 ሶስት ቤት በላው አሉ ሼኮቹ😂❤

  • @user-vi5oh5bd9d
    @user-vi5oh5bd9d Před 2 lety

    ስለላሁአለይሂወሰለም

  • @madi8643
    @madi8643 Před 2 lety +18

    አህሌን ወሳህሌን እንኳን አደረሳችሁ ምነው ዶክተር ሰያ እና አንተ ለኢድ ምነው ጠፋችሁ እንደውም ስለ አስርቱ ቀናቶች ትምህርት እየጠበቅኩ ነበር

  • @user-iu7iz7bm1o
    @user-iu7iz7bm1o Před 2 lety +1

    *ወአሊኩም ስላም ወረህመቱላሂ* *ወበረካቱ*
    *አለይና ውአለይኪ*
    *ተቀበል አላህ ሚና ውሚንኩም* *ስአሊህል አእማል*🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌 *አሚንንንንንን* *ያረብብብብብብብብ*
    ማሻ አላህ ነው

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e Před 2 lety +5

    አህለን ዶክተር የሸኽ ደረሳ ክክክክክ አቤት 😂👍👍👍👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀🥀

  • @user-cv6kh6gw4l
    @user-cv6kh6gw4l Před 2 lety +1

    ሡባሀን አሏህ አጂብ ነው ወላሂ አይ የደረሳ ሀያ በጣም የበዛ እኮነዉ ወላሂ አይ እኔን ያልበላዉን ሀያ አኩ ብሎ ጉድ ሆኖ ረፍ ያከሪም በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወላሂ አስተማሪ ነዉ መገን ደረሴ
    Wow amazing 👌🏼👌🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @user-nx6lq2ju8p
    @user-nx6lq2ju8p Před rokem

    ጡሩ ዉሸት ያሥተምራል አሏሁም ሙሥተአን

  • @Lulu-rd7yu
    @Lulu-rd7yu Před 2 lety

    ኡፍ ወላሂ አሳዘኑኝ አሳቀኳቸዉኮ ዶክተርዬ ያላለህ

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ዙል በረኮ 💐💐💐💐

  • @halimatube9976
    @halimatube9976 Před 2 lety

    ኢድሙባርክ ማሻአላህ ደስዪላንዶኩተር ዘይኔ

  • @mayymoonma1527
    @mayymoonma1527 Před 2 lety +1

    ዋአለይኩምአሰላም አህለን አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ👍👍👍👌

  • @allhamdulalahallhamdulalah2610

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-yt8ry2ul9t
    @user-yt8ry2ul9t Před 2 lety

    አሏህ እንድህ አለ
    وَلَئِن سَأَلْتَهُمْ لَيَقُولُنَّ إِنَّمَا كُنَّا نَخُوضُ وَنَلْعَبُ ۚ قُلْ أَبِاللَّهِ وَآيَاتِهِ وَرَسُولِهِ كُنتُمْ تَسْتَهْزِئُونَ
    በእርግጥ ብትጠይቃቸው «እኛ የምንዘባርቅና የምንጫወት ብቻ ነበርን» ይላሉ፡፡ «በአላህና በአንቀጾቹ፣ በመልክተኛውም ታላግጡ ነበራችሁን» በላቸው፡፡
    لَا تَعْتَذِرُوا قَدْ كَفَرْتُم بَعْدَ إِيمَانِكُمْ ۚ إِن نَّعْفُ عَن طَائِفَةٍ مِّنكُمْ نُعَذِّبْ طَائِفَةً بِأَنَّهُمْ كَانُوا مُجْرِمِينَ
    አታመካኙ፤ ከእምነታችሁ በኋላ በእርግጥ ካዳችሁ፡፡ ከእናንተ አንዷን ጭፍራ ብንምር (ሌላዋን) ጭፍራ እነሱ ኃጢአተኞች በመኾናቸው እንቀጣለን፡፡

  • @user-fg6fi3hq4i
    @user-fg6fi3hq4i Před 2 lety +1

    እኳንአብሮአደረሰን👍👍👍👍😍😍😍

  • @mohamedameen80
    @mohamedameen80 Před rokem

    ማሻ አላሕ👌

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Před 2 lety

    እንኳን አብሮ አድርሰን

  • @nani969
    @nani969 Před 2 lety +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ የአላህ ወላሂ በጠም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ትወና ነዉ አላህ ይጨምርላቹ ማሻ አላህ በይዎታለዉ

  • @kamliateymustalije7048

    Ahliane wudochia Allah ytbkchiu

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Před 2 lety

    Ahelane

  • @husnatu2023
    @husnatu2023 Před 2 lety +1

    اهلين يا دكتور
    تقبل الله منا ومنكم

  • @seadakasaw986
    @seadakasaw986 Před 2 lety +1

    ብዙ ስተት አለበት ደረሳ እንደዚህ አይልም አዝናለሁ

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 2 lety

    ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @seadaassefaali1734
    @seadaassefaali1734 Před 2 lety

    በጣምአስተማረነውአላህይጨምርላቺሁ

  • @hayatahmaad2875
    @hayatahmaad2875 Před rokem

    መሸአላ ደስይላል

  • @user-qz2ke7cw1z
    @user-qz2ke7cw1z Před 2 lety

    ማሻአላ ሁለየ ልቀቁ

  • @madi8643
    @madi8643 Před 2 lety +6

    ገና አሁን ልብ ብየ አዳመጥኩት በጣም እያዝናና የሚያስተምር ትውስታ ያለበት ደስ ሚል ፕሮግራም
    ዶክተር ዘይኔ ደረሳነት እንደት እንደሚያምርብህ
    የእንቅልፍ قضا ክክክክክ ልህድና በዱላ ቀርሽሜ ቀርሽሜ ልቀስቅሰው ፈገግ አደረገኝ

  • @RahmaRahma-xy7ei
    @RahmaRahma-xy7ei Před rokem

    masha allah

  • @faezatube4290
    @faezatube4290 Před rokem

    ደረሳአይዋሽም ዲራማዉ የደረሳን ክብር የማይጠብቅ ነዉ

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI Před 2 lety

    አሠላሙአለየረኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ
    ኢድኩም ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚነ ወሚንኩም ሷሊኸል አዕመል
    በጣም ሀሪፍ አዝናኝና አሥተማሪ ነው ማሻአሏህ

  • @mekyaendris3734
    @mekyaendris3734 Před 2 lety

    ماشا ءالله

  • @fatimamuhammed5940
    @fatimamuhammed5940 Před rokem

    በጣም አስቂኝ አዝናኝ ወድም

  • @medlna4465
    @medlna4465 Před 2 lety +4

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ነብዩለሰላሁ አለይህወሠለም እድህ አሉ እኔ የያወኩትን ብታቁኑሮትንሸ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁነበር አሉበዝህ ሰአት በእሬሳ መሳለቅ በሞት መሳቅማሾፍ እንደድራማ ሆኗል ያዱቁሰል ለሌላው ይቀላል እንጅ አያምምይባላል አላህ በቅርብ ሰላሙንያውርድልን አላህ አልበደልንም እንደሰራችን ይዞናል እዳውም አዛኝነውእናእንኮንአብሩአደረሠን

  • @user-ps4ym5of7c
    @user-ps4ym5of7c Před 2 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ውበረካትሁ
    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-oi4pd2tz7w
    @user-oi4pd2tz7w Před rokem +1

    3 ወይነው. ማሽላአላህ

  • @user-zs2uo7pz1q
    @user-zs2uo7pz1q Před rokem

    ደሥ ሢል ወላሂ

  • @sumyatube4409
    @sumyatube4409 Před 2 lety +10

    የወለጋው ግፍ ሰሜን ሸዋ ደገሙት ድምፅ ሁኑን በምታምኑት ፈጣሪ

  • @toybatoyba8953
    @toybatoyba8953 Před rokem

    ማሻአላህ ደሥትላላችሁ

  • @user-ij1uh1hm6v
    @user-ij1uh1hm6v Před 2 lety

    ያ ሸክ ሀሪፍ ነወ ማሻአላህ

  • @noormakkah1698
    @noormakkah1698 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ💜👍

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 Před 2 lety +1

    አላህአይሻችንንያሳምረልን

  • @asiyajimmit7893
    @asiyajimmit7893 Před rokem

    Masha allah umuri nuf dheradha

  • @a.a4508
    @a.a4508 Před 2 lety +4

    ያአላህ እንጅ የነቢ ያለህ አይባልም ለኡማዉ ኽይር አስተምሩ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 Před 2 lety +1

      ቀለብ ደረቆች ዝም በሉ እናንተ ከመጣችሁ በኋላ ነው በረካው መዋደዱም መከባበሩም የጠፋው

    • @a.a4508
      @a.a4508 Před 2 lety +1

      @@zeynebmd1065 ከምርሽ ነዉ ከየት ነዉ የመጣ ነዉ የተለየን ፈጡሮች አረግሽን ያንች አስተሳሰብ ደግሞ ለየት ይላል ሁቢ ልበልሽ:: በጭፍን ሰዉ እና ስሜትሽን አትከተይ ሀቅ ቢሆን እንጅ ::አሁንም ቢሆን አቂዳችን እምነታችን ሊያበላሽብን የሚችል ነገር መጠቀም የለብንም ያአላህ እንጅ የነቢ ያለህ አይባልም ነብያችን ከአላህ ጋር አናወዳድርም :: ሱናቸዉን መከተል አጥብቀን መያዝ ተከለከሉት መከልከል ነዉ ነቃ በይ አሁንም ከተኛሽበት አልተነሳሽም ያለሽበትን በደንብ እወቂ

    • @rahmaadem4905
      @rahmaadem4905 Před 2 lety +1

      @@a.a4508 ትክክል ያላለህ የነቢያለህ አይባልም አላህን ከፍጡር ማመሣሠል ነው አላህ የህድነ በስ

    • @user-xs1dl7db2k
      @user-xs1dl7db2k Před 2 lety +1

      @@zeynebmd1065 ሀሀሀሀሀ

    • @user-xs1dl7db2k
      @user-xs1dl7db2k Před 2 lety +1

      @@a.a4508 ✅✅✅✅✅በርቺ እህቴ

  • @user-sv2jm7xk6y
    @user-sv2jm7xk6y Před 2 lety +2

    🥰🥰🥰👌👌👌👌👍👍የአላህ በሣቅ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 2 lety +1

    ወአለይና ወአለይኩም ተቀበለላህ ወሚና ወሚኩም ሷሊሀል አእማል

  • @user-fo7mk6pg5k
    @user-fo7mk6pg5k Před 2 lety

    مشاءلله علي كم

  • @tube8677
    @tube8677 Před 2 lety +2

    ጋጠው እኮ አይኔ እያየ አላለም ፈገግ አደረጋችሁኘ 😂😂😂😂😂አላህ ሁላችንንም ባለንበትይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያምጣልን

  • @ametullahtube3452
    @ametullahtube3452 Před 2 lety

    አሠላሙአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካትሑ ዶ/ር ዘይን እንኮን ለኢድ አድሐ በአል በሠላም አደረሠን ደረሣ ሥወድ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Před 2 lety

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን እንኳን አብሮ አድረሰን ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያው በፈገግታ ነው የጨረስኩት ክክክክክክ አይ ከተሜ እና ደረሳ

  • @zainabzain5702
    @zainabzain5702 Před 2 lety

    As wr wb mashalah

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 2 lety +1

    ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
    🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
    🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
    ወጣትነትና ጉልት🌸
    ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
    ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ👍

  • @omrahimfohfff9312
    @omrahimfohfff9312 Před 2 lety

    መሻአላህህህህህ

  • @user-zg3dg6si3p
    @user-zg3dg6si3p Před 2 lety

    ማሻአለህ ቡዙ ት ት አለው

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z Před 2 lety +7

    በሳቅ ሞኩ ዶክተር ዘይኔ ኢድሙባርክ

  • @emusumeyatube
    @emusumeyatube Před 2 lety

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ደረሴ ማሻአላህ በጣምደሥይላል

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před 2 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ዶ/ ር ዘይኔ
    ኢድ ሙባረክ
    እንኳን አብሮ አደረሰን እንዴት ናችሁ ዙል በረካን አሰላሙአለይኩም በልልኝ ሱብሀን አላህ ግን አስተማሪ ነው ለገባው

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Před 2 lety

    እኮን አብሩ አደረሰን 💐💐💐

  • @user-tn9hr7dq7l
    @user-tn9hr7dq7l Před 2 lety

    ማሻ አላህ የገጠሩ ወሬያችሁ ደስ ይላል

  • @user-ek2wk7lo4k
    @user-ek2wk7lo4k Před 2 lety

    ጆሮሽን ያዝ የምታደርግሽ ነገር ሀሀሀ ወየው በሳቅ ዛሬ

  • @user-sc9vn5gw5t
    @user-sc9vn5gw5t Před 2 lety

    በጣም የተሳሳተ ድራማ ነው ደረሣዎች እንደዚህ ሣይሆኑ ከምንም በላይ በጣም ፈጣኖች ናቸው

  • @user-ij8sk2zd8s
    @user-ij8sk2zd8s Před 2 lety

    ደስ ይላል💯👍💯👍👍👍💯👍💯👍👍

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 Před 2 lety +1

    አስተማሪ ድራማ ነው

  • @hayathayat600
    @hayathayat600 Před rokem

    አሰላም አለይኩም ሰላም ነው ያላለህ የኔቢአለህ አትበል

  • @lolo_5678
    @lolo_5678 Před 2 lety

    ከከከከከ ከከከከ የአላህ

  • @zdmaktube1151
    @zdmaktube1151 Před 2 lety

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛከ አላህ ዶር

  • @ikramjamal770
    @ikramjamal770 Před 2 lety

    ኢ ድ ሙባረክ

  • @user-fg7rl6yt7u
    @user-fg7rl6yt7u Před 2 lety

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ماشاء الله

  • @m.s2380
    @m.s2380 Před rokem

    አይ የኔ ደረሦች አገሬን አሥታወሣችሁኝ ከወዳችሁ በጣም አሥቂኝ አሥተማሪ ድራማ

  • @kyerakyera2251
    @kyerakyera2251 Před rokem

    ድራማው አሪፍ ነው በዲን ጉዳይ ተጠንቀቁ

  • @halimahalima5119
    @halimahalima5119 Před 2 lety

    ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ

  • @user-jl9im2zb7m
    @user-jl9im2zb7m Před 2 lety

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @kadejaali9495
    @kadejaali9495 Před 2 lety

    መሻላህ

  • @user-bu4je2nx3h
    @user-bu4je2nx3h Před 2 lety

    መሻአላሕ

  • @sojoogoj4511
    @sojoogoj4511 Před 2 lety

    ያላህ አጃይበት

  • @hayatmostafa8563
    @hayatmostafa8563 Před 2 lety

    ዊይይይይይይ አሁን ጨርሼ አዳመጥኩት በሳቅቅቅቅቅቅቅ

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 Před 2 lety

    በጣምአስተማሬነው

  • @user-mm6eo7lb3v
    @user-mm6eo7lb3v Před 2 lety +1

    አለሀይጠቢቀቹሁ
    ቢረፉዲም

  • @seadi5
    @seadi5 Před 2 lety

    እንኳ ንአደረሳችሁ
    😀😀😀😀ወላሂያስቃል