ጨርቅ አጠባና ዋና ለመዋኘት ወጡና ያልተጠበቀ ነገር ገጠማቸው /ደረሶቹ 4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 10. 2022
  • ደረሶቹ የተሰኘውን የደረሶች ህይወት በመመልከት እዬተዝናኑ ስለ ዲንዎ ግንዛቤን ይወስዱ

Komentáře • 309

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Před rokem +63

    ኣረ ተው ልጆቼ ቲክቶክ ሰረቀንኮ እያዝናናን እያስተማርን እንደው ምን ፍለጋ ይሆን በማይጠቅመን ነገር የመጠመዳችን ምስጥር ወሏሂ ግራ ገብቶኛል
    እስኪ ሚስጥሩን ሹክ በሉኝ

    • @user-tq1kc9bd6g
      @user-tq1kc9bd6g Před rokem +4

      የኔም ጥያቄ ነው ከቂርአት አርቆኛል እኔ መችም ያረብ

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  Před rokem

      @@user-tq1kc9bd6g አሏህ ይሁነን

    • @user-tb8oj2ss1t
      @user-tb8oj2ss1t Před rokem +13

      አልሀምዱሊላህ ከተፈጠረ ጀምሮ አንተዋወቅም ቲክቶክ ጋር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ

    • @user-qm1do9kz8g
      @user-qm1do9kz8g Před rokem +9

      እኔስ ቶክቶክ የለኝም አላህ ያላቃችሁ ያላችሁ እህቶች

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 Před rokem +2

      እኔስ. የለኛም. ቲክቶክ. ተረ. ምን. ላድረግ. ቴሌ. ግራሜ. ካለ. አላህ. ሀገሪቺንን. ሠላም. ይድርግልን

  • @hajertube1892
    @hajertube1892 Před rokem +40

    እነዚህን ሁለት ደረሶች በጣም ነዉ የሚመቹኝ ማነዉ እንደ እኔ የሚመቻችሁ በላይክ አሳዩኜ

  • @user-iu7iz7bm1o
    @user-iu7iz7bm1o Před rokem +5

    ባላገር ነኝ!!!
    ማሽላ ቆርጥሜ ወተትም ጠጥቼ
    ከአብሮ አደጌ ጋራ አፈር ተራጭቼ
    ከወንዙ ወርጄ ከብቴን ውሃ አጥትቼ
    እንስሣት አድኜ ቆቄንም በልቼ
    ከድግሡ ሂጄ በደንብ አንስቼ
    አኩፋዳ ረስቼ ዝናብ ተመትቼ
    ገላዬን ስታጠብ ወንዙንም ዋኝቼ
    ከተሜን ማበላ ጠንክሬ ሠርቼ
    የባላገሩ ልጅ ምንጩ የህይወቴ
    ያደግኩኝ እኔ ነኝ ከባላገር ቤቴ
    ባበላሁ ባጠጣሁ ከተሜ እስኪጠግብ
    ታዲያ እንዴት ልባል የማይገባው ደደብ
    ባጎረስኩ ተነከስኩ ሁኖብኝ ነገሩ
    ባከበርኩ ተናቅኩኝ ሆነብኝ ሚስጥሩ
    የባላገር ልጅ ነኝ ከዛ ሠፊ ሀገሩ
    ድንቅ ነው ፀባዩ አዛኝ ሁሌ ቸሩ
    ሠው ሲራብ ማይወድ ብሉልኝ ምግባሩ
    ከተሜው እያየኝ 'ፋራው ባላገሩ'
    ብለውኝ ሲጣሩ
    ፋራነት ትርጉሙ ያልገባቸው ሁሉ
    ማንነትን ትቶ የሠውን ቤት ወዶ
    ቢሆንብኝ ቅሉ
    የማወራው ጠፍቶ
    የምሠማው በዝቶ
    ልብሴ አቧራ ሁኖ
    ሠውነቴም ቀጥኖ
    ፀጉሬም ተበታትኖ
    በባዶ እግሬ ብሄድ ጫማ ባልጫማ
    የውሸት ሀዘን አዝነህ ምፀት ብታሠማ
    ሠውነቴም ቀጥኖ ልብሴ ቢሠፋብኝ
    ሠንደል በቦላሌ ብለህ ብትስቅብኝ
    ማደሪያ አጥቼ እኔ ብንከራተት
    እኔን በማየትህ አፍህ ሲንከተከት
    ነገም ሌላ ቀን ነው የአንተ ተራህ ደርሶ
    በሣቅክበት ጥርስህ በላይ እንባህ ፈሶ
    ማንነትክን ንቀህ የሠደብከው ያኔ
    ሲገባህ ትርጉሙ የፋራነት ቅኔ
    ላመስግንህ ብለህ ብትመጣ ወደ እኔ
    ባላገሩ ቸሩ ይቅር ልልህ ዛሬ
    ወንድሜስ አደለህ የኔ አካሌ ጎኔ
    ባንተ ውስጥ ያለውን ኃጢአትህን ፍቄ
    የሀገሬን ሠላሟን ተስፋዋን ናፍቄ
    ይቅር ምልህ እኔ የዛ ሠፊ ሀገሩ
    የባላገር ልጅ ነኝ ይቅርታ ምግባሩ።

  • @f2271
    @f2271 Před rokem +6

    አጋም እበላ ነበር አይ ትዝታ ደስ ሲል ደረሳነት እኮ አላህ ይጠብቃችሁ በሉ ይሄን ቻናል 1000 ሺ በቅርቡ እንድገባ እናድርግ ሸር እያደረግን የሙስሊም ቻናል ምንም የለም ሰው የት አለ ኧረ ጉድ

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 Před rokem +18

    ደረሶች ወንድሞቻችን አህለን አህለን
    ወይ ተንኮልህ 😁😁
    ማሻ አላህ ይህን ውብ ተፈጥሮ ለፈጠረ አላህ ምሰጋና ይገባው በርታ ወንድማችን 🙏🙏

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Před rokem +1

      አዎ አልሐምዱሊላሒ ሲያምር ተፈጥሮ

  • @hajertube1892
    @hajertube1892 Před rokem +18

    ገጠሬዎች ኑ እስኪ ልብስ አጠባ ሂዳችሁ የሚርባችሁ አላችሁ ወይስ እኔ ብቻ ነኝ በጣም ነበር የሚርበኝ የአሏህ አይ ትዝታ

    • @rahmaboge9268
      @rahmaboge9268 Před rokem +3

      እዶድ እንይዝና ጧት የሄድን ንፍሮ ዳቦ ይዘን ማታ ስንመጣ ምጣፍ አትይዙም ነበር አድራችሁ እድትመጡ የምትለኝ ነገርስ አይ እማየ እረጁም እድሜ ለናቶቻችን

    • @saadaahmed4731
      @saadaahmed4731 Před rokem +1

      እኔእ
      ክክክ ጠዋት የሂድኩ ቶሎአልመለሠምነበረ

    • @Metiwollo5
      @Metiwollo5 Před rokem

      እኔ አለሁ

    • @hajertube1892
      @hajertube1892 Před rokem

      @@Metiwollo5 ደምሪኝ

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c Před rokem +6

    😄😄😄😄😄😄ወይኔ በሳቅ ማሻ አላህ አላህ ይጨብቃችሁ ገጠር እኮ በጣም ነው የሚያምረው ማነው እንደኔ ሀገሩ የናፈቀው

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před rokem +4

    እኔ እኮ ደረሳ ሸረኛ እና ተጨዋች ነው የምለው በምክናት ነው ክክክክክክ አላህ ያስቃችሁ አሳቃችሁኝ ክክክክክክ

  • @user-ty2ge4sf1l
    @user-ty2ge4sf1l Před rokem +3

    መሸአላ ደስ ስትሉ። ሐገሩም ያምራል። ሀገሬ ናፈቀኝ ወላ፣ አይዟችሑ ጠንክሩ ወንድሞቻችን ።

  • @user-xp2op5kz4m
    @user-xp2op5kz4m Před rokem +13

    ክክክክክክ ሀረካታችሁ ስታስቁ። አላህይጠብቃችሁ

  • @seada6763
    @seada6763 Před rokem +5

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ዶክተር ዘይኔ እድሁም ደረሳ ባልደረባህ ይሄን የዶክተር ዘይኔ ፕሮግራም ተከታዬች በሙሉ ለአላህ ቅርብ የሆናችሁ ሁሉ ዱአችሁ ያስፈልገኛል. አላህ ካለሁበት ሙሲባ አላህ ያወጣኝ ዘንድ ዱአችሁን እሻለሁ ዱአአድርጉልኝ
    አላህ የጀመርኩትን ፕሮግራም አሳክቶልኝ ከናትቴጋ በቅርብ እገናኝ ዘንድ ነገሮች ለሱ ቀላል የሆነውን አላህ ለምኑልኝ በዱአችሁ እገዙኝ እኔ ደካማ ባሪያውነኝና አውሙም ቅዋውም የለኝም ና

    • @nuraabdella5131
      @nuraabdella5131 Před rokem +2

      አብሽሪ እህቴ ከጭንቀትሽ አላህ ይገላግልሽ ምኞትሽንም አላህ ያሳካልሽ

    • @f2271
      @f2271 Před rokem +2

      አላህ ያሳካልሽ ውዴ እኔም ቤተሰብ ናፍቀውኛል

    • @seada6763
      @seada6763 Před rokem +1

      አሚንንን ሀቢበቲ

    • @seada6763
      @seada6763 Před rokem

      @@nuraabdella5131 አሚንንን ሀቢበቲ

  • @legambotube9740
    @legambotube9740 Před rokem +6

    ማሻ አላህ በሳቅ ገደላችሁኝ ደሞ ቦታውው ሲያምር

  • @user-ic4wp9oe5r
    @user-ic4wp9oe5r Před rokem +3

    አላዉቀዉም አያቀኝም ወደፊትም እንዳያዉቀኝ እንዳላዉቀዉም ያረብ ይህ ቲክቶክ የሚባል በሽታ

  • @user-du8qp1wn4e
    @user-du8qp1wn4e Před rokem

    የኛ ምርጥ ወድሞች ጨዋታ ከትምህርትጋ አላህ ይጠብቃችሁ በተረፈ የት ቦታ ነዉ እደት ነዉ የሚያምረዉ ማሻአላ
    ወድም ደኩተር እስኪ በወድማዊ ምክርህ ምከረኝ በማይጠቅመኝ ነገር ግዜየን አጠፋና በፀፀት በጭቀት እራሤን እጎዳለሁ በኡነት ሙስሊሞች በሙሉ የምታነቧት ሁሉ ዱአ አድርጉልኝ እና ግዜየን ቀሪ ዘመኔን አላህ በሚወደዉ ጠድቅ እጓዝ ዘድ በምከርም በዱአም አትርሱኝ ሞልቶኝ ይጎለኛል አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለኝ ምርጥ ቤተሠብ ጤና ሠርቶ ማገኘት ማሻአላህ ግን በድገት ባዶነት ይሠማኛል

  • @ayoomalenezi4226
    @ayoomalenezi4226 Před rokem +5

    እፍፍፍ ትዝታ ወሰደኝ አልሃምዱሊላህ አገራችን እኩ ያአላህ ተፈጥሩ ዉብ አገረ 🇪🇹🇪🇹 ሰላሙን መልሰልን ያረብ

  • @kyerakyera2251
    @kyerakyera2251 Před rokem

    ሱብሀን አላህ የአላህ ፍጡር ድንቅ ነው እንዴት ያምራል ቦታው ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-tq1kc9bd6g
    @user-tq1kc9bd6g Před rokem +6

    ወላሂ የእውነት ድንጋው ጋ ይጋጫሉ ከሁን ካሁን ብየ በፍራት ሞትኩ ያረቢ😂😂😂😂

  • @argoba3210
    @argoba3210 Před rokem +5

    ማሻአላህ የማይረሳ ትዝታየን ቀሰቀሳቹህት በስደትያላቹህ እህት ወንድምቼ አላህ ለሃገራችን ያብቃን

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g Před rokem +1

    ወይኔ ጥሎብኝ ደረሳ እወዳለሁ ወይ ትዝታ 😄

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem +6

    🌸በሶስት ነገሮች ላይ እርግጠኛ ሁን!!
    ➀/ ከጌታህ በላይ ማንም አዛኝ የሌለህ መሆኑን፤
    ➁/ ከጌታህ በላይ ስለ ጭንቀትህ የሚያውቅ አለመኖሩና፤
    ➂/ ከአሏህ ሌላ የደረሰብህን ጉዳት የሚያስወግድልህ አለመኖሩን #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ኢስላማዊ ትምህረቶችን ያገኛሉ

  • @user-lb2jw5kt2o
    @user-lb2jw5kt2o Před rokem +3

    ማሻአሏህ ተባረክ እረህማን አገራችን ሲያምር ጭረቲ መሰለኝ

  • @fatimahfatimah9454
    @fatimahfatimah9454 Před rokem +8

    ወይኔ ስታስቁ ቀውለል ያለ አላለም ዶክተር ዘይኔ

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Před rokem +1

    እነዚህንደረሶች አላህ እድሚያችሁን ያርዝምልን 👌👌በስደት ኘውያለሁት ዛናታረጉኝአላችሁ ከትምርትጋር ኑሩልን ያረብ🌹🌹🌹

  • @user-nw6rc7jy9c
    @user-nw6rc7jy9c Před rokem

    ላሂላተ ኢለሏህ አይወድሞቼ እልቅ እዲህ ከምኮኑ ዳእዋ ብታደርጉ የተሻለነው ባረከሏሁ ፊኩም ነገ ይኸነገር ከአላህ ፊት ያስጠይቃል

  • @user-iu7iz7bm1o
    @user-iu7iz7bm1o Před rokem +3

    እስኪ እደኔ ማነው የናፈቀው አገሩ አፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
    አሁንሱ እሚበረሩ ቢሆን በበረሩኩ

    • @sadaawol691
      @sadaawol691 Před rokem

      አብሺሪ ሁላችንም ነን

  • @user-rk1md8zp8k
    @user-rk1md8zp8k Před rokem +4

    ኧረ ተው ልኑርበት በትዝታ ገዴላችሁኝ😥😥😥😥🙆

  • @zuzu5306
    @zuzu5306 Před rokem +1

    ሀሀሀሀ አሳቃችሁኝ አላህ ይጠብቃችሁ ያሰላም ብታው ማማሩ😍

  • @user-xq7sv6um3q
    @user-xq7sv6um3q Před rokem +3

    በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እረዘም ያለ ቀውላላ ደረሳ አላየህም አላለም አይ ዶክተር ዘይኔ ክክክ

  • @semiramogos813
    @semiramogos813 Před rokem

    Wow Masha allah

  • @AsdAsd-fr5iz
    @AsdAsd-fr5iz Před rokem +1

    ማሻአላህ ደረሴወች የሳቄ ምጮች ወላህ ለአላህ ብየ እወዳቹሀለሁ የአኼራ ወድመች

  • @user-kb6ec9gf6y
    @user-kb6ec9gf6y Před rokem

    በሰበር ዜና ልባችንን ሰብረዉት ነበር የዩቲብ ጡረተኞች ፈታ ዘና አደረከን ዶክተር ዘይኔ ዘርህ ይባረክ ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d Před rokem

    Ahelin doctor zeyina

  • @ss381
    @ss381 Před rokem

    مشاءالله ماشالله الله أكبر الله

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Před rokem

    Mashallhe

  • @user-hd4rg9dq5o
    @user-hd4rg9dq5o Před rokem

    ወይኔቦታውሲያምርያአላህ ማሻአሏህዴስሚልጨዋታነውክክክ

  • @fatiyayoutubekader2324

    Mashi Allha

  • @seadaassefaali1734
    @seadaassefaali1734 Před rokem

    Mashaallah Allah yitebkachihu bezihu ketlubet yastemral

  • @tube-fl3mn
    @tube-fl3mn Před rokem

    አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @shdhdh2834
    @shdhdh2834 Před rokem +1

    ደረሶቹ ወሏህ አዝናናችሁኝ ዶር ዘይኔና ደረሳዉ የኔ አንደኞች💞💞 አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @user-kc8wb5yf8p
    @user-kc8wb5yf8p Před rokem +2

    ማሻአላህ በጣም አዝናኝ ነው ደረሶች ወላሂ በጣም ያስቃል ደስ ስትሉ

  • @hannabetty9871
    @hannabetty9871 Před rokem

    ማሻ አላህ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před rokem

    ስታምሩ በርቱ

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r Před rokem

    አይይይስንደዶው ትዝታየ😔🌹🌹

  • @user-lb3fz8ep6y
    @user-lb3fz8ep6y Před rokem

    ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️

  • @konjokonjo1058
    @konjokonjo1058 Před rokem +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @NejuTube
    @NejuTube Před rokem

    ማሻ አላህ ምርጥ ወንዲሞቻችን ሲምረባችሁ እኮ ፍገግ አረጋችሁኚ ማን እንደገጠር ሁሉ ሙሉ አየሩ ንፁህ የሚበላ የሚጠጣ ሞልቶ ማህበራዊይ ኑሮ ሲምር ብቻ የሺርኩን ነገር ዱአ አረጉልኚ እሰኪ ከኛ ሰፍር ያለ ሺርክ ዉልቅ እንዲል

  • @fatimamuhammed5940
    @fatimamuhammed5940 Před rokem

    ከምንም በላይ ያዝናናል ያስተምራል 👍👍👍👍

  • @user-re8px6bu2w
    @user-re8px6bu2w Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @fatomaaaaa5788
    @fatomaaaaa5788 Před rokem

    ማሻአላህ ቦታው ያምራር

  • @amnatyoutube4425
    @amnatyoutube4425 Před rokem

    ወላሂ።በጣም ነው የምወዳቸው

  • @AsdAsd-fr5iz
    @AsdAsd-fr5iz Před rokem

    ደረሶች ደስስስ ስትሉ ማሻአላህ👍👍👍

  • @rabiaahmedali2649
    @rabiaahmedali2649 Před rokem

    ማሻአላህ ድስትላላቺሁ አቤት ዲምፃቸዉ ስወድዉ

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 Před rokem

    ማሻአላ ደረሴ ደስትላላችሁ አያገሬ ሠላምሺ ይመለስ

  • @rahmatube5333
    @rahmatube5333 Před rokem

    ያ ኢላሂ ቦታው ሲያምር

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Před rokem +1

    መሸአላሕ ቦታው ሲያምር

  • @nurayoutepap2128
    @nurayoutepap2128 Před rokem

    ማአሻአላህ አገሩደስሲል
    ማሻአላህፈገግያረጋልበሪቱ

  • @muhminamuhmina9540
    @muhminamuhmina9540 Před rokem

    🤲🤲🤲👌👌👌

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 Před rokem

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
    ወላሒ እኒህ 2 ደረሦች አሥተማሪና ቁም ነገር አዘል ትምርት ነው ሼርርርርርርርር
    ላይክክክክክክክ

  • @seadasirag2922
    @seadasirag2922 Před rokem

    ኪኪኪ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ፈገግ አረጋችሁን

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 Před rokem +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Před rokem

    መሸአላሕ ውደ በርቱ

  • @user-ox4fx5zb6q
    @user-ox4fx5zb6q Před rokem

    ማሻአላህ ☝️☝️👌👌🕌☝️😍👌

  • @sadaawol691
    @sadaawol691 Před rokem +2

    ወዲሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 Před rokem +4

    ማሻ አላህ
    👌👌👌
    🍂🍂🍂
    💙💙💙

  • @TctfrfutfGcyubuuf
    @TctfrfutfGcyubuuf Před rokem

    እኔ መቸም በሳቅ ጨረስኩት ከፕሮግራሞችህ ሀሉ ደረሴን በጣም ነው የምወደው ያገሬን ደን ትዝታ

  • @ziiriiyaniidarasoo7303

    Mashala alhu akubari maretu dasisul ya allllllll

  • @user-hk3gt5lf5k
    @user-hk3gt5lf5k Před rokem

    ማሻ አላህ ዶክተር ዘይኔ ዉዱ ወንዲማችነሰ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @firdostube2859
    @firdostube2859 Před rokem

    ያረቢ በሳቅ ልፈነዳ ነው

  • @user-kz4xp4nk9i
    @user-kz4xp4nk9i Před rokem +1

    ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ 💐🇪🇹🇪🇹🇪💐💐💐😘😘😘😘😘😄😄😄

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Před rokem +1

    ማሻአላህ

  • @makih9375
    @makih9375 Před rokem

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ

  • @user-ty6yo7so4r
    @user-ty6yo7so4r Před rokem

    ማሻ አለህ ደስ ስትሉ አይ ትዝታ ጃዛኩም አለህ ከይሪ ዶክታር ዘይኔ ቀጥሎበት ጡሩ ነው ክክክክክክ

  • @softmeha9100
    @softmeha9100 Před rokem +1

    ኪኪኪኪኪኪኪኪ እንዴት ነው እምታምሩት በአላህ አላህ ያቆያችሁ አይለያቹህ

  • @tubefa1049
    @tubefa1049 Před rokem

    ወይኔ ወንዙ ደስሲል ዶክተር ዘይኔ

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 Před rokem

    ainyem aidewlalehu ktitoki neta neg yelegim allah turuwin negeri yasayeni yarebi

  • @aminaabdullah9322
    @aminaabdullah9322 Před rokem

    ማሻ አላህ አይጠብቃቹ

  • @hayatethiopian5592
    @hayatethiopian5592 Před rokem +1

    ማሻ አላሂ💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐💐💐🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍

  • @fatemafatema186
    @fatemafatema186 Před 7 měsíci

    መሸአለረ

  • @user-vp4ml7sv3m
    @user-vp4ml7sv3m Před rokem +1

    አልሀምዱሊላህ አለ ናአመት አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይ ዘና አደረጋችሁን ቀጥሉበት👌👍

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 Před rokem

    ውይ ዶክተር ዘይኒ ደሥየሚለኝደረሣ

  • @user-kr1zc6fp7z
    @user-kr1zc6fp7z Před rokem +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @bintyufuf4763
    @bintyufuf4763 Před rokem +1

    ያሰላም ደስ ሰተሉ ማሻአላህ ከተማ ሰንገባ እንዳታ ደናብረኝ ያው በሳቅ ክክክ

  • @zuzu7824
    @zuzu7824 Před rokem

    ክክክክክክ ደስ ይላል በርቱ

  • @user-vi5oh5bd9d
    @user-vi5oh5bd9d Před rokem

    በጣምእጦልአትሁንክክክክክክፈገግታሱናነውአላህይጠብቃችሁ

  • @zaharz611
    @zaharz611 Před rokem

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እዳታቃርጡ ደረሴ አደራ

  • @sumuti2907
    @sumuti2907 Před rokem

    በርታ ዶክተራችን

  • @semiramogos813
    @semiramogos813 Před rokem

    Betam tilk tizta new yecharachihubgn

  • @Medi-vn1kw
    @Medi-vn1kw Před rokem

    ደረሶቹ ዛሬ አሳቃችሁኝ ወላሂ ማሻአላህ

  • @fatemar6488
    @fatemar6488 Před rokem

    👍👍👍👍

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Před rokem

    ክክክ ኧረ ወይኔ ዶክተር ይመቻችሁ ማሻ አላህ ሲያምር ሀገሩ

  • @AsSa-zw6wr
    @AsSa-zw6wr Před rokem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ie3ij1pv5r
    @user-ie3ij1pv5r Před rokem

    ሀረ በሳቅ

  • @meryamahmed6317
    @meryamahmed6317 Před rokem

    ወድምቸየአላህይጠብቃችሁደስስትሉ

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 Před rokem +1

    ወላህ አሳቃችሁኝ,,,ደረሴ አላህ ይጠብቃችሁ,, ወሬ ትችሉበታላችሁ ,,

  • @zulberekadoctorzeyne3576

    Kezih belay mn yhun konjo program new bertaln

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 Před rokem +9

    ቀውለል ያሉ ስትል አከባለለህ በድጋጤ

    • @cbbvvcg885
      @cbbvvcg885 Před rokem

      አዩደኩተርሀሀሀሀሀ👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-sx3si8xi4b
    @user-sx3si8xi4b Před rokem

    አይድረሳ

  • @user-uo4ev2bb9h
    @user-uo4ev2bb9h Před rokem +1

    ደስትላላቸሁ

  • @tube2611
    @tube2611 Před rokem

    በርቱ ክክክክክክ

  • @hayathayat6842
    @hayathayat6842 Před rokem

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አቦ ይመቻችሁ ከፈቶኝ ነበር