ደረሶቹ ፍጥጫቸው ቀጥሏል ክፍል ሁለት/2 አዝናኝ ድራማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 07. 2022
  • ይሄን ተካካታታይ አዝናኝና አስተማሪ ድራማ ለመከታተል ክፍል አንድን ይጀምሩት
    • ደረሶቹ አዝናኝ የኢድ የደረሳዎች ድ...
    • ደረሶቹ አዝናኝ የኢድ የደረሳዎች ድ...

Komentáře • 319

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Před 2 lety +37

    ይህን አዝናኝ ደረሶቹ የሚለውን ተከታታይ ፕሮግራም ከክፍል አንድ ጀምረው ለመከታተል ሊንኩን ተጭነው ይግቡ

  • @user-km6lp2ib7u
    @user-km6lp2ib7u Před 2 lety +27

    የባለፈው የኢዱ እንዴት እዳሳቃችሁኝ ሳይበላ በላሁ ያለው ደረሴ አይን ቁልጭ ቁልጭ ሲል ዝም ብለህ ስትበላ አላህ ፈገግ ያድርጋችሁ

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 Před 2 lety +8

    ወላሂ ደስስስ ስትሉ ማሻ አላህ ቀጥሉበት በጣም ፈገግ ያስብላል የደረሶች ሀያት የሚያሳዝንም ደስስስስ የሚልም ነው

  • @user-yj9li6ge4r
    @user-yj9li6ge4r Před 2 lety +9

    ዙል በረካ በየኔ ምገድ ብቀርብልን ደስ ይለኛል ምበር ቲቪ

  • @AhmedSeid-yv5tn

    ያረቢ ከዙል በረካ የበለጠች ሢጠሯት ለበይክ የምትል ስትጣራ የምታቆላምጥ ከልቧ የሆነ አንተ ቶሎ ስጠኝ ያረብ

  • @user-sg1tq4dd5n
    @user-sg1tq4dd5n Před 2 lety +3

    አባት__ልዩ_ነው

  • @amhabesha589
    @amhabesha589 Před 2 lety +13

    ሸሆቹ ኧረ በሳቅ ሞትኩ : ዙልበረካየ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ 💗

  • @user-iu7iz7bm1o
    @user-iu7iz7bm1o Před 2 lety +11

    እሩጎውን ሳይ ማሚ ትዝ አለቸኛ የኔወድ እናት እድት እደናፈቀቸኛ

  • @user-km6lp2ib7u
    @user-km6lp2ib7u Před 2 lety +9

    ዶክተር ዘይኔ አስጎመዤሃኝ ብቻ እኛም ሀገራችን በሰላም መልሶን እንድህ እርጎየን ከቤቴ ቅድት አድርጌ አድርገን የምንበላ ያድርገንንን

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c Před 14 dny

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን የደረሶች ነገር. እደኔ ዶክተር ዘይኔ ፈገግ የሚያረገዉ በላይክ ልያችሁ

  • @user-cp6ei7ws3y
    @user-cp6ei7ws3y Před 2 lety +3

    ውይ ሸሆቹ እደት አናደድከኝ ጓደኛህን ትተህ እሱ ዳቦ በሙዝ አንተ እጀራ በርጎ ሸ ወላ። ብላ አፊያ ብያለሁ ማሻአላህ። በነገራችን ላይ ርጎ አሎድም ግን ከሱ የተሻለ ምግብ በዱኒያ ላይ የለም። እዳው በጂህ ስታቦካ ቆይተህ ጥጥት ክክክክክ

  • @user-jl9im2zb7m
    @user-jl9im2zb7m Před 2 lety +2

    ያረቢ መታደል ነዉኮ ያተኛዉ ያደክበትን ደረስነት ላሁን የስራ ዘርፈህ አድርገህ መያዝህ ማሻአላህ ዶክተር

  • @shdhdh2834
    @shdhdh2834 Před 2 lety +1

    ያአሏህ የደረስነት ህይወት እንዴት ደስ ይላል

  • @hayatmostafa8563
    @hayatmostafa8563 Před 2 lety +8

    ዙል በረካ ውስጤ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ሾሆቹ ስታስቁ

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy Před 2 lety +5

    ኦኦኦኦ ኦርጀንት በጣም ምችት ነው ያለኝ በርቱ ያልታየ የደረስነት ሂይወት 🙏

  • @kedijakedija6935
    @kedijakedija6935 Před 2 lety +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶ/ርዬ ወላሂ ደስ ብሎኝ ጨረስኩት

  • @user-ok1in4iu2e
    @user-ok1in4iu2e Před 2 lety +2

    መሻላ። መሸላ። ብላፋያ። ደስ ሲል። እረጎው። እረተው። በዚህ። አድገን። በሩዝ። መከራ እየበላን ነው። ሳውድ

  • @user-cv6kh6gw4l
    @user-cv6kh6gw4l Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ አረ ደረሶቹዋ አልተቻሉም

  • @user-pc6os9kn3c
    @user-pc6os9kn3c Před 2 lety

    ما شاء الله تبارك الرحمن ان شاء الله

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před 2 lety +1

    ስበላ ማሻ አላህ ብለሻል አላለም ኪኪኪኪ ይሄ ቅኔ ነዉ ወገን ማሻ አላህ በሉ እየተባላቺሁ ነዉ ኮመታተሮችና ተመልካቾች