ራሴን አጠፋለሁ ያለው ወጣት በጫካ ውስጥ ከደረሶቹ ጋር ያደረገው ትግል (5)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 10. 2022
  • ደረሶቹ አዝናኝ ድራማ ፈገግ እያሉ የሚማሩበት
    ደረሶቹ 5

Komentáře • 256

  • @user-kk5hn3on7e
    @user-kk5hn3on7e Před rokem +30

    የዱክተረ አድናቂውች በላይክ አሳዬኝ

  • @zaharz611
    @zaharz611 Před rokem +4

    አይ ግዜ እናተን ሳይ የወሎ ደረሶች ትዝ ይሉኛል ጠንክሩ ወንድሜ

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 Před rokem +7

    ሰው ዝም ብሎ ይሞታል ሰው ዝም ብሎ ይያዛል ሀሀሀሀሀ። ደረሶች ወንድሞቻችን ፈገግ አረጋችሁን አላህ ያሀታችሁን ያሳምረው
    ተፈጥሮን ማየት ነፃነት ይሰጣል ይህን ያማረ ተፈጥሮ ለፈጠረ አላህ ምሰጋና ይገባው 🙏🙏💚💚💚💚

  • @HawultAli
    @HawultAli Před 4 dny

    ለቤታችሁአድስነኝማሻአላህደረስነትደስየሚልነው❤❤❤❤❤

  • @hawabrand
    @hawabrand Před rokem

    ክክክክ ተውት ይሞክረው ደረሴ የሳቄ ምጮች አልኮምትም ግን አያችሀለሁ በርቱ ዶክተራችን ሸር

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před rokem +7

    ደስ ስትሉ ከቦታው ጋር የተመጣጠነ መልእክት ነው ። ማሻ አላህ በርቱ

  • @user-zg7ps4fb8k
    @user-zg7ps4fb8k Před rokem +29

    ያማዳም ቅማሞች ማብሩኪ ባልኝ

  • @user-yo8zt8uy5p
    @user-yo8zt8uy5p Před 4 měsíci

    ሸህዶክተር እቀልድላይ ላላህብለህአትበል

  • @user-nx8nw3iu8o
    @user-nx8nw3iu8o Před měsícem

    ወይኔ ደስ❤ስትሉ ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae5513
    @uaeuae5513 Před rokem +3

    እረ ወደ የት ሒጂ ልሣቀዉ

  • @mereere5285
    @mereere5285 Před rokem +2

    ማሻ አላህ

  • @nazwadubai5158
    @nazwadubai5158 Před rokem

    አይዶክተር ዝምብሎ ይሞታል ዝም ብሎ ይያዛል ክክክክክክ

  • @saadas9954
    @saadas9954 Před rokem +9

    አሰላሙ አለይኩም
    እንደትናችሁ ደረሶች ማሻ አላህ እንደት ደስ ትላላችሁ

  • @user-gc4cx3yq9k
    @user-gc4cx3yq9k Před rokem +8

    ቆይ እኛ ጋር አዉራና ትገላገላለህ አላለም እረ ዶክተር ዘይኔ በጣም አሳከኝ ወላሂ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹

    • @madi8643
      @madi8643 Před rokem

      ከሞትክም እንቀብርሀለን ክክክክ

  • @husenahmed3
    @husenahmed3 Před rokem

    ማሻ አላህ ደረሶች ደስ ሥትሉ

  • @kyerakyera2251
    @kyerakyera2251 Před rokem

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @smer7lo44
    @smer7lo44 Před rokem

    ከከከ ወይ ራሱን አያጠፍ ወይ ከእኛ አይላቀቀ አላለም

  • @ZzZz-mz9ql
    @ZzZz-mz9ql Před rokem

    ደበደቡት ክክክ ቀጥሉበት በርቱ

  • @afaf4724
    @afaf4724 Před rokem

    ዛጦል የሆነ ደረሳ ኪኪ

  • @asmatube-373
    @asmatube-373 Před rokem +1

    ማሻአላህ አሰላሙአለይኩም ደረሱች አላህ ይጠብቃቹሁ 😍😍😍😍

  • @ziiriiyaniidarasoo7303

    الله الله على ملعب والله اعلم والله اعلم وصلي اللهم على والله والله اعلم والله اعلم والله اعلم والله اعلم وصلي الله على ملعب والله اعلم والله اعلم وصلي اللهم على والله اعلم وصلي الله على

  • @rabiyoutube7772
    @rabiyoutube7772 Před rokem +1

    እወይ ትዝታየ ሀገራችን እኮ ውብ ናት ማሻ አላህ 🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌸🌸🌸

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 Před rokem

    👍👍👍

  • @hajertube1892
    @hajertube1892 Před rokem +1

    ክክክክ የኔ አዝናኞች እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @rabiyoutube7772
    @rabiyoutube7772 Před rokem +2

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ሀገሩ ም ያምራል

  • @tubetube7988
    @tubetube7988 Před rokem

    አረ በሳቅ ያምራል ማሻአላህህ

  • @user-zs4uq9hx1j
    @user-zs4uq9hx1j Před rokem +1

    ኑ ቁረአን ኪታብ አብረን እነማር

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 Před rokem

    ያአላህ ደስስስስ ስትሉ

  • @rabiyoutube7772
    @rabiyoutube7772 Před rokem +1

    ወላሂ ያገራችን ወግ ናፍቆኝ ነበር በናተ ውስጥ አገኘሁት አጎብሸ እደስቀው አላለም 😂😂😂😂

  • @user-we5bq9kq8r
    @user-we5bq9kq8r Před rokem

    ደስ ስትሉ ماشاءلله

  • @user-bm2mx7wo9b
    @user-bm2mx7wo9b Před rokem

    ክክክ ወይኔ በሳቅ አተም መሀመዱ ነህ እኛም ያውነ ንአላለም

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d Před rokem

    Ahelin doctor zeyina

  • @rabiyarr4401
    @rabiyarr4401 Před rokem

    መሻ አሏህ በርቱልን😍😍😍😍😍

  • @sofia___bint___islam7594

    ማሻአላህ ዶክተር በርቱልኝ

  • @fatumamohammed4139
    @fatumamohammed4139 Před rokem

    ማሻ አላህ በርቱ

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 Před rokem +1

    ወይኔ በሳቅ ጀዛኩሙላህ ኸይር ደረሴ ተመችቶኛል እኔ አባቱ ነኝ እንደ አባቴ የሚለኝ

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 Před rokem

    ማሻሏህ ደስስትሎ

  • @user-ok1in4iu2e
    @user-ok1in4iu2e Před rokem +1

    አላህ። ይጠብቃችሁ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Před rokem

    ጋሽ ዶክተር ዘይን በቀልድ ላላሕብለህ አትበል

  • @aminattube92
    @aminattube92 Před rokem

    ማሻ አላህ ፈታ

  • @Fatima-tm4tt
    @Fatima-tm4tt Před rokem

    ምሮጥ👌👌

  • @user-ot4ms6lx6x
    @user-ot4ms6lx6x Před rokem

    ማሻ አላህ ወድሜቸ

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 Před rokem

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ደቂቃው ባይበዛ እላለሁ የኔ ሀሳብ ነው

  • @makih9375
    @makih9375 Před rokem

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @rabiyoutube7772
    @rabiyoutube7772 Před rokem +4

    እወይ በሳቅ አፈረሡኝ እኮ😍😂😂😂

    • @rabiyoutube7772
      @rabiyoutube7772 Před rokem

      🍓🍓🍊🍅ቤተሠብ እንሁን በቅንነት😎😎

  • @hayatweleyewa4140
    @hayatweleyewa4140 Před rokem

    ማሻአላህ ድስስትሉ

  • @user-lb9rf5pg6l
    @user-lb9rf5pg6l Před rokem

    ደስስትሉ።ግንሚስትአለውእድ።ደኩተርዘይኒ።እሱአብሩህእሚሰራው።ክክክክቃልቻደስይለኛል።የዱርስራስለማይወዱእኔምአልወድም

  • @user-fafi
    @user-fafi Před rokem +2

    በሳቅ ሞትኩ ወይኔ 😁😁😁

  • @user-kz4xp4nk9i
    @user-kz4xp4nk9i Před rokem +2

    ደስ ትላላችሁ ማሻ አላህ 💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍😘😘😘

  • @user-uo4ev2bb9h
    @user-uo4ev2bb9h Před rokem

    ማሻአላህእደትደስትላላቸሁ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před rokem

    _አህለን ወመርሀበን ደረሶቹ አ ኤት ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ🤲_

  • @user-xp2op5kz4m
    @user-xp2op5kz4m Před rokem +2

    ክክክክክክ መጣችሁልን ወላህ ወሬችሁእኮስታስቁ። አላህይጠብቃችሁ ውዶች

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 Před rokem

    ማሻአላህ ድስ ትላላችሁ

  • @user-fg6fi3hq4i
    @user-fg6fi3hq4i Před rokem

    ገላገሉኛአለወየዉ😀😀😀👍👍👍🌹🌹🌹

  • @ZaraKhan-ty4ev
    @ZaraKhan-ty4ev Před rokem +1

    ኧረ በሳቅ ሞቱህ በረቱ ማሻ አላህ

  • @user-zm2rd6bg3i
    @user-zm2rd6bg3i Před rokem

    በመሀከል የቁርአን አንቀፅ ማስረደታችሁ ደስ ይላል

  • @tghabesha2
    @tghabesha2 Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx Před rokem +1

    አይ ወድሞ አሳቃቹህኝ አላህ ይጠብቃቹህ አገራችንን ወደሰላሙ ይመልስልን ያረብ

  • @user-id1sk7gs2p
    @user-id1sk7gs2p Před rokem

    ማሻአላህ ማሻአላህ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-ql5iq8wv6p
    @user-ql5iq8wv6p Před rokem

    ደስ ስትሉ አሏህ ይጠብቃችሁ በሳቅ የለሁም ደኩተር ዘይኔ ልጁ ሊወድቅ ሲል ተው ሲለው የሚስቁት ነገሮች

  • @nazwadubai5158
    @nazwadubai5158 Před rokem

    ኸይር በሣቅ ክክክ

  • @zulberekadoctorzeyne3576

    ደረሶቹ ምርጥ ፕሮግራም ማሻ አሏህ

  • @bintyufuf4763
    @bintyufuf4763 Před rokem

    አህለን ደረሶቺዬ ማሻአላህ አሌኩም

  • @Bilalnews000
    @Bilalnews000 Před rokem +1

    ሀቂቃ ደረስነት ይጣፍጣል...ማሻአሏህ ዶክተር

    • @Bilalnews000
      @Bilalnews000 Před rokem

      ኢንሻአላህ እየተወደደ የመጣው የሷ መዘዝ ክፍል 12 ነገ በሀብሀብ ሚዲያ ይለቀቃል...ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ተቀላቀሉ ትወዱታላችሁ

  • @hayathayat6842
    @hayathayat6842 Před rokem +2

    አቦ ፈታ ነው የምታረጉት አላህ ይጠብቃችሁ እረ በሣቅ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem +1

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹

    • @hayathayat6842
      @hayathayat6842 Před rokem

      @@emadtube9949 አብሽሪ እህት ደሞ ለዚህ

  • @rabiyoutube7772
    @rabiyoutube7772 Před rokem +1

    😀😀እስኪ ቆሎ የናፈቀው

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Před rokem

    Asalamualyekume warahematwelahe wabarakateh

  • @user-dp6fr4we8r
    @user-dp6fr4we8r Před rokem

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Před rokem

    ማሸአላህ የመጀመሪያው ሳይሠብስክራይብ አረኩህ

  • @user-vt1uo9lw2e
    @user-vt1uo9lw2e Před rokem

    ወአለይኪም ሠላም ክክክክእርበሳቅ

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 Před rokem +1

    ዶክተር ዘይኔ ትችላላችሁ አላህ ይጠብቃቹ

  • @sart4531
    @sart4531 Před rokem

    ክክክክ በርቱ

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c Před rokem

    ኧረ በሳቅ አላህ ይጠብቃችህ 🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣

  • @aishatube6203
    @aishatube6203 Před rokem +1

    ደረሶች በርቱ አሩፍ ነው ማሻአላህ
    ግን በማሀል የሚስቀውን ሰውየ ኖ ኖ ኖ እያለ የሚስቀውን ባታስገባበት አሪፍ እደኔ ይረብሻል ይቅርታ

    • @ekru7385
      @ekru7385 Před rokem

      አዩሽ ባንቺ ነው የሳኩት ክክክክክ እኔ ደሞ በጣም ያስቀኛል ልጆቹም ስልካቸው ሲቆረቂር እሄን ድምፅ ስሰማ ያስቀኛል

  • @arabia1239
    @arabia1239 Před rokem +1

    የታጠብውልብሰደርቀውይ😂😂

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 Před rokem

    ✅✅✅

  • @susuumu6467
    @susuumu6467 Před rokem

    ማሻአላህ ክክክክፈታ

  • @Momo-pf8hi
    @Momo-pf8hi Před rokem +1

    በስደትአለምላይያላችሁእህትወድሞቸወቶተመቅረትአላህይጠብቃችሁ

  • @user-xn1ny4qz1n
    @user-xn1ny4qz1n Před rokem

    አረሞትኩበሳቅ፣✅🤣🤣🤣

  • @user-yj9li6ge4r
    @user-yj9li6ge4r Před rokem

    ንሮ ውድነት ነው እዲህ እራስን የሚያሰጠፋ
    😅😅😅😅😜

  • @madiiyoutube2926
    @madiiyoutube2926 Před rokem +1

    አይደረሶቹ ማሻአሏህ ስለችሎታችሁ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @user-ik1rb2km3f
    @user-ik1rb2km3f Před rokem

    ፋርቢካ።ክክክክክክአሳቃችሁኝ።ዶክተር

  • @AbCd-jw5pm
    @AbCd-jw5pm Před rokem

    ክክክ አይ ደውክተር

  • @rabiyoutube7772
    @rabiyoutube7772 Před rokem

    😀😀😂ማለፊያ የለውም አላለም 😘😘😂😂😂

  • @tube2611
    @tube2611 Před rokem +2

    ይቀጥል 😁😁

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem

    ሀሀሀ አለቅት እዳይገባቡሁ

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 Před rokem

    ቋቋቴኳን አላዝኩም አላለም ክክክክክ

  • @kenzy5856
    @kenzy5856 Před rokem

    እንደገና ህ ሽርጥና ቀሚሥ ሢለብሱ ደሥ ይሉኛል

  • @user-zm2rd6bg3i
    @user-zm2rd6bg3i Před rokem

    በይህ በዳገት ዙል በረካን እንዳታከራትቷት

  • @seadasirag2922
    @seadasirag2922 Před rokem

    ኪኪኪኪ

  • @emufahadtube
    @emufahadtube Před rokem

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንካን ደህና መጣህ ወድም ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን

  • @murdaabrar3415
    @murdaabrar3415 Před rokem

    ክክክክክክክ መገን

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙉🙉

  • @user-ot4ms6lx6x
    @user-ot4ms6lx6x Před rokem +1

    ቀጥሉበት

  • @zeynebaseid2206
    @zeynebaseid2206 Před rokem

    ክክክክክክክክክክክየተጠማጠመ ሰውክክክክ

  • @seada8117
    @seada8117 Před rokem

    ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂❤❤

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem +1

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓

  • @ayshaedrs1520
    @ayshaedrs1520 Před rokem +2

    የሞኝብትርሆድይቀትርአሉ። ቀጥቅጠህገደልከዉኮ

  • @user-es8nq7bq7z
    @user-es8nq7bq7z Před rokem +1

    ክክክክክክክክ ፈርቢካ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před rokem +1

    ዮመቻችሁ😜😍😍

  • @user-hm1xl5cy5u
    @user-hm1xl5cy5u Před rokem

    በጣም ነው የሚመቹኝ ዶክተር ዘይኔ ደረሳ መሆንኮ መታደል ነው ዱአ አድርጉልኝ ቁረ አን አልገባ ብሎኛል እድገባኝ