ፍቅር X ፓየርድ የለውም (105) ተጀመረ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 05. 2024
  • የቲክቶክ አካውንት www.tiktok.com/@doctorzeyneof...

Komentáře • 130

  • @Aisha-vx8ij

    እሄን ፕሮግራም ከጀመርኩ 3 አመት ሆነኝ መጀመሪያ በጮኛ ሁኘ ነበር የማዳምጠው ከዛ ሳላገባው ተለያየን ከዛ የዛሬ አመት ብቸኛ ሁኘ አዳምጠው ነበር አሁን ግን የሚወደኝን አግብቸ እያዳመጥኩ ነው ከታሪኩ ውስጥ የባሌ ስም አለበት 💐ላላገባችሁ አላህ የወፍቃችሁ የምትወዱትን ሳይሆን ነሚወዳችሁን ይስጣችሁ❤

  • @sofiyasofiya4270

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገናኘን ለዚህ አበቃን እሲ እኔንም በዱአችሁ አግዙኝ ትዳሬ እዳምርልኝ ትንሽ አሳስቦኛል ወንድም እህቶቼ እድሁም ደክተር ዘይኒ ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችሃለሁ

  • @user-yr6ti8sf9i

    በናፍቆት በላይክና ኮመንት ሸር እንጀምር የዶክተር ወዳጆች መች ነዉ መቶሽ 100000 ሰብ የሚገባዉ 🎉🎉🎉🎉🎉አህሉን ዶክተራችን እኔ መጨረሻዉ ስላስፈራኝ መጨረሻ መስሎኝ ፓርት 104ን አላዳመጥኩት

  • @DhaidDhd

    በዚህ ብሮግራም ውስጥ ሁሉም የስብእና ባለቤት ናቸው አህመድም የከፈለው መሰዋትነት ከባድ ነው ግን ኸሊል እና ሂባ ቢጣመሩ ደስ ይለኛል የአብዱልሀይ ና የኸሊል የምር የወንድምነት ፍቅር ወላሂ እጅግ በጣም ደስ የሚል ብዙወችን የሚስተምር ነው❤❤❤❤❤ በጣም የምወደው ፕሮግራም ባያልቅ ሁሉ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhaidDhd

    ያረብ ሂባን ከኸሊል ጋር ያጣምራት በዚህ ፕሮግራም ብዙዎቹ የሚወደዱ ናቸው ግን ሂባን በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mw2ys1ev4d

    አዋጂ አዋጂ ኑ አሰላሙአለይኩም ሙፈጀአ 🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-xb6fj

    እደዉ ስወዳችሁ መቶ ሺ እንሙላዉ ትንሽ ነዉ የቀረዉ ተቃርቦዋል ሁለት ስልክ ያላቹ እንዳትጨክኑ አይከፈልበትም እስቲ እናበረታታዉ

  • @mudennure1674

    የራብ እንደ ሂባ አከለቃችን አሰምረለን እንደ ሰልፈን አይነት ጓደኛም ስጠን የምንወደድ የዉዱድ በተለይ በችግር ግዜ በተለይ

  • @dxb-li6ps

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ኧረ ምንድነው ልባችንን አንጠለጠልከው ይሄ መጨረሻ እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @user-uv2vx5lj3z

    አህለን ዶክተር ዘይኔ እንዃን መጣህ ሽኩረን

  • @rukiya6481

    ኧረ ዶክተር ቲክቶክ ለማንጠቀመዉ ፍትህ

  • @AminaAmina-ps9qo

    😮አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የጀመአ እደናችሁ ውድየፍቅርተከታታዩች ከፍ ሳህው ሀባይብ እድሁም ዶክተር ዘይኔ እደውተስፍ የማንቆርጥበት ብርቅዩው ብሮግራማችን እነሁ ዛሬ ብቅአለልን ያረብ😊

  • @ttww9470
    @ttww9470 Před 21 dnem +1

    ከሰያው ቤት ነው የመጣሁተረ

  • @Dubaiddubai

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ዋለይኩምሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ወይኔ የት እንዳቆምን አላስታዉስም ግን ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል ባለመቻቸት እንርዳለን በርታ እኛም የድካሙን ውጤት እናሳይ ላይክ ሸር በማድርግ

  • @Ayi_Sewu_

    አህለን ኡስታዝና እናመሠግናለን የረመዳን ጥያቄ እና መልስ 4አመት ተከታትዬ ዘንድሮ አለፈኝ ቲክቶክ ስለማልጠቀም

  • @alimashafe7285

    Jazakallah khair ustaz 🎉🎉🎉🎉

  • @zeynebtube8627

    እንኳን ሰላም መጣህ ከሥንት ግዜ በኃ ተመለስክ ተስፋ ቆርጨ ነበር ስትቆይ ብዙም ኮመት አልፅፍ የነ አብዱል ሃይ ተናፍቀዋል

  • @user-ik1rb2km3f

    አህለን ዶክተር እካን በሰላምመጣህ አላሀምዱሊላህ እስከዚህ ቀናት ሰአታትላደረሰብ አላህውይ አላሁምሰሊ አላመሀመድ ዋላአሊሙሀመድ የፍቅር ኢክፓይረድ ፐሮግራም የሂበቲ አድናቂውች ይከ ፐሮግራምኮይለያል

  • @user-wo2zt8rh5f

    አህሊንንንንንንንን እልል ልል በጉጉት ስጠብቅ መጣህ🎉🎉🎉

  • @zebibazebiba6420

    Masallha betam desa yalal yazata2 Jazakal hayar