አንድ ሰው (ክፍል አንድ) | - Dr. Mihiret Debebe | Zetseat Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 12. 2020
  • በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤ/ክ

Komentáře • 104

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 Před 3 lety +12

    የምወደውና የማከብረው ሰውን

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 Před 3 lety +8

    ለኔ እንደተገለፀልኝ ይገለፅላችሁ ወንድም እህቶቼ። ምን አይነት ትምህርት ነው?? ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን አለበለዚያ ልንጠፋ ነው አባቴ ታደገን አገራችን ኢትዬጵያን ታደጋት። ልክ ዶ/ር እንዳለው በእያንዳንዳችን እጅ ላይ ነው ያለው የአገራችን ጉዳይ። ልቦና ይስጠን። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ ይብዛ አሜን🙏💞

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 Před 3 lety +7

    እንዴት ያለ ትምህርት ነው ወንድማችን እረ ለመላው ኢትዮጵያዊ ይድረስና የልብ መለወጥ ያድርግልን አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏💞

  • @selinaygmenkem236
    @selinaygmenkem236 Před 3 lety

    ዶር. ምህረት በቀልድ እያዋዛህ የምትሰጠው ትምህርት፡ቁምነገር የተለየ ስጦታ ነው እግዚአብሔር በሁሉም ነገሮች ለይ አብዝቶ ይባርክህ፡ ልዩሰው ነህ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @tirezadubai2908
    @tirezadubai2908 Před 3 lety

    ዎዴምእግዚአብሔርአብሲይበረክ

  • @tinsaelegamoofficial
    @tinsaelegamoofficial Před 3 lety +8

    ክርስትናን በስሜት ለምንኖር መልካም ስንቅ

  • @user-nh5el2ht6t
    @user-nh5el2ht6t Před rokem +1

    ትልቅ መልክት ነወ ተባረክ 😮 መንቃት ይሁንልን 🙏 ጌታ ሆይ

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 Před 3 lety

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ውስጥ እንደ ዶክተር ምህረት በእንግሊዝኛ rightly dividing the word of God እንደሚለው ከአዳም ከክርስቶስ ከኢያሱ ከረሃብ እና አካንን ምሳሌ በመጠቀም ሓጢእትን ሕግን ሞትን ፀጋን ፅድቅንና ሕይወትን ስላገናኝህልን እግዚአብሔር ይባርክህ። ለእኛ ኢትዮጵያዊያን ለዓላምም እንዲህ አይነት ትምህርት ሁልጊዜም አስፊላጊ ነው። ጌታ ትዕግስቱን ፅናቱን ይስጥህ።.በርታልን። አይዞህ።

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 Před 3 lety

    ዶ/ር ምህረትተባረክልን በብዙ ተገለጠ ምህረቱን ያልዘጋ እግዚአብሔር እየተናገረን ነው ሰውች ሆይ ልብ እንበል:በኅላ ጥርስ ሞፋጨት እዳይ ሆን ::

  • @frehiwotbalemi902
    @frehiwotbalemi902 Před 2 lety

    ግዜ ካገኝሽ ሰሚው

  • @tube4165
    @tube4165 Před 3 lety +11

    አጥያት በአንድ ሰው ምክንያት ወደ ምድር መጣች

  • @yeneneshtemesgen1288
    @yeneneshtemesgen1288 Před 3 lety +35

    One of my favorite person.

  • @AnteAbay
    @AnteAbay Před 3 lety +5

    this sermon has challenged me a lot. ዶክተር ምህረት እግዚአብሔርን ስላንተ እባርከዋለሁ። አንተ አንዱ ሰው ነህ ባንተ በኩል ተጠቅሜያለሁ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏

  • @zinabuakifle9043
    @zinabuakifle9043 Před 3 lety +11

    ጌታ በምህረቱ ይርዳን

  • @woinshetkumazeleke1600
    @woinshetkumazeleke1600 Před 3 lety +11

    May God bless u Dr. Mhert 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astergeberetsadik6080
    @astergeberetsadik6080 Před 3 lety +4

    God bless you

  • @shalom4024
    @shalom4024 Před 3 lety +6

    Amen 🙏

  • @helity6139
    @helity6139 Před 3 lety +7

    Dr. Meheret, you are blessed.

  • @hallelujahfassil5034
    @hallelujahfassil5034 Před 3 lety +2

    This is the Gospel of our Lord Jesus Christ. May our Lord God continue blessing you richly!!!

  • @shewayesiyoum3041
    @shewayesiyoum3041 Před 3 lety +1

    Betam Dink Milekt Keber Le Egziabher!!