የፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 9 በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ መሳጭ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ትዝታ ላለባቸው የመርከዝ ተማሪዎች

Komentáře • 168

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +58

    የ ዶክተር ዘይኔ ፣ የ ሂባ እና የ ከሊል ወዳጆች የት ናችሁ እና በጣም ነው የምወዳቸው👍👍👍👍👍

  • @user-zi6jc2mf8u
    @user-zi6jc2mf8u Před 3 lety +8

    በጣም መሳጪ ትረካ ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው ወላሂ አላህ ለሁላችንም የቁረአን ፍቅር ይስጠን ያረብ ከፍቅሮች ሁሉ በላጩ ቁረአንን ማፍቀር ነው ያአላህ ቅኑን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @afiyamuhamed7598
    @afiyamuhamed7598 Před 3 lety +28

    በጣም ትንሸ መሆኑ ከፍቶኛል ,,,,,የተወሰነ ደቂቃ ቢጨመረ

  • @tubezakir9343
    @tubezakir9343 Před 3 lety +32

    እርእሱ ውስጤ ነው ይህችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ ውዶቸ ሰብስክራይብ ሳታረጉ አትለፉኝ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +22

    አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ ታድዬ አሁን ሁሉም ተኝተዋል እኔ ብቻ ነኝ ያለሁት ሁላችሁም ስትነሱ Like አርጉኝ ክክክክ

  • @user-wl1zr1xo1l
    @user-wl1zr1xo1l Před 3 lety +4

    ይህ ዛሬ ነዉ ነገ ይነጋል ሳህ👍👍 ኢሻ አሏህ ይነጋል ለሁሉም ጊዜ አለዉ

  • @sofyaassenethiopia5665
    @sofyaassenethiopia5665 Před 3 lety +2

    በጣም ነው ደስ የሚለው ቃላት ያጥረኛል ጀዛከላህ ህይር

  • @user-oo2vt6wb4t
    @user-oo2vt6wb4t Před 3 lety +34

    ማነውስኪ እደሂባ መሆን የተመኘ 👍👍

  • @user-ze4vx4ur3k
    @user-ze4vx4ur3k Před 3 lety +3

    ሱብሀን አላህ ከሂባ አደበት የሚወጡ ቃላቶች ልብ ውስጥ ሰርስረው ሚገቡ ናቸው እኛም የሷን አህላቅ ያላብሰን በጣም የሚያስቀና ኢማን አላት

  • @user-uc4iy7mg5i
    @user-uc4iy7mg5i Před 3 lety

    በጣም ጣፋጭ ትምህርት ነዉ ማሻአላህ አላህ ይጨምርል እኛንም በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @user-ni6wk7sx6f
    @user-ni6wk7sx6f Před 2 lety +1

    የሂባን ሀያእዋን በጣም ነዉ ደስ

  • @Lbueguguftu
    @Lbueguguftu Před 3 lety

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ አስተማሪ ታሪክ ነው
    ሱመያወችን እንደ ሂባ ቡላሎችን እንደ ኸሊልና አብዱል ሀይ አላህ ያርግልን

  • @lecimyztym55
    @lecimyztym55 Před 3 lety +3

    ማሻ አላህ ጀዛክ አላሁ ኸይር
    ዶክተር ዘይኔ ምርጥ ትምህርት ነው ሰጠብቀው ነበር
    ማሻ አላህ እንዴ ሂባ መሆን የሚመኝ

  • @younisrakaza6512
    @younisrakaza6512 Před 3 lety +4

    በጣም ደስ የሚል ታሪክነው የሌለ ነው የሚመስጠኝ በተለይ ሂባ የሴቶች የበላይ ናት

  • @user-ju3ff2ym7d
    @user-ju3ff2ym7d Před 3 lety +3

    ኳሜንቴን ካነበብከው ዶክተር ዘይኔ ትረካህን በጣም እወደዋለሁ እከታተልሀል ግን ኳሜንት አልሰጥም አንድ አስተያየት ልስጥህ ሁሉግዜም ትረካህ ከሀብታሞች ጋር የተያያዘ ነው ቆይ ዲሀ አይረዳም መልካምስ አይሰራም በገንዘብም ብቻ ሳይሆን በጉልበት ሁልግዜም ባለመኪናዎች በቃ የሀብታም ትረካ ነው ለምን ሷሊሀናመሀመድም ሀብታም ናቼው የአሁኑም ትረካው እንዴዚህ ነው ትረከህን ወዴ ዲሆችም አዲረገው ጀዛኩመሏህ ኽይር

  • @user-gd7xb6bj9q
    @user-gd7xb6bj9q Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ውስጥ እሚገባ ትረካ ነው በብዙ መንገድ እራሳችንን እንድንገመግም እሚጋብዝ ዝግጅት ነው ባረከላሁ ፊክ
    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @sarasultan4543
    @sarasultan4543 Před 3 lety

    ወአለይኩምስላም አህለንየእኔምርጥ ወንድም አብሽርአላህይበርታህ እኛንም እንደዚህመልካም ያድርገን ያርብሂባየ አላህይጨምርልሽ ለአላህብየ እወደችኸለሁ

  • @user-vi4eq5ce5c
    @user-vi4eq5ce5c Před 3 lety +1

    ጀዛከላህ ከይር ዶክተር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን በጣም ደስስ የሚለ ታሪክ ነው እኛንም ለቁራአን ልባችንን ይክፈተልን ያረበ

  • @user-to5lc7it3p
    @user-to5lc7it3p Před 3 lety +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ ኩን ፊየ ከን የምወደው መሳጫ ታሪክ

  • @lubabasaeed1112
    @lubabasaeed1112 Před 3 lety

    ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ። በነሷሊሀ ምትክ። ትረካው ቆጆነው ደቂቃ ይጨመርበቶ

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 Před 3 lety +1

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ ስሉ አላ ነብይ

  • @user-vk2qj6rb2d
    @user-vk2qj6rb2d Před 2 lety

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ትረካነዉ

  • @selimtube404
    @selimtube404 Před 3 lety

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ዶክተርየ
    ያበናት ላይክ ቪው የለም ሀባይብ ሸር አድርጉ ሀቂቃ እራሳችንን ታዘብኩት ተራ ወሬ ቪው እና ጠቃሚ ነገር ላይ ቪው በጣም ይለያያል ሁላችንም ሸር ሸር

  • @RahmaRahma-yg9xg
    @RahmaRahma-yg9xg Před 3 lety +1

    ዋውዋው በጣም ያስደስታል አላህ ይወፍቀን

  • @user-wp7wx1ze7h
    @user-wp7wx1ze7h Před 3 lety

    እንኳን ደና መታህ ኡስታዝ ዶክተር ዘይኔ

    • @user-wp7wx1ze7h
      @user-wp7wx1ze7h Před 3 lety

      እረ ዶክር ክፍል 15 መቼ ነው የሚለቀቀው እየጠበቅን ነው

  • @user-ul7mz3ic5g
    @user-ul7mz3ic5g Před 3 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ወዲሜ አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ

  • @zinetahmed7701
    @zinetahmed7701 Před 2 lety

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @abdumd2702
    @abdumd2702 Před 3 lety +2

    ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም!
    * መታመም ማለት ትሞታለህ ማለት አይደለም!
    * ሃብታም መሆን የጥሩ እድል ትርጉም አይደለም!
    * ጥሩ ቤት ውስጥ መኖር የድሎት ምንጭ አይሆንም!
    * ጥሩ መኪና መንዳት ለምትደርስበት ቦታ ዋስትና አይሰጥህም!
    * ለቤተሰብ ዶክተር ብትቀጥር ቋሚ የጤና ዋስትና አይኖርህም!
    * ብዙ መማር ጥበበኛ አያደርግህም!
    * ሃብታም ማግባት ለደስተኛ ህይወት ማረጋገጫ አይሆንም!
    * ክርክር ማሸነፍ ትክክል መሆን አይደለም! እውነተኛ ፍቅር ግን ሁሌም ደስተኛ ያደርግሀል አላህ በፍቅር የተሞላ ትዳር ይስጠን ያረብ

  • @user-kg9fx7sd3r
    @user-kg9fx7sd3r Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሠላም አህለን ዶክተር ጀዛከላህ ኸይርን 👍👍

  • @kadeejamunthdhaidaberr918

    ሹክረን ጀዘከላህ

  • @zyoutube5665
    @zyoutube5665 Před 3 lety +1

    መሸአሏ ዶክተር አሏህ ይጨምር ልህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @rabiaoumer828
    @rabiaoumer828 Před rokem

    Mashallah Dess Yemil program New

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  Před rokem

      ፍቅር X ፓየርድ የለውም የሚል አዲስ ጀምሯል ተከታተይ

  • @user-hl4jf3zw6v
    @user-hl4jf3zw6v Před 3 lety +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴ ሂባ መሆን ተመኘሁ አላህ ተመኙኝ ብሏን መቸም ያረብ ደኩተር ዘይኔ በርታልን የኛ እንቁ

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 3 lety

    ጀዛከላኸይር ዶክ ተር

  • @user-yx2vd1cd3o
    @user-yx2vd1cd3o Před 3 lety

    ጀዛኩም አላሁ ኸይረን

  • @Rim-qf1ef
    @Rim-qf1ef Před 3 lety

    ጦይባ መች ይሁን ብቅ ምትለው ቢንት ሙሀመድ

  • @seadatube3234
    @seadatube3234 Před 3 lety +3

    ማሻ አላህ ግን በጣም አሳጠርከው ትርካውን

  • @Fathaia
    @Fathaia Před 3 měsíci

    ማሸኣላህ ልቤ ተጠለጠለ

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 3 lety

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እኛንም ባለጥሩ ስነምግቦር ያድለን ያረብ ሷሊህ አድርገኝ

  • @user-bh8ek6if5b
    @user-bh8ek6if5b Před 3 lety

    ማሻአሏህ

  • @user-kd6pi6sv1e
    @user-kd6pi6sv1e Před 3 lety

    ጀዛከላ ኸይረን

  • @sekinmustafa2637
    @sekinmustafa2637 Před 3 lety

    ማሻ አለህ

  • @user-lh9so3nh6d
    @user-lh9so3nh6d Před 3 lety

    በርታ ደኮተራችን ጥሩነው

  • @lubabasisay8592
    @lubabasisay8592 Před 3 lety

    ማሻ አላህ

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 Před 3 lety

    አላህ ይጨምርልህ

  • @mlaa1022
    @mlaa1022 Před 2 lety

    ያአላህደስሲልያረብ

  • @mewdedmudesir7986
    @mewdedmudesir7986 Před 3 lety +1

    ዋሌኩምሰላም ከዋናው እስከማብራሪያዉ ድረስ ቆንጆ ነበር የክፍል10ይበለን

  • @ethiotube6191
    @ethiotube6191 Před 3 lety

    Well come Dr zeyine❤❤👈👌

  • @user-ro2el6qe9y
    @user-ro2el6qe9y Před 3 lety

    ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር
    ደስ ይል ነበር አጪር ነው በዚ ላይ በጣምምምም ይዘገያል አላህ ያመቻቺልህ በግዜ እድትለቅልን።

  • @user-bi8br5uc8f
    @user-bi8br5uc8f Před 3 lety

    ዶክተር ጀዛኩምላኸይር አታሳጥረው

  • @user-fz8sr6yw1v
    @user-fz8sr6yw1v Před 3 lety +7

    *ከወረተኛ ጓዴኛ ከዘመድ ምቀኛ አላህ ይጠብቅን*
    _ከመሬት እሾህ ከሰው እቅፋት አላህ ይጠብቀን_
    *እዴ ወዝ ውሃ ከሚሄድ ፍቅረኛ እዴ ንፋስ ከሚነፍሱ ሰዎች አላህ ይጠብቀን*
    _ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ ፕሮ ፋይሌን በመጫን subscribers👈የምትለዋን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ ለአዱኛ ና ለአኼራችን የሚጠቅሙንን ፕሮ ግራሞች ታገኛላችሁ አብረን እንማማር አህለን ተፈደሉ ቤቴ ቤትኩም🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀_

  • @menyahelabey3475
    @menyahelabey3475 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል ስራነዉ አላህ ይጨምርልክ ወንዲም ደክተር ዘይን

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 Před 3 lety

    ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-qj4ru2ti5r
    @user-qj4ru2ti5r Před 3 lety

    ጀዛክአላህከይር፣እኔካን፣ፍቅርፍቅር፣ስባል፣ሰልችቶኝ፣ችላብየዉነበር፣አሁግን፣በጣምወድጀዉለሁ፣እሻአላህ፣ለማግባትም፣ምገድከፍቶልኛል።

  • @user-ye9tf4bz4y
    @user-ye9tf4bz4y Před 3 lety

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @MinAbd-sp5jn
    @MinAbd-sp5jn Před 10 měsíci

    مشاء الله

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 Před 3 lety

    ጀዛክ አላህ ዶ /ዘይኔ እስከምሰማው ነበር የቸኮልኩት

  • @Rim-qf1ef
    @Rim-qf1ef Před 3 lety

    በርቱ ዶክተር

  • @user-eh7ig4df8w
    @user-eh7ig4df8w Před 3 lety +1

    ጀዛክላህኸይር አላህ ይጠብቅ

  • @madinamadem2483
    @madinamadem2483 Před 3 lety

    Yallah Desi imil tariki achinashin naw imiyasitawsaw subahan Allah

  • @sameratube105
    @sameratube105 Před 3 lety

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Před 3 lety

    Masha Allah

  • @Aa-xb8cp
    @Aa-xb8cp Před 3 lety

    ጃዛካላህሀይር👍👍👍👍👍

  • @user-dd9kw4qn7b
    @user-dd9kw4qn7b Před 3 lety

    አህለን ማሻአላህ ምርጥነው ግነ አጠረ

  • @fatimaahmed6246
    @fatimaahmed6246 Před 3 lety

    ጀዛከላሁኽይር

  • @ethiotube6191
    @ethiotube6191 Před 3 lety +1

    MaashaAllah💔❤❤

  • @user-it7mx9dz6j
    @user-it7mx9dz6j Před 3 lety

    ሽሽኩርን ዶክተር ዘይኔ ሂባዬን ስወዳት ትንሽ ብታርዝሙት በጣም ጥሩ ነበር

  • @user-ro9to6xx2z
    @user-ro9to6xx2z Před 3 lety

    አህለን ዶ/ር በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር
    በጣም ያምራል ማሻ አላህ ሂባዬ መሰሎችሽን ያብዛልን
    ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተርዬ

  • @user-oo7te9zw8g
    @user-oo7te9zw8g Před 3 lety

    ዋሊኩሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱዉ አህለን ዶክተር ዘይኔ

  • @wehenetyegegutyub5553
    @wehenetyegegutyub5553 Před 3 lety

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሂዳ ገዛችኝ

  • @user-hd6ng4xw3c
    @user-hd6ng4xw3c Před 3 lety

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ጀዛእ

  • @sameerabh6714
    @sameerabh6714 Před 2 lety

    ማሻአላህ

  • @ydthry2166
    @ydthry2166 Před 3 lety

    ደክተርዩ ቶሉቶሉ ልቀቅልን ያርብ ደሥሢል ጀዛከላኩም ከይርን

  • @meymunadawud8849
    @meymunadawud8849 Před 3 lety

    ጀዛከለላህ ኽይር ዶክተር

  • @user-rf8nm7ee1q
    @user-rf8nm7ee1q Před 3 lety +7

    አስላምዋላይኩም ወራህማቱላህ ወብርካቱሁ, ጀዛካላህ ዶክቶር ግን ከቻልክ በሳምንት ሁለት ቀን ብታደርግልን ምን የመስልሀል? በጉጉት ነው የምጥብቀው ሳምንት እስከሚደርስ😎

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 Před 3 lety +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @user-rm4qk9jv1b
    @user-rm4qk9jv1b Před 3 lety

    ያአላህ ደስሲል ያረብ

  • @user-nv8fb7bv5r
    @user-nv8fb7bv5r Před 3 lety

    ውይ መልካምነት ምንኛያስደስታል
    የሂባና የኸሊሊንመጨርሻ መስማትጓጉቻለሁ ያርብ ቢጋቡ አጠይቡን ሊጠይባት

  • @zubeabdu2534
    @zubeabdu2534 Před 3 lety

    Walekumsalam warahmetulahi wabarakatu Ahlen dr zeni jazzakumaa Allaah keyri buzu temert alew

  • @user-ip2qr2df4n
    @user-ip2qr2df4n Před 3 lety

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛካላህ ኸይር
    በጉጉት ስጠብቅ ነበረ

  • @lubhabalubha577
    @lubhabalubha577 Před 3 lety

    አህለንዶክተር፣በጉጉትሥጠብቅነበርወላሂ፣ጄዛኪላህኸይረን

  • @Hanna-ug7op
    @Hanna-ug7op Před 3 lety

    አህለወሰህለን ደኩተር ዘይኔ

  • @seadamohammedmashallahalla4064

    Wa wr wb Dr zyniy betame harife new Hiba 💜feker nate masha allah Asaterekewe Arzemewe

  • @user-ht6dq4hq3t
    @user-ht6dq4hq3t Před 3 lety

    Walayekum asalam warahmatulh wabarkatu jazak allh doktar 1 nagn

  • @user-mc3od3qf6v
    @user-mc3od3qf6v Před 3 lety

    Ahlan d/r nawart setabiq nabar jazak allah

  • @zizizmohammedsysgsf2974

    Walykim selam werahmtlahi waberkatu msaha allah des yelal perogeram naw jezakelah doctora

  • @user-zc5bf7sq7l
    @user-zc5bf7sq7l Před 3 lety

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጁሙአ ሙባረክ ሀባይብ ፊላ

  • @user-vn2tn3pi2u
    @user-vn2tn3pi2u Před 3 lety

    አር ደው በጉጉት ስጥቤቀው የነበር መጣልኝ የአላህ ሂባ ማሽ አላህ የኔ ጄግነ እኔም እንደስዋ በሁንኩ ያርብ ቁርአንን አግራልን ካሊዴ እነ ሂባ ይጋባሎ ኢንሻ አላህ

  • @user-my6wc6bo9x
    @user-my6wc6bo9x Před 3 lety

    جزاك الله خيرا دكتور 👍👍👍

  • @user-mc3od3qf6v
    @user-mc3od3qf6v Před 3 lety

    Basamint 2 geza yamitilu 👍👍👍

  • @user-nn2lg6vc1f
    @user-nn2lg6vc1f Před 3 lety

    Ahlen

  • @hadyahh3881
    @hadyahh3881 Před 3 lety

    ماساءلله تبرك الله👍👍

  • @user-gd7qc8vm6g
    @user-gd7qc8vm6g Před 3 lety

    Ws wr wb

  • @SsSs-fw3ig
    @SsSs-fw3ig Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ነበር

  • @user-rf8nm7ee1q
    @user-rf8nm7ee1q Před 3 lety +3

    አህለን ዶክትር ዘይኔ እንክዋን በሰላም መጣህ ዛሬ የመዳም ቅመሞች የት ሂድው ነው ስውም የለም እኮ

  • @user-fp9ts6oc7u
    @user-fp9ts6oc7u Před 3 lety

    ያጎጎል ደቅቀ ጨምሩበት

  • @aa-gj9wz
    @aa-gj9wz Před 3 lety

    እኔማ ደስስስ እያለኝ ነው የሚያልቅብኝ

  • @sweetjamil7977
    @sweetjamil7977 Před 3 lety

    እኔስ ከመጀመራያዉ ለመያት ስፍልግ አይኔ አማመኝ ኡስታዙ ነዉ ተጠያቄዊ

  • @user-xe5nn3up2s
    @user-xe5nn3up2s Před 3 lety

    ሳልጠግበውነውየሚያልቀው

  • @emaneman5639
    @emaneman5639 Před 3 lety

    👍👍👍👍👍👍