# ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል (21)መሳጭ ታሪክ ይጀምሩት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ኢህሳን ሚዲያ • Video
    • Video
    • Video

Komentáře • 319

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Před 3 lety +55

    ኢህሳን ሚዲያ czcams.com/video/BrNZQoow21c/video.html
    czcams.com/video/BrNZQoow21c/video.html

    • @aalh7406
      @aalh7406 Před 3 lety +1

      ኢንሻአላህ መጣን

    • @slumanandtoyba3214
      @slumanandtoyba3214 Před 3 lety +2

      ደምሪለሁ ወንድሜ

    • @በድሪያ
      @በድሪያ Před 3 lety +1

      ዶክተር ዛይኔ በጣም አዝኝበተለው በዚ ልጅ ምክነቱም ለምን እንደ በፊቱ አተቀርብም ሲሉት እንደ በፊት ለፊተን አተዩም ብሎ ሴትን ልጅ በመምጣት እይት የምጫምርለት መስሎት ከሁነ ተሰስቱወል ይቅርታ እኔ ችግር ዬለብኝም ግን በጣም ስለ ገረመኝ ነው

    • @user-og9ee1kx6z
      @user-og9ee1kx6z Před 3 lety +2

      ኢህሳን ፕሮግራምህን አስተካክልና እንመለሳለን

    • @ZuzuMare-wt6ug
      @ZuzuMare-wt6ug Před 3 lety

      እሺ ኢንሻአላህ

  • @missyoumother6691
    @missyoumother6691 Před 3 lety +33

    አይይይይ ለኸሊል ፈራሁለት የፉአድ እድል እዳይገጥመው
    ሱዛና ና አብዱል ሀይ ግን ጦዘዋል ሁለቱም kkkkk
    ኡስማን እና አቤል ብታርፉ ይሻላችኋል ዋ
    ሂባ ና ኸሊል ይጋቡ የምትሉ እስኪ ልያችሁ

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 Před 3 lety +50

    የዶክተር ዘይኔ አድናቂወች ላይክ ሸር👍👍👍

  • @user-ip2qr2df4n
    @user-ip2qr2df4n Před 3 lety +17

    በድኗ ጠነካራ የሆነች ሴት እደት ውድ እደሆነቸ ተገነዘባችሁ ሴቶችየ ባል አጣን እያላችሁ ለምታዝኑ በየ ሚድያው ባል ፈልጉልኝ ለምትሉ በድናችን አጠክር ያኔ ሁሉም ሰው ወዳንች ይሆናል እይታው

  • @hawa7712
    @hawa7712 Před 3 lety +23

    ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ዉስጤን በጣም ይጨንቀኛል በዱአ አትርሱኝ ።ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ዱአ 🙏🙏🙏🙏

    • @هديةهدية-ب6ك
      @هديةهدية-ب6ك Před 3 lety +1

      አብ ሽሪ እህት ሁላችንም ስደተኞች ነን አይዞሽ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ

    • @hawa7712
      @hawa7712 Před 3 lety

      @@هديةهدية-ب6ك አሚን ያረብ

    • @user-wj1ji4yz9n
      @user-wj1ji4yz9n Před 3 lety +1

      አይዞሽእህቴአብሽርጭቀትሽበደስታይቀይርልሽአገራችንምሰላምትሁንአሜንያረብ☝🙏🙏🙏

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 Před 3 lety

      Ayizoshii haytii♥️♥️♥️🌹🌹🌹

    • @aminatmersha5605
      @aminatmersha5605 Před 3 lety

      አሚን

  • @Lbueguguftu
    @Lbueguguftu Před 3 lety +1

    ዶ/ር ዘይኔ ጀዛከላኸይረን
    ሱባሀንአላህ የሂባ ጉዳይ ተጨናነቀ
    ሴት በድን ጠንካራ ስትሆን ፈላጊዋ ይበዛል
    አላህ ሁላችንንም በድን በአህላቅ አላህን በመፍራት ጠንካራ ያድርገን
    አላህ ሂባና ኸሊልን አይለያቸው

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI Před 3 lety +10

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ሥሟን ያልተናገረችው ልጅ መራጃ መሆን አለባት እሥኪ የሄባና የኸሊል መጨረሻ ለማየት እንደኔ የጓጓ በላይክ አሣዩኝ 👍🌺👈

  • @haeah0203
    @haeah0203 Před 3 lety +14

    ኢንሻ አላህ አላህ ከተመላሾቹ ያድርገን ያረብ እኔ ስለምቲ ነኝ በፊት ለኢስላም ጥሩ እይታ አልነበርኝም ሱብሀናላህ አሁን ላይ ግን ስለእስልምና ሳውቅ ለኢስላም ያለኝ ፍቅር ለየት ያለ ነው አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @entutube1042
    @entutube1042 Před 3 lety +3

    አሪፍ ነበር👌 ጀዛከሏሁ ኸይር አኺ አሏህ ወደሱ ይመልሰን ከወንጀላችን የምንቶብት ተውበታችን በቅቡል የሚሆንበት ረመዷን ያዲርግልን يارب

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +18

    አዋጅ አዋጅ በሉ ኑ ፍቅር X ፓየርድ የለውም ተለቋል📢📢📢📢📢በዛውም ለሀገራችን ዱአ አድርጉ በወሎም ሆነ በየ ቦታው ያሉ ረብሻዎችን አላህ በቃችሁ እንዲለን በዱአ በርቱ።

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር Před 3 lety +1

    ጀዛክ አላህ ኸይረነን የሠውልጂ ከሥተት ፀዲቶ አያውቅም አላህ ከተመላሾች ያረገን ኢሻአላህ ተአለ

  • @nejatmestufa2783
    @nejatmestufa2783 Před 3 lety

    ዋለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢንሻ አላህ ሁሌም አላህ የምንፈራ ያድርገን ከወጀላችን ተፀፃተን የምንመለስ ያድርገን ሁላችሁም በያላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹሁ ጀዛከላህኸይር ዶክተር ዘይኔ

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 Před 3 lety +14

    ዶክተር ዘይኔ የርብና ሰላም በአንተላይ ይሁን🙏

  • @fayezamohammed2113
    @fayezamohammed2113 Před 3 lety +2

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ዘይኔ የኸሊና የሂባ መጨረሻ ናፍቆኛል እንደኔ ሀሳብ ሂባ የለሊል ብቶን ብየ አስባለሁ አላህ ያድርጋት በመቀጠል ስሟን ያልተናገረችው ልጂ ሙኒራ መሰለችን ከሰው ልጂ ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ወደ አላህ የምንመለስ ያድርገን

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před 3 lety

    አህለን ዶክተር ዘይኔ
    ኢንሻአላህ አላህ ተውበተል ነሱሀ ይወፍቀን ሁላችንም ወደአላህ ይመልሰን ኢንሻአላህ
    ሽኩራን ጀዛክአላህ ኸይር የኔንም አስተዋዉቅልኝ ዶክተር

  • @husnitube6548
    @husnitube6548 Před 3 lety +1

    ዋአለይኩምሰላም ዉራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ያ ዶክተር ጀዛክአላህ ኸይረን አስተማሪ ነው

  • @user-vn4pk1xp6u
    @user-vn4pk1xp6u Před 3 lety +10

    የመዳም ቅመሞች ኑተለቆል እንመልተው እስኪ ማነው እደኔ ኩን ፈየኩን ሲል ሆድ የሚርበሽበት ወላሂ አልቅሽ አልቅሽ ነው የሚለኝ መግቢያው ላይ ስጀምር አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወድሜ ብዙ እየተማርንበት ነው

  • @user-uw6cq2ot5m
    @user-uw6cq2ot5m Před 3 lety +2

    Masha Allah enkwan beselam metak
    መቼሥ ሥምዋን ያልተናገረቸው ሙኒራ ነት አሁንም አትማርም

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ

    ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ
    ማሻአላህ በጉጉት የሚጠበቅ ደስ የሚል ፕሮግራም ፍቅር xxx ፓይር ዴት የለውም
    ጀዛካ አላህ ኸይር ዶክተር 👍🏼በርቱ
    በልቤ ዉስጥ ብዙ ምኞት ና ሀሳብ አለ
    ግን የመጀመሪያው ምኞቴ ለሠዉ ጥሩ ና ቅን አሳቢ ለ ሂወት አጋሬ ታማኝ ለ አሏህ ሡባሀን ዉታላ ታዛዝ የምሆን አድርገኝ ያአላህ ያረብ
    اشء الله🌾🌾🌾

  • @mewdedmudesir7986
    @mewdedmudesir7986 Před 3 lety

    ዋሌኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢንሻአላህ አላህ ተዉበትን ይወፍቀን
    እም ድብቋ እንስት May be ሙኒራ ልቶን ትችላለች ሱዚዬ አላህ ያግዝሽ ኢንሻአላህ ሌሎችም ጥሩ ይሆናሉ

  • @user-sq8kv5rb7i
    @user-sq8kv5rb7i Před 3 lety

    ኢንሻ አላህ ወደ አላህ እንመለሳለን ዶ/ ር ጀዛካላ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +2

    *ስሟን ያልተናገረችው ልጅ ሙኒራ ትመስለኛለች*

  • @user-fs8pd8oi5c
    @user-fs8pd8oi5c Před 3 lety +5

    ስሟን ያልተናገረችው ሙኒራ መሰለችኝ 💘ምክንያቱም ፊልሰንም የራሷ ወንድም ስለሚፈልጋት እሷ አትሆንም ብዬ አስባለሁ በመቀጠል ወደ አላህ እመለሳለሁ እኔም ወጀለኛ ነኝ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ዱአ አድርጉልኝ እደ ሱዛና አልቃሻ ነኝ አይይይይይ ፍቅር

  • @user-pq4ro1ik4b
    @user-pq4ro1ik4b Před 3 lety

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከላሁ ኸይረን ዶክትር ዘይኔ ስሟን ሳትናገር የሄደችው የኸሊልን ስጦታ ገዛሁልህ ያለችው ትሆናለች ብየ እገምታለሁ
    በመቀጠል ወደ አላህ እንመለስ ያረብ ልቦና ይሥጠን ወጀላችንን የምናይበት ኢላሂ ጥበቡንና ማስተዋሉን ለሁላችንም ይስጠን በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @user-uj5uo1jp5p
    @user-uj5uo1jp5p Před 3 lety

    ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛከላ ኸይር አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙበት ያርገን !!!!

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Před 3 lety +2

    ኧረ የአላህ ምድነው ሀገራችን የሰው ጭፍጨፍ የአላህ በቃ በለን

  • @በድሪያ
    @በድሪያ Před 3 lety +7

    አህሌን ዛሬስ አለ መታኛቴ ጠቃመኝ
    የመዳም ቅማሙች ተኙ ጦወት ተየለቹ😜😀😀😀😁😁😁😁😁👏👏👏

  • @helalsadet8155
    @helalsadet8155 Před 3 lety +1

    ኢንሻአላህ ሁሌም ወደአላህ እመለሳለው አላህን የሚያስቆጣ ነገር ከመስራት አላህ ይጠብቀን😘

  • @salihasaliha4601
    @salihasaliha4601 Před 3 lety

    ማሻ አላህ 22 በጉጉት እጠብቃለን ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ

  • @user-rd3zh1hp4f
    @user-rd3zh1hp4f Před 3 lety

    ወለይኩም ስላም እርህመቱላሂ ወበርክተሁ አህለንዱክተር ዘይኔ እስኪይሁላችንም ዱአ እናደረግ አላህ አገረችን ስላም ያረግለን ያረብ

  • @zizizmohammedsysgsf2974

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለ ወሳህለን ዶክተር ዘይን መሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው ጀዛከላህ አኩና

  • @RahmaRahma-io5eu
    @RahmaRahma-io5eu Před 3 lety

    ኢሀሳን በጣም ምክታተለው ቻናል ነው
    ድብቅዋ ሴት ምናልባት የሂባ ጓደኛ ሲፍን
    ትመስለኛለች ምክንያቱም አዲስ ገጽ ባህሪ አደለም ብለሀል ስለዚህ እስዋ ወይም ደግሞ።
    የኽሊል የክስት ልጅ ስሟ ጠፍኘ ያንቺ የተዋረድችዋ ልጅ ትሆናለች አብድልሀይ እይ ነገርህ አላማረኘም
    ኽሊል ፍጠን ሳትቀደም ኡስማን ሳይቀማህ ሙስጠፍ እንኳን ተጠባባቂ ይሁን

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 Před 3 lety +10

    ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ አህላን ዶ/ር ዘይኔ ዌልክም ብለናል እህት ወንድሞቼ እስኪ ዱአ እናድርግ አቦ አላህ ሀገረችን ስላም የድርግልን ያረብ 🙏

    • @ekmaleders5593
      @ekmaleders5593 Před 3 lety

      አዉ አላሃ በዳና ዋጋሬት ያሽና በሌም በይሰክ ዋጋሬት ትዮን ያቆምሳን ሂንሻ አላሃ 👍👍👍

    • @nasriya3267
      @nasriya3267 Před 3 lety

      @@ekmaleders5593 ኢ ወላ አላህ ወገሬት የምጠና ያረብ የትፌረን ይስሙያነ ግዝ ሁሉም አላህ ኽይር ግዝ የሲማን

    • @user-iv5fj4ro7l
      @user-iv5fj4ro7l Před 3 lety

      እንደማመር

  • @user-wx2sy5hr2v
    @user-wx2sy5hr2v Před 3 lety +1

    ወይ ከሊል ፈራሁልህ አንቺው ነሽ ላይ እንደነበረው እንደ ፉአድ ሷሊሀን እንደተቀማው እንዳትሆን

  • @user-ud2fu7ym5u
    @user-ud2fu7ym5u Před 3 lety

    ዋአሊኩምሰላም እራህመቱላሂወበረካቱ አልሀምዱሊላህ ጂዛክ አላህ ኸይር እስታዝነ

  • @user-iq5rd9em2m
    @user-iq5rd9em2m Před 3 lety +2

    ኢሻ አላህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን እኛም ወደአላህ እምንመስ። አላህም ይቀበለን ዶክተር ዘይኒ ምርጥ ወድሜ ላአላህ ብየ እወዳሀለሁ።

  • @mayloveallah657
    @mayloveallah657 Před 3 lety +1

    Ahlen doctor

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 Před 3 lety +2

    ስሞን ያልተናገረችው ሙኒራ መስለችኝ አላሁ አለም

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 Před 10 měsíci

    ጀዛክላከይር ዶክተር ዘይን እሻአላህ አላህከፈቀደልኝ የምወልዳትን ልጅ ሄባነዉ የምላት በጣም ወደድኮት ወላሂ ሄባን

  • @sadaahmad2199
    @sadaahmad2199 Před 3 lety

    ጀዛከላህ ህይር ዱክተር ቆንጆ ፕሮግራም ነው ስም ያልተናገረችው ሙኒር መሰለችኝ

  • @hudatube3951
    @hudatube3951 Před 3 lety

    ማሻአሏህ በጣም ሃሪፍ ሃሳብ ነው አሏህ ይጨምርልህ ሀቢቢ

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 Před 3 lety

    ኢንሸአለህ ሁሌም ወደ አለህ መመለስን አንዘነገም ጀዘክአለህ ከይር ማንነቷ የልተወቀቿ ልጅ የከሊል ዘመድ ትመስለኛለች ስሟ ጠፈኝ የሂበን ስጦታ የኔነው ብለ የወሸቿወ ሃሃሃሃሃሃሃ ለኔ ዲያስፖረውን ስጠኝ ዶክታር ሂበን አጨነነቋት

  • @የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    በጉጉትትጠብቀውነበር ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @Ahmed-du6tj
    @Ahmed-du6tj Před 3 lety +1

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ሀቂቃ ፍቅር እጅግበጣም ፈታኝ ነው ከአላህ መስመር እዳንስት አላህይጠብቀን በርታልን

  • @fatumafatuma281
    @fatumafatuma281 Před 3 lety +1

    አህሊን ዶክተር ዚይኔ ጅዛክ ላህኸይር ሰጭንቅ ውሰጢን ማርግገበት የኔ ውድ የአላህ ሶጣታ ዶክተር ዚይኔ ዩተብ ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @madinatalma9500
    @madinatalma9500 Před 3 lety +1

    ان شاء الله ወደአላህ እንመለሳለን ጀዛክ አላህ ጥሩ ትምህርት አዘል ነው ደሞ ሂባን ቢዣብቡ ከከሊል ውጭ የሚወስዳት ይኖር አይመስለኝም አጡይቡ ሊጦይባት ነው እና አላህ ያለው
    ከሚኪና ስልክ ተደውሎባት ስሟን ሳትናገር የሄደችሁ ሂባ ለኸሊል ሱጦታ እንድታደርስላት አድርጋ ነገር ግን እሷ የገዛች አስመስላ የሠጠችዋ

  • @user-gc7yd8ep6i
    @user-gc7yd8ep6i Před 3 lety +2

    ማሽአላህ አብዱል ሀይና ሶዚ መጋባታቸው ነው

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m Před 3 lety

    ኢንሻአላህ ኢንሻአላህ ኢንሻአላህ ድአ አርጉልኝ ሁላችሁም

  • @user-to5lc7it3p
    @user-to5lc7it3p Před 3 lety +1

    ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሊን ዶክተር ዘይኔ

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 Před 3 lety +1

    ቀጣይ እንጠብቃለን እኔ እርጋብየ ሰምቸ መጣሁ

  • @wehenetyegegutyub5553
    @wehenetyegegutyub5553 Před 3 lety

    አልሃምዱሊላህ በላይ baymechgn እንኮን ስበስክርይብ አደርጋልሁ ላይክም አደርጋለዉ
    በርታ ደኩተር ዘይኔ

  • @Hanna-ug7op
    @Hanna-ug7op Před 3 lety

    ኢሻአላህ ወደአላህ እንመለስ አለን

  • @seadamohammedhaseen1191

    Wa wr wb Dr zeyni masha allah 🙏 betame new ymewedewe badamemtewe Alegebemewem bekerbe weda Ager lemegebate laseben seawche yameltenale Allah yedeserelen

  • @fafitube2969
    @fafitube2969 Před 3 lety

    በጣም ሀሪፍ ነበር ጀዛከላሀይር.

  • @kedijakedija6935
    @kedijakedija6935 Před 3 lety +17

    አህለን ዶ/ዬ እንኳን በሰላም መጣህ እስኪ ዱአ አድርግ ቤተሰቦቼ ቤት ለቀው ነው ያሉት ስንት ቀናቸው ሰው እየተገደለ ነው ያለው ቤተሰቦቼ ቁስለኞች ናቸው ተመተዋል ዱአ አድርጉ ሀባይቢ አገራችን ሰላም እዲሆን

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  Před 3 lety +4

      ያከሪም አይዞሽ አሏህ ሰላም ያድርግልን አገራችንን

    • @kedijakedija6935
      @kedijakedija6935 Před 3 lety +1

      @@doctorzeyne6913 አሚን ዶ/ርዬ በለቅሶ ያለሁት ኸይሩን ያሰማኝ

    • @zebibabintbaba9358
      @zebibabintbaba9358 Před 3 lety

      አብሽሬ ሀያቲ አላህ ስላሙን ያስፍንልን

    • @kedijakedija6935
      @kedijakedija6935 Před 3 lety

      @@zebibabintbaba9358 አሚንንን ሰላሙን ያድርግልን

    • @user-og9ee1kx6z
      @user-og9ee1kx6z Před 3 lety

      አላህ ኸይራቸዉን ያሰማሽ ሁቢ

  • @umuaymen4351
    @umuaymen4351 Před 3 lety +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ በጣም አስተማሪ ታሪክነው

  • @user-uy4nn6lj9r
    @user-uy4nn6lj9r Před 3 lety

    አህሌን ዶክተርየ
    ስሟን የደበቀችው ሙኒራ ናት

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 Před 3 lety +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ዶክተር ዘይኔ እረመዳን በሰላም አድረሶን ለመፆም አላህ ያባቃን ያርብ
    ፆም ከሚጠቀሙት አላህ አድረጉን ያርብ 🙏☝

  • @madinaibrahim3651
    @madinaibrahim3651 Před 3 lety

    Mashallah

  • @user-yf4uh1uc2k
    @user-yf4uh1uc2k Před 3 lety

    اهلین وسهلین ماشاءاللہ ماشاءاللہ جزاك اللهُ‎ کیرن

  • @user-fu7em8fe5j
    @user-fu7em8fe5j Před 3 lety

    ማሻአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @meymunabelay7229
    @meymunabelay7229 Před 3 lety

    ስሟን ያልተናገረችው የኸሊል የአክስቱ ልጅ ነች ያጎቱ ልጅ እሷ ነች

  • @zuzu8278
    @zuzu8278 Před 3 lety

    አቤት ኮሜተሮች ፍጥነታችሁ

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 Před 2 měsíci

    ሙኒራትመስለኛለች🎉🎉

  • @sweetjamil7977
    @sweetjamil7977 Před 3 lety

    አረ ለይክ ዬላም አህሌን ኡስታዝ

  • @ekmaleders5593
    @ekmaleders5593 Před 3 lety +2

    ማሻ አላሃ አንዳኛ ስላሆኑክ ዳስ ብሎኛል😎😎😎😎😎😎😎

    • @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
      @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ Před 3 lety +1

      ክክክክ እኔም መጨረሻላይ አደኛ ሆንኩኝ😜😜

    • @ekmaleders5593
      @ekmaleders5593 Před 3 lety +1

      @@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ ማጫራሻም ስላሆንሽ ኡንካን ዳስ አላሽ ዋዉዉዉዉ ዳስላል😂😂😂😂😂😂😂😋😋

    • @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
      @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ Před 3 lety +1

      ክክክክ አወ የመጨረሻ ዲግሪ ጭኛለሁ😜👩‍🎓😇ሩጨ ሩጨ ነው ለዛውም

  • @Immm1997
    @Immm1997 Před 3 lety

    እሻአላህ ከፅፅተኞ ያድርገን

  • @user-zp5mc8tu4t
    @user-zp5mc8tu4t Před 3 lety +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ታላ ወበረከትሁ እንዴት ነህ ዶክተር ዘይኔ ፕሮግራምህን ሁሉንም በጉጉት ነው የምጠብቀው ይሄንንም ከክፍል አንድ ጀምሬ ነው የማዳምጠው ።። ግን አንድ ነገር ቅር ብሎኛል ለምንድን ነው ኒቃቢስቶችን የማይሳተፉት ለምን ኒቃቢስቶችን አ ናበረታታቸውም እናም ኒቃቤን ሂጃቤን ከፍ እናድርገው አብረን

    • @meymunabelay7229
      @meymunabelay7229 Před 3 lety +2

      ወላሂ የኔም ጥያቄ ነው ደግሞ በዱንያ ላይ ሙሉ ሆኖ የተፈጠረ ሰው ያለ አይመስለኝም ጥሩ ጎን እንዳለ ሁሉ መጥፎም አለ! ከቁንጅና ከሀብት ከዲን ሁሉም የተሟላለት ያለ አይመስለኝም እናም ስለ ኒቃብም መካተት አለበት ሂባ ኒቃሚስት ብቶን በምን መልኩ ነበር ይህ ሁሉ ሰው የሚጓጓላት እውነት የሀገራችን እንስቶች ኒቃሚስቶች ምን ያክል በማህበረሰቡ ተወዳጅ ናቸው?

    • @fatamafatama5408
      @fatamafatama5408 Před 3 lety +2

      ያኔም ጥያቄ ናው ሂባ ለምንዱኖ ኒቀብ መትለቢሶ

    • @user-zp5mc8tu4t
      @user-zp5mc8tu4t Před 3 lety +1

      @@meymunabelay7229 ሳህ እህቴ እኛ ኒቃቢስቶ ብዙ ፊትናወች ያጋጥሙናል ።ደሞ ይህ ፕሮግራም ብዙ ተከታይ አለው ብዙውም ይረዳሉ ብዬ አስባለሁ

  • @halimethussen4728
    @halimethussen4728 Před 3 lety +1

    ሁሌም ወደ አላህ ተመላሾች አላህ ያድርገንን ያረብ

  • @abdutube7648
    @abdutube7648 Před 3 lety +1

    ውይይ ግን የሂባ አፈቃሪ ዎች በዙ

  • @user-nf4lo9dc6y
    @user-nf4lo9dc6y Před 3 lety

    አህለን አህለን አህለን አህለን ኡስታዚ ወላሂ ትላንት እያሳታወኩህ ነበር መቸ ይሆን የሚለቀቀው እያልኩ አልሀምዱሊላህ ተለቀቀ ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዚ

  • @sadiksadik3580
    @sadiksadik3580 Před 3 lety

    ማሻላህ በርታ አድናቂያቹ ነኝ

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 Před 3 lety +1

    ሒባ ፈላጊዋ በዛ ኸሊል ጋር እንዳይላያዩ ፈራሁ

  • @citynaser239
    @citynaser239 Před 3 lety

    አህለን በጉጉት ስጠብቀው ነበር ሽኩረን ዶ/ዘ

  • @leylatube1746
    @leylatube1746 Před 3 lety

    ዶክተር ዘይኔ እር በጣም እየቆየክብን ነውው አጓጉተህ ገደልክን። ስሞን ያልተናገረች ፌልሰን ትሆን

  • @fayizaethio6578
    @fayizaethio6578 Před 3 lety

    እሽ አላህ ሁላየም ወደ አላህ ተመላሽ እሆናለሁ

  • @user-vt4ic4dl6y
    @user-vt4ic4dl6y Před 3 lety

    ሡበሀን አላህ

  • @user-ls1ru9ks2k
    @user-ls1ru9ks2k Před 3 lety

    ከህለን ዶ/ዜይኔ እኳን ደና መጣህ የልጂቷ ስም ስጠራጠር ሙኒራ የኸሊል ያጎቱ ልጂ መሰለችኝ ከሁኔታዋ ጋ
    ሲቀጥል የቲሊግራም ቻናል ሊክ አስቀምጥልን በቅርቡ ወደ ሀገር እገባለሁ እና አችው ነሽ ህይወት ወለድ ትረካን ለማውረድ ነው ሀገር ስገባ ደግሜ ደጋግሜ በማዳመጥ እድሁም ለቤተሰቦቸ ለማሰማት ነው እና ካሁን በፊት ቻናሉ ላይ ነበርኩም ግን ስልክ ተበላሽቶ ድሌት አረገብኝ በዚህም በዩቲዮብህ ለማውረድ ፈጌ ሙሉውን አጣሁት ተባበረኝ

  • @emanMtytube
    @emanMtytube Před 3 lety

    ዎልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አብዱሊል ሀይ ሀፊዝ ሆኖ እንደት ነው ከሱዛናጋ ለምን ይነካታል በጁ ያለው ነገር የዛሬው ብዙም አይደለም ስሟን የደበቀችው ሙኒራ የኸሊል ዘመድ ትመስለኛለች

  • @menyahelabey5302
    @menyahelabey5302 Před 3 lety

    እንኳን ሠላም መጣቹሁ በጣም ስወዳቹሁእኮ

  • @user-iw2uz2rv8f
    @user-iw2uz2rv8f Před 3 lety +1

    ደክተር አህለን አህለን

  • @mahbobamah1163
    @mahbobamah1163 Před 3 lety

    ማሻአላ

  • @user-hf9rw1cv5r
    @user-hf9rw1cv5r Před 3 lety

    _ዋአለይኩ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢንሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይብራን ጀዛካላህ ኸይረን_

  • @user-wu6rj2fb9j
    @user-wu6rj2fb9j Před 3 lety

    ማሻ አላህ
    ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @giasbd1285
    @giasbd1285 Před 3 lety

    ደስኢለኛን

  • @user-hd6ij5jp1z
    @user-hd6ij5jp1z Před 3 lety

    ጀዛከአላህይረ

  • @fatumafatuma281
    @fatumafatuma281 Před 3 lety +1

    ሂባ ናት እቁ ሷሊህን እቀናብት ነብር አሁን ደሞ ሂባ መጣች ያረብ አህላቅችው አቂዳችው ክሳምረላችው ታድርግን በዱዓዋቸሁ አሰብኝ እህት ውንድሞች

  • @lolo_5678
    @lolo_5678 Před 3 lety +1

    ሱዛና የኔ ሚስኪን ስታሣዝን

  • @medinaendris3713
    @medinaendris3713 Před 3 lety +2

    ቶቶሎ ይለቀቅልን በጉጉት እየጠበቅንነው እቅልፌ እየደፋኛ አይቸ ጨረስኩ ቀጣይ ይለቀቅልን

  • @ሀንቾነኝየሀዩቲታናሽ

    ጀዛኪ ኡስታዝ

  • @user-fl3pc3ng6d
    @user-fl3pc3ng6d Před 3 lety

    አህሌን ደኩተር ዘይኔ

  • @user-kg9fx7sd3r
    @user-kg9fx7sd3r Před 3 lety +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር እሥኪ ልሥማና እመለሳለሁ ገና አልሠማሁትም የዶክተር ቤተሠቦች እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ ጥርሴን አሞኛል 😥

  • @user-oy5lr7dn9h
    @user-oy5lr7dn9h Před 3 lety

    አመለጠኝ ስልኬ ተበላሽቶ እስኪ አሁን ልስማዉ

  • @Hanna-ug7op
    @Hanna-ug7op Před 3 lety +2

    እረግድ ተለቋል እኔ እየጠበኩ ነበር ማነው እደኔ የሚጠብቀው በጉጉት

  • @alderadermmechembeniqabe6673

    አህለን ዶክተር
    በጥበቃ x ፓየርድ ልሆን ትንሽ ሲቀረኝ ደረስክልኝ
    አንደኛ ነኝ ላይክ 👍👍👍👍

  • @aisya3003
    @aisya3003 Před 3 lety +1

    ሠላም ዶክተር ዘይኒ እኔየጎጓሁት ሂባ የናቶን ደብዳቤ መቸ እደምጨርሥውነው ምንአይነትሀሣብእዳላት ንዛዜውምንእደሆነማውቅአጎጉቶኝል

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ

    ማሻ አላህ

  • @user-fu7em8fe5j
    @user-fu7em8fe5j Před 3 lety

    አህለን አብዱል ባሲጥ

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك Před 3 lety +1

    ጀዛ ከ አላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ

  • @user-yg4dv7ed9s
    @user-yg4dv7ed9s Před 3 lety

    ጀዛ ኩም አላህ ኸይር