ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል【16】መሳጭና አስተማሪ ፕሮግራም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የምር ይደሰታሉ

Komentáře • 715

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube Před 3 lety +163

    እናዳምጠው እስኪ አረፍ ሰዓት ተለቋል ሼር አድርጉት

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Před 3 lety +131

    መልሱን በትክክል ለማስቀመጥ ሞክሩ
    መልካም ፕሮግራም ይሁንላችሁ

    • @user-vt7nv1rx8p
      @user-vt7nv1rx8p Před 3 lety +1

      በጉጉት ነው የምጠብቅውዶክተር

    • @kedijakedija6935
      @kedijakedija6935 Před 3 lety

      አህለንን

    • @user-bh2hg9hp4o
      @user-bh2hg9hp4o Před 3 lety

      ኢሻአላህ ዶክተርዬ

    • @Love-ky6zb
      @Love-ky6zb Před 3 lety +1

      ወላሂ በጣም ነው የምወደው ደሞ ሳዳምጥ ሲያልቅብኝ በጣም ነው ምናደደው

    • @heba2076
      @heba2076 Před 3 lety

      አህለን በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 Před 3 lety +16

    የኸሊልና የሱዛና ጭዉዉት በጣም ገራሚ ነዉ በደንብ ተግባብተዋል እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ
    ►ሱዛና ሠዉ የማያዉቀዉ የዉስጥ ህመም ያለቺዉ አብደል ሀይን በመዉደዷ ዉስጧን ስለታመመች ነዉ
    ►ኻሊድ አንድ ሀያልና ጥበበኛ ብቸኛ አዳኝ የአለምን ህመምተኞች ሁሉ ፈዋሽ አንድ ዶክተር አለ ያላት አላህ *ሡበሀነወ ተአላን* ነዉ የስብራትሺ ህመም መዳኒት ቀምሞ ሊግትሺ ይችላል ቢመርሺም እንኳን የግድ ከህመምሺ ለመፈወስ መዋጥ ይኖርብሻል ያላት ቅመሙ ኢስላምን መቀበሏነዉ በአላህ አምና ኢስላምን ለመቀበል በጣም ሊከብዳትና ሊመራት ይችላል ግን ቢመራትም የህመሟ ማገገሚያ መዳኛ ስለሆነ ቢመራትም ግደታ በፍላጎቷ እደሚያድናት አምናበት መድሀኒቱን መዉሠዲ እዳለባት ነዉ የነገራት እሡም መድሀኒቷ በአላህ ማመኗ እና እስልምናን መቀበሏ ነዉ
    ► ሱዛናም ስለዛፉና ስለመድሀኒቱ ማወቅ አለብኝ ያለቺዉ ከበድ እደሚል አዉቃነዉ ዛፉ እና መድሀኒቱ የተባባሉት እስልምናን መቀበሏ እና በዉስቱ ያሉትን ነገራቶች ማወቅ ስላለባት ነዉ
    ► ኻሊድ አዎን ቅጠሉ ተቆርጦ እስከሚቀመም ጊዜ መዉሠዱ አይቀርም ግን ቀልጠፍ ብሎ ህመሙ ሳይባባስ ፈጠን ማድረጉ ጥሩነዉ ያላት በአላህ አምና እስልምናን እስከምትቀበል ያለዉን ጊዜ ነዉ
    ► *ሱዛና* መድሀኒቱስ ይገኝ ይሆን ቢገኚስ ለመቁረጥ አዳጋች አይሆንም ብለህነዉ ያለቺዉ እዉነቷን ነዉ ምክንያቱም የህመሟን መድሀኒት ለማግኘት ወይም እስልምና ዉስጥ ለመግባት ለመዳን ለመጀመሪያ ጊዜ ከበድ እደሚላት አዉቃነዉ
    ► *ኻሊድ* ለመቁረጥ ከቦታዉ ድረስ ከሄድሺ ቶሎ ተቆርጦ በሺታዉ ቶሎ መፈወስ አለበት ብዬ አስባለሁ ያለዉ እስልምናን ከተቀበልሽ መድሀኒቱ ቶሎ ይገኛል ማለቱነዉ
    ስገምት መዳንሺን ባያስብ ኖሮ ወደዛ ቦታ አያመላክትሺም ነበር ያላት አላህ እስልምናን እድትቀበይ ባያደርግሺ ኖሮ ወደ አብደልሀይ አይወስድሺም ወይም አያስተዋዉቅሺም ማለቱነዉ
    ቀማሚዉ የመድሀኒቱ ባለቤት ነዉ ያለዉ ደግሞ *አላህን* ነዉ
    መድሀኒቱ ፈዋሽ ያለመሆኑ ምክንያት አይኖርም ያላት እስልምናን ከተቀበልሽ የማትድኒበት ምክንያት የለም እያለ ወደ እስልምና እየጠራት ነዉ
    ኻሊድ ሊል የፈለገዉ ሱዛና እስልምና ከተቀብበለች አላህ አብደልሀይን ይሠጣትና ደስተኛ ሁና ከህመሟ ተፈዉሳ ትኖራለች
    እኔ የተረዳሁት የሄን ነዉ ወሏሁአእለም

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  Před 3 lety

      ስልክሽን አስቀምጪ አሊያም 0993642881 በዋትስዓፕ አውሪኝ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před 3 lety

      @@doctorzeyne6913 እሺ በዋትሳፕ አናግርሀለሁ

    • @user-ls1ru9ks2k
      @user-ls1ru9ks2k Před 3 lety +1

      ማሻ አላህ በጣም ተንትነሽዋል ባረካላሁ ለኪ ውደ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የሚገርምሽ እኔ ለመልስ የቀረበው ፖይት የመሰለኝ የማማ ዙቤይዳ እና ሂባ የተገናኙበት ቀን ኸሊል ምን ሱራ እደቀራ መስሎኝ ነበር ግን የሸወደኝ ከትረካው በፊት የተለቀቀው በዚህ አልወረደልኝም ነበር በዛኛው ስልኬ ወርዶ መልእክቱ እዛላይ መሆኑን አላየሁም ነበር እጂ እሞክር ነበር ግን እዴች አርጌ የሚለው አላሁ አእለም ግን በሱራው እኔ ነኝ አደኛ ስለዚህ እኩል ነን ኸኸኸኸ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před 3 lety

      @@user-ls1ru9ks2k ልክ ነሺ ሀዊዬ ያም ተጠይቋል ግን ዉድሩ የሄኛዉ ነበር እኔም ትረካዉን ሠምቼ ስጨርስ ጥያቄዉን አላገኘዉ አልኩኝ የትነዉ ብዬ ስፈልግ በሌላ አዉድዎ ሠማሁት ኢንሻአላህ ቀጣይ ተረኛ አንቺ ትኖኛለሺ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před 3 lety

      @@user-ls1ru9ks2k ሀሀሀሀ አዎን እኩልነን ማማ

  • @hikmawollo5687
    @hikmawollo5687 Před 3 lety +68

    ማሻአሏህ በርታ ጥሩ ትምህርት አለዉ ማነው እደኔ ከመጀመሪያዉ ጀምሮ ያዳመጠ በጉጉት የሚጠብቅ እስከሚለቀቅ

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 Před 3 lety

      ውደሠብሥክራይብአድርጊኝማር

    • @mekiyanasir1834
      @mekiyanasir1834 Před 3 lety

      Inanage

    • @meymunadawud8849
      @meymunadawud8849 Před 3 lety

      እኔ እኔ እስክንድር ቀኑ በጉጉት ነው ምጠብቀው

    • @madi1084
      @madi1084 Před 3 lety

      እኔም ከመጀመረያ ጀምሬ አዳመጥኩት መሻላህ ደስሲል

    • @madi1084
      @madi1084 Před 3 lety

      ዛሬ ነበረ የጀመረኩት

  • @user-bt7dn7he9w
    @user-bt7dn7he9w Před 3 lety +51

    *ያኡመተል ሙሀመድ የትናችሁ አሁን ፕራንክ ቢሆን ባንድጊዜ 1000ሺ ላይክ ይኖር ነበር ግን ለምን 😪❓ ኑ የኢስላም ሚድያዋችን ሼር ላይክ እያደረግን እናበረታታቸው ገና አልሰማሁትም እስኪ ልስማህ ዶ/ርዬ💪*

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  Před 3 lety +3

      ጀዛኪላህ

    • @user-bh2hg9hp4o
      @user-bh2hg9hp4o Před 3 lety +1

      ፓናዶሌ ልትኮርጅነዉ😂

    • @selwamohamed7451
      @selwamohamed7451 Před 3 lety

      ትክክል ሀቂቃ እኔም ብዬ ነበር ምሰማ የለም

    • @user-bt7dn7he9w
      @user-bt7dn7he9w Před 3 lety

      @ፖናዶል የኮመንት ጠቅላይ ሚኒስተር ፖናዶል ዛሬ ምነው ጠፋሽ ስለምወድሽ ነውደ በቃ እዳታናግሪኝ😢😢😢😢😢😢

    • @user-bt7dn7he9w
      @user-bt7dn7he9w Před 3 lety

      @@doctorzeyne6913 ወኢያክ ዶ/ርዬ

  • @fatimaali6355
    @fatimaali6355 Před 3 lety +44

    አህለን ደክተር ዘይኔ
    እስኪ ማነው በጉጉት የሚጠብቅቅቅቅቅ

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 Před 3 lety +1

      ውደሠብሥክራይብአድርጊኝማር

    • @fatimaali6355
      @fatimaali6355 Před 3 lety

      @@mreametube8877 አረኩሽ

    • @Hanna-ug7op
      @Hanna-ug7op Před 3 lety +1

      እኔ

    • @user-fe7nd7qp6z
      @user-fe7nd7qp6z Před 3 lety +1

      ዛሬ አይለቀቅም እንደ እየጠበኩ ነበር

    • @Hanna-ug7op
      @Hanna-ug7op Před 3 lety

      @@user-fe7nd7qp6z እኔም እየጠበኩ ነበር ግን ወፍ የለም ፀጥ ረጭ ብሏል

  • @user-ip2qr2df4n
    @user-ip2qr2df4n Před 3 lety +7

    ያረብ ሂባና እማማ ከደሰጃ እነኸሊል ቤት እዳሉ አብዱል ሀይ እና ኸሊል ይድረሱ

  • @user-fp9ts6oc7u
    @user-fp9ts6oc7u Před 3 lety +5

    ጡሩ ሴቶች ለጡሩ ውዶች
    ጡሩ ውዶች ለጡሩ ሴቶች
    ውይም አመኝ ውዶች ለአመኝ ሴቶች
    አመኝ ሴቶች ለአመኝ ውዶች
    እነም ደግሞመጥፎ ሴቶች ለመጥፎ ውዶች
    መጥፎ ውዶችም ለመጥፎ ሴቶች
    አለህ ይጠብቀን ከመጥፎነት
    ዶ. ዘይኔ በርተልን አለህ ይጠብቅህ
    ማሽ አለህ ነው።

    • @user-gp4sg9bb7v
      @user-gp4sg9bb7v Před 3 lety +1

      ማሸአላህ በሚገባ ገልፀሽዋል

  • @user-tb7yc3os1v
    @user-tb7yc3os1v Před 3 lety +4

    ማሻአላህ በጣም ብዙ ነገር አሰተማሪ የሆነ ዴስ የሚል ፕሮግራም ነው እኔ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠባበቀው እዴኔ ሁሌም በጉጉት የሚጠበቅ አሰኪ በላይክ ..

  • @user-vk9bs9wh7i
    @user-vk9bs9wh7i Před 3 lety +9

    ይገርማል የከሊል እና የሱዛና ጭውውት
    የሱዛና መዳኒት አብዱል ሀይ ነው የመዳሀኒቱ ባለቤት አላህ ነው የታጠረውን በር አኳኪው ይከፈታል በልልኝ ዶ/ር ዘይኔ

  • @user-gp4sg9bb7v
    @user-gp4sg9bb7v Před 3 lety +2

    ማሸአላህ ደስ ይላል ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ዜይኔ እኔ 👏👏👏👏👏 ነገ ይለቀቅ ክፍል 17 ይለቀቅ የምትሉ 👏👏👏

  • @makidakhireddine9765
    @makidakhireddine9765 Před 3 lety +2

    As wr wb lemokere kasezana gare yaworete kasalameshu Abdl hayen tagagewalashu gen mafetan alabeshu eslemenawenem falegash wodashe katakabaleshu belowatale esew dam majamareya abdel haye saw alage selalate lamaragagate teyaka tayakachew gen tolo kaleshu tagagewalashi belowatale inshallh enayalan wollih alam jazkallh kayer

  • @zeynebaseid2206
    @zeynebaseid2206 Před rokem

    በአሏህ ይዠሀለሁ መጨረሻላይ ከክፍል እስር እስር እያደርክ አስቀምጥልህ ይሄ ህይወት ትረካ በጣም አስተማሪነው ወደፊት ብዙ ሰዎች ይማሩበታል ጠቅለል አድርገህ ባንድ ላይ ብትለቅልን ሀሪፍነው እኛም አውርደል በሊሞሪና በፍላሽ ለትውልድ ማስተላለፍ እንዲሁም ፍቅር ለማይገባቸው ሰዎች መማሪያ ይሆናል

  • @user-wx2sy5hr2v
    @user-wx2sy5hr2v Před 3 lety

    ጄዛክ አላህ ከይረን ዶክተር ዘይኔ እያዝናና ቁመ ነገር ሚያስዝ ምርጥ ትረካ

  • @user-nv1yj1ym3n
    @user-nv1yj1ym3n Před 3 lety +1

    እደሚመስለኝ በመጀመሪ የውስጥ ሰላም የሚሰጠው አላህ ብቻ ነው ማለቱ ነው እሱንም ለማግኘት መገዶቹን ማጥናት ማወቅ አውቀሺው እስልምናን ተቀበይ በረግጥ ብዙ ፈተናዎች ያጋጥምሻል ሁሉንም ታግሰሽ ካሳለፋሽ መዳኒቱ ታገኝው አለሽ ማለቱ ይመስለኛል ወላሁ አእለም

  • @hayatomersoaleh8544
    @hayatomersoaleh8544 Před 2 lety +1

    አሰላሙ አለይኩም በጣም ጣፋጭ ታሪክ ነው

  • @tubea2332
    @tubea2332 Před 3 lety +3

    ማሻኣላህ ይሄን ፕሮግራም ዘግይቸ ብማየቴ ደስታተኛ ነኝ ጥበቃውን ኣልችልም ነበር😂😘😘😘😘😘

  • @user-ss9vg3lm4n
    @user-ss9vg3lm4n Před 3 lety +1

    ሱራቱል ሃሽር 21
    لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۚ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ
    ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡

  • @zediyoutube4353
    @zediyoutube4353 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ዶክተር ዘይኔ ጀዛክ አላህ ኸይር በርታልን ወደ መልስ ስመለስ ኸሊል የሱዛና ወደ ተፈጠረችበት ሀይማኖ እስልምና እንድትገባና ከአብድልኸይ ጋራ ያላቸው ግንኝት ማለቴ ሙስልም ብትሆን ያቅበችልኝ ቃላት እቀበላት ነበር ያው ነገር አለና ስለዚህ ኸሊል ሰለሚያውቅ ሳትቀደሚ ቅደሚ ያላት ይመስለኛል ለሙከራ ያህል ነው ሽኩረን

  • @zinetmohammed18
    @zinetmohammed18 Před 3 lety

    ኸሊል ሱዛናን ወደ ትክክለኛው መንገድ ማለትም ወደ ኢስላም እንድትመጣ የሚያደርግ የንግግር ዳእዋ እያርገ እንደሁ ይሰማኛል ።ሰላምን ሰጭ ፡የውስጥን አዋቂ ፡ እያለ ሰለ አላህ ማስርዳቱ ፡ ወደ መድሀኒቱ ሰመጣ ደግሞ መድሀኒ ቢመርም ግን ያን መድሀኒት ፈዋሽ እንደሆነ መንገድ ቢከብድም እያለ ሚያስርዳት ፡ ኢስላምን ነው ብዬ አሰብኩ።
    ጀዛ ከላህ ኸላህ ዶ/ር
    በጣም ብዙ ትምት አለው እኔ ከ1 እሰከ 15 ሁለት ቀን ነው የተከታተልኩት እና 16 በጣም ተወዳጅ እና ተናፍቂ በጉጉት ነው የምን ጠብቀው
    ሹክርን ግን ቡ

  • @yyreqhg6307
    @yyreqhg6307 Před 3 lety +12

    ማነው እደኔ እስኪለቀቅ የሚቸኩል

  • @bernardoairam4523
    @bernardoairam4523 Před 3 lety +1

    እኔ ላስረዳ ሽልማት ፈልጌም አይደለም ፠ግን እንደሚገባኝ በጣም እርግጠኛ ነኝ ሱዛና ኸሊል ያደረጉት ፈሊጣዊ አናጋገር የዉስጥ ሠላም መረጋጋት መታከም መዳን የምትፈልግ ከሆነ አንድ አላህን ኻሊቁን ሙደቢር ሙሠዊር የሆነዉን ከያዘች በትከክል ፈዉስ እንደምታገኝ እና ከጭንቀት እንደምትገላገል ነዉ የነገራት ኸሊል ሡዛና ደግሞ ወደዚህ ለመግባት ፈተናዎች የበዙ ቢሆንም ሳይሻል አይቀርም ብላለች በጥቅሉ ኸሊል ዳእዋ አድርጎላታል ወደ ኢስላም ማለትነዉ እንድሁም ቀጠሮ መያዝ እንደለለባት እና መፍጠን እንዳለባት አስረድቷታል ይሄንን የተረዳሁት so ካርዱ ለኔነዉ

  • @user-vi4eq5ce5c
    @user-vi4eq5ce5c Před 3 lety +2

    ወይኔ የዛሬው ደግሞ ልቤን አንጠለጠለው የሚቀጥለውን በቅርቡ ኢንሻ አላህ በጉጉት እንጠብቃለን ጀዛከ አላህ ከይር ዶክተር ዘይኔ
    ሱባሀነ አላህ ሂባየን ለከሊል አላህ ያጣምራቸው

  • @aeyshaket4710
    @aeyshaket4710 Před 3 lety

    ማሻአላህ በጣምትልቅ ትምህርትሁነውሁሉሉሉየሚዳሥሥነው በርታልን ዶ /ዘይ

  • @seadamuhammad9747
    @seadamuhammad9747 Před 3 lety

    መልሱ ኢንሻ አላህ
    ሱዛና በአብዱል ሀይ በፍቅር በጣም እንደተጎናች ነገረችው ኸሊል ደግሞ ይህንን ህመም መፈወስ የሚችል እንዳለ ገለፀላት እሱም ደግሞ #አላህ ነው የታመመን መፈወስ የተጨነቁትን ጭንቀትን የሚያቀል እናም መሆኑን ገለፀላት። ለግዜው ወደ እስልምና እምነትን መቀበል ብዙ ሊከብዳት እንደሚችል ና ብዙ ውጣውረድ ቢያጋጥማትም ራሷን አሳምና አገባችበት ብዙ ደስተኛ እንደምትሆን ነው የገለፀላት ባጭሩ።

  • @user-it7mx9dz6j
    @user-it7mx9dz6j Před 3 lety

    ማአሻአላህ በጣም ምርጥ ነበር የህሊል አገላለፅ በጣም ተመችቶኛል ባጠቃላይ ማአሻአላህ ነበር ሽኩርን

  • @user-tx9nl3id2s
    @user-tx9nl3id2s Před 3 lety

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነበር የዛሬው በተለይ የኸሊልን አገላለፅ ያው እሱ ሊላት የፈለገው ወድ እስልምና እድትመጣ ወደ ትክክለኛው የተፈጠርችበት ሀይማኑት አምናና ፈቅዳ በፍላጎቷ እድትመጣና እውነተኛው ሀይማነኖት እድትይዝ ኢሄን መንገድ ስትጀመር ወይም ስትገባበት ብዙ ፈተናዎች እደሚያጋጥማት ግን በርትታ ችላ በሰብር ሳትሸነፍ ካለፈቹ ያማረና የተስተካከለ ሂወት እደሚኖራት የፈለገቹም እደምታገኝ ጤነኛም እደምትሆን ነው የነገራት ግን ብዙ መሰዋትነትም እደሚያስከፍላትም ጭምር ነው የነገራት ያው ቢዘገይም እደሚሆንም ጭምር ነው ኸሊል ለሷ ያስርዳበት መንገድ እኔ እደተርዳሁት ማለት ነው

  • @user-th3ip4cp3t
    @user-th3ip4cp3t Před 3 lety

    ሱረቱል ሀሺርቁጥር 21 ለውአንዘልና ሀዘል ቁርአን አላጀበሊን ለረአይተሂ ኸሺአን ሙተሶድአን

  • @seadanuradis6218
    @seadanuradis6218 Před 3 lety +2

    ከምን ደረሰ ማሻአላህ በሉ ላይኩውን 10ሽ ሙሉውት አብሽሩ አሪፍ ትረካ ነው

  • @dgdjdhgsh2051
    @dgdjdhgsh2051 Před 3 lety

    ማሳአላህ በጣም ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ብሮግራም ነው በ2 ቀን አዳምጬ ጨረስኩት ላይ በላይ ነው በጆሮዬ የገለበጥኩት ተመችቶያል 17 በጉጉት እጠብቃለሁ ጀዛከላሁ ኸይር ዶክተር ዘይኔ

  • @user-kf4sp5fb9i
    @user-kf4sp5fb9i Před 3 lety +4

    የከሊል አባባል ሊያድንሽ የሚችለው አላህ ነው እና ከሠለምሽ ደግሞ አብዱል ሀይ መድሀኒትሽ ነው እና ከሠለምሽ ጊዜ አይወስድም ግን መስለም ያለብሽ ለሡ ብለሽ ሳይሆን ለአላህ ብለሽ መስለም አለብሽ ይመስለኛል እግዲህ ጨመርመር አድርግበት ዶክተር

  • @layelajemal7977
    @layelajemal7977 Před 3 lety +2

    አህለን ዶክተር በጣም በጉጉት ሥጠብቆዉ ነበረ በርታ አላህ ይጨምርልህ

  • @Tube-gd5fi
    @Tube-gd5fi Před 3 lety +1

    የተጨነቀን እሚፈርጅ የተሰበረን ልብ የሚጠቅን የአላም ጥበበኛ ሃኪም አላህ ነው ።አብዱል ሀይን ጊዜ ሳወስጅ ጠይቀሽ በመልሱ የአላህ ወሳኔ ነው ብለሽ አላህ በወሰነልሽ ውሳኔ አምነሽ ተቀብለሽ ሂወትሽን በደስታ መኖር ነው። መራራው ውሳኔን መቀበል ይመስለኛል አላሁ ዐእለም

  • @user-eq8be8xo4x
    @user-eq8be8xo4x Před 3 lety

    ማሻ አላህ ይቀጥል ዶክተር ዘይኔ እኔ በአንድ ቀን ጨረስኩ አችዉ ነሽ ነበር የምከታተለዉ ይሄንን በአንድ ቀን ጨረስኩ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +9

    አንደኛ ነኝ አዋጅ ኑኑኑኑኑ የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም ተለቋል።

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  Před 3 lety +1

      አህልን ፎዚያ

    • @fyesuf9491
      @fyesuf9491 Před 3 lety +1

      @@doctorzeyne6913 አህለን ፊክ ዶክተር ዘይኔ በርታ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው።

  • @sofiyamuhidin932
    @sofiyamuhidin932 Před 3 lety

    ጀዛካላሁ ካይራን ኡስታዝ

  • @user-ln9ro4rh7e
    @user-ln9ro4rh7e Před 3 lety +12

    ኸሊልና ሂባ ጥንዶች የሚሆኑ ይመስሉኛል

    • @user-jt8ul4bh4v
      @user-jt8ul4bh4v Před 3 lety +1

      እኔም ይመስለኛል ያረብ ያገናኛቸው

    • @haeah0203
      @haeah0203 Před 3 lety

      እኔ የነሱም መጣመር ለመስማት በጣምነው የችኮልኩት

  • @haeah0203
    @haeah0203 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ዛሬ ነው ትረካውን መካታተል የጀመርኩት ከስአት ነው ከክፍል 1 ~ 16 መስማት የጀመርኩት በጣም መሳጭ ትረካ ነው ሂባና ኸሊል ቢጣመሩ ብየ ተመኛሁ

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 Před 3 lety

    Ya Allha Osataz ልብን አንጠለጠልከ akratakaw jazakal Hayar betam des yamel now

  • @Tube-uo7iu
    @Tube-uo7iu Před 3 lety +2

    ሱረቱል አል ሐሽር የመጨረሻዎቹን አያዎች😍ነው የቀራው አሏሁ አእለም

  • @user-vs7lq3mg6w
    @user-vs7lq3mg6w Před 3 lety +14

    ዘሬ ገና አንደኛ ሆንኩ በል ደስ ይበለኝ ለይክ አድርጉኝ

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 Před 3 lety

      ውደሠብሥክራይብአድርጊኝማር

  • @user-mg7vr5cg9t
    @user-mg7vr5cg9t Před 3 lety

    ማሻአህ ኡሰታዝና ጀዛኩመሏህ ኸይር በርታልን

  • @user-yd8xt4rj5u
    @user-yd8xt4rj5u Před 3 lety +1

    አልሀምዱሊላህ በሁለት ቀኔ ጨረስኩት አሁን ክፈል 17 በጉጉትነው የምጠብቀው 👌 !
    ሀቂቃ በጣም ደስስስ የሚል ታሪክ ነው በተለይ በመጨረሻ የምትሰጡት መብረሪያ በርቱ

  • @user-rv7zv5ds3g
    @user-rv7zv5ds3g Před 3 lety +2

    እወቅ ያለዉ 40ቀኑ አትወቅ ያለዉ 40አመቱኡስታዝ ዶክተር ዜይኔ ጠክር በጣም አስተማር ነው

  • @fatimarashad5279
    @fatimarashad5279 Před 3 lety

    ማሻአላሕ በጣም አስተማሪ
    መልክትነው ጀዛከላሕ አላሕ ይጠብቅሕ ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @wehenetyegegutyub5553
    @wehenetyegegutyub5553 Před 3 lety +1

    አሰላም አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሱበሃን አላህ habtamech እንዴት ምስኪኖች እንደ maymelketu beimama hdja ግን በጣም astamari ነዉ ማሻአላህ ማሻአላህ ይቀጥላል እኔ በሁሉም ቦታ ይመጣልኛል አልሃምዱሊላህ

  • @tayyibaa5416
    @tayyibaa5416 Před 3 lety

    ማሻአላ በጣም ነው እሚመስጠው ወድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @seadanuradis6218
    @seadanuradis6218 Před 3 lety +4

    ኸሊል ያለው ያው ቀጥተኛውን መንገድ ከተከተልሽ እና የአብዱል ሀይ ምርኮኛ እንደሆነች እና እሱን ካገኘች እንደምትስተካከል ግን ከእሱ ለመድረስ እና እሱ ጋር ለመሆን እንደሚያዳግት ግን አንድ ቀን እንደሚሳካ እና አብረው እንደሚሆኑ እና ህይወቷን በአድስ መንገድ እንደምትመራ አላሁ አለም ዶክተርየ

  • @user-gz6tk7bl8p
    @user-gz6tk7bl8p Před 3 lety +1

    Waelykume selame werahmetulah weberkatu jezakumela heyre betam dise yelal belu like like like aregu👍👍👍👍

  • @user-ol9mg6vd4w
    @user-ol9mg6vd4w Před 3 lety +1

    ዋአለይኩሙሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ዶክተርዬ እኔ የተረዳሁት የወደድሽውን ሠው ለማግኘት መሥለም አለብሽ ስትሠልሚ ደሞ የኢስላምን ትክክለኛነት ተረተሽና ለፍቅር ብለሽ ሣይሆን ስለኢስላም በትክክል ተረተሽና ወደሽው መግባት አለብሽ አላህ ምናልባትም ወደኢስላም እንድትመጪና ከወደድሽው ሠውጋ እንድትገናኚ ስለፈቀደነው ያገናኛቹና አላህ መፍቴሄ አለውና ሳትቀደሚ ቅደሚ ወደገደለው ግቢ እሡን ለማግኘት ስለኢስለማ እውቀት እንዲኖራት እሡን የምትመጥን ሴት ለመሆን መዘጋጀት እንዳለባት ያመላከታትነው ለመሥለም ወይም ለመማር በምታረገው ጉዞ ቢከብዳትም መወጣት እንዳለባትና አብዱልሀይን ለማግኘት ያላት አማራጭ ይሄብቻ እንደሆነ የነገራትነው አላህ ከሡጋ እንዲገናኙና ወደኢስ እንድገባ ቢፈልግነው ያስተዋወቃቹ መፍቴሄው ያለው አላህጋርነው ትክክለኛውን መልስ ከዶክተርዘይን እንጠብቃለን ወላሁያእለም

  • @zamzamzamzam4261
    @zamzamzamzam4261 Před 3 lety

    ማሻ አላህ በጣም የሚያጓጋ ነገር ነው በርታ ወንዲማችን በጉጉት ኢየጠበቅን ነው በሳሚንት ሁለት ቀን ቢሆን አሪፍ ነበር እስክ ይሁን የምትሉት !? በላይክ ጊለጡት

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 Před 3 lety

    ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያረብ

  • @samsunghd9119
    @samsunghd9119 Před rokem

    በጣም መሳጭ ነው እናመሠግናለን ቀጥልበት

  • @user-fu7em8fe5j
    @user-fu7em8fe5j Před 3 lety +1

    አህለን አብድል ባሲጥ ማሻአላህ በርታ ለጓደኛ ለቤተሰብ ለቁርአን ያለኝ ፍቅር እድጨምር አርጎኛል ወላሂ ወድሜ አላህ ጀዛሀን አለሰህ ይክፈልህ ከመጀመሪያው አስቶ እስካሁል ልዩ ፐሮግራም ነው ማሻአላህ

  • @fafi9441
    @fafi9441 Před 3 lety +2

    ወላሂ በጣም ደስሚል ነው መልካም እድል ተሳታፊዎች

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 Před 3 lety +1

    ተወዳጁ ትረካችን ተለቀቀልን እስኪ ልስማዉ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před 3 lety +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ዶክተር ዘይኔ
    በጣም በጉጉት የሚጠበቅ ነው በርታልን ዶክተር አላህ ይገዝህ ጀዛክአላህ ኸይር

  • @entutube1042
    @entutube1042 Před 3 lety +23

    ክፍል 17 እምትሉ እጂ ወደላይ እንዳያልቅብኝ እየሳሳሁ ነው ላይክ ሼር በማዲረግ በቶሎ እንዲለቀቅልን ሀላፊነታችንን እንወጣ

  • @hayatsha6160
    @hayatsha6160 Před 3 lety +2

    የሁሉም ችግር ፈችው ቸይው የውስጥ ፈውሽ አለህ ሱበሀነታአለ ብቻ ብቻ ስለሁን እስልምነን እንድትቀበል ነው በሀሽሙረ የነጋረት አውቃው አምነብት ጥረ የረጋለት

  • @zebibahayiluyimer8541
    @zebibahayiluyimer8541 Před 2 lety

    የሚገርመው በአንድ አመት በፊት ነው የቀረበው እኔግን ትናንት ጀምሬ ዛሬ እዚህ ደረስኩ በጣም ደስ የሚልትረካ በአንችው ነሽ ማለቅ አዝኘ ነበር

  • @zenitseid7322
    @zenitseid7322 Před 3 lety +1

    walikum Selam Wrahimtulahi Wberkatihu Docter Zeyne ጀዛከላህ ኸይር ጥያቄዉን ልሞክር ሡረቱል ሀሽር ላይ ይህንን ቁርአን በተራራ ላይ ባወረድነዉ ኖሮ ከአላህ ፍራቻ የተነሳ ተዋራጅ ተሠንጣቂ ኾኖ ባየኸዉ ነበር ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሠወች እንገልፃለን

  • @user-nv8fb7bv5r
    @user-nv8fb7bv5r Před 3 lety

    ማሻአላህ መልካምነት መታደልነው ውይሂባየ

  • @sofitube6776
    @sofitube6776 Před 3 lety +1

    አይጥ ወልዳ ወልዳ ማለቂያዋ ላይ ሲጥ አሉ ስጠብቅ ስጠብቅ ዉየ መጨረሻ ልሁን እንደ አጂብ።።።።
    ለማንኛዉም አንድ እህታችን. ከክፍል አንድ እስከ ክፍል 15 በአንድ ቀን እንዳየች እና በተለያዩ ሚድያዎች ሸር እንዳደረገች አድርሳኛለች።።።።።።።።

  • @aminatomusumeyia9942
    @aminatomusumeyia9942 Před 3 lety

    በሱራቱል ሀሽር 21 አያ ይህንን ቁረአን በተራራ ላይ ባወረድነዉ ኑሮ ተዋራጅ ተሰንጣቂ ሁኖ ባየሀዉ ነበርይቺንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰወች እንገልፃለን
    ከሊል ለሱዛና ያላት ወይም የተግባቡበት ሰዉ የማያቀዉ የዉስጥ በሽታ ያለችዉ ልቧላይ ችግር እንደለ ደስታኛ እንዳልሆነች ነዉ የሚያሳየዉ ኸሊል ማንም ማከም የማይችለዉን የዉስጥ ቁስልን ማከም የሚችለዉ እኔ አዉቃለሁ ያለዉ አላህን ነዉ ሰላም መስጠት የተሰበረን ልብ መጠገን የሚችል አንድ ብቸኛ የዉስጥ አዋቂ ዶክተር የአለምን ሁሉ በሽታ የሚፈዉስ ሀያል ጥበበኛ ሀኪሙ እሱ ብቻ ነዉ ያለዉ አላህን ነዉ
    ለስብራትሽ መደኒት የሚሆነዉን መድሀኒት ከቀመመ በጛላ ሊግትሽ ይችላል የሚለዉ የሚለዉ አላህ ወደከይር ነገር እንድትመሬ ያደርግሻል በዛዉም እንድትዘወትሪ ያደርግሻል
    መደሀኒቱ ቢመርም እንኳን ለመደን ስትይ አይንሽን ጨፋነሽ ቢሆን እንኳን የዉድ መዉሰድ ይኖርብሻል የሚለዉ ።አላህ ግደታ ያደረገብሽን ነገር ቢከብዳት እንኳን ደስታን ለማገኘት ስትል ወይም ከልብ በሽታ እንድትላቀቅ እሱን መገዛት ለእሱ እሺ ብላ እጅ መስጠት
    የምታስተነትኝ ከሆነ ለሁሉ ነገሯ የሚሻላት ወደአላህ የሚመራት ነገር ብቻ መሆኑን
    መዳኔቱን ስትወስጂዉ ሙሉ በርሰንት እንደሚያሽርሽ እመኝበት የምትወስደዉ መዳኔት መልካም ስራ ስትሰራ ወደአላህ የሚያቃርባትን ስትሰራ መሆኑን ነዉ የሚያሳየዉ በራስሽ ፋላጉት ተጓንጭዉ የሚለዉ ማንም ሳይነግራት በራሷ ተነሳሽነት ወዳዉ ፈቅዳበት መሆን እንዳለባት ነዉ የሚያሳየዉ
    ትንሽም ቢሆን ጊዜ ሳይወስድ አይቀርም ያለችዉ በአንድ ጊዜ ማስተከል እንዳማትችል
    ዛፉ አላህ ነዉ ስለሱ ማወቅ እንዳለባት ነዉ መዳኔቱ ደሞ ወደአላህ የሚያዳርሳት ነገሮች መልካም ስራወች
    ቅጠሉ ተቆርጦ እስኪቀመም ጊዜ መዉሰዱ አይቀሬ ነዉ የሚለዉ ኢባዳወችን አዉቀን ከአካላችን እስክንለማመድ ድረስ ግዜ እንደሚወስድ ነዉ
    በሽታዉ ሳይባባስ ያለችበት አህዋል ትክክል አለመሆኑ
    መዳኒቱ ይገኝ ይሆን የምትሰራዉ መልካም ስራ ነዉ በከባድ አጥር የታጠረ መሀል ቦታ ያለችዉ ልቧ በወንጀል የተዘፈቀ መሆኑን ይገልፃል ለመቁረጥ እቦታወድረስ ከሂድሽ በሽታዉ በቶሎ መፈወስ ትችያለሽ ቶሎ ብላ ከልቧ ተዉበት ካደረገች እንደምትመለስ ነዉ የሚያሳየዉ
    ቀቀማሚዉ መዳንሽን ባያስብ ወደዛ ቦታ አያመላክትሽም ነበር የሚለዉ አላህ እንድትድን ባይፈልግ ወደመልካም አያመላክታትም ነበር የቀማሚዉ ባለቤትየመዳኒቱ ባለቤት አላህ ነዉ

  • @seadamohammedmashallahalla4064

    Wa wr wb Dr zeyni mechame ede Hiba mehon yemaymge yeleme berta betame harife new 👍👍

  • @user-gp4sg9bb7v
    @user-gp4sg9bb7v Před 3 lety

    ማሸአላህ ጀዛከላህ ኸይር ሂባ ሂባ የኔ ንስት

  • @fayezamohammed2113
    @fayezamohammed2113 Před 3 lety +2

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ደቂቃውንም ጨምርበት የጥያቄው መልስ ሱረቱል ሀሺር ቁጥር 21 ወላሁ አእለም

  • @zizizmohammedsysgsf2974

    መሽ አላህ በጣም አሪፍ ትረካ ነው ዶክተር ጀዛ ከላህ ግን በአላህ ቶቶሎ። ልቀቅልን ዶክተር

  • @husnitube6548
    @husnitube6548 Před 3 lety +1

    ماشاءالله كثير حلووواه

  • @zizizmohammedsysgsf2974

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ወሳህለን ዶክተር ገና እየሰማሁት ነው

  • @user-vt4ic4dl6y
    @user-vt4ic4dl6y Před 3 lety

    ያሠላም ማራኪነዉ ማሻ አላህ

  • @rehimaseid1767
    @rehimaseid1767 Před 3 lety

    ልብሽ ቢጎዳ አብዱል ሀይ ሀኪም ቤት ወሰደሽ በሱ መዳንሽን ካወቅሽ እናም እሱን ማግኜት ማግባት ከፈለግሽ እስልምናን ልትቀበይ ግድ ነው የውስጥ አዋቂው እና የተሰበር ልብን መጠገን የሚችለው አንድ አላህሱብሀነ ወተአላ ብቻ ነው እናም ከሰለምሽ አብዱልሀይን ልታገኝው ትችያለሽ ግን በደንብ ልብሽን አሳምነሽ አምነሽበት እርግጠኛ ሁነሽ ነው መስለም ያለብሽ ከዛም በኋላ አብዱልሀይን ታገኛለሽ ወሏሁ አእለም ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምርት አለው ዶክተር ጀዛኩመላህ ኸይረን እኔ ለፔጅህ አድስ ነኝ ወላኪን የፍቅር x ፓየረድ የለውምን ከ1-14 ባንድ ቀን ለሊት ነው ያዳመጥኩት በጣም ጣፋጭና አስተማሪ ታሪክ ነው ጀዛከላህ ኸይር

  • @hamzibentjeylan2488
    @hamzibentjeylan2488 Před 3 lety

    Allah yichamirilih dr.Zeyene

  • @leylakader6016
    @leylakader6016 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ደስ ሚል ጥሩ መልክት አለው ጀዛኩም አላህ ኸይረን ያጏጏል

  • @hawletmuhammad6821
    @hawletmuhammad6821 Před 3 lety +15

    እኔ መልክት አለኝ ወንድም ዶክተር ዘይኔ ከትረካዉ ላይ ቁርአን እና ሀድሥ የምታቀርብበት ዜማ ፣ቅላፄ በጣም ነዉ የተመቸኝ እናም ሀድሦችን በዚያ መልኩ ፕሮግራም ይዘህ ብታቀርብልን ባይ

    • @user-xk5ev2jw9e
      @user-xk5ev2jw9e Před 3 lety

      እኔም ነኝ ወሏህ

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 Před 3 lety

      ውድ እህቶች ሥወዳችሁ ከኔበላይአላህይውደዳችሁ ሠብሥክራይብአድርጉኝ

    • @munerazeyina2117
      @munerazeyina2117 Před 3 lety

      ማሻ አላህ በጣም ነዉ ደስ ምለኝ ዎላህ ከልል እነ አ /ሀይ ሂባን በጣም ነዉ ምዎዳቸዉ

    • @munerazeyina2117
      @munerazeyina2117 Před 3 lety

      እኔ በጣም ነዉ በጉጉት ምጠቢቃዉ

  • @nejashekur2897
    @nejashekur2897 Před 3 lety

    ማሻአላህ የዘሬው በጠም ደስይል ነበር ጀዘከሏህ

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 Před 3 lety

    ማሽአላህ ጥሩ ነግረ ነው ብረታ ዴረሴ

  • @user-yp8ym5hh5y
    @user-yp8ym5hh5y Před 3 lety +1

    የሡዛና እና የኸሊል በጣም ከባድ ሆነቦኝ ለመገመት ግን ዋው በጣም ዴሥ የሚል ሂወት ነው የሂባና የኸሊል አብሦ አና የአብዱልሀይ ዋው እራሡን ማሸቱ በጣም ዴሥ የሚሉ ጓዴኛሞች ናቼው

  • @hamzibentjeylan2488
    @hamzibentjeylan2488 Před 3 lety

    Masha Allah dasi Yamil tiraka naw

  • @semirase6994
    @semirase6994 Před 3 lety +1

    ያአቺዉነሽ ትኑሹ እህትነዉ ማሻአላህ በጉጉትነዉ ምጠብቀዉ

  • @user-iu7iz7bm1o
    @user-iu7iz7bm1o Před 2 lety

    ሁለተኛ በሰማዉ በሰማዉ የማለሰለቸዉ ታሩከ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +19

    ሁላችሁም እስከመጨረሻው አይታችሁ ላይክ ሼር. አድርጉ።

    • @user-qi4td5wi9n
      @user-qi4td5wi9n Před 3 lety

      የምድን መልስነው

    • @user-si1lx5xp4n
      @user-si1lx5xp4n Před 3 lety

      ውይዛሬም ቀደምሽኚ እዴ? አንድ ቀንእኳ ብቀርም ምነው ገና ሳልሰማ ላይክ አርግኩት ሆ

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 Před 3 lety

      @@user-si1lx5xp4n ውደ ሠብሥክራይብአድርጊኝማር

    • @user-si1lx5xp4n
      @user-si1lx5xp4n Před 3 lety

      @@mreametube8877 አደርግኩሽ ደስይበልሽ

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 Před 3 lety

      @@user-si1lx5xp4n አላህያሥደሥትሽውደ

  • @user-cz2kn5fo7i
    @user-cz2kn5fo7i Před 3 lety +1

    ዶክተር ዘይኔ የነ ሂባን ታሪክ ልቀቅልን ለውሰመህት አኺ .....

  • @user-ef5bw7hj8v
    @user-ef5bw7hj8v Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን በሰላም መጣህ ወላሂ በጣም ነው ጓጉቸ ነው እምጠብቅው እና ማሻ አላህ በርታ ወንዲማችን 👏👏

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 Před 3 lety

      ውደሠብሥክራይብአድርጊኝማር

  • @hfgd1722
    @hfgd1722 Před 3 lety

    ጀዛከሏ ኸይር ዶክተር

  • @umuasya1894
    @umuasya1894 Před 3 lety

    ማሻአላህ ትምህቱአሪፍነው

  • @user-kb7vm1ih9r
    @user-kb7vm1ih9r Před 2 lety +1

    በርታታታታታታ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-bm8vg5kl7v
    @user-bm8vg5kl7v Před 3 lety +1

    ልሞክረና ይቅር ። ብትሰለም እደሚያገባት ከዛ እሷ ማሀላይ ያለው አጥር ያለችው ዴሞ ታጭቶልኛል ስላላት እሱን እናም አስበሽበት በራስሽ ተነሳሽነት ጊዜም ቢወስድባት እደምትሰልም እናም ስለ አብድል ሀይ አዳድ ነገሮችን ማወቅ ስላለባት በከባድ አጥር የታጠረ ያለችው ታጭቶልኛል ስላላት ነው ከሊል ሲነግራት እደሚሆን ስለማቅነው የነገርኩሽ ማለት ብቻ እደዛነው

  • @user-wr4gw4tg9k
    @user-wr4gw4tg9k Před 3 lety

    ማሻአላህበጣምደስየሚልታሪክ እስከመጨርሻውይቀጥል አላህእደዚህያለውን ሶሊህያብዛልን ጀዛክላህኸይረንወዲማችን እዲሜናጤይስጣችሁ

  • @hayatkhedar9983
    @hayatkhedar9983 Před 3 lety +2

    ሱዛና ወደ እሱልምና እዴትመጣ መገድ እየከፈተላት ነዉ ኸልል ከሰለመች አብድልኸይ እንደ ምታገኘዉ ነዉ ኸልል እያመለከታት ያለዉ እኔ የተረዳሁት ይህ ነዉ ለማንኛዉም ማዳመጥ እንጂ ኮመንት መስጠት ብዙም አልድም አዳማጭ ብቻ ነኝ

  • @hayaunknown6519
    @hayaunknown6519 Před 3 lety

    Wlwrwb. Mashallah. Mashallah the first. Mashallah

  • @user-ml3gs7ox2s
    @user-ml3gs7ox2s Před 3 lety +1

    ወላሂ ይሂባንናይእማማከድጃ ቦታ ስስማ ያስለቅስኛል ሱብሀንአላህ ሂባዬ እዳቺ አይነተንያብዛል እኛንም አላህ ያግራልን

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 Před 3 lety

      ውደሠብሥክራይብአድርጊኝማር

  • @Tube-uo7iu
    @Tube-uo7iu Před 3 lety +2

    ልሞክር🙄ሱዛና ውስጧ ሰላም የለውም ወይም ፍርቅ ይዟታል🙄እናም የውስጥ ህመሟን አላህ ብቻ መፈወስ እንዴሚችል አመላከታት እናም ወደ አሏህ ተመልሳ ነገራቶችን ወዴሱ እንድታስጠጋ እና አሏህ የመረጠላትን ዴግሞ በፀጋ እንድትቀበል ነገራት እሷም ስለ አላህ ቅድሚያ ማወቅ እንዳለባት ነገረችው እሱም በትክክል አላት ከዚያም እውነት ወደአላህ ከተጠጋች ያሰበችው እንዴሚሳካላት እና ለፍቅር ያሰበችውን ልጅ ለማግኘት ትንሽ አድካሚ እንዴሆነ ነገረችው ወይም ልክ እንዴፅጌሬዳ አበባ በእሾሆች መሃል የበቀለ እና እሾሆቹን ተቋቁማ እውነት ፅጌሬዳውን እቆርጥ ይሆን አለችው
    እሱም በአላህ ተመክታ ፍቅሯን አንድ እርምጃ ብታራምደው ከተፈቃሪውም መልካም መልስ እንዴምታገኝ አመላከታት🙄😱ኮሜንቶች መልሱና ልኮርጅ😂😂😂

  • @hayatahmedtube8816
    @hayatahmedtube8816 Před 3 lety

    መሸአላህአላሁመይወፍቀንከይርን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před rokem

    ደኩተር እርኡሱን ቀዪረህዉ ቢሆን. ብዙ ተመልካች ይኖረው ነበር. ብኖ ስላየሁት ነዉ. የኔ ሀሳብ ነዉ

  • @hhdtuhdhhf8790
    @hhdtuhdhhf8790 Před 3 lety

    እኔም ትላት ጀምሬ ደረሰኩባችሁ ማሻአላህ መጣም ምርጥ ብሮግራም ነው ሹኩረን ጀዛከሙሏህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-qi4td5wi9n
    @user-qi4td5wi9n Před 3 lety +8

    እኔማ ፍቅር ያዘኝ ከታሪኩ እባክህ ደኩተር ሁል ግዜ አድርገው

  • @user-ls1ru9ks2k
    @user-ls1ru9ks2k Před 3 lety +1

    ውይ ሂባኮ ቁርጥ ሷሊሀ ናት የሂባን ቁም ነገረኝነት የልጂ አወቂ ብሎ ማለፍ ይቀላል ያሳቀኝ ደሞ አፈሰችው አፈሳት ሲሉ አብዱል ሀይ እና ኡስማን ምን ትዝ አለኝ አችው ነሽ ላይ ሀቢብ አብይ ፉአድ ሁነው ስለ ሷሊሀ ፈተችው ሲሉ ፉፉ አፈሰችው አፈሳት ያው ተከየልኩት የልቤ ትርታ አችው ነሽ ደግነቱ የፍቅር ❌ እየተካው ነው ደግሞ

  • @noorosman8163
    @noorosman8163 Před 3 lety

    Mashallh betam dase yelale tolo edaylek eyasesateku new madametawe wallhe ketilubate

  • @aminatseid8721
    @aminatseid8721 Před 3 lety

    ሁሌም ልቤን እዳጠለጠልከው ነው ምጨርሰው ምልበልህ