የፍቅር ኤክስ ፓየርድ የለውም ክፍል 【6】መሳጭ የመርከዝ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በዶክተር ዘይኔ ቲዩብ ብቻ

Komentáře • 244

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Před 3 lety +55

    ይሄን ፕሮግራም ሸር ያድርጉት አንድ ሰዉ ለ10 ሰዉ
    t.me/ZewagSeid
    ወደ ቴሌግራም መቀላቀል ለምትፈልጉ

  • @user-br6sw3ox5b
    @user-br6sw3ox5b Před 3 lety +42

    _ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህላን ዶ/ር ዘይኔ የፍቅር ❌የለውም እውነት ነው የለውም_
    💝ሚስት ፍቅሯን ስትለግስህ ፣
    በምላሹ ካንተ ፍቅርን ትፈልጋለች፤
    🧕🏻እናት ግን ንፁህ የሆነ ፍቅሯን ስትለግስህ፣
    ምንም ምላሽ አትፈልግም ስኬትህን ቢሆን እንጂ!
    #ኡሚ😍

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +31

    አንደኛ ነኝ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሂባን እና ከሊልን የምትወዱ ላይክ👍👍👍👍👍
    ሌላውን አይቼ ስጨርስ እመለሳለሁ።

  • @huaweiprimer180
    @huaweiprimer180 Před 3 lety +7

    ዶክተር ሂባ&ኸሊልን አጣምራቸው ካልሆነ እደሷሊሃ ልቤን እደሰብሩት ሀቂቃ ምኞቴ የነበረው ሷሊሃና ፉኤ እዲጣመሩ ነበር ግን ግን አልሆነም ማሜም ያንሳታል ሳይሆን የፉኤ ስብራት ግን ከባድ ነው ምንም ልብ ወለድ በሆንም ብዙ ተፅኖ አለው ሁለት ተፈላላጊዎች ሲገናኙ ለተመልካችም ተስፋ ይሰጣሉ ምንም ከአሏህ ውሳኔ ማንም በፍላጎቱ ማድረግ ባይችልም !

  • @user-wt4zj2xo1o
    @user-wt4zj2xo1o Před 3 lety +5

    ሂባ ሂባ ባህሪዋ ደስ ሲል ግን ምን ያደርጋል እሷን ልሁን ብል እንደገና መፍጠር ያስፈልጋል ድጋሜ መወለድ አይቻል ነገር አላህየ ያለፍው ግዜየን አባከንኩት በማይረባ ነገር ያርቢ ቀሪውን አስተካክልልኝ
    ያለፍውን ግዜሳልጠቀምበት
    ባክኖ ቀርቶብኛል እኔው ሳላውቅበት
    ያረሂሙ እባክህ ባርክልኝ ቀሪውን
    አንተን ልገዛበት ትንሽም ብትሆን
    ልኑር ተደብቄ ከሀራም እርቄ
    አታላይዋን ዱንያ ወደዃላ ብየ
    ተውሂድን አንግቤ ጅነትን ፍልጌ
    ዞርኩኝ ወደረቢ እዝነቱን ከጅየ

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  Před 3 lety

      አብሽሪ የተሻለ መሆንም ይቻላል

    • @foziyweloyew1627
      @foziyweloyew1627 Před 3 lety

      @@doctorzeyne6913 የዋትስ አፕ ግሩፕ አስገቡኝ እረ ተው ተው ግን ዶ/ር ማሻአላህ አላህይጠብቅህ

  • @hadrahadra356
    @hadrahadra356 Před 3 lety +3

    ጀዛከአላህ ኅይር ዶ/ዘይን ቀጣይ ይለቀቅልን
    ደሥ የሚል ትረካ ማነው እንደኔ በደሥታ የሚያዳምጠው 👍

  • @user-xf3yw1dw1x
    @user-xf3yw1dw1x Před 2 lety +1

    ያረብ የሒባን አይነት እንሥት እዲሑም የሧሊሐን አይነት እንሥት አዲርገኝ ያዉዱዲ ያዘል አርሽል መጂዲ ማሻአላሕ ሠምቸ ሕይወቴን የምቀርፅ ያዲርገኝ ያረሕማን

  • @user-pn8no6ib6c
    @user-pn8no6ib6c Před 3 lety

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የዶተር ዘይኔ ቲዩብ ተከታታወች እንደትናችሁ እኔ አልሀምዱሊላህ ወላሂ እስካዛሬ አምልጦኚ ክፍል ስደት ደረስኩ በጣም ደስስስስ የሚል ታሪክ እኔ ታሪክ በጣም እወዳለሁ. አችውነሽ ታሪክ ሷሊሀን መችም አረሳትም ማሜ/ንም ባችውነሽ የተነሳ ብዙ ለውጦች አሉኚ አሁን ደሞ በሂባየ ብዙ እማራለሁ. ዶ/ር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ni6wk7sx6f
    @user-ni6wk7sx6f Před 2 lety +1

    አላህ የጨምረልክ በርታ

  • @user-br7dr9zy4d
    @user-br7dr9zy4d Před 3 lety

    ይሄ ነገር እያደር የሚጣፍጥ ትረካ ነው አዲሥ ነኝ ግን አዱን ሳበቃ አዱን ማሯሯጥ ይዠዋለሁ በርታልን

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před 3 lety +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ
    በጣም አሪፍ እና በጉጉት የምንጠብቀው ትምህርት
    ነው ጀዛክአላህ ኸይር ዶክተር! !!!
    የዶክተር እና የሰኢድ ጀማል ትምህርት ላይ ማስተዋወቂያ ሲገባ የሚናደድ እንደኔ ማነው

  • @user-sb5om4yi4q
    @user-sb5om4yi4q Před 3 lety

    ዋሊኩምሰላምወራህምቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 Před 3 lety

    ማሸአለህ ጃዛክአለህከይረንጃዛ አለህ ይጠብቀህ

  • @user-yn3mz9tk4t
    @user-yn3mz9tk4t Před 2 měsíci

    ማሻአሏህ

  • @zenbahmed6741
    @zenbahmed6741 Před 3 lety

    ጄዛከላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ

  • @noraateopea4277
    @noraateopea4277 Před 3 lety +3

    የፍቅር ኤክስ ፓየርድ የለውም ልክ እንደ አንችው ነሽ በጉጉት ምጠብቀው ትረካ ነው ግን ዶክተር ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን ደስ ይለኛል

  • @user-lq9km7cx7k
    @user-lq9km7cx7k Před 3 lety

    መሻአላህ 👍👍👍👍

  • @smerahssein921
    @smerahssein921 Před 3 lety

    ማሻላህ ወድምአላህይጠብህ

  • @ayshatakele112
    @ayshatakele112 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ደስ ሲል

  • @elehambnitmohammed6498
    @elehambnitmohammed6498 Před 3 lety +4

    ሽኩራን በጣም ደስየሚል ታረካነዉ ግን ዶክተር ዘይኔ ደቂቃዉ አጠር ከተቻለ ትንሽ አስተያየት ቢደረክ ማለት ደቂቃዉ ቢጨመር

  • @user-qj4ru2ti5r
    @user-qj4ru2ti5r Před 3 lety

    ጀዛክአላህከይር

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 Před 3 lety

    Walekumuselm worahamatulahi woberakatu be gugut new hule yemitabikew👌😍

  • @ra7mahmuhammad279
    @ra7mahmuhammad279 Před 3 lety

    ጀዛኩላህ ከይር

  • @user-kd6pi6sv1e
    @user-kd6pi6sv1e Před 3 lety

    ጀዛከላ ኸይረን

  • @susuh9667
    @susuh9667 Před 3 lety

    ማሻ አላህ

  • @user-vc9bx5ho2h
    @user-vc9bx5ho2h Před 3 lety

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ ኸይር

  • @madinamohamed1828
    @madinamohamed1828 Před 3 lety

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @zizizmohammedsysgsf2974

    Walykim selam werahmtlahi waberkatu jezakelah doctor

  • @user-yx2vd1cd3o
    @user-yx2vd1cd3o Před 3 lety

    jezakilehu hayren

  • @user-ql4bn8ww8g
    @user-ql4bn8ww8g Před 3 lety

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካቱ እህሌን

  • @ethiotube6191
    @ethiotube6191 Před 3 lety

    MaashaAllah

  • @user-kd5qr2xn3f
    @user-kd5qr2xn3f Před 3 lety

    Jezakallahe keyr wendem allahe yegzke akrarbhe des yelale ketay etbkalen

  • @user-rm4qk9jv1b
    @user-rm4qk9jv1b Před 3 lety +1

    ወላሂ እኔ ወስጤንነው የነካኝ ሁሌም የቁረአን ፍቅር አለኝ ለማክተም መጣም እጓጓለሁ እንሺ አላህ በአላህ ፍቃድ አከትማለሁ ያረብ

  • @user-eq8be8xo4x
    @user-eq8be8xo4x Před 3 lety

    ጀዛከላሁም ኸይር ኢስታዜ ተቀላቀልኩ. ማሻ አላህ ደስ የሚል ነዉ አላህየ ከደጋግ ባራወቹ ያድርገን

  • @user-gp4sg9bb7v
    @user-gp4sg9bb7v Před 3 lety

    አጅብ ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ። ማሸአላህ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +3

    ዶክተር ጀዛከላህ ኸይረን ግን በጣም አጠረ 😔

  • @ahtube4426
    @ahtube4426 Před 3 lety

    ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-pe5nx1dz3f
    @user-pe5nx1dz3f Před 3 lety

    ዋውው። ማሻአላህ

  • @user-bh2hg9hp4o
    @user-bh2hg9hp4o Před 3 lety +1

    ሱብሀን አላህ ሂባ አሳዘነችኝ

  • @ayshatakele112
    @ayshatakele112 Před 3 lety

    ያአላህ ከጥሩወቹ ያድርገን ያረብብብብ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 Před 3 lety +18

    አዋጅ አዋጅ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የ ፍቅር X ፓየርድ ተለቋል ኑኑኑኑኑኑ☕☕☕☕🍿🍿🍿🍿🍿🍿

    • @user-gf5vy9hx6j
      @user-gf5vy9hx6j Před 3 lety

      መተናል

    • @makimamaki434
      @makimamaki434 Před 3 lety

      ውይ ብታዪ ቁጭ ብየ ያደርኩት የዋልኩት ዶክተር ዛሬ የምር ከቀልብ ይጠብቅህ ከከኸኸኸ

    • @fyesuf9491
      @fyesuf9491 Před 3 lety

      @@makimamaki434 አይዞሽ ቀልብማ እንዳታደርጊበት ስራ ስለሚበዛበት ነው እኛም እንረዳው

    • @seadatube3234
      @seadatube3234 Před 3 lety

      ወይ ገና አየሁት እስኪልስማው

  • @seadamohammedmashallahalla4064

    Wa wr wb D/R betame harife new gen Asaterekewe beselame new wey seletewdede new ?👍👍👍👌

  • @vhshehshsheys6366
    @vhshehshsheys6366 Před 3 lety

    አህለንማሻአላህ 👍👍👍👍👍

  • @user-qj4ru2ti5r
    @user-qj4ru2ti5r Před 3 lety

    ማሻአላህ፣

  • @mekitube820
    @mekitube820 Před 3 lety

    Welahi beiba jemerkut esekemilelk deres yareb yareb kalyelegn m negn sedetegawa

  • @hduhhhd6044
    @hduhhhd6044 Před 3 lety

    Wa wr wb

  • @user-wy6gz2xc9b
    @user-wy6gz2xc9b Před 3 lety

    ማሻአላህ

  • @user-eq8be8xo4x
    @user-eq8be8xo4x Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    ያከሪም ከደግ ባራወችህ አድርገን

  • @wehenetyegegutyub5553
    @wehenetyegegutyub5553 Před 3 lety

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻአላህ በጣም ደስ ነዉ የሚለዉ ቀጣይ ክፍል 😍😍😍😍❤️❤️❤️

  • @user-ze1gg6rz6p
    @user-ze1gg6rz6p Před 3 lety

    ጃዛከላህ በጠም ደስይለል

  • @user-sd3mx9uo5k
    @user-sd3mx9uo5k Před 3 lety

    ማሻአላህ ክፍል 7

  • @Loloooooooooo8
    @Loloooooooooo8 Před 3 lety

    Betam astimari naw jezakalah hayir doctor Allah yecimirelah

  • @user-nu6et4ng4s
    @user-nu6et4ng4s Před 3 lety

    ለምንይሆን እምትቆዩብን ለመልቀቅ ሂባየ ምርጥሴት ሁነሻል ተምሳሌት ስወድሽእኮ

  • @lubabahassan7784
    @lubabahassan7784 Před 3 lety

    ጀዛከላህ ህይር ዱክተር አላህ ይጠብቅህ በጉጉት ነበር የጠበኩት

  • @anshaendris2080
    @anshaendris2080 Před 3 lety

    ማሻአላህ።ደስይላል።ሹክረን።ቀጥልበት

  • @user-my6wc6bo9x
    @user-my6wc6bo9x Před 3 lety

    جزاك الله خيرا دكتور 👍👍👍

  • @user-xc3rk7kn9g
    @user-xc3rk7kn9g Před 3 lety

    አህለንንንንን ማሻአላህ ዛሬ አልተቀደምኩኝም አልሀምዱሊላ አላህ እኛንም ሀፊዞች ያድገን ያረብ

  • @najathnajath4070
    @najathnajath4070 Před 3 lety

    አህሌን ዶክተር ዘይኔ

  • @user-nh1wm4mx3v
    @user-nh1wm4mx3v Před 3 lety

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱኢላሂወበርካትሁ
    ሱብሀንአላህ

  • @user-ul7mz3ic5g
    @user-ul7mz3ic5g Před 3 lety

    ማሻአላህ ደሥ የሚል ትረካ ግን ባታዘገየው
    ትናት ነበር የጠበኩት አይዞ በርታ ወዲም

  • @hanankabtoo3059
    @hanankabtoo3059 Před 3 lety

    Welahi desi yemile tarik new gn ateree

  • @user-pb6pe3zd9p
    @user-pb6pe3zd9p Před 3 lety

    አሀሌን.ወሳህሌን

  • @user-qr8uq3dw2g
    @user-qr8uq3dw2g Před 3 lety

    አንደኛ Awwተለቋል እጠብቃቹሀለሁ ያበናት
    ዶክተር ሹክረን ከቴር

  • @sususeid4369
    @sususeid4369 Před 3 lety +1

    Wealikumselam werahmetulahi weberekatu Ahlin Doctor
    ትንሽ ደቂቃ ብጨምርበት ከቻልክ 🛍👏🏻

  • @mewdedmudesir7986
    @mewdedmudesir7986 Před 3 lety

    አሰላሙዓሌኩም አሪፍ ነበር ግን ዶክተር ዘይኔ መጨረሻ ላይ ስለትረካዉ አንዳንድ ሃሳቦችን ብትሰጥበት ቆንጆ ነው ልክ እንደ አንቺዉ ነሽ ማለቴ ነው

  • @seadanuradis6218
    @seadanuradis6218 Před 3 lety

    ውይ ስጠብቅ የነበረው አህለን ዶክተር

  • @foziyaadem1637
    @foziyaadem1637 Před 3 lety

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ

  • @mlekaali
    @mlekaali Před 3 lety

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ወላሂ በጣም በጉጉት ሰጠብቀዉ ኢንሻ አላህ የቀጣዩ በተስፋ እንጠብቅ አለን

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 Před 3 lety +2

    አኸለን በጉጉት ስጠብቅ ነበረ አዳምጬ ልመለስ ኢንሻአላህ

  • @fayizaethio6578
    @fayizaethio6578 Před 3 lety

    በርታ ውዝታዜ ጀዛ ከነ ህይር

  • @tubi7351
    @tubi7351 Před 3 lety +1

    አህሊን ወንድም👈👈

  • @user-vh9rs1xd1j
    @user-vh9rs1xd1j Před 3 lety

    Walikumselam warhamatulahi wabirekatihu

  • @zdtube2531
    @zdtube2531 Před 3 lety

    ጀዛከሏሁ ህይር ወድማችን

  • @user-oy6jg4bq8e
    @user-oy6jg4bq8e Před 3 lety

    ማሻአላህ ፡ደስይላል 💯 💯

  • @sadaqasim4767
    @sadaqasim4767 Před 3 lety

    As wr wb ustaz katay kefel yelem ☹☹☹

  • @zizizmohammedsysgsf2974

    Era basemant 2 geza yeuaneln doctor

  • @huaweiprimer180
    @huaweiprimer180 Před 3 lety +1

    አሏህ ሀቂቃ ሂባዬ

  • @aminahmohamed7506
    @aminahmohamed7506 Před 3 lety

    ጀዛኩላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ በጉጉት naw yametbeqw

  • @selimtube404
    @selimtube404 Před 3 lety +4

    ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ 🤒 ተመርመሩ

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 Před 3 lety

    ዶርእየ ክፍል ሳባትን በጉጉት እንጠብቃለን
    ከልብ ከተሰማ ብዙ ትምርት እን ወስዳለን ጀዛካላህ ኸይረን

  • @user-lk8vj6pr7s
    @user-lk8vj6pr7s Před 3 lety

    የአላህ አኺረን ተለቀቀልን

  • @emranejemale4204
    @emranejemale4204 Před 3 lety +2

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ልክ እንደ አንችዉነሽ በጉጉት ስጠብቀዉ ከች አልክ

  • @user-jk8pb2xf1z
    @user-jk8pb2xf1z Před 3 lety

    አህለን ወድማችን ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-fz4ch6qs2w
    @user-fz4ch6qs2w Před 3 lety +2

    አህለን እስኪ ልስማዉ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበር

  • @user-kg9fx7sd3r
    @user-kg9fx7sd3r Před 3 lety

    አህለን ዶክተር በጉጉት እጠበኩ ነበር ጀዛከላህ ኸይርን

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 Před 3 lety

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @user-qh5ou9xu8u
    @user-qh5ou9xu8u Před 3 lety

    ቀጣዩ ይ ቀጥል።።።

  • @user-cv6kh6gw4l
    @user-cv6kh6gw4l Před 3 lety

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ
    ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ ይከፈላቹህ
    ኢሻአላህ ክፍል 7 በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-uy4nn6lj9r
    @user-uy4nn6lj9r Před 3 lety

    ውይ በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበር

  • @user-yi8gi6lt4z
    @user-yi8gi6lt4z Před 3 lety

    ያከረም ልፈነዳ ነበር ደረስክብኝ ዶክተር ጀዛከላህ ኸይረን

  • @naimakamil7151
    @naimakamil7151 Před 3 lety

    ሽኩረን

  • @user-vn2tn3pi2u
    @user-vn2tn3pi2u Před 3 lety

    አህለን በጉጉት ስጠብቀወ ነበር ጀዛካላህ ዶክተር ዘይኔ

  • @user-he3ng6yg5t
    @user-he3ng6yg5t Před 3 lety

    አህንወሰህለን በጣምየምወደዉ ፕርግርምነዉ ዶክተርዘይኔያፒዉብ ዉስጤነዉ

  • @user-mc3od3qf6v
    @user-mc3od3qf6v Před 3 lety

    As wr wb wey endat naw yamyaqaqaw enhalilo abdal hatgar yalaw tir abachaw tamachage likendana ena endawandema

  • @user-pm2fi5hm4w
    @user-pm2fi5hm4w Před 3 lety

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛ ከአላህ ኸይር

  • @user-bg3zk4jv4x
    @user-bg3zk4jv4x Před 3 lety

    አሕለን ወሳሕለን ጀዛከላሕ ኸይር ዶክተር

  • @user-vk9bs9wh7i
    @user-vk9bs9wh7i Před 3 lety

    አህለን ወሳህለን ስጠብቅ ነበር

  • @umuasma5680
    @umuasma5680 Před 3 lety

    ምንም ያሰመው ሰይመስለኝ አለቀ ደቂቃ ጫምርልን ዶክታር ዘይኔ ወይም ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በጠም አነሰ ጀዘክአለህ ከይር

  • @user-ne1nk3ic7v
    @user-ne1nk3ic7v Před 3 lety

    አህለንዳክተር ዘይኔ ሥጠብቀውነበር ጃዛካላህ

  • @user-zr2tm8fd9d
    @user-zr2tm8fd9d Před 3 lety

    አሕለን ዶክተር